ከ አብርሽ ጋር ተገናኘን//እህቴ የማይሆን ውሳኔ ወሰነች😱😱

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 1,3 тыс.

  • @lidetytub
    @lidetytub 3 часа назад +149

    ትክክል ቡዘዬ😢 ትዳር ስትፈልገው ምትገባ ስትፈልገው ምትፈወጣ ነገር አይደለም👌 በቅርቡ ሁሉም ይስተካክላል😢😢❤❤❤

    • @RozaUmroza
      @RozaUmroza 2 часа назад

      ለምን ፍቅርን ለምጉዳት ፈለክ

    • @ADDIS-gm2cc
      @ADDIS-gm2cc Час назад

      ABERISH GUZO WID FIKERŸ
      ESUWA NW METAWAXAKE GETAN
      RUTA LE TEDARE ATEHONEM :: MEKENEYATUME ÷ ESUWAME HONI BATHI SIBUWA LE ANETI KEBERE YELACHIWEM:: SO TEKEREBEKE ::

    • @MadinaAbdu-v2g
      @MadinaAbdu-v2g 30 минут назад

      አብርሽየሠዉልጆይሳሳታል..ስቱደግሞ.በይቅታ.ይታለፋል..ላደየናለመጨረሻ..ታረቁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @እሙአማር-ፐ7ለ
    @እሙአማር-ፐ7ለ 2 часа назад +61

    ውሳኔው የራሴ ነው ማንም ሰው ስለኔ አያገባውም ብሏል ስለዚህ ትዳር በሰው ግፍፊት አደለም ሆሆ ምርጫውን ለሱ ተው የሱን ትዳር እሱ እጅ እናተ አደላችሁም የምመሩት ትዳሩን አብርሽ ፍቅር ድምፃችን ይሰማ🎉🎉🎉🎉🎉😢

  • @rahelethiopia3773
    @rahelethiopia3773 2 часа назад +38

    ህዝቤ ሆይ እነሱ ድራማ እየሰሩ ነው ሰርግ ደርሷል ሲሉ ነበር እና ገንዘብ ያስፈልጋቸዋል ለዛ ነው 😂😂😂😂😂😂 ወገን ንቁ

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 2 часа назад +1

      😂😮ውነት፡ስል፡ነበር😮

    • @ekramhassan7711
      @ekramhassan7711 2 часа назад +1

      አማካሪችን እሽ😂😂😂😂😂 ሥንት እንላክላቸው ኤኛ የመዳም ቅመሞች😂😂😂

    • @KamilaRose-i1v
      @KamilaRose-i1v 29 минут назад

      እኮ

    • @EkirrameE
      @EkirrameE 22 минуты назад

      😅😅😅😅😅😅

    • @EkirrameE
      @EkirrameE 21 минуту назад

      እኔበዱባይድርሀም፣ስትልላክይሁንየሰርጉን😮😮😮😅😅😅😅😂😂😂😂

  • @Saead-t5t
    @Saead-t5t 2 часа назад +57

    ኧረ የዚህ ድራማ መጨረሻ ማነዉ የናፈቀዉ ላይክ👍👍👍👍

    • @ብንየጌታልጅ
      @ብንየጌታልጅ 2 часа назад

      ስው ለስው ሆኖ ቀረ እኮ😂🤣ስጨቀጨቁ ደስ ይለኛል

    • @WoAnd-e9o
      @WoAnd-e9o 2 часа назад

      እርእሱን ይገሩንና እኛም በደብ እንከታተል😂😂😂😂

    • @mekiyajemal9132
      @mekiyajemal9132 2 часа назад

      አሁን ማለቂያዉ ነዉ ሁሌም ሚቋጩት እህቶቹ ናቸዉ ዋና ተዋናይ ናቸዉ😅😅😅😅

    • @Saead-t5t
      @Saead-t5t 2 часа назад

      @@mekiyajemal9132 ኧረ ወይን 🤣🤣🤣

    • @Saead-t5t
      @Saead-t5t 2 часа назад

      @@WoAnd-e9o ያማ በነገሩን አዉቀን እንከታተል ነበረ

  • @linklina-rm4wy
    @linklina-rm4wy 3 часа назад +185

    እነ አብረሽ ጉዳይ እንደኔ የሳላቸው አለ አሁንማ አበዛችሁ 🙆🙆🙆

    • @serke-p1y
      @serke-p1y 3 часа назад +5

      ስልችት ነው ያለኝ እህ🤨

    • @yeznayerayawatube
      @yeznayerayawatube 3 часа назад +2

      እንደማመር የኔ ዉድ❤

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 2 часа назад +1

      እኔራሱ እደት ስልችት እዳለኝ እጭ 😢😢😢😢😢😢

    • @zeanalkhh1114
      @zeanalkhh1114 2 часа назад +2

      እኔ እራሱ ሰለቹኝ በናታቹ አስጠሉኝ

    • @Hani21-h6u
      @Hani21-h6u 2 часа назад +3

      ወይ አያስታርቁሁሉም በየቤቱ ሽቀላ ነዉ😂😂😂😂

  • @drr8432
    @drr8432 Час назад +7

    አብርሽና ሩታ ፈጣሪ ልቦናችሁን ይመልስላችሁ 🙏💚😢😢😢

  • @FhdufgFgg
    @FhdufgFgg 2 часа назад +37

    ሩታየ ሁሌም ከጎድንሽ ነኝ💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TsiyonyouTube
    @TsiyonyouTube 2 часа назад +29

    የ ጥብብ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ነው

  • @Fggf-w8e
    @Fggf-w8e 3 часа назад +39

    አስታርቁልን እስኪ ኤፋ የኔ ሚስጊን 😢😢😢😢😢

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 23 минуты назад +1

    ትክክክል ብለሸል ቡዘዬ😢😢😢😢የናብርሽ ነገር በጠም አስጠላ እቀቀ ደረጉት እዉነት የስጠላል ልቦናይስጠቹዉ

  • @jeedaslaliyas5540
    @jeedaslaliyas5540 51 минуту назад +4

    ኤፍ ካንተ ውጪ የጋሽዬልጆች ተበላሽተዋል አብረሀምና ሀይሚ በጣም ነው የሰሩት ስራ አዲሳባ ሢገቡ ጊዜ የመጡበትን የሚሩት
    ባላጌናቸው ሀይሚም ቡራን ሠራችለት የጇን ታገኛለች ኢሻ አላህ ቡራን ሀይሚ እዳስለቀሽው የሚያስለቅስ ሠውይስጥሽ ለካ ዘልዛላነሮሻል አንቺ እባብ

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np 2 часа назад +12

    ትክክል ነሽ ብዜ ታላቅ አህት አኮ አናት ናች አግዚአብሔር የረዳችሁና አስታራቂ ብዝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigist-q5g
    @tigist-q5g 2 часа назад +22

    አብረሽ ሩታ ትዳር ናችሁ ባልና ሚስት ናችሁ ሌላ ሰው መሃላ አታስገቡ ❤😢

  • @FgktVgig
    @FgktVgig 20 минут назад +1

    በጌታ ሩታን ና አብራምን አስታርቁ 🙏በመጀመርያ እግዝአብሔር ጣልቃይግባ ጌታ ይርዳቹ ጋሽየ በጭንቀት ላይ ነዉ🙏🥰🥰

  • @Lana-sta
    @Lana-sta 2 часа назад +52

    አብርሽ ተቀይሯል ሩታ አሳዘነችኝ አብርሽ ወደ ራስህ ተመለስ 😢😢

    • @BelaymeshYelma
      @BelaymeshYelma 2 часа назад +1

      Betame techmalkal😮😮😮😮

    • @Aster-8he4xo5x
      @Aster-8he4xo5x 2 часа назад +1

      Abrish min yadrig iza hona danin shintun ashenachibet😢

    • @سبحاناللةولحمدللة
      @سبحاناللةولحمدللة 2 часа назад +2

      በጣም አበዛው😢😢

    • @AlimetSeid-d4h
      @AlimetSeid-d4h 2 часа назад +1

      እሱ ለምን እዲኒ ጋር ሂደች

    • @FatumaAssen-qu3hp
      @FatumaAssen-qu3hp 2 часа назад

      @@AlimetSeid-d4h ሰው እኮ ሁሉም በራሱነው እሚርዳው እጅ ቆምብሎከታየ አብርሽ ያለምክንያት ነገሮችን አላርገም

  • @TizuuTizuu_1989
    @TizuuTizuu_1989 2 часа назад +10

    ፊት ላ አበርሽ የምትሉት 😘AF ዋዳ ፊት 💪💪💪💪😘😘😘😘👌👌👌👌👌👌

    • @FoziaAdam-n2p
      @FoziaAdam-n2p Час назад +1

      ❤❤❤❤❤😂👍

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 2 минуты назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤yes

  • @Haanichoo
    @Haanichoo 2 часа назад +8

    Dhirii ergaa takka gara muratee bayee ulfataa yero baye boyaa turee Abrish Amaa qoraxii tayee❤❤

  • @SalamGirma-t3q
    @SalamGirma-t3q Час назад +5

    እሩታዬ እንወድሻለን እራስሽን ጠብቂ በልጠሽ ተገኚ❤❤❤

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 3 минуты назад

      በምን ትብለጥ በነገር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እ

  • @Aster-k9p
    @Aster-k9p 3 часа назад +20

    ከካሜራ ውጪ አድርጉት የጋሼዬ ቤተሰብ ክብር ያላችው ናችው እና እህቴ ይቅርታ ከካሜራ ጀርባ አርጉት

  • @gshshdhhd7906
    @gshshdhhd7906 10 минут назад +1

    ሩታየ ሁሌም ከጎድንሽ ነኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @AJABOAbdoo
    @AJABOAbdoo 2 часа назад +14

    Eenyuu Amana mee oro ko kan na wojiinn jaraa kana hordoftan na jibisisan dhuggaa 😢😢

    • @alamneshghada5099
      @alamneshghada5099 2 часа назад

      Aniyuu ilalun jibee hic

    • @SameraathSamera
      @SameraathSamera 2 часа назад

      Siluma natin tilanu fiqir abirshi wojin vidio dhufnani laluu jamare qatan dhise ture hojiin jaara naatin toluu duraa yero abirishi fi fiqir wojin hojatanun lala male

    • @SameraathSamera
      @SameraathSamera 2 часа назад

      Amano dhuma najibisisanii kesatu maatii mal hundunu wolaladha

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 2 часа назад +10

    ኤፍዬ የሰው ልክ. ዘመንክ ይባረክ. ብዙዬ የኛ ንግስት አብርሃም ጠገበ መኪና ሲይዝ እራሱን እረሳ ሩታ. እንክዋን ላብርሀም ሙሉ ብታጂራ ባለ ውለታ ነች. እውነት እውነተኛ አፍቃሪ ነች አምላክ. መጨረሻዋን ያሳምር ሩታ የፍቅር መምህር አይዞሽ. እውነተኛ ፍቅር. ፈተናው ብዙ ነው እህቴ አይዞሽ. ሩታ

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv 3 часа назад +31

    ኤፋዬ የምትችሉትን አድርጋቹ ብታሰታርቋቸዉ እራሱ አብርሽ እና ሩታ የትግል ኑሮ እንጂ የእዉነተኛ ኑሮ አይኖሩም በቃ ፍቅር አንዴ ነዉ ከደፈረስ ግን አይጠራም ለማንኛዉም ፈጣሪ ይርዳቹ 🥺🙏

    • @ASTEREndale-hd2sh
      @ASTEREndale-hd2sh 3 часа назад +3

      እኔም ብያለሁ ቢተዋቸው የራሳቸው ውሳኔ ቢወስኑ ነው ሚሻለው ከዚህ በዋላ የፍቅር ንሮ አይኖሩም

    • @Ismil-c8c
      @Ismil-c8c 2 часа назад +3

      ብትገባለራሱ፣አያገባህም፣አያገባሽምነዉየሚሆነዉ፣ወድልጅ፣ካልፈለገቂቤምአይቀልጥለት

    • @SeniLove-jw8gv
      @SeniLove-jw8gv 2 часа назад +2

      @@ASTEREndale-hd2sh በጣም ፍቅር አንዴ ነዉ ግን ትንሽ ስተት ከገባበት እና ከደፈረሰ አበቃ አብረዉ ቢሆኑ እንኳን እንደዉ ሚዲያ ላይ የኔ ፍቅር ቢባባሉ እንጂ ማሪያምን በንፁ ፍቅር አይኖሩም

    • @SeniLove-jw8gv
      @SeniLove-jw8gv 2 часа назад

      @@Ismil-c8c በትክክል መተማመን የለ መከባበር የለ የትግል ኑሮ የሚሆንባቸዉ በቃ አንዴ አደፈረሱት ከዚህ በዋ የሁለት ሰዉ አሰልቺ ሰብሰባ ነዉ የሚሆነዉ

  • @user-HaymiBuraLove
    @user-HaymiBuraLove 2 часа назад +6

    ይህን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ እርዚቅ ይስጣችሁ ጉሉአሚን ደምሩኝ እስኪ 😔😊

  • @ብላቴናዋ
    @ብላቴናዋ 3 часа назад +56

    ከአብርሼ እና ከሀይሚዬ የገባውን መፈሥ ወጋሁት😂😢😢❤❤❤

  • @አፊዛ
    @አፊዛ Час назад +2

    ወረቢ ይሄ ድራማ እጅ እጅ ብሎኛል ምድነው የዶላር ጥማት ይሄን አክል ቤተሰብ በሙሉ መውጣት

  • @SofyaMohamed-oh1hc
    @SofyaMohamed-oh1hc 3 часа назад +45

    አረ በጣም ትገርማላቹ ምነው ፍቅር ሰው ገላለች እንዴ እሄነናክል የኔ ውድ ፍቅር የት ነሽ ውዴ ናፈቀችችን 😢😢😢😢

    • @jebdb
      @jebdb 3 часа назад +1

      አስመሳይ ሁላ

    • @jebdb
      @jebdb 3 часа назад +1

      ወጪ ከስው ቤት

    • @ZeynebaMuhemed
      @ZeynebaMuhemed 2 часа назад +3

      @@SofyaMohamed-oh1hc ፍቅር ስትበዛባቸው ነው

    • @LamaFahad-t2u
      @LamaFahad-t2u 2 часа назад

      😂😂😂😂አይዛሻ😂😂😂😂

    • @AhmedNur-e3e
      @AhmedNur-e3e 2 часа назад +1

      እልም ያረጋት ፉቅረን ከሰውትዳረ ገብታ😢😤😡

  • @GeniTube-o3o
    @GeniTube-o3o 41 минуту назад +1

    ኧረ በፈጠራችሁ😭😭😭ሰላም አውርዱ ሩትዬ እና አብርሽዬ ይታረቁ 😭😭አብረሀም ለምን አይወስንም😢😢😢

  • @PronaProna-m4j
    @PronaProna-m4j 3 часа назад +19

    ፍቅርዬ የኔ ጃግና ሁልም አስጭልልች 😂😂❤❤

  • @ወይዘሪትAmina
    @ወይዘሪትAmina Час назад +4

    ፍትህህህህ ለአብርሸ ትዳር በግደታ አደለም ለቀቅ አረጉት ልጁን😂😂😂😂😂😅😮

    • @SadAh-i2n
      @SadAh-i2n 19 минут назад

      😂😂😂😂😂

  • @ajaybakedir2527
    @ajaybakedir2527 3 часа назад +35

    አብርሽ እና ፍቅር ወደፊት ❤❤❤❤❤❤❤

    • @HulumgzeAlew
      @HulumgzeAlew 3 часа назад +1

      ፍቅር ጀግና ናት❤❤❤❤❤

    • @yeznayerayawatube
      @yeznayerayawatube 3 часа назад

      እንደማመር ዉዴዋ❤🎉

    • @عايشة-ي4ع
      @عايشة-ي4ع 3 часа назад +1

      ፍቅርከነቤተሰቡነዳችዉየኛጀግና❤❤❤

    • @Ganiyefikrsawu
      @Ganiyefikrsawu 3 часа назад +2

      ታባልታቹሃል የፍቅር ባጎቺ 🤣🤣🤣

    • @AhmedNur-e3e
      @AhmedNur-e3e 2 часа назад

      ​@@Ganiyefikrsawuየፉቅረ በጎቺ ቅሌታቸው በግዳ የሰው ትዳረ አፉራሸ😢

  • @rigvhfg275
    @rigvhfg275 3 часа назад +37

    እረ ይዝህ ቤተሰብ እደኔ ያስጠላው አሁንስ ይቱብ ባልገባ ይሻላን 🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

  • @EyobEyob-i5g
    @EyobEyob-i5g 54 минуты назад +3

    እናንተ ተው እንጂ የአብርሽን መብት አክብሩለት❤

    • @astedeger8657
      @astedeger8657 24 минуты назад

      ይገርማል በግድ ነው እንዴ ትታር

  • @fauziayasuf6518
    @fauziayasuf6518 17 минут назад

    አብርሀም አዚህ ደረጃ የደረስው በሩታ ጀግና ሲት ነው

  • @TMO-c6d
    @TMO-c6d 2 часа назад +32

    ተይ ማሚ አብርሽ ገና ልጅ ነው በምርጫው ይሂድ ድል ለትንሿ ለፍቅርዬ❤❤❤😂👍👍👍

  • @ጋልትግራይ-ዐ2ገ
    @ጋልትግራይ-ዐ2ገ 2 часа назад +5

    የአብርሃም ቤተሰቦች ሁላችሁም አስመሳይ ና ቸው የደላር ፍቅር እንጅይ የሰው ፍቅር የላችሁም😏😏ለምን በውስጥ ኣታትረቃቸውም🤔ሩታየ ፈጣሪ ይጠብቅሽ🙏❤️

    • @UuUu-o1y
      @UuUu-o1y Час назад +1

      Zembey ashekabach yegasheya lijoch chawa nachaw

  • @havtamadgo6100
    @havtamadgo6100 2 часа назад +12

    ኤፋዬ ሩታ እነዳኒ አግተዋታ ሰራተኛይቱ ተናግራለች በነሱ ትእዛዝ ውጭ መናገር አትችልም ነው ያለች❤❤❤❤❤

  • @TizitaTubeትዝታ6
    @TizitaTubeትዝታ6 3 часа назад +27

    ቢያለሁ ቢያለሁ ገና ሁሉም ቤተሰብ ይገብበታል🙊🙆

  • @ሜሪዩቱብሜሪዩቱብ-ኈ5በ
    @ሜሪዩቱብሜሪዩቱብ-ኈ5በ 3 часа назад +88

    ኣብሩሁሽ እና ሩታ ይታረቁልኝ እምትሉ ደሙሩኝ ጋይስ 👍👍👍

  • @Tigi_Habeshawit_tube
    @Tigi_Habeshawit_tube 2 часа назад +3

    ትዳር ክብር ነው ግን መለያየት የለባቸውም ሩታዬ እና አብርሺ 😢😢አስታርቁልን 😢

  • @ChaltuAdune-zm7dq
    @ChaltuAdune-zm7dq 2 часа назад +4

    Diramaan kun nutii tolee warii jetaan like godhaa😂😂😂

  • @aaisha6429
    @aaisha6429 3 часа назад +16

    እኔ ጨነቀኝ ግን ተውውው ትዳር በግድ ነገ ቢታረቁም አይሆንም ነገ ይፈርሳል 😢😢😢😢😢 እሱንም አታሳሙት

  • @AzmeraBib
    @AzmeraBib 3 часа назад +20

    ተው ልባችነን ኣታቁሱልነ የራሳችን ብዙ ችግር ኣሳብ ኣለነ በስደት ሁነን😢😢😢

    • @Feyf-g8v
      @Feyf-g8v 2 часа назад +1

      ለም ትጨነቄያለሽ ለነሱ😂😂

    • @Feyf-g8v
      @Feyf-g8v 2 часа назад

      ለም ትጨነቄያለሽ ለነሱ😂😂

    • @AzmeraBib
      @AzmeraBib 2 часа назад

      @@Feyf-g8v እረ እኔ ለነሱ ተጨንቄ አይደለም እዲሁ ሳያቸው እምናደደው ነገር ነው ልቤን ያቆሰለው😒😒

  • @AliMohammed-go6qz
    @AliMohammed-go6qz 3 часа назад +26

    አብረሽን ፍቅር ወድ ፍት❤❤

  • @kidistdawit3114
    @kidistdawit3114 2 часа назад +47

    ፍትህ ለአብሪሽ 😥
    የአብርሽ መብት ይከበር የምትሉት 👍

    • @hayahha2176
      @hayahha2176 2 часа назад +1

      ፍትህ ለሰደተኛ አብርሸ😂😂😂😂

    • @bizuneshqatar146
      @bizuneshqatar146 2 часа назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @kidistdawit3114
      @kidistdawit3114 2 часа назад

      @@hayahha2176 𝐄𝐞 𝐰𝐨𝐥𝐚😂🤭

    • @የተዋህዶፍሬ-ሸ1ገ
      @የተዋህዶፍሬ-ሸ1ገ 2 часа назад

      😅😅😂😂​@@hayahha2176

    • @abebinaSeyfu
      @abebinaSeyfu 2 часа назад

      @@kidistdawit3114 🙄🙄ዘዋሪ ፍትህ ለኛ🙄🤭🤭🤭🤣🤣🤣

  • @WarkinshRak
    @WarkinshRak Час назад +2

    አብርሽና ጸበል ውሰዱት ወዶ ላይ ሆኖ ይችላል ከነዚህ ከዳን ፀጌ ከተገናኙ በኋላ አይታወቅም በጣም ያሳዝናል ልቤ ይጣቸው ፈጣሪ 🙏🙏🙏🙏

  • @tfdd6157
    @tfdd6157 2 часа назад +3

    ያብርሽ መብት ይከበር

  • @tgaebeb6224
    @tgaebeb6224 20 минут назад

    ትክክል ነው አብርሽ ምትሉ ላይክ ግን ይዝህን ያክል ወርኛ ነኝ ለካ😂

  • @SameraSamera-i3x
    @SameraSamera-i3x 3 часа назад +14

    ኤፋ ግን ለምድነው ፕራክም ቢሆን የኛ ጨረቃዎችን በቃችሁ አትላቸውም እየተጨነቅን እያያችሁ ዝም ትላላችሁ ከጀመርክ ጀምረህ ስለ አብርሽና ሩታ ብቻ ነው የምታወራው ሁሉም ፕራክ ነው የሚሰሩት እናቃለን ግን ደሞ ይበቃቸው ለፋሚሊም ክብር ይኑራቸው ለምን ሀይሚንና ቡራንስ እደዚህ ያሊ ፕራክ አታርጉ ጥሩ አይደለም አትላቸውም በጣም ነው የታዘብኩህ ይቅርታ ከእናንተ አውቄና ቀርቤ ሳይሆን ድምጧንም አታነሳም አብር አብርሽ ሩታ ሩታ ብቻ ነው የምትለው❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @GeniTube-o3o
    @GeniTube-o3o 33 минуты назад

    ሩትዬ 💖💖💖💖የኔ ሴት 💖💖💖💖ልበ ንፁህ💖💖💖የኔ ስስት💖💖💖 የኔ ቅመም🥰💖💖 የኔ ተወዳጅ💖💖💖💖

  • @Mastewal-t9y
    @Mastewal-t9y 3 часа назад +56

    ..አትንጫጩ አብርሺ የፍቅር ብቻ ነዉ😂😂😂😂😂😂

    • @Dignish
      @Dignish 3 часа назад +3

      No ye ruta becha new 😂😂😂

    • @Hibret609
      @Hibret609 2 часа назад

      አው😂😂

    • @ZEDO8o0y
      @ZEDO8o0y 2 часа назад

      No.yezge.bhae.noe😂😂😂😂

    • @SelamGonfa-c8t
      @SelamGonfa-c8t 2 часа назад

      Ewnet new Abrsh Ye Fkr bcha new

    • @SeadaSeid-k1g
      @SeadaSeid-k1g 2 часа назад +1

      ካንሺ ጋ ነኝ😂😂

  • @Birtukanii
    @Birtukanii Час назад +1

    ኑሪልኝ ቡዝዬ የኛ አስታዋይ እና ባሳዉ ሃጋር ሁነን ባጣማ ባናሱ ጉዳይ ታቻናቃን አራ ባጌታ ይታራቁ 🤭🤭🤭

    • @RahamaQtr
      @RahamaQtr Час назад +1

      ስራ አላጣው ለነሱ ልጨነቅ ስንት የሚያስጨንቀኝ ነገረረ እያለ 😂

  • @meazi05946
    @meazi05946 3 часа назад +7

    ሩታ❤
    ሩታ❤
    ሩታ❤
    ሩታ❤
    ሩታ❤
    ሩታ❤
    ሩታ❤

  • @Hani21-h6u
    @Hani21-h6u 3 часа назад +23

    ፍትህ በልመና ና በለቅሶ ለተያዘዉ ልጅ🙆😜 ፍቅርነቴ የኔ አትበገር አጫጫችልኝ❤❤❤

    • @jebdb
      @jebdb 3 часа назад

      አስመሳይ ችሁ

    • @FoziaAdam-n2p
      @FoziaAdam-n2p 2 часа назад

      ሩታግን 👎👎👎ርካሽናት በየእደችበት ለቅሦ

    • @JoshuaOgonda-pd9kr
      @JoshuaOgonda-pd9kr Час назад

      ሀሀሀ😂😂😂😂ፍትህ😂😂😂😂

    • @mekdes-d8o
      @mekdes-d8o Час назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂የቀረየለም እኮ

    • @ሰብለ2648
      @ሰብለ2648 37 минут назад

      አንቺም ፍቅርም ሸርሙጦች ሸርሙጣ ያሳደጋቹ ባለጌዎች

  • @FhdufgFgg
    @FhdufgFgg 2 часа назад +6

    ሩታየ ተናፍቀሻል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fauziayasuf6518
    @fauziayasuf6518 Час назад +3

    አብርሀም በተዳሩ በጣም ነው የተጨማለቀው የሚመከረው ቢተስብ የለም አንዲ ???????

  • @dessalech899
    @dessalech899 3 часа назад +12

    ምንም እየተፈጠረ ነገር የለም ሩታ ትላንትና ከዳኔ ቢዶ አልነበረችም አረ በናታችሁ አትዋሹ ትልቅ ሰው ይዋሻል 😂😂😂😂😂

    • @mekiyajemal9132
      @mekiyajemal9132 2 часа назад +1

      ድራማዉ እያለሸ ነዉ ለዛነዉ ሁሌም እነሡ ናቸዉ ሚቋጩት አሥታረቅን ብለዉ

    • @Zyneb-pw3cf
      @Zyneb-pw3cf Час назад +1

      ድራማዉ ይቁምነዉኮ የሚሉት

  • @AsQw-b7u
    @AsQw-b7u 45 минут назад

    እሩታና አብርሽ ይበቃል ነገሩን ፍቱት ❤❤❤❤❤

  • @AmusedBlueLake-fs5rw
    @AmusedBlueLake-fs5rw 3 часа назад +7

    ያብሪሽ መብት ይከበሪ አትኩት❤❤❤❤❤

  • @محتانلاب
    @محتانلاب 2 часа назад +2

    ❤ኤፋ ተው አቡሩሽ የፍቅር ነው

  • @MOMisMyLife-xe4sl
    @MOMisMyLife-xe4sl 2 часа назад +3

    ኤፋ ሩትየ ትሪት ብቻ ኣድርጉልን ሌላ ቀስ ብለን እናወራዋለን 😥

  • @jeedaslaliyas5540
    @jeedaslaliyas5540 49 минут назад +1

    እረ ኤፍ ሀይሚና አብረሀም በጣም በሰው ህይወት ተጨማለቁ
    ይቺ እባብ እህትህ ቡራንም ሁሉንም አስለቀሰችው ግን ሠው ቢያለቅስባት ጥሩ አይመጣም ህይወት አንድቀን ኢሻአላህ እሷም ደም ታለቅሳለች ጠገበችነገሩ

  • @sewnetሠዉነትይቱብ
    @sewnetሠዉነትይቱብ 3 часа назад +71

    አብርሽና ፍቅርየናፈቀዉ እደኔ በላይክ አሳዩኝ😢😢😢❤❤❤❤

    • @عايشة-ي4ع
      @عايشة-ي4ع 3 часа назад +1

      መቸየፍቅርመቀስሆኑባቸዉ,ቤተሰቡህዚቡ

    • @yeshiDejena
      @yeshiDejena 2 часа назад +2

      እኔ ፍቅር ናፈቀችኝ

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 2 часа назад

      😂😂😂😂😂

    • @FoziaAdam-n2p
      @FoziaAdam-n2p Час назад

      አወ ዉዴ ኝኝኝኝኝ በዛባቸዉ😂😂😂😂😂😂

    • @YetegengAhmed
      @YetegengAhmed Час назад

      አኔ😂😂

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 53 минуты назад

    ❤ፍትህ ለአብርሽ የምትሉ በቁሙ ሊደፍሪት ነዉ😩

  • @Ab-ke1qf
    @Ab-ke1qf 3 часа назад +20

    በግድ ትዳር ያዝ የምባል አለ አረ ተው በማርክ ቤት የተሰራ ማርክ ሲጠይቆው ታፍቅራታለህ ሲለው ዝም አለ ትፈልጋታለህ ሲለው ኣዎ አለኮ🤷‍♀️😁🤣🤣🙄

    • @ZinashZinash-fm3go
      @ZinashZinash-fm3go 2 часа назад +1

      ዎዶ አደልም እንዴ ዓመት ሙሉ የከረማው 😢😢የሰው ሂዎት ካበላሸ ቦሀላ አልፈልግም ኦሆህ

    • @Ismil-c8c
      @Ismil-c8c 2 часа назад

      ድሮየቀረባህል😂😂😂😂😂

    • @Sameerah-g2x
      @Sameerah-g2x 2 часа назад

      እና ሩታኮ ሸጉጥ ደቅና አይደለም ሸምግልና የላከው ወዱ ነው ራሱ ሩትነቴ የኔ ሴት 😢

    • @JoshuaOgonda-pd9kr
      @JoshuaOgonda-pd9kr 2 часа назад

      🎉ሀሀሀሀሀ😂😂😂😂

    • @ራቢአዩቱብ
      @ራቢአዩቱብ Час назад

      😂😂😂

  • @MadinaAbdu-v2g
    @MadinaAbdu-v2g 29 минут назад

    ማነዉአብርሻናእሩታ..ቢታርቁደስየሚለዉ...እኔደስይለኛል😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @فاطمه15-ك3م
    @فاطمه15-ك3م 3 часа назад +6

    አብርሽና እሩታ ታርቀዉ ለማየት የጓጓ😊👍👍

    • @jebdb
      @jebdb 3 часа назад

      በጣም እኔም ደስ ነው የሚለው

    • @jebdb
      @jebdb 3 часа назад

      አንድ ላይ ይሆንልን

  • @AsQw-b7u
    @AsQw-b7u 44 минуты назад

    ኤፋዬ እደምንም ብለህ አስታርቅልን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hgcd-e6d
    @hgcd-e6d 2 часа назад +21

    አብርሽ ናፍቅር❤❤❤❤❤❤❤
    ወድፊትነው🎉🎉🎉🎉

  • @1ያአላህ
    @1ያአላህ 24 минуты назад +1

    ያአብርሽ ውሰኔ ያህዝብ አይዳለም😅

  • @TigistMulugeta-v3r
    @TigistMulugeta-v3r 3 часа назад +10

    ካልፈለገ ተውት ወድማቹሕን አትፈልጉትም መሠለኝ ካልወደዳትስ በዉለታ መታሠር አለበት😢😅😅😅😅

  • @ሀገሬLove
    @ሀገሬLove Час назад +2

    ይሄድራማ ግን መቼነው የሚያበቃው አብርሽን አታስገድዱት በቃ ሲቀጥል እየመጣችሁ ፍቅር ላይ አትጠልጠሉ🙄🙄🙄🙄ምንአደረገች በፊት ትወዷት አልነበር አሁን ትንሹም ትልቁም እየተነሳ ፍቅር ሲጀመር ትዳር በግድ አይሆንም አለቀ አብረሃም እኮ ህፃን ልጅ አደለም ፍቅርን ለቀቅ አድርጓት የኔአትበገር አተራመሰችው ሚዲያውን ብቻ ደህናትሁን እሷ እናተ ዶላር ከአናታችሁላይ እየጨፈረ ስለሆነ በርቱ ጥሩነው

  • @VggDrr-yg4eg
    @VggDrr-yg4eg 3 часа назад +20

    በሩታዬዬዬ ላይ የምትፌረዱ ሁላችዉም ይፌረዲባችዉ ሩታዬዬ በጣም የተጎዳች ሰት ናት በሷ ቦታ ሁናችዉ አሲቡ እንደ አሊገባኝም መረጃ ሩታዬዬዬ ምን ታረግ ሩታ ናት ጥፏተኛ ሩታዬዬ ናት ጥፏተኛ አትበሉ ቡዙ ዋጋ የኬፌለችበት ነወ ሩታዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤

    • @himanotdegene5194
      @himanotdegene5194 2 часа назад

      ሩታ ባለጌ የሳ ችግር ነው አብርሽ ከነዳኒ

    • @saedaAbebe
      @saedaAbebe 2 часа назад

      ​@himanotdegene5194ውጭ ከዚ

    • @JoshuaOgonda-pd9kr
      @JoshuaOgonda-pd9kr Час назад

      አቺን ይፍረድብሺ ከቱ😂😂😂😂

  • @የሀይሚምርኮኛ
    @የሀይሚምርኮኛ 2 часа назад +2

    ወይዘድሮ እሺ አብርሺምንያድርግ እሩታ ትምጣከቤቷ ከዳኒጋ መላላጧንታቁም😂😂😂

  • @AlmsS-gi7ou
    @AlmsS-gi7ou 3 часа назад +4

    አብረሽናሩታበቃችሁ ታረቁልንየምትሉደምሩኝ እዳታልፈኝ😢

  • @VhFy-l6q
    @VhFy-l6q Час назад +1

    ፍቅርነሠ አብርሽ ይጡሉን😢🎉🎉🎉

  • @Rahma65387
    @Rahma65387 3 часа назад +7

    ትላንት ሩታን አይተናታል በስህተት ወታነው መሰለኝ😂😂😂

    • @GABIIGOHARMEE
      @GABIIGOHARMEE 2 часа назад

      Eko😂😂😂

    • @Ismil-c8c
      @Ismil-c8c 2 часа назад

      ደሞየትልልቆቹ፣ዉሸትነዉየሚገርመኝ😂😂😂😂

  • @SulimanJibril
    @SulimanJibril 2 часа назад +2

    አረ ጋሽዬ ግን ታድለው ልጆቹ ደስ ሲሉ😍😍😍😍

  • @meazabaye3111
    @meazabaye3111 2 часа назад +6

    አረ ያሳፍራል ልጅ አይፈልግም በግድ አግባ ቱ😮😮😂🤔😁😁🤣😂

  • @CleMobile-fz7wd
    @CleMobile-fz7wd 2 часа назад +2

    ሁሉ ነገር በጊዜ መስተካከል አለብን አሁን ግን አረፈደ ማስተካከል አሁንም አልጪሉሙ የምትሉ ❤❤

  • @نصرهحبشه
    @نصرهحبشه 3 часа назад +5

    እጭጭጭ ልጆ ተዉት በልመነ ሚሆን ነገር ዬለም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gullala4624
    @gullala4624 30 минут назад

    የተወራለት ነገር አያምር አመቱ ን ሙሉ ወራት ቀረን ቀናት ቀረን ሲሉ ከረሙ እግዲ እሚሆነዉን አብረን እናያለን 😂😂😂😂😂

  • @ገአነወወ
    @ገአነወወ 3 часа назад +40

    ምነዉ በራሱ ፍላጎት አይኖርም ልጁ እረ አታስቸግሩት እደዛ ስታስመታዉ ዝም በላችሁ አሁን ከተናናቁ ቡሀላ የናተ ማሸርገዲ ምንም ብሆን ከአብርሺ ጎን ነን እምትሉ 👍👍

    • @MdEt-v6z
      @MdEt-v6z 3 часа назад

      ነን❤❤❤❤

    • @تنتنتنتا
      @تنتنتنتا 3 часа назад +5

      አሁን እነሱ እሩታን መናገር ስለመይችሉ አብርሽን ነዉ መቆጣት ያለባቸዉ ወንድማቸዉን ነዉ❤❤❤❤

    • @jebdb
      @jebdb 3 часа назад

      እሰይ ደግ አረገች

    • @EgigeTube
      @EgigeTube 2 часа назад +1

      ወይ ጉድ አህያውን ቢፈሩት ዳውላውን እሩታ የት ነው ያለችው እዳኒጋ መሆኑን እረሱት

    • @himanotdegene5194
      @himanotdegene5194 2 часа назад

      ትክክል እኔም ገርሞኛል

  • @abdullaw6274
    @abdullaw6274 2 часа назад +1

    አብርሽበቃልቡየሚለውንያድርግ❤❤❤❤

  • @abebinaSeyfu
    @abebinaSeyfu 2 часа назад +3

    እርግጠኛነኝ ድራማ ነው የዛሬ የኤፋ የማርኬ ፊት ድራማ መሆኑን እየነገረኝነው ጋይስ🙄🙄🤭🤭🤭🤣🤣🤣🤣🤣🤣ሂዱበት🙄😉😉😊🤣

  • @zemzem-am
    @zemzem-am 50 минут назад

    ሩታም እንደ ብሩክ በፍጥነት ወደ ውጭ ሀገር ሂድት ባለች ❤❤❤ ሩታ ና አብር አብረው መኖር አይችሉ በዙሪያቸው ብዙ ጊንጦች ተሰብስበዋል

  • @sasaudi
    @sasaudi 3 часа назад +17

    ፍትህ ላኣብርሽ መብቱ ይከበር ግን ድራማ ነው እናዉቃለን ምድር ለማንዎች😏😏
    አረ ፍቅርዬ ናፈቀችኝ የኔ ጩጩ የኔ ፍልቅልቅ የት ልፈልጋት😢😢

    • @AhmedNur-e3e
      @AhmedNur-e3e 2 часа назад

      ገደል ገብተሸ ፈልጊያት ይቀልሸ ከዚጥፊ ምትሰሪ አለሸ

    • @accacc5974
      @accacc5974 2 часа назад

      በታም ግጥሞች ናቸው ሙሉ ዮቱበሮች ነስር ዱካሾ ነበልባል ስንት. ጀግኖች ባሉበት እነዚ ተግማሙብን

  • @Lubaba-e7e
    @Lubaba-e7e 2 часа назад +1

    አብርሽን አደየ በጥፊ በይልኝ ዙዙየትክክነሽ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 3 часа назад +4

    ተውት በቃ ደስእዳለው ይኑርበት አትጨቅጭቁት መብቱነው ትዳር በግድ አይሆነ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @MekdiesDiress
    @MekdiesDiress Час назад +1

    ፍቅር እወዳታለሁ ግን ፉፉ በጣም አሳዘነኝ ማርያምን የኔ የዋህ 😭😭😭😭😭

    • @MsAjah-e6j
      @MsAjah-e6j 43 минуты назад

      አልጪበይዉ ኮተትነዊ

  • @seadebinteslam6568
    @seadebinteslam6568 2 часа назад +3

    የጋሽየ ልጆቺ ፈጣሪ ከክፋ ነግር ይጠብቃቺሁ
    ኤፋየ ብዙየ አይዞቺሁ ፈጣሪ ስላሙን ይመልስላቺሁ

  • @SumaliSomal
    @SumaliSomal 5 минут назад

    እረታየን ታናግረትና ታሰታረቅልን ተመካከሩና😢😢😢😢

  • @ShewitAlem-s7u
    @ShewitAlem-s7u 2 часа назад +23

    ይሄ ነገር መቼ ነው የሚያበቃው ሁሉም እየመጣ እኝኝኝኝኝኝኝ ይላል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሩታዬ የኔሴት❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ተስፈኛወ
      @ተስፈኛወ 2 часа назад

      😂😂😂😂😂ሳህ

    • @bizayhuashare3200
      @bizayhuashare3200 3 минуты назад

      ወርሞላን እኮ ጎበዝ አዛጉን በጣምነዉ እንዴ የተጣሉት በቃ መግስት ይግባበት ይኬን ጉዳይ እረተፍቱን እኛ ሰለቸን

  • @fozitube-sc6nk
    @fozitube-sc6nk 2 часа назад +1

    እሩታንና አብርሽን አስታርቆቸዉ 👍👍👍

  • @rozamohammde2118
    @rozamohammde2118 3 часа назад +12

    ሩታ ጥፈታኛ ነት ትደሩዋን አጥብቃ መያዝ የለበት እሱዋ ነት

    • @xoxo6891
      @xoxo6891 3 часа назад +3

      _አረ ባክሽ ሴት ሆናቹ የሴት ስምት ይማይረዳቹ ግን ሴት ኣይደላችውም መሰለኝ😏_

    • @yeznayerayawatube
      @yeznayerayawatube 3 часа назад

      እንደማመር የኔ ዉድ❤🎉

    • @ግሬስfam
      @ግሬስfam 2 часа назад +1

      እሱ ነው ጥፋተኛ

  • @Hayatgeto-l9n
    @Hayatgeto-l9n 17 минут назад

    ትክክል ነሽ ትዳር እቃቃ ጫወታ አይደለም ሰነስረአት አሲዟቸው

  • @YemuntazEnat
    @YemuntazEnat 2 часа назад +25

    የአብርሽ መብት ይከበር ትዳር ና በፍቅር በግድ ኣይሆንም ከፈንድሻዋ ጋ ፈታ ዘና ይበል ተዉት❤❤ድምፃችን ይሰማ😂😂

    • @FatimaFatima-x4y3i
      @FatimaFatima-x4y3i 2 часа назад

      የሩታን ስቃይ ላች ያረግልሽ 👏😢😳

    • @FoziaAdam-n2p
      @FoziaAdam-n2p Час назад

      አወ❤❤❤❤❤❤❤❤👍

  • @H-ll5ks
    @H-ll5ks 2 часа назад +2

    ትክክክል ቡዙዬ 😢ትዳር ምለት እደፍልጉብት ምሮጭ አይደልም 😢😢

  • @Kedjha
    @Kedjha 2 часа назад +5

    ይሄ ነገር መቼ ነው የሚያበቃው ሁሉም እየመጣ እኝኝኝ ይላል 😂😂😂😂😂

  • @HxhhDh-d7s
    @HxhhDh-d7s 17 минут назад

    ሩታየ ኣንች ብቻ ደና ሁን❤❤😢😢😢😢