Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አብሽሪ እህት ይጄምራል እኔም በቻናላ አስተዋውቅልሻለሁ
አዎ አስተዋውቅላት አላህ ይጨምርልህ
ሸሪ አድሪግላት ተባበሰት
ማሻአላህ ወድም
አስተዋውቁላት
@ሉሉእንድረስ እሽ ቪዲዮ ልሰራ ነው ኢንሻአሌህ
አራ ላልጁ ስትሉ አሠድጋወት ግን እኛ ሙስሊሞች በጣም ትጋርማለቹ ፕራክ ብዮን አስር ሽ ታስጋበት ነበር በርቺ🍫🍫🌹
ይቅመድመድይ በሱሪ ለሚመናገጉት
አዉ በጠም ይገርመሉ
ሳህ
ማሻአላህአላህይጨምርልህ
ሳህ ፕራክነዉስዉንያጠመድዉአሏህሂዳይስጠን
እስኪ ሰበስክራይብ አዲርጎት ትዴግ
ወላሂ እኔም ምኞቴ ነው
ደምሩኝ እህቴ
አረኩኝ ለቤቷ አድስ ነኝ
@@ZedAhmed-o5z ሽኩራን
እኔንም ደምሩኝ እመልሳለሁ
ወላሂ የመጀመሪያ ልጀ ወንድ ነው የምፈልገው አላህ ይስጥሽ በሉኝ እድግ በል አተ ጎርም😂😊
አላህ ይስጥሽ
አሏህ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ እህቴ ❤❤❤ግን በሴት ልጅ የተበከር አሏህ ጋር የተማከር ይባላልኮ 😅😅😂😂ምክኒያቱም ሴት ልጅ ብስል ናት ሌሎቹን ታሳድጋለይ በማለት 😅😅
@@ASH-zk4tfእህቴ ትክክል እኔም የመጀመርያ ልጂ ወንድ ነበር የምመኘዉ ግን ሴት ነዉ የወለድኩት 2ተኛ ልጄ ደሞ ወንድ ነዉ አልሐምዱሊላህ
Enem ya rabii 🤲🤲🤲seten😊😊😊
አላይ ይወፍቅሽ እህቴ እኔ ምኝወቴ ነበር ወፍቆኛል
ወላሂ ልጅሽን አየቸ ሰብስክራይብ አደረኩሽ አሏህ አክበር አሏህ ሷሊህ ልጅ ያደወርግልሽ እህቴ በርች
የኔሜር ማሻአላህ ተባረክ አላህ ዱኒያ የሙስሊም እስር ቤት የካፊር ጀነት ናት 🎉🎉🎉
ነአም ወላ
የሆነ ነገር ልል ነበር ግን መተው የመሰለ ነገር የለም ና ተውኩት!
ሡብሀን አላህ. ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ልጁ አስለቀሰኝ
ትህትናዋ ማሽ አላህ ልጇ ሲያወራ በሶብር ታዳምጠዋለች ❤
ማሻ አላህ ውደ ቱክቶክ ላይ አይቻችሁ የሆነ ግዜ ተዛ ቱክቶክ አጠፍሁ በየት ላግኛቸው ስል ድገት ዛሪ አየሆችሁ እና ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ እንኮንም በላም ሀገራችሁ ገባችሁ ሀገርሽን ንገሪኝ እና ቀጣይ ለኛ ሀገር ቅርብ ተሆሽ አዳድ ነገር እንነጋገር አለን እዘዙኝ ባልሽው
የኔማር የኔ ወንድም እህ. እደት ተመስጣ. እደምታዳምጥህ. እናት እኛ. እኛእራሱ በፈገግታነው እምወድህ❤❤❤❤❤❤
ደምሪኝ
ልጅሽን ጌታ ያሳድግልሽ ቤትሽ ያምራል የምትደሰችበት የደስታ የፋቅር ያርግልሽ ሐገራችንን ሰላም ያርግልን
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته አህለን የኔ ውዶች በርቱልኝ አብዱ ረዛቅ የኔ አስተዋይ አላህ ያሳድግህ ማሻ አላህ ንግግሩ👌❤️❤️🥰🥰 በአላህ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አድርጓቸው
እናመሰግናለን እህታችን በሰላም ኑሪበት ሸረ ላይክ አረኩላት አሳዲጓት የሰደት እህታችንን እኛ ፕራንክ ና የማይጠቀመንን ቪደዎ ለሚሰሩቱን ነዉ የምንከተለዉ
አብዱ ረዛቅ እደት እደምወድክ ❤የኔ ትንሽዬ አላህ ያሳድግህ ❤
የኔማር እስቲ ለዝህ ለልጂ ስትሉ.አሳድጓቸዉ ተኛበላኝ አላህይወደዳችሁ
😂😂አብዱረዛቅ የኔውድ አላህ ያሳድግህ የልጅአዋቂ ማሻአላህተባረክ አላህ😍
ልጅሽ ደስ ሲል እግዚአብሔር ያሳድግልሽ በርች
ቪደወ ሁሌም ስሪ ስአቱም ይሞላል አብሽሪ ጠክሪ 🎉
ሀቢቢ ማሻአላህ ልጅሽ ደስ ሲል አላህ ያሳድግልሽ ሷሊህ ያድርግልሽ
ያሀቢቢ ተወክሉ ደስ ይላል እስተምሪው ድኑን
በጣም ደሞበአላህ የተወከለ ትልቅ ደረጃ ይደርሳል ቢኢዲላ
አብሺሪ ውዴ ጨርሠሺ ገብተሺ ኑሮ ጥሩ ነበር ኩሺና እና መፀዳጃ ቤት ገና ሁለትመቶሺ ይጨርሠል ..የእኔውድ ልጅሺን ያሣድግልሺ የእኔማር በጣም ነብሥ አዋቂ ነው
ማሻአላ የነማር ትንሺየ ወሥታዝ እድግበልልል
ሀቢቢ አላህ ይረዝቃችሁ አቦ እንደምንም ተብቃቂ አትለይው😢
አሏህያሳድግህ ሀቢቢ ይህ ልጂ መርዝ አስገቢው ምርጥ ዳኢይሆናል አገራችን ሰላምይሁንና
መርከዝ መርዝ 😮
@alyayasenshewmolo3632 እ
ማሻአላህ እህቴዋ አላህ ልጂሽን ያሳድግልሽ በጣም ነው የምወደው አንደበተ ጣፋጭ
ከጀማል ቤት ነው የመጣውት በርችህ 🏃♀️🏃♂️🏃♀️🏃♂️
ስሚማ እህትዋ እም አብዱ ረዛቅ አትፍሪ ከሱ ስራ ትሰሪአለሽ እያደር ሪዝቅሽን አላህ ይክፈትሽን እህቴዋ ልጂሽን በዚህ እድሜው ተተሽው አትሂጂ አንችም ዙዙ ደክመሻል ተይ የስደት መጀረሻው ብዙው ሰው በሽተኛ ሆነዋል ልልጂሽ አላህ ያቆይሽ ያረብ አይዞሽ ሶብር አድርጊ ትለምዱታላችሁ እሽ ❤
ልጅሽ ፊት ችግር አተዉሪይ ልጁ ይጫነነቀል ❤❤❤❤❤🎉🎉
ሰሀ ልጆች በጠም ነዉ የምጨነነቁት
😢😢😢😢
ትክክል
ወአሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱሁ አቡዱረዛቅ ማሻአላህ እድግበል በሁለት ስልክነው ሰብራብ ያደረኳችሁ በርቱ
ሀቢቢ አብዱረዛቅ እናቴ እናቴ ሲል ደስሲል ማሻአላህ አላህ ለቁምነገር ያብቃህ🎉🎉
ያሰላም ማሻአላህ እድግ ይበልልሽ እኳን ለናቱ ለሀገር የሚበጅ ነው እሻአላህ አያችሁ ጥሩናት ስትሆኑ
እኔ ለቤቢ ስል ሰብስክረይብ አድርጌየለሁ የኔ ጠፈጭ ጎበዝ ልጅሽን ዲን አሰተምሪዉ እህትሽነኝ ከስልጤ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
እረ ታስተምረዋለች ቲክቶክ ከኳዉንቷ እንዳለ እየቀራነዉ እንዴት እንደሚያምር
ግን ፖለቴከኛ አትሁኚ ያገሬ ልጂ አስተዳደጋችን እያሠብን ጡሩ ነገር ስሪ ኮሜቶች ደሞ አየ ያደግንበትን መርሳታችን😢
ያረብ ልጅሽን አላህ ትልቅ ደረጃ ያድረስልሽ እቴ እዴት ደስ ሲል
ማሻአሏህ በሰላም በጤና የምትኖሪበት ያድርግልሽ ሁቢ
ምንኛ ነው የሚናገረው. እኔ ለልጁ ስል ነው ሰብ አደረኩሽ ማሻላህ😂
እኔምነኝበጣምነውየምወደው እሱንሳይመውለድ ያምረኛልወላሂ ሀቢቢየኔውድ በጣምነውየምወድህ🎉🎉🎉
አረበኛስለለመደአኮላተፈውአማረኛውንደስሲልአፈይጣፍጣልአላህያሳድግልሺእህት
የኔህት ባጋጣሚ አይቻችሁ ነዉ ሰፕስክራይብ ያረኩሽ አላህ ኢማንሽን ይጨምርልሽ❤❤
አስላመአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሀዩየ እንኳን ደህና መጣሺ አብድረዛቅ እንደት ነህ ሀዩየ የሴት ጀግና ብየሻለሁ
የኔ እህት አይዞሽ በርቺ ሀገር ለመልመድ ቲኝቅ ይከብዳል እና ልጅሽ በጣም ጎበዝ ነው ይበልጥ አጠንክሪው ኣልሀምዱሊላህ በይ እህቴ ስንት ሀብት ኖሮዋቸው በልጅ የተፈተኑ ኣሉ እና ከልጅሽ ጋር ባገኘሺው ደስተኛ ሆነሽ መኖር የኔ ልጅ መስሎኝ ነው ማየው ኣሏህ በጥበቡ ያሳድግህ
እህቴ ልጆሺን መጥፍዉ ነገር አታሰትምርዉ ኢትዮጵያ ሙሰልም ክርሰቲያን ተባብሮ የምኖርባት ሀገር ነች ልጆሺ ሰለክርሰታያን ጥሩ አመልካክት የለዉም መልሺዉ ጥሩ አደለም
ትክክል 😢
ወላሂ ጥላቻ የለውም የተናገረው ሁሉ ሀቅ ነው ካአጠፍሁ ይቅርታ ግን::
ጥላቻ አይደለም የተናገረው ትክክልነው
ምንም ጠፋት የለወም ይህ ህፃን
ማሻ አላህ ተባረከሏህ አላህን አመስግኚ ልጅሽን በዚህ አህዋል ለማሳደግ አላህ ስለወፈቀሽ አንችም ጠንካራ እናት መሆንሽን ያሳያል አላህ ያሳድግልሽ ክፉ አይንካብሽ ከዳኢዎች እና ከአሊሞች ደረጃ ያድርስልሽ ።
አስለም አሊይኩም ወራመቱላሂ ወበረሁ አህለን እንኳን ደና መጣሽ የኔ ጀግና የኔ ምርጥ ስው ማ ሻአሏህ ማሻአሏህ ውዋ በጣም ጎበዝ ነሽ ❤❤❤❤❤
ደምሪኝ 🌹
የኔማረረረረረረረረረረረረረ ሀቢቢቢቢቢ አብዱረዛቅቅቅ አሏህ ያሳዲግ ምክርርርርርርርህ ዴስ ሲል የልጂብስልልልልልልል
ሀዩ እንኳን ሰላም መጣሽ አቢየ መሽአላህ አላህ ያሳድግልሽ የት ነው ያለሽው ወላውላ ነው በርች እህቴ
አምስትሽ ሰው በላይ አይቶታል ምናለ ላይክ ብታረጉላት እደኛው ስደተድና እህታችን ናት ይክፈላት 👈👈👈👀👀👀👀👀👀👀👀
ያኔ እት ሁለችም አለህይጠብቃቹ ሀዩ ትኒፋሽ አጥሩሸል አበሸ ፊጪን ጡወት በባዱ ሁዲሽ ጠጬ ጡሩነዉ❤❤
ማሻ አላህ ተባረክ አሏህ ጎበዝ አሏህ ያሳድግህ
የኔ ዉድ አላህ ያሳድግህ ቤትሽንም አላህ ይባርክልሽ እና ቤትሽን የሱልሽ ባለሞያዎች አፋር ክልል መሄድ ይችላሉ እንዴ
የኔ ልዩ ልጅ አላህ ለቁም ነገር ያብቃህ ጠክሪ እህቴ በድኑ በኩል አትዘጊ ምርጥ ሀፊዝ ትልቅ ሸኽ ይሆናል ኢሻአላህ
ወአለይኩምሠላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ ያአሏህ አቡዲ ወላሂ አሳዘነኝ በጣም ከሳ ምንም አይደል ጤና ብቻ ይኑረው
ሀያት በርች አብዱርዛቅ ሀቢቢ አይዞህ የናትህ ጥንካሬ ቀላል አይደለም በሥደትም አሁንም ከጎንህ ናት በርቱ አላህ ርዚቃችሁን ይክፈትላችሁ ያርቢ
የኔ ጌታ አሏህ ያሳድግህ ወሏሂ ምርጥ ዳእዋ ነው ያርክልን የኔልጅ እድግ. በል
ሰው ነው የኔ ጌታ አይበልም
@ZdSu-j5m መርሀባ ያፍ ወለምታ ነው
@@ህልሟንናፋቂዋ አብሽሪ ሁቢ
በትክክል ወላሂ አላህ ያሳድገው የኔውድ
ማሻአሏህ የኔምርጥ ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልህ አይዞችህ በርቱ
ማሻአላህ ልጂሽ በዝህ እርሜው ኢማኑ
የኔ አበት ትክክል ለክርስቲያን እዚህ ነው ደስተቸው ለሙስሊም ጀነት ነው 🎉🎉🎉🎉ሀቢቢ
የበሠለ ነው አላህ ያሣዲግው ያረብ
የኔ ዎዶች ስላየኃችሁ ደስስስ ብሎኛል ቲክ ቶክ ላይ ነበር የማያችሁ አቡዲ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ እና እናትህን ለማሰደሰት ያብቃህ የኔ ጣፋጭ አንደበት
ሀቢቢ ሳየው ሆደ የሚረበሸውስ ነገር እረ በአላህ እንዳትለይው አሁን ያለበት አንሶ ድጋሜ አንች እንዳትለይው
ልጅሽን በጣም ነው የወደድኩት በጣም በጣም አሏህ ለቁም ነገር ያብቃልሽ እንደልጄ እምቆጥረው ወንድም ነበረኝ እሱን እየመሰለኝ
ሁሌ ቪደወ ስሪ አላህ ያግዛችሁ ያረብ ያጀማአ አበረታቶት ሰብስክራይብም አድርጎት አይከፈልበትም 🎉
ማሻአላህ በርች ከጀማል ቤት ነው የመጣሁት
ማሻ አላህ ሀዩየ ወላሂ የልጅ አዋቂ አቡዲ ሀቢቢ አሏህ ያሳድግህ ወላሂ ንግግሩን በደንብ ስሙት ሀዩ ጀግና ነሽ ልጅሽን በጥሩ ተርቢያ ነዉ ያሳደገሽዉ በርችችች
የኔ እህት ማሻ አላህ በርቺልጅሽንም አላህ ያሳድግልሽ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ❤❤❤
መሸአላ አላህ ያሣድግህ ወላሂ ሥወደው ይኸለልጂ ከልጀ ሣንለያይ አገሬ እድገባ ዱአ አድርጉልኝ
ናፍቃቺሁኛል የኔውዶች ሀዩዬ የኔ ጀግና እሪካርድ አርጌልሽ አላየሽውም በርቱልኝ የኔ አደበተ ጣፋጭ የኔመካሪ ይህን ትልቅ አላህ ይጠብቃቺሁ
ያርቡ አላህ ይገዛት ልጁ በጣም አሳዘንኝ
ኡሙ አብዱ ረዛቅ የእኔ ንቃብስቷ ሀቂቃ ጀግና እናት ነሽ አላህ ልጅሽን ያሳድግልሽ ውዴዋ አላህ ይጠብቅሽ በርቺ በድንሽም በጣም ነው የምወዳችሁ አንቺንም ልጅሽንም አላህ ይጠብቃችሁ. ሰብስክራይብ አድርጓት ሸርርር አድርጉላት
ማሻአላህ የኔውድ አላህ ያሳድግህ በልሌሎችንም አሥተምራቸው
ወላሂ ሚስኪንናት እናሳድጋት የሀገሯልጆች እራሱ ሰብ ብናደርጋት በቂነን እረወላሂ ታሳዝናለች እናበረታታት አይከፈልበትም ለኛም ለሷግን ይጠቅማታል እህቴ ወጭ አታብጅ ለቤት ስትኖሪ ገዘብ ያስፈልግሻል በዚህ ኑሮውድነት አላህ ልጅሽንም ጡሩ ደረጃ ያድርስልሽ እህት ቶቶሎ ቪድኦልቀቂ ከሌላ ሰውምጋ እየሆሽ
የኔ ተብታባ ከትንሽ ግዜ በኋላ አማረኛ በግሩ ትነዳዋልህ 🌹🌹🌹🌹
ጀግና ነሽ በርች በርች ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ ሁቢ
ወአለይኩም ሰሃም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሀዩዬ በረቺ ማማዬ። አብዱረዛቅ አላህ ያሳድግህ።ጠቆረ የኢትዬ ብረድ😔
ማሻአላህ ተክሪ ውዴ በርች ከህገርሽ ላይ ልጅሽን ደሙ አላህ ይጠብቅልሽ ማር የሆነ የልጅ አሳቢ የሆነ ልጅ ወላሂ ሲአሳዝነኝ ከህገራችን ጉሮ አንጣር እዝህ የለመደው ሌላ ስሆንመት ከባድ ነው እና ውዴ ተከባከቢው በተቻለሽ አቅም❤❤
በርች ጎበዝ
የኔማር በርች እናግዝሻለሁ ልጅሽንም አላህያሳድግልሽ ሀቢቢ
የኔ አባት❤❤❤❤ ክሥት ብሏል አላህ ያሣድግህ
ዋልይኩም ስላም እራህምቱላሂ ውብረካትሁ የኔ ዉዶች አብሽሩ አላህ ክናት ጋር ይሆን
ማሻ አሏህ አብዱርዛቅየ አላህ ያሳድግህ የኛ መካሪ🎉🎉
እህቴ እኔም ሰብስክራይብ አድርገልሻለሁ አብሽሪ አይዝሽ
የኔ ማርዋ አፉ ጥፍጥ ሲል ልጆቻችንን አላህ ያሳድግልን❤❤❤❤
አቡዲ ሲናገር ስታዳምጪው የአላህ ወላሂ በጣም ጀጎና ነሽ❤
የኔ ሚስኪን አፈር መስያለሁ አለ አጀቴን በላው አይዞህ ትለመደዋለሁ
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ሀዬቲ በርች ማማዬ ሀቢቢ አላህ ለቁምነገር ያብቃህ
የሀቢቢ አላህ ያሳድግህ ጎበዝ ልጅ
አሠላምአለይኩም እህቴ በርች ቤትሽ ውስጡ ግርፍ ነው እደ እሲ መልሽልኝ እኔም ላስገርፍ ነበር ቀለም ከተቀባ በኋላ ይሻክራል አሉኝ እንደት ነው 🥰
ወይ፡ኢቲዮጲያ፡ልጁ፡ባጣም፡ሆዴን፡ባላኝ፡አይዞወቹ፡አብሺሩ፡ባርቱ
ማሻአላህ ታድለሽ ከልጅሽጋ የመጀመሪየነው ሳያችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ እናትና ልጅ
በርች ውዴ ❤❤
ሀያትዬ ፀሃይ ለፀሃይ አትውሰጂው ማሻ አላህ እድግ ብለሃል በአስተሳሰብህም በቁመትም ማሻ አላህ የኔ ሸጋ
አበረታቷቸው. ወላሂ ጀግናእናት
በርች ወደ ለቤትሺ አድሰ ነኘ አላህ ይጠብቃችሁ
የኔ ውድ በርቺ
ከጀማል ቤት መጥቸ አደረኳችሁ የኔውዶ
አብዱ ረዛቅ እድግ በልልን ❤❤❤❤❤❤
አላህ ያሳድግህ የኔ ቆጆ ውድድ ነው ማደርግህ አላህ ይጠብቅ
አሞራ ክፍ ነው ወይሰ ኤል ሺፕ ቤትሸ እሰኪ ከውሰጥም በደብ አሳይን በተረፈ ማሻአላህ
መሻአሏህ ውድ እህቴ አብሽሪ በርቺ ልጅሽን አሏህ ያሳድግልሽ
አላህ ያሳድግልሽ እህት ለእኛም ይወፍቀን ያአረብ ዱኣ አርጊሊን ገብተን ዘራችንን እድንተካ
የኔማር አብዱራዛቅ አልተመቸዉም
የኔ ውድ ማሻአላህ አላህ ይሀፍዝክ ዱኒያ ላማኝ እስርቤት ናት አላህ ይጠብቀን ከዱኒ ፈተና ከጀሀንብ ቅጣት ያረብ
የኔ ዉድ አላህ ያሳድህ የኡማዉ ጠቃሚ ያርግህ
ሀቢቢ አላህ ያሳድግህ የኔ ውድ ጀግና እናት ነሽ ወላሂ አላህ ለቁም ነገር ያብቃልሽ ያረብ
የኔ ጣፉጭ
አብሽሪ እህት ይጄምራል እኔም በቻናላ አስተዋውቅልሻለሁ
አዎ አስተዋውቅላት አላህ ይጨምርልህ
ሸሪ አድሪግላት ተባበሰት
ማሻአላህ ወድም
አስተዋውቁላት
@ሉሉእንድረስ እሽ ቪዲዮ ልሰራ ነው ኢንሻአሌህ
አራ ላልጁ ስትሉ አሠድጋወት ግን እኛ ሙስሊሞች በጣም ትጋርማለቹ ፕራክ ብዮን አስር ሽ ታስጋበት ነበር በርቺ🍫🍫🌹
ይቅመድመድይ በሱሪ ለሚመናገጉት
አዉ በጠም ይገርመሉ
ሳህ
ማሻአላህአላህይጨምርልህ
ሳህ ፕራክነዉስዉንያጠመድዉአሏህሂዳይስጠን
እስኪ ሰበስክራይብ አዲርጎት ትዴግ
ወላሂ እኔም ምኞቴ ነው
ደምሩኝ እህቴ
አረኩኝ ለቤቷ አድስ ነኝ
@@ZedAhmed-o5z ሽኩራን
እኔንም ደምሩኝ እመልሳለሁ
ወላሂ የመጀመሪያ ልጀ ወንድ ነው የምፈልገው አላህ ይስጥሽ በሉኝ እድግ በል አተ ጎርም😂😊
አላህ ይስጥሽ
አሏህ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ እህቴ ❤❤❤ግን በሴት ልጅ የተበከር አሏህ ጋር የተማከር ይባላልኮ 😅😅😂😂ምክኒያቱም ሴት ልጅ ብስል ናት ሌሎቹን ታሳድጋለይ በማለት 😅😅
@@ASH-zk4tfእህቴ ትክክል እኔም የመጀመርያ ልጂ ወንድ ነበር የምመኘዉ ግን ሴት ነዉ የወለድኩት 2ተኛ ልጄ ደሞ ወንድ ነዉ አልሐምዱሊላህ
Enem ya rabii 🤲🤲🤲seten😊😊😊
አላይ ይወፍቅሽ እህቴ እኔ ምኝወቴ ነበር ወፍቆኛል
ወላሂ ልጅሽን አየቸ ሰብስክራይብ አደረኩሽ አሏህ አክበር አሏህ ሷሊህ ልጅ ያደወርግልሽ እህቴ በርች
የኔሜር ማሻአላህ ተባረክ አላህ ዱኒያ የሙስሊም እስር ቤት የካፊር ጀነት ናት 🎉🎉🎉
ነአም ወላ
የሆነ ነገር ልል ነበር ግን መተው የመሰለ ነገር የለም ና ተውኩት!
ሡብሀን አላህ. ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ልጁ አስለቀሰኝ
ትህትናዋ ማሽ አላህ ልጇ ሲያወራ በሶብር ታዳምጠዋለች ❤
ማሻ አላህ ውደ ቱክቶክ ላይ አይቻችሁ የሆነ ግዜ ተዛ ቱክቶክ አጠፍሁ በየት ላግኛቸው ስል ድገት ዛሪ አየሆችሁ እና ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ እንኮንም በላም ሀገራችሁ ገባችሁ ሀገርሽን ንገሪኝ እና ቀጣይ ለኛ ሀገር ቅርብ ተሆሽ አዳድ ነገር እንነጋገር አለን እዘዙኝ ባልሽው
የኔማር የኔ ወንድም እህ. እደት ተመስጣ. እደምታዳምጥህ. እናት እኛ. እኛእራሱ በፈገግታነው እምወድህ❤❤❤❤❤❤
ደምሪኝ
ልጅሽን ጌታ ያሳድግልሽ ቤትሽ ያምራል የምትደሰችበት የደስታ የፋቅር ያርግልሽ ሐገራችንን ሰላም ያርግልን
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
አህለን የኔ ውዶች በርቱልኝ አብዱ ረዛቅ የኔ አስተዋይ አላህ ያሳድግህ ማሻ አላህ ንግግሩ👌❤️❤️🥰🥰 በአላህ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አድርጓቸው
እናመሰግናለን እህታችን በሰላም ኑሪበት ሸረ ላይክ አረኩላት አሳዲጓት የሰደት እህታችንን እኛ ፕራንክ ና የማይጠቀመንን ቪደዎ ለሚሰሩቱን ነዉ የምንከተለዉ
አብዱ ረዛቅ እደት እደምወድክ ❤
የኔ ትንሽዬ አላህ ያሳድግህ ❤
የኔማር እስቲ ለዝህ ለልጂ ስትሉ.አሳድጓቸዉ ተኛበላኝ አላህይወደዳችሁ
😂😂አብዱረዛቅ የኔውድ አላህ ያሳድግህ የልጅአዋቂ ማሻአላህተባረክ አላህ😍
ልጅሽ ደስ ሲል እግዚአብሔር ያሳድግልሽ በርች
ቪደወ ሁሌም ስሪ ስአቱም ይሞላል አብሽሪ ጠክሪ 🎉
ሀቢቢ ማሻአላህ ልጅሽ ደስ ሲል አላህ ያሳድግልሽ ሷሊህ ያድርግልሽ
ያሀቢቢ ተወክሉ ደስ ይላል እስተምሪው ድኑን
በጣም ደሞበአላህ የተወከለ ትልቅ ደረጃ ይደርሳል ቢኢዲላ
አብሺሪ ውዴ ጨርሠሺ ገብተሺ ኑሮ ጥሩ ነበር ኩሺና እና መፀዳጃ ቤት ገና ሁለትመቶሺ ይጨርሠል ..የእኔውድ ልጅሺን ያሣድግልሺ የእኔማር በጣም ነብሥ አዋቂ ነው
ማሻአላ የነማር ትንሺየ ወሥታዝ እድግበልልል
ሀቢቢ አላህ ይረዝቃችሁ አቦ እንደምንም ተብቃቂ አትለይው😢
አሏህያሳድግህ ሀቢቢ ይህ ልጂ መርዝ አስገቢው ምርጥ ዳኢይሆናል አገራችን ሰላምይሁንና
መርከዝ መርዝ 😮
@alyayasenshewmolo3632 እ
ማሻአላህ እህቴዋ አላህ ልጂሽን ያሳድግልሽ በጣም ነው የምወደው አንደበተ ጣፋጭ
ከጀማል ቤት ነው የመጣውት በርችህ 🏃♀️🏃♂️🏃♀️🏃♂️
ስሚማ እህትዋ እም አብዱ ረዛቅ አትፍሪ ከሱ ስራ ትሰሪአለሽ እያደር ሪዝቅሽን አላህ ይክፈትሽን እህቴዋ ልጂሽን በዚህ እድሜው ተተሽው አትሂጂ አንችም ዙዙ ደክመሻል ተይ የስደት መጀረሻው ብዙው ሰው በሽተኛ ሆነዋል ልልጂሽ አላህ ያቆይሽ ያረብ አይዞሽ ሶብር አድርጊ ትለምዱታላችሁ እሽ ❤
ልጅሽ ፊት ችግር አተዉሪይ ልጁ ይጫነነቀል ❤❤❤❤❤🎉🎉
ሰሀ ልጆች በጠም ነዉ የምጨነነቁት
😢😢😢😢
ትክክል
ወአሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱሁ አቡዱረዛቅ ማሻአላህ እድግበል በሁለት ስልክነው ሰብራብ ያደረኳችሁ በርቱ
ሀቢቢ አብዱረዛቅ እናቴ እናቴ ሲል ደስሲል ማሻአላህ አላህ ለቁምነገር ያብቃህ🎉🎉
ያሰላም ማሻአላህ እድግ ይበልልሽ እኳን ለናቱ ለሀገር የሚበጅ ነው እሻአላህ አያችሁ ጥሩናት ስትሆኑ
እኔ ለቤቢ ስል ሰብስክረይብ አድርጌየለሁ የኔ ጠፈጭ ጎበዝ ልጅሽን ዲን አሰተምሪዉ እህትሽነኝ ከስልጤ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
እረ ታስተምረዋለች ቲክቶክ ከኳዉንቷ እንዳለ እየቀራነዉ እንዴት እንደሚያምር
ግን ፖለቴከኛ አትሁኚ ያገሬ ልጂ አስተዳደጋችን እያሠብን ጡሩ ነገር ስሪ ኮሜቶች ደሞ አየ ያደግንበትን መርሳታችን😢
ያረብ ልጅሽን አላህ ትልቅ ደረጃ ያድረስልሽ እቴ እዴት ደስ ሲል
ማሻአሏህ በሰላም በጤና የምትኖሪበት ያድርግልሽ ሁቢ
ምንኛ ነው የሚናገረው. እኔ ለልጁ ስል ነው ሰብ አደረኩሽ ማሻላህ😂
እኔምነኝበጣምነውየምወደው እሱንሳይመውለድ ያምረኛልወላሂ ሀቢቢየኔውድ በጣምነውየምወድህ🎉🎉🎉
አረበኛስለለመደአኮላተፈውአማረኛውንደስሲልአፈይጣፍጣልአላህያሳድግልሺእህት
የኔህት ባጋጣሚ አይቻችሁ ነዉ ሰፕስክራይብ ያረኩሽ አላህ ኢማንሽን ይጨምርልሽ❤❤
አስላመአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሀዩየ እንኳን ደህና መጣሺ አብድረዛቅ እንደት ነህ ሀዩየ የሴት ጀግና ብየሻለሁ
የኔ እህት አይዞሽ በርቺ ሀገር ለመልመድ ቲኝቅ ይከብዳል እና ልጅሽ በጣም ጎበዝ ነው ይበልጥ አጠንክሪው ኣልሀምዱሊላህ በይ እህቴ ስንት ሀብት ኖሮዋቸው በልጅ የተፈተኑ ኣሉ እና ከልጅሽ ጋር ባገኘሺው ደስተኛ ሆነሽ መኖር የኔ ልጅ መስሎኝ ነው ማየው ኣሏህ በጥበቡ ያሳድግህ
እህቴ ልጆሺን መጥፍዉ ነገር አታሰትምርዉ ኢትዮጵያ ሙሰልም ክርሰቲያን ተባብሮ የምኖርባት ሀገር ነች ልጆሺ ሰለክርሰታያን ጥሩ አመልካክት የለዉም መልሺዉ ጥሩ አደለም
ትክክል 😢
ወላሂ ጥላቻ የለውም የተናገረው ሁሉ ሀቅ ነው ካአጠፍሁ ይቅርታ ግን::
ጥላቻ አይደለም የተናገረው ትክክልነው
ምንም ጠፋት የለወም ይህ ህፃን
ማሻ አላህ ተባረከሏህ አላህን አመስግኚ ልጅሽን በዚህ አህዋል ለማሳደግ አላህ ስለወፈቀሽ
አንችም ጠንካራ እናት መሆንሽን ያሳያል
አላህ ያሳድግልሽ ክፉ አይንካብሽ ከዳኢዎች እና ከአሊሞች ደረጃ ያድርስልሽ ።
አስለም አሊይኩም ወራመቱላሂ ወበረሁ አህለን እንኳን ደና መጣሽ የኔ ጀግና የኔ ምርጥ ስው ማ ሻአሏህ ማሻአሏህ ውዋ በጣም ጎበዝ ነሽ ❤❤❤❤❤
ደምሪኝ 🌹
የኔማረረረረረረረረረረረረረ ሀቢቢቢቢቢ አብዱረዛቅቅቅ አሏህ ያሳዲግ ምክርርርርርርርህ ዴስ ሲል የልጂብስልልልልልልል
ሀዩ እንኳን ሰላም መጣሽ አቢየ መሽአላህ አላህ ያሳድግልሽ የት ነው ያለሽው ወላውላ ነው በርች እህቴ
አምስትሽ ሰው በላይ አይቶታል ምናለ ላይክ ብታረጉላት እደኛው ስደተድና እህታችን ናት ይክፈላት 👈👈👈👀👀👀👀👀👀👀👀
ያኔ እት ሁለችም አለህይጠብቃቹ ሀዩ ትኒፋሽ አጥሩሸል አበሸ ፊጪን ጡወት በባዱ ሁዲሽ ጠጬ ጡሩነዉ❤❤
ማሻ አላህ ተባረክ አሏህ ጎበዝ አሏህ ያሳድግህ
የኔ ዉድ አላህ ያሳድግህ ቤትሽንም አላህ ይባርክልሽ እና ቤትሽን የሱልሽ ባለሞያዎች አፋር ክልል መሄድ ይችላሉ እንዴ
የኔ ልዩ ልጅ አላህ ለቁም ነገር ያብቃህ
ጠክሪ እህቴ በድኑ በኩል አትዘጊ ምርጥ ሀፊዝ ትልቅ ሸኽ ይሆናል ኢሻአላህ
ወአለይኩምሠላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ ያአሏህ አቡዲ ወላሂ አሳዘነኝ በጣም ከሳ ምንም አይደል ጤና ብቻ ይኑረው
ሀያት በርች አብዱርዛቅ ሀቢቢ አይዞህ የናትህ ጥንካሬ ቀላል አይደለም በሥደትም አሁንም ከጎንህ ናት በርቱ አላህ ርዚቃችሁን ይክፈትላችሁ ያርቢ
የኔ ጌታ አሏህ ያሳድግህ ወሏሂ ምርጥ ዳእዋ ነው ያርክልን የኔልጅ እድግ. በል
ሰው ነው የኔ ጌታ አይበልም
@ZdSu-j5m መርሀባ ያፍ ወለምታ ነው
@@ህልሟንናፋቂዋ አብሽሪ ሁቢ
በትክክል ወላሂ አላህ ያሳድገው የኔውድ
ማሻአሏህ የኔምርጥ ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልህ አይዞችህ በርቱ
ማሻአላህ ልጂሽ በዝህ እርሜው ኢማኑ
የኔ አበት ትክክል ለክርስቲያን እዚህ ነው ደስተቸው ለሙስሊም ጀነት ነው 🎉🎉🎉🎉ሀቢቢ
የበሠለ ነው አላህ ያሣዲግው ያረብ
የኔ ዎዶች ስላየኃችሁ ደስስስ ብሎኛል ቲክ ቶክ ላይ ነበር የማያችሁ አቡዲ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ እና እናትህን ለማሰደሰት ያብቃህ የኔ ጣፋጭ አንደበት
ሀቢቢ ሳየው ሆደ የሚረበሸውስ ነገር እረ በአላህ እንዳትለይው አሁን ያለበት አንሶ ድጋሜ አንች እንዳትለይው
ልጅሽን በጣም ነው የወደድኩት በጣም በጣም አሏህ ለቁም ነገር ያብቃልሽ እንደልጄ እምቆጥረው ወንድም ነበረኝ እሱን እየመሰለኝ
ሁሌ ቪደወ ስሪ አላህ ያግዛችሁ ያረብ ያጀማአ አበረታቶት ሰብስክራይብም አድርጎት አይከፈልበትም 🎉
ትክክል
ማሻአላህ በርች ከጀማል ቤት ነው የመጣሁት
ማሻ አላህ ሀዩየ ወላሂ የልጅ አዋቂ አቡዲ ሀቢቢ አሏህ ያሳድግህ ወላሂ ንግግሩን በደንብ ስሙት ሀዩ ጀግና ነሽ ልጅሽን በጥሩ ተርቢያ ነዉ ያሳደገሽዉ በርችችች
የኔ እህት ማሻ አላህ በርቺ
ልጅሽንም አላህ ያሳድግልሽ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ❤❤❤
መሸአላ አላህ ያሣድግህ ወላሂ ሥወደው ይኸለልጂ ከልጀ ሣንለያይ አገሬ እድገባ ዱአ አድርጉልኝ
ናፍቃቺሁኛል የኔውዶች ሀዩዬ የኔ ጀግና እሪካርድ አርጌልሽ አላየሽውም በርቱልኝ የኔ አደበተ ጣፋጭ የኔመካሪ ይህን ትልቅ አላህ ይጠብቃቺሁ
ያርቡ አላህ ይገዛት ልጁ በጣም አሳዘንኝ
ኡሙ አብዱ ረዛቅ የእኔ ንቃብስቷ ሀቂቃ ጀግና እናት ነሽ አላህ ልጅሽን ያሳድግልሽ ውዴዋ አላህ ይጠብቅሽ በርቺ በድንሽም በጣም ነው የምወዳችሁ አንቺንም ልጅሽንም አላህ ይጠብቃችሁ. ሰብስክራይብ አድርጓት ሸርርር አድርጉላት
ማሻአላህ የኔውድ አላህ ያሳድግህ በልሌሎችንም አሥተምራቸው
ወላሂ ሚስኪንናት እናሳድጋት የሀገሯልጆች እራሱ ሰብ ብናደርጋት በቂነን እረወላሂ ታሳዝናለች እናበረታታት አይከፈልበትም ለኛም ለሷግን ይጠቅማታል እህቴ ወጭ አታብጅ ለቤት ስትኖሪ ገዘብ ያስፈልግሻል በዚህ ኑሮውድነት አላህ ልጅሽንም ጡሩ ደረጃ ያድርስልሽ እህት ቶቶሎ ቪድኦልቀቂ ከሌላ ሰውምጋ እየሆሽ
የኔ ተብታባ ከትንሽ ግዜ በኋላ አማረኛ በግሩ ትነዳዋልህ 🌹🌹🌹🌹
ጀግና ነሽ በርች በርች ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ ሁቢ
ወአለይኩም ሰሃም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሀዩዬ በረቺ ማማዬ። አብዱረዛቅ አላህ ያሳድግህ።ጠቆረ የኢትዬ ብረድ😔
ማሻአላህ ተክሪ ውዴ በርች ከህገርሽ ላይ ልጅሽን ደሙ አላህ ይጠብቅልሽ ማር የሆነ የልጅ አሳቢ የሆነ ልጅ ወላሂ ሲአሳዝነኝ ከህገራችን ጉሮ አንጣር እዝህ የለመደው ሌላ ስሆንመት ከባድ ነው እና ውዴ ተከባከቢው በተቻለሽ አቅም❤❤
በርች ጎበዝ
የኔማር በርች እናግዝሻለሁ ልጅሽንም አላህያሳድግልሽ ሀቢቢ
የኔ አባት❤❤❤❤ ክሥት ብሏል አላህ ያሣድግህ
ዋልይኩም ስላም እራህምቱላሂ ውብረካትሁ የኔ ዉዶች አብሽሩ አላህ ክናት ጋር ይሆን
ማሻ አሏህ አብዱርዛቅየ አላህ ያሳድግህ የኛ መካሪ🎉🎉
እህቴ እኔም ሰብስክራይብ አድርገልሻለሁ አብሽሪ አይዝሽ
የኔ ማርዋ አፉ ጥፍጥ ሲል ልጆቻችንን አላህ ያሳድግልን❤❤❤❤
አቡዲ ሲናገር ስታዳምጪው የአላህ ወላሂ በጣም ጀጎና ነሽ❤
የኔ ሚስኪን አፈር መስያለሁ አለ አጀቴን በላው አይዞህ ትለመደዋለሁ
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ሀዬቲ በርች ማማዬ ሀቢቢ አላህ ለቁምነገር ያብቃህ
የሀቢቢ አላህ ያሳድግህ ጎበዝ ልጅ
አሠላምአለይኩም እህቴ በርች ቤትሽ ውስጡ ግርፍ ነው እደ እሲ መልሽልኝ እኔም ላስገርፍ ነበር ቀለም ከተቀባ በኋላ ይሻክራል አሉኝ እንደት ነው 🥰
ወይ፡ኢቲዮጲያ፡ልጁ፡ባጣም፡ሆዴን፡ባላኝ፡አይዞወቹ፡አብሺሩ፡ባርቱ
ማሻአላህ ታድለሽ ከልጅሽጋ
የመጀመሪየነው ሳያችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ እናትና ልጅ