የኤርትራው ጀነራል ከባድ ክስ አሰሙ | የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ጦር ተፋጠጡ? | የኢሳያስ ውሳኔ ጨዋታውን ቀየረው | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 146

  • @alazar8540
    @alazar8540 10 часов назад +7

    ኣይ አንድአፍታ! ኦሀድ የት ጠፋ? ነጭ ነጭዋን መስማት ኣያስችላችሁም። ጉድ ነው ኤርትራ የሚል ስም ምላሳቹ ላይ በቀለ!

  • @semaineshtekie1394
    @semaineshtekie1394 15 часов назад +13

    ኤርትራ ኤርትራ ኤርትራ አይተሃት የማታውቅ ሃገር

  • @goitomsolomon7517
    @goitomsolomon7517 7 часов назад +6

    It’s shame all Ethiopian media worried about Eritrea 🇪🇷 Ya all crying keep Crying we are moving forward Go my country 🇪🇷🍾🔥

  • @bedabedade6179
    @bedabedade6179 5 часов назад +2

    ይሔ ዘሩባቤል የሚሉት ጋዜጠኛ እውነተኛ የኤርትራ ጠላት ይመስላል ሁሌ ከሚያቀርበው ሐሳብ አንደምታ ተነስቼ ያልኩት ነው ያቀረባቸውን ፕሮግራሞች ተከታተሉትና ሐሳቤን ተጋሩ ።ሰላም ለሁለቱ ሕዝቦች 🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹

  • @eritrawit7184
    @eritrawit7184 14 часов назад +8

    ኤርትራ ስላም ዘትህብዋ ኢስያስ ክትብሎ ስላም ክልአኩምና ሃግርኩም ኣዕሪዪ ሕስቡ ሓስት ግድፎው

  • @truthmatters2144
    @truthmatters2144 10 часов назад +4

    I am wondering if He actually believe what he is saying. He sounds that he was paid to talk bad about Eritrea.
    Eritrea has defend itself because Abey said he will own red sea willing or by force. Why is it a crime for Eritrea to be ready for offensive from Abey. Why would Eritrea believe Abey words???

  • @fioritesefasilassie4174
    @fioritesefasilassie4174 3 часа назад +1

    ኢትዮጵያ ናት ለኤርትራ እስቲ ሞክርኝ ያለቹ ይገርማል ኤርትራ ዛሬ ነው እዴ ኢትዮጵያን የምትሞክረው ሞቶ አመት ሙሉ እኮ ተዋግታቹ አልቻላችሁም ለዛም ከናንተ በተቀማ ክላሽ ያሸነፈቹ ምናለ የድሀውን ልጅ ሰላም ብትሰጡት እናንተ በሞቀ ቤት ቁጭ ብላቹ ከምታማሙቁት እግዛአብሄር ሰላሙን ይስጠን 🙏🇪🇷🇪🇹

  • @mereb1228
    @mereb1228 15 часов назад +12

    ስለ ኤርትራ ይቅርባቹ ።ምንኣለ ሰለምትፈርሰው ኢትዮጵያ ለምን ኣትናገሩም።የናንተ ኣቢይ ወለጋ ኣማራ ክልል ትግራይ መሄድ የማይችል መሪ ይዛቹ ኣንድ ቀን እንካን ተሳስታቹ ስለኣብይ ኣትናገሩም።እና እስቲ ስለ ይናንተ እራጁ እብይን ተናገሩ።ሁሌ ስለ ኤርትራና ኢሰያስ መናገር ይቅርባቹ።ለነገሩ የትም ኣትደርሱም።እስቲ ስለ ኦሮሞ ክልል ተናገሩ ኣሳዩን።

  • @mesfinasfaw2708
    @mesfinasfaw2708 3 часа назад +1

    አረ! ኢሳያስን ትታችሁ እዛው አጠገባችሁ በ6ኛ ክፍል እውቀት ዶክተር ነኝ እያለ ሀገር የሚያፈርሰውን የኦህዲድን ካድሬ አብይን አንድ በሉት ።

  • @selamselam8094
    @selamselam8094 5 часов назад +1

    ያሳዝናል አሁን ተነተናቹ ማለት ነዉ የሄ እኮ 10 ዓመት ዕድሜ ኤርትራዊ ህጻን የሚተነትነዉ ነዉ .

  • @berhanesolomon5308
    @berhanesolomon5308 4 часа назад +1

    በልክ ለኤርትራውያን ውትድርና ሌላው ሞያችን ነው💪🇪🇷

  • @melatstrass-y7l
    @melatstrass-y7l 14 часов назад +6

    እረ ጉድ ምን ነዉ ቅማል ይመሱል ከኛ ራሱ አልወርድ አላችሁ አቡይ ምን ይህል ነዉ የሚከፍላችሁ ምን ነዉ ፈጣሪን የ🇪🇷ይህል ቡትጠሩት ምህረቱን ይሰጣችሁ ነበር እርሱ በርሱ አትገዳደሎም ነበር ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ 🇪🇷አገሪ በክፍ የሚይይሹ አይናቸዉ ይደፈን አሜን

  • @wedishire2620
    @wedishire2620 3 часа назад +2

    ዉሸት ከመስራት ለምን ጉሊት አትሠማሩም ዝቃጮች አማረ መኮንን ሀሳብህ ከጉማሬ አይለይም ሰነፉ

  • @dehinethager
    @dehinethager 7 часов назад +1

    መቼ ነው ኤርትራ ትግራይን ወደ 40 አመት እንመልሳታለን ያለችው? የሆንል አራም ነገር።

    • @tesfayberhane6716
      @tesfayberhane6716 4 часа назад

      ያው ሻዕብያ የኤርትራም የትግራይ ጠላት ናቸው

  • @luckydad7339
    @luckydad7339 11 часов назад +2

    No one should be blamed except the childish prime minister of Ethiopia. 🇪🇹 stop 🛑 the genocide of the Amhara people. Period.

  • @berhanesolomon5308
    @berhanesolomon5308 4 часа назад +1

    እውነት ተናገርክ ኤርትራን የሚያዝዝ ኣንድም ሃገር የለም💪🇪🇷

  • @ko-keafrica6468
    @ko-keafrica6468 12 часов назад +2

    This journalist (Amare Mekonen)is praying all the day the falling of current Ethiopian government from day one 😅

  • @እናርጅእናውጋ
    @እናርጅእናውጋ 13 часов назад +2

    ኢቶዮጲያ መከፋፈሏ ኦርግጥ ሆኗል ይህ የናንተእና የአብይ ስራ ነው

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 7 часов назад +3

    ድል ለግብጽና ለፋኖ ማን እንደሚያድናቹ እናያለን

  • @Asmera-1
    @Asmera-1 12 часов назад +2

    እንኳን ኤርትራን ኣላዋቀችዋት፣ ኣለ ማወቅ ጥሩ ነው ፣ ወያነ ኤርትራን ስላላወቃት የደረሰባት ኣይተነዋል።

  • @tessfayared110
    @tessfayared110 14 часов назад +4

    እረምነው ጎበዝ ሺንት በሽንት ሆናችሁ ኤርትራ በናንተ ደካማ አጀንዳ ውስጥ ገብታ አተቦጫረቅም የሰላሙ ጉዳይ ጠይቃችሁ የፈጸማችሁት ኖቤል ያጭበረችሁበት ታሪክነው የትላት ምላሳችሁን እረስታችሁ ነው ውጣችሁት ዛሪ አዲስ ዘፈን ጀመራችሁ አሁን የማን ጉሳጉስ እየተነሳ ማረጋጋጫ በለለው ተረት ተረት አገርን እና መግስትን የምትፈጥሩት ተረት ተረት የጦርነት ቅስቀሳ እደሆነ አትዘንጉ የሚመለከተው ሀይል እውቅና እዲኖረው ማድረግ ግድ ይላል ለሚመጣው ጨወታ አብረን እናየዋለን።

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 7 часов назад +1

    ተጨፈጨፍን ሲል ባጫ ደበሌን ረሳቹ እንዴ
    ማስታወስ ማሰብ የለም የካናዳ የነቀዘ ስንዴ ጉድ ሰራቹ

  • @ShalomShalom-d4e
    @ShalomShalom-d4e 12 часов назад +1

    አንተን ብሎ ተንታኝ

  • @dbrhane
    @dbrhane 12 часов назад +3

    How come you don't bring Ohad Benamir? Is it because he speaks the truth😮

    • @johnhaile4682
      @johnhaile4682 10 часов назад +2

      Brother, Ohad told them all the truth and what should they work at. If they bring him he will expose them. That is why they left him alone the one and only one journalist with a substance!!!!

    • @brianjackson2272
      @brianjackson2272 8 часов назад

      These low IQ “journalists” do NOT deserve The Great Ohad Binami.

  • @wegayehuassefa7371
    @wegayehuassefa7371 6 часов назад

    The game is with technologies!

  • @danielhadish5252
    @danielhadish5252 Час назад

    የት አስገባችሁት ሁአድ ነው ማነው የምትሉት ስለሁለቱ ሃገሮች እውነት እውነቷን እየነገረ እየተነተነ የገባው ፖለቲካዊ አክቲቪስት ለሕዝብ የሚያቀርብ ሰው የተለመደው የበቀል ጅራፋችሁ አርፎበት በማፈን በምትኩ የመንግስትን አፍ ብቻ በሚለፈልፍ ተለማማጅ ተንታኝ አቅርባችሁ በጆሯችን ትጫወቱ ይገርማል

  • @begooddogood8334
    @begooddogood8334 6 часов назад

    ተንታኝ መሆኑ ነው ይህ ገምቦ ራስ?
    ኤርትራን መተንኮስ ስንት ዋጋ እንደሚያስከፍል?
    So stop provoking neighboring countries.

  • @sarajoh313
    @sarajoh313 15 часов назад +6

    Washtem Media

  • @biniamtesfamichael9414
    @biniamtesfamichael9414 13 часов назад

    ምን የሚያስገርም ነገር አለው ፓለቲካ ከጥቅምህ አንጻር ነው የምትሄደው ቅድም ከአለሸባብ ጋር ነበር አሁን ደግሞ ከሱማሌ መንግሰትጋ ሆነ ይሄ ያስደንቃል ?

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 7 часов назад

    ተንታኝ ተብለህ ነው የደርግ ወታደሮች ተገድለው እኮ ኣልተጨረሱም ያጠፋ ኣጥፍቶ መንጌ ሸሸ ተሸነፈ ኤርትራና ኢትዬጵያ ተቆጣጠርነው ወያነ እንደዚህ መሆን ነበረበት ማለት ነው ምሁር እና ቅኑ እውነተኛ የራቀባት ሃገር

  • @brianjackson2272
    @brianjackson2272 8 часов назад

    Where is The Great Journalist OHAD BINAMI?
    We miss honest and high IQ journalism.

  • @zekariastesfamichael7575
    @zekariastesfamichael7575 6 часов назад

    መልካም ትንተና ያለህ ነህ።

  • @alemayehudesta7729
    @alemayehudesta7729 9 часов назад

    የአገር ውስጡ በሰላም የሚፈታበት ጊዜው አልፎበታል Fano has no time to negotiate with crime minister Abbiy Ahmed ,the case is beyond negotiation.

  • @MichaelAbrham-lf9zj
    @MichaelAbrham-lf9zj 6 часов назад

    በጣም ታሳፍላቹ የኤርትራ ጉዳይ የምትናገሩት ውሸት ግምት ተብለዋል ተስምትዋል ምንም ጭብጢ የሊለው ሁሉ ውሸት ነው የምታወሩት። የነሆኑ እንካን የናንተ ፍላጎት እኛ ኤርትራውያን ኣወቅነው፡ እናንተ በፍጹም የማትታመኑ እንደሆናቹ ተምረናል።

  • @mesfindamte1971
    @mesfindamte1971 2 часа назад

    ኳሻከራም ቅንቡርስ በናታችሁ ተመልከቷቸው ምን እንዲመስሉ( ሁለቱም)

  • @Peace_To_World
    @Peace_To_World 11 часов назад

    እንደ ተንታኝ ምነው በተረጋገጠ መረጃ ላይ ብቻ ብትናገሩ። ማን የማንን ስም ለማጥፋት ወይም ለማግለል ምን ኣለ ብሎ ማሰብ መልካም ነው።
    in summary- talk with evidence and give you opinion logically.

  • @alemayehudesta7729
    @alemayehudesta7729 9 часов назад

    የአገር ውስጡ በሰላም የሚፈታበት ጊዜው አልፎበታል Fano has no time to negotiate with Oromuma,the case is beyond negotiation

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 7 часов назад

    ጉረኞች ጉራቹ ወደ መሬት ያሰጥምቹሃል የጊዜ ጉዳይ ነው ክፋታቹ እያየነው ነው ኣምላክ ይዘገያል እንጂ እጃቹ ታገኛላቹ

  • @YonasAbebe-gm3dj
    @YonasAbebe-gm3dj 8 часов назад

    Selam Amigo

  • @michaelrussom
    @michaelrussom 4 часа назад

    😢😢😢😢😢

  • @tesfaytewelde3614
    @tesfaytewelde3614 7 часов назад

    You know nothing but politics. You make me seek what I am hearing

  • @AlemAbraham-wq5et
    @AlemAbraham-wq5et 14 часов назад

    I think you have change your ideas. You were supporter of shabia but now seems you changed

  • @piealpha795
    @piealpha795 5 часов назад

    😂😂😂😂 A liar begins with making falsehood appear like truth, and ends with making truth itself appear like falsehood , shame on you Amare, this should be Zurbabel’s skillful propaganda for PP 😂😂😂😂 you don’t expect anything different from stooges

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 15 часов назад

    አማረ አትውረድ እንጂ ኤርትራ ይሁን ግብፅ ሱማሊያ መግባት ለምን ፈራኸው?

  • @i-hd1fy
    @i-hd1fy 13 часов назад +1

    ውሽት ሰንደቅ ኣላማችሁ እንደሆነማ እናውቃለን እውነት መናገር ነው የሚከብዳችሁ።

  • @Yosephephrem-k1h
    @Yosephephrem-k1h 10 часов назад

    Menme aygremem alshbaben yedgfal yetbalw biethyopy tenkole new

  • @habtezghiatobrhan726
    @habtezghiatobrhan726 10 часов назад

    Ethios lavyaKkkkkkkkkkk!!!!!!

  • @johnhaile4682
    @johnhaile4682 10 часов назад

    Why don’t you stop looking or dreaming to concur other sovereign countries and seek help to settle your internal issues? You make me laugh when you represent your childish government as innocent. Why don’t you dig deeper to understand why we Eritreans are sleeping with our open eyes?

  • @maekelegebrekidan8561
    @maekelegebrekidan8561 14 часов назад

    I can’t believe that you chose to be a propagandist. You conveniently forgot that your Prime minister claimed Eritrean ports and also signed MOU with Somaliland. All added, this is part of your expansionist attitude. Your expansionist attitude is at the center of this mess. Please stay on your side of the border and no one will touch you and there will be no encirclement.

  • @jebejebe7468
    @jebejebe7468 14 часов назад +1

    ኢትዬጵያ በስድስት ትከፈላለች በቅርብ ግዜ ብቻ ይሄን ጠብቁ የነዚህ ብላብላብላ ተዉት ትርጉም የለዉም ከኪሳቸዉ ነዉ እሚናገሩት ስለዚ ኦፍሻሊ የሆነ የ ኢትዬጵያ መከፈል ትሰማላቹ ,,,

  • @tewodrosbelay1493
    @tewodrosbelay1493 10 часов назад

    Sile hagerachu yenuro wudinet silemishashalibet guday bitseru Eritrean degmo bitresu
    Berguteghnet ye Eritrea wetader Somalia ayhedim mikinyatum ye Eritrea akuam yemanghawum hager chigir yemifetaw bagerew new yemil akuam silalew

  • @EmahaAraya
    @EmahaAraya 4 часа назад

    Ahya 🫏🫏🫏🫏🫏🫏🫏

  • @adugnawubbie9740
    @adugnawubbie9740 7 часов назад

    ባሪያነትን ጌጥ ያደረገ ሕዝብ
    የኤርትራ ሕዝብ በጣልያን አለንጋ መገረፍ እና የአረብ ባሪያ መሆንን ይመርጣል።
    ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖር ማንኛውም ኤርትራዊ ነኝ የሚል የግብፅ ባሪያ የኢትዮጵያ ምቀኛ በአለንጋ እየተገረፉ ከአገራችን መባረር አለባቸው። ለኢትዮጵያ ምንም አይጠቅሟትም። ይባረሩ።
    መላው ሶማሊያ በሂደት የኢትዮጵያ አንድ አካል ትሆናለች።

  • @eyobkiflom3531
    @eyobkiflom3531 Час назад

    Ask your self you don’t hear any Eritrean government has said nothing but your government talk trash well fool yourself

  • @MichaelAbrham-lf9zj
    @MichaelAbrham-lf9zj 6 часов назад

    ያለ ማስርውጃ ለምን ታወራላቹ

  • @ghnkgerytbcfrr7796
    @ghnkgerytbcfrr7796 15 часов назад +2

    ለሻቢያ የሌለ ጀግንነት አትስጧቸው ሃያ አመት አልጀርስ አልጀርስ እያለ ወገቡን ተመቶ ሲጥመለመል ባህር በር ይዞ ሲቆዝም የነበረ ነው ትግራይ ውስጥም ብቻቸውን የኢትዮጵያን መከላከያ ተማምነው ነበር ብቻቸውን አልተዋጉም ለዛ ነው በስምምነቱ ተመታን የሚሉት ገባህ ብሮ

    • @sarajoh313
      @sarajoh313 15 часов назад

      🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪

    • @ghnkgerytbcfrr7796
      @ghnkgerytbcfrr7796 14 часов назад

      @@sarajoh313 ኤርትራ ባዶ ናት ሰው የለም ሱማሊያ ጦር ብሎ ቢላክ ዲቪ ነው የሚቆጥረው በዛው ይጠፋሉ ሻእቢያ ትግራይ የላካቸው ወጣቶች እንደዚሁ አድርገዋል ሻእቢያ እስካሁን መርዶ ያልተናገረው የጠፋው እና የሞተውን ስለማያውቅ ነው

    • @AwetAwet-t5s
      @AwetAwet-t5s 14 часов назад

      ጅግና ባይሆን ኖሮ ማን ነው ያስቆመህ ኣስመራ ወይ ባጽዕ፡ ዓሰብ ለምን ኣትገባ ም ለባጫ ደበሌ እና ብርሃኑ ጅል የጎጃም እስክስታ ያስጨፈረ፡ ለበዛበህ 2 ግዜ ከሰማይ ፈጥፍጦ ከመሬት ስር ያስገባ፡ መንግስቱ ሃይለማርያምም እስከ ዚምባብወ ያስፈረጠጠ ታኣምረኛ ሃይል መሆኑ ኣለማወቅህ ወይ ህጻን ነህ ልክ እንደ ኣብይ፡ እና የዚ ጋዜጠኛ ነህ ወይ ገና ታሪክ ኣልጠየቕክም፡ ግን ብዙ ኣትድከም የባጫ ኢንተርቪው ተመልሰህ ማዳመጥ ትችላለህ ባጫ እስክስተኛ ጨፈጨፍን ይለሃል😁😁😁😁😁

    • @danielhadish5252
      @danielhadish5252 Час назад

      GAME OVER BRO

  • @RasTeferian-m6s
    @RasTeferian-m6s 14 часов назад +1

    ትንታኔህ የሰባተኛ ለ ደረጃ ነዉ. ማይክ ሃመር ተጣሉ ብሎህ የተቀየረ አካሄድ ነዉ. Period. አማራዉስ ምን አጠፋ ልትል ነዉ. ታዘህ ትታረቃለህ ታዘህ ትጣላለህ.

  • @fesehayeandebrhan3060
    @fesehayeandebrhan3060 38 минут назад

    Where is Ohad

  • @EpicB157
    @EpicB157 13 часов назад

    Kebatari YeAbiy kitt lashoch

  • @jowintye7153
    @jowintye7153 14 часов назад

    Wetadere eko yehagre teabkie new ante denzie

  • @panial6147
    @panial6147 12 часов назад

    የምትናገሩት ኣስብቹ ነዉ ግን ምን ችግር እንዳለዉ በጂኦ ፓለቲካ ኢኮነሚ ኣስቡት ለላችግር እንዳትከቱን

  • @Sawa-tv7cb
    @Sawa-tv7cb 14 часов назад +1

    መዘባረቕ ስትዋሹ ለመዋሸት የተፈጠራቹ ሕዝብ የዛሬ 20 ዓመት የተዋሸ ውሸት። ማፈር አለባቹ። ለዚህ ነው ለውሸት የተፈጠራቹ ።🇪🇷🇪🇷🇪🇷🐫🐫❤

    • @ShalomShalom-d4e
      @ShalomShalom-d4e 12 часов назад

      ህዝብ አትበል ባለጌ የጣልያን አሽከር ሰዉየዉን ተሳደብ ከፈለክ

  • @asefaschbariagaber9093
    @asefaschbariagaber9093 14 часов назад

    Gazetenaw menew betaneb Ertra alschbaben tereda neber yemetelew. USA mereja felgo asfelgo magnet ale mechalun astawkual. Lemebsel moker

  • @jowintye7153
    @jowintye7153 14 часов назад

    Meca new yetmta westame

  • @semaineshtekie1394
    @semaineshtekie1394 15 часов назад +1

    የት አለ ሀኡሃድ ኡነት የሚናገር ታሰረ ወይስ ገደላቹ ?

  • @ghnkgerytbcfrr7796
    @ghnkgerytbcfrr7796 15 часов назад +1

    ሻእቢያ አድቫቴጅ ወሳጅ ነው እንጅ ጀግና አይደለም

    • @sarajoh313
      @sarajoh313 15 часов назад

      😂😂😂😂👎👎👎

    • @biniamtesfamichael9414
      @biniamtesfamichael9414 13 часов назад

      ፓለቲካ military science የምታውቅ ከሆነ ጊዜና ቦታ መርጠህ ነው የምትዋጋው እሱ ነው ደግሞ advantage ዝም ብለህ እንደ ከብት አትነዳም ።

  • @ghnkgerytbcfrr7796
    @ghnkgerytbcfrr7796 15 часов назад +1

    ኤርትራውያን ለ20 አመት ከማንም ጋ አልተዋጋም ትልልቆቹ አርጅተዋል አልተማሩም ማህይሞች ናቸው ድጅታል አያውቁም ሚሊሻ በላቸው::

    • @desalegereme935
      @desalegereme935 15 часов назад

      Aheyyy

    • @desalegereme935
      @desalegereme935 15 часов назад

      Ante komal kosasa yeahya lege

    • @ghnkgerytbcfrr7796
      @ghnkgerytbcfrr7796 14 часов назад

      @@desalegereme935 አህያማ ኤርትራዊ ነው 50 አመት አንድ ሰው ያለ ምክትል ፕሬዝዳንት ያለ ምርጫ ያለ ህግ ውስኪ በሰከረ ቁጥር ጦርነት እየቀቀለ ሲበትንህ ለምን የማትል አህያ ሰውን ትሳደባለህ ደንቆሮ ኢትዮጵያዊ ጥለናችሁ የትናየት ደርሰናል ምድረ ጅዝባ ሁሉ

    • @ghnkgerytbcfrr7796
      @ghnkgerytbcfrr7796 14 часов назад

      @@desalegereme935 አህያማ ኤርትራዊ ሻወር የማይወስድ በጨለማ 33 አመት አንገትህን ደፍተህ የምትኖር ሺንታም ኢትዮጵያውያንን የመሳደብ ሞራል የለህም እድፋም ሻእቢያ

    • @ibrahimsuleman5503
      @ibrahimsuleman5503 3 часа назад

      ኣንተ ኣሁን ከ7 ሚሊዮን በላይ ህዝብ መሀይሞች ብለህ የምተሰድበዉ ሰለተማርከ ነዉ ልበል ጎሮቤታችን😂

  • @isiasdagnew3089
    @isiasdagnew3089 2 часа назад

    Propaganda blxigna Hod alder hula

  • @abdulmelikaman5846
    @abdulmelikaman5846 15 часов назад +1

    ዜናዎቻችሁን አልወደውም except this type of analysis !!!!❤❤❤❤❤❤

  • @YishakWeldesilasie
    @YishakWeldesilasie 10 часов назад

    En’al trkamrki😢

  • @danielmenghis9315
    @danielmenghis9315 9 часов назад

    Er yenant guday tentunu

  • @hawashaitsawa1442
    @hawashaitsawa1442 13 часов назад

    ያ ሁሉ ችግር የኣቢ ምላስ ያመጣው መዘዝ ነው። ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኣትበል ''ኢ'' ብቻ ነው የቀረች

  • @desalegereme935
    @desalegereme935 15 часов назад +1

    Kkkkk ayyyy ethiopian political go school u don't understand about politics stoped

  • @AbiTes-yz6fu
    @AbiTes-yz6fu 15 часов назад

    የኤርትራ 12ሺ ከገቡ የኢትዮጵያ 100ሺ መሆን አለባቸው ለምን አይቻሉም

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 15 часов назад

    ኢትዮጵና ኤሪትራ አልተዋጉም። የባድሜ ጦርነት የወያኔ ጦርነት ሲሆን ነገርግን የኢትዮጵያ ሥራዊትን ተጠቅሞል።

    • @BobLove-qn3fq
      @BobLove-qn3fq 13 часов назад

      ከኢትዮጵያ ጋር ሳይሆን ከወያኔ ጋር ነው የተዋጋችሁት ያልናችሁ እናንተ ላይ ልንጫወትባችሁ የፈጠርነው ተረት ነው😅 ትግራይ የኢትዮጵያ አካል ነች ለዛውም ራስ ነች! በቅርቡ ከኢትዮጵያ ተጠራርጋችሁ ወደ ረሃብተኛዋ አገር ትባረራላችሁ።

  • @WeldetatyosDeres
    @WeldetatyosDeres 13 часов назад

    እውነት ብትናገሩ ነበር የሚገርመን

  • @masterseattlea
    @masterseattlea 15 часов назад

    1 eritrean military to 1000 other military equivalent. Body, ethiopia is the one organized al shabab with us cooperation for their own existence. Keep singing the same old song, blaming game.

  • @-yw8uk
    @-yw8uk 15 часов назад

    Aheya weshatam ye aheya zerrrrr

  • @wefewofabelachewasefa
    @wefewofabelachewasefa 15 часов назад

    ,

  • @Senafe_91E
    @Senafe_91E 15 часов назад

    Zoothiopian .....😂

  • @sarajoh313
    @sarajoh313 15 часов назад

    🇪🇷❤️🇸🇴❤️🇸🇩❤️🇾🇪🙏🙏

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 7 часов назад

    ተጨፈጨፍን ሲል ባጫ ደበሌን ረሳቹ እንዴ
    ማስታወስ ማሰብ የለም የካናዳ የነቀዘ ስንዴ ጉድ ሰራቹ