Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ግን ይፈረድበታል ማርቆስ 16 ÷ 16 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን
የፍቅር ጉዞ ማርያምን ይዞ ማርያም እናቴ Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን
አተ መናፍቅ
አሜንንንንንን
በእውነት ቃለህይወት ያስማልን መምህራችን ነው❤❤❤❤❤ ይህን ስፍልገው ነበር ምርጥ ትምህርቶች ነው❤❤❤❤❤❤
አጭበርባሪ ጴጤነህ እኔደግም ቁምነገር ልታወራ መስሎኝ ተረት አንተነህ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እንዳንተ አይነቶቹን አጭበርባሪወች ይዝልን አሜን !!!
እኔስ በትይ ቁም ነገር ነው በየ ጌዜየን ሳጠፋ
አሜን ይርዳን። እንደ ቃሉ መኖር ይሁንልን።
amen amen amen kale hiywet yasemaln ❤❤❤❤❤❤❤❤
ይገርማል ልጁ ክርስቲያን መሆኑን አገቱላይ ባለው ክር አረጋገጠ እያልክ መልሰህ ክር ማሰር ክርስትና ማለት አይደለም ትላለክ የኔ አምታቺ ግን እርዕሱ ደስ ብሎኝ ነበር ትምህርቱ ያስጠላል ተማር አርፈህ አትዘላብድ የማታውቀውን
መዳኒያለም የሰራህን ይሰጥህ የተዋህዶ ልጅ መሰሎኝ ላይክ አድረጌ ሰብሰክራይብ አደረኩት ይድፋህና ሌባ ክረሰትና የጌታችን ያመላካችን ቃል ካህጂ
በእውነት ውድ መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር አምላክን ፀጋውን ያብዛህከ በእውነት እኔም የስማውን ልብ ስልድ ይፀፍለን
በስመስላሴ😥ክርስቲያን ከሆንክ ከማስተማርክ መጀመሪያ አማትብ በስመዓብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን፫ ☦️💚
yes tikikl new tebarek God bless you
መጠመቅ ማለት መነከር መዘፈቅ ውኃ ውስጥ ገብቶ መውጣት ማለት ነው ። ምሥጢረ ጥምቀት የሥላየማትከለክል የሚሰጥበት እና የኃጢአት ሥርየት የሚገኝበት ነው። ጥምቅት የማትደገም የማትከለስ አንዲት ናት ።ቅዱስ ጳውሎስ ልጅነትን የምናገኝበት ጥምቀት የማትደገምና የማትከለስ አንዲት ብቻ መሆንዋን ሲያስተምር ።ኤፌ 4:5 አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት ,.አለ >> ብላል። ክርስቲያኖች በአርባና በሰማንያ ቀን ለምን ይጠመቃሉ? ኩፉሌ 4 : 9 የጥምቀት አስፈላነት ማር 16 : 16 ዮሐንስ 3 :3 - 6 ቲቶ 3 :5 (ኤፌ 5 ;26).,.
በጣም ስፈልገው የነበር ትምህርት ነው
ታዳ እናት አባቴ ዝም ብሎ በግድ ኢህ ነዉ ብለዉኘ ነዉ የምቀበለዉ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ለመምህሮቻችን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመኛችሁን ይባርክልን አሜን ፫
ይገርማል ልጁ እኮ እናትና አባቱን አንቺ እናቴ አንተም አባቴ ብሎ አምኖ ተቀብሎል ታዲያእዴት ነው ክርስትያን መሆኑን የማያምነው እናትናብአባቱንም እኮ ከመወለዱ በፊት አያቃቸውም ወድሜ ክርስትና ፍልስፍና አደለም እምነት ነው
በትክክል ራእይ የሚገለጠው ለ አባቶች አይድል እንዴ? እነርሱም በእግዚአብሄር ፊት ማለት ፃድቃን የሆኑ አባቶች ማለቴ ነው።መፅሀፍ ቅዱስ እውነተኛ ቃል ነው ሁሉን ነገር ለማረጋገጥ ደግሞ ከአባቶች እንማራለን አይደል እንዴ እኔ ግን ለምን እንፍምዴሁ አላቅም ድንግርግሬን ያወጡታል እረ እርዱኝ በስመአብ
እህቴ እኔ በሀይማኖት አልገባም የሰው ሀይማኖት አከብራለሁ ልጁ ላልሽው ግን ልጁ በ40 ቀኑ ሳይሆን እናቱን በሽታ እደተወለደ ያውቃል ሆኖም ከአመት በሁዋላ እየለዩ ይመጣሉ እናታቸውን ከሌላ አባታቸውን ከሌላ ሰው ይለያሉ ለሁሉም ፕሮሰስ አለው አንድ ልጅ በ2 ወር እናትና አባቱን አይለይም እኔቱን በሽታ እንጅ
Kalehiwet yasemaln, egziabher amlak mihretu yilakln, Amen.
አንተ ወግ የምትላቸው ንግግሮች ሁሉ በቅዱስ መፅሐፍ ትርጓሜ አላቸው ስለ40 ቀንና ስለ 80 ቀን ልጅነት ፣ ስለ አንገት መሐተብ ስለሁሉም ነገር መፅሐፍ ቅዱስን ይዘህ አባትህ እግር ስር ቁጭ ብለህ ተማር። " መፅሐፍ ማንበብ ይገላል ትርጓሜ ያድናል " እንዲሉ አበው
ተባረክ ነገር ግን በክርስትና እና በክርስቲያን መካከል ልዮነት ?
እውነቱ ይህ ነው ክርስቲያን የኢየሱስ ክርስቶስ ተከታይ ማለት ነው እንዴት ደስ ይላል።
ክርሥቲያ ከመሆኑ በፊት ምንድን ነበር
ክርስቲያንማለትአላህንየማያውቅኩፋርየአዛብናችሁየሁሉማካፋርእሳትነዉ
وَمَن يَبْتَغِ غَيْرَ الْإِسْلَامِ دِينًا فَلَن يُقْبَلَ مِنْهُ وَهُوَ فِي الْآخِرَةِ مِنَ الْخَاسِرِينَ አላህ ይዲህ ይለናልከኢስላም ሌላ ሃይማኖትን የሚፈልግ ሰው ፈጽሞ ከርሱ ተቀባይ የለውም፡፡ እርሱም በመጨረሻይቱ ዓለም ከከሳሪዎቹ ነው፡፡በእዉነት በሀቅ የሙመለክ አምላክ አንድ አላህ ብቻ ነዉ እየሱስ ኢሳአለይሂ ሰላም እደኛ ባሪያ እንጂ ፈጣሪ አይደለምኢሳ የመሪየም ልጅ የአላህመልክተኛ ነዉክርስትና ላልከዉ ደግሞ ክርስትና የምታስነሱት ሙስሊም ሆኖ ስለተወለዱ ነዉማንኛዉም ሰዉ ሲወለድ ሙስሊም ሆኖ ነዉ የሚወለዱት ግን እናትና አባቱ የሁዳ፣ነሷራ፣ክርስቲያን፣ከሆኑ ይቀይሩታል፣ካፉር ያረጉታልካፉር ማለት በአላህና በመልክተኛ የካደ ማለት ነዉኢሳ ወይም እየሱስ የምትልኩት አላህን በብቸኝነት አምልኩ ሊል ነዉ የተለከዉከኢስላም ዉጪ ሁሉም የእሳትነዉ።።።።።።።
ዉደዛ ቃጥይ
ልጆች ወዴኔ የመጡ ዘንድ አትከልኩሏችው መናፍቃን ከህደት ብቻ አላማችሁ ነው በወንጌል የመነ ብቻ የሚከተለው ቃሉ የሚከተሉት አማኝ የሆነ ብቻ አውቅህ ተረተረት ፈጥረህ ታወራለህ በወንጌል ተጎዝ የመነ የጥምቀት ይድናል ያለመን ግን ይፈረድበታል መናፍቃን ፆም ሸሽታችሁ ጌታ ፀመልኝ ብላች ስግደት ትታችሁ ምንም ሀጢያት የለብኝ እኔ በስሙ ብቻ ደናለው እያሉ መሳት በስም በሀጢያት እየኖሩ ማጭበርበር ዳሩ ግን ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚለኝ ሁሉ መንግስት ሰማያት አይወርስም ቃል አስታውሱ ለስጋ ፍቃድ እራስ ማስገዛት ትርፉ በወንጌል የሚጎዙት ሀይማኖትን ከስራጋር አስተባብራ ጌታ ተጠምቆ ተጠመቁ ሲል እያጠመቀች ጌታ የፆመውን ጾም እየፆመች ወንጌሉ እየኖረ የአውሬው ልጆች በኢየሱስ የጠፉት እሄን ይቃወማሉ ወንጌል ኑረው በአፉ ብቻ አትኑር ልክ እንደ ዳቢሎስ እንደ ኢየሱስ በተግባር ኑር ተዋሕዶ ሃይማኖቴ ወንጌል የማያቅ ነው አንቺ የሚቃወምሽ በወንጌሉ ያመነ መናፍቅ አይሆንም በአንዲቷ ሀይማኖት ኤፌ 4-5 ጸንቶ ይኖራል ተዋሕዶ ብቻ የእውነት ወንጌል እየኖረች የምሰብከው
❤❤❤❤❤
God bless you!!!
ወለተ ኢየሱስ የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ
❤❤❤❤❤❤
Amen tebareke
አወ እኔም ወልጀ አባቴ 40 ቀን ሳይሞላት አላያትም አለ ለምን ብየ ስጠይቅዉ ምክናቱም ህፃኒቱ ስትወለድ ሙስሊም ስለሆነች አለኝ እደ አባቴ ታዳ 40 ቀንስ ከሞላትስ ሙስሊልም አይደለች እደ አልኩት
እውነት ነው።ክርስትና እንደ ሐዋ ሥራ 11:26 መሠረት ክርስቶሳዊያን ተባሉ ማለት ይቻላል።
ኣሜን አሜን ወንድሜ ተባረክ ይብዛልህ
እኔ እኮ ግርም የምትሉኝ ትላንት መጥታችው ስለ ክርስትና ለኦርቶዶክስ ልታስተምሩ ስትሞክሩ ክልብ ታሱቁኛላችው አባቶች ትላለህ ያንዳቸው ያባቶች በረከት የለህም ::ቢገባህ የኢትዮጵያ አባቶች ምን ያህል የመጠቁ እንደሆኑ ለመረዳት ይክብዳል ፀሎቱን ብትል ስግደቱን አውነተኛው አምላክ ያስያዙን አለም በበአድ አምልኮት በሚምታታበት ሰአት እነርሱ ከእውነተኛው አምላክ በመንፈስ ቅድስ ይገናኛሉ በእውነት እንዴት እንደማከብራቸው ቀጥተኛውን ሀይሞኖተ ላስረከበኝ በረከታቸው ይደርብኝ ! መታደል ነው ኢትዮጵያዊ መሆን ምክንያቱ ደግሞ አባቶች ናቸው ::
ክርስትን ማለት ጠወት አም ልክ ነው
ጂኒ እስላም
እውነት እውነት እላቺሓለሁ ክርስቶስ በዚህ አለ ቢሏቺሁ አትመኑ ፡፡
ስምህን አሳምረህና ድምጽህን አለስልሰህ ሰውን ልታደናግር መጣህ የዲያቢሎስ ልጅ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አንተ ክደህ ሰውን ከማስካድ ያድን አንድ ጌታ አንድ ሀይማኖት አንዲት ጥምቀት እውነት እውነት እላችሃለሁ ሰው ከውሃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግስት አይገባም ሐዋርያት 22÷16 አሁንስ ለምን ትዘገያለህ ተነሳና ስሙን እየጠራህ ተጠመቅ ከሀጥያትህም ታጠብ በዚህ መሰረት መጠመቁም ተገልፃል ሐዋ 9÷15~16 ገላትያን 3÷27 ከክርስቶስ ጋር አንድ ትሆን ዘንድ የተጠመቃችሁ ሁሉ ክርስቶስን ለብሳችኋልና 1ኛ ቆሮ 10÷1~12 አንብብ። በብሉይም አንተስ ከዲያቢሎስ ተገዛህ መጽሐፍ ቅዱስን የት ጣልከው ይህ ሁሉ ጥቅስ ወዴት ደለትከው አንተ ነህ የተረጎምክ 1ኛ ጴጥ 1÷21ማንም በገዛ እራሱ እንዲተረጉም አልተፈቀደም ይላል
አሜን
አሜንአሜንአሜንይርዳን
Wooow ewunat naw tebarek
አየ መናፍቅ ሰዉ ከዋሃና ከመንፈስ ከልተጠመቀ ለዘላአለም ህይወት ያለም።ተረት አይደገምከዉየለሆዉ አንተ ነክ ፡ከሐወርያት ስራ 11 ከማንበብክ በፍት ማቴ ም፡ዕ 16 28 ኢየሱስ ክርስቶስ ቤቴ ክርስትያን እመሰርታሎ ብሎዋል።ዉሾት ወንጌል አታጣምም አባቶች ተሩጉሞዉ ያቆይት ነዉ አሁን አህን ከፍተህ የወረህ የለሆዉ ፡ቅቅቅቅቅቅ መናፍቀን መንግስተ ሰማይት አወርሱም።
Amen amen God bless u 🙏🙏
ክርስቶስ ማለት በትርጉም ጀረጃ አበሰ ከሚለዉ የመጣ ነዉ እየሱስ ክርስቶስ አይነ ስቡር የነበሩት እና ወገባቸዉ ያጎበጡት በእጁ ሲያብሳቸዉ ኢድኑ ነበር የሞተን አስነስቶ አል በጭቃ
ቤቴ ክርስትያን ማን ማለት ነዉ ባክህ ።(የማቴዎስ ወንጌል ምዕ. 16)----------18፤ እኔም እልሃለሁ፥ አንተ ጴጥሮስ ነህ፥ በዚችም ዓለት ላይ ቤተ ክርስቲያኔን እሠራለሁ፥ የገሃነም ደጆችም አይችሉአትም።19፤ የመንግሥተ ሰማያትንም መክፈቻዎች እሰጥሃለሁ፤ በምድር የምታስረው ሁሉ በሰማያት የታሰረ ይሆናል፥ በምድርም የምትፈታው ሁሉ በሰማያት የተፈታ ይሆናል።
ታዳ ክርስትና የሚመጣዉ ከሰማኒያ ቀን በኅላ ከሆነ ከዚያ በፊት ማን ያዘኘ በህይወትስ ማን አቆየኘ ከናቴ ሆድ ዉስጥ እያለሁ ማን ነበር ሲገጣጥመኘ የነበረዉ እጅ እግር አይን ጆሮ ወዘተ የሰጠኘ ማነዉ ከናቴ ማህፀን ማን አመጣኘ እራሴን መፈተሽ አለብኘ
እናት አባትሽ ክርስቲያን ከሆኑ እርሻውም የክርስቲን ነው ስለዚህ ስትወለጅም ክርስታን ነሽ
ሥለዚህ የሚያመልከዉ ቤተሠቡን ነዉ
በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን
ወረኞች እኔ ደግሞ የተዋህዶ ድምፅ መስሎኝ ሳዳምጥ
Awekehe Motekale.... Maferiya
ክክክ እናንተ በጫማ ጥፊ የምትሰብኩት ናችሁ ሃሃሃሃ የእኛ ስም #ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነው እንጅ ክርስቲያን አይደለንም ጠላት ነው ያወጣልን
መፅሐፍ ቅዱስ አታነቢም እንዴ?
ልን ማለት ሙውቅሩን ኦክው ነው@ ነርግው ዛምን ሄጂፍእርም ለጽዴት ቡምን
አሀ ክርሥትና ተክርሥቶሥ አመጣጥ ወድህ ጀምሮ ነዋ
ክርስታና ማለት በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ኣምኖ መዳን ብቻ ናብቻ ነው።
የማርቲን ፡ ሉተር ፡ 5 ፡ ጣዖታት፣ጣዖት #1. Sola Gratiaጣዖት #2. Sola Fideጣዖት #3. Sola Christusጣዖት #4. Sola Scriptura ጣዖት #5. Sola Gloria ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ ፡ የሚል ፡ አይድንም።በጌታ ፡ እምነት ፡ አታድንም ።አጋንንትም ፡ በጌታ ፡ ያምናሉ።እምነት - ሥራ = ሞትእምነት + ሥራ = ህይወትያዕቆብ 2 (James) 26፤ "ከሥራ የተለየ እምነት የሞተ ነው።"ከሐዋርያዊት ፡ ቤተክርስቲያን ፡ ውጭ ፡ መዳን ፡ የለም!ማቴዎስ 18 (Matthew)18፤ "እውነት እላችኋለሁ፥ በምድር የምታስሩት ሁሉ በሰማይ የታሰረ ይሆናል፥ በምድርም የምትፈቱት ሁሉ በሰማይ የተፈታ ይሆናል።"ተዋሕዶ ፡ መሆን ፡ መዳን ፡ ነው።ማርቆስ 16 (Mark)16፤ "ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።"ፀጋ ጥምቀትማቴዎስ 28 (Matthew)19-20፤ "እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።"ዳግም መወለድ "ከውኃና ከመንፈስ" ማለት ጥምቀት።ዮሐንስ 3 (John)5፤ "ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል፡- እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም።"ፕሮቴስታንት እርስበርሳቸው አልተስማሙም፣ በ 33,000 ሃይማኖት ተከፋፍለው ይኖራሉ።"It was pride that changed angels into devils; it was humility that makes men as angels."- St. Augustinስብሐት ፡ ለእግዚአብሔር።
ብጭብጭ የራሳ ቤት እያረረ የሰው ታማስላለች አሉ የሰው ሃይማኖት ከመንካት የወንበዴ ጥርቅምህን አጥራ አደራሸህን
አይይይ ምን አይነት ነው እኔ ደግሞ ሳዳምጥ መቆየቴ የስራህን ይስጥህ
ayii. agzbher. libon. yisxhi
ቤቴ ክርስትያን ማለት ክርስትያን ቤት ማለት ነዉ ፡እንጂ ክርስትያኝ የሚለዉ ስም በሐወርያት ሥራ ብቻ አደላም ።መስተዎል ይስጣቹ።መናፍቃን ።
እግዚአብሄር. ልብስ ይስጥህ. እራስህ ስተህ ሰው ታስታለህ. ትንኮል. ተሞልተህ. የተንኮል መልክት ለማስተላለፍ. ሰይጣና. መርዙን በምላስህ ላይ. ዘራብህ. ይለፍብህ.
አይቅናት ሁሉም ትቀናአላችህእ
Ena krstan negni gbtogni enji saygebagni aydelem yalgebah anteji kuranhn anbbena tereda mejemriya
ምነው ሰውዬ ምን ሆነካል
Ante Raseh Wangel Anbibe atekemMarq 16:16Mati 28:19Yoha 3:5Lelawu yikr Echin bicha Anbibi
ዘርዘር አርገህ ብትነግረን የበለጠ ጥሩ ነበር እዚጋ ለመጻፍ ጥሩ እድል ነበረህ አልተጠቀምክበትም
ተሳስተሀል
Tebarek ewnetu yihe new.
ክብር ይግባውና ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስም ተናግሯል ቃሉ የታመነው ተራ ሰው አይደለም የተናገረው አምላካችን ነው ቃሉ ጠብ አይልም በመጨረሻው ዘመም አሳዊና ያአሳዊ ጉዳይ አስፈፃሚዎች ሆድቸው አምላካቸው ክብራቸው በነውራቸ ሀሳባቸው ምድራዊ ፈፅሞ ሰማያዊ ያልሆኑ ያመነውን ትውልድ እያታለሉ ከእምነት ነፃ አድርገው ለጋሀንም የሚዳርጉ ክፉዎች እንደሚመጡ ከእውመተኛዋ እምነትም እንደሚያስዎጡን አስጠንቅቆናል ጆሮ ያለው ይስማ ያመኑት ደግሞ ተንኮላቸውን እንዳያቁባቸው በሚዎዱት አምላካቸው በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠቅልለው እውነተኛ አማኝ መስለው ይቀርባሉ ነገር ግን ሸቃጦች ናቸው የፅድቅ ስራ አይሰሩም ብሎም ቅዱስ እግዚአብሔር የቀደሳቸውን ለእኛ ምግባር ቱርፋትን ሰርተውልን በእነሱ እግር ስር ተጉዘን እነሱ የዚህን አለም ብልጭልጭ እንዴት ገፍትረው ከክርስቶስ ፍቅር አይበልጥም ብለው እንደተጓዙ አባቶቻችን እኛም የዚህን አለም ተድላ ድል የምንነሳበትን ምሥጢር ያዎረሱንን አባቶች ያዋርዳሉ ያቃልላሉ ክብራቸውን ሁሉ ንቀው እራሳቸውን ከፍከፍ ያደርጋሉ ባጠቃላይ ምንም የመንፈስ አይን የላቸውም እና ወገኔ ንቃ ስይጥን አሳስቆነው ያለህን ሙጥጥ አርጎ የሚወስድ ሱሙ ፀልዩ ስገዱ ወደ እግዚአብሔ እናልቅስ
አጭበርባሪነህ አንተራስህ የክርስቲያን ጠላይ ነህ በክርስቶስ ስም የመጣህ አደናጋሪነህ !!!
እኔ ስለክርስትና ሊአስተምርነው ብየ ስጠብቅ አይ ትችት አቅርቦ ቁጭ
ወይኔ ሣዳምጥ የቆየሁት ምድነው እኔኮ የተዋወህዶ መሥሎኛል አጭበርባሪ ነህ
Ye Tebab astesaseb wutet yih new, sayawku mawrat , menafkinet yihnew
ክርስትና ክራይስ ከሚለው የተወሰደ ነው
ትርጉሙስ ትነግሪኛለሽ
ኩል ከራ አንተ ሠካራም ምን ለማለት ፈልገህ ነው ክርሲትና ማለት ምን ማለት እንደሆነ ማወቅ ከፈለክ አንብብ የሀይማኖት መፃፍን ዝም ብለህ አትዘባርቅ አንተ ነህ እንጂ በሠይጣን የታሠርከው እኛ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ነን ዬመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ያልተጠመቀ ይፈረድበታል ይላል መፃህፉ አላነበብከውም እላይ ላይ ያለው መጥፎ መንፈስ ጋርዶብሀል እንከፍ ፀበል ሂድና እላይ ላይ ያለውን አሶግድ
ere bakh ante mn eyalk newu slemehatbm hone tmket yetewahdo amagn teyikna tereda
Ufff min ymeslal abebu mabeb ytekmal esun atsmut awozagabi neh eshi
ክርስትናማለትምንም
ምነው የተምታታ ትምህርት
,ቤጢነወኳ
Krestna .yekrstos .mehon Geta yebrkh
መናፍቅ ታድሶ ነው
እይ የመናፍቅ የታድሶ ወሬ አትዘብዝብ ሰይጣን
አንተ እራስህ እንደራስህ ነው እየተረጎምክ ሰውን አታደናግር ።
ወረኛ ተኩላ ነህ እግዚአብሔር ልብ ይስጥህ አጭበርባሪ
ክርስቲያን ወገኖቼ ተማሩ አብቡ ሀቂቀተን አነፃፅፅሩ በደፈናዉ ነዉ እየተጋዛችሁ ነዉ ያላችሁት ብዙ እህቶች ወድሞች ወደኢስላም እየመጡነዉ እናተም ተማሩ የያዛችሁትን እምነት መርምሩ ማንነዉ የምገዛዉ ፈጣሪየስ ማነዉ ብላችሁ አወራሳችሁን ጠይቁ ለምንስ ተወልጄ በ40ቀኔ እጠመቃለሁ እደትስ የማሪያምስ ልጅ ፈጣሪየ ይሆናል ማሪያምንስ ማነዉ የፈጠራት ብላችሁ አስተንትኑ ሙስሊም ፈጣሪዉ የሚገዛዉም ለአንድ አምላክ ነዉ የሚሰግደዉም የሚፆመዉም እናተግን ለማን እደምትሰግዱ ለማን እደምትፆሙ አላወቃችሁም ንፅፅር ጉሩፕ ገብታችሁ ተማሩ
አጭበርባሪ ተነቅቶብሃል666 ታውቀሃል
ተፈላሰፍ ብቻ ጴንጤው አልሰማህም
መንም. አልጌባኝም
ጮማ ራስ
ኢሄ ወንድም ውነት ነው እየነገራችሁ እውነተኛ ወዳ መንግስ ሰማያት የመግቢያው መንገድ እየሱስ ነው ይላ ል። መዕሀፍ ቅድስ ቦታው ላሳያችሁ የሀውርያት ስራ ምእራፍ 4 12 እውነት እየሱስ ነው ይላል መንገድ እየሱስ ነው ይላ ል ህይወት እየሱስ ነው ስለዚህ መዳን የምትፈልጉ ከሆኑ ወደ ሲኦል እንዳትሄዱ ዛሬ ምርቻ ችሁ አስተካ ክሉ እየሱስ አሁን ለፍርድ ይመጣልና እንዳይፈረድባችሁ እየሱስ እምናችሁ አምልጡ ተባረኩ
አሁን አንተ ኦቶዶክስን ለመቃወም ነው
አይ ወድሜ እውነትህነው ሰው በፍጡር ያምናን እድሁም በጨት
እናተ እጅ በሞተው ምሀመድ የምታምኑ ሌቦች
@@نعيمهسعيد-ظ7س Nebiyu Muhsmede S A W Sew Nschew Ena Mensmenew Nebeye Edehonu New Eje Enate Eyesuse Amelaki New Ede Metiluti Adelem Nebiyu Muhsmede Edegname Sew Nachew Ansmelekachewm ;;
አንተ ሃስውተኛ ውሉደ አሪዎስ ነህ !አሁን ክርስቶስ የሚለውን ስም ያለ አንዳች ፍርሃት እንድትጠራው ያደረጉህ እነዛ አባቶችህ ነበሩ ፍጹም ልታድውናግር አትሞክር እናተ ለማጥፋት በተነሳችሁ ቁጥር እንድውምስማር እየጠበቅን እሄድን ነው የቅዱሳን አምላክ ወጣቱን እየማረከ ነው እናተ ንውብያት ነን እያላችሁ በየአዳራሹ በምትሰሩት ነውር ይህንን ለማለት ሞራል አይኖራችሁም
መናፍቅ ነህ አንተ እራስህ አህዛብ??????
አንተ አጨበሪባሪ ነህ አባቶችን ለመሳደብ ማን ፈቀደልህ አንተ እራስህ ን ታቃለህ
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ልጁ ውነቱን ለው እኔ እሥካሁን ግራ ያጋባኛል የናተ ነገር በተለይ ሶስትም አድም ናቸው የምትሉት ነገር
ክርስትና ማለት ከሰው ስም የተሰየመ ነው ከክርስቶስ ሌላ እውነታ የለውም አምብቤ ነው አላዳመጥኩም የሰው ስም ነው
የመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ግን ይፈረድበታል ማርቆስ 16 ÷ 16 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን
የፍቅር ጉዞ ማርያምን ይዞ ማርያም እናቴ Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን
አተ መናፍቅ
አሜን አሜን አሜን
አሜንንንንንን
በእውነት ቃለህይወት ያስማልን መምህራችን ነው❤❤❤❤❤ ይህን ስፍልገው ነበር ምርጥ ትምህርቶች ነው❤❤❤❤❤❤
አጭበርባሪ ጴጤነህ እኔደግም ቁምነገር ልታወራ መስሎኝ ተረት አንተነህ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እንዳንተ አይነቶቹን አጭበርባሪወች ይዝልን አሜን !!!
እኔስ በትይ ቁም ነገር ነው በየ ጌዜየን ሳጠፋ
አሜን ይርዳን። እንደ ቃሉ መኖር ይሁንልን።
amen amen amen kale hiywet yasemaln ❤❤❤❤❤❤❤❤
ይገርማል ልጁ ክርስቲያን መሆኑን አገቱላይ ባለው ክር አረጋገጠ እያልክ መልሰህ ክር ማሰር ክርስትና ማለት አይደለም ትላለክ የኔ አምታቺ ግን እርዕሱ ደስ ብሎኝ ነበር ትምህርቱ ያስጠላል ተማር አርፈህ አትዘላብድ የማታውቀውን
መዳኒያለም የሰራህን ይሰጥህ የተዋህዶ ልጅ መሰሎኝ ላይክ አድረጌ ሰብሰክራይብ አደረኩት ይድፋህና ሌባ ክረሰትና የጌታችን ያመላካችን ቃል ካህጂ
በእውነት ውድ መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር አምላክን ፀጋውን ያብዛህከ በእውነት እኔም የስማውን ልብ ስልድ ይፀፍለን
በስመስላሴ😥ክርስቲያን ከሆንክ ከማስተማርክ መጀመሪያ አማትብ በስመዓብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን፫ ☦️💚
yes tikikl new tebarek God bless you
መጠመቅ ማለት መነከር መዘፈቅ ውኃ ውስጥ ገብቶ መውጣት ማለት ነው ። ምሥጢረ ጥምቀት የሥላየማትከለክል የሚሰጥበት እና የኃጢአት ሥርየት የሚገኝበት ነው።
ጥምቅት የማትደገም የማትከለስ አንዲት ናት ።ቅዱስ ጳውሎስ ልጅነትን የምናገኝበት ጥምቀት የማትደገምና የማትከለስ አንዲት ብቻ መሆንዋን ሲያስተምር ።ኤፌ 4:5 አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት ,.አለ >> ብላል።
ክርስቲያኖች በአርባና በሰማንያ ቀን ለምን ይጠመቃሉ? ኩፉሌ 4 : 9
የጥምቀት አስፈላነት
ማር 16 : 16 ዮሐንስ 3 :3 - 6 ቲቶ 3 :5 (ኤፌ 5 ;26).,.
በጣም ስፈልገው የነበር ትምህርት ነው
ታዳ እናት አባቴ ዝም ብሎ በግድ ኢህ ነዉ ብለዉኘ ነዉ የምቀበለዉ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ለመምህሮቻችን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመኛችሁን ይባርክልን አሜን ፫
ይገርማል ልጁ እኮ እናትና አባቱን አንቺ እናቴ አንተም አባቴ ብሎ አምኖ ተቀብሎል ታዲያእዴት ነው ክርስትያን መሆኑን የማያምነው እናትናብአባቱንም እኮ ከመወለዱ በፊት አያቃቸውም ወድሜ ክርስትና ፍልስፍና አደለም እምነት ነው
በትክክል ራእይ የሚገለጠው ለ አባቶች አይድል እንዴ? እነርሱም በእግዚአብሄር ፊት ማለት ፃድቃን የሆኑ አባቶች ማለቴ ነው።መፅሀፍ ቅዱስ እውነተኛ ቃል ነው ሁሉን ነገር ለማረጋገጥ ደግሞ ከአባቶች እንማራለን አይደል እንዴ እኔ ግን ለምን እንፍምዴሁ አላቅም ድንግርግሬን ያወጡታል እረ እርዱኝ በስመአብ
እህቴ እኔ በሀይማኖት አልገባም የሰው ሀይማኖት አከብራለሁ ልጁ ላልሽው ግን ልጁ በ40 ቀኑ ሳይሆን እናቱን በሽታ እደተወለደ ያውቃል ሆኖም ከአመት በሁዋላ እየለዩ ይመጣሉ እናታቸውን ከሌላ አባታቸውን ከሌላ ሰው ይለያሉ ለሁሉም ፕሮሰስ አለው አንድ ልጅ በ2 ወር እናትና አባቱን አይለይም እኔቱን በሽታ እንጅ
Kalehiwet yasemaln, egziabher amlak mihretu yilakln, Amen.
አንተ ወግ የምትላቸው ንግግሮች ሁሉ በቅዱስ መፅሐፍ ትርጓሜ አላቸው ስለ40 ቀንና ስለ 80 ቀን ልጅነት ፣ ስለ አንገት መሐተብ ስለሁሉም ነገር መፅሐፍ ቅዱስን ይዘህ አባትህ እግር ስር ቁጭ ብለህ ተማር። " መፅሐፍ ማንበብ ይገላል ትርጓሜ ያድናል " እንዲሉ አበው
ተባረክ ነገር ግን በክርስትና እና በክርስቲያን መካከል ልዮነት ?
እውነቱ ይህ ነው ክርስቲያን የኢየሱስ ክርስቶስ ተከታይ ማለት ነው እንዴት ደስ ይላል።
ክርሥቲያ ከመሆኑ በፊት ምንድን ነበር
ክርስቲያንማለትአላህንየማያውቅኩፋርየአዛብናችሁየሁሉማካፋርእሳትነዉ
وَمَن يَبْتَغِ غَيْرَ الْإِسْلَامِ دِينًا فَلَن يُقْبَلَ مِنْهُ وَهُوَ فِي الْآخِرَةِ مِنَ الْخَاسِرِينَ
አላህ ይዲህ ይለናል
ከኢስላም ሌላ ሃይማኖትን የሚፈልግ ሰው ፈጽሞ ከርሱ ተቀባይ የለውም፡፡ እርሱም በመጨረሻይቱ ዓለም ከከሳሪዎቹ ነው፡፡
በእዉነት በሀቅ የሙመለክ አምላክ አንድ አላህ ብቻ ነዉ እየሱስ ኢሳአለይሂ ሰላም እደኛ ባሪያ እንጂ ፈጣሪ አይደለም
ኢሳ የመሪየም ልጅ የአላህመልክተኛ ነዉ
ክርስትና ላልከዉ ደግሞ ክርስትና የምታስነሱት ሙስሊም ሆኖ ስለተወለዱ ነዉ
ማንኛዉም ሰዉ ሲወለድ ሙስሊም ሆኖ ነዉ የሚወለዱት ግን እናትና አባቱ የሁዳ፣ነሷራ፣ክርስቲያን፣ከሆኑ ይቀይሩታል፣ካፉር ያረጉታል
ካፉር ማለት በአላህና በመልክተኛ የካደ ማለት ነዉ
ኢሳ ወይም እየሱስ የምትልኩት አላህን በብቸኝነት አምልኩ ሊል ነዉ የተለከዉ
ከኢስላም ዉጪ ሁሉም የእሳትነዉ።።።።።።።
ዉደዛ ቃጥይ
አሜን አሜን አሜን
ልጆች ወዴኔ የመጡ ዘንድ አትከልኩሏችው መናፍቃን ከህደት ብቻ አላማችሁ ነው በወንጌል የመነ ብቻ የሚከተለው ቃሉ የሚከተሉት አማኝ የሆነ ብቻ አውቅህ ተረተረት ፈጥረህ ታወራለህ በወንጌል ተጎዝ የመነ የጥምቀት ይድናል ያለመን ግን ይፈረድበታል መናፍቃን ፆም ሸሽታችሁ ጌታ ፀመልኝ ብላች ስግደት ትታችሁ ምንም ሀጢያት የለብኝ እኔ በስሙ ብቻ ደናለው እያሉ መሳት በስም በሀጢያት እየኖሩ ማጭበርበር ዳሩ ግን ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚለኝ ሁሉ መንግስት ሰማያት አይወርስም ቃል አስታውሱ ለስጋ ፍቃድ እራስ ማስገዛት ትርፉ በወንጌል የሚጎዙት ሀይማኖትን ከስራጋር አስተባብራ ጌታ ተጠምቆ ተጠመቁ ሲል እያጠመቀች ጌታ የፆመውን ጾም እየፆመች ወንጌሉ እየኖረ የአውሬው ልጆች በኢየሱስ የጠፉት እሄን ይቃወማሉ ወንጌል ኑረው በአፉ ብቻ አትኑር ልክ እንደ ዳቢሎስ እንደ ኢየሱስ በተግባር ኑር ተዋሕዶ ሃይማኖቴ ወንጌል የማያቅ ነው አንቺ የሚቃወምሽ በወንጌሉ ያመነ መናፍቅ አይሆንም በአንዲቷ ሀይማኖት ኤፌ 4-5 ጸንቶ ይኖራል ተዋሕዶ ብቻ የእውነት ወንጌል እየኖረች የምሰብከው
❤❤❤❤❤
God bless you!!!
ወለተ ኢየሱስ የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ
❤❤❤❤❤❤
Amen tebareke
አወ እኔም ወልጀ አባቴ 40 ቀን ሳይሞላት አላያትም አለ ለምን ብየ ስጠይቅዉ ምክናቱም ህፃኒቱ ስትወለድ ሙስሊም ስለሆነች አለኝ እደ አባቴ ታዳ 40 ቀንስ ከሞላትስ ሙስሊልም አይደለች እደ አልኩት
እውነት ነው።ክርስትና እንደ ሐዋ ሥራ 11:26 መሠረት ክርስቶሳዊያን ተባሉ ማለት ይቻላል።
ኣሜን አሜን ወንድሜ ተባረክ ይብዛልህ
እኔ እኮ ግርም የምትሉኝ ትላንት መጥታችው ስለ ክርስትና ለኦርቶዶክስ ልታስተምሩ ስትሞክሩ ክልብ ታሱቁኛላችው አባቶች ትላለህ ያንዳቸው ያባቶች በረከት የለህም ::ቢገባህ የኢትዮጵያ አባቶች ምን ያህል የመጠቁ እንደሆኑ ለመረዳት ይክብዳል ፀሎቱን ብትል ስግደቱን አውነተኛው አምላክ ያስያዙን አለም በበአድ አምልኮት በሚምታታበት ሰአት እነርሱ ከእውነተኛው አምላክ በመንፈስ ቅድስ ይገናኛሉ በእውነት እንዴት እንደማከብራቸው ቀጥተኛውን ሀይሞኖተ ላስረከበኝ በረከታቸው ይደርብኝ ! መታደል ነው ኢትዮጵያዊ መሆን ምክንያቱ ደግሞ አባቶች ናቸው ::
ክርስትን ማለት ጠወት አም ልክ ነው
ጂኒ እስላም
እውነት እውነት እላቺሓለሁ ክርስቶስ በዚህ አለ ቢሏቺሁ አትመኑ ፡፡
ስምህን አሳምረህና ድምጽህን አለስልሰህ ሰውን ልታደናግር መጣህ የዲያቢሎስ ልጅ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አንተ ክደህ ሰውን ከማስካድ ያድን
አንድ ጌታ አንድ ሀይማኖት አንዲት ጥምቀት
እውነት እውነት እላችሃለሁ ሰው ከውሃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግስት አይገባም
ሐዋርያት 22÷16 አሁንስ ለምን ትዘገያለህ ተነሳና ስሙን እየጠራህ ተጠመቅ ከሀጥያትህም ታጠብ በዚህ መሰረት መጠመቁም ተገልፃል ሐዋ 9÷15~16
ገላትያን 3÷27 ከክርስቶስ ጋር አንድ ትሆን ዘንድ የተጠመቃችሁ ሁሉ ክርስቶስን ለብሳችኋልና
1ኛ ቆሮ 10÷1~12 አንብብ። በብሉይም አንተስ ከዲያቢሎስ ተገዛህ መጽሐፍ ቅዱስን የት ጣልከው ይህ ሁሉ ጥቅስ ወዴት ደለትከው አንተ ነህ የተረጎምክ 1ኛ ጴጥ 1÷21ማንም በገዛ እራሱ እንዲተረጉም አልተፈቀደም ይላል
አሜን
አሜንአሜንአሜንይርዳን
Wooow ewunat naw tebarek
አየ መናፍቅ
ሰዉ ከዋሃና ከመንፈስ ከልተጠመቀ ለዘላአለም ህይወት ያለም።
ተረት አይደገምከዉየለሆዉ አንተ ነክ ፡
ከሐወርያት ስራ 11 ከማንበብክ በፍት
ማቴ ም፡ዕ 16 28
ኢየሱስ ክርስቶስ ቤቴ ክርስትያን እመሰርታሎ ብሎዋል።
ዉሾት ወንጌል አታጣምም
አባቶች ተሩጉሞዉ ያቆይት ነዉ አሁን አህን ከፍተህ የወረህ የለሆዉ ፡ቅቅቅቅቅቅ
መናፍቀን መንግስተ ሰማይት አወርሱም።
Amen amen God bless u 🙏🙏
ክርስቶስ ማለት በትርጉም ጀረጃ አበሰ ከሚለዉ የመጣ ነዉ እየሱስ ክርስቶስ አይነ ስቡር የነበሩት እና ወገባቸዉ ያጎበጡት በእጁ ሲያብሳቸዉ ኢድኑ ነበር የሞተን አስነስቶ አል በጭቃ
ቤቴ ክርስትያን ማን ማለት ነዉ ባክህ ።
(የማቴዎስ ወንጌል ምዕ. 16)
----------
18፤ እኔም እልሃለሁ፥ አንተ ጴጥሮስ ነህ፥ በዚችም ዓለት ላይ ቤተ ክርስቲያኔን እሠራለሁ፥ የገሃነም ደጆችም አይችሉአትም።
19፤ የመንግሥተ ሰማያትንም መክፈቻዎች እሰጥሃለሁ፤ በምድር የምታስረው ሁሉ በሰማያት የታሰረ ይሆናል፥ በምድርም የምትፈታው ሁሉ በሰማያት የተፈታ ይሆናል።
ታዳ ክርስትና የሚመጣዉ ከሰማኒያ ቀን በኅላ ከሆነ ከዚያ በፊት ማን ያዘኘ በህይወትስ ማን አቆየኘ ከናቴ ሆድ ዉስጥ እያለሁ ማን ነበር ሲገጣጥመኘ የነበረዉ እጅ እግር አይን ጆሮ ወዘተ የሰጠኘ ማነዉ ከናቴ ማህፀን ማን አመጣኘ እራሴን መፈተሽ አለብኘ
እናት አባትሽ ክርስቲያን ከሆኑ እርሻውም የክርስቲን ነው ስለዚህ ስትወለጅም ክርስታን ነሽ
ሥለዚህ የሚያመልከዉ ቤተሠቡን ነዉ
በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን
ወረኞች እኔ ደግሞ የተዋህዶ ድምፅ መስሎኝ ሳዳምጥ
Awekehe Motekale.... Maferiya
ክክክ እናንተ በጫማ ጥፊ የምትሰብኩት ናችሁ ሃሃሃሃ የእኛ ስም #ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነው እንጅ ክርስቲያን አይደለንም ጠላት ነው ያወጣልን
መፅሐፍ ቅዱስ አታነቢም እንዴ?
ልን ማለት ሙውቅሩን ኦክው ነው@ ነርግው ዛምን ሄጂፍእርም ለጽዴት ቡምን
አሀ ክርሥትና ተክርሥቶሥ አመጣጥ ወድህ ጀምሮ ነዋ
ክርስታና ማለት በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ኣምኖ መዳን ብቻ ናብቻ ነው።
የማርቲን ፡ ሉተር ፡ 5 ፡ ጣዖታት፣
ጣዖት #1. Sola Gratia
ጣዖት #2. Sola Fide
ጣዖት #3. Sola Christus
ጣዖት #4. Sola Scriptura
ጣዖት #5. Sola Gloria
ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ ፡ የሚል ፡ አይድንም።
በጌታ ፡ እምነት ፡ አታድንም ።
አጋንንትም ፡ በጌታ ፡ ያምናሉ።
እምነት - ሥራ = ሞት
እምነት + ሥራ = ህይወት
ያዕቆብ 2 (James) 26፤
"ከሥራ የተለየ እምነት የሞተ ነው።"
ከሐዋርያዊት ፡ ቤተክርስቲያን ፡ ውጭ ፡ መዳን ፡ የለም!
ማቴዎስ 18 (Matthew)18፤
"እውነት እላችኋለሁ፥ በምድር የምታስሩት ሁሉ በሰማይ የታሰረ ይሆናል፥ በምድርም የምትፈቱት ሁሉ በሰማይ የተፈታ ይሆናል።"
ተዋሕዶ ፡ መሆን ፡ መዳን ፡ ነው።
ማርቆስ 16 (Mark)16፤
"ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።"
ፀጋ ጥምቀት
ማቴዎስ 28 (Matthew)19-20፤
"እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።"
ዳግም መወለድ "ከውኃና ከመንፈስ" ማለት ጥምቀት።
ዮሐንስ 3 (John)5፤
"ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል፡- እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም።"
ፕሮቴስታንት እርስበርሳቸው አልተስማሙም፣ በ 33,000 ሃይማኖት ተከፋፍለው ይኖራሉ።
"It was pride that changed angels into devils; it was humility that makes men as angels."
- St. Augustin
ስብሐት ፡ ለእግዚአብሔር።
ብጭብጭ የራሳ ቤት እያረረ የሰው ታማስላለች አሉ የሰው ሃይማኖት ከመንካት
የወንበዴ ጥርቅምህን አጥራ አደራሸህን
አይይይ ምን አይነት ነው እኔ ደግሞ ሳዳምጥ መቆየቴ የስራህን ይስጥህ
ayii. agzbher. libon. yisxhi
ቤቴ ክርስትያን ማለት ክርስትያን ቤት ማለት ነዉ ፡
እንጂ ክርስትያኝ የሚለዉ ስም በሐወርያት ሥራ ብቻ አደላም ።መስተዎል ይስጣቹ።መናፍቃን ።
እግዚአብሄር. ልብስ ይስጥህ. እራስህ ስተህ ሰው ታስታለህ. ትንኮል. ተሞልተህ. የተንኮል መልክት ለማስተላለፍ. ሰይጣና. መርዙን በምላስህ ላይ. ዘራብህ. ይለፍብህ.
አይቅናት ሁሉም ትቀናአላችህእ
Ena krstan negni gbtogni enji saygebagni aydelem
yalgebah anteji
kuranhn anbbena tereda mejemriya
ምነው ሰውዬ ምን ሆነካል
Ante Raseh Wangel Anbibe atekem
Marq 16:16
Mati 28:19
Yoha 3:5
Lelawu yikr Echin bicha Anbibi
ዘርዘር አርገህ ብትነግረን የበለጠ ጥሩ ነበር
እዚጋ ለመጻፍ ጥሩ እድል ነበረህ አልተጠቀምክበትም
ተሳስተሀል
Tebarek ewnetu yihe new.
ክብር ይግባውና ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስም ተናግሯል ቃሉ የታመነው ተራ ሰው አይደለም የተናገረው አምላካችን ነው ቃሉ ጠብ አይልም በመጨረሻው ዘመም አሳዊና ያአሳዊ ጉዳይ አስፈፃሚዎች ሆድቸው አምላካቸው ክብራቸው በነውራቸ ሀሳባቸው ምድራዊ ፈፅሞ ሰማያዊ ያልሆኑ ያመነውን ትውልድ እያታለሉ ከእምነት ነፃ አድርገው ለጋሀንም የሚዳርጉ ክፉዎች እንደሚመጡ ከእውመተኛዋ እምነትም እንደሚያስዎጡን አስጠንቅቆናል ጆሮ ያለው ይስማ ያመኑት ደግሞ ተንኮላቸውን እንዳያቁባቸው በሚዎዱት አምላካቸው በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠቅልለው እውነተኛ አማኝ መስለው ይቀርባሉ ነገር ግን ሸቃጦች ናቸው የፅድቅ ስራ አይሰሩም ብሎም ቅዱስ እግዚአብሔር የቀደሳቸውን ለእኛ ምግባር ቱርፋትን ሰርተውልን በእነሱ እግር ስር ተጉዘን እነሱ የዚህን አለም ብልጭልጭ እንዴት ገፍትረው ከክርስቶስ ፍቅር አይበልጥም ብለው እንደተጓዙ አባቶቻችን እኛም የዚህን አለም ተድላ ድል የምንነሳበትን ምሥጢር ያዎረሱንን አባቶች ያዋርዳሉ ያቃልላሉ ክብራቸውን ሁሉ ንቀው እራሳቸውን ከፍከፍ ያደርጋሉ ባጠቃላይ ምንም የመንፈስ አይን የላቸውም እና ወገኔ ንቃ ስይጥን አሳስቆነው ያለህን ሙጥጥ አርጎ የሚወስድ ሱሙ ፀልዩ ስገዱ ወደ እግዚአብሔ እናልቅስ
አጭበርባሪነህ አንተራስህ የክርስቲያን ጠላይ ነህ በክርስቶስ ስም የመጣህ አደናጋሪነህ !!!
እኔ ስለክርስትና ሊአስተምርነው ብየ ስጠብቅ አይ ትችት አቅርቦ ቁጭ
ወይኔ ሣዳምጥ የቆየሁት ምድነው እኔኮ የተዋወህዶ መሥሎኛል አጭበርባሪ ነህ
Ye Tebab astesaseb wutet yih new, sayawku mawrat , menafkinet yihnew
ክርስትና ክራይስ ከሚለው የተወሰደ ነው
ትርጉሙስ ትነግሪኛለሽ
ኩል ከራ አንተ ሠካራም ምን ለማለት ፈልገህ ነው ክርሲትና ማለት ምን ማለት እንደሆነ ማወቅ ከፈለክ አንብብ የሀይማኖት መፃፍን ዝም ብለህ አትዘባርቅ አንተ ነህ እንጂ በሠይጣን የታሠርከው እኛ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ነን ዬመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ያልተጠመቀ ይፈረድበታል ይላል መፃህፉ አላነበብከውም እላይ ላይ ያለው መጥፎ መንፈስ ጋርዶብሀል እንከፍ ፀበል ሂድና እላይ ላይ ያለውን አሶግድ
ere bakh ante mn eyalk newu slemehatbm hone tmket yetewahdo amagn teyikna tereda
Ufff min ymeslal abebu mabeb ytekmal esun atsmut awozagabi neh eshi
ክርስትናማለትምንም
ምነው የተምታታ ትምህርት
,ቤጢነወኳ
Krestna .yekrstos .mehon Geta yebrkh
መናፍቅ ታድሶ ነው
እይ የመናፍቅ የታድሶ ወሬ አትዘብዝብ ሰይጣን
አንተ እራስህ እንደራስህ ነው እየተረጎምክ ሰውን አታደናግር ።
ወረኛ ተኩላ ነህ እግዚአብሔር ልብ ይስጥህ አጭበርባሪ
ክርስቲያን ወገኖቼ ተማሩ አብቡ ሀቂቀተን አነፃፅፅሩ በደፈናዉ ነዉ እየተጋዛችሁ ነዉ ያላችሁት ብዙ እህቶች ወድሞች ወደኢስላም እየመጡነዉ እናተም ተማሩ የያዛችሁትን እምነት መርምሩ ማንነዉ የምገዛዉ ፈጣሪየስ ማነዉ ብላችሁ አወራሳችሁን ጠይቁ ለምንስ ተወልጄ በ40ቀኔ እጠመቃለሁ እደትስ የማሪያምስ ልጅ ፈጣሪየ ይሆናል ማሪያምንስ ማነዉ የፈጠራት ብላችሁ አስተንትኑ ሙስሊም ፈጣሪዉ የሚገዛዉም ለአንድ አምላክ ነዉ የሚሰግደዉም የሚፆመዉም እናተግን ለማን እደምትሰግዱ ለማን እደምትፆሙ አላወቃችሁም ንፅፅር ጉሩፕ ገብታችሁ ተማሩ
አጭበርባሪ ተነቅቶብሃል
666 ታውቀሃል
ተፈላሰፍ ብቻ ጴንጤው አልሰማህም
መንም. አልጌባኝም
ጮማ ራስ
ኢሄ ወንድም ውነት ነው እየነገራችሁ እውነተኛ ወዳ መንግስ ሰማያት የመግቢያው መንገድ እየሱስ ነው ይላ ል። መዕሀፍ ቅድስ ቦታው ላሳያችሁ የሀውርያት ስራ ምእራፍ 4 12 እውነት እየሱስ ነው ይላል መንገድ እየሱስ ነው ይላ ል ህይወት እየሱስ ነው ስለዚህ መዳን የምትፈልጉ ከሆኑ ወደ ሲኦል እንዳትሄዱ ዛሬ ምርቻ ችሁ አስተካ ክሉ እየሱስ አሁን ለፍርድ ይመጣልና እንዳይፈረድባችሁ እየሱስ እምናችሁ አምልጡ ተባረኩ
አሁን አንተ ኦቶዶክስን ለመቃወም ነው
አይ ወድሜ እውነትህነው ሰው በፍጡር ያምናን እድሁም በጨት
እናተ እጅ በሞተው ምሀመድ የምታምኑ ሌቦች
@@نعيمهسعيد-ظ7س Nebiyu Muhsmede S A W Sew Nschew Ena Mensmenew Nebeye Edehonu New Eje Enate Eyesuse Amelaki New Ede Metiluti Adelem Nebiyu Muhsmede Edegname Sew Nachew Ansmelekachewm ;;
አንተ ሃስውተኛ ውሉደ አሪዎስ ነህ !
አሁን ክርስቶስ የሚለውን ስም ያለ አንዳች ፍርሃት እንድትጠራው ያደረጉህ እነዛ አባቶችህ ነበሩ ፍጹም ልታድውናግር አትሞክር እናተ ለማጥፋት በተነሳችሁ ቁጥር እንድውምስማር እየጠበቅን እሄድን ነው የቅዱሳን አምላክ ወጣቱን እየማረከ ነው
እናተ ንውብያት ነን እያላችሁ በየአዳራሹ በምትሰሩት ነውር ይህንን ለማለት ሞራል አይኖራችሁም