ከሰላም ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ጋር የተደረገ ቆይታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • ከሰላም ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ጋር የተደረገ ቆይታ
    Facebook: / waltainfo
    Twitter: / walta_info
    RUclips: / @addiswalta
    Website: waltainfo.com
    Telegram: t.me/WALTATVEth
    Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
    #WaltaTV

Комментарии • 100

  • @DD-oh5fu
    @DD-oh5fu 2 года назад +22

    ሙፋርያት ማለት በራስዋ ምትተማመን ፣ ንግግር ምትችል ፣ ስነስርአት ያላት ጎበዝ ሴት ናት፡ የሀበሻ ሴቶች ከርስዋ ብዙ ነገር ሊማሩ ይገባል

  • @ethioamericann
    @ethioamericann 2 года назад +5

    ከደቡብ ብሄር በሄረሰቦች የወጣች ምርጥ ዜጋ, የተማረች , ጥሩ አገናዛቢ መሬ ናት ሙፍርያት👌🏽 💚💛❤️

  • @mamahikma5600
    @mamahikma5600 2 года назад +8

    የአሁኗ ስላም ሚኒስትር የወደፊቱ የመጀመርያ የሴት ጠቅላይ ሚኒስትር ትሆኚ ዘንድ ምኞቴ ነው።

  • @user-gy9gm3tk1g
    @user-gy9gm3tk1g 2 года назад +9

    አይ ይህ ጀግና ጋዜጠኛ የንግግር ችሎታውን ሲችልበት ጎበዝ ነው

    • @aklilutemelso5637
      @aklilutemelso5637 2 года назад +1

      የሕውሓት ጋዜጠኛ ነበር እኮ ምንድነው ዛሬ ጎበዝ ያደረገው ነግር

  • @WorabeTube
    @WorabeTube 2 года назад +4

    ደርባባዋ *ጊስት* ሙፈሪሃት ካሚል
    አላህ ይጠብቅሽ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 года назад +8

    ሙፈሪሃት ጀግናው ሴነች ብራቦ

  • @emmyt311
    @emmyt311 2 года назад +4

    ወ/ሮ ሙፈርያት ስትታይ በራሷ ሰላም ናት, በዛ ላይ ትህትና ከጥልቅ እውቀት ጋር ተባረኪልን!!!!💚💛♥🙏

  • @user-jy4bj9te4b
    @user-jy4bj9te4b 2 года назад +5

    ሙፍይ የኔ ጀግና የኔ እናት የባዴ ወልድ❤❤❤❤

  • @sofibintmahamad
    @sofibintmahamad 2 года назад +2

    ሙፌ እርገታሽን ስክነትሽ የሚደነቅ ነው አለህ ይጠብቅሽ የበዴት ሉሜ

  • @abdulfetahmustefa4141
    @abdulfetahmustefa4141 2 года назад +3

    ሙፈሪያት ካሚል አድናቂዋ ነኝ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏✅✅✅✅✅✅🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻✅✅✅✅✅✅✅✅🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇

  • @aymana1552
    @aymana1552 2 года назад +3

    መሻ አሏህ ይጠብቅሽ ወደፊትም
    በታመኝነት ሂዝቡን አገልግሉ
    ሙፍርየት ኢስከሁን በደረግሽዉ
    ጥረት አሏህ ጀዘሽን ይክፈልሽ
    ሌሎችም ኢህቶች ጠንክሩ ለሀቅ
    ቢቻ ስሩ

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 2 года назад +2

    ክብርት ሙፊሪያት ከሜል
    ጀግና ነሽ በርቺ የሀገር ኩራት ነሽ የእኛ የሴቶችም ኩራት👌👌🌼💕🌼💕🌼💕🌼💕🌼

  • @Jesus_is_the_only_way_to_heave
    @Jesus_is_the_only_way_to_heave 2 года назад +2

    I really appreciate your self confidence and you’re a roll model for African women’s much love and respect for you Muferiyat

  • @zerihunteshome8089
    @zerihunteshome8089 2 года назад +1

    Well done! As a minister she knew her stuff like her finger tips. Good luck with your new posts and new journey.

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 2 года назад +3

    ሙፈሪያት በሳል ሴት ናቸው ነገር ግን አልተጠቀሙበትም ሁኔታዎች አልተመቻቸላቸውም ይመስለኛል።ለማንኛውም አደንቃቸዋለሁ ፣

  • @reshidnuri5551
    @reshidnuri5551 2 года назад +1

    ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል ሰላምሽ ይብዛ
    ሁሌ ማነፃፀር ስለሚከብደን ነው እንጂ ከ3 ዓመት በፊት የነበረው ተረስቶ እንጂ ሀገሪቱ በሙሉ በሚባል ደረጃ ሰላም ርቋት ነበር አሁን ግን አንድ /ሁለት ቦታ ነው ችግሩ ያውም ጦርነት ላይ ሆነን።

  • @asnakechtsegaye699
    @asnakechtsegaye699 Год назад

    በሪታ ስሜነህ ብዙ እጠብቃለን;

  • @samsonbruk257
    @samsonbruk257 2 года назад +3

    So smart so intelligent and wise I salute you madam!!

  • @mohammadabaire1231
    @mohammadabaire1231 2 года назад

    ስላምን ለማምጣት ስላምን ከምያደፈርሱ ድርጊቶች/ተግባራት ህዝብም ሆነ መንግስት መቆጠብ አለበት። ለዚህ መስረቱ በሃይማኖታዊ እሴቶች ወጣቱ በግብረ ገብነት መታነጽ አለበት።
    እንዲሁም የስላም ሚኒስትር ተግባሩ ስላምን የሚያደፈርሱ ተግባራት እንዳይፈጠሩ ባላቸው መዋቅር አማካኝነት የማስተማርና የመከላከል ተግባራትን ማከናወን ነው።
    በሌላ በኩል ሙስና፣ ሌብነት፣ ዝርፍያ፣ ጉቦ፣ የመሳስሉ ተግባራት የሚፈጸሙት ከረሃብ፣ ከጉስቁልና ለመላቀቅ ተብሎ አይደለም። በተቃራናዊ ደባል ሱሶችን ለማርካት ሲባል የሚፈጸሙ ወንጀሎች ናቸው። ስለሆነም የተጠቀሱትን የሙስና መገለጫ የመጠጥ ቤቶች፣ ጫት መቃምያ ስፍራች፣ የምሽት ክለቦች፣ መዘጋት አለባቸው።

  • @losetube3044
    @losetube3044 2 года назад +1

    አለህ የጠብቅሽ

  • @woinishetchabbert6195
    @woinishetchabbert6195 2 года назад

    Wow Awesome thanks God bless you. You're a hero.

  • @jemahm2000
    @jemahm2000 2 года назад

    Mrs Muferiat, thank you for serving Ethiopia and its people. You excelled during your tenure.

  • @nafessasaydi6432
    @nafessasaydi6432 2 года назад +1

    Ok

  • @user-ub5sd5kv8g
    @user-ub5sd5kv8g 2 года назад

    በረታ አረፈ አጠየየቅነው

  • @user-zf4pk4lh6o
    @user-zf4pk4lh6o 2 года назад +4

    የሴት.ጀግነ.አለሀ.ይጠብቅሽ

  • @aymana1552
    @aymana1552 2 года назад +1

    መሻ አሏህ መጨረሻ በልሺዉ ሀሰብ
    በደንብ ይሰረበት ወለሂ የኢቶ ሂዝብ
    ተርኩን ረስቶ ለነጭች ረሱን ሚንጠፍ
    የረገል የሀገሩን ሂዝብ ይንቀል
    ለዘዉም ግብር ሚቀበለዉን ህዝብ
    በተለይ ቀበሌ ኢነ ወረደ መጠም
    ሊሰሩበት ይገበል ሰይመሩ የስተመሩትን
    ወለጆቹን አብዘኘዉ የመንጊስት ሰረተኛ
    በደይ ነዉ በተለይ ስልጤ አበቶቸችንኒ
    አየዉቁም ቢሎ ሚሰሩት ስረ የሰፍረል

  • @alihusein8220
    @alihusein8220 2 года назад +1

    ብዙ እንጠብቃለን ለወደፊት!!

  • @selamethiopa6304
    @selamethiopa6304 2 года назад +1

    ለሚንስትሯ ከፍተኛ አድናቆቴን እየቀረብኩኝ
    ፖሊስ በሰላም ሚንስትር ከሆነ በተለያየ ግዚያት ለሰው ልጅ ሳይሆንለእንስሳ የማይደረግ በፖሊሶች ሕዝብ ሲንገላታና ሲጎዳ ይታያል ታዲያምን አይነት ስልጠና ቢሰጣቸው ነው ይህ ኢሰብአዊ ድርጊትየሚታየው ባህላችን ለተራበ አጉራሽ ለታረዘ አልባሽ አንጂ እየጎተተ ሰውን ከዲንጋይ ጋር እያጋጨ ሴትን በልጇ ፊት በጠረባ እየጣለ በቃሪያ ጥፊ የሚመታ ፓሊስ ሰርአት አስከባሪ እየተባለ ስርአት አልባ ደርጊት በአደባባይ እያሳየ ምን አይነት ስልጠና ቢሰጠው ነው? ብዙ በሕዝብ ያልታዩ ቤቱ ይቁጠረው ሰላም ከአካባቢ ነው የሚጀምረው
    አመሰግናለሁ

  • @user-kv2ws1kc2e
    @user-kv2ws1kc2e 2 года назад +1

    የኔ እናት የኔ አልቃሸ ውድድድ

  • @sheelasheela7474
    @sheelasheela7474 2 года назад

    ❤👌

  • @mghitfhyu2735
    @mghitfhyu2735 2 года назад +1

    የመጀሪያው ጥያቄ በጣም ትክክለኛ ጥያቄ ነው

  • @abdulfethamohammed5741
    @abdulfethamohammed5741 2 года назад +1

    ሙፈሪየ በራሱወ የሚትተመመን ኢውቅ ሴት ነት ጀግነ ቢትበል አይበዘበትም

  • @yohannesteshome4774
    @yohannesteshome4774 2 года назад +3

    በጣም ጎበዝ የስራ ሰው ናት ሙፈርያ

  • @meseretassefa793
    @meseretassefa793 2 года назад

    Dear sister Muferiyat , thank you for your service to our country.

  • @da8387
    @da8387 2 года назад +1

    የኣቕም ውስንነት ካልሆነ በስተቀር ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚሸት መንግስት እየተገነባ መሆኑን መካድ ኣይቻልም።

  • @የሀሩንዮቱብአድናቂ
    @የሀሩንዮቱብአድናቂ 2 года назад

    ብቻ ጠንክሩ በጣምምም አሥቸጋሪይ ነው ፍትህ ለወሎ ህዝብ

  • @mamahikma5600
    @mamahikma5600 2 года назад +2

    ጁንታው እያለ የስላም ሚኒስትር ስራ መች ይታይሃል? ከጁንታው መጥፋት በኃላ ስምን መልአክ ያወጠዋል ብለህ ትመስክራለህ!!!!

  • @ethiopiamaye9830
    @ethiopiamaye9830 Год назад

    wow ❤

  • @ethiopia62
    @ethiopia62 2 года назад +1

    My queen !.

  • @seidbilal1096
    @seidbilal1096 2 года назад

    Good Work nice begnning

  • @habashamedia9523
    @habashamedia9523 2 года назад +3

    የሴት ጀግና

  • @destabakela5309
    @destabakela5309 2 года назад +5

    የሴት ጀግንት ግን እንደ ሥራወ አልተመሰከራለትም

  • @m-_i27n.d
    @m-_i27n.d 2 года назад

    ታሪካችንን በሁለት ደቂቃ ጦርነትና ሰላም
    ruclips.net/video/mu0awKpB7w8/видео.html
    ቻይናና ታይዋን የአሜሪካ እጅ መርዘም
    ruclips.net/video/ycrAFjP0elU/видео.html
    ኤርትራ እንዴት ተፈጠረች?
    ruclips.net/video/qOQN72zCVmo/видео.html
    ፍትህ ማጣት
    ruclips.net/video/Squ1MJMil_8/видео.html

  • @elsaelsa9508
    @elsaelsa9508 2 года назад +1

    እናቴ አይናችሁን ጨፍኑና ላሞኛችሁ ሰለቸን ምንም ሳትነኩ ህዝብ ማሰቃየት በጅምላ ተቀምጣችሁ የ1930 ምናምን አስጠቀሰዎት ቅንነትና ህገመንግስቱ ስለሚጠቅማችሁ አትተሻሹ አዳዲስ ግንባታ ወጪ ማውጣት ብቻ የኔ እናት የ3 አመቱም የ27 አመቱ ነው

  • @bisrathaile1141
    @bisrathaile1141 2 года назад

    የመንግስት ኃላፊዎችን ግብረገብ በጎደለው ሁኔት የሚናገሩትን እንኳን ሳይጨርሱ የምታዋክባቸው ጀግና ለመባል ነው? በወያኔ ዘመን ይቺ ጀግንነትህ የት ነበረች?

  • @mekonnenmengesha9677
    @mekonnenmengesha9677 2 года назад

    Ante alebultega pls respect arge Burt burti ateyke

  • @selamethiopa6304
    @selamethiopa6304 2 года назад +2

    ደህንነት በሰላም ሚኒሰተር ሥር ከሆነ እነደብረፅዮንንለፍርድማቅረብ አቅቶ ሕዝብ ያልቃ ይፈናቀላል እረ በህግ አምላክ ሕዝብ አይለቅ አይፈናቀል ሐገር ወገን አለኝ አንዲል አድርጉት
    ሐገራችን ለሁላችን ትሁን

  • @ephraimegetachew538
    @ephraimegetachew538 2 года назад

    One thing I don't understand is if you don't solve the problem today, how are you going to have a long-term solution. I think you want us to live our life with your promise for the next five years

  • @sarabelhugebre3809
    @sarabelhugebre3809 Год назад

    Siwera Batam yimiral lehegerachin fetari yihunat selamuan yisitat

  • @kasimabebe4077
    @kasimabebe4077 2 года назад

    ፍትህ ለሠዉአድ አሩቢያ ለምንገኘዉ አለቅን የወገና ያለህ ድረሱልን

  • @Rocky-ks9bq
    @Rocky-ks9bq 2 года назад +1

    ዋዉ ፖለቲካ የሚጠላ ሰዉ እንኳን አፍ ታስከፍቻለሽ!!! ቱ...ቱ...ቱ...

  • @user-bc3qr9vy5d
    @user-bc3qr9vy5d 2 года назад +1

    አላየንም ሰላም ሚኒስተር ድቄም ሰላም አላችሁት ሰላም ሚኒስተር ሳይቆቆም ሰላም ነበር አገራችን ሰላም ሚኒስተር እድህ ነው የወሎን ህዝብ ይህው ሰላሙን አጥቶል ሌላ ስም አውጡለት አይመጥነውም ሸጊት

  • @ecophon5625
    @ecophon5625 2 года назад +1

    Leba selam bemnm taamr atakum dedeb ahya

  • @liveletlive7055
    @liveletlive7055 2 года назад

    🎈👈He who digs a pit for others😏will 🍁fall in it himself 👈🎈👉Belom👍TDF💪Belom👈👉Belom👍TDF💪Belom👈

  • @elsaelsa9508
    @elsaelsa9508 2 года назад +1

    ለዘመናት ሲባል 3 አመት የባሰ ጉድ አየን

  • @elsaelsa9508
    @elsaelsa9508 2 года назад

    የሚፈፅመውን አዘጋጃችው ሰሪው ያው የነበረው ነው እኮ ምን እንዳቀመሳችሁ ወያኔ

  • @elsaelsa9508
    @elsaelsa9508 2 года назад

    የወረቀት ስራ ብቻማ አይደለም በጠረባ እስከሚደፋ ቀልደኛ

  • @stephanieadams9702
    @stephanieadams9702 2 года назад +3

    Although I despise the incompetent, fraudster Abiye Ahmed passionately. I take an exception with minister Mufryat Kamel, she is indeed a world class, respectful politician. She should be the head of the state.

  • @elsaelsa9508
    @elsaelsa9508 2 года назад

    እሱን ተይው ወደጦርነት ተደርሷል አብራችሁ ነበራችሁ ሀይ

  • @yonasgeda2180
    @yonasgeda2180 2 года назад

    I met her and she is only talk like any other Ethiopian minister. She talk talk and talk the most inefficient and ineffective person at the job.

  • @elsaelsa9508
    @elsaelsa9508 2 года назад +1

    እንደተለመደው በጥናት ላይ ነን በይ

    • @alialax4188
      @alialax4188 2 года назад

      ወሬ አታብዢ ቅነታም የቀነ ብዙ ይላል

  • @jgddyter1959
    @jgddyter1959 2 года назад

    Wushet yemayalqibachu omn yezerefachu

  • @sebarko1
    @sebarko1 2 года назад

    She should leave the country before she is permanetly placed in Kilinto

  • @ba00200
    @ba00200 2 года назад +1

    ይሉኝታ ቢስ ሙፈርያት ካሚል።
    አረ እፈሪ በናንተ ዘመን ሰላም ለመድሀኒት እንኳ ልናገኝ አልቻልንም።
    በሰፈርሺው ቁና ትሰፈርያታለሽ። የቀረሽ አንድ ጁምዓ ነው።።

  • @esheeshe3839
    @esheeshe3839 2 года назад +1

    ዝተታም

  • @elsaelsa9508
    @elsaelsa9508 2 года назад

    2ቢላ በሊታዎች ተሰብስቦ እንዴት ነው ወይዘሮ እውነትም 'ሲናገሩት ያምራል ' 3 አመት ፈጣሪ ይርዳን

  • @jgddyter1959
    @jgddyter1959 2 года назад

    Le democracy genbata newuu
    Are wushet trying be Allah fit titeyekalish

    • @eman6877
      @eman6877 2 года назад

      Min atifta new Allah fit mitasteyikat mejemetiya ene man neg malet ayshalim

  • @Fano775
    @Fano775 2 года назад +1

    የፖለቲከኞች እናታቸው አንድ ናት ምን በዙሪያ ጥምጥም ታደናግሪያለሽ ከኔ አቅም በላይ ነበር ብትይ ያስመሰግንሽ ነበር ጥሩ የካድሬ አሰልጣኝ ብትኾኝውጤት ታመጪ ነበር ደፋር ነሽ ድክመቶች አለማመን ከንቱ የከንቱ ዛሬ ነዉ ይሄን የምታወሪው

  • @aregawimedhin5624
    @aregawimedhin5624 2 года назад +1

    Where do know in the world police target specific ethnic Groups . Why moforiyat target tegaru

    • @yonisabrha8887
      @yonisabrha8887 2 года назад

      Cos supporters of the mafia are 90% from tigray

  • @abdenurbedru7811
    @abdenurbedru7811 2 года назад

    ክብርት ባንክ ውስጥ የሚሰሩ የጅ አዙር የዶላር አሰራር ይቆጣጠሩ አውጥተው እየቸበቸቡ ይገኛሉ

  • @kereyukereyu102
    @kereyukereyu102 2 года назад

    ሌባው

  • @mesay1260
    @mesay1260 2 года назад

    Be specific what he asking you no left or right

  • @ሸዋዩቱብ
    @ሸዋዩቱብ 2 года назад

    አይ የሠላም ሚኒስቴር ታየ እኮ የዘንድሮ ሰላም አንቺ ከመጣሽ ጀምሮ ያለቀው ኢትዮጵያዊ ቤት ይቁጠረው ደሞ ትበጠረቃለች መታ እዚህ ጉፋያ

  • @ba00200
    @ba00200 2 года назад

    ሙፈርያት ካሚል የፋሺስቱ ኮሎኔል አብይ አህመድ ዓሊ ጋሻዣግሬ

  • @ephraimegetachew538
    @ephraimegetachew538 2 года назад

    I am not sure if she really remembers what she was told to say or she has a good understanding of King Abiy's philosophy. She doesn't even understand that she was in power for the past 4 years

  • @lemlemkahsay8956
    @lemlemkahsay8956 2 года назад +1

    Maferya👹👹👹

    • @alialax4188
      @alialax4188 2 года назад

      ሃሃሃሃሃ ሌለ እምትይው የላሽም

    • @zaia112
      @zaia112 2 года назад

      💑🍦👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💅💅💅💅💅❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💘💘💘💘💘❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ba00200
    @ba00200 2 года назад

    ሙፈርያት ካሚል መጣችብን፣ ሰላማችንን ሰለበችብን፣ ሰላም ጠፋ፣መጨካከን መገዳደል በዛ
    ሰው ዝቅዝቅ ካለ ሀጢአቱ በአደባባይ ተሰቀለ።
    ሞት ለሙፈርያት ።

  • @ba00200
    @ba00200 2 года назад

    ሙፈርያት ካሚል
    ለፍርድ ተፈላጊ የጦር ወንጀለኛ ‼

  • @elsaelsa9508
    @elsaelsa9508 2 года назад

    3አመት እኮ ፖሊስ ታየ እስከትላንት አቦ ተይው የቃላት ቅመሪያ ወዲያ

  • @user-zf4pk4lh6o
    @user-zf4pk4lh6o 2 года назад +2

    የሴት.ጀግነ.አለሀ.ይጠብቅሽ