🔴👉[የአማራና ትግራይ ሽምግልና]🔴🔴👉አባቶች ማስታረቁን ጀመሩት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии • 150

  • @እማማኢትዮጵያ-ሰ8ወ
    @እማማኢትዮጵያ-ሰ8ወ 2 года назад +14

    አሜን አሜን ትግራይ እና አማራ አንድ መሆን አለባቸው

  • @ማርታ-ኸ6ደ
    @ማርታ-ኸ6ደ 2 года назад +10

    የአማራ እዝብ ከትግራይ መታረቅ ትልቅ ሚና አለው

  • @ወይኩንፈቃድከ
    @ወይኩንፈቃድከ 2 года назад +15

    አሜን አሜን አቤቱ መድኃኒአለም ሆይ እንደ ምህረትህ ብዛት ማረን እርቀ ሰላሙን ላክልን። ወንድማችን በርታ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @عمرعمر-س8ف8ه
    @عمرعمر-س8ف8ه 2 года назад +9

    በትክክል በጣም እውነት ነው

  • @ወለተስላሴገብረጻዲቅ
    @ወለተስላሴገብረጻዲቅ 2 года назад +15

    እረረረ ሰላምን እንማልዳለን ሁላችንም የአንድ አባት ልጆች ነን በእውነት በርቱልን ባለስልጣናት ሀይምሮአቸው ተበርዟል እና ህዝቡ አንድ ሁኑ አለበትና ፈጣሪ አንድ ያድርገን እስከዛሬም የአባቶች ዝምታ ነው ይህ ሁሉ ተዋልዶ ተከባብሮ የሚኖርው ህዝብ በአንድ ማህድ እየበላን ግን አሰር በማይሆኑ ይህ ሁሉ መሰዎት ንጹሁ ደም ፈሰሰ አሁንም ይቅር ለእግዚአብሔር በለው አንድ ያድርጉን አባቶች አደራ አለባቹሁ

  • @ራያራዩማ-ለ4ኈ
    @ራያራዩማ-ለ4ኈ 2 года назад +8

    ኣቤቱ የእትዮጵያ ትንሳኤ ኣሳየን ልኡል እግዚአብሔር ሆይ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን

  • @ትልአለችንፍሴሚካኤልሞገሴ

    ጌታሆይ🙏 ሰላም ካተ ዘድናትና ሰላምን ስጠን አሜን አሜን አሜን

  • @tegestdenkew5423
    @tegestdenkew5423 2 года назад +7

    እውነት ነው እመብርሃን ሰላሙን ትመልሰልን ሁለቱም የፂዎን ልጆች ነን

  • @monamona9259
    @monamona9259 2 года назад +3

    እመብርሀን እናቴ የአስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን ከመጣብን መከራ ጠብቂልን እመብርሀን እመብዙሀን

  • @birhanukebede4922
    @birhanukebede4922 2 года назад +5

    አባካችሁ በርቱልን አደራ አባቶቻችን ልመናችሁ ይድርሰን አርቁን በርቱልን አምላክ ይርዴን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 года назад +28

    እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅር እና አንድነትን ያድለን ዳቢሎስ እና ተባባሪዎቹ ያሳፍርልን መድኃኔዓለም ✝️✝️✝️

  • @mesretmulaw4593
    @mesretmulaw4593 2 года назад +4

    ሰላም ነዉ የሚሻለን ይቅረ ሰለአሰግዝያብሄረ

  • @khadijamalki2266
    @khadijamalki2266 2 года назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የስላምአምላክ ቸሩ መዳሀኒአለም እረስላምየመንስማበትናፈቀን

  • @ኤፍራታ-ዠ3ለ
    @ኤፍራታ-ዠ3ለ 2 года назад +4

    አወ በምንም አንለይም አማራና ትግራይ ቃሉ ይፈጸም ዘንድ ግድ ሥለሆነ ነው 💔😢😢😢 በምህረቱ ይመልከተን👏👏👏😌😌

  • @LidetGberaselassie
    @LidetGberaselassie Год назад +2

    አማራና ትግራይ ሁለቱ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በተክርስቲያን ተከቸታዮች ስለሆኑ መከራና ሰበቆቃ በዝቶባቸዋል:ስለዚለህ አንድነት ኃይሐል ነው!!!

  • @hana-hs1fd
    @hana-hs1fd 2 года назад +8

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ
    ስአሊለነ ቅድስት ሆይ እያልን የምናሳስብሽ ማሳሰቢያ ወደ ልጅሽ አሳስቢልን ለዘላለሙ አሜን
    አወ ሰላም ይውረድ ፍቅር ይበልጣል
    በሰይጣን ስራ የሰው ልጅ መከራ ፈጣሪ የርቅ ዘመን ያድርግልን

  • @birukabraham7285
    @birukabraham7285 2 года назад +4

    ቃለህይወት ያሰማልን!! ልቦናና ማስተዋል ይስጠን! ኢትዮጵያን ለማዳን ሰሜኖቹ ላይ የተቀነባበረው ሴራ ማክሸፍ ግድነው። እንንቃ

  • @maprokam2993
    @maprokam2993 2 года назад +1

    እሰይ እንደው እሄም ሁሌም ምኞቴ ነው አማራና ትግራ ከምንም በላይ ቢታረቁ ምን ያህል ደስ ይላል እግዚአብሔር ሆይ አንድ አድርግልን

  • @faalktbeia2725
    @faalktbeia2725 2 года назад +5

    MedahniAlem Abatye selamin sixeni🙌🙌

  • @getanehatnaw691
    @getanehatnaw691 2 года назад +2

    እውነት ነው ፈጣሪ የሁለቱን ክልል በአንድ አድርጎ ባሳየን

  • @yetewahidolij9897
    @yetewahidolij9897 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እርቁን እውነት ያድርግልን። እኛ እኮ የእንድ ቤተክርስቲያን ልጆች ነን።

  • @michalmulukhen776
    @michalmulukhen776 2 года назад +6

    ከመድሀንያለም ጋር ሠሜኑ ሠላም ይሆናል አይቀርም እንደጠላት ሀሣብ ሣይሆን እንደ እመብርሃን ፂዬን ማርያም ።

  • @utry7261
    @utry7261 2 года назад +5

    ጌታ ሆይ እረቁነ አሰማን😪🙏

  • @דוידגולה
    @דוידגולה 2 года назад +1

    ተመሥገን አምላኬ ወገን ገባው ነገሩ ትግሬ አምሐራ አይደለም ሁለቶቹም ንፁ ሐበሻ ኦርቶዶክስ ናቸውና በቂም ነክ አጀንዳ የሰሜኑን ንፁ ኦርቶዶክ መጨረስ ነውና እቅዳቸው ተመሥገን እርቅ ይሁን

  • @HA-qp4mg
    @HA-qp4mg 2 года назад +7

    አባት ሆይ እውነት አድርገው

    • @SsS-nb9wj
      @SsS-nb9wj 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @tesga9705
    @tesga9705 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይድረሰን ወንድማችን💚💛❤ አንድ አደርገን ጌታ ሆይ አንድ አድረገን ጌታ ሆይ ሰላምህ ፍርህንም ላክልን😭

  • @emebateemebate3488
    @emebateemebate3488 2 года назад +2

    Amen Amen Amen qaliyoti yasemalleni maharichini fatarihoyi Ethiopia tebiqa getaway ⛪🙏💚💛❤️😭😭😭😭😭☝️☝️☝️

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ዘ1ፐ

    አንድ አድርገን ጌታሆይ አንድ አድርገን ሰላምህን ለግስ አሜን፫ እረ አዎ እናት አባቶቻችን ታረቁልን አንድ እንሁንእና ጠላት ይደንግጥ

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ

    እኛ ኦርቶዶክሶች ገና ትግሬ❌ አማራ እያሉ ጦርነት ከፍተው ኦርቶዶክስ ስያዳክሙ መንቃት ነበረብን አሁን በኤርትራ ወታዶሮች የትግራይ ህዝብ ከጨረሱት ቦሀላነው ምንነቃው ህዝብ ኦርቶዶክስ ከጨረሱት ቦሀላ

    • @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ
      @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ 2 года назад

      ምን ይሁን አልነቁ ያሉት የትግሬ ክፉ ባለስልጣኖች ናቸው እነሱ እኮነው የሚተናኮሱተት

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ

    እግዚአብሔር ይርዳቸው አባቶቻችን ድል ለሀገራችን

  • @ayalbasazen6893
    @ayalbasazen6893 2 года назад +1

    Egziabher hoy le hagirachin selam yametalin

  • @አስካለማርያም-ፈ7ቈ
    @አስካለማርያም-ፈ7ቈ 2 года назад +3

    ባረገው በታረቁ ማርያምን አሁንስ ሰላም ናፈቀን

  • @tiitinaayeetaawadolij9357
    @tiitinaayeetaawadolij9357 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ከኛ የራቀሁን ሰላም ፍቅር አንደነተን ይመለሰለን በእውነት🙏አንድ አደርገን ጌታ ሆይ አንድ አደርገን ሰላምህይን ፍቅርሀንም ለገሰን🙏😥

  • @almaayerga6339
    @almaayerga6339 2 года назад +5

    Amen Amen Amen 💚💛❤🤲🤲🤲

  • @sash2718
    @sash2718 2 года назад +1

    አምላኬ ለአንተ የሚሳንህ የለምና እባክህ እነዚህን ሁለት ህዝቦች አንድ አርግልን ሁለቱ የተዋህዶ ልጆች ናቸው የመጣባቸውን የሚያጫርሳቸውን ሴጣን ገስፀው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tibebesolomon7840
    @tibebesolomon7840 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን.....
    እግዚአብሔር ሆይ እርቀ ሰላምን አውርድልን!!!!

  • @etanshetnetaetanshefneta8267
    @etanshetnetaetanshefneta8267 2 года назад +3

    ፈጣሪ አምላክ በቸርነቱ አንድነትን ያድለን ባለስልጣናቱንም ልቦና ይስጣቸው

  • @nuwaharagay9890
    @nuwaharagay9890 2 года назад +4

    ሰላም ለሀገራችን ይሁን።

  • @asdafdsa7768
    @asdafdsa7768 2 года назад +4

    እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ሰላም ያምጣልን

  • @aberhamadmas4501
    @aberhamadmas4501 2 года назад +2

    ቸር ያሰማሺ

  • @samerabuzuualamuusamera7633
    @samerabuzuualamuusamera7633 2 года назад +2

    Aaname aname ❤❤❤😭😭😭

  • @mezgebuyimezgeb9890
    @mezgebuyimezgeb9890 2 года назад

    ቃለህይወት ያሠማልን ።እባካችሁ ለሠላም እንስራ ።አሁንም አማራ ትግራይ አንበል ።አንድ እምነት አንድ ህዝብ ነን ።ፖለቲካዊ ሴራውን በሐይማኖታችን እናክሽፈው ።የሚመካ በጠባቡ ብሔር ሳይሆን በእጀ ሰፊው በእግዚአብሔር ይመካ ። እናስተውል !!!

  • @AlemAdnew
    @AlemAdnew 3 месяца назад

    አምላኬ ሆይ ከአማራም ከትግራይም ብዙ ወገኖቻችን አልፈዋል ከሁን ግን ጌታ በቃ ብሎ ስላሙን ያውርድልን አሜን

  • @saradagif216
    @saradagif216 2 года назад +1

    ልልልልልልል

  • @nuwaharagay9890
    @nuwaharagay9890 2 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @ማትያስአለማየው
    @ማትያስአለማየው 2 года назад +2

    ተመስገን

  • @የቅድስገብረአልልጅነኝ

    ሰላም ላሃገራችን

  • @fufujemel
    @fufujemel 2 года назад +1

    ኢትዮጵያ እጆችሽን ወደ እግዜአብሔር አንሽ

  • @yohannessindu1927
    @yohannessindu1927 2 года назад +1

    በግልፅ መናገር ቤተ ክርስቲያን ዝም ብላለች እነ ምህረታብ አሁን ላይ ማንቃት ያለባቸው ኦቶዶክሱን ብቻ አይደለም እስላሙንም ነው ተሰሚነት ያላቸው ግለሰቦች በግልፅ የምራባዊያን ሴራ ምናም የሚል የሚድያ ማሳመሪያ ቃላትን ትተው የሴጣን አማኞች ሴራ እንደሆነ ና መንግስትም የሴራው ዋና ተዋናይ መሆኑን ማስገንዘብ

  • @burtikanagrashi2195
    @burtikanagrashi2195 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን አማኑኤል እባችንያብስልን ሰላምን ያውርድልን

  • @maripporabappos2948
    @maripporabappos2948 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን እዉነት ያድርገዉ

  • @gashawbelay9406
    @gashawbelay9406 2 года назад +3

    በጣም ግሩም ነሆነ አገላለጽ እና ሴራው ገብቶሻል

  • @MaryMary-rz8zf
    @MaryMary-rz8zf 2 года назад +1

    አሜን ፫መድሀኒአለም ይርዳን

  • @somemeasha
    @somemeasha 2 года назад +2

    Ezibu aydelm yetetalawe chagru Ager enmeralen kemilut new mejemriya biletsigena mibalewn mengist nekilen kalaswegednew bestker le Agerm le Betkirstiyanem selam aygeghem

  • @ህሌናዳኛቸዉ
    @ህሌናዳኛቸዉ 2 года назад +1

    ህዉሀት እና በአዴን ካሉ ሠላም የለም ወገኖቼ ብቻ ፈጣሪ ልቦና ይሥጣቸዉ ለሥልጣናቸዉ እንጅ ለቤተክርሥትያን ይሁን ለህዝቡ ዴንታ የላቸዉም

  • @saadababow7399
    @saadababow7399 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢

  • @tigiseshtu9006
    @tigiseshtu9006 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ሰላም ያብዛልን ደስ ይላል

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላም ለአገራችን ይሁን💚💛❤🙏

  • @lenileni4035
    @lenileni4035 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን kelehiwte yasmalne

  • @ጓልራያራዩማ-ጐ1ሐ
    @ጓልራያራዩማ-ጐ1ሐ 2 года назад +2

    ኣሜን ሓቂ ይግበሮ 😥🤲

  • @yitbarekaltaye4899
    @yitbarekaltaye4899 2 года назад +3

    💚💛❤🙏

  • @asgedom4559
    @asgedom4559 2 года назад +4

    በስመ ስላሴ ብዬ እጀምራለሑ ንጹሐኑ የትግራይ ሕዝብ ሲደፈር በአረመኔያዊ በአሰቃቂ ሑኔታ ሲገደል በሕይወታቸው እያሉ እየታሰሩ ወደ ተከዜ ወንዝ ሲወረወሩ ገዳማት በመድፍ ሲደበደቡ ካሕናት በቤተመቅደሱ ሲታረድ ሲገደሉ መዘምራን በጅምላ ሲገደሉ ይሕ ሑሉ የግፍ ዘመንጊዜያት የት ነበራችሑ ጳጳሱ ከሰው ልጅ ሰይጣንን ሲመርጡ ኧረ ስንቱን እናውራው ለነገሩ በአጼ ዘርአያቆብ ዘመን በደቂቀ እስጢፍኖስ ላይ የተደረገው ግፍና መከራ ስቃይ በአሑኑ ዘመን ተደገመ ልማዳቸው ነው የትግራይ ሕዝብ አምላኩን በእውነት የሚያመልክ ፈሪሐ እግዚአብሔር ያለው ደግ ሩሕሩሕ ሕዝብ ነው ይቅር ይላል ግን የተደረገበትን መከራና ስቃይ አይረሳም ከአሑን በሗላ የትግራይ ሕዝብ ከኢትዮጵያ ሲኖዶስ ጋር የሚያገናኘው ነገር የለም ትግራይ ወደ ጥንተ መሰረቷ መንበረ ሰላማ ትመለሳለች እግዚአብሔር ይመስገን

    • @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ
      @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ 2 года назад +2

      አቤት ምን አይነት ክፉ ነሽ አቦ ማነው ገዳዩ አራጁ ደፋሪው እናንተ እኮናችሁ ግን እኛ ኢትዬጲያዊያን የቅር ባይ ነን ይቅር እንላችኋለን ስለ ሀይማኖታችን ስንል

    • @ህሌናዳኛቸዉ
      @ህሌናዳኛቸዉ 2 года назад +1

      እኮ የሚገርመኝ ማሪያምን የተሸከመ እንዴት ነዉ የ2ለቱን ጉዳት የምትርሺ?ማሪያምን ይዘሽኝ ይቅርታን ወይሥ ቂምን ነዉ የተማርሽዉ?እግዝኦ እኔ በደርሠብን ነገር እጅግ አዝንና እ/ር ብለዉ አባቶች ሢጎነበሡ ግን የተበደልኩት የተበደልነዉ በነሡ የተሠርዘ መሥሎ ይታየኛል ግን መገጠሉን መብታችሁ ነዉ ነገር ግን ለሀይማኖታችሁ ዴታ ይኑራችሁ እንዲ ትልቅ ሠዉ ማዋርድ በሠማይ ዋጋ ያሥከፍላል

  • @afomiyatigst4154
    @afomiyatigst4154 2 года назад +2

    እመቤቴ አሷ መሐላቸው ትግባ ይሔ አው ሬ መንግስት ወንድማማቾችን ደምአያፋሰሰ የሱን ስልጣን ማራዘም አይችልም

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 2 года назад +1

    የሰላም ባለቤት እግዝነ ኢየሱስ ክርስቶስ ሰላምህን አውርድልን ወገን እረገፉ ደሙ ተራቡ ተንከራተቱ ዘረኛ ፖለቲከኞች ስልጣን ላይ ለመቆየት የሚጠቀሙበት ጠማማ ስርአት ዘርግተው ያጫርሱናል ህዝብ ሊነቃ ይገባል በቃን ተዉን ማለት አለብን እኛ ዘራችን አዳም ነው የአዳም ልጆች ደሞ የስላሴ ልጆች ነን ዘር ለስንዴ ለበቆሎ ለገብስ ወዘተ……ነው እንንቃ‼️‼️🟩🟨🟥💕🟩🟨🟥

  • @ወለተማርያምእማተዋሕዶ

    አሜንአሜንአሜንአሜን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ

    ሰላምን ይመልስልን

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 2 года назад

    ቸሩመድሐኒአለምከላይምሕረቱንይላክልንአሜንአሜንአመን

  • @fatimakhan4007
    @fatimakhan4007 2 года назад +1

    እግዚአቤሔር ይመሰገን

  • @cocob7788
    @cocob7788 2 года назад +3

    አግዚአብሔር አምላክ በቃችሁይበለን

  • @tirngoabebe1221
    @tirngoabebe1221 2 года назад

    አባቶቻችን ክርስቶስ ይከተልልን እሱ ግርማ ሞገስ ይሁናችሁ::

  • @belanmulatu8697
    @belanmulatu8697 2 года назад +3

    Fatry amilk ychamrbate kena enatu emamelik azngta ante astrne kaftry lijeshe 😭😭😭😭 abtachen hoye marne ykrme balane 🤲🤲🤲

  • @eyunegn9943
    @eyunegn9943 2 года назад

    ሕርቅ መልካም እና ወሳኝ ነው በርቱ።

  • @alemmamo204
    @alemmamo204 Год назад

    አሜንን እግዛብሔር ሰላሙን ያምጣልን

  • @meskiyadeta9426
    @meskiyadeta9426 2 года назад +1

    እግዚአብሔር በቃችው ይበለን 😭😭😭

  • @asasasss860
    @asasasss860 2 года назад +4

    አስካሪ መጠጦችን በቅዱሳን ስም እየሠየሙ ነው ፍትህ ለቅዱስ ጊወርጊስ , ለቅዱስ ዮሐንስ ምንድነው ዝምታው የቅዱሳን ልጆች አይደላቹህምን?በቅዱሳን ስም አልኮል ሲሸጥ ዝም ብላቹህ ጌታ ሠላም ይሠጠናል ብላቹህ አታስቡ ፍትህህህህህህህህህህህህህህህህ

    • @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ
      @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ 2 года назад

      መፍትሄው ሜንም ሰው በስሙ የሚሸጠውን መጠጥ አለመግዛት

    • @yeamanuellej2721
      @yeamanuellej2721 2 года назад

      💯 ብርግጥ ትክክል በጣም አጥያታችን ቤዛ ጊን እግዚአብሔር ሰላም ይሰጠልናል ብላችሁ አታስቡ አይባልም እግዚአብሔር አምላክ እንደ እኛ ጨካኝ አይደልም በሰላም አዉሎ በሰላም የሚአሳድረን ማነው

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ሠላሙን እርቁን ያምጣልን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @sabellamogess6372
    @sabellamogess6372 2 года назад

    justice comes first Amhara , Afar and all Ethiopian blood matters No More TPLF in Ehtiopian soil

  • @kefelegnemesele2212
    @kefelegnemesele2212 2 года назад

    ፈጣሪ አንድ አድርጎ ያስታርቀን ደስ የሚል ነው

  • @atnasbirru8212
    @atnasbirru8212 Год назад

    በትክክል አሁን ግን ሚሰጥሩን አቃችሁት ለሁሉም አግዘአብሔር ሁለቱን የአማራ እና የትግራይ ሕዝብ ተጣልቶም አውቅም ሚሰጥሩ ሌላ ነው

  • @hareguzewdu6530
    @hareguzewdu6530 2 года назад +1

    great idea to help these people not the stupid politics

  • @weynshetadmassu3795
    @weynshetadmassu3795 Год назад

    ሲታረቁ እንኳን አማራን እርቅ ውስጥ አልገባም እነዚያ ቄሶች ሲገሏቸው ይህ ቀን ያልፋል አትግደሉን ያሉት ትዝ ይበላችሁ እኔ ግን ይህ ሚዲያ እንዲህ ያለ ነገር ይዘግባል ብዬ አስቤም እላቅ

  • @kingalola2006
    @kingalola2006 2 года назад +2

    Metarek yambal yalem kahun behala kazich Ethiopia yamtbal Ager Tigray Atnorum Tigray Tewat God bless Tigray

    • @yohannessindu1927
      @yohannessindu1927 2 года назад

      አለም ከስጋ ሀሳብ ወቶ ለመንፈሳዊ ፍላጎቱ ሴራ እዚ ድረስ ይመጣሉ ለዛውም ለ እርኩሱ መንፈስ እኛ ገና ዘር ቆጠራላይ ነን

  • @blah_blah7
    @blah_blah7 2 года назад

    abetu becherinethi eridane❤

  • @fantanishwale5310
    @fantanishwale5310 2 года назад +1

    ወሬ ሰለቸን መቸ ታረቁ እየተናከሱ አለቁ እንጅ

  • @enkuahoneayalew8232
    @enkuahoneayalew8232 2 года назад

    really we are one Amhara & Tigray.

  • @okom6307
    @okom6307 2 года назад +2

    😭😭😭😭😭💚💛❤➕☝☝💚💛❤☝☝

  • @aschalemolla184
    @aschalemolla184 2 года назад

    እግዝያብሔር ይቅር ይበለኝ እንጄ እኔ ትግሬ ጋር አልታረቅም።ምክንየት አለኝ ።የሚሞግተኝ ይምጣ።በረግጥ እርቅ የሚጠላ ሠይጣን ነዉ።ነገርግን ለዚሕ አይሰራም።

  • @fanosisay6819
    @fanosisay6819 2 года назад

    abeto marateken.lak idabadalachen sahun.idacharanatek awo.inya.badelanal.gin. ata.mahare nakena.maran.silanatek sila degal.mareyam.balak.degaluy hagareshen.asasibe 😭😭😭😭😭😭🙌🙌🙌⛪⛪⛪😭😭😭

  • @ዘመን-ጀ6ቐ
    @ዘመን-ጀ6ቐ 2 года назад

    ትክክለኛው እውነተኛው ታሪክ አማራና ትግሬ አንድ ነበር ፖለቲካ መጠቀሚያ ሆኖ ነው ህዝቡ የተለያየው በርቱ ሰላሙን ያምጣልን

  • @tsigetesfagigorgis7379
    @tsigetesfagigorgis7379 2 года назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
    Zareye dess tenyl mlekty sytyleku egzyabyher endet desss endenylewu hulachyn enawukalen ena selot ena syle egzyabyher bytynageru ychalal le seitan atystut syltan atyfyru menafykan le ortodoxa aynekuwatyn
    Egzyabyher egyun endezerega kemyn satachyhu
    Ehyte syle selam ena erky abzyten ensely satnael wudyketu eyayenewu newuna

  • @efermhailu9854
    @efermhailu9854 2 года назад +1

    Wenbede yehe ayegebawum

  • @GedamDebreBizen
    @GedamDebreBizen 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @aetedeaetede3016
    @aetedeaetede3016 2 года назад +6

    ወሬ ማውራት ብቻ ሳይሆን ወደተግባር ግቡና ሁለቱን አማራና ትግራይን አስታርቋቸው የሀይማኖት አባቶች ምድነው ስራቸው አገርና ህዝብ ሲጣላ ካላስታረቁ??

    • @habeshafood7274
      @habeshafood7274 2 года назад +2

      abatoche be kedus menfes engi besew adelem yemimerut::: dem afesash hula abatoche kemakber yelek lemesadeb yemirot:: welagoche yemayakeber ke eweket neta metuh becha ende korkoro

  • @asmaraasmara9141
    @asmaraasmara9141 2 года назад

    አሜንአሜንአሜንአባታችንሰላምፍቅርይውረድለህዝባችንለሀገሬ🙏🙏🙏🙏

    • @zuzumihret5547
      @zuzumihret5547 2 года назад

      Limanegawem behasabeshe tebareikyyy gein tariky yemisherew ayedelimm yetederegewww

  • @የዬካውቅዱስሚካኤል
    @የዬካውቅዱስሚካኤል 2 года назад +2

    በምን መልኩ ነው ምትታረቀት የወልቃይት እና
    ራያ ጉዳይ እልባት ሳያገኝ??? አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ😎

  • @MoloGetachew
    @MoloGetachew Месяц назад

    ❤❤❤

  • @gigithemaryamww3193
    @gigithemaryamww3193 2 года назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን። አክሱምን የቆረቆረ አማራ ነው። የትግሬ ስደት ስምንት መቶ አመቱ ነው። በአክሱም። ወዴት ወዴት። በአርባ አመት አምስት ሚሊየን አማራን ጨፍጭፈዋል። ጣልያንን እየመሩ ያመጡብን እነሱ ናቸው። ምእራባዊያን ገፍተው አምጥተው ለሃያ ስምንት አመታት ኢትዮጵያን ከ36 ቢለየን ዶላር በላይ አዘርፈዋል። ያንንም እየመነዘሩ አሁንም ለአሜሪካን ና እንግሊዝ እየከፈሉ የሚይስደበድቡን እነሱው ናቸው። አንድ ወንድም አልፈው ከወንድምም ርኩስ ወንድም ናቸው። አሁን አማራው ተጠናክሮ ሲነሳ የወንድምነት የፍቅር ሰበካ አይዋጥልንም። የፈሰሰው የአማራ ደም የዶሮ አይደለም የሰረቁትን መልሰው የገደሉት ለፍርድ እስካልቀረቡ ድረስ አማራ አፈሙዙን አያሳርፍም። ወንጀለኞች ለፍርድ ይቅረቡ አሁንስ የተዛባ ሪፓርት አታቅርቡ ማንን ለማስደሰት ነው?????

  • @ወለተማርያምእማተዋሕዶ

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @yohannessindu1927
    @yohannessindu1927 2 года назад +1

    yehe ye erk zena ke aratum meazenat bihon lewt enametalen

  • @thadukumari2184
    @thadukumari2184 2 года назад +1

    tiru hasabe nw fetari yirdachu