ከባሏ ወንድም ጋር በድብቅ የምትተኛው ሴት መጨረሻ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 окт 2024
  • Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited Copyright ©piassa tv

Комментарии • 16

  • @ma9546
    @ma9546 Месяц назад +2

    ለያው ጀምሬው ነበር ግን ሰውንድ ትረኩ ረበሻኝና ተውኩት ለማንኛውም ስብስክረይብ አርጌያቹሃለሁ ለማቀጥለው ከሻሸለቹህ አያለሁ

  • @Ditawtube
    @Ditawtube 11 дней назад

    ይህን የምታነብ ደስ ብላቹኛል በርቱልን እናም አጫጭር ድራማዎችን ሚሰራ ሰው አተምረን አሪፍ ክፍያ እንከፍላለን በቻናላችን መመዝገብ ይችላሉ ይህን ኮመንት ሁልም እዲያነበው ላይክ አድጉት

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 Месяц назад

    ክፋት ብቻ ጥሩ ነገር አያሳዩ ይቺ ባለጌ ጓደኛ ይሙት ብላ ለራስዋ ፈልጋዋ ሁሉም የዘራው ያጭዳል ስራሽ ነው ድርማ ወይ ነዶ አትሞኝ እሚደረገው ነው

  • @እድላዊትማርየኔፍቅርስወድ

    ውይ ከድራማው ለማየት ስሞክር የክላሲካሉ ጆሮዬን ሲያደነቁረው ተውኩት🙉

  • @tarikhadera
    @tarikhadera Месяц назад

    ማጀቢያው ሙዚቃ ዲያሎጉን አላሰማም አለን እንጂ ጥሩ ነበር ሌላው ደግሞ በስልክህ እያነበብክ ነው የምትሰራው

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tube-yl2yg
    @tube-yl2yg Месяц назад

    እኔ እኮ ግርም የሚለኝ ካልተሳካ ሌላ ሰው መያዝ አይቻልም ምን አይነት ጭካኔ ነው

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube Месяц назад

    ሙዚቃው ምንድነው ኤጭ ባታሳዩ አይሻልም😌😌😌😌

  • @lizarbta
    @lizarbta Месяц назад

    The movie is nice but the music is annoying we can't hear what they are saying

  • @klm9872
    @klm9872 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @geral-dineorevida3828
    @geral-dineorevida3828 Месяц назад

    😢😢😢

  • @SamiraShikur
    @SamiraShikur Месяц назад

    መጨረሻው

  • @tube-yl2yg
    @tube-yl2yg Месяц назад

    ❤❤❤መጨረሻው

  • @AddisuTeffra
    @AddisuTeffra Месяц назад +1

    O my Goodness really Excellent actor Bati I gave you 100 points…you imitate real talent…You will the best actor keep going nice work I never see you before it’s the first time I see you wow…

  • @GoshMedia
    @GoshMedia Месяц назад

    ❤❤❤❤eski enyew

  • @tube-yl2yg
    @tube-yl2yg Месяц назад

    ወይ ፍቅር እውር ነው አሉ