Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ተባረክ
እግዝአብሔር አብ ቃልና መንፈስ እንዳለዉ መጽሐፍ ቅዱስ ይነግረናል። መጀመሪያ አብ አለማትን በቃል የፈጠረ ሲሆን በኋላ ደግሞ ቃሉ ሥጋ ሆኖ በተገለጠዉ በእየሱስ ሆኖ እንደሚሠራ በዮሐንስ ወንገል ተጽፏል።በዚህ ላይ ያለህን ሀሣብ ብትጨምር ደስ ይለኛል።አንተ በዚሁ ቪዲዮ ያስተላለፍከዉ መለዕክት በጣም ደስ የሚል ነወ። በርታ እየሱስ ይባርክህ!!
በጣም ነው ማመሰግነው የብዙ ጊዜ ጥያቄ ነው የተመለሰልኝ🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሠማልን እውነታዊ የኦርቶዶክስ ትምህርት አብ ፣ወልድ ፣መንፈስ ቅዱስ በመለኮት አንድ፤ በአካል ሶስት ወይም ስላሴ
Anten gin abzto new menfes qidus yemolabh.tebarek amlak yelbu aderegeh.
በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን
Kalehiwet yasemaln, egziabher amlak xegaw yabzalot, Amen.
አሜን አሜን አሜን ቃለሄይወት ያሰማልን
እግዚህአብሔር ይመስግን. አሜን አሜን አሜን. ቃልህወተ ያስማልን. እኛም የስማንውን. በልቦናችን ያሳድርልን
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ኦጆጎ ድንቅ ችምህርት ነው
Amen Amen Amen qalh heyotn yasmalen🙏🙏🙏🙏💒💒⛪⛪⛪💖💖🇪🇹🇪🇹💝💝💝💕💕💕😔😔😔👂👂👂
God bless you!
ameen. ameen ameen. qale hiwot. yasemalin
❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን
ሲጀመር አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ እየነጣጠሉም በአካል ሦስት በምልክት አንድ ናቸው
ተባረክ ፀጋው ያብዛልህ
Amen!!!yabzah.endante mehon efelgalehu.
ቃለህወት ያሰማልን በድሜበፀጋ ያኑርልን አርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይባርክህ
እግዚአብሔር የብራላችሁ
ማሠተካከያ አብ ወልድ መንፈሠ ቀዱሥ አንድ አዶናይ በአይበላለጡም አይተነነሡም አብ ነዉ መረረቱ ለመፈጠረችነ አያልከ ህዝቡን አታምታታ.አብም ወልድሞ መነፈሥቅዱሥም አለመነ በሚፈጥሩበት ግዜ አንድላይ ነዉ አሠቡ ወልድ በቃሉ ፈጠረ መንፈሥቀዱሥ ህይወተ ለፍጥረቱ ሠጠ,አባና ልጅ አይበላለጡም አይተናነሡም
ውይ እግዚአብሔር ይባርክወት
አብ አባት ነው ወወልድ ልጅ ነው ወመንፈስ ቅዱስ ይቅርታ እህቶቸ የምታውቁ ንገሩኝመልፈስ ቅዱስ ማነው
መንፈስ ቅዱስ ሰራፂ ነው
የስላሴ ልዩ ሶስትነት ምንድነው?@@ቅድስትየአማኑኤልልጅነኝተ
በጭራሸ አብ ይበለጣል እያልክ ልጁ ያባቱን ሥራ ብቻ ይሠራል እያልክ መበለለጥ ፈጠርክ በጌታ.በጭራሸ አባት ልጅ መንፈሥቅዱሥ አይበለለጡም አይተናነሡም የሁሉ ፈቃድ ነዉ ይቅርይበለክ
እየሱስ አምላክ ነው ⛪⛪⛪⛪⛪
አብ ማነው ? ወልድ. ማነው.?
meihret Jsj አብ አባት ነውወልድ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡
lizeh mils abi abat weld lije mifes kidus seratse niw
ወመንፈስ ቅዱስስ??እህቴቸ
ሰራጺ ነዉ
@@ቅድስትየአማኑኤልልጅነኝተ ሰራጺ ምን ማለት ነዉ???

አብ ማነው ?
ወልድ. ማነው.?
meihret Jsj
አብ አባት ነው
ወልድ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡