Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ በልዩ ዝግጅት ሚያዝያ 10 2013 ዓ/ም ክፍል 1/4

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 57

  • @livesinusa7116
    @livesinusa7116 3 года назад +9

    የመድረኩ አሥተዋዋቂዋ (ባርቾ ) you’re intelligent you’re smart of course you’re so beautiful i like the way she introduce balageru idols. also you’re not fake you’re natural no fake hair no fake face just you’re one of natural beautiful Ethiopia women’s that’s why i call you (ባርቾ) and intelligent

  • @Revelation19-17
    @Revelation19-17 3 года назад +12

    ሶስቱም ዳኞች ትርፍ ጊዜ ካላቸው ለዩ Tune ላይ ቢወዳደሩ!

  • @Addistoday
    @Addistoday 3 года назад +3

    ልዮ ዝግጅት አልበዛም? ሁለተኛ ዙር ትጀምራላችሁ ስንል ያለፈ መደጋገም ያሰለቻል!!

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ 3 года назад +4

    ባላገሩ ዛሬ በጣም ነዉ ያዝናናችሁን

  • @tasskass9798
    @tasskass9798 3 года назад +1

    ረዱ የኔ ጠይም ፍቅልቅ፣ የኔ የባህር ዓሳ፣ የኔ ክልዮፓትራ፣ የኔ ሱስ፣ የኔ መልሕቅ፣ የኔ የትዝታ ዘፈን፣ የኔ ክላሲካል፣ የኔ እንጆሪ፣ የኔ ጥብስ፣ የኔ ብርቱካን፣ የኔ የምንጭ ውሃ፣ የኔ የጤፍ እንጄራ፣ የኔ ያላበው ቢራ፣ የኔ ጠቆር ያለ ማክያቶ፣ የኔ ዶሮ ወጥ፣ …የኔ ኢትዮጵያ…. እንዴት ነሽልኝ

  • @helen-zw7xo
    @helen-zw7xo 3 года назад +1

    ማርያም እላችኋለሁ አብርሽ ስለ ያንዳዱየሀገሩ በሀልና ወግ ፀባያቸውን ሳይቀር የገባው የነሱን ሞራል ለመጠበቅ የሚያደርገው ጥረትና ትትና የሚገርም ነው አብርሽ እንዳለው በከተማ ትንሽ ከቻልን አዎ በደንብ እንችላለን ነው የምንለው በገጠር ደግሞ አብሶ ወደ ጎንደር ክፍለሀገር ለራሱ ጥቅም እንደሆነ ቢያቅም እንኳን ማደባበስ የማይታሰብ ነው ከቻልክ አዎ እችላለዉ መካከለኛም ከሆነ መካከለኛ ነኝ ካልቻልክም አልችልም ነው የሚባለው በደንብ ስለማውቃቸው ነው ለማንኛውም አብርሽም አረጌም ሶፊም የምርጦች ምርጥ ናችሁ ሌላ ቦታ አንዳንድ ዳኛ ነኝ ባይዎች ንቀታቸው በተላይ የገጠርና ምስኪን ከሆነማ ጭራሽ ሙድ ይይዛሉ ሆላ ባለሀገሩ የምርጦች ምርጥ ❤️❤️❤️❤️

  • @abebetube1172
    @abebetube1172 3 года назад

    ወይ አብርሽ እና ሶፊ ደስ ስትሉ ስትከራከሩ ትልቅ መልእክት አለው እንወዳችኃለን።
    አረጌ መሀል ዳኛ እንወድሀለን።

  • @nattychekolony7723
    @nattychekolony7723 3 года назад +3

    ተወዳጁ የሙዚቃ ባለሙያ እንዲሁም የባላገሩ ቲቪ ባለቤት የአብርሃም ወልዴ በቪዲዎ የታገዘ ባዮ ግራፊ ክፍል አንድ......

  • @zenduke502
    @zenduke502 3 года назад +2

    ገጣሚ ስትል የሰማሁ መሰለኝ ? በር እና መስኳት ነው የምገጥመው 😂😂😂

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 3 года назад +2

    👍👏👏👏 በየዪቱቡ በየሚዲያው እየወጡ የሚዘፍኑትን ልጆች ከውድድሩ ውጪ ማድረጋቹ ልክ ነው ህግ ማክበር አለባቸው ለባላገሩ ህግ ካልተገዙ አሰወጦቸው። የዬቱብ ገቢ ከመሆን ያለፈ የትም ላይደርሱ ነው ጊዜያቸውን የሚያጠፍት

  • @LoveHub
    @LoveHub 3 года назад +4

    👆👆👆ሀገራችንን ፍቅር ሰላም ያድርግልን🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @bezamoges6310
    @bezamoges6310 3 года назад

    ገጣሚዉ ግን አድናቂህ ነኝ😂 ዳኞች ሁሌም ሳቁልን 💙

  • @Entertainment-iu5wk
    @Entertainment-iu5wk 3 года назад +7

    ባላገሩ አገርህ ጠፋች ምን ትላለህ 😭💚💛❤

  • @mahletadugna6455
    @mahletadugna6455 3 года назад

    በትክክል

  • @techlehulu
    @techlehulu 3 года назад +2

    📱 ስልክን እንደ ሪሞት በመጠቀም ኮንፒተራችን መቆጣጠር
    ቪዲዮዎን ይመልከቱ በሰንከዶዎች እና
    በአጪር ደቂቃዎች ስለ ቴክኖሎጂ ላጋራችሁ ?

  • @yosfesolomon9718
    @yosfesolomon9718 3 года назад +1

    ረድኤት ግን እንዴት እንደምወድሽ ብታውቂ ጨርቄን ማቄን ሳትይ ነበር አድሪሴን አፈላልገሽ ከች ምትይ የነበር ሰምተሻል እሽ ሳልጎትሽ ተሎ ነኝ እህ

  • @abdikeder6495
    @abdikeder6495 3 года назад +1

    የባላገሩን መመሪያ ውድድር ከመጀመራቸው በፊት መግለፅና ማስረዳት አለባችሁ በርግጥ በተለያዩ ቦታዎች ዩቱቦች ላይ መታየታቸው ትክክል አይደለም በስነስርአት ቢይዙት ይጠቅማቸዋል እና በሚዲያ ሳይሆን በውስጥ አስረዷቸው እባካችሁ።

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML 3 года назад

    1136 /ማስረሻ ብዙዓለም
    913/ወንድወስን ቤኛ
    1119/አረጋኽኝ ካሡ
    የ2013/ የባላገሩ ምርጥ ቀልደኞች በሳቅ ድክም ይደረጉ ተሸላሚዮች ናቸው ሦስቱንም አይቶ ያለ ማሳቅ አይቻልም :: ቀኑ አሳዛኝ ብሆንም ሦስቱም ድክም በሳቅ ያደርጋሉ ❤️👏🏽❤️

  • @nazrawiabayneh8239
    @nazrawiabayneh8239 3 года назад +1

    ምነው ቆይ በዛ እኮ 2ኛ ዙር ለመጀመር ዘገያችሁ እኮ ኤረ ከዚህ በላይማ....

  • @ethiopiahagerekurate1434
    @ethiopiahagerekurate1434 3 года назад

    Abre Meljam sew

  • @helenbaletcha92
    @helenbaletcha92 3 года назад +1

    እረ ባላገሩ እግዚአብሄርን ፍሩ ወገን እየረገፈ እናተ ዘፈን እባካቹህ ድምፅ ሁኑ እደሽላ እየረገፈ እኮ ነው ፍፍፍፍፍ

  • @hannat600
    @hannat600 3 года назад +5

    I'm big boy yalew lij 😆 🤣 😂

    • @fireart3077
      @fireart3077 3 года назад +1

      He is not seen in a public and in his neighborhood for while after he sang. I think he fell ashamed 😔

    • @leulekalzeleke7490
      @leulekalzeleke7490 3 года назад

      @@fireart3077 😂😂 do u know him? Ene rasu bagegnew big girl nw emelew😁

    • @hannat600
      @hannat600 3 года назад

      @@leulekalzeleke7490 lmao 🤣

    • @hannat600
      @hannat600 3 года назад

      @@leulekalzeleke7490 he changed the girl part to a boy 🤣

  • @ideaahmad5949
    @ideaahmad5949 3 года назад

    የመጀመርያው ተወዳዳሪው በሳቅ ገደለኝ😂

  • @tibebu1789
    @tibebu1789 3 года назад +1

    እንካን ሰላም መጣቹሁ

  • @yotorethiopia2939
    @yotorethiopia2939 3 года назад

    ፍቅር ሰላም ይስጣችሁ🙏

  • @Dior768
    @Dior768 3 года назад +1

    ባላገሩ??ዛሬ፡ዘገየ፡ማግኘት፡አልቻልንም።

  • @dumaeritrea2964
    @dumaeritrea2964 3 года назад

    Esyyy English music des ylal eseyyy amaringa englizena weldech

  • @fireart3077
    @fireart3077 3 года назад +2

    Big boyyyyyyy. What's up 😊

  • @drdereje6522
    @drdereje6522 3 года назад +1

    Are akabedachut betammmm huletegaw zure ayejemerem enda

  • @AmharaNews9
    @AmharaNews9 3 года назад

    በእውነት አብርሽ ምን ያክል ለዚህ ጥበብ የተፈጠረ መሆኑን ይበልጥ ዛሬ አሳይቶኛል፡ ልጁ ግራ ሲጠየቅ ግራ የገባው ቢሆንም ሁሉንም ስነልቦናውን አብርሽ ቁልጭ አድርጎ አውቆታል፡ ወዳጀ ሰርግ ላይ ድግስ ላይ ጥምቀት ላይ ይህ ልጅ እየዘፈነ የሚያዝናና ሰው ነው፡እርሱን ለመስማት ከበውት የሚያጨበጭቡት ሰዎች ይታዩኛል፡ ሶፊ" አንተ ባደክበት አካባቢ ሌሎችም ማናቸውም እንደዚህ ማንጎራጎር መዝፈን ይችላሉ" "አይ ማስረሻማ ተሰጠኦ አለው ሶፊ ምንድን ነው በቦታው በአካባቢው እርሱ የተለየ ነው እርግጠኛ ሁኘ እምናገረው ሰፈር ውስጥ በጣም ተፈላጊ ድምጻዊ ነው፡ገጠር ውስጥ ሁሉም መዝፈን አይችልም በኛ በውድድር መስፈርት የለም እንጅ " አብርሃም ወልዴ "ከሰፈር ሰው ተወዳደር ብለው ነው የላኩህ አይደል ደፍረው ሂደህ ተወዳደር አሉህ አይደለ?" አረጋህኝ ወራሽ፡፡በእውነቱ ከሆነ ሶፊ እና አረጋህኝ ወራሽ ዜሮ ሆናችዋል፡የገረመኝ ግን አብርሃም ወልዴ እንዴት ሙሉ በሙሉ እንዳወቀው ነው፡አብርሃም ወልዴ ለዚህ ሙያ የተፈጠርክ ልዩ ሰው ነህ፡፡አወ ማንም መዝፈን እንደዚህ አይችልም፡፡ገጠር ያለ ሰው ሁሉም እንደዚህ ይዘፍናል ብሎ መናገር ምንኛ ሙዚቃ አለማወቅን ያሳያል፡እናንተ የከተሜውን ስነ ልቦና ይዛችው ታዳ የሙዚቃ ዳኛ እንዴት ሆናችው? ለ15% የእኢትዮጵያ ህዝብ ስሜት ነው እየዳኛችው ያላችውት ማለት ነው፡85% የገጠር ህዝብ ውሃ በላው በናንተ አስተሳሰብ፡፡ሌላው የሚገርመው ነገር ደሞ ኦርጂናል ዘፋኙን መብሬ መንግስቱን አለማወቃቸው ነው፡አረጋህኝ መብሬ መንግስቱ የዘፈናቸውን ዘፈኖች ዩቲዩብ ግባ እና ስማቸው ይህ ልጅ የዘፈነውን ዘፈን ጨምረህ 85% የእኢትዮጵያ ህዝብ ካንተ ሙዚቃ ይልቅ በየቤቱ የመብሬ መንግስቱ ሸክላ ካሴት አለው፡ ይህ ልጅ ደሞ የመብሬ መንግስቱን ሙዚቃ በደንብ አስመስሎ ዘፍኖታል፡ስለዚህ ማነንም የገጠር ስው በደንብ ማዝናናት ይችላል ብቻ ሳይሆን ከማዝናናትም አልፎ በደንብ ይችላል፡፡ሶፊስ ይሁን አረጋህኝ ወራሽ የገጠር ሙዚቃ የሚመስል ዘፈን ዘፍነህ እንዴት ቢያንስ ትንሽ እንኳን መረዳት አልቻልክም? አንች የወሎ ልጅ፣ ያባይ ዳር ቄጤማ እና የመሳሰሉት ባህል ነክ የዘፈንካችው ዘፈኖች ከዚህ ዘፈን በምን ያክል ነው የሚርቁት? ትታይ ባደባባይ የማትታይ ነፋስ ነው ዘመዴ በቃ በቃ እኔስ ብቸኛ ነኝበእውነት አብርሽ ምን ያክል ለዚህ ጥበብ የተፈጠረ መሆኑን ይበልጥ ዛሬ አሳይቶኛል፡ ልጁ ግራ ሲጠየቅ ግራ የገባው ቢሆንም ሁሉንም ስነልቦናውን አብርሽ ቁልጭ አድርጎ አውቆታል፡ ወዳጀ ሰርግ ላይ ድግስ ላይ ጥምቀት ላይ ይህ ልጅ እየዘፈነ የሚያዝናና ሰው ነው፡እርሱን ለመስማት ከበውት የሚያጨበጭቡት ሰዎች ይታዩኛል፡ ሶፊ" አንተ ባደክበት አካባቢ ሌሎችም ማናቸውም እንደዚህ ማንጎራጎር መዝፈን ይችላሉ" "አይ ማስረሻማ ተሰጠኦ አለው ሶፊ ምንድን ነው በቦታው በአካባቢው እርሱ የተለየ ነው እርግጠኛ ሁኘ እምናገረው ሰፈር ውስጥ በጣም ተፈላጊ ድምጻዊ ነው፡ገጠር ውስጥ ሁሉም መዝፈን አይችልም በኛ በውድድር መስፈርት የለም እንጅ " አብርሃም ወልዴ "ከሰፈር ሰው ተወዳደር ብለው ነው የላኩህ አይደል ደፍረው ሂደህ ተወዳደር አሉህ አይደለ?" አረጋህኝ ወራሽ፡፡በእውነቱ ከሆነ ሶፊ እና አረጋህኝ ወራሽ ዜሮ ሆናችዋል፡የገረመኝ ግን አብርሃም ወልዴ እንዴት ሙሉ በሙሉ እንዳወቀው ነው፡አብርሃም ወልዴ ለዚህ ሙያ የተፈጠርክ ልዩ ሰው ነህ፡፡አወ ማንም መዝፈን እንደዚህ አይችልም፡፡ገጠር ያለ ሰው ሁሉም እንደዚህ ይዘፍናል ብሎ መናገር ምንኛ ሙዚቃ አለማወቅን ያሳያል፡እናንተ የከተሜውን ስነ ልቦና ይዛችው ታዳ የሙዚቃ ዳኛ እንዴት ሆናችው? ለ15% የእኢትዮጵያ ህዝብ ስሜት ነው እየዳኛችው ያላችውት ማለት ነው፡85% የገጠር ህዝብ ውሃ በላው በናንተ አስተሳሰብ፡፡ሌላው የሚገርመው ነገር ደሞ ኦርጂናል ዘፋኙን መብሬ መንግስቱን አለማወቃቸው ነው፡አረጋህኝ መብሬ መንግስቱ የዘፈናቸውን ዘፈኖች ዩቲዩብ ግባ እና ስማቸው ይህ ልጅ የዘፈነውን ዘፈን ጨምረህ 85% የእኢትዮጵያ ህዝብ ካንተ ሙዚቃ ይልቅ በየቤቱ የመብሬ መንግስቱ ሸክላ ካሴት አለው፡ ይህ ልጅ ደሞ የመብሬ መንግስቱን ሙዚቃ በደንብ አስመስሎ ዘፍኖታል፡ስለዚህ ማነንም የገጠር ስው በደንብ ማዝናናት ይችላል ብቻ ሳይሆን ከማዝናናትም አልፎ በደንብ ይችላል፡፡ሶፊስ ይሁን አረጋህኝ ወራሽ የገጠር ሙዚቃ የሚመስል ዘፈን ዘፍነህ እንዴት ቢያንስ ትንሽ እንኳን መረዳት አልቻልክም? አንች የወሎ ልጅ፣ ያባይ ዳር ቄጤማ እና የመሳሰሉት ባህል ነክ የዘፈንካችው ዘፈኖች ከዚህ ዘፈን በምን ያክል ነው የሚርቁት? It is not the matter of honest ,but he doesn't know how to express his idea.Aregahegn Worash is one of the best Ethiopian singers ever ,and I love all his musics to be honest. I am also your long time fan but you made me crazy today. Tilahun, Eframe Tamiru,Teodros Taddesse, Aregahgn Worash, Kennedy Mengesha, Tsegaye Eshetu, Elia Tebabal, Tsehaye Yohannes,Hirut Bekele, Fikiraddis Neqatibeb, Egigayehu Shibabaw, Aster Awoke...all of you long live.I love typically traditional music like this guy who song today too.

  • @girmachewatalo2656
    @girmachewatalo2656 3 года назад

    ሁለተኛው ዙር ይጀመር እንጂ😳😳😳

  • @helenbaletcha92
    @helenbaletcha92 3 года назад

    በርና መስኮት አላለም

  • @user-qt2ks5ox9b
    @user-qt2ks5ox9b 3 года назад +1

    እርምጃ ውሰዱ ከሌላ ቦታ ዝግጅት እሚያቀርቡትን አሰናብቱ

    • @drdereje6522
      @drdereje6522 3 года назад

      Are akabedachut betammm huletegaw zure ayejemerem enda

  • @ideaahmad5949
    @ideaahmad5949 3 года назад

    የተደጋገመ ይሰለቻል

  • @tamem6072
    @tamem6072 3 года назад

    English mesel so funny 😆

  • @ephremtamene5060
    @ephremtamene5060 3 года назад

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤✌

  • @roserezan5639
    @roserezan5639 3 года назад

    😂😂😂😂😂

  • @temesgenfentaw5310
    @temesgenfentaw5310 3 года назад

    Mirtuwa

  • @ahlitube3425
    @ahlitube3425 3 года назад

    Aregahegn yelegeharu yilef

  • @ayufan3
    @ayufan3 3 года назад

    እንዲህም ፍርስ ብለንነበር...

  • @ideaahmad5949
    @ideaahmad5949 3 года назад

    ምንደነው ፒፒ ዱዱ የምለው😂

  • @tigestmedhane8045
    @tigestmedhane8045 3 года назад

    ኧረ በሳቅ

  • @alexa5721
    @alexa5721 3 года назад

    😂😂😂😭

  • @estifanosnigusse7779
    @estifanosnigusse7779 3 года назад

    Leber ena meskot getamiwu bekey kard mabarer tegebi alneberem.At least bicha bekey bihon tiru neber

  • @adolove3347
    @adolove3347 3 года назад

    እነሽጋ. አገር ፈረስች እኮ ምን አስባችሁ አል

  • @fgfhji686
    @fgfhji686 3 года назад

    Abrshye fker yehonk saw zre bsak nw yegdlekeg paste nw yemeflkelkew hhhhhh

  • @animvid655
    @animvid655 3 года назад

    ❤ ሰላም ለ ሀገራችን 🇪🇹ውድ የሀገሬ ልጆች ነፃነት ወርቅነህ ነኝ ።youtube ቻናል ከፋቸ ስራወችን በቅርቡ ስለማቀርብ ፎቶየን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ❤ .

  • @jake-vc8nb
    @jake-vc8nb 3 года назад

    Ante.gebera..erebhekene