ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ "በቅድስና መኖር" @kolfekaleheywetchurchoffic5513 |2023|

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024

Комментарии • 69

  • @gelanagudeta3088
    @gelanagudeta3088 Год назад +27

    በጣም ለምወዳውና ላይ ለምናፍቃው ውድ ወንድሜ ኣንተ የተቀባ የተባረክ በጌታችን ፈቃድ የተመረጥክ በቃሉ እውነት የብዙዎችን አይን የከፈትክ ነህ ትምርቶችህን እከታታላለውና ጌታ ብፈቅድ እና ብንኖር ባለችኝ ቀሪ ዘመኔ ለጌታ ለኢየሱስ ማዋል ፈልጋለው ታድያ ኤልሳይ ኤልያስን ኣንተ ላይ ያለ ሀይል ሁለት እጅ በኔ ላይ እንድ ሆን እለምናለው ኣለ አምላካችን በሁሉም ባለጸጋ ነውና ጸልይልኝ ተባረክልኝ የተባረክ ሰው ነህ ወድሃለው❤❤❤

    • @sisaywondimageno6874
      @sisaywondimageno6874 Год назад +1

      Ye Geta ye Eysus salame ye manfes qedus tsaga ye Egeziabehere meheratena charenate yebezalshe pastor temehertehen batame wadachwalhu . Ahuneme abezeto yechamarelehe

    • @ednaletsworshipourlord6481
      @ednaletsworshipourlord6481 Год назад +1

      ❤❤❤❤

    • @wesenehaile361
      @wesenehaile361 5 месяцев назад +1

      Amen Amen hallelujah

  • @EmieLou-fh1vp
    @EmieLou-fh1vp Год назад +4

    አራ ዘመንክ ይባረክ አንተ የተባረከ ሰው ነህ 😍😍❤️❤️የበለጠ ኢየሱስን እንዲንናፍቅ የሚያደርግ ስብከት ዉይ እንዴት እንድ ምዎዲህ ጥሌ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @YedlYedl
    @YedlYedl 10 месяцев назад +1

    አሜን አሜንአሜን

  • @rahelrita354
    @rahelrita354 Год назад +6

    ነብይ ጥሌ ትምህርቶችህ እንደ መዝሙር ተደጋግመው የሚሰሙ ናቸው የሰማይ አምላክ ይባርክህ ❤❤

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Год назад +4

    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @alemnesheth2165
    @alemnesheth2165 Год назад +2

    ዋዉ ተባረክለን ጥሌ

  • @user-mn9hb5jp3b
    @user-mn9hb5jp3b Год назад +1

    ሁሌም በህይወትህ ሁሉ በዘመንህ ሁሉ ክርስቶስ ብቻ ደምቆ ይታል አሜን።

  • @meethameetha8269
    @meethameetha8269 Год назад +1

    አሜን ጌታ ይማጠል የእግዝአብሕር ሰዉ ትምርትህን በጠም ነዉ እምዉደዉ የጌታ ፀጋ ይጨመርልህ ብሩክ ኔህ

  • @etalemtamrat
    @etalemtamrat Год назад

    ሻሎም
    የክርስቶስ እየሱስ ፀጋ ይብዛልን
    ተባረክልን የጌታ ሰው።
    አሜን ሀሌ ሉያ
    Peace

  • @samuelhmariam1393
    @samuelhmariam1393 Год назад +1

    ተባረክ ለምልም

  • @smarttutorialagency
    @smarttutorialagency 11 месяцев назад

    Nebiy GOD bless you I ❤ u.... RUclipsroch gn dimits tinish trat astekakilu leketay enameseginalen 🙏🙏🙏

  • @idmy4531
    @idmy4531 Год назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @mariamhamze5220
    @mariamhamze5220 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ameeeeameeenAmen❤❤❤

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 Год назад

    አሜን አሜን thank you jesus amen glory holysprit

  • @loved4412
    @loved4412 6 месяцев назад

    ሰባዋን ታግሰህ ዘላለም መክበር ይሻልሃል 😮😮❤❤

  • @christspirittvchannalworld1899
    @christspirittvchannalworld1899 Год назад +1

    ነቢይ ጥላውን ጌታ ስለሠጠህ መልዕክት ሰጭውን በአንተ ውስጥ አየዋለውና ክብር ይሁንለት። ዘመንህ በሚበልጥ ቅባተ ባረኩህ! ተባረክ።

  • @fayzaasaf8881
    @fayzaasaf8881 Год назад

    AMMEN AMMEN AMMEN AMMEN HALELUYAA HALELUYAA ulfadhuu GOFTA koo yesuus HALELUYAA HALELUYAA HALELUYAA HALELUYAA hin dhufaa yesuus

  • @AT-mr1od
    @AT-mr1od Год назад

    ጌታ የባርክ
    Wowowowowowowowwowowowoowow❤️ስወድህ
    ታባረክ ወድሜ አግዚአብሔር የባርክ ታባረክ

  • @MeleChego
    @MeleChego 11 месяцев назад

    What a blessing?! You are submitted to the Lord and the Church. Much Love and respect my brother. ❤❤❤❤❤❤❤

  • @gizyyetera12-kr1zq
    @gizyyetera12-kr1zq Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤ Tebarek

  • @user-lh8rp5yk1z
    @user-lh8rp5yk1z 11 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ ❤❤

  • @danielabebe450
    @danielabebe450 Год назад

    Wow let patient have its way! Wonderful!

  • @messyhale9040
    @messyhale9040 Год назад

    ተባረክ አሜን ❤❤❤

  • @lieltalemu5058
    @lieltalemu5058 Год назад +1

    ጌታ ኢየሱስ ለዘላለም ይባርክህ

  • @abbahabesi3467
    @abbahabesi3467 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @emebettsegaye5940
    @emebettsegaye5940 2 месяца назад

    ጌታ ይባርክህ ጥሌ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤😂😂😂

  • @demissiedaniel8247
    @demissiedaniel8247 Год назад

    Geta yibarkh wondm Tile. Kezim bebelete menfes yamitagelgl sew hun. I am so blessed 🙏🙏

  • @timketujebo1977
    @timketujebo1977 Год назад

    የጌታ ጸጋ ይብዛልክ

  • @loved4412
    @loved4412 6 месяцев назад

    Amen❤

  • @hanademlew5403
    @hanademlew5403 Год назад

    እግዚአብሔር ፡ ይባረክህ

  • @abbahabesi3467
    @abbahabesi3467 Год назад

    Ameen

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 Год назад +1

    GBU 🙏

  • @ribkatariku2005
    @ribkatariku2005 Год назад

    Amen ባለፀጋው እየሱስ ይባረክ ❤

  • @calebkassahun6936
    @calebkassahun6936 Год назад

    ተባረክ ነብይ ጥሌ

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 Год назад

    Amen Amen Amen HALLELUJAH Maranatha !!

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 Год назад

    አሜንንንንን❤

  • @hanaadmasu350
    @hanaadmasu350 Год назад

    gata ybarke wandmae

  • @LeolsegedMekonen-jb9wq
    @LeolsegedMekonen-jb9wq Год назад

    God blesses you

  • @user-wh5kh4zx4f
    @user-wh5kh4zx4f Год назад

    Geta eyesus yibarkih we love you 🙏

  • @HabtamuGirma-n5f
    @HabtamuGirma-n5f Год назад

    Tebark

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 Год назад

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @mmhh7386
    @mmhh7386 Год назад

    Teberakiln ❤❤❤

  • @Fikertsarka
    @Fikertsarka Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abbahabesi3467
    @abbahabesi3467 Год назад

    Amen

  • @gizyyetera12-kr1zq
    @gizyyetera12-kr1zq Год назад +1

    Top

  • @raheldesta4373
    @raheldesta4373 Год назад

    Prophet i have no words how you teach the holy bible and you make me to love jesus more , bless you so much ❤

  • @user-uw9qj5vs5v
    @user-uw9qj5vs5v Год назад

    yetebareki sew Tile inwodihalen

  • @yanethabib9045
    @yanethabib9045 Год назад

    Wonderful ❤❤❤❤❤❤

  • @timketujebo1977
    @timketujebo1977 Год назад

    ኢየሱስ ተነስቷል።

  • @tesfaaman5291
    @tesfaaman5291 Год назад

    ነብይ ጥሌ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ

  • @rahelworku6710
    @rahelworku6710 Год назад

    አአሜን ❤🎉 የተወደድክ ጥሌ

  • @wegagen934
    @wegagen934 Год назад

    Tile bexam ewedhalhu

  • @tsehaineshtekle6154
    @tsehaineshtekle6154 9 месяцев назад

    ❤❤😂

  • @meselunigatu
    @meselunigatu Год назад

    ‹‹በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ›› ግን ለሁላችሁም አገልጋዮች አንድ ጥያቄ አለኝ የመፅሐፍ ቅዱስ ቃል ነውና ብዙ ቸርቾች ውስጥ አይተገበርም ወይም የተለየ ማብራሪያ ካለው ወይም ቃሉን የሚሽር ሌላ የመፅሐፍ ቅዱስ ቃል ካለ አላቅም እኔ እስከማቀው፡፡ በእናንተ በኩል እንዴት ይታያል ውድ ወንድሞቼ?
    1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች
    ምዕራፍ 11
    1. እኔ ክርስቶስን እንደምመስል እኔን ምሰሉ፡፡
    4. ራሱን ተከናንቦ የሚፀልይ ወይም ትንቢት የሚናገር ወንድ ሁሉ ራሱን ያዋርዳል፡፡
    5. ራስዋን ሳትሸፍን ግን የምትፀልይ ወይም ትንቢት የምትናገር ሴት ሁሉ ራስዋን ታዋርዳለች፣እንደ ተላጨች ያህል አንድ ነውና፡፡??????
    6. ሴትም ራስዋን ባትሸፍን ጠጉሯን ደግሞ ትቆረጥ፣ ለሴት ግን ጠጉርዋን መቆረጥ ወይም መላጨት የሚያሳፍር ከሆነ ራስዋን ትሸፍን፡፡?????
    7. ወንድ የእግዚአብሔር ምሳሌና ክብር ስለሆነ ራሱን መከናነብ አይገባውም፣ ሴት ግን የወንድ ክብር ናት፡፡
    እስከ-ቁጥር15

  • @ethiolove3655
    @ethiolove3655 Год назад

    ሰሞኑን እኛ ወደዳመና እንወጣለን ጌታ ወደ ደመና ወርዶ ይወስደናል 1ኛው ዙር እንደዛ ነው ብለህ ነበር:: እስከአሁን አለህ ?🫢🫢🫢

    • @meskeremegza1448
      @meskeremegza1448 Год назад

      መስማትህን እንፈልገዋለን❤

    • @mulualembaye6127
      @mulualembaye6127 Год назад

      ሁልጊዜ የተዘጋጃችሁ ሁኑ ይላል

    • @tedrosalem2712
      @tedrosalem2712 Год назад

      እሔን ሑሉ ሰምተህ የቐረለሕ እሔ መሆኑ ያሳዝናል

    • @ednaletsworshipourlord6481
      @ednaletsworshipourlord6481 Год назад

      Lemn yemtekemhn atwosedm le kunene kemeroxi😏😏

  • @mathewosterfa
    @mathewosterfa Год назад

    እነዚህ የተበተኑ ቅዱሳን ግን አይሁዳዊያን ወይም በወንጌል ያመኑ እስራኤላውያን ናቸው አይደል?

  • @bluecandy6164
    @bluecandy6164 Год назад +1

    ፈትፍተህ እንደምታጎርስ አይነት ነው የሚገባው

  • @nikodimosgetachew7523
    @nikodimosgetachew7523 Год назад

    Tle ene protestant adelehum gin temeretehen hule benafkot new yemesemaw . Esun wanawen becha sebek lelawen mekawemun tewow ke kefuw beker

  • @messyhale9040
    @messyhale9040 Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @tesafyamentefarbolol1377
    @tesafyamentefarbolol1377 Год назад

    Amen