🛑 አወዛጋቢዋ አብሳላት እንዳጭበረበረች መረጃ ወጣባት ህዝቡን ምን አገባቹ ብላለች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024
  • #በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
    / benja-tube-%e1%89%a4%e...
    / binyambekele.tadese
    t.me/benjatube

Комментарии • 632

  • @ruthymeglas
    @ruthymeglas Год назад +20

    እኔ ከስሟ ምንም ጉዳይ የለኝም፣ ከምትሰጠን ትምህርት እንጂ Viva Absalat💜✊

    • @hermelam.tefera4103
      @hermelam.tefera4103 Год назад +8

      ልጅቷ (አብሳላት) ተብዬዋ ባዬዋ ጠንቋይ ነው የሚለው ልደት አታክብሩ ኮከብ ተከተሉ የምትል ሴት ናት
      ህዝቤ መጠንቀቁ አይከፋም
      እንዳትጨርሰን😂

    • @ruthymeglas
      @ruthymeglas Год назад

      @@hermelam.tefera4103 ጠንቋይ ብላ የፃፈችው ከመጣች በኋላ ህዝቤ የሰጣት ስም ነው እንጂ መጀመሪያ አልነበራትም ይሄንንም ተናግራለች፣ እኔ የምለው የሚጠቅመንን መውሰድ የማይጠቅመንን መተው አንችልም?!? ሙሉ ነገሯን ዘጭ አድርገን አትጠቅመንም ከማለት፣ ሲቀጥል ስለባህላዊ መድሀኒት ነው የምታጠናው ያ ደግሞ አዲስ ነገር ሳይሆን ጥንትም የነበረ ነው፣ እነ ሀኪም ማሞ፣ ሀኪም በቀለ፣ በኛ እድሜ የደረስንባቸው ናቸው፣ እና መጨረሱን አትጨርሰንም፣ አሁን ካሉት ሀኪሞች ማስታገሻ ብለው ማደንዘዣ ከሚወጉት ይሰውረን ባይ ነኝ😄💜

    • @xFlavoriax
      @xFlavoriax Год назад

      Leder KE 7 Amet behuwala Ayekbrem...plus Alubalta they or Tew..kaltemecheh ateketelar

  • @mengeshadelelegne4011
    @mengeshadelelegne4011 Год назад +10

    የሚገርመው" ስታጭበረብር ተያዘች" ያልከው የት አለ?

  • @shimelskebede-p5h
    @shimelskebede-p5h Год назад +6

    ልጅቱ ጎበዝ ናት እኔ ባህርዛፍን ተጠቅሜ ለግፊት መፍትሄ አግኝቻለሁ

  • @tsehailoratogebere6507
    @tsehailoratogebere6507 Год назад +29

    "ወፈፌ ቀን አልፎ ዕብድ ቀን ሲመጣ፣
    ሰይጣን ፀበል ገብቶ ሰው ከሰይጣን ወጣ።"

  • @hameretessema5107
    @hameretessema5107 Год назад +9

    እረ ይህችን ልጅ ለቀቅ አድርጓት ምን አድርጊ ነዉ የምትሏት የምታስተምረዉ ትምህርት የሚጠቅመን ከሆነ አንወስደዋለን ካልሆነ እንተዋለን

  • @nezihahusin7690
    @nezihahusin7690 Год назад +5

    ሰና መኪ ትክክልናት መዳሀኒት ነው ለብዙነገር ብለውናል ነብያችን ሱለሏህአለይሂወሰለም ከጌዎች ጋር አይገናኝም እኛ ሙስሊሞች በደንብ እናቀዋለን

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 Год назад +8

    ኮፍንዚውድ እናረጋችኃለን ያሉት ይሀው በተግባር ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያ ይለያል እያሉ ግራ እያጋቡን ይገኛሉ

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl Год назад +5

    ምን አገባችሁ ሳይሆን አብሳላት ትክክለኛውን መልስ ብትሰጭበት ላንችም የጠራ ነገር ጥሩ ነው

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ

    የቤንጃ ቤተሰብ ስለዚች ሌዚቢያን ስሟን እየቀያየረች ለምትቀባጥር ልጅ ሙሉ ማስረጃ Day 7 ይቱብ ይከታተሉ በመረጃ እና በማስረጃ መልሱን ያገኙታል የሀሰተኛው የዲያብሎስ ልጆች የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላዎች ናቸው በሙስሊምም በክርስትናም ካባ ተሸፉና የመጣች የአባቷ ልጅ ዲያብሎስ ናት ተጠንቀቁ የበግ ለምድ ከለበሱ ተኩላዎች እግዚአብሔር ይጠብቀን🙏🙏🙏💚💛❤

  • @Mikiasebirhan3982
    @Mikiasebirhan3982 Год назад +18

    "ኢትዮጵያ" እና "ኢትዮጵያ" ይለያያሉ😢

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 Год назад +4

      ሌላ አማርያ ነው እንዴ የሚያወራው ሲጀመር ከአማኑኤል ኪኑን ሳይጨርሰ ነው ያመለጠው ሲጀመር አማርኛ አይችልም መጥበቅና መላላት ትጠይቀዋለክ ወይ አገሪ ዘንድሮ ግራ ተጋብተው ግራ አጋቡን አማኑኤል ተዘጋ እንዴ

    • @Mikiasebirhan3982
      @Mikiasebirhan3982 Год назад +2

      ግራ ገባን እኮ የት ሂደን እንኑር

    • @kidistgetu4757
      @kidistgetu4757 Год назад +1

      Sewyew betam new yasakegn 😂😂😂

  • @Tikursew-je4sg
    @Tikursew-je4sg Год назад +2

    ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊ ይለያያሉ አላለም
    በአረቂ ነው እንዴ የቃመው

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 Год назад +1

      እንቦጭ በፎርሸካ ቅሞ ነው የገባው ኧር ተው አማኑኤል ተዘጋ እንዴ

  • @fasikagmeskel8437
    @fasikagmeskel8437 Год назад +3

    ከስም ምንአለ ትምርቱ ከጠቀመ መጠቀመ ካልጠቀመ መተወ ኣያጨሰ ሲክመን ኣንታከማለን የለ

  • @NardosNardi-wy9fw
    @NardosNardi-wy9fw Год назад +2

    በጣም ነው የምወዳት ጎበዝ ናት ትቀጥልበት

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 Год назад +3

    አሁን ከመሪያችን ጀምሮ የለባሺ እብድ ነው አገራችን የሞላው

  • @kidestmisganaw9567
    @kidestmisganaw9567 Год назад +10

    ሰው እኮ ለይቶለታል ሆ 😂 እረ የጤነኛ ያለህ ያስብላል ወይ የሰገጤ ብዛት 😅😅😅😅😅 እንዳልካቸው ግን ከብትነትህ ጥግ ድርሷል 👊የአብሳላት ሌባ ለማያቅሽ አንቺ እልም ያልሽ ግብረ ሶዶም ነሽ ሂዋን 😅😅😅

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    ስውየው ተረጋጋ እየለቀክ ነው ወይ አገሬ ኢትዮጵያ እብዶቹ በዙ

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 Год назад +2

      ምን በዙ ተበተኑብን እድሜ ለጴንጤ ፍሳቸውን እየፍሰባቸው ህዝቡን አጨለሉት አይ እምዬ ኢትዪ እግዛብሄር ይድርሰላት

  • @mishu372
    @mishu372 Год назад +6

    ሽቀላም አቀውሷል እንዳልክ ብቻ አይደለም ሁሉም የቲክቶክ ሸቃሎች ለቀዋል

  • @mestawetsamuel3272
    @mestawetsamuel3272 Год назад +2

    አንቺ በርቺ የኛ ህዝብ ሁሉን ነገር ከሴይጣን ጋር ያገናኘዋል ገና ብዙ መስራት ይጠበቅብሻል እንዳትሳቀቂ

  • @fikereyohanesbelay4450
    @fikereyohanesbelay4450 Год назад +6

    እውነት እኮ ነው እኛ ከልጅቷ የምታወራውን ህክምና እንጂ ከስሟ ምን አለን በጣም ኔጌቲቭ ነን ሀበሾች ስንባል

    • @milktes-p7u
      @milktes-p7u Год назад

      keyet edemetach man dehonech mawek alebsh eko sewu yehen meteykuan tekekel aydelm leteyi atechyim

  • @eyerusalemetaferaw9205
    @eyerusalemetaferaw9205 Год назад +1

    እስኪ 7day ላይ ስለሷ የሠራውን እየው የሆነ ማስረጃ አግኚቶባታል

  • @shumetzerihun7951
    @shumetzerihun7951 Год назад +5

    አይ የሀገሬ ኑሮ ውድነት በቃ አስጨለልካቸው

  • @rrebka3396
    @rrebka3396 Год назад +3

    አብሳላትን ከመከተል ወደ ሃላ አልልምየተናገረችውን ሁሉ ተጠቅሜ ሰርቶልኛል

  • @yedesdestilahun7602
    @yedesdestilahun7602 Год назад +9

    ወይኔ እንዳልክ ባሰብክ በቃ😢😢

  • @mesiyemekditube7240
    @mesiyemekditube7240 Год назад +3

    እኛ አረብ አገር ያለን ባንቺ መርዝ ድፍት ማለት አንፈልግም ደሞ ጉራዋ ባፍንጫዋ ልክ ትቢተኛ ናት ደሞ ከራሷ የፈጠረችው አትመስልም የአነበበችውን ነው እየነገረችን ያለችው

  • @yonasalemshet3658
    @yonasalemshet3658 Год назад +29

    አንተ ኤርሴት ስታደርግ እኛ ላይክ እናድርጋ!!!!

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ Год назад +6

    አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይለካል አሉ

  • @almazasrat2930
    @almazasrat2930 Год назад +4

    በአብ ሳላት ብዙዎች ተመቅኝተዋታል ነው የሚባለው ቀንተውባታል በሷ እድሜ ያሉ የሀገራችን ልጆች በሚሰሩት እና በሚለቁት ዘግናኝ ቪዳዮ የተመሰጠ ሁሉ ነው እየሰሟትእና እያይዋት እንደ አዲስ ብዙዎች ሲናደዱ የምናየው ለምን ?

  • @selamissak5726
    @selamissak5726 Год назад +4

    ሀበሻ ካላጠፋ አይተውም አብሳላትዬ ጠንካራ ሁኚ ተነስተውብሻል ከዚህ ከዛ።

  • @misrakasfaw
    @misrakasfaw Год назад +6

    ምርጥና አስተማሪ ቪዲዮዎችህ ይቀጥሉ❤❤❤❤❤

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 Год назад +5

    በጣም ጎበዝ ናት ❤❤❤❤

  • @ashuviews
    @ashuviews Год назад

    እኛ ሀገር ህዝብ ማክበር የሚባል ነገር ጠፍቷል ሰው ታዋቂ ሲሆን ህዝብን የፈጠረ ይመስለዋል ።ያለህዝብ ምንም ተራ እንደሆኑ ይረሱታል

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 Год назад

    ያንቺ ቤተሰቦች ናችው በዳንኪ ራ ጅግና እያሉ እራብን ማሽ ነፍ የማይቺሉ ምድረ ደረቅ ኢትዮጵያ ፀጋ ያላት ሀገር ናት

  • @asniit1199
    @asniit1199 Год назад +2

    ሰመረ ያለው አውቀሽም ሆነ ሳታውቂ የእነሱን ስራ እየሰራሽ ነው በተዘዋዋሪ ለማህበረሰብም እያለማመድሽ መሆኑን ነው የተናገረው ከዚያ ውጪ ህንዶች ድሮ ነው የጀመሩት ብለሻል ይሄ ሰዶም የሚባል ነገር ሳይፈጠር አልሽ እግዚአብሔር ሰዶምና ጎሞራን አጠፋቸው ብሎ የተፃፈው የዛሬ ጠዋት ወይ ከ2&3ከዓመት በፊት የሆነ ድርሰት አይደለም ከጥንት ያለ ፀያፍ ነገር ነው ቅዱሱ መፅሐፋችን ነፍስ ማጥፋት አጥያት ነው ብሎናሎ ግን ወንድ ከሴትጋ እንደሚተኛ ሁሉ ወንድ ከወንድ ጋ ሴትም ከሴትጋ ከተኛ ግደሏቸው ተብሏል

  • @Zufan2421
    @Zufan2421 Год назад +1

    በጣም ምትቀፍ ሰዉ ናት ጌታን ሲጀመር የግብረሰዶም ደጋፊ ናት

  • @annemariedavidson8094
    @annemariedavidson8094 Год назад +1

    I agree with the young lady opinions & she 100% right !!!

  • @LISHANlT7156
    @LISHANlT7156 Год назад +3

    ሔዋን ካሳዬ ደቡብ አፍሪካ
    ሔዋን-ገብረጊዬርጊስ
    አምሳለት
    አጭበርባሪ ናት መታሰር አለባት😢

    • @ninaaman4586
      @ninaaman4586 Год назад

      Hewan kasaye gebregergos bithons wuchi eko wey beabat or be ayat bihons yemtiteraw??

  • @jej7743
    @jej7743 Год назад +9

    አይማኖት አታነካኪ በክት

    • @MartaRone
      @MartaRone Год назад +1

      Ante weym anchi nesh bekt egna yemitkmnen enwkalen enate mahyem ye ethiopia docteroch

    • @AryaHappy-z6e
      @AryaHappy-z6e Год назад

      Esuwa haymanot alnekachim

  • @TekluBekele-pq7wx
    @TekluBekele-pq7wx 2 месяца назад

    በእውነት የተናገርሽው ትክክል ነው ጎበዝ ሁልጊዜ ልመና ልመና ይሰለቻል ።

  • @NaniazeneNanii
    @NaniazeneNanii Год назад +3

    ቤንጂ ሰላማዊ ሰው ጨዋ ቤተሰብ ያሳጀገው ይሄ ነው

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 Год назад +1

    ቤንጃችን ቪዲዮዎቹን ከየት ፈልፍለህ እንደምታመጣቸዉ ባላዉቅም የ ምስጢረኛዉ ፊደሎች ፎቶ አዝናንቶኛል ~ ሁሉንም ጨምሮ

  • @ሰላምወሎዬዋ
    @ሰላምወሎዬዋ Год назад +2

    አብለሳት ግብረሰዶማዊት ናት የተመረቀችበት ይንቬርሲትም የግብረሰዶም ነው

  • @TigestTigest-r4k
    @TigestTigest-r4k Год назад +2

    benjeye እውነቷን እኮ ነው የአብሳላት ቤጃ አተዃን ተዋት እስኪ አተን ደሞ በጣም ነው የማከብርክ❤❤❤❤

  • @Ab_salat
    @Ab_salat Год назад +5

    Even though you don’t have the entire context of what’s happening on tiktok and I don’t agree with some of the stuff you said here, I appreciate that you watched the whole video and didn’t take anything out of context intentionally.
    P.S I understand that you need to make your thumbnails as captivating as possible but straight up lying and hurting someone’s image in the process is not cool. You wouldn’t want me to put your photo saying “ሲያጭበረብር ተያዘ". Plus you don’t have to go this far for a clickbait because you already have a good content. Just a friendly advice. Thank you 🙏🏽

    • @ChappStory
      @ChappStory Год назад

      Hi, I'm his editor/content planner. Thank you and I appreciate your well intentioned comment. He didn't mean to offend you .. Ofcourse we will change the thumbnail as soon as possible. No hard feelings.

    • @samrawitgetachew3144
      @samrawitgetachew3144 Год назад

      Hay hay girl..keep ur mind not only ur clone..off course ur videos are high related to homo's...even after ur video related blo emiametaw ye enezan koshashoch video nw ena if u want us to say ohhh this is just coincidence...little girl be humble and be ready to learn dono manifest their agenda.

    • @Ab_salat
      @Ab_salat Год назад

      And two weeks later you still have not changed the thumbnails and title. አጭበርባሪ

  • @tinsaeamekuria467
    @tinsaeamekuria467 Год назад +1

    የንዳልክ ንግግር ግን የራሱ አይመስልም ቅንብር ይመስላል

  • @TigistuAlemayehu
    @TigistuAlemayehu Год назад +5

    አብሳላት ትደብራለች ። ቀልበቢስ ነገር ነች

  • @kaleabGENEME-mw8yi
    @kaleabGENEME-mw8yi Год назад +1

    እውነት ሲነገር የሚናደድ ህዝብ

  • @ጸዓዳአስመሪና
    @ጸዓዳአስመሪና Год назад +3

    ኧረ እቺ ሴት በጣም በለጌ ነች ተጠነቀቁ!

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 Год назад

      መረጃ ወጣባት😢😢 ስሞን ስንቴ እንደቀያየረች

    • @haymiyitagesu1770
      @haymiyitagesu1770 Год назад

      ​@@suzansuzan2700እሱ ብቻም አይደለም ሴትም ወንድም መሆን እችላለሁ እያለች ነው

  • @KidusFantahun-w4d
    @KidusFantahun-w4d Год назад +1

    በፈጠረህ ቤንጃ ይችን original ጠንቋይ አታቅርብብን።

  • @almazayele5914
    @almazayele5914 Год назад

    Benja tekekle nat atayayeze beqa yalwen aqerebe memrete

  • @alemayehubiset5463
    @alemayehubiset5463 Год назад +2

    #Binyam
    Elegant and sophisticated, both inside and out.
    Don't miss your chance to own your own piece of Addis Abeba 🇪🇹.

  • @mimo4537
    @mimo4537 Год назад

    ሰውየው ግን ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ለማለት ፈልገው ይሆን። ከሰውየው ጋር ግን ማውራት ከባድ ነው።

  • @lulafares8305
    @lulafares8305 Год назад +1

    ይህ ደግሞ ምን እያልን ነው እግዚአብሔር አውድአገረ እና ለህዝብቾ ድረስ ግራ አጋቡን

  • @mesetube4610
    @mesetube4610 Год назад +4

    እንዳልክ ግን በጣም ነው የዘቀጠው እውነት በጣም እራሱ እያወረደ ነው

    • @shalom744
      @shalom744 Год назад +1

      Diros man akeberew?

    • @seblemekonen2648
      @seblemekonen2648 Год назад

      የኔ ቆንጆ ድሮም የዘገጠ ነው በጣም ባለጌ ነው እሷን እጎዳ ብላ እንትኗን በእንጨት ወጋች ማለት እሱ ነው

  • @hermelam.tefera4103
    @hermelam.tefera4103 Год назад +2

    ልጅቷ (አብሳላት) ተብዬዋ ባዬዋ ጠንቋይ ነው የሚለው ልደት አታክብሩ ኮከብ ተከተሉ የምትል ሴት ናት
    ህዝቤ መጠንቀቁ አይከፋም
    እንዳትጨርሰን😂😂

  • @عثمان-ح9س
    @عثمان-ح9س Год назад

    የሀበሻ ምቀኝነትኮ ለምን ሰወችን ከበሺታቸው እዲፈወሱ ባደረገች

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ኸ6ሠ

    ወይ ዘንድሮ ኢትዮጵያ መከራዋን በላች በራስ መተማመን ሲጠፋ ያስጨንቃል ጋዜጠኛውን ግራ አጋባው

  • @afroethio7066
    @afroethio7066 Год назад +5

    አብሳላት 👍🏿በአይምሮሽ በልጠሽዋል ,እኔ ኢሄን መድሃኒት የማውቀው ከብዙ አመት በፊት ነው

  • @save7997
    @save7997 Год назад +1

    እቺ ልጅ አካሄዶ በጣም አደገኛ አጥፊ አካሄድ ነው ኮኮቦቹን አክብሩ የጣኦት አምልኮ እስታይል በዘመናዊ መልክ ሲቀጥል ግብረሰዶምን ምታስተዋውቅ ነች ለወደፊት ከባድ አጀንዳ ይዛ ነው ምትመጣው።

  • @ጥሩአለምነኝሀገሯንናፋቂ

    ሀገሬ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያ ምንድነው ልዩነቱ በፈጣሪ

  • @almemenhote-xu8yn
    @almemenhote-xu8yn Год назад +3

    አንቺ ግን she her hers ነሽ እንዴ!

  • @farida1771
    @farida1771 Год назад +1

    ሰላም ቢጃዬ እዴትነህ ስለምታቀርብልን ነገሮች እናመሰግናለን በርታልን❤

  • @mishu372
    @mishu372 Год назад +1

    ጎበዝ ችግር ህዝቡን አቀውሶታል

  • @afomiya348
    @afomiya348 Год назад +3

    የምር የምስቀው በቤንጃ ንግግር ነው😂😂😂😂😂😂

  • @ይሁን
    @ይሁን Год назад

    ሥለ መኪ ምንድን ነው

  • @sudansudan2790
    @sudansudan2790 Год назад

    ምንም የተለየ ነገር የለም እውነቶን ነው መጠን ያለማወቅ ካልሆነ በሰተቀር።

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 Год назад

    Gobez yene konjo. Berta 1 lij wuledilin bakih

  • @tinsaeamekuria467
    @tinsaeamekuria467 Год назад

    እስዋ ስለተናደደችበት ሆንብላ አጋጭታው ልትበቀለው ነው ።

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa Год назад +5

    እብሳላት እስኪ አንቺ ልብ ካለሽ መጀመሪያ ጤና ጥበቃ ሚንስቴር ላወጣብሽ መግለጫ መልስ ስጪ ከዚያ ቡሀላ እንነጋገራለን:: እኔ እኮ እርግጠኛ ነኝ ጤነኛ አይደለሽም እስኪ መጀመሪያ አንቺ አእምሮሽን ዲቶክስ አድርጊ::

  • @zulaviews7414
    @zulaviews7414 Год назад +1

    Yesyesyes brother thanks alot

  • @ZeharaahmedLdres-e1w
    @ZeharaahmedLdres-e1w Год назад

    የማንም ጭቃ አፉን መክፈቻ አራገውታ ስለዚህ በጣም ያሳዝናል

  • @SurafelAbebe-ky2eo
    @SurafelAbebe-ky2eo Год назад +1

    Absalat is a great girl

  • @Tube-iz3xj
    @Tube-iz3xj Год назад +1

    እዋይ ጋንጃ በሉባንጃ አጭሰህ ስገባ ኢትዬጲያና ኢትዬጲያ አንድ አይደሉም ብሎ እርፍ😂😂

  • @AmeleworkTsegaye-di8ih
    @AmeleworkTsegaye-di8ih Год назад +1

    ሰላም ቤንጃ የዛሬው ደሞ ይለያል እንዳልክ ጨልሏል አብሳላት እድሜዋም አስተዋፅኦ አለው ባለእውቀት ብንመስልም አንዳንዴ እድሜም የሚሰጠን ነገር አለ በሰል ሰከን ረጋ ብሎ ትክክለኛውን መልስ መስጠት ስሜታዊነት ብዙ ነገር ያበላሻል ከዛ አንፃር ነው የተረዳሁት

  • @asterbeshah6237
    @asterbeshah6237 Год назад

    Yes I saw all the word.

  • @muluyihdego239
    @muluyihdego239 2 месяца назад

    Auzosh gobez awaki lej nesh sele kenybesh new ye lej awaki nesh Egziabeher yebarekesh

  • @usr66696
    @usr66696 Год назад

    ቤንጃሜን በሰላም ነው ያለመደብህን ጠፋህ አለው በለን በኮሚኒቲ ላይ

  • @suzanbubu9978
    @suzanbubu9978 Год назад +2

    ምንም አልናቀችም እውነት ተናግራለች መረን ሁላ

  • @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም

    የኢትዮጵያ ህዝብ ጠቅላላ አብዷል ።

  • @amenadmasu1922
    @amenadmasu1922 Год назад

    ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያ አልሠማሁም አልሠማሁም ነበር ኧረወዮዮዮዮዮዮ😅😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
    @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk Год назад +1

    አንተም እስዋን የአብሳላት ከሳሽ ለሆን ፈልገሀል መሰል ሁኔታህ ልጅትዋ ምንም ችግር የለባትም ጥሩ ልጅ ናት ጎበዝ እና ከእድሜዋ በላይ አዋቂ ናት

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 Год назад +3

    እውነትም ጠሽ በዝቷል

  • @shebamednic3386
    @shebamednic3386 Год назад

    She's so right... I agreed with her...Ethiopians begger can't be chooser..

  • @Ethiolover100
    @Ethiolover100 Год назад

    ሲቀጥል እኛ በሰው ሃገር እምንጠራ በአያታችን ስም ነው።

  • @ዘለሰኛው
    @ዘለሰኛው Год назад +3

    ቤን እባክህ እንዳልክ የሚባል እንስሳ ሚዲያህን አይመጥንም

  • @MeleseGetachew-lg8bv
    @MeleseGetachew-lg8bv Год назад

    ሴት ነኝ ወንድ ነኝ ወንድም ሴትም ነኝ ወንድም ሴትም አይደለውም የሚል ፆታዊ አገላለጽ ትጠቀማለች ይህ ደግሞ የግብረ ሶዶማውያን አገላለፅ ነው ። ይህን ሸፋና ነው የምታልፈው ። የምታስተምረው ጥሩም ይሁን መጥፎ አንድ የተሳሳተ ነገር አላት።

  • @zulaviews7414
    @zulaviews7414 Год назад +4

    Good timing i got you before i sleep thanks again brother binyam

  • @kokobtemesgen2657
    @kokobtemesgen2657 Год назад +3

    ስጀመር ልጅትዋ በጣም በአለገ ናት ታስታውቅ አለች

  • @zedyednglij3314
    @zedyednglij3314 Год назад +1

    ቤንጃ ሰላም እንኳን አደረሰህ ለመስቀል 🙏👏👏😀😀😁😁😁😄ሰውየው ምንድነው የሚያወራው አግዚኦ እሱብሎ አብራራለው ብሎ እንዳበጁሽ😂😅😂

  • @LovelyFood-mm9jv
    @LovelyFood-mm9jv Месяц назад

    እኛ ከትምርቷ እንጅ ከስሟ ምን አለኝ

  • @frehiwotmoges3266
    @frehiwotmoges3266 Год назад

    አብሳላት ወዴት ወዴት እዛዉ እራስሽን ቻይ ካንቺጋር እሰጣ ገባ እንደማያረግ ነግሮሻል።

  • @WaynshetbelayBelay
    @WaynshetbelayBelay Год назад +2

    ፕሮፉይሏ እራሱ her she hers ወይ አብ ሳላት ሰይጣን ሳላት እያስተዋወቀች ያለችው እራሱ ሬንቦ ፎር ችልድረን ትግራይ ውስጥ ያለ ትምህርት ቤት ነው ሰዶማውያነን እያስፊፉ ያሎ ትቤት

  • @ዘለሰኛው
    @ዘለሰኛው Год назад +2

    ስምሽ ችግር እንዳለበት ቁልጭ ብሎ ታየኝ ቀላል መታበይ

  • @azebitadesse918
    @azebitadesse918 Год назад +1

    ኢትዮጵያ ዛሬ ገና ዞረችብኝ😂😂😂

  • @WaynshetbelayBelay
    @WaynshetbelayBelay Год назад +3

    ደግሞ እራሷ አይደች ጠቋይ ብላ የጻፊችው

    • @hermelam.tefera4103
      @hermelam.tefera4103 Год назад

      ልጅቷ (አብሳላት) ተብዬዋ ባዬዋ ጠንቋይ ነው የሚለው ልደት አታክብሩ ኮከብ ተከተሉ የምትል ሴት ናት
      ህዝቤ መጠንቀቁ አይከፋም
      እንዳትጨርሰን😂

  • @LovelyFood-mm9jv
    @LovelyFood-mm9jv Месяц назад

    ተዋት እውነተቷን ነው እኛ እየጠቀመን ነው ከየትም አላላተመችም ልክ ነች

  • @selinaabreham1481
    @selinaabreham1481 Год назад +2

    የስምዋ ማንም ሰው ቲክታክ ላይ ስሙን ይቀይራል ፕላስ ውጪ ሀገር እንዳንዴ በ ፈርስት ኔምህ አንዳንዴ በላስት ኔምህ ይጠራሉ which is normal ግን መልስዋን ወድጄዋለው👌🏼ማብራራት አይጠበቅባትም የፈለገ ይጠቀም የፈለገ ይተወው አታስከፍልምኮ እውቀቷን ነው በነፃ ያካፈለችው.

    • @gezachigndadi849
      @gezachigndadi849 Год назад

      Hoooooo ere migermu nachew ny aberari guregnoch nachew

  • @ቀብራራውወሎ
    @ቀብራራውወሎ Год назад +1

    እረ ኡኡኡኡኡ ኢትዮጵያ ያለው ገልቱ😂

  • @sunshinesunshine2441
    @sunshinesunshine2441 Год назад +1

    በቃ ስራህ በየቦታው እየዞሩ ቲርኪሚርኪ ወሬ እየለቃቀሙ ማቅረብ እረ ተዉ እፈሩ😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @bmshrassist5566
    @bmshrassist5566 Год назад

    Amargna endabejush tibegalesh ere uooooolll😢😢

  • @mamekiduse
    @mamekiduse Год назад +4

    አይ ጨብሶ ነው የገባው ወገብህ ይላላ