ገደለቺኝ || ካንተ ጋር አልታጠብም 🙆‍♂️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 янв 2025

Комментарии • 277

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ

    የዱሮ ወረቀት ብላችሁ ያቀረባችሁትን ሳይ ለይቱብ ብላችሁ ያልተጣመራችሁ መሆኑን ይመሰክራል ምርጥ ጥንዶች

  • @እምየኢትዮጵያ-ተ6ቨ
    @እምየኢትዮጵያ-ተ6ቨ Год назад +58

    ወይኔ እናንተ ልጆች በቃ ከናንተ የእዉነት ፍቅረ ይዞኛል ❤ በማያልቀዉ በክረስቶስ ፍቅረ እወዳችሗለሁ ❤ የድንግል ማረያም ልጂ ትዳራችሁን ይባረክላችሁ ዉለዱ ክበዱ 100k እደምትደረሱ ተስፍ አለኝ❤

    • @zamzamali4110
      @zamzamali4110 Год назад +1

      ከኔ በላይ በጣም ነው የምወዳቸው

    • @TamemaTm
      @TamemaTm Год назад

      ❤❤❤

    • @TamemaTm
      @TamemaTm Год назад

      ❤❤❤

    • @saudisaudi6230
      @saudisaudi6230 Год назад +1

      እኔም በጣም ነው የምወዳቸው ከነሱ ፍቅርይዞኛል ሳላያቸው ተቀረሁ ቅርቅር ይለኛል ደስ እሚሉ ባልናሚስት 😊😊😊😊

    • @trend-zk3wf
      @trend-zk3wf Год назад

      እኔ ምነው በሠው ፍቅር እኛ ለምን ይሆን ልባችን የሚጠለጠለው

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube Год назад +19

    ምርጥ ጥዶች
    ፍቅራችሁን ያብዛዉ
    ለሌላዉ ወጣት ምሳሌ ናችሁ

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Год назад +20

    በቃ ትለያላቹው❤❤❤ፍቅራቹውን ያብዛላቹው እግዚአብሔር አምላክ እትዮጵያ ሃገራችንን እና እዝቦቿን ይጠብቅልን ማነ እደኔ የሃገር ሰላም የናፈቀ ው😢😢😢

  • @KubraTofke
    @KubraTofke Год назад +6

    ወላሂ ናፍቃቹዉኝ ነበር እንኳን ደና መጣቹልኝ❤❤❤❤❤ ሁለት ምርጥ ጥንዶች አላህ አይለያቹዉ በተረፈ ዉድድድድድድድድድፍ❤❤

  • @zuzu8077
    @zuzu8077 Год назад +37

    እናተን ሳይ ማግባት የሚያምረኝ ነገረስ😢❤❤አረ ትለያላችሁ ውለዱ ክበዱ

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 Год назад +6

    እኮን ለመቤታችን ለፍስለታ ጾም አደረሰን ወላድተ አምላክ ሀገራችነን ትጠብቅልን ከመጣብን መአት በምልጃዋ ትታደገን ኢሚ& ዮኒ በርቱ በጣም ነው የምወዳችሁ❤

  • @SalamaM-d2n
    @SalamaM-d2n Год назад +2

    እንኳን በሰላም መጣቹ ደሰ ትላላቹ የኔ ማሮች እና ቪድዮ ተሎተሎ ልቀቁ በጣም ነው ደሰ የምትሉት ፍቅራቹ ብዝት ይበልል❤❤❤❤

  • @mekidesmelku3369
    @mekidesmelku3369 Год назад +10

    ዛሬማ እሁዴን ከናተጋ አሳለፍኩ ደስ የምትሉ ጥንዶች ፈጣሪይጠብቃቹ❤😍

  • @netsanetkassahun1758
    @netsanetkassahun1758 4 месяца назад

    የምር እናንተን ማየት በጣም ያስደስተኛል ሱስ ሁናችሁኛል በተለይ ደግሞ ስትስቁ ደስይለኛል የምር ፍቅር በናንተ አየሁ እውነተኛ ፍቅር እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hananma6884
    @hananma6884 Год назад +2

    በእውነት እንዴት እንደምወዳችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mumbaijabir6403
    @mumbaijabir6403 Год назад +10

    እንኳን ሠላም መጣችሁ የምዎዳችሁ የማከብራችሁ ምርጥ ጥንዶች❤❤❤❤❤❤

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 Год назад +1

    ዮኔ ሳቅህ የእውነት ነው ወይስ እያሾፍክ ነው ነገርግን ስቀህ ታስቃለህ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaitpink4694
    @senaitpink4694 Год назад +1

    Betam desi yemitilu tindochi nachu betam new yemiwodachu Egizihabher ke kipu hulu yitebikachew ❤❤❤❤

  • @RamaHass
    @RamaHass Год назад +1

    Welcome Yoe and Emy ❤❤❤❤❤uphaaaa🙏🙏

  • @mesumasu125
    @mesumasu125 Год назад +7

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ❤❤❤የምዎዳችሁ ❤❤

    • @yoeemy
      @yoeemy  Год назад

      ❤️❤️🥰🥰🥰🥰

  • @SiadaMohemmed
    @SiadaMohemmed Год назад +2

    😂😂😂😂ጠፍታችሁል. የኔአዝጎች❤❤❤❤

  • @Abeba-z5x
    @Abeba-z5x Год назад +3

    ምርጥ ጥዶች ፍቅራችሁን ያብዛዉ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ

    የኔ ውዶች እዴት እደምወዳችሁ እያደጋችሁ ነው ተመስገን 16ሽk ደርሳችኋል በርቱ ደግሞ ሳቃችሁ ደስ ሲል ❤

  • @bezuayhuabera2914
    @bezuayhuabera2914 Год назад +2

    Selam.yene.weduhe.selamahu.yebeza.enkoan.lefeseleta.some.beselam.aderesahu ❤❤❤

  • @ኡሙአቡድነኝሀገሬንናፈቂ

    እንኳን ደና መጠችሁ ነፍቀሽኝ ነበር ኢሙሙ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @weynisehet123
    @weynisehet123 Год назад +4

    ማርያም በጣም ነው የናፈቃቹ ኝ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ጻሞን የበረከት ይድርግልን 🕯
    እንኳን ደህና መጣችሁ ተናፍቃችሁ ነበር

  • @ነኝስደተኛዋ-ኸ2ቘ
    @ነኝስደተኛዋ-ኸ2ቘ Год назад +3

    በጣም ነው የምወዳችሁ እኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤❤❤

  • @wincelll4437
    @wincelll4437 Год назад +3

    ካዋላ ያረጋቹት ድምፅ በጣም ይረብሻል ባታደርጉት ደስ ይላል በርቱ

  • @sheweshewe7766
    @sheweshewe7766 Год назад +1

    ፍቅርኩም ብዝሕ ትርፍ ይበል ክፈትወኩም ኣይፈላልኩም ናይ በረከት ጸም ይግበረልና

  • @wudye846
    @wudye846 Год назад +1

    እንኳን በሰላም መጣችሁ በጣም ነዉ የምወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @sikosilo6132
    @sikosilo6132 Год назад +2

    ቀጣም ነው የወደድኳችሁ ❤ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ🙏🙏

  • @Susu-p8v5w
    @Susu-p8v5w Год назад +1

    የኔ ቢጤ ነው ወላሂ ቤጉር ወጥቶብኝ በጣምምምም እያመመኝ አፈርጠዋለሁ የሰው ግን ከባሌ ውጭ አልወድም ማነው እደኔ የቡሩሹና የማካው ነገር ያሳቀው ማነው😀 ተጠማጥመን አፍ ለአፍ ስንላሌስ አድረን ማካና ቡርሽ አብረን አንጠቀምም ማለት ይከብዳል ያው አቃለህ ስቅቅ እሚል ነገር አለው ቡሩሹን ተጠቀሙ ችግር የለውም የጥርስ መሽታ እዳያመጣ ነው እማይመከረው

  • @ሀናየቴብ
    @ሀናየቴብ Год назад

    ሱስትሁንላችህ እግዚአብሔር ካሰባችህበት ያደሬሳችህ❤❤❤

  • @hanaalimayo1221
    @hanaalimayo1221 Год назад +1

    የኔ ውዶች እኮን ደና መጣቹ❤❤❤❤ ፍታ አረጋቸኝ😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @fofibentbaba7483
    @fofibentbaba7483 Год назад +2

    ሚድያ ባትወጡ ይሄን ፍቅር ብትደብቁት ማድያ ላይ የወጣ ፍቅር አይበለክትም ስንቱን አየነው ከንፈው ከንፈው ሲለያዩ የሰው አይኑም ምላሱም ከባድ ነው።

  • @beza899
    @beza899 Год назад +4

    ይቅርታ ከሆላ ያላዉ ሙዝቃ ይረብሻል

  • @FgCgh-h7t
    @FgCgh-h7t Год назад +1

    የምወዳቹህ ነገርሰ እንኳን በሰላም መጣቸህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @merimaendris8385
    @merimaendris8385 Год назад +1

    😂😂😂😂❤❤❤ጥያቄችሁ በጣም ያዝናናል ወድጀዋለሁ

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 Год назад +1

    እሙዬ ቆንጆ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኪዳነምህረትድጓእናቴ

    ኤሚዬ የኔ እናት ሳቅሽ ሲያምር በርቱልን በእውነትውሥጤ ናችሁ እና ልዩና ቅዱስ በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @melimeli6184
    @melimeli6184 Год назад +1

    Yene meretochi metachu l miss you❤❤❤

  • @martaseyoum6186
    @martaseyoum6186 Год назад +1

    Betam New Yemewedachehu ❤❤❤❤

  • @MonaaTbigy-yw6vq
    @MonaaTbigy-yw6vq Год назад +1

    ወይኔ ደሰ ሰትሉ ❤❤❤❤

  • @FayzaBARGICHO
    @FayzaBARGICHO Год назад +1

    እንኳንበሰላምመጣች❤❤❤❤

  • @dfghfghhj6982
    @dfghfghhj6982 Год назад +2

    ዉይ እናተ ልጆች እስኪ ቶሎቶሎ ኑ❤❤❤

  • @geteneshmekuria2864
    @geteneshmekuria2864 Год назад +1

    የምውደቹህ እንኳን በሰላም መጣቹህ❤❤❤

  • @jemalselam
    @jemalselam Год назад +1

    ለወጣቱ ምርጥ ፍቅር እያሥተማራችሁ ነው በርቱ እኔም የሻውሯ ነገር ትመችኛለች

  • @rahmarahma-fi4mf
    @rahmarahma-fi4mf Год назад +2

    ዲምፁ ይረብሻል አስተካክሉት በተረፈ ሁለታችሁም ወዳችጏለሁ ምን ታመጣላችሁ😍😂😂

  • @yaracell969
    @yaracell969 Год назад +3

    እንኳን ደና መጣቹ እግዚአብሔር አምላክ ለአገራችን ሰላሙን ይላክልን 😢😢

  • @Zinashsamuel-k3j
    @Zinashsamuel-k3j Год назад +2

    ክላስካል ባቴጠቀሙ በተላይ በፊቅር ነዉ የምወዳችሁ❤❤

  • @ganetlb4494
    @ganetlb4494 Год назад +2

    Wowwww konjo❤❤❤❤

  • @ይሁንለብጎነው
    @ይሁንለብጎነው 5 месяцев назад

    ፍቅርይዞኛልከናተየእውነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እሙየድንግልልጅ-ረ1መ

    እንዴት እንደምወዳችሁ ግን ለምንድነው የምጠፉት አትጥፉ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AddisFamily23
    @AddisFamily23 Год назад +3

    ጎራ በሉ በፍቅር ነው የምቀበላችሁ ሰላም ለውዷ ለሀገራችን

  • @tehonmama8764
    @tehonmama8764 Год назад +1

    ውይ የኔ ማሮች በጣም አሳቃችሁኝ ፈጣሪ በፍሬ ይባርካችሁ

  • @YoYo-xw6oh
    @YoYo-xw6oh Год назад +2

    Siwedachu ♥️🥰

  • @AddisFamily23
    @AddisFamily23 Год назад +2

    እናት:- አንተ ግን መች ለማግባት ወሰንክ...
    ልጅ :- ጦርነቱ አብቅቶ ሰላም ሲሰፍን.
    ጎራ በሉ እስኪ በፍቅር ነው የምቀበላችሁ

  • @ForFor-pl2jt
    @ForFor-pl2jt Год назад +1

    እንኳን ደና መጣችሁ ውዶች ተናፍቃችኋል

  • @uaeuaw2565
    @uaeuaw2565 Год назад +1

    Amen Amen Amen Lehulachinim

  • @rifyt7329
    @rifyt7329 Год назад +1

    ሰላማችሁ ይብዛ ያገሬ ልጆች 😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @cuteborse6904
    @cuteborse6904 Год назад +1

    siwdachi eko❤❤❤❤❤❤❤

  • @erdd7495
    @erdd7495 Год назад +1

    እንኮን በሠላም መጣቺሁ ጠፌታቸሆል

  • @MuluMulu-d6e
    @MuluMulu-d6e Год назад +1

    Enkwan dena metachu des sitilu sewodachu atitifu fetari selamachun yabazaln

  • @የነገንማንያውቃልጌታነህ

    ❤❤❤❤❤❤ትለያላችሁ

  • @hiwot3828
    @hiwot3828 Год назад

    Wone sewodachu❤❤❤❤

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 Год назад +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ዉዶችዬ🎉🎉🎉

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 Год назад +1

    ❤❤❤❤ስወዳችሁኮ ሳቅህንኮ ስወደው

  • @RabyaMohd
    @RabyaMohd Год назад

    ወላሂበጉጉትነዉእማያቺሁ❤ማሺአላህ

  • @yemarame.tizita7934
    @yemarame.tizita7934 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤adenawch

  • @አባይነሽየማርያምልጅ-ቨ9ቈ

    ስታምሩ ፍቅሩን ያብዛላቹህ ❤❤

  • @የልቤንጉስM
    @የልቤንጉስM Год назад +3

    አቅፈሽ እየተኛሽ መፋቃ ውን አልወድም በጣም ነው ምወዳችሁ ✝️ውቦች ናችሁ

  • @ንግስቴታለፈ
    @ንግስቴታለፈ Год назад +1

    የኔ ፍቅሮች ስወዳችሁ ❤❤❤❤

  • @saada5858
    @saada5858 Год назад +1

    የናተ ቪዱዉ ሲመጣልኝ የምሮጠዉ ነገርስ❤❤❤❤❤

  • @hlfitiargawi5046
    @hlfitiargawi5046 Год назад +1

    ፈትዉ እየ ዘብለኩም❤❤

  • @hanadaniel4661
    @hanadaniel4661 Год назад +1

    እንኳን ሰላም መጣችሁ የኔውዶች❤❤❤

  • @kiyateshomeeyu8811
    @kiyateshomeeyu8811 Год назад +2

    Bugur anchi eyalesh 🤗

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 Год назад +1

    በቃ በፍትህ ተሸነፍሽ ማለት ነው አደአስለቅሽው😂❤❤

  • @masratalamu1450
    @masratalamu1450 Год назад +1

    Wow nothing ❤️❤️♥️♥️❤️❤️

  • @shhgshfg8631
    @shhgshfg8631 Год назад +1

    የኔዉዶች እምወዳችሁ ተናፍቃችሁ ነበር ❤❤❤

  • @fahedali632
    @fahedali632 Год назад +1

    እኔአዲስተጋብተን ለመዝነነት ሀይቅሂደን ሻወርቤትሁሉምተይዞ አንድአግኝተን አብንርን ታጠብን ግንበጣምያስፈራል ምንም ብንግባባ የዛሬንአይበለውነ207ላይ አሁንማ ሁለታችንምየተለያየአለምውስጥነን

  • @ሀናየቴብ
    @ሀናየቴብ Год назад

    በጣምንው የምፍራው አብሬገላመታጥብ ባሊጊን ደስተኛንው በጥም አስታወሳችህኝ😂❤

  • @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር

    የት ጠፋቺሁ 🌹🌹🌹🌹 ዋዉ ናቺሁ. አይላያያቺሁ🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ አሁንስ እርፍት አጣን ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢

  • @Ebi-d9q
    @Ebi-d9q Год назад

    Background song betam yirebshal bezi atisru tikuret yisbal

  • @የማርያምልጅi4o
    @የማርያምልጅi4o Год назад +1

    የናተን ፕሮግራም በጉጉትነው የምጠብቀው ብዙነገር ተምራለሁ ከናትተ ፍቅራቹህን ያዝልቅላቹህ

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz Год назад

    ምርጦች የፍቅር አምላክ ፍቅር ያብዛላችሁ 💞🙏💞

  • @MekdiHussein
    @MekdiHussein Год назад +1

    የኔ ውዶች ዕኳን ደና መጣቹ ናፍቃቹኛል🎉❤🎉😊

  • @SosiMelkamu-tv1sy
    @SosiMelkamu-tv1sy Год назад +1

    ሰወዳቹህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mareyhelsh5850
    @mareyhelsh5850 Год назад +2

    እንካን ዳና መጣቹ ማሮች❤❤❤

  • @አዲስምዕራፍ-ለ5ጰ
    @አዲስምዕራፍ-ለ5ጰ Год назад +1

    አዲስ ቤተሰባችሁ ነኝ ሰሞኑን እይት ከበዛ እኔው ነኝ.😁😁😁😁😁😁ከሀ-ፐ ያላችሁን ሁሉ ነው ያየሁት አድናቂያችሁ ነኝ በፍቅር ኑሩልኝ👋👋👋

  • @mekidesbelete2924
    @mekidesbelete2924 Год назад +1

    Enkane dena metachu wudoche enkan letom feslta bselam adersachu

  • @mrx7631
    @mrx7631 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @woraseshitaw2066
    @woraseshitaw2066 Год назад +1

    ደስስትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kutkur8736
    @kutkur8736 Год назад +1

    ወውውውውማር❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seadaendris7311
    @seadaendris7311 Год назад +2

    Kaldebrachwe 1 ken mesa lgabzachwe

  • @tigistpetrose739
    @tigistpetrose739 Год назад +1

    ሰለም ወደቹ አሌው ግን በጣም እየጣፋቹ ነው ኑሩልኝ ዘለሌም

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ Год назад +1

    የኔ ፍቅሮች ስወዳችሁ እኮ ማርያምን ከናተ የእውነት ፍቅር ይዞኛል መላ በሉኝ ❤❤❤❤ፍቅር ናችሁ እኮ ኢትዮ ስገባ ባገኛችሁ በጣም ደስ ይለኛል ❤❤❤❤

  • @rosarose2433
    @rosarose2433 Год назад +2

    እዴናችሁ ❤ምነው ጠፋችሁ እኻን ደህና መጣችሁ❤❤❤ስወዳችሁ ☺️♥️ ፍቅር ናችሁ 🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗 ወድድድድድድድድድድድድድድድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MaryMg-lk3xc
    @MaryMg-lk3xc Год назад +1

    የኔዋች❤❤❤❤

  • @tubetube613
    @tubetube613 Год назад +1

    የምወዳችሁ ገና ላይ ነው አይቼ እመለሳለሁ ግን ከይቅርታ ጋር ትላሲካሉን ባጨምሩበት አሪፍ ነው

  • @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ

    አቤት ስወዳችሁ እኮ ❤❤❤❤❤

  • @aylaferdos4742
    @aylaferdos4742 Год назад +1

    ❤❤❤❤ እወዳችሗለሁ ውዶችየ

  • @emuye-f8t
    @emuye-f8t Год назад +1

    እንኳን በሰላም መጣችሁ የምወዳችሁ የማከብራችሁ❤❤❤