ሰበር ዜና:- አስታጥቄ ፪ ሞርተር አስረከበ!ባህርዳር ላይ ጥምር ጦሯ ተዘየረች! የሰኔ 15ቱ ጉድ ተገለጠ!

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 8

  • @1Amhara1Fanno
    @1Amhara1Fanno 11 дней назад +1

    በትክክል አድርጎ ነው ያስቀመጠው...
    "የደቡብ አፍሪካው አማራ ያሬድ ብርሀኑ"
    እናመሠግናለን
    አቅራቢውን ጎርጎራ ሚዲያንም እናመሠግናለን
    አንድ አማራ
    እንደት ጠላቶቻችን ያሉትን እየሰማን ራሳችን በራሳችን እንበተናለን ?
    ኧረ ታው አማራ ነኝ የምትል ንቃ!

  • @seidadem-qc3sp
    @seidadem-qc3sp 12 дней назад

    አሁን የተፈጠረው አድስ ትውልድ ነው አማራ ያሸንፋል

  • @emru2030
    @emru2030 12 дней назад

    በሕዝቡ መካከል ምናምቴዎች ነበሩ בני בליעל worthless አሁንም አሉ ዳሩ ግን የሰማይ አምላክን ትተው በተንኮል ተሠማርተው ንጹሐንን እያስጨፈጨፉ እየገረፉና እያስገረፉ ራሳቸውን አበልጽገው ለመኖር እየሞከሩ ነው ግን አይሳካም ተንኮለኞችም ተንኮላቸውም ይከስማሉ። ያክስማቸው

  • @JosefBelay
    @JosefBelay 12 дней назад

    Yemigerm eyitanewu bravo 👏

  • @yeshumedia3959
    @yeshumedia3959 5 дней назад

    ይሄ እነከሌ እነከሌን ገደሉ እያሉ አማራን እየከፋፈሉ ያሉ ግለሰብም ሆነ ቡድን እንደ እባብ ጭንቅላቱን ብሎ ማጥፋት ነው። እነዚህ ሰዎችኮ ጎጣቸውንም ለመጥቀም አይደለም። ራሱን ብቻ ለመጥቀም ነው። ታዲያ ይሄን እንደ እባብ መቀጥቀጥ ሲያነሰው ነው። በነሱ ምክንያት ስንቱ የአማራ ምስኪን ተሰቃየ።

  • @yitayehMulualem
    @yitayehMulualem 12 дней назад

    ሀብታሙ አያሌው ነው የለቀቀው

  • @seidadem-qc3sp
    @seidadem-qc3sp 12 дней назад

    አምሐራን አላወቃችሁትም