“መደመር መጽሐፍን 50,000 ዩሮ በመግዛቴ የተቃወሙኝም የደገፉኝም ነበሩ ግን...” - በረከት ገበሬዋ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 апр 2023
  • Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
    Twitter: / walta_info
    FM: Walta FM 105.3
    RUclips: / @addiswalta
    Website: waltainfo.com
    Telegram: t.me/WALTATVEth
    Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
    #WaltaTV

Комментарии • 233

  • @user-yf5bq8dv1r
    @user-yf5bq8dv1r Год назад +21

    በርቺ ጀግና ነሽ በረከትዬ ❤❤❤ አላህ ይጠብቅሽ ያረብ❤❤❤🎉

  • @helenehelene4564
    @helenehelene4564 Год назад +21

    ደስ እምትል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናት ግልፅ ባህሉዋን እምትወድ❤❤

  • @emmy1365
    @emmy1365 Год назад +10

    አቦ የእንች ፍልስፍና ረቀቅ ያለ ነው ዝም ብለሽ ልብሽ የሞላውን አድርጊ እግዚኣብሔር ቢሊየን ዩሮ እንድትረጅ አብዝቶ ይባርክሽ በርችልን!!! Mama Ethiopia forever!!💚💛❤🙏

  • @helenehelene4564
    @helenehelene4564 Год назад +15

    ሰው እብድ ይመስል ከተማ ይወዳል ከተማ መኖር ምንም ጥቅም የለውም ማን እንደ ገጠር ❤❤❤

  • @Alexander-qx7zm
    @Alexander-qx7zm Год назад +8

    በረከት ምርጥ እና ደስ የምትል ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያዊ

  • @ktume6
    @ktume6 Год назад +7

    የስንፍና ጠላት የሆነች ልጅ ጀግኒት "በረከት"

  • @zizimoha8064
    @zizimoha8064 Год назад +8

    ጀግኒት ብዙ ሰው ከሷ የሚማረው ነገር ያላት ሴ❤

  • @abebamengestu9914
    @abebamengestu9914 Год назад +7

    ፍቅር አጣን እህቴ እንጂ እውነት እለሽ አፈር እኮ ገዝተን ነው እበባ እንኳን በየጊባአችን ስንተክል አገራችንማ አገር ነበረች!!!

  • @biniam6655
    @biniam6655 Год назад +8

    እህቴ እግዚአብሔር ይስጥልኝ:: እውነተኛ ኢትዮጵያዊ

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 Год назад +21

    እዉነትም በረከት የአነጋገር ስርአትሽ እና ለዛሽ እንዴት ደስ የምትይ ጀግና ሴት ነሽ። በርቺ🙏

  • @Lee-pv5vz
    @Lee-pv5vz Год назад +8

    You're so brilliant my God bless 🙌 🙏 and your family 👪

  • @marthatesfaye3778
    @marthatesfaye3778 Год назад +5

    ከምርጥና ቀና ህዝብ የተፈጠረችው ጀግናዋ ኢ ትዮጵያዊት በራሷ የምትተማመን ልዩ
    የፈጠራ ችሎታ ያላት ጀግና ሴት የኛ በመሆንሺ
    ታላቅ ኩራት ይሰማኛል በርች ኑሪልን የኛ
    መመኪያ ነሸ!!

  • @helensolomon592
    @helensolomon592 Год назад +7

    በረከትዬ ብርክ በይ ከንቤትስብሽ❤❤ብዙዎችን ትቅይሪያለሽ በርችልን አገር በወሬ አይቀየርም በስራ እንጅ አንችና የትናየት ጀግና ናችሁ በርቱልን ትባረኩ🇪🇹🇪🇹👌🏽👌🏽👌🏽

  • @Danatube721
    @Danatube721 Год назад +2

    ቃል የለኝም ውድ እህታችን የጀግኖች ጀግና ነሽ አላህ ይጨምርልሽ
    በዛላይ የንግግር አገላለፅሽ ቁም ነገር አዘል ናቸው በርቺ

  • @aklilgezahegne6958
    @aklilgezahegne6958 Год назад +6

    My favorite woman all the time

  • @mariameles5436
    @mariameles5436 Год назад +7

    ይህ አባባል ይገርማል እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ ነው ያደኩት የሚለው አባባል ሁሉም ባንድ ቤተሰብ ያደገ ይመስላል ሁሉም እንደ አካባቢው እና እንደየቤተቡ አቅም ነው አስተዳደጉ

    • @TseganehKuma
      @TseganehKuma Год назад

      ግን ብዙ የሚያመሳስለን ነገር አለ::

    • @martamekonen7455
      @martamekonen7455 Год назад

      @@TseganehKuma እውነት ነው

  • @mesisorecha8920
    @mesisorecha8920 Год назад +5

    I am happy for your hard Work. Great achievement keep bless.

  • @bekelebekele6528
    @bekelebekele6528 Год назад +4

    ጀግና ኢትዮጵያዊ ነች በረከት እውነትም በረከት ሠዎች ያውሩ አንቺ ሥራሽን ሥሪ ለፍተሽ ደክመሽ እዚ በመድረስሽ ጀግና የጀግና ልጅ

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 Год назад +2

    እውነትን ነው ከተማ ቁች ብሎ ከማውራት ወጣ ብለው ቢሰሩ አገራችን ሰፊ ነሽ እድናቂሽ ነኝ የሴት ጀግና ረጅም እድሜ እናትና አባትሽ እድለኞች ናቸው የኢትዮጵያ ኩራት ነሽ አይዞሽ በርቺ አባትሽ ኖረው ቢያዩሽ ደስ ይል ነበር

  • @lioness2426
    @lioness2426 Год назад +3

    She is amazing farmer ❤well done 👌 keep the hard work 💪 👏 God bless you 🙏 stay blessed and safe 💐

  • @mimiroth403
    @mimiroth403 Год назад +8

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤ ተሽፈኝ ❤ እግዚአብሔር ጊልበት ይሁንሽ
    እብራችሁ ስለምትሰሩ ስለምታዝዋት ጉልብት ስለሆናችዋት ጎረቤት እዝሜድእግዚአብሔር ይባካችሁ

  • @addisabebayehu9918
    @addisabebayehu9918 Год назад +1

    ምርጥ ፕሮግራም ነው። በረከት ስላንቺ ብዙ ብል ደስ ይለኝ ነበር ግን ቃላት አጣሁልሽ። የጀግና ሰው ልክ ብዬሻለሁ።

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 Год назад +1

    በረከት ገበሬዋ ማርያምን አንደኛ ነሸ ካነጋገር እሰከ ትህትና በጣም ደሰ የምትይ ጀግና

  • @birhanjommy
    @birhanjommy 4 месяца назад +1

    ኤነርጂው ከፀሐይ በቀጥታ ነው መሰለኝ ለእሷ የሚመጣላት። የሚወዱትን ሥራ ሲሠሩ የሚገኘው ደስታና ውጤታማነት በዚህች ልጅ ይረጋገጣል።

  • @degumitiku4475
    @degumitiku4475 Год назад +2

    በጣም ጎበዝ ነሽ ረጅም እድሜ ይስጥሽ

  • @DG-iw4jy
    @DG-iw4jy Год назад +3

    ሴቱ በከተማ በሜካፕ ፊቱን እየለብለበ መከራቸዉን ያያሉ ይኴ ደግሞ ልዩ የሴት ልጅ ገፅታና አድናቆትን ከማትረፍ በላይ ትውልድን በምሳሌነት መገንባት እካባቢውን ማልማት እንቤስትሜንትን ማሳለጥ ሌላ ሌላም በጣም አስደናቂ ተግባራትን መፈፀሟዋ ለሌላውም ትምህርት ይሆናልና ልብ ያለው ልብ ይበል ሌላው ጋዜጠኛዋንም ይሄን ፕሮግራም ስላቀረበች ሳላመስግናት አልቆጠብም

  • @user-gk2er2mw5i
    @user-gk2er2mw5i Год назад +4

    ዋው የቦታው ማማር

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 Год назад +1

    እውነትም በረከት አንቺ በረከታችን ነሽ❗

  • @nataliendrias1345
    @nataliendrias1345 Год назад +2

    I love you so much you are different ❤❤❤may God bless you

  • @eveali6794
    @eveali6794 Год назад +2

    ❤እውነት በረከት

  • @tesfayehabtemariam4272
    @tesfayehabtemariam4272 Год назад +2

    THE MOST POSITIVE, HARD WORKER BERKET- THE PRIDE OF TOP ETHIOPIAN WOMAN ! THE GOVERNMENT HAVE TO SUPPORT HER AN EXAMPLE OF LEADER OF "GEBRWO" OF 🇪🇹ETHIOPIAN COUNTRYSIDE.

  • @sobrnjemiltube8450
    @sobrnjemiltube8450 Год назад

    መስየ የኔጅግና አላህ ይጠብቅሽ ስወድሽ

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 Год назад +1

    በረከትዬ እጅግበጣም ጎበዝ ጠንካራና እድለኛ ሴት ነሽ አብረውም የሚሰሩት ሁሉም ፍቅር ናቸው አንች የሰጠሽው ገንዘብ ለሀገርሽ ያለሽን ፅኑ ፍቅር ያሳያል በውጨው አለም ሀብታሞች ለልብ ህሙማን ለካንሰር ሪሰርች ለሆስፒታል ከፍሉ መታከም ለማይችል እዳውን በመክፈል ህዝባቸውን ሀገራቸውንይጠቅማሉ እኛ ሀገር ያነገር ስላልተለመደ በራስሽ ገን ዘብ ጥያቄ የመጡብሻል እግዚአብሄር በትዳርሽ በልጆችሽ በመላው ቤተሰቦችሽ ጥበቃው አይለይሽ የሀገሬ ጀግና ሴት በመሆንሽ ኮራሁብሽ ዘመንሽ ሁሉይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 Год назад +2

    ጀግና ደስ ስትይ🎉

  • @nunupleschke644
    @nunupleschke644 Год назад +3

    በርቺ ትልቅቦታያድርስሽ

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq Год назад +1

    ጀግና ውይ አስር ይወለድ እንደ በረከት !!

  • @zerituzana8213
    @zerituzana8213 9 месяцев назад

    ምርጥ ኢዥዮጲያዊት ሴት ። ጓደኞችሽም በጣም ደስ ይላሉ❤❤❤

  • @zamotube5162
    @zamotube5162 Год назад +2

    Barchii jegna nesh❤❤

  • @waanofiimekitube1140
    @waanofiimekitube1140 Год назад

    Betam jegenansh berchi geta abzeto yechmirelsh❤❤❤

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Год назад +1

    በርቺ እህታችን ጎበዝ ነሽ

  • @hawiroth9237
    @hawiroth9237 Год назад +3

    በኩፍ ቀን እግዝሃብሄር ብቻ ነው

  • @alisalem3168
    @alisalem3168 Год назад +1

    በትክክል ❤❤❤

  • @tigistmelakehiwot163
    @tigistmelakehiwot163 Год назад

    በርቺ እግዚአብሄር ከጎንሽ ይቁም
    ከሁሉም በላይ ጤናሽን ይስጥሽ
    ጀግና

  • @alisalem3168
    @alisalem3168 Год назад +1

    የኔማር🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 Год назад

    Barchi jegnachin Egziabher ke achi gar yihun 🙏 💖 ❤❤❤😘😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👌👌👌👌

  • @ethiopianpracticaleducatio3607
    @ethiopianpracticaleducatio3607 Год назад +3

    strong woman!!

  • @YeababaT
    @YeababaT Год назад +4

    ለ40ካሬ ኮንዶሚኒየም 20 አመት መጠበቅ በትክክል ወድጄዋለው!!!

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 6 месяцев назад

    ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 Год назад

    አይምሮሽ ይባረክ በውኖት።

  • @asas-rb1ln
    @asas-rb1ln Год назад

    ኢውነትም በረከት አለህ ኢንደንቺ ያሎ ያብዘልን በርቺልን

  • @Habeshwit
    @Habeshwit Год назад

    Ewnte bereket neshi yewnet gobiz endanchi aynet tenkara setna wende yaseflgenal 🙏🏻🇪🇹❤️

  • @hiwettesfay2192
    @hiwettesfay2192 Год назад

    God bless you my sister

  • @akjulan7084
    @akjulan7084 Год назад +1

    ስታምሩ በአላህ ❤❤❤❤

  • @tesfahayli7161
    @tesfahayli7161 Год назад +1

    You are smart sis

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq Год назад

    ጀግና እህታችን በረከት

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 Год назад +1

    ቤኪ የኔ 1ኛ ተስፋ አለኝ እኔም እንዳንች ጎበዝ እሆናለውኝ የኔ ሞደሊ

  • @menzuma4922
    @menzuma4922 Год назад +2

    በረከትየ እኔም ከዱባይ ስመጣ ሀገሩን እየጠየኩኝ መጥቼ አይሻለሁ

  • @tesfayehabtemariam4272
    @tesfayehabtemariam4272 Год назад

    RESPECT & PROUD FOR SUCH ETHIOPIA WOMAN HERO !)) YES, IF 🙏LIKE SHE WILL MORE, MORE LEADERS ENTERPRISES ETHIOPIAN WOMEN'S CAN BE REALITY DRIVERS 4 ECONOMICS !))

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 Год назад +1

    ለባለሽ ያለክብር❤❤❤

  • @tube3507
    @tube3507 Год назад

    በረከት ጀግናዋ❤👍👍👍👍👍

  • @user-xi7li6hx5y
    @user-xi7li6hx5y Год назад

    ,በረከት ስሞ እራሱ በጣም ኢቶጺያዊት ጀግና ነች የሶን አርያ መከተል እፈልጋለሁ ከቻልሽ እሶን የማገኝበትን መንገድ ብታመቻችልኝ ትልቁ ሕልሜ ግብርና መስራት ነው

  • @makdis4094
    @makdis4094 10 месяцев назад

    የኔ ጀግና ሴት ክበሪልን

  • @mahlet2454
    @mahlet2454 Год назад

    እድሜሽን ይባርከው

  • @user-xi7li6hx5y
    @user-xi7li6hx5y Год назад

    ማህሌት እባላለሁ ከዱባይ በቅርብ አገሬ እገባለሁ አመሰግናለሁ

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 Год назад +4

    😍😍😍

  • @wsaewdss1413
    @wsaewdss1413 Год назад

    ❤❤❤ ለሀገርሽ ያለሽን ፍቅር ሳላደንቅ አላልፍም ጎበዝ

  • @mimiroth403
    @mimiroth403 Год назад +2

    ይህችን እህት በጣም እሳሳላታለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃት
    ግን ሚድያዎች ብተዋት ፅጥ ብላ ስሬዋን ዝምብላ እድትሰራ ድል ስጥዌይ:;
    ላላው መፅሃፍ ግዠው የግዜ እና የሁኔታው ጉዳይ ሆነ :; ግን 99 ፐርሰንት ህዝብደግፎት የነበረ ነበር ግን ከሱብቻ የተጠበቀው ለውጥ እልሆነው:
    እና መፃፍ እለመታደል ሆኖ ከህዝብ መከራጋር እብሮ በወቅቱ እልሄደም
    :የአለም መንግስታት መፃፍአደለም ለህዝቡ ከተመቸው ተብሎ ከታሰበ
    በተለይ ቤለሃቶ በህላቸው ገንዘብ እዋጥትው እንዲመረጥ ይደረጋል:;
    ግን የኛ የጎሳ የዘር ፖለቲካ በጭራሽ የተጠላ የእምሮ ጅመምተኛ ጥቃት ህዝቡ ተጠቂ እንዲሆን ተደርጎእል:;

    • @Hkim185
      @Hkim185 Год назад

      እማሆይ ሚሚ ለምን ጨለመተኛ ይሆናሉ በረከት አልደረሰችብሸም አማራ ክልል መጥታ መሬት ሰጡኝ አላለችም ለምን እንደርሷ ያሉ ጠመሀ አህምሮ ይሰትረን

    • @mimiroth403
      @mimiroth403 Год назад

      @@Hkim185 ይቅርታ ካልገባዎት ሃሳቤ መልሰው እንብቡት :
      ጨለምተኛ ብለው መናገር አይመጥኖትም :
      ምድር ሰፊናት ብላ ያስተማረችን መልካም ምሳሌ ያላትን በጭራሽ እልነቀፍኩም : ከማንም በላይ እድናቂዋ ነኝ ከዘመኑ ከሚጠሩት ከጥቁር ከኦፔራ እንቂዋ ትበልጤለች እንጂ እታንስም : እህታችን እሁንም እንደስምዋ ለበረከት ትሁን;
      ግን ለምን እስፈለገ ጨለምተኛ ብሎ መሳደብን
      ሚድያን እውነትን ይዘን ለመማርያ ብንጠቀምበት መልካም ነው:
      አዎ ምድር ሰፊናት የትም ክልል ማናችንም ሄደን መስራት የመኖር መብታችን ነው:
      ካልገባህ ዘም በል :

    • @Hkim185
      @Hkim185 Год назад

      ​@@mimiroth403
      ይቅርታ እንደገና አነበብኩት ምክሮትን ሰምቼ እወነቶን ነዉ፠ ምንም የፃፉት አልገባኝም ለጥሩ ነዉ ለመልካም ነዉ አሰተያየቴን የሰጠሁት ብለዋል ይህ ያግባባናል ይቅርታ ካሰቀየምኮት

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 Год назад +5

    ምርጥ ትልቅ ጭንቅላት ያለሽ ኢትዬጽያዊ ነሽ

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 Год назад +2

    ሀገር የምታተራምሱ እስኪ ይችን ሴት ተማሩ እእእእ😮

  • @nataliendrias1345
    @nataliendrias1345 Год назад

    Wow she is smart

  • @bcdbb6936
    @bcdbb6936 Год назад

    Awassya ❤❤❤endanchi ghgna yafrchwww❤

  • @tsionbeamlak2440
    @tsionbeamlak2440 Год назад

    ❤❤❤gegnite geberwa

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 Год назад +1

    ቤኪ ወደ ግብርና መግባት ፈልጋለውኝ ባግኝሽ ና ካንች ብማር ደስ ይለኛል ።

  • @user-me3kh7rq1u
    @user-me3kh7rq1u Год назад

    ከኢትዮፕያ ከሉት የሴት ጀግኖች እጥፉ ድርብ የሆንሽ ጀግነነሽ ወለሂ አለህ ይጠብቃሽ ስንቱ ተቀምጦ ጨት እየበለ ስረ ዬለም ብሎ በበሃር ስደት ይወጠል🌻🌻🌻

  • @bcdbb6936
    @bcdbb6936 Год назад

    Gegnawa❤❤ya agree lgh

  • @yemeserachyohannes3475
    @yemeserachyohannes3475 Год назад

    berkte sewdsh betam
    👉❤️👉🌹

  • @user-gu7kp3us6z
    @user-gu7kp3us6z Год назад +2

    አመለካከትሸን ወድጃለው

  • @zenbworkbekele4448
    @zenbworkbekele4448 9 месяцев назад

    gobez Set berhy egzhber kanhy gaer nw

  • @alemababe6100
    @alemababe6100 Год назад +1

    Enkon Adrsacheh yamte saw yablen

  • @saedaha1317
    @saedaha1317 Год назад

    አብረተምረን ነበር ሄዋጋር

  • @Aster-zp7im
    @Aster-zp7im 6 месяцев назад

    Melikami bali yihunilachu❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopia2846
    @ethiopia2846 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Год назад +1

  • @YeMaryam8701
    @YeMaryam8701 Год назад

    Beki jegna. Gazetegnawa gn azza nat

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 Год назад

    ማብራቱ ጎበዝ ነክ

  • @kakukaku1216
    @kakukaku1216 Год назад

    Gobez ❤

  • @retagudeta9347
    @retagudeta9347 Год назад

    ❤❤

  • @mohammedabagissa1405
    @mohammedabagissa1405 Год назад

    አንቺ ጀግና ነሽ ለወገኖችሽ ት/ቤት ነው የገነባሽው

  • @yohannesbelay2659
    @yohannesbelay2659 Год назад

    አዋሳ ሰው የናትሽን ችግር የተረዳ ህዝብ ነው የአንቺ የነበረኝ ሠልካም አመለካከት ወረደብኝ ቶሎ ከእናትሽ ጋር ፈጥነሽ ታረቂ መፅሐፍ ከምትገዢ እናትሽ ተቸግራ ያለችውን በረዳሽ የተራበ ቤተሰብ ይዞ ይህን ያህል ቢልየነር ነኝ ብትይ ህዝብ ይንቃል ፈጥነሽ ታረቂ

  • @ijiguolana3474
    @ijiguolana3474 Год назад

    Waw ye negigirua taim ayenegerim berchew kanchu nitsu aimiro yalew bezu neger yemaral.

  • @geemayle7969
    @geemayle7969 Год назад

    Ene mesedagayen madirekiyam biseteg alnekawim

  • @hiwothiwot9974
    @hiwothiwot9974 Год назад +1

    Yene jegena and ken memtate ayekerem

  • @Mahletgrim
    @Mahletgrim Год назад

    Berket enatesh ye bet keray mekflew yelgnm bela eylmnech new ebakes dershlat yeker beyat 🙏🏽

    • @user-bz6fy6dn2i
      @user-bz6fy6dn2i 9 месяцев назад

      ወላጅ እናቷ የአይምሮ ህመም አለባት አየርላንድ ከኔጋር ኑሪ ብላ ወስዳት ነበረ በራሷ ግዜ አልፈልግም ብላ የመጣችው አሜሪካ የምትኖር እህቷ በወር 4 መቶ ዶላር ትልክላቸዋለች ወለደ የአይምሮ ችግር አለባት

  • @BT-yl3qg
    @BT-yl3qg Год назад

    Most Ethiopia after they get riche they don't work always have at least 3 home made berket good job .

  • @Rute1921
    @Rute1921 Год назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @kidesteshetueshetu9515
    @kidesteshetueshetu9515 Год назад

    እኔም ቆዳ በጣም እወዳለው

  • @zenatkailie84
    @zenatkailie84 Год назад

    ጀግና ሴትትትትትት

  • @mesekaram3100
    @mesekaram3100 Год назад

    Kalina tagibar edihi naw jagina barichi batam adinakishi nagni

  • @tigistgarda654
    @tigistgarda654 Год назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @sophiakadir5949
    @sophiakadir5949 Год назад

    ድንቅ ኤትዮጵያዌ ነሽ ኮራሁብሽ።