Star of all! jagna ba tilik kihlot zamrehal, ye zamariewoch cokob honal, antea ewnategna zamarian nigus sela honk, tilik sera sela serra enamasagnahallen Tedros! Berta! Egzeabher atachen zalalamehn ebarkih, egnam kantea gar nen! Yetawadedk wndemachen!!! // I luck all words to express my gratitude to you Dear Singer Tedros. Such smartly articulated and Star of all Gospel singers not only at habasha level, but globally star angel. We love and respect you very much for your unwavering service and transformation of the Protestant Religion In Ethiopia and beyond. Bless of heavenly Father abide with you entire your life bro! be bless Thank you!!!
I want to say sth our gospel singers almost all of them gonna new grace,level etc we proud of all of you and we praise our lord for revealed grace which is seen on you. Be blessed sons of my father God.
እንዳልሸማቀቅ አንገት እንዳልደፋ
ዛሬን እያሳየህ እየሆንከኝ ተስፋ (2)
ብሩህ ቀን ያሳየኸኝ ዉዴ የኔ ባለውለታ
እረ መቼም አረሳውም ያንን ለሊት ላፍታ(2)
እጄን ይዘህ አሻገርከኝ
ወግ ማዕረግን አሳየኸኝ
ቸርነትህን በዛ ለኔ
እየሱስ ያንተ በመሆኔ
እናት እንኳን አምጣ የወለደችውን ትረሳ ይሆናል
ባንተ ግን የማይፈራው የማይሰጋው ልቤ
ልቤ ይታመናል (2)
ቃሉን የማያጥፍ ኪዳኑን አክባሪ
ታማኝ እንደሆነ ለዘላለም ኗሪ
ማንም የማያማው እኔን ጣለኝ ብሎ
ሁሉን በእኩል የሚያይ የማያውቀው አድሎ
ፍጥረት ሁሉ ይልሀል ይኸው ከጥንት እስከ ዛሬ
ተራዬ ነው ልመስክር እንዲህ ልበል በመዝሙሬ
እግዚአብሔር አለ
በዙፋኑ አለ
በመንበሩ አለ
በሁሉ ፃድቅ ነህ ልክ እንደተባለ (2)
የነ አብርሀም አምላክ ያባቶቼ አምላክ ብዬ እኔም ተጣራው
አይኖቼን ወደ ተራሮች ባነሳ ረዳት ከወዴትም አጣው (2)
ምንም በሌለበት ደረቅ ምድረበዳ
እስራኤልን ረድቷል የለበትም እዳ
ባህር የከፈለ ያበላቸው መና
ዛሬም የኔ አምላክ ነው ተረት መች ሆነና
ፍጥረት ሁሉ ይልሀል ይኸው ከጥንት እስከ ዛሬ
ተራዬ ነው ልመስክር እንዲህ ልበል በመዝሙሬ
እግዚአብሔር አለ
በዙፋኑ አለ
በመንበሩ አለ
በሁሉ ፃድቅ ነህ ልክ እንደተባለ (2)
በሁሉ ፃድቅቅቅ
yy6666
❤🎉
Li😊
thank you for the lyrics!
ቴዲዬ በጣም የሚገርመኝ የሚፅፋቸው ዝማሬዎች ዜማዎቹ የሚሰራቸው ክሊፖች ከመንፈሳዊ ጨዋነታቸው ባለፈ ኢትዮጵያዊነትን የተላበሱ እና ደስ የሚሉ ናቸው ይሄንን ስል በምክንያት ነው የአንዳንድ ዘማሪዎች ክሊፕ እየተተቸ ወንጌልን እያስነቀፈ ያለው ከመፅሐፍ ቅዱስ ውጪ የሆነ እና በኢትዮጵያዊያን ዘንድ ተቀባይነት የሌለው ዓይነት ስለሆነ ነው ቴዲሻ ተባረክ !!
I’m
❤
ተበረክ
በትክክል
ቴዲዬ እኔ ከልጅነት ጀምሮ ያንተ መዝሙሮች ስሰማ ነው ያድኩት እውነት የፀጋው ባለቤት ክብሮን ይውስድ !!!!አሜን እግዚአብሔር አለ አለ ዛሬም ይሰራል ዛሬ ህያዉ ነው የአባት ጌታ ይመስገን እነጃ ቃላቶች ያጥሩኛል ተባረክ❤❤❤
Tedisha excellency portrayed at its best in every side. God bless you.
አንተም ተባረክ የምድር በረከት ❤❤
Bless you Too Yadayeeeee ❤❤🙏🙏
ጌታን ባረኩት ስለስጦታው ወድሜ
የፀጋው ባለቤት የባረክ ግሩም ዝማሬ አሁንም ይጠቀምብህ
ቃሉን የማያጥፍ ኪዳኑን አክባሪ
ታማኝ እንደሆነ ለዘላለም ኗሪ
ማንም የማያማው እኔን ጣለኝ ብሎ
ሁሉም በእኩል የሚያይ የማያውቅው አድሎ
ፍጥረት ሁሉ ይልሃል ይኸው ከጥንት እስከ ዛሬ
ተራዬ ነው ልመስክር እንዲህ ልበል በመዝሙሬ
እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ አለ
በመንበሩ አለ
በሁሉ ፃድቅ ነው ልክ እንደተባለ😇
ቴዲያችን የተወደደ መዝሙር ነው ጌታ ይባርክሕ ! ዜመኛ እኮ ነሕ አዲሱን አልበም እየጠበቅን ነው !!
ተዳ ተባረክልን አንተን ለዚህ ዘመን በረከት አድርጎ የሰጠን ጌታ ይባረክ ባርኮቱ ይጨምርብህ የሰብዛልህ
Wow yemeberk mezmur tebarek bebezu yen wondem 100 gezh yehonal yesemawet ❤❤❤❤❤❤❤
ይህን ዝማሬ መስማት በፍጹም ማቆም አልቻልኩም ቴዲዬ ብሩክ ሁንልን💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
ቴዲ ስለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ጸጋው ይብዛልህ ይጨመርልህ ተባረክልን እንወድሀለን
ድንቅ ዝማሬ ነው ተባረክ ዘመንህ ይለምልም
ቴዳዬ ተባረክልኝ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ 💎💎🎺🎸🥁🎧🪇🎹🎻🎷🎤🎬🪘🪗🪈🪕🎼
አሜን አሜን ተባርክ ተድይ ዘምን ይባርክ 😇😇🙏🙏
ቴድየ አንቴ ለኛ በረኬታችን ነህ ዘመንህ ይባረክ
ሁሉ ምገርመኝ የመዝሙች ግጥም ልዩ ናቸው የቭዲዮ ኳልቲ ሌላ ነገረ አባ ተባረክ ሁሌም ምርጥ ምርጡን ለኢየሱስ እንደምገባ ሌሎች ከአንተ ብማሩ።
ቴዲየ ብሩክ ነህ በጣም የሚባርክ መዝሙር ነው። እየሱስ እወድሃለሁ አባቴ,ዘመዴ ሁሉ ነገሬ😢🙌🙌🙌🙌🙌
ቴዲዬ ባንተ ዉስጥ ስላለዉ ታላቅ የዝማሬ ምንጭ ጌታ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ! በጣም ነዉ የተባረኩበት እግዚአብሔር ይባርክህ።
አሜንንንን አሜንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንን ዘማሪ የምኒውዲ ተድ ፅጋ ያበዛልክ ጌታ
ዲንቅ ዘማር ነው
እግዚአብሔር አል በዙፋኑ ሃሌ ሎያያያያያ በጣም የምባረክ ዘማሪ ነው ተባርክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒
ልቤን የነካ መልዕክት ብዘምር አልወጣ አለኝ ኪዳኑን አክባሪ ኢየሱስ እንኳንም ተከተልኩህ አንተ ታማኝ ነህ
ቴዲዬ ከቁጥር አንድ ጀምሮ የተባረክብንበት ሰማያዊ ዜማ ስለሰጠኸን ተባረክ።ከዚህም በላይ ቅባቱ ባንተ ላይ ይገለጥ።ተባረክ!!!
E/R ZEMNHEN YEBARK TEBARK TADE
❤አሜን እግዚአብሔር አለ
በዙፋኑ አለ
በመንበሩ አለ
በሁሉም ፃድቅ ነህ ልክ እንደተባለ
አሜን ቴዲ በረከታችን ነህ ዘመንህ ይባረክ
ቴድዬ ድሮም በጣም ነው ምወድህ በዚህ ድንቅ መልእክት ተባርኪያለው አንተ ስጦታችን ነህ እወድሀለው
ቴዲዬ የተባረክ እኮ ነክ ደሞ ስወድህ ብታይ
እግዚአብሔር አለ
በዙፈኑ አለ
በመንበሩ አለ በሁሉ ፃድቅ ነህ🙏🙏🙏🙏
Bless You Tedyeee❤❤❤🙏🙏
መንፈስን የሚያነቃ፤
ነፍስን ከጭንቀት ሸለቆ አውጥቶ፤ ዛሬም በዙፋኑ ባለው ሁሉን ቻይ አምላክ ልባችን እንዲታመን የሚያደርግ ድንቅ ዝማሬ! 😍😍😍 ተባረክልን🙏
እግዚአብሄር አለ በዙፋኑ አለ
በሁሉ ፃዲቅ ነዉ ልክ እንደተባለ
ሀሌሉያ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም የሚባርክ ዝማሬ ስንቴ ደጋግሜ እንደሰማሁት ቴዲዬ ተባረክ
ምንም በሌለበት ደረቅ ምድረበዳ
እስራኤልን መርቷል የለበትም እዳ
ባህር የከፈለ ያበላቸው መና
ዛሬም የኔ አምላክ ነው ተረት መች ሆነና
ፍጥረት ሁሉ ይልሃል
ይኽው ከጥንት እስከ ዛሬ
ተራዬ ነው ልመስክር
እንዲህ ልበል በመዝሙሬ
እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ አለ
በመበሩ አለ
በሁሉ ፃዲቅ ነህ ልክ እንደተባለ
ቴዲሻ ብሩክ ነህ አልጠግብ አልኩ እኮ ሰምቼ ሰምቼ 😇😇በጣም ድንቅ ዝማሬ ነው ፀጋ ይብዛልህ
Tade God bless you by all things I love you so much you are blessed God grace upon you 🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉
ቴድየ አደለም የሰው ልጅ ለፈጣሪ ክብር የተወደድክና የሜሳሳልህ ልጁ ነህ እኔ ምስክር ነኝ ሁሌም እወድሀለሁ
እግዚአብሔር አለ❤❤❤ተባረክልኝ ቴድሻ
ብሰመው የማልጠግበው ዝማሬ ብሩክ ነህ ቴዲ ዘመንህ ይባረክ ከዝህ በበለጠ ይጨምርልህ
ፍጥረት ሁሉ ይልሀል ይህው ከጥንት እስከዛሬ ተራዬ ነው ልመስክር እንዲህ ልበል በመዝሙሬ እግዚአብሔር አለ ....
Teddy You are a blessing for the body of Christ 🙏🏼🙏🏼
ሰምቼው አልጠግብ አልኩኝ ,,,, ድንቅ መልዕክት ከጥዑም ዜማ ጋር:::: ዘመንህ ይለምለም ቴድዬ
አንጀት አርስ መንፈስ አንቂ መዝሙር ❤❤❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼🔥
እግዚአብሔር አለ!!! ምድር ብትናወጥ ተራሮችም ወደ ባህር ልብ ቢወሰዱም, በሞት ሸለቆ ብናልፍም የከፍታን ጥግ አጊተን አንቱታን ብንለብስም ..... እግዚአብሔር ግን በዙፋኑ አለ ። አሜን
Amen amen.amen amen amen amen.amen tedi tebarek❤❤❤❤❤
What a song 🤔
Melody 💯
Lyrics 💯
Music 💯
Faarfadhu aabbe ati👏👏👏
ምን አይነት አስደናቂ,አስገራሚ, አስደሳች, ሕይወት ለዋጭ, አስተማሪ,ጣፋጭ እና የሚባርክ ዝማሬ, አምልኮ እና ውዳሴ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሃሌሉያ.
Biru ken adis silekek agul mudi lay neberkun imothlew bemil ina nhiwot yeketelkubet mazmur naw geta birk yargil siwod tedi mazmurun👍❤❤❤
ቴድዬ ተባረክ አብ አባቴ ህይወትህን ይባርከዉ የአባቴ ልጅ ገና ብዙ እንጠብቅሀለን
Amen❤❤❤እግዚአብሔር ይባርክህ
ኣሜን ቴድሻ እግዝኣብሄር ኣለ በዝፋኑ እውነተኛ የማይቀያየር ለዘልኣለም።
እግዚአብሔር አለ በዙፈኑ አለ
በማበሩ አለ በሁሉ ጸድግ ነህ ልክ እንደተበለህ
ቴዲ እግዚአብሔር ይባርክ
ግሩም ጣዕም ያለዉ መዝሙር ድንቅ ገላጭ ምስል ተባረኽ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባሪክህ ከዚህ በላይ ፀጋዉን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ተባረክ 💯💯🙏🙏🙏🙏
ቴድዬ በጌታ የተወደድክ ዉድ ወንድሜ በእውነት ስላንተ ጌታን ሳላመሰግን አላልፍም ከማውቅህ ጊዜ ጀምሮ ላለፉት በርካታ ዓመታት የማይለዋወጥ ባሕርይክ መድረክ ላይ ያለህ ጨዋነትህ ጌታን መውደድህ በጣም ነው የሚባርከኝ ዘመንህ የክብር የሞገስ እንደ ሆነ ይለቅልህ መ.ሩት 2፥12።
❤አሜንንን አሜንንን አሜንንን ሃሌሉያ አሜንንን ጌታ ይባረክ ተድድይ ዎዳጄ ፀጋ የባዛል ታባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️እግዚአብሔር አለ ባዙፋን አለ አሜንንን አሜንንን ሃሌሉያ ❤️❤️1🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርክ ቴዲሻ ልጠግበው አልቻልኩም ለምልም ወንድሜ🙏🙏🙏🙏
Amen " egzihabher ale" tebarek
❤
Awo teret aydelem egziabher bezifanu ale tebarek teda❤
ወንድማችን ቲዲ ተባረክ ሁሌም የበሰለ ነገር ነው ካንተ የምንጠብቀው ከነ ቤተሰቤ ተባርኬበታልው በዚህ ዝማሬ በርታ
አንተ እንደዘመርህለት ከአንተ በኃላ ያለውም ትውልድህ ለእግዚአብሔር ይዘምርለት። ተባርክ ወንድማችን።
#teddye ur gifted ur blessd
የሚገርም ዝማሬ በሚገርም 🎥 አቀራረብ ፩ ምዕራፍ በጉጉት እየተጠበቀ ነው ❤❤
ፍጥረት ሁሉ ይልሀል ይህው ከጥንት እስከዛሬ ተራዬ ነው ልመስክር እንዲህ ልበል በመዝሙሬ እግዚአብሔር አለ
Gbu tedo
beyesus sim
migerm mezmur
best clip
chiristiyanawi
ethiopiawi
🥰🥰🥰🥰
ቴዲዬ በጣም እወድሃለው ፀጋው ይቀጥላል ገና ነው ወድሜ❤
Indal shemaqeq❤❤❤❤
ተባረክ
ቴዲዬ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ ውድ ስጦታችን ነህ
To be honest, By far this is my number 1 clip 🎉
Teddy betam yemegerme mezemur new enwedealen yebarek Gena keze belaye entebekalene wede zemaraychen
ቴዲዬ ነፃ ነኝ በሚለው መዝሙር ከብዙ እስራቶቼ ነፃ ወጥቼበታለሁ! እባክህን video ስራበትና ድጋሚ በስፋት ይሰማ
ቴዲዬ በረከታችን ያንተን መዝሙር በጸሎት እጠብቅ ነበር እግዚአብሔር ይባርክህ ።😍😍😍😍
አሜንንንንን
እግዚአብሔር አለ
በዙፋኑ አለ
በመንበሩ አለ
በሁሉ ፃድቅ ነህ
ልክ እንደ ተባለ ።
ጌታ ዘመንህን ይባርክ የሚገርም መንፈስ ያለበት ዝማሬ ነዉ ።
ደግሞ በጥራት ነዉ የሰራኸዉ ዋዉ ተባረክ ቴዲሻ❤❤❤❤
እግዝአብሔር አለ በዙፋኑ አለ በመንበሩ አለ በሁሉ ጻድቅ ነው ልክ እንደተባለ። #Tadytadesse# Mezmur#
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቴዲእግዛ/ርአምላክበብዙይባርክይባርክይባርክወንድሜ❤❤❤❤👐👐👐🤲🤲🙏🙏🙏🙏
አልቻልኩም ሙሉ ቀን እየተነካው ነው ተባረክልኝ😂😂😂❤❤❤
አሜንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንን የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር የሠራዊት ጌታ ኢየሱስ ፈጽሞ ጨምሮ ጨርሶ በብዙ ፀጋ ይባርክ ታባርክ 😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
ዋው ቴዲዬ አንተ የእግዚአብሔር ባርያ ምርጥ ልጅ ተባረክ
ቴዲ የፍቅር ሰው ልክ እንደ መዝሙሩ እኛ ቤት ከሚመጡ አገልጋዮች አንድ ይድነቃቸው ትንሸ ሰው የማትነቁ በእውነት ኢየሱስን አየሁ በአንተ በጣም ነው የምወድህ ❤❤
እግዚኣብሔር አለ በዙፋኑ አለ 🙌🙌🙌🙌
ቃሉን የማያጥፍ ኪዳውን አክባሪ የኔ ጌታ እግ/ር ብቻ ::ተባረክ ቴዲ😍😍
ሁሌም ልዩ በሆነ የዝማሬ ቅባት ስለምትባርከን የሰማይ የምድር አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ድንቅ መልዕክት ድንቅ አቀራረብ ተባረክ ቴዲ
እግዚአብሔር ሞጋስነ እነ ገሽህይሁንልህ❤
በጣም ደሰ የሚል መዝሙር ነዉ ተባረክልን❤❤
ይሄ መዝሙር እኔ እንደሰማሁት ዘማሪውም እያለቀሰ ደግሞ የሚሰማው ይመስለኛል
Star of all! jagna ba tilik kihlot zamrehal, ye zamariewoch cokob honal, antea ewnategna zamarian nigus sela honk, tilik sera sela serra enamasagnahallen Tedros! Berta! Egzeabher atachen zalalamehn ebarkih, egnam kantea gar nen!
Yetawadedk wndemachen!!!
// I luck all words to express my gratitude to you Dear Singer Tedros. Such smartly articulated and Star of all Gospel singers not only at habasha level, but globally star angel. We love and respect you very much for your unwavering service and transformation of the Protestant Religion In Ethiopia and beyond. Bless of heavenly Father abide with you entire your life bro! be bless
Thank you!!!
ለዚህ ተፈጥረሀል ወንድም አለም!❤
ተዶ ዘመንህ ይለምልም በተለያየ ጊዘ በምትለቃቸው መዝሙሮች እየተባርኩ ነው ና በርታ የአባተ ብሩክ!!
አሜንንን ቴዲዬ ታባረክ በጌታ ስም 🙏🏻❤️
Tebareke yemebarek mezmur
እናት አንኳን አምጣ የወለደችውን ትረሳ ይሆናል
ባንተ ግን የማይፈራው ልቤ ይታመናል ❤❤❤
ተባረክ
እግዚአብሔር ጻድቅ ነው ልክ እንዴ ተባሌ❤❤❤❤
ክብር ለያህዌ ይሁን ያለና የሚኖር የዘላለም አምላክ እግዚአብሄር ይባርክህ🙏
መዝሙር 52
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁸ እኔስ በእግዚአብሔር ቤት እንደ ለመለመ እንደ ወይራ ዛፍ ነኝ፤ ለዓለምና ለዘላለም በእግዚአብሔር ምሕረት ታመንሁ።
⁹ አድርገህልኛልና ለዘላለም አመሰግንሃለሁ፥ በቅዱሳንህም ዘንድ መልካም ነውና ስምህን ተስፋ አደርጋለሁ።
አቤት አቤት መዝሙር 🔥❤️
ከዘመሩ አይቀር እንዲህ ነዉ እንጂ ጥዑም ዜሜ😇😇ተባርከሃል ቴዴዬ❤️
አሜን እግዚአብሔር በዙፋኑ አለ.......ተባረክ ቴዲ
እግዚያብሔር ብቻውን በተአምር ከመከራ ከብርቱ ሀዘን የገላገለው እንደኔ ማነው ? ይኼን ዝማሬ ከማድመጥ መተው አልቻልኩም የውስጤን ነው የዘመርከው ። ጌታ ይባርክህ !
አዎ እግዚያብሄር አለ በዙፋኑ አለ። ይፈርዳል ያያል እንባን ያብሳል!
I want to say sth our gospel singers almost all of them gonna new grace,level etc we proud of all of you and we praise our lord for revealed grace which is seen on you. Be blessed sons of my father God.
ውዱ ወንድማችን ጌታ ስለ አንተ ይባረክ አንቴ ብሩክ።
ይህ ፈጣሪ ጠበቃ ይብዛልህ❤ ቴዲ ተባረክ
አለ ጌታ : አለ በዙፋኑ
ተባረክ ቴድዬ የውስጠን ጥማተን አረካህልኝ "
ምንም የምለዉ የለኝም "ተባረክ"
ቴዲዬ በብዙ ፀጋና በረከት ተባረክ
#1 nek Abate
እግዚአብሔር የሚሰጥህ ዜማዎችህ በሙሉ ልዩ ጣዕም አላቸው!
ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን🖐
በእውነት ተባረክ ረጋ ያለ መዝሙር ❤❤❤
Egzihaber yebarek tsega yebezalek tebarek wendime ❤❤❤❤🙏🙏🙏
❤❤❤አሜን አሜን ክብር ለስምህ ይሁን ተበረክ ቲዴ ጸጋና ሙገሱ ይጨመርብህ አትያዝ
ማን ነው እንደ እኔ ተደጋግሞ ይህንን የሰማወ ?
Teddy እንዴት ያለ የተባረክ ዘማሪ ነህ 😍🙌🙏