ESAN TV አድማጮች በቀጥታ የሚሳተፉበት መድረክ | Fri 27 Sept 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 сен 2024

Комментарии • 47

  • @tilahunalemu9574
    @tilahunalemu9574 День назад +6

    እንኩዋነ ለአዲሱ የባርነት በዐል አደረሰን

  • @emiMulu3610
    @emiMulu3610 День назад +7

    በጣም ነው የሚያመው። ምንም ያላረገው አማራ ሲጨፈጭፍ ዝም ብለው ያያሉ? ድል ለፋኖ ለአማራ ሕዝብ 💚💛❤️

    • @ghennetwoldegabrel9229
      @ghennetwoldegabrel9229 День назад

      አሜን፣አሜን፣አሜን፣ እግዚአብሔር ይመሥገን 🙏 ድል ለፋኖ!!!!

  • @YohansAlemu-y7v
    @YohansAlemu-y7v День назад +4

    በዱር በገደሉ ለምትዋደቁ ወድሞቼ አንኳን አደረሳችሁ ድል ለፋኖ

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 День назад +5

    ሰላም ለኢትዮጵያዬ

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 День назад +2

    ኢትዮጵያ ህገመንግስትና ህጋዊ አመራር የሌላት የአብይ አህመድ ብቻ አገር ሆናለች። ህፃኑ ንጉስ ብቻውን፣ የቀረ፣ ፈላጭ፣ ቆራጭና የቀወሰ ዲክታተር ከሆነ ቆይቷል። ሰሞኑን ግን ከሪያሊቲ ተለይቶ ግን ጨርቁን ጥሏል!

  • @yoannessimegne9292
    @yoannessimegne9292 День назад +2

    Selam jegnoha bertu Del le amhara fano fano is king 🤴❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lmlemtesfaye-9151
    @lmlemtesfaye-9151 День назад +2

    ኢሳን በጣምነው ምናየው ኢትዮጵያ በርቱ

  • @tesfayeeniyew
    @tesfayeeniyew День назад +1

    በመላውዓለም፡ያላችሁክርሥቲያኖች፡እኳንለብርሐነመሥቀሉአደርሣችሑ፡ድልለአማራህዝብ

  • @geneneasfaw5485
    @geneneasfaw5485 День назад +1

    ለሚቱት ነፍስ ይማር
    በከንቱ ለፈሰሰው ንጹህ ደም እግዚአብሔር ይፋረድላቸው.

  • @hhaaadd1212
    @hhaaadd1212 День назад +3

    Victory to Amhara-Fano ‼️
    We are all Amhara-Fano ‼️
    Happy Ethiopian Holidays ‼️‼️‼️💚💛❤️
    🟩🟨🟥

  • @alemzewd8196
    @alemzewd8196 20 часов назад +1

    አዲስ አበባ ያሉ ቄሶች ለሚሞተው ምእመን ምንም አይሉም ስልጣናቸው ሲነካ ነው የሚወራጩት በጣም ብዙ ቄሶች ናቸው የተገደሉት አንድቀን ሲያወግዙ አይታየም

  • @timharmon10
    @timharmon10 День назад +1

    ትላንት የትግራይ ህዝብ ነበረ በ አራዊቱ የ ኦህዴድ ሰራዊት የተጨፈጨፈው፣ ዛሬ ደግሞ፣ የግፍ መአት እየወረደበት ያለው የ አማራ ህዝብ ነው፣፣ ነገ ተረኛው ማን እንደሚሆን ብዙ ማለት ይቻላል፣፣ ንፁሀሸንን ጨፍጨፎ በሰላም የሚኖር አገዛዝም ህዝብም አይኖርም፣፣ ጊዜ!!

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 День назад +1

    ይሄው የናዝና ግብፅን ባንዲራ በሃገራችን ላይ አጥለቅልቀው አየን ግን ከኢትዮጵያ እናንተን ደግፈው የምደውሉ ዋስትናቸው ምንድነው ትራክ አርገው እንዳይዝና እንዳይገሉአቸው

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 День назад +1

    ወይኔ አባቴ ጋሽተድላ እኛ እኮ የአንተን ያክል ጥረት ብናደርግ ብያንስ ከአማራ ክልል ወታደር ይወጣ ነበር እጅግ በጣም ቆሻሻ በደም የሰከረ አብይና ብልግናው ን ለማውገዝ ማስተባበርም ውደታ ሳይሆን ግደታ ነው ተቀስቅሰን ሳይሆን በራሳችን ፈቃድ መውጣት አለብን

  • @lmlemtesfaye-9151
    @lmlemtesfaye-9151 День назад +1

    ምንም አይቆራረጥም ይቆራረጣል ያለው ሰውዬ ውሸታምነው

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat День назад +1

    እናንተም እንኳን አደረሳችሁ,,አበበና ደረጀ,

  • @Israel.London
    @Israel.London День назад +1

    እድል ላልተሰጣቸው እድል ስጥ::

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 День назад +5

    የአማራ ጥላቻ፤ መለስ ዜናዊ የጋታቸው ነው።
    "ሞኝ ያስያዙትን አይለቅም"

  • @EsubalewmehertuAbay
    @EsubalewmehertuAbay День назад +2

    ❤❤❤❤

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected День назад +1

    መንግስት አትበሉት

  • @aknahus
    @aknahus 23 часа назад

    እኔ እምለው ሂትለር አንቱ ተብሎ ያውቃል? እጅግ ያሳዝናል:: አንድ ቤተሰብ ሙሉ በጭካኔ የረፈረፈ አዛዥና መሪ በምን መመዘኛ በአንቱታ ይገለጣል:: ያልተወራረደ ሂሳብ እስኪወራረድ ድረስ ይሆን ? አንቱታው?!::

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 День назад

    እግዚአብሔር ይመሥገን 🙏 ለቀኑ ፣ለስአቱ፣ሁሉም ነገር በእጁ ነው፣ የመስቀሉ ክብር ፣የምናከብረ፣የሚበልጠው፣ ከልባችን ነው። እግዚአብሔር ይመሥገን 🙏 የመስቀሉ ኃይል ፣ድህነት ከእኛ ከአማኞች ጋር ፣ይኑር?በልባችን፣ በሂልናችን ነው ። በግፍ ለተገደሉትአባት ከሞላ ቤተሰባቸው ብግፍ የተረሸኑት በእግዚአብሔር እጅ፣ በገነት ያኑርልን፣እግዚእብሔር ግፉን ያያል፣ በቸርነቱ ይየን። አሁንም ልወደፊትም፣ የምንሰማውን፣ የምናየውን ግፍ እግዚአብሔር ያውቀዋል ።ድል ለፋኖ! ሠላም ለኢትዮጵያ ሕዝብ በሁሉም ትብብር !? ብርታቱን ይስጣችሁ ፣ይስጠን።፣🙏🙏🙏

  • @Tema-k2l
    @Tema-k2l День назад

    ከፕሪቶሪያ ስምምነት ማግስት እቅዳቸው የነበር ህወሀትን ተጠቅመው ፋኖን መሳሪያውን ብቻ ሳይሆን አማራን ሱሪውን ጭምር አስፈትተውና ሞራሉን ገድለው ከእግራቸው ስር በመጣል ህወሀት የአማራን ወጣት በባድመ ጦርነት በሻጥር እንዳስጨረሰው ሁሉ አሁንም ከህወሀት ጋር ሆነው የአማራን ወጣት በመማገድ ኤርትራን መውረር ነበር እቅዳቸው፡፡ ነገር ግን እነሱ ከበሻሻው ወንጀለኛ አገዛዝ ጋር ተስማምተው አማራን ለመውጋት ከወሰኑ የፋኖ መሸነፍና የአማራ በኢትዮጵያ ቦታ ማጣት ለኤርትራና ኤርትራዊያን ተወላጆች የረጅም ከባድ አደጋ እንደሚሆን ስለሚያውቁ ኤርትራ ትግራይን ልትወር ትችላልች በማለት ፈርተው አንዳንድ የህወሀት አመራሮች አልተስማሙ እንጂ ከሰው በላው አገዛዝ ጋር ሆነው አማራን ለመውጋት ግን አሁንም ይመኛሉ፡፡
    ማንም ማውቅ ያለበት ግን ለአሜሪካና አውሮፓ ሲል እና በዚሀ መንገድ የራሱን ስልጣን ለማስጠበቅ ኦነጋዊ ኦህዴድ ሰው በላ አገዛዝ አቅም ሲያገኝ ኤርትራን ከመውጋትና ከማፈራረስ በጪራሽ እንደማያቅማማ ነው፡፡ ከአንድ አመት በፊት የሰይጣን አምለኮ የሆነን እሬቻን ለፖለቲካ ጨዋታ በጉልበት ሲያከብሩ ወንጀለኛው ሽመልስ አብዲሳ በሚቀጥለው አመት ማለትም በዚህ አመት ቀይ ባህር ላይ ነው የምናከብር ያለበት ምክንያት ፋኖን በማስወገድ ህወሀትን አሳምነው ኤርትራን በጦርነት ድባቅ እንደሚመቱ እምነት ስለነበራቸው ነው፡፡ በተለይም የፋኖ ጉዳይ ለኤርትራ እና ለሶማሊያም ሆነ ለጅቡቲ ወሳኝ ሚና እየተጫወተ ነው እና ለራሳቸውም ሲሉ ፋኖን በደምብ ቢረዱት፣ ቢቀላቀሉትና በተለይም ሶማሊያ በሰው በላው አገዛዝ ላይ ጦርነት ብትከፍትበት መልካም ነው፡፡

  • @wawagobie9755
    @wawagobie9755 День назад +6

    Unity between Fano leaders should be the first thing we all need to work on. There will be no win without unity.

  • @GfbTigist
    @GfbTigist День назад +1

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @YohansAlemu-y7v
    @YohansAlemu-y7v День назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @teddy7551
    @teddy7551 8 часов назад

    Abebe -Behanu ext, Abiy Olf will bring democracy,Rip

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 День назад

    የአአ ህዝብማ አየነው ሽንታም ቦቅባቃ ነው ህዝባዊ አመፅ ካልተቀሰቀሰ ይህን አጋንንት ማስወገድ በቀላል አይሆንም ና እባክህ የኢትዮጵያ ህዝብ ንቃ ተቀስቀስ ውይውይውይ ተቃጠልን

  • @mollatamene-x7m
    @mollatamene-x7m День назад

    የሚቆራረጥ ድምፅ የለም እንኳን ጠረቀምከው ደሬ ሆዳም ባንዳ ነው

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat День назад

    አላበደም አይሄድም,ለመጥፋት ካልሆነ,

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 День назад +4

    Don't give up.በርቱቱቱቱ!!!!

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia3049 Час назад

    The UN was talking about Tigray war many time but not even once about the Amhara genocide this is the weakness of the Amhara diaspora! So sad😢

  • @teddy7551
    @teddy7551 8 часов назад

    Abebe-Derje, if u are Amara fight to free yourself, there s no Ethiopia on the ground, don't confuse yourself!👈

  • @MulugetaA-p8f
    @MulugetaA-p8f 18 часов назад

    Wher is meti I love her so much pleas i need her❤❤❤🇪🇹🇪🇹❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🌷🌷🌷❤️meti ❤❤

  • @FjrFhf
    @FjrFhf 15 часов назад

    I live in Saudi great number of migrant enter in kSA age under 15 years eye witness so many young people all are students

  • @Israel.London
    @Israel.London День назад

    በሳምንት አንዴ ላልደረሳቸው ሰዎች ለምን እንዲናገሩ እድል አትሰጥም? ጋሽ ተዳላ: ዳዊት: ወዘተ.... ሁሌም ትስጣቸዋለህ:: ለምን?

  • @BestDani-d4q
    @BestDani-d4q День назад

    ኢሳያስ እስካለ በ ኢትዮጵያም በአማራ በትግራይ ሰላም አይኖርም

  • @emammohammed1575
    @emammohammed1575 День назад

    ኤርትራ ሀገር ናት እንዴ ? ፓርላማ የሌላት ምትፈራረም እኮ ካቢኔ ስኖር

    • @shalomgomez2111
      @shalomgomez2111 4 часа назад

      አብይ አህመድ፣የጊዜ ጉዳይ እንጅ፣የግል ህይወቱን፣መቆሚያ፣ወደለለው አዘቅት፣መጓዝ፣መረጦ፣እየተጎዳኘ፣መሆኑ ግልጽ ነው።
      ታዲያ፣የማስታወስ ችሎታህ ከድቶህ ካሆነ፣እንጅ፣በፍጥነት፣ወደመዳረሻው እንዳይሄድ፣እድሜውን ካራዘሙለት፣አገራት እንዷ፣ኤርትራ ነች፣እኮ።
      *** ይህን ሀቅ ደብቆ፣አ.አ፣ተሸጉጦ፣ቀኑን እየቆጠረ፣ካለ አምባገነን ጋር፣ቆሞ፣ኤርትራን፣መውቀስ አይነፋም።
      ኤርትራ፣ሳትሆን፣ጫቅላው አብይ ነው፣( እኔ ለአሜሪካ እሞታለሁ እንዳለው)አለም ባንክ ያስቀመጠውን፣ቅድመዝግጅት ፈርሞ፣የኢትዮጵያን፣ህዝብ እያስራበ፣በተጨማሪ፣የብዙ፣ቢሊየን እዳ፣ከፋይ ያደረገው።