ኢስላም ማለት ምን ማለት ነው ? መቼ ተጀመረ ?ክፍል 1 ما هو الاسلام ومتى بداء ؟ الحلقة

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 ноя 2024
  • КиноКино

Комментарии • 168

  • @ንግስቲይርጋከበደይርጋከበ

    ማሻአሏህ
    ከክርስትና ወደ እስልምና የቀየርኩኝ ገና አዲስ ነኝ አልሓምዱሊላሂ
    ያለፈው አልፏልና ያረቢ
    ከእንግዲህ ያንተ ባርያ እንድሆን ፅናቱን ስጠ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    😭

    • @سعدبنتمحمدسعدبنتمحمد
      @سعدبنتمحمدسعدبنتمحمد 5 лет назад

      ماشاءالله
      ماشاءالله
      ماشاءالله
      الله اكبر
      الله اكبر
      الله اكبر

    • @zamzam-vc3jx
      @zamzam-vc3jx 5 лет назад

      አብሺረ እኔም እንዳች ሰለምቴ ነኘ አልሀምድልላሂ ምስጋና ይገባው ላአለማቱ ጌታ ቤተሰቦቻችነንም አላህ ይወፍቅልን

    • @aminatkunjo3659
      @aminatkunjo3659 4 года назад +1

      @@سعدبنتمحمدسعدبنتمحمد ù

    • @tamprahali8837
      @tamprahali8837 4 года назад

      አይዞሺ አላህኢማኑን ይጨምርልሺ

    • @rahmar8984
      @rahmar8984 4 года назад

      አብሽሪ ጠክረሽ በጉርቦች ኢስላማዊ ትምህርቶችን ተማሪ አች ተጠነከርሽ አላህ የበለጠ እሱ ያግዝሻል ማሻአላህ እንኮንም ወደኡዉነተኛዉ ሀይማኖት ኢስላምመጣሽ አልሀምዱሊላ

  • @emanahmad1484
    @emanahmad1484 3 года назад

    ጃዛከላ. ኡስታዝ

  • @ራቢነኝየአላህባሬያአልሀም

    አልሐምዱሊላ ህ ሙስሊም ላረገኝ. አለአላህ ሚስጋናይገባህ

  • @ማሻአላማሻሙሃመዲአወልሃያ

    ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @debadody7177
    @debadody7177 7 лет назад +11

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዙና

    • @hhhbbb7023
      @hhhbbb7023 7 лет назад +1

      ጀዛኩምአላኸርኡሥታዝ፡አላህባለህበይጠብቅህ፡አላህይጨምርህ፡ያረብ፡

    • @hekmahekma3582
      @hekmahekma3582 4 года назад

      አልሀምድድላሂ እሥላምሥ ላረገኝ ምሥጋና ይገባው

  • @fakiyabintisllamabinisalla7205
    @fakiyabintisllamabinisalla7205 8 лет назад +3

    ጀዛኩማላህ ኸይረን ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ

  • @ሐቅንእጅሰዉንአትከተል

    ማሸአላ አላህ ይጨምርልህ ቃላት የለኝም አላህ ቀጥተኛዉን መገድ ሲመራ እድህ ነዉ

  • @hamidey7134
    @hamidey7134 7 лет назад +3

    ማሻ አላህ ኡስታዝ ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @emanew9988
    @emanew9988 5 лет назад

    ጀዛከሏህከይር ኡስታዝዝዝዝ

  • @zeinmahdihassen8076
    @zeinmahdihassen8076 4 года назад

    ማሻአላሕ አላሕ ይጨምርልህ ውድ ኡስታዛችን

  • @tmemhs6606
    @tmemhs6606 6 лет назад +1

    ጀዘክ አለህ ክይር

  • @zuzulove4036
    @zuzulove4036 5 лет назад

    ዋዓለይኩም ዓሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሕ ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዙና እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን

  • @መዲየተንታዋ
    @መዲየተንታዋ 5 лет назад

    አልሀምዱሊላ ሀቅን ላስወቅህ ጌታ ምስጋና ይገባው አልሀምዱሊላ ፣ጀዛ ካላህ ኽይራን ፣በርግጥም አላህ ይወድድውን ቅኑን መንገድ ይመራዋል አንተንም ተመራህ ሀቅን ማሻ አላህ ፣ጀዛ ካላህ ኽይራን እኛም በስም ነው እምንጠቀም አላህ ያርገን ፣አንተንም አላህ ይጨምርልህ ያርብ ፣እንዳንተ ያሉትን አላህ ያብዛልን ያርብና አለሚን አሚን አላሁም አሚን ያርብ

  • @ንግስቲይርጋከበደይርጋከበ

    የክርስትና ያለውን ህገ ስነስርአት ሁሉንም የገለፅከው ትክክል ነው ግን ጠንቅቀህ ስለ አወከው አደንቅህአሎህ
    ውድ መልካም ሰው ነህ አብሽር አሏህ ይጠብቅህ

  • @abduabdu687
    @abduabdu687 Год назад

    masha allah

  • @yutube2058
    @yutube2058 3 года назад

    ማሻአለህ

  • @allahwekberngoussa9886
    @allahwekberngoussa9886 5 лет назад +1

    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @Rosa-e6j7z
    @Rosa-e6j7z 7 месяцев назад

    Masha allah❤❤❤❤

  • @ሉባባያአሏህባሪያ
    @ሉባባያአሏህባሪያ 5 лет назад

    ጀዛከለ ኸይር

  • @nurumuhammed5925
    @nurumuhammed5925 3 месяца назад

    Allahe Wakeber Allahe Wakeber Allahe Wakeber Allahe Yetebekehe

  • @rahmar8984
    @rahmar8984 4 года назад

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላህ ኡስታዝና

  • @አበበችአየለ-ነ8መ
    @አበበችአየለ-ነ8መ 4 года назад +2

    በናታችሁ ስለ እስልምና በግል አስተምሩኝ በቴሌግራም ወይ በዋሳብ በደንብ ማወቅ እፈልጋለሁ በደንብ ምንም የማውቀው ነገር የለም ምክንያቱም ከክርስትና ስለሆነ የመጣሁት ማወቅ እፈልጋለሁ ግን እንዴት

  • @meyiramawol5993
    @meyiramawol5993 5 лет назад

    ጀዛከ አላህ ኸይር

  • @samirasied2685
    @samirasied2685 6 лет назад

    ጀዛከላህ ኸይር ኡዝታዙና አላህ ይሐብቅህ ይጠብቀን አላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ

  • @fife4892
    @fife4892 7 лет назад +1

    ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ
    ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @እሙአብዱረህማነኝእንሽአላ

    ማሸአላህ. የምፈልገው. አገኘሁት. አላህምዱሊላሂ

  • @user-rx4lu2gb5e
    @user-rx4lu2gb5e 4 года назад

    ጀዛኩም አላህከይርን ያርብ

  • @xcxc9959
    @xcxc9959 7 лет назад +1

    ጀዛክ. አላህ ኸይር

  • @naemafantaw7080
    @naemafantaw7080 8 лет назад +2

    ጃዛ አላህ ኡስታዝ

  • @zmzmali7828
    @zmzmali7828 6 лет назад

    ጀዛክ አላህ ኸይረን

  • @ሀድሶችመማሪያ
    @ሀድሶችመማሪያ 8 лет назад +2

    ጀዛኪአላህ

  • @oma8ijiqh205
    @oma8ijiqh205 3 года назад

    አላህ ይጨምርልህ

  • @hawuletmohammedmuhammed8696
    @hawuletmohammedmuhammed8696 7 лет назад +2

    الحمد الله
    الحمد الله
    الحمد الله
    الله اكبر الله اكبر الله اكبر تكبير
    بارك الله فيك جازاكم الله خيرن يالله والله اجب سبحان الله

  • @sadaaabdu332
    @sadaaabdu332 6 лет назад +1

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ

  • @ነኢመትወሎዬዋ
    @ነኢመትወሎዬዋ 3 года назад

    አልሀምዱሊላህ

  • @faizaadam8099
    @faizaadam8099 6 лет назад +2

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @blooshi99
    @blooshi99 6 лет назад

    Jezakelahu ustaz

  • @zeynibmuhammed7605
    @zeynibmuhammed7605 4 года назад

    ጀዛኩም አላህ 🥀🥀🥀🌹🌹🌹

  • @NnMn-sd7rw
    @NnMn-sd7rw 6 лет назад +2

    አላህይጠብቅህኡሥታዜእንደአንተያለውንምያብዛልን

  • @NASIHAAISLAMICDAWWATUBE
    @NASIHAAISLAMICDAWWATUBE 7 лет назад +1

    Nice

  • @hikumar359
    @hikumar359 6 лет назад

    Jeazakellah heyren allah ykebelh yeallah eznetna tbeka ayleyh✨

  • @emebetsisayemebetsisy6613
    @emebetsisayemebetsisy6613 8 лет назад +1

    Mashallh tebarekelahi Allahi yechimerleh

  • @emanahmad1484
    @emanahmad1484 3 года назад

    አላሁመለከለሀም. ወለከሽኩር

  • @aminareshed7171
    @aminareshed7171 8 лет назад +9

    አላህ ሱብሐነህ ወታአላህ ከሽርክ ዙልም ይጠብቀን

  • @ayshaaysha2671
    @ayshaaysha2671 6 лет назад +1

    Mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah

  • @merameberahim399
    @merameberahim399 3 года назад

    ዋአለይኩምአሠላምወራህመቱሏሂወበረካቱ

  • @HayatHayat-zl5zp
    @HayatHayat-zl5zp 5 лет назад +1

    አልሀምድሊላህ

  • @leylahussen5899
    @leylahussen5899 4 года назад

    አልሀምዱሊላ ኢስላም ላርገኝ ጌታ አላህ ከሽርክ ይጠብቀን

  • @madinamohammad9488
    @madinamohammad9488 6 лет назад +1

    ወአለይኩም ስላም ወርህመቱ ላሂወበርክቱሁ አህለን ኡስታዝ

  • @aminatkunjo3659
    @aminatkunjo3659 4 года назад

    Mashealllh

  • @smirawrokusmirawroku855
    @smirawrokusmirawroku855 5 лет назад

    ማሻአላህ አላህይጨምርላቹ

  • @rosmeyatti3037
    @rosmeyatti3037 8 лет назад +1

    jazakallah Allah iwukatin yichamirilih Allah yitabikih

  • @firdosethiopia38
    @firdosethiopia38 5 лет назад

    ማሻአላ አላህ ይጠብቅክ

  • @zainabdaba2631
    @zainabdaba2631 2 года назад

    ዋሊኩም አሰላም

  • @faizaadam8099
    @faizaadam8099 6 лет назад

    ማሻአላህ

  • @mohammeduae1754
    @mohammeduae1754 4 года назад

    ማሻአላሆአህለንኡዝታዝአላህይጠብቅህያቃሊ

  • @shototodorokiisinmycloset6447
    @shototodorokiisinmycloset6447 8 лет назад +1

    mashe Allah

  • @خديجهاحمد-ب5ص
    @خديجهاحمد-ب5ص 5 лет назад +1

    አልሃምዱሊይላህ አላ ኒእመተል ኢስላም ………………………………………! ✔✔✔✔✔

  • @zemzemmustafa215
    @zemzemmustafa215 8 лет назад +1

    ማአሻ ኣለህ ኡሥታዝ ኸሊድ አለህ ይጨምርልህ

  • @goldcell5803
    @goldcell5803 5 лет назад +1

    ጀዛክ አላህ ዉሥታዝ አላህ ይጠብቅክ

  • @rahmetali6308
    @rahmetali6308 8 лет назад +1

    ማሻ አላህ ከሁሉም ነገር አላህ ይጠብቀን

    • @sabahasa929
      @sabahasa929 5 лет назад

      አልሀምዱሊላህ መሰጋና ይገባዉ

  • @jfstgg4544
    @jfstgg4544 5 лет назад

    ማሻአላህ። ኢነላሀ የህዲ ሊመን ይሻእ። ወደኸይር ከተመሩት ያርገን

  • @madinamohammad9488
    @madinamohammad9488 6 лет назад

    አላህ ይጠብቅህ ማሻ አላህ

  • @libenmidea4473
    @libenmidea4473 3 года назад +1

    አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ተመስገን አኔ አንተን እንድከተል ላረከኝ እኔ በስራዬ ሳይሆን በቸርነትህ አድርገህልኛልና በድጋሜ ተመስገን
    ከሚተርፉት ጋር አድረገኸኛልና ተመስገን 🙏🙏🙏

  • @kadijaa8750
    @kadijaa8750 4 года назад +1

    ኡከን ወጠክ ከጨለመ

  • @ummohammed8211
    @ummohammed8211 4 года назад

    ሰላምዓለይኩም ጀዛኩም አሏህኸይር

  • @hikumar359
    @hikumar359 6 лет назад

    waleykumeselam werahmetulahi weberekatu ahlen ustaze wndme leallah bye wdddddd aderghalehu subheneke yarebi bemuslimnete betam bestegna negn a.lilah korahubh

    • @akliludabebe5906
      @akliludabebe5906 6 лет назад

      ደፋር ነክ 72 በሰማይ ይገኛል ሲባል ሰምተክ ነው የሰለምከው መረጃ የሌለው ነገው አታውራ ።

  • @ሀዋ-ጠ1ጸ
    @ሀዋ-ጠ1ጸ 6 лет назад

    መሻአሏህ

  • @newmoon5718
    @newmoon5718 5 лет назад

    አላህ ይጠብቅህ

  • @mohamednisar379
    @mohamednisar379 7 лет назад

    mashallah wendema allah yetbekeh.

    • @AsdAsd-vd6xi
      @AsdAsd-vd6xi 6 лет назад

      አላህ መርጦሀል ተዋቸዉ ያችን አሳማሚ ቅጣት አላህ ያቀምሳቸዋል
      ለካፊሮች

  • @ማሪፋሁሴንየወግዲዋየሁረል

    ሱበሀን አላህ ተጨለማ ወተህ ዳኢ ለመሆን እንኳን አላህ ወፈቀህ

  • @markettube9518
    @markettube9518 5 лет назад +2

    አልሃምዱሊለህ እስለም ለደረገኝ አለህ

  • @AA-tc9sr
    @AA-tc9sr 6 лет назад

    ማሻአላህ አላህይጨምረልህ
    ኢስታዝ

  • @faizahomar8555
    @faizahomar8555 8 лет назад +2

    masala jzkmlh kyrn alhl maky

  • @lyelannouriahethiopia2292
    @lyelannouriahethiopia2292 7 лет назад

    جزاك الله خير شيخ خلد

  • @waalooromo960
    @waalooromo960 6 лет назад

    باراك الله فيك يااخي خالد

  • @حموشمحمد
    @حموشمحمد 6 лет назад

    ጀዛአህላ ኸይር ወድምኻሊድ ወገኖቻችን። እንድገባው ዱአየ ነው።።።።

  • @mhemd2278
    @mhemd2278 8 лет назад +1

    ጀዛኪላህ ኦዝታዝ ካሊድ ካሳሁን አላህ ይጠብቅህ ውድ ወንድሚ

  • @saada6088
    @saada6088 7 лет назад

    ማሻአላህ ኡዝታዝ ጠፍተህብን ነበር እንኳን ደህና መጣህ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ረ1ዠ

    አይ ካልድ እያስተማረ ነዉን ትላት ምን ስትዋሽ እደነበር አይተናልኮ እሽ እስኪ አዳም እስላም ስለመሆኑ ትላንት ከመጣ ወይም ከተሰበሰበ ቁራን ሳይን ከዚያ በፊት የነበረ መፅሀፍ ማስረጃ እንፈልጋለን ከዛም ከዚህም እምሰበስበዉን ልብወለድ ወይም ምኞት ማስረጃ ሊሆን አይችልም መስረጃ እሚሆነዉ በወቅቱ የነበረ መፅሀፍ ነዉና

  • @ሓዩየሀለበማኛ
    @ሓዩየሀለበማኛ 5 лет назад

    ❤💓👍👍👍😍😍😍😍

  • @አዎነፍጠኛነኝ
    @አዎነፍጠኛነኝ 6 лет назад +2

    እሰይ እኛ ሙስሊሞች የጥት የጧት ነን

  • @rawandaher4853
    @rawandaher4853 7 лет назад +2

    ውዝታዝ ጀዛህአላህኀይር

  • @aminareshed7171
    @aminareshed7171 8 лет назад +1

    አላህ ኡኡ አክክበር
    ሱብሐነክ
    አልሐምዱሊላህ
    የኢስላም። ላደረገኝ ጌታ
    ውንድም ኻልድ ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @SS-cd7hp
    @SS-cd7hp 4 года назад

    አልሃምዱሊላህ ሙሲልም ላደርገኝ

  • @waalooromo960
    @waalooromo960 6 лет назад

    💚💚💚💚💚💚

  • @HananHanan-db2vw
    @HananHanan-db2vw 4 года назад

    አልሃምዱሊላ ሙስሊም ላዳራገኝ ገታ መስጋና ዪገባው

  • @እናቴእወድሽአለሁ-ረ2ቀ

    እየዉልህ አወ እንጠመቃለን እታ ቁርአን ላይ አንድ ሠዉ እንዴት 4ሚሥት ያገባል የትኛዉ ቁርአን ነዉ የሚለዉ ያክሥትህን ልጅ አግባ ይልሀል የትኛዉ ቁርአን ነዉ እንዲህ የሚለዉ እህትሽ ሥትሞት ባሏን አግቢ ይላል ኸረ ጉድ ነዉ ይገርማል ታዳ የራሥህን ገመና ሣትሸፍን የሌሎችን ምን አሥወራህ ሢቀጥል ፆም ሥትፆሙ ጨረቃ ካልወጣች አናቅም ትላላችሁ መሥጊድ ላይ የጨረቃ ምልክት ነዉ ያለዉ ያማለት አላህ እምትሉት ጨረቃን ነዉ ይሔን ጥያቄ መልሥልኝ ግን መልሣችሁ ሥድብ እንዴሚሆን አልጠራጠርም ክርሥቶሥ በደሙ የዋጀን አዴለም ሥድብን ሞትን አንፈራም እዉር እዉርን ይመራ ዘድ አይችልም ምክንያትም ተያይዘዉ ይወድቃሉ በራሥህ ያለዉን ጉድፍ ሣታይ እንዴት የሌሎችን ታያለህ ተዋህዶን ለቀቅ አርጓት የሠዉ ልጅ ድንጋም ማምለክ ይችላል አይመለከታችሁም ሥለራሣችሁ እወቁ መጀመሪያ

  • @emanmohammad8844
    @emanmohammad8844 4 года назад

    እር ኡስታዝ ካሊዲ ጠፋ ያጀመአ

  • @fkrenladn8565
    @fkrenladn8565 4 года назад

    Alemawek mebth new satawk endawekk mawrat aychalm ena satawk kemawekh befit yesew haymanot atzebark

  • @እሙአብዱረህማነኝእንሽአላ

    አድጥያቄ. አለኝ. ከአባ. ማለት ምንድነው. ውስጡስምንድነው. ድጋይነው. ብለውኝ. አላቅም. ቁርአንስለወረደነው. ብዬ ነው. የሚከበረው. ብዬ. ነበር. አልገባኝም. ግንብታስረዱኝ ጥሩነበር. አልገባኝም. ብዬ ነው. መልሱን ከስር. ፃፉልኝ. በአላህስም

    • @ተውሂድነውየጠማኝሽር-ረ9ረ
      @ተውሂድነውየጠማኝሽር-ረ9ረ 4 года назад

      ካባ ማለት ቃንቋዊ ትርጉሙ አራት ማአዘን ማለት ነው
      ካአባ ለሙስሊሞች የሰላት አቅጣጫ ነው ቂብላ የምንለው ማለት ነው ሁሉም ሙስሊም ወደዛ ዙረን ነው እምንሰግደው የምናመልከው የከአባን ጌታ የአለማቱ ጌታ አላህን ነው ወድዛ እንድንዞር ያዘዘን እሱ አላህ ነው ያዘዘን ሙስሊሞች ሲሰግዱ ዝብርቅርቅ እንዳይል ተርቲብ እንድኖረው ወደ ካባ ዙረን እንሰግዳለን ካባ ያው መስጅድ ነው ውስጡ ከጀነት የመጣ ድንጋይ አለ እኛ ለሱ አንሰግድ እምንሰግደው ለአላህ ብቻ ነው ።

  • @zenebtadesse6777
    @zenebtadesse6777 8 лет назад

    Akahu akber ኢሣንቃልተሰቀለ ማን ነው የተሰቀለ ተራ ሠዉ ማለት ምንድን ነዉ ?

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j 8 месяцев назад

    በ625 አካባቢ በመሃመድ የተፈለሠፈ እይ

  • @ummohammed8211
    @ummohammed8211 4 года назад

    በአሏህ ይሄን ዳዒ የት ነው ድምፁ የለም አሁን ( ሐሊየን) የት ይገኛል ንገሩን ባረከሏህ ፊኩም

  • @Nejat-m2h
    @Nejat-m2h 3 месяца назад

    የት ጠፍቶ ነው ይሄ ወድማችን????

  • @hellohey9597
    @hellohey9597 4 года назад

    ካልድ የት ሄዶ ነው?

  • @zenebtadesse6777
    @zenebtadesse6777 8 лет назад +1

    lemen twashalen sew yetefeterew beamsale meskel new atterater keftret hulu leyet emyiyadergew yih meskelegnanetu New allh Ewnetgn kehon endeyess bayhon Enkan 1 bich tamer yasayegn kziya Eslmnan Ekeblalehu kalhon gen lalemebelet blachihu wshet Atawru

    • @alahuakber3464
      @alahuakber3464 8 лет назад

      kkkkkk meskel ko nebyu isan lemeskel blew yazegajut enchet new tada sew yetefeterew degmo keza befit new ere gud new degmo eyesusm altesekelebetm and tera yehuda new yesekelubet new yih new meskel malet

    • @meriyemyerakobolij881
      @meriyemyerakobolij881 7 лет назад

      ማሻላህ

    • @بينتمحمدن
      @بينتمحمدن 7 лет назад

      Eshi Allah lemn tamr ayasayenm newu yemtlu semayna meritn man feterewu? Keabatachin adem (adam)jemro egan man feteren ? Eyesusns man feterewu?
      Allah s.a semayna merit bemulu bewusta yalewu hulu ye Allah s.a bcha na bcha newu kefelegachihugi be what's 0553347549 anagrugi behak enhid kalachihu masreja alegi

    • @بينتمحمدن
      @بينتمحمدن 7 лет назад

      Eyesus (eisa a.s)neby enji fetari aydelem yhin be fetari nggr lgeltlshi echilalehu be what's anagrig kefelegshi yhi mashenef alemashenef sayhon ewunetan tkklegawun yehulachin fetari yehonewun ye Allah s.a kaln aneblshalehu zeytn wuha wust btdebelkiwu zeytu ke lay ytelal ewunetm mawek kefelegshi ke ejishi lay newu kettegawun menged ymran

    • @lyelannouriahethiopia2292
      @lyelannouriahethiopia2292 7 лет назад

      Zeneb Tadesse ለምን ሰውን ውሸታም እያልሽ ትዘልፊያለሽ እንኳን እሱን አንችም የተሳሳት እምነት ይዘሽ ውሸታም አልተባልሽ እውነት እየሱስ በመፀሀፍ ቁዱስ አንድም ቦታ ላይ እኔ አምላክ ነኝ ብሎ ተናግሮ ከሆነ ማስረጃሽን አቅሪቢ

  • @hasanss7793
    @hasanss7793 4 года назад

    ከነብዩ መሀመድ በፊት የነበሩት ምን እያሉ ይስግዱ ነበር

  • @samebekele1499
    @samebekele1499 6 лет назад

    ወንድሜ በልአም ምናልባት ምናአ...ልባት መዳን ይሆንልሀል።

  • @abdalazizalbahri2639
    @abdalazizalbahri2639 7 лет назад

    kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk