የልጃችን የ 1 ዓመት ልደት! EBENEZER TADESSE & EDEN EMIRU August 20, 2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 209

  • @mesigetch3675
    @mesigetch3675 2 года назад +17

    ጌታ በጥበብና በሞገስ ያሳድጋት እንኳን አደረሳችሁ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 2 года назад +7

    የነ ቆንጆ መልካም ልደት ኢንኩዋን ተወድሽልን ኢንዴ አባት ኢናትሽ ለበረከት እግዚአብሔር ያሳድግሽ ኤዱ ኤብንዘር በፍሪያቹ አለምን ሙሉ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛነው-ጨ3ጰ

    እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏

  • @mintwabtadese7930
    @mintwabtadese7930 2 года назад +1

    አቤኔዘር ልጅክ አንተን ነው ምትመስለው ትባረክላችሁ.

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 2 года назад +2

    ጌታ በጥብበና በሞገሰ ያሳድጋት ኤዱዬ ማማዬ የኔ ቅመመ በጣም ታምራላችሁ እስይይይ እልልልልልልልዘመናችሁ ይባረከ

  • @hiwotassefa5538
    @hiwotassefa5538 2 года назад +4

    በጥበብ በሞገስ ጌታ ያሳድግላቹ መልካም ልደት

  • @beki6160
    @beki6160 2 года назад +1

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ የእኔ ዉዶቺ ደስ ስትሉ በጠሚ ነው ሚዎደቹ ጌታ ዘማን ዘለለማቹን በሙሉ ይበርከቹ ተበረኩ

  • @beti3519
    @beti3519 2 года назад +1

    የኔ ቆንጆ ጌታ በቤቱ ያኑርሽ ለትዉልድ መፍትሔ ሁኚ

  • @Miss-rw9on
    @Miss-rw9on 2 года назад +1

    ደስታቹ ደስታችን ነው የኔ ውዶች ኤዴዬ &አቢዬ ውድድ ነው እኮ ውድ ናቹ ተባረኩ ትዳራቹም ቤታቹም ኑሮአቹም ልጆቻቹም የተባረከ ይሁን በህይወት ዘመናቹ እግዚአብሔርን በመፍራትና በመንቀጥቀጥ ለእርሱ በመገዛት መንፈሱንና ሀይሉን ታጥቃችሁ እንድትኖሩ የጸና ምስጋና ይሁንላቹ ተባረኩልኝ እወዳቹአለው

  • @አምሳልየጌታልጅ
    @አምሳልየጌታልጅ 2 года назад +1

    የኔ እናት እንኳን አደረሰሽ እድግ በዪልኝ ኤድዬ እንኳን አረሳቹ ክብር ለጌታ ለእየሱስ ይሁን

  • @eden6094
    @eden6094 2 года назад +1

    ተባረኩ ብዝሑ ኤዱየ ኣቢ ምስ ጓልኩም ዘመና ይባረክ ብጥበብ ትዕበ በየሱስ ስም

  • @kidestgirma-s1z
    @kidestgirma-s1z 2 года назад

    ጌታ ኢየሱስ ሲያከብር እንዲህ ነው መልካም ልደት ጌታ በጥበብ በሞገስ በቁመት ያሳድግላችሁ ስለ እናተ ጌታን አመሰግናለው ተባረኩ

  • @titatube5872
    @titatube5872 2 года назад +2

    ዋውውውው ልጅ የእግዚአብሔር ስጣታ ነው እኔ በጣም ልጅ እወዳለሁ ጌታ ማታ ማታ ልጅ እድሳጤኝ እማኝለሁ 💔💘💕❣️💝💞💓እዱያ&አብ ጌታ በቤቱ የሳደግለች💝💞💘 ተምራለችሁ ባጣም እወደችሁለው💞

  • @tarikagide1160
    @tarikagide1160 2 года назад +4

    እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ ተባረኩ በረከታችን ናችሁ
    HBD Elltaye🎂🎂🎂

    • @saa8066
      @saa8066 2 года назад

      💕💕👏👏💯💯❤

  • @kskdsjkf9097
    @kskdsjkf9097 2 года назад +1

    እግዚአብሔር በሞገስ ያሣድግላችሁ ተባረኩ

  • @hanahana445
    @hanahana445 2 года назад

    ዋው ጌታ ይባረክ መልካም ልደት
    እደጊ ጌታ በነገር ሁሉ ይባርክሽ

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 года назад +1

    እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳዲግላችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🍬🍬🍬🍬🎂🎂🎂🎂🎂🎁🎁🎁🎁🎁🎈🎈🎈🎈💕💕💕🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Tahaye460
    @Tahaye460 2 года назад

    የኔ ማሬ ጌታ ባክብር ያሳድግሺ የኔ ልዩ የክፎቺ አን የታሣዎራ ይሁንልን አሜንንን ታባራኩ ዛማናችሁ ባስአቂ ይላቃችሁ ክፎ አያጋናችሁ ማልካምናታችሁ አይዎሳዲባችሁ አሜንንን ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ልልልልልልልልል ታባራኩ ኡፍፍፍ ዳስ ብሎናል 🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍✅️✅️✅️✅️✅️✅️📚📚📚📚🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🎤🎤🎤🎻🎻🎻🔐

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 2 года назад +1

    Happy birthday Little Thank too Jesus

  • @jesusismylord6569
    @jesusismylord6569 2 года назад +2

    መልካም ልዳት እልልታዬ❤እንዴ አበትሽና እናትሽ በጸጋ እደግ የኔ ቆንጆ 😘😘😘😘😘😘

  • @elsafikadu8664
    @elsafikadu8664 2 года назад +1

    እድግ በይልን

  • @yezialem1711
    @yezialem1711 2 года назад +1

    እንኳን አደረሳችሁ ደስ ብሎናል በጣም

  • @jamelasalo1558
    @jamelasalo1558 2 года назад

    የኔ መር እንኳን ተወለሺ ጌታ በጥበበ በሞጋስ የሰድግሽ❤❤❤❤❤🎈🎈🎈🎈🎉🎉🎉🎉🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈

  • @mmg5475
    @mmg5475 2 года назад +2

    Happy Birthday Elleleta! God bless you!

  • @traiqauae5192
    @traiqauae5192 2 года назад +1

    የኔጣፋጭመልካምልደት

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 2 года назад

    እግዚአብሔር በጥበብና በእውቀት ያሳድጋት፡፡ እሷም ልክ እንደ እናንቴ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ስታገለግል ለማየት ያብቃን፡፡

  • @zlmymtojesus
    @zlmymtojesus 2 года назад +1

    ማማዬ የኔ ቆንጆ አምላኬ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ በቁመትም በደስታ ለክብሩ ያሳድግሽ እድግ በይልን

  • @abrahamsolomonofficial6038
    @abrahamsolomonofficial6038 2 года назад +1

    Abi & Edu በጣም ደስስስስስስስ ትላላችሁ #HBD 2 Ellilta ❤❤😘 እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግለችሁ Love u so much

  • @godislove2166
    @godislove2166 2 года назад

    መልካም ልደት የገታየ ልጅ
    💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @mastewalelias8039
    @mastewalelias8039 2 года назад

    ye ene Elilitaye Geta Eyesuse Yasadegishe !! HBD Elilita's Familly#1

  • @zinetadem2704
    @zinetadem2704 2 года назад +2

    ጌታ በማስተዋል በጥበብ በሞገስ ለክብሩ ያሳድግላችሁ ተባረኩ።

  • @birukabte9810
    @birukabte9810 Год назад

    Get tidarachuni ligachun yibariki. Amen

  • @alimesi5639
    @alimesi5639 2 года назад

    Wow betami dase telalachu tebarekuuuu geta eyesuse yebarekachu tebarekuuuu ♥️♥️💯 geta yasadeglachuu

  • @mekleetkebede2986
    @mekleetkebede2986 2 года назад +2

    አቤት የዘንድሮ እዩኝ እዩኝ : በጣም ያስፈራል:: እኛ በውጭ የምንኖር በብዙ ድካም የምንኖር ለልጆቻችንም እያስተማርን ያለነው , ለሌላው ማካፈል , ለተራበው ወገኖች መድረስ, የሚለውን እያጋባንባቸው: ዛሬ የማያውቆአትን የአባትና የእናታቸውን አገር ችግር ጠንቀው ገብቶአቸው , ለልደታቸው የሚሰጣቸውንገንዘብ ለተቸገረ መላክ ጀምረዋል:: እናንተም ያንን ብታረጉ ጽድቅ ነበር:: እግዛብሄርም ድስ ይለው ነበር:: እባካቹህ ወገንች እይታቹሁን ቀይሩ:: በተለይበቤቱ ያላችህ, እናገለግላለን የምትሉ, በተሻለነገር ተገለጡ:: ለአገርና ለሰው የሚጠቅም, ጌታም ደስ የሚለውን አድጋችሁ እለፉ:: ይህም ይብዛላቹህ

    • @merontefera8566
      @merontefera8566 2 года назад +1

      አቤት የኛ ጸባይ ይህኔ እንደዛ ቢያረጉ ግብዝ ምን እነደ ፈርሳዊ በሰዉ ፊት ትይ ነበር
      እንዳልሽዉ የሚደረገዉ እንደገለመሌ ባደባባይ አይደለም ይህ የክርስትና መልክ አይደለም

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 2 года назад

      @@merontefera8566 " አሁንስ ቢሆን ከፈሪሳዊ መች ተለዩ !!! አዝማሪ ይመስል የሰውን ጆሮ የሚያደነቁር ዘፈን እየሰሩ" አሁን ደግሞ የልጅ ልድት እያሉ ይበጥረቁ እነሱን ብሎ ፔንጤ ምድረ ቱሉቱላ.

    • @ketty-x7t
      @ketty-x7t 2 года назад

      @@yenazarethlije558 ተሳዳቢዋ አንቺ እምነትሽ ምንድነው? የራስሽን ጉድፍ ሳታይ ሰዉ ለገዛ ልጁ ልደት ለምን አከበረ ብሎ መሳደብ ነው እምነትሽ ያስተማረሽ?

    • @ketty-x7t
      @ketty-x7t 2 года назад

      አቤት ፈሪሳዊ!

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 2 года назад

      @@ketty-x7t ዝበይ ወረኛ ሁላ !!! ኢየሱስ ጌታ ነው ፔንጤ ሌባ ነው😳😳😳😳 አርፈሽ ተቀመጪ" እንደ እናተ ኢየሱስን በዚህ ምድር ላይ ያወረደ የለም ኧረ የድሮ ፔንጤዎች ወዴት ናችሁ " ምድረ በልቃጣ ሁላ.

  • @marumarutube6397
    @marumarutube6397 2 года назад

    እግዚአብሔር ያሰድግሺ ማለከም ልደት

  • @ameleworkbiresaw275
    @ameleworkbiresaw275 2 года назад

    HBD!! Elitaye. Edye &Abeni yetebarekachu beteseboch behulu geta yebarkachu betam new yemewodachuuuuu

  • @mamitugeleta3752
    @mamitugeleta3752 2 года назад +1

    Happy birthday princess girl!!

  • @kiyaaf1572
    @kiyaaf1572 2 года назад

    ምድሩን ፡ መሉ ፡ ብዙ ፡ ታበዙ ፡ ታበረክ ፡ ወንድሜ ፡ እህታችን ፡

  • @genetgenetlove8685
    @genetgenetlove8685 2 года назад

    ብሩካን ናችሁ እግዚአብሔር ይበርካችሁ ተበርኩ ❤️❤️

  • @sintayehu3294
    @sintayehu3294 2 года назад +2

    መልካም ልደት ❤❤❤

  • @fixsell2080
    @fixsell2080 2 года назад

    መልከም ልደት እንኳን ተወሐድሽ

  • @etalemmasku5707
    @etalemmasku5707 2 года назад +1

    መልካም ልደት 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂

    • @sohontamirat542
      @sohontamirat542 2 года назад

      መልካም ልደት🎂🎂🎂🎂🎂🎂❤❤❤❤❤😍😍😍😍

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 2 года назад

    Eseyyyyy Stamru Melkam Ldet Fetari Yasadgat Maryee Hulachuh Tebareku Ewedachuhelehu

  • @amma6084
    @amma6084 2 года назад

    Happy birthday 🎂🥳🎉🎈🎁🎊🎂🥳baby girl

  • @Sifanbefiqadu
    @Sifanbefiqadu 8 месяцев назад

    መልካም ልደት 🎂🎂🎂🎂❤❤ HBD 🎉🎉

  • @wubalemfkadu6600
    @wubalemfkadu6600 2 года назад

    Happy birthday 🥳🎉🎉🎉🎊🎊🎈🎈🎈🎈wowoww yene konijo ❤️❤️❤️ geta yasadigish🥰🥰❤️ tebareku ❤️❤️🙏

  • @vickitaleb8762
    @vickitaleb8762 Год назад

    መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @comceil9544
    @comceil9544 2 года назад +1

    Happy birthdays 🎂🍒🎁🎊🎈😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ፀሐይኤልያስድድም
    @ፀሐይኤልያስድድም 2 года назад

    ምልካም ልደት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰💘

  • @genetgirma9691
    @genetgirma9691 2 года назад

    ጌታ ዪባርክላች ተባርካች ቅሩ🙏🙏🙏🙏🙏🙋🙋🙋🙋🙋❤❤❤❤❤❤❤

  • @junefirst500
    @junefirst500 5 месяцев назад

    ወገኖቼ፤ ሐሰተኛው፡ ነብይ፡ ቡሽሪ፡ ለሕፃን፡ልጁ፡ ልደት፡ መኪና፡ ገዛ፤ መጨረሻዋ፡ ልብ፡ ሰባሪ፡ ሆኖ! በር፡ አትክፈቱ፡ ለክፉ፡ መንፈስ! ለብዙ፡ ዓመታት፡ የእቴን፡ መዝሙር፡ ሰምቼ፡። ተባርኬያለው፤ የሰርጋቸው፡ መዝሙር፡ ዋው!

  • @amanuelzelalem9312
    @amanuelzelalem9312 2 года назад +1

    ጌታ በጥበብ ያሳድጋቹ

  • @abeneteshetu6218
    @abeneteshetu6218 2 года назад +1

    She so sweet omg ❤️❤️❤️May God bless you more and your family

  • @adanechmola4606
    @adanechmola4606 2 года назад

    እዉይይይይ እንኳንም ተወለድሽልኝ እደጊ ጌታ ያሳድግሽ

  • @strong1220
    @strong1220 2 года назад +2

    በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ😍😍😍😍

  • @glaxiglaxi2176
    @glaxiglaxi2176 2 года назад

    Wowwwwwww God blessss alllll eken tawaldeh Baneger hulu gata eysus kirsetos ysadegate Ameeeeeen tabarakuuuu

  • @Tesfanesh983sodano
    @Tesfanesh983sodano Год назад

    ❤❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እንኩዋን አድርስችሁ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍e👍👍👍👍👍👍👍👍🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🫂🫂🫂🫂🫂🫂🫂📖📖📖📖📖📖📖📖📖

  • @bekewolide9114
    @bekewolide9114 2 года назад +1

    happy BIRTHDAY 🧨🎊🎁🎉🎂🎂🥰🥰

  • @wintamisganu7241
    @wintamisganu7241 2 года назад

    Wow yena konjo happy birthday 🎂 🥳 🎉

  • @chialidagafa9414
    @chialidagafa9414 2 года назад

    Happy birthday yene konjo 🎂❤💋
    Wow tebarku siwadachu ❤❤❤
    Yesus yibarakachu l love you 💗💗

  • @bontuanbo4082
    @bontuanbo4082 2 года назад

    Happy Birthday 🎂 🥳 🎉 🎈 🎁 🎊 🎂 🥳 🎉 🎈 🎁 🎊 🎂 🥳

  • @diboradaadhii3226
    @diboradaadhii3226 2 года назад

    Happy birthday yene konjo ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @abeneteshetu6218
    @abeneteshetu6218 2 года назад +1

    Happy birthday a little angel🎂🎂🎉🎉🎉🎉🎈🎈 👼🙏🙏🙏👏👏👏👏❤️❤️❤️

  • @asnakechtadese
    @asnakechtadese 2 года назад

    Happy Birthday Tedeglachu Tebareku

  • @marosell2322
    @marosell2322 2 года назад

    Amen Amen tebareki tebareki ❤💓💓💕💕💞💞💓💓💖💝💝❣💜🙏🙏🙏

  • @ruthkiya9118
    @ruthkiya9118 2 года назад +1

    Isey egizyabher yimesgnh amen and edi weldachu kebedachu kmchewh 1 amet molath wow idigh beyilny wedddd mar iyesuseeee drowachu lijimh setachu isey iyesuseeee 🙏🙏🙏❤️❤️❤️😍😍😍😘😘😘

  • @dagimawitheliso-wu6fr
    @dagimawitheliso-wu6fr Год назад

    እግ/ር እንዴ ድቦራ ያርግላቹ

  • @peaceworld5948
    @peaceworld5948 2 года назад +1

    ዋዋዋ በጣም ደስ ትላላችሁ ❤❤

  • @danaaldana3182
    @danaaldana3182 2 года назад +1

    Wow beautiful family 👍🎂🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ketibekama6475
    @ketibekama6475 2 года назад

    Egzaber beneger hulu yashadigesh l🎂😍

  • @Aselefech-d6w
    @Aselefech-d6w Месяц назад

    Tebark tebark wuresi atigedebi 🎉🎉🎉🎉🎉🎉💙💙💙💙💙💙💙🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💙💙💙💙💙💙💙

  • @marriimarrii5524
    @marriimarrii5524 2 года назад +1

    Happy birthday💕💕💕💕

  • @MeseLoveAmen
    @MeseLoveAmen 2 года назад

    መልካም ልደት 🎈🎁🎀🎉🎊 🌸🌸🙏!!

  • @abrashm1827
    @abrashm1827 Год назад

    Happy birthday to you 🎂🥳🥰🥰🙏🙏

  • @lydiasong9
    @lydiasong9 2 года назад

    beautiful family 👨‍👩‍👧

  • @ሚሚኢየሱስባርያነኝ
    @ሚሚኢየሱስባርያነኝ 2 года назад

    እካን ደስ አላቹ

  • @AaBb-yt6bi
    @AaBb-yt6bi 2 года назад

    ተባረክ 😍😍😍🍇🍇🍇😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🌾🌾🌾

  • @addiscustomt-shirt2578
    @addiscustomt-shirt2578 2 года назад

    Happy birthday Elilita

  • @genetgenetlove8685
    @genetgenetlove8685 2 года назад

    Happy bear. Konjo❤️❤️😘እዳጊ 😘

  • @etsegenetegebru2323
    @etsegenetegebru2323 2 года назад

    Happy birthday enkan tewldesh belnal 🎉 🎊 🎂 🍪 🎈 🎁 🎉 🎊 🎂 🍪 🎈 🎁

  • @Muna-bn7rx
    @Muna-bn7rx Год назад

    ❤❤❤😊😊😊🎉🎉🎉 ጌታ ሆይ እባክህን ።ህ

  • @asmayttsegu4419
    @asmayttsegu4419 2 года назад +1

    Happy birth day 💓 🇪🇷

  • @romanwomiso3421
    @romanwomiso3421 2 года назад

    HBD betibebna bemoges yasadgsh Ellta!😘❤

  • @meseretwelde8836
    @meseretwelde8836 2 года назад

    Happy birthday 🎂 🥳 🎉 🎈 🎁 🎊

  • @WubaBele
    @WubaBele 7 месяцев назад

    Melikam Lideti yasadigachu pexari❤❤❤❤❤❤

  • @hannahaile3311
    @hannahaile3311 2 года назад

    Egzeabiher yimesgen siladeregelachihu cherinet 🥰

  • @yemisrachz7911
    @yemisrachz7911 2 года назад

    Happy birthday 🎂🎊🎁🎉🎈

  • @amanueltesfaye5391
    @amanueltesfaye5391 2 года назад

    Happy birthday elilta

  • @nanacell1489
    @nanacell1489 2 года назад

    እግዚአብሔር ይስድግችሁ ተባረኩ 💔💔💔

  • @barakatbibi4774
    @barakatbibi4774 2 года назад

    Geth.yasdglchu.twuldachu.ybaraki!!!!!!😍❤💯💞

  • @liaabe7265
    @liaabe7265 2 года назад

    Happy birthday to you 🎂 💛 ❤️ 💓

  • @jofiiyeetaresaawaqayoabdii3953
    @jofiiyeetaresaawaqayoabdii3953 2 года назад

    Wawooo 😘😘😘😘😘😘😘 Love Congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hawigetane560
    @hawigetane560 2 года назад

    Happy birthday mamayee ❤️❤️

  • @tilahun10
    @tilahun10 2 года назад +1

    HBD 🍓🍓🍓🍓🍓

  • @kascheiilkuu4388
    @kascheiilkuu4388 2 года назад

    Happy,birthday,enjoy,days

  • @YeGetamirt
    @YeGetamirt 2 года назад

    So adorable, God bless you with more blessings 🙏🙏🥳🥳🥳💐🍼🥂🎂🎂

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 года назад

    Eshey happy birthday 🎂🎂🎂🎂🎂🍡

  • @ኢታፈሩእህት
    @ኢታፈሩእህት 2 года назад

    Happy birthday 🎂🎉🎉🎁😍😍

  • @bireeishetu8427
    @bireeishetu8427 2 года назад

    Happy birthday 🎉

  • @Nisre721
    @Nisre721 2 года назад

    Tebareku