ፖለቲካ አይደለም Ethiopian Movie - 2018 ሙሉፊልም
HTML-код
- Опубликовано: 10 фев 2025
- Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
Latest Ethiopian Trailers:
• Ethiopian Movie Trailer
Latest Full Ethiopian Movies:
• Ethiopian Movies
ለ 4 ኛ ጊዜ እያየሁት ነው
ደጋግማቹህ እደኔ ያያቺሁት እስኪ እንያቹህ
እኔ
እኔ
ኧረ እኔ10ኛየነዉ😂😂😂
እኔ 😂😂
5
ባየው ባየው የማልጠግበው ፊልም ከምወዳቸው ተዋናዮች ጋር 🥰🥰🥰
Bate move ❤
Ya ene dro syayo amarina bdembi aychlm neber ahun dedemku 🫶👌❤️🩹🇪🇷🕊️
ሃገሬ ልገባ 6 ቀን ቀርኝ ሰላም ግቢ በሉኝ የሃገሬ ልጆች💚💛❤️
ሰላምግቢ..ማማየ..ፈጣሪ.ካችጋይሁን
በሰላም ግቢ ማሬ
selam Gbi
ሰላም ግቢልን ማር
Abren newa ymnhdew ehte selam gbi
ማነው እንደኔ ዛሬም 2015 ወይም 2022 ይህን ምርጥ ፊልም የሚያየው
እኔ ነኝ
@@gizaabe5800 እኔ አውንም 2023 እያየውት ነው
እኔ ነኝ 2023🥰
እኔ 😂
2023
ማነው እንደኔ 2020 ደግሞ 😁😁 እያየው ያለ
እኔ እያየውት ነው
እኔ
እኔ ክክክክክክ
Yekoye new Ende? Ene zare Gena layew new.
2021
እስኪ ፊልም እያየ ኮመት የሚያነብ ላይክ ግጩኝ
G
Kkkkk
ፍቅር ያሸንፋል እዮብን ስወደው
ፍቅር ያሸንፋል እዮብን ስወደው
ፍቅር ያሸንፋል።
እንደት ነወ ይሁን ሰሙን
የተዋህዶ ልጁች በያላችሁበት የእግዚአብሔር ችረነት የድንግል አማላጅነት አይለያችሁ
ኢትዮጵያ ሰላም ሽን ያብዛልን 💛❤💚
አሜን ውዴ ላንችም💓💓💓
Amen amen amen
አሜን አሜን
Amen 🤲🥰🥰🥰
@@የሸገሯየቦሌዋቆንጆ አ
ከሲኒማ ቤት ገቢ ይልቅ ዬRUclips ገቢ ሞቅ ይላል መሰል 😋በጣም ለጋስ ሆናችሁ እኮ😁
ለማንኛውም thank u!
እዮባ ያለበት ፊልም ሁሌም ይመቸኛል 💖💞💕💖💗
💞💞💞💞
እዮብ ስወድክ እድግ በል ባዬ
የቤትክራይ ያጋጭ ያለው አንድ ሣምንት ነው ያሣቀኝ
2023
@@slomonaslawi9792 qpw
ቃልየና እዮባ ያሉበት ፊልም ሁሉም ያምራል😘😘😘😘
ቃልዬ ዉስጤ እኮ ነሺ ቀልዬን የሚወድ እደኔ ማን ነዉ አበሻበሻችዉን እኮ ❤❤🙇
Enem betam new yemiwedat 😍😍😍😘😘😘
ዋውውውውውውውውውው ዘንድሮ ፊልም በፊልም አይከፈልበት ላይክ በሉኝ
አምበሸበሻቹን እኮ🙏
አዎ በጣም
በጣም
Betam new
ዛሬምቀዴምከኝ
ቀላል !!
እፍ አቦ ይመቻችሁ ይህ ልጅ ያለበት ፊልም ሲመቸኝ እንወዳችሁ አለን ። በጣም ደስ የሚል ፊልም 👌👌💘💘ከመጀመሪያዉ እስከ መጨረሻዉ ዋዉ ዋዉ ነዉ 💘💘💖💖💖
❤❤❤
የት ሂጄ ነው እስካሁን ያላየሁት ደስ የሚል ፊልም 👍🥰🥰🥰
ሳምንቱ የ እዮባ ነው ጋይሶች እስከ አድናቂዎቹ የት ናችሁ
እኔ እምለው 2019 ሳይገባ አሳዩ ተባላችሁ እንደ እዮባን የሚወድ ላይክ ሚ
አይደል😅😅😅😅
ዳይሬክተር ካሜራ ማኖች ደራሲዉ አክተሮች በሙሉ እናመሰግናለን ፀድት ያለ ጥራት ያለዉ ፊልም ተመችቶኛል የምር💚💚💚💛💛💓💓💓
Wow mirt film dessssss sil!
በትክክል ብለሀል ።
@@babeegizer6568 meraj
❤❤❤❤❤
Nň
ቴድሻየ ቃልየ ከአርቲስቶች ሁሉ ከምንም በላይ የምወዳቹህ በርቱልኝ ።ግን ቴዲ ትንሽ ናቸው ፍልሞችህ ሁሉ እኔ አተ ያለህበትን በመፈለግ ደከምኩ
አቦ ደስ የሚል ፍልም ነው 😍😍😍 እዮብ የኔ ቅመም እሱ የለበት ፊልም ሁሉም ይነፋል😊
እዮብ ስወድህ እኮ ማነው እንደኔ ሚወደው እሱ ያለበት ፊልም ውስጤ ነው
ዩባዉሰጤነው
እዮባ የፍቅር ሰዉ
እንደኔ ኮመንት እያነበበ የሚያይ ላይክ ይግጨኝ በገብርኤል ከግንድ ያጋጭሽ እንዳትሉኝ ስወዳችሁ
ክክክክክክክክ
Hahahahahaha 😂🤣 😂🤣 😂🤣 😂🤣 😂🤣 😂🤣 😂
ጤና ይስጥልኝ
kkkkkkkk enm
Kkkk
እዮብዬ ዛሬ በስምክ ነው የተወንከው ደሞ ጎረመስክ ሰላማቹ ይብዛልኝ
min yarg film kemebzatu yetenesa smum alekebet mesel andegna nek eko eyobe
ኮሜዲ ነገርም ያምርበታል እዮቤ የኔ ቆንጆ
Anyone in 2024?
yes🎉
👍
Qqqqqq@@msrt2127
👍
Am here watching again
እንዳትሱቁብኝ ለአራተኛ ጊዜ እያየሁት ነው ዋው ቴዲ አቦ እዮባ ቃልዬ ነፍስ ነገር ይመቻቹ አቦ
እዩብየን የምትወዱ እስኬ በላይክ
,በሰማም የወረደ አሁን ነው ግን 20 ሰው ይላል ግን ምንድን ነው ሳታዮ ኮሚንት የምትሰጡ በሉ እንደለመድኩት ላይክ ስጡኝ የቃል ኪዳን አድናቄ
ክብር ለርብ ሀገር ሴት አላህ ይጠብቁን።ስንለፍ እያውልነ እንትን እዝህ እያየን ከፍ አድርግነችሁ።ይህ ኮሜንት በውሉ አርብ ሀገር ያለን የቤት ስራተኞች ነን።አርብ ቤት ተቀምጣን ልባችን ሀገራችን ነው።
ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል አብሳሪው መላእክትን ቅዱስ ገብርኤል ደስ ታች ሁን ያብዛላችሁ 😍😍😍😀😗በሉ አብሩን እንይ
አሜን
ማነው በ 2023 ከኔጋ ደግሞ እያየ ያለ😊😊😊
Yehew ene rasu sent gize endayehut😂😊
Hii😅😢😢😂❤
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ንግስ ባአል በሰላም አደረሰን♡
Amen
አሜን አሜንአሜን
Amen
Amen Amen Amen
አሜን፫
ውድ የሀገሬ ልጆች በየሀይማኖታችን ፈጣሪ ምስጋና ይግባው ዩቱብ ባይኖር ስደት እንዴት ይገፋ ነበር በያላችሁበት ሰሰላማችሁ ይብዛልኝ የኢትዮ ልጆች እወዳችኃለሁ 😘😘😘
Zed negne Habashawitua ትክክል ማምየ
@@tdhbd3644 Thanks mar
አሜን አሜን አሜን 👏👏👏
😍😘
አሚን አሚን አሚን ማርዬ
ድሮ ፊልም የማየው ኮሜንት አንብቤ ነበር
አሁን ግን አሰትያየት የ ሚሰጡት ስለፊልሙ ሳይሆን የግል ታሪክ ነው
እውነት ነው..... ግን ለምድነዉ?
😂😂😂😂😂
ትክክል
ድሮ
Eko 😂😂😂
እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም ወርሀዊ በአል በሠላም አደረሣችሁ እንደኔ ዘግይታችሁ እያያችሁ ያላችሁ ዛሬ ደስ ብሎኛል ።የ እዮብ አድናቂዎች የት ናችሁ ኑ እንየው
😂 ጌጃ ጌጃ ነው አይ ፓሊስ 😃😃😃🙏 ይመቻቹኽ ያራዳ ልጆች ሰላማቹ ይብዛልኝ እያመኮት ነው የካደችኝ 👍
#እዮብ የምትወዱት ወደ እኔ ጠጋ ባሉ
እኔምልሽ እሕቴሁሌ ከኮመትላይ መጀመሪያነሽ እንዳችለመሆን ምን ላድርግ እዉነት ቀናሁ
@@حياهيونس-ز6ه ምን እንደምታረጊ ልንገርሽ ክክክክ
@@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ ምን ላድር
Tetegahuwa
mn meselesh......
እሺ
ዋዉዉዉዉዉ አረ ምነዉ ፊልም በፊልም አረጋችሁን የገና ስጦታ ነዉ እንዴ እዩብ ቃልኪዳን ያሉበት ፊልም ያምራል ዋዉዉዉ
አሪፍፊልምነውበጣምአመሰግናለሁ
እነወኳን አደረሰን ለአባታችን አቡነ ሰላማ
አቡነ ሰላማ አሳቴ ብርሀን በያለንበት ረድኤት እና በረከት አይለየን
በስደት ያላችሁ በሙሉ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
መልካ ለሊት
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
አሜን አሜን አሜን
Amennn
amen amen amen🙏🙏🙏🤲
ኡፍፍፍፍፍፍ ፍቅሬን እደት አርጌ ልግለፀው ለዚህ ፊልም ያለኝ ፍቅር ይለያል 😘🥰🥰🥰😘😘
😭😭😭ባባ ፊልም ባየሁ ቁጥር አስታዉስሀለሁ ደሞም ልረሳህ አልችልም እዉነቴን ነዉ ምላችሁ ፊልም ማየት ትቼ ነበር ልክ ባባ ሲሞት ነዉ ሁሉም ሰዉ ስለሚያይ እሱ ያለበት ፊልም ዩቱብ ስገባ ሁሉም ይመጣሉ😢😢😢😢
እኔም ከ4 አመት ይበልጠኛል ፊልም ካየሁ ባባ ከሞተ ወድህ ግን በየ ቀኑ ፊልሞቹን አያለሁ
እኔስ ፈራው ለምን አትሉኝም ለወደፊት የምናየው ፊልም እንዳያልቅ በስመአብ ሰሞኑን አለፈልኝ የሰውዬዬ ኔት አለቅ ሀገርሽ በእግር ግቢ እንዳይለኝ እሱን ብቻ ፍሩልኝ
😃😃
ክክክክክክ
ልጄ ህይወቴ 😂😂😂
@@mesitube318 ፣
እውነትሽን ነው ማርዬ እውነት አለፈልልን
የስደት ጓዶቸ ኑ አብረን እንየው ማሮቸ
መጥተናል መጥተናል ተቀበሉን ምን አለ ግን
ነፍጥኘዋ አማራ አድናቂሽ ነኚ ግን የየት ትወላጅ ነሽ ማማየ
ዘ አበሻ ሂጂና ተበጥረቂ
@@negasimanaze9545 የወልቃይት አማራ ልጂ ነኝ።
አድናቂሽ ነኚ የልጅ ማኛ እሽ
አቦ ምርጥ ፊልም ደስ ስትሎ ፊልም ምጭርሻው እንደዚ በፍቅር ድል ሲጠናቀቅ ደስ ይላል ሜስቴን ዳርኮት ፊልም በጣም አስልቅሶኛል ፊልም እንዳላይ እሜያርግኝ እሜያስለቅስ ሲኖርው ለኔ አይስማማኝም ሳልቅስ ድሞ ሳምንት ድርስ እራሴን ያምኛል ለዛ ኮሜዴ ነው ማይት እምመርጠው እና ኮሜዴ ፊልሞች ይመችኛል እንደዚህ አይንት ፊልም ይልምድባችሁ
ብዙ የአማርኛ ፊልሞችን አይቻለሁ:: አብዛኞቹንም ተመሳሳይ ታሪክ፣ ተመሳሳይ የታሪክ ፍሰት ያላቸው ሆነው አግኝቻቸዋለሁ:: ይህ ግን ይለያል! በአማርኛ ፊልም ላይ ተስፋ እንዳልቆርጥ አድርጎኛል። 🤗ውድጄዋለሁ!!!
ሰላማሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድነ የተከበረው እህት ወንድሞቹን ሰላማችሁ diseace በልልኝ
ባይው ብውል የማልሰለቸው ፊልም ዋው 😍😍😍😍😍😍
የእዮብና የቃልዬ አድነቂ የሆነቹ እስኪ ልየቹ
😙😗😚😍😘
ለመላው ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለአብሳሪው መላዕክ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረበአል አደረሳቹህ
Amen
ሰው ማመኔ amen
ሌብነት ጥሩ አይደለም
ሰው ማመኔ ቂኒ
ቂኒ
የሁላችሁም አድናቂ ነኝ። ውድድድድድድ
ማነው እንደኔ ዛሬም 2017 ወይም 2024 ይህን ምርጥ ፊልም የሚያየው
ለስተኛጊዜአየሁት መቼምአይሰለቸኝም ስወዳችሁ ቃልዬ❤ቴዲ❤እዩባ ወ❤ዉድድድድድበጣምነዉእሚያምረዉ😊
ውይይይይይድክክክክክም ብሎኛል መዳምልደፍኝ ነው በላይክ ደግፍኝ
እስኪ የዮብ አድናቂዎች
እኔ አድናቂው ነኝ
Ene
Great movie 👌 I love it! Thank you so much for sharing 😘😘
እሰከ ማነዉ እንደኔ ከፉልሙ ይልቅ ቃል እና ረድትን ሲያመሳሰል የነበረዉ። በጣም ያምራል ቃልየ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያበርታሽ በጣም ከባድ ነዉ የባባ አይደለም ላንቺ ለኛም ከብዶናል ነፍሰህን ይማረዉ ሁሌም በሰራዎችህ ህያዉ ነህ።
Thank you አመሰግናለሁ በጣም አሪፍ
ሰሞኑን FB እና instagam እኮ ተረሳ በፊልም ብዛት ሆ
በጣም አንበሸበሹንኮ😂😂ለስደተኞች ጥሩ ፡መዝናኛ
Tmcan abblau
በጣም
ደስ የሚለዉ ሁለቱም የለኝም
Bene wtke new Ende😅😅
አቦ ምችት ይበላቹ ተጀምሮ እስከሚያልቅ ያዝናናል ከሰሩ አይቀር እዲነው አእምሮን ፈታ ማድረግ 👌❤❤💛💛💋
Eko miyasleks film endastelagn lela mnm alastelagn
I'm from Eritrea and I like Ethiopiaan movie ❣❣❣
ERi ፈረንጅ አይደለም እኮ
Me too
@@fitsum-r6iእና ።
Me too
@@fitsum-r6ieritreanwyan nen slezi
Ye Ethiopia movies betam no mnadenkow😊
I from Eritrean Really I like amaric film continue brather's and sisters.
ዋው እያዝናና የሚያስተምር በርቱ በጣም አሪፍ ነው። እግዚአብሔር ኢትዮጲያ ይባርክ ዘረኞችን ከአዝርት ጋር ደባልቆ መሬት ውስጥ ይክተትልል አሜን እዮብ በርታ ቅመም የሆንክ ልጅ
ዛሬም እንደገና አዲስ ቀን ተሰጠን፡፡ ከትናንት ተርፈን ዛሬን ስንደርስ ድጋሚ አዲስ እድል እንደተሰጠን እናስብ፡፡ አዲስ ቀን ይዞልን ሚመጣውን አናውቅምና እንንከባከበዉ፡፡ ቀናችንን ለህይወታችን የሚበጅ ቁም ነገር እንስራበት፡፡
💞 #መልካም_ቀን 💞
#ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር!
ኧረ በሥማም ምርጦች
Wow kenen kanchi gar basalfe des yelegnal
ዋዉዉዉዉ ለማክሰኞ ተራዉን የማይለቅ ሰኞ የለም በጣም ምርጥ ነዉ እናመሰግናለን
አራዳ ዎች እናመሰግናለን እግዚአብሄር ለኢትዮጵያ እና ለህዝቦቾ ሳላሙን ያውርድልን
መጨረሻ በጣም ነው ያሰቀኝ👍👍❤😅😅😂😂😂😂
በርቱልን በተለይ ሀረብ ሀገር ያለን ሰዎች እናንተ በምትሰሩት ፊልም ነው ምንፅናናው
ቴዴ የኔ ማር እወድሀለው
ሰሞኑን እዮባ ከመብዛቱ የተነሳ ፊልሙን ደግሜ እያየሁት ነው እደ ብየ ግራ እጋባለሁ
ወይኔ አድስ ፊልም ተለቀቀ ግን እንቅልፊ ሊደፋኝ ነዉ ነገ አየዋለሁ ፈጣሪ በቸር ያሳድረን ♥🙏
ቴዲን የእዉነት እንደኔ የሚወደዉ የሚያደንቀዉ አለ?
አግቢው
@@gashawtaglo6667 አላገኘዉም እንጂ ለምኜዉ ነበር የማገባዉ
Awe eney betame new madenkawe.
@@kideslema2798 ፎንቃየ ነው
@@እድለወርቅታስው okay.
" ለይቅሪታ የማይከፈት ልብ የሰይጣን ማደርያ ነዉ " ጥሩ ኣባባል ስወዳቸዉ እኝህ ኣባት
betam kemnm belay yewededikut filim abo yimechachu😍😘😘😘
ደስ የሚል ጊዜ አበሸበሻችሁን እናመሰግናለን ❤❤🌷🌷🌷
Wow ፍቅርን ብእውን የለም በፊልም እንየው እስኪ ቃልየና እዪብ ውድድድ
የእዮባ አፍቃሪ ነኝ!!!!!እሱ ያለበት ፊልም ሁሉም ይጥመኛል
Are besemab betaaam arif new filmu 👈
እርግቧ ነኝ የ አርሰናል
እርግቧ ነኝ የ አርሰናል Moslem honesh kristian twdlesh
ማነወ፣ይሄንን፣ፊልም፣በ215እያየ፣ያለወ
ማነወ፣እዴኔ፣በ215ወይም?በ222እያየ፧ያለወ፣ይሄንን፣ፊልም፣ፊልም፣መሆኑን፣እያወቀ፣እባወን፣የሚያፈስ፣😭
በጣም. ደስ. የሚል ፍልምነዉ
በተለይ. መጠጠን. አቀያይለዉ
ምላሱን. ይጎትቱ. እደት እደሚያስቅ
እዮባ ስወድክ
ከሰሞኑ የፊልም ግርግር ብዛት የስራ ዘርፌን ቀይሬ ተዋናይ እና ደራሲ ብሆን የተሻለ ነው ኧረ በህግ አምላክ አረጋጉት ማዳሜ ጋር እንዳታጣሉኝ
ክክክክ
ክክክክክክክ የሚያሥቅም የሚያሥተምርም ደሥ የሚል ፊልም ፖሊሡ ሌባ ሆኖ ሠው ይላል አይይይይ ቴድየ እዮቤ ቃልየ ምርጥ የምርጦች መጨረሻ አድናቂያችሁ ነኝ
ድሮ ድሮ ኮሜንት ማንበብ ውስጤ ነበር ከሁን ግን የሌለ ነው ያስጠለኝ ለምን ምክኒያቱም ለይክ አርጉኝ አረገዝኩኝ ደበረኝ በረደኝ ጨነቀኝ ኝኝኝ አማረኝ እያለቹ አማረረቹኝ
like gechuge maltsh nw ehaw argnale hhhhh
😂
እማ እወድሻለሁ ወንድሜም ኑርልኝ
ክክክክክክክክክክክክክክክ ትክክል እኔም
እማ እወድሻለው ወንድሜም ኑርልኝ endani
Eyobe kaliye tedye ❤❤❤❤
yehen filme degagemim bayewu ayesechegnim betam nice movies hulachunem wadedd more gen eybaye😍😍😍
ዋውውው አቦ ይመቻችሁ እንዳሰው እዮቤ ማሂ ስወዳችሁ 1ኛ like like like
Hi
ዋዉ ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን 💔💔
Furnydhtohd
ሰሞኑን ከድብርት ነው የገላገላቹሁን ይመቻቹ
Engendasew Teddy my favourite.. Keep up the good work guys..🥰
Endene yehene film yemiwedew be 👍👍👍
ዋው በጣም የሚገርም ፊልም ነው ቀጥሉበት ቃልየ ስወድሽ ።
ዋዉ እዮብ ዳዊት የአመቱ ምርጥ ተዋናኝ 👍♥ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ ፡፡
በጣም አሪፍ ፊልም ነው በርቱ እኔም አንድ ቀን ፊልም የመስራት ህልም አለኝ አግዙኝ ህልሜ ህልማችሁ ከሆነ አርዱኝ ቴዲ አግዙኝ እዮባ ካተጋር ሆኜ መተወን እፈልጋለሁ ቃልዬ ባጣም እወድሻለሁ አድናቂሽ ነኝ እርጂኝ ፊልም የመስራት ህልም አለኝ ሁላችሁንም እወዳችሗለሁ ወገኖቼ ሰላማችሁ ይብዛ
ለ 29 ኛ ጌዜ እያየውት ነው😮❤
Eyob yalebet drama hulum yamreGnal😘😘😘😍😍😍❤❤❤😁😁😁
ዋው ምርጥ ፊልም ለነገሩ እዮባ ያለበት ፊልም ሁሉ መሳጭ ነው በጣም ያምራል ይመቻቹህ
እኔ ምለው ግን የት ቀብራችሁት ነው ግን ልክ በጎተራ ለዘር እንደ ተቀመጥ ዘር እንዲህ በየቀኑ የምትበትኑብን በ15ቀን አንድ ፊልም ይናፍቀን አሁን በየ ቀኑ ከልብ እናመሰግናለን አራዳዎች
አዋጅ አዋጅ ላልሰማ አሰማ ያላየህ እይ😅አሪፍ ፊልም👌
ሄዋን Bicha khmkkhghjķh
በጣም በጣም አሪፍ ፊልም ነው ❤❤❤❤
እደዛሬ ደሥ ቡሎኝአይቼ አላቅም ቴዲዬ ውድድ ነው እማረጋችሁ😍😍😘
በሽበሽ ነው ሰሞኑን የገና ስጦታ ነው እዩ በደንብ
Ene melewu taserachewu yetefetachwu new mimselewu
k
Zim bey
@@engedasewandarge351 ማንን ነው እ
@@engedasewandarge351 እኔን ነው እኔ ጠፋው አለች
መጪው ኣዲስ ኣመት የሰላም : የደስታ : የጤና እና ያሰባችሁት የሚሳካበት ኣመት ይሁንላቹ. ተባረኩ 💐❤️😘
አሜን
ዋው
ዋው ያበደ ነው እዮብ ያለበት💙
ከአምስት አመት ብኋላ ዛሬም ደገምኩት😅
በራሱ ሲራ የተመታ እራስ ወዳድ ፖሊስ ❤❤❤❤❤