Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዛሬ አንደኛነኝ ምስክር ለመስማት በጉጉት እንደኔ እሚጠብቅ ማነው አምላከ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ በስደት ያለን ልጆችህንለደጅህ አብቃን❤❤❤
እኔም አለሁልሺ
እኔ በጉጉት መሞቴነዉ 😢😢😢😢
እኔ አለሁ የሰማዕቱ ምስክርነት ሱስ ሁኖብኛል❤
አሜን
በማይሻረው ቃልኪዳኑ ይራራልን ያስበንም !አሜን !!!ያስበንም
ላንቺ የደረሰልሽ ሰማዕቱ ለኛም ይድረስልኝ ክብርና ምስጋና ለሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ
Amen Amen Amen 🙏
አሜን ተመስገን ምን ይከፈለዋል ሁላችንም የደጁን ያብቃን ወንድሞቻችን ፀጋው ያብዛችሁ እህታችን በፀሎተሽ አስብኝ ወለተ ስላሴ
አሜን፫❤❤
አሜን አሜን አሜን
ኡፍፍፍፍፍ በአባታችን በመምህር ግርም ትምህርት ያልትቅይረ ሰው የላም.. ብዙ ሰው ግን አይንግሩም እንጂ.. እግዚአብሔር ይመስገን ለአንቺ የደርሰው ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁላችን ይድርስልን ለዳጁ ያበቃን ❤️
Amen amen amen 🙏🏽
እርእ ተቀይረናል እህቴ ❤❤❤❤
ታድላ በእውነት እዛ የሄዳችሁ ሰዎች እያስቀናችሁኝ በቅናት ልሞት ነው እረ ተው የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሆይ የምህረት አይንህን ወደ እኔ ወደ ኃጢአትዋ ልጅህ አብርተህ ለደጅህ አብቃኝ።😢😢
እግዚአብሔር ቤቤቱ ያፅናሽ እህታችን። ሃገራችንን ሰላም አድርጎ አንድ ያድርገን። ትግራይ በምነታቸው ፅናት ያስደስቱኛል ❤❤
❤❤
❤❤❤ Amennn ehtachin
@@ArsemaArsema-r2m 🙏🙏💕
አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ላንቺ እንደደረሰ ለሁላችንም ይድረስልን:: ቅዱስ ጊዮርጊስ በሰላም ከስደት መልሰህ ለደጅህ አብቃን::
እኔስ በጉጉት መሞቴነዉ ሰማእቱ ቅዱስጊወርጊስ ደጅህ ሳልደርስ ነፍሴ ከስጋዬ እዳትለይ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢😢😢😢
amennn
እኔንም አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@@የኛኢትዮጵያ ለደጁ ያብቃን
Amen
አሜን አሜን አሜን በእውነት በጣም ጎጎችልሁ እኔም
መምህር ግርማ የዘመናችን የእውነተኛ ሀይማኖታዊ አባት ናቸው።እሳቸውን የሚቃወም ከሰይጣን ነው
@@አለቤ23 ፣፧ን
የእኔ ውድ አንዴ እየሳቅኩ አንዴ እየተገረምኩ ነው ያዳማጥኩት እህታለምዬ በተለይ በትግራይ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እንጂ ጠፍተናል በተለይ አሸንዳ፣ መስቀል ከሀይማኖት ወጥቶ ባህላዊ ሆነዋል።ለአንቺ የደረስ ለሁላችን ይድረስልን አሜን።
የማቃት መሰለኝ የአውነት
Yene Ehit ene Amhara north wollo Kidus Lalibela new towolide Ashendye or Ashenda emebrhan woladite amlak gar gngnunet alewo .
@@Mimi-qg1iq አዎ እህታለምዬ እኔምኮ ግኑኝነት የለውም አላልኩም ግን ከሀይማኖት ስርዓት ወጥቶ ባህላዊ ሆናዋል ነው ያልኩ።
ትክክል @@ኣቤየተዋህዶልጅ
ተዓድልኪ ንዓኪ ዝበፀሐ ሰማእቱ ቅድስ ጊወርግስ ንዓና ይብፀሐና
መንገዱ በመከፈቱ ባልሄድም እንዴት ደስ እንዳለኝ በስመአብ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ አባቴ ጨርሰህ ማረኝ🙏😢
“እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በእግዚአብሔር መላእክት ፊት ደስታ ይሆናል።” - ሉቃስ 15፥10እንኳንም የሰማዕቱ አምላከ ቅዱስ እግዚአብሔር እረዳሽ ሰማዕቱ እኛንም ለደጁ ያብቃን
የሚገርመው በ7 ቀን ውስጥ የሚያስጨንቀኝ ጠላቴን ይዞ አሳፍሮልኛል
ናዓኪ ዝበፀሐ ክብርቲ ሓፍትና ሰማዕቱ ቁዱስ ጅወርግስ ለሁላችን ይድረስልን❤❤❤ኣሜንንን
ሁላቺንንም የአምላክ ስግደት የአምልኮ ግዜ እድንሰጥ ለእግዚአብሔር አምላክ ያስተማሩን መላከ ምንክራት ግርማ ወድሙ ናቸው እድሜ ጤና አብዝቶ እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን
ተመስገን ያንቺ ህይወት የቀየረ ለሁላችን ይቀይረልን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
እልልልልልልልልልልልልል🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልል🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልል ሠማእቱ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ላንቺ የደረሠ ለኛም ይድረስልን
በኡወነት ድንቅ ምስክርነት ነው በጣም ጎበዝ ነሽ ለዝ ያበቃሽ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብሩ ይስፋ እማብራሀን አማላጅቱ ፍቅራወ ይብዛልን አሜን
አሁንስ ከፍቶኛል😢 አምላአከ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ፍታኝ ከእስራቴ ፈተናዬ በዝቷል😢😢 ፈውሰኝ ስዴት እስከመቸ እባክህ ልምጣ ደጅህን ልርገጥ ሀፂአተኛንኮ አትጠላም አንተ ትፈውሰኛለህ 😢😢አምናለሁ
አይዞሽ ትሄጃለሽ
አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው ደሞ ሁሌም ሰገጂ ፣ፀልዪ ደሞም ትሄጃለሽ ሰማአቱ ጋር አሁን እኮ ሰሙን ሰትጠሪው ከአጠገብሽ ነው ያለው የሚያሰፈልግሸን ሁሉ ጠይቂው
እግ/ር ይፍታሽ እናቴ
አይዞሽ እማ
@@habtomrezene8287Egziabher blhe muluwune tsaf wendme.
አሜን አሜን እልልልልልልልቃለሕይወት ያሰማልን። ላንቺ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔም እስከቤተሰቦቼ እስከልጆቼ ይድረስልን🙏🏽 ለሁላችን ህዝበ ክርስቲያን ይድረስልን። እመቤታችን ቀድስት ኪዳነምህረት ሁላችንንም በሩህሩህ ዓይኖቿ ተመልክታ ከልጇ ከወዳጇ ታስታርቀን🙏
ደስስስ ስትልልል በጣም ምርጥ እህት አላዬ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህህህ
ለአንቺ የደረሰው ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረሰልን ❤❤❤ እባክህ ውንድሜ አላየ በትግርኛ አተርጉመህ ለቀቅልን ምክንያቱ ብዙ አማርኛ የማይችሉ ብዙ ሰለአሉ ከቻልክ እባክህ
ዛሬ ቅዱስ ጊወርጊስ ነው ላንቺ የደረሰ ቅዱስ ጊወርጊሰ ለኔም ይድረስልኝ ለቦታው ያብቃኝ!!!
❤❤❤❤❤አገላለጿ እራሱ እንዴት ደስ ይላል በቤቱ ያፅነሽ❤❤
ላንቺ ለደረሰ ሰማዐቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛም ይደረስልን ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ከስደት አዉጥተህ ለደጂህ አብቃኝ🤲
ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ከነቤተሰቤ ለደጅህ አብቃኝ❤❤
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብርና ምስጋና ይድረስህ ለደጂህ አብቃኝ አባቴ ወለላይቱ እመቤት እማ ፍቅር ኪዳነ ምህረት የደለጎዋ ለደጂሽ አብቂኝ😢🙏
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህን እርዳኝ ለደጀሰላምህ አብቃኝ እባክህን
ላንቺ የደረሰ አምላከ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ለኛም ይድረስልን👏
ላንቺ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን ከስራቴ ፍታኝ ለደጅህ አብቃኝ የኔ አባት🙏🙏💖
አችን እደጁ የወሠደሽ ሠማአቱ ጊወርጊሥ እኛንም ለቤትህ ያብቃን የሥደትት እመብርሀን እርጂን አዛኝቱ❤
ወይ ምነኛ መታደል ነው እረ እንደው ለኔ ፀልይልኝ የኔ እናት በእግዚአብሔር ፀልይልኝ ወደ ደጁን እንድረግጥ 😢😢😢😢😢😢
ተመሰገን ጥሩ ትምህርት የሚሆነን ነገር ነው የነገርሸን እኔም እራሴ ጥፍርቀለም እቀባነበር ጥፍርአሰተክልነበር እሁን ትቺእለሁ የቀረኝ መተው ዊግ መሸረግ ሊፒሰቲክ ኩል እሰካሁን እየተቀባሁነው መተው አልቻልኩም እግዝአብሀረር ይርዳኝ እድተው እሜን እሜን እሜን
ገጠመኝ መምህር ተስፋዬ አዳምጮ
ዛሬ አንደኛነኝም ስክርለመስማት በጉጉት እንደኔ እሚጠብቅ ማነው አምላከ ሰመአቱ ቅዱስጊወር ጊስበስደት ያለን ልጆችህ ንለደጅህ አብቃን❤❤❤🙏🙏
መምህር አባታችን መምህር ግርማ እምነታችን እንድናውቅ ብዙ ሰው እምነታቸውን እንዲውቁ አድርገዋል እግዚአብሔር ይባርካችው
የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይክበር ይመስገን❤
ቃለ ሂወት ያሰማልን ከይቅርታ ጋር በትግርኛ ብታስተላልፍ ጥሩ ነው ንትግራይ ያሉት እህቶቻችን እንዲማሩበት በትግርኛ ብትናገር ጥሩ ነው የእግዛብሄር ድንቅ ምስክርነት በቅዱስ ጊዮርግስ ተአምራት ስለተገለፀው እናመስግናለን
ክብር ምስጋና ለአምላከ ሰማዕታት ይሁን ሁላችን ተመልሰን ወደ ክርስትናችን በምግባር በሃይማኖት ያፅናን።
በፀሎትሽ አስቢኝ እህቴ ወለተ ማርያም ብለሽ 🥹
ለደጅህ ያብቃአን አባቴ ሰማዕቱ ጊዮርጊስ
Egzabihier ymesgen des kitiblu fri Selamn yhabena Egzabihier ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
ቅዱሥጊወርጊሥ አባቴ
ላንች የደረሰው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛም ይድረሰን ❤❤❤❤❤
ሰሟእቱ ቅዱስ ጊወረጊስ ለደጁ ያብቃን ላአንቺ የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን የጌታየ እናት ከልጅሽ ከወዳጅሽ አስታርቅኝ❤❤ 😢😢
አሜን አሜን አሜን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ወንድሞቸ በርቱልን የሰማዕቱ ጥበቃ አይለያችሁ አይለየን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን።
❤❤❤አቤት መመረጥ እንዳንቺ እይነት የእዋ ልብ ይስጠኝ ❤❤❤አምላክ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም እባክህ እንአዲስ ፍጠረኝ😢😢😢😢
ጆሮ ያለዉ ይስማ!!! እህታችንን ከአለማዊ አርቲፊሻል ከዘፈን አዉጥቶ መርጦ ላፀዳት ክብር ይሁን እኛ ንም ይምረጠን,ያዉጣን ያዉጣን ያዉጣን።
የእናትሽ ጸሎት ነው የረዳሽ ሰማእቱ እኛንም ከዚህ አለም ውጥቅጥ ህይወት አውጥቶ ሰው ያድርገን ለደጁ ያብቃን
እግዚአብሔር ይመስገን❤ የኔእናት ላንቹ የደረሰ ለኛም ይድረስ 😢
ለአንች የደርሰ ሰማአቱ ቅደስ ጊወርጊስ ለእኛም ይድርስ ለደጁ ያባቃን በባአድ ሀገር ሁኝ በጉጉት ለሞት ነዉ በጾለታቹሁ አስቡን ጌታየ መዳሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ለደጁ አብቃን
አላዬ ቅዱስ ጊዯርጊስ ከነ ቤተስብህ ይጠብቅህ::🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ቀረ እያረግን የተዋሂዶ ልጆጆ ሁሉም ይሥማ የቅድሥ ጊወረጊሥን ታምረ አምላኬ ሆይ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ
ሰማእቱ አባቴ በጣም ፈሪቻለው ርዳኝ እመብርሃን እናቴ እርድኝ😢😢😢❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እፁብ ድንቅ ነው እህታችን የሰማ ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ እኛንም ይስማን አሜን አሜን አሜን ውድ ወንድማችን አላዬ በርታልን
ተመስገን ታዓድልኪ ተስፋ ንገብር ብትግርኛ ብድጋሜ ክትምስክሪ ❤❤❤
ለአንች የደረሰ ለእኛም ይድርስልን አምላክ ቅዱስ ጊዮሪጌስ ይማርን ይቅር ይበለን ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮሪጌስ እኔንም ለደጂህ አብቃኝ❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ እውነታችን በቤቱ ያጽናሸ አንቺን የመለሰ አምላክ ሰማይ ጊዮርጊስ እኛንም ከሃጢአት መልሶ ለደጁ ያብቃን የስደት ልጆችንም በፀሎት አሰቢ
አምላኬ ሆይ ለዙ ኣብቃኝ🤲🤲🤲
አሜን ፫ ቃለሂወትን ያሰማልን ተስፋመንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ❤❤❤በጣም ደስየሚል ምስክርነትነው ለናንተ የደረሰላችሁ አምላከ ሰማዕቱ ቅዱስገወርጊስ አምላክ ለእኛም ይርዳን ለደጁ ያብቃን ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ የገለዶዋ ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ለደጅ አብቃኝ
ኦ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ኑጉስ ሰማይን ምድርን የት አላቹ እንጂ የት ነበራቹ የምትል አምላኬ ፈጣርዬ ለኔ ሓጥያተና ይቅር በለን እመ ቤቴ ቅድሰተ ቅዱሳን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃሽ አይለየን ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔ ሓጥያተና ባርያ እግዚአብሔር ባርያህ የሆንኩ ከስደት መልስህ ለደጅህ አብቀን አባቴ🙏🙏🙏
.እጅግ በጣም የሚገርም ነዉ ሠመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ወላድተአምላክ ቅድስት ኪዳነምህረት ለዛ ቅዱስ ስፍራ ያብቁን በእወነት በጣም ልዩ ነዉ እንኳን አወጣሽ እህታችን እኛንም ከክፉ ጠላት ይፈዉሰን የኔ እናት ❤❤❤እናት አበባየ እናት ለዘላለም ትኑር
እግዚአብሔር ይመስገን በጸሎትሽ አስቢኝ
ቃል ሂወት ያሰማልን የኔ እናት ላች የደርሰ ለኛም በያለንበት ይድርስል
የእውነት እህታችን የዛሬው ምስክርነት ይለያል በእንባ ነው የጨረስኩት ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለአንቺ የደረሰ ለኛም ይድረስልን ይርዳን ከስደት በሠላም መልሶኝ ለደጅህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን
ወለተ ይህንስ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ እባካችሁ
አቤቱ እደቸርንትህ ይቅር ብልን ቡዙ ተምረላን እህታችን ብአምስላ ስላስ ነው የተፈጠርነው ኡሱ አይሳሳትም😢😢😢
መታደል አምላኬ ና መድሃኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ለኔም ለምስክርነት አብቃኝ❤❤❤❤🤲🤲🤲ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርግስ አባቴ❤❤❤❤🤲🤲🤲
ድንቅ ምስክርነት ነዉ ሰማዕቱ የሁላችንም ህይወት ይቀይርልን ለንስሃ አብቅቶ ለደጁ ያብቃን
ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እንደ ፈቃድህ ጥራኝ እኔ ሀጥያተኛዋ ስደተኛዋ ልጅህ በምህረትህ ማረኝ ለደጅህ አብቃኝ
ወንድሜ አላዬ እያደረከው ያለው መንፈሳዊ ተጋድሎ እጅግ ፈጣሪ የሚወደው ተግባር ነው በርታ አንችም እህቴ በምነትሽ ጠንክሪ ኪዳነምረትን እን ስማአቱን አጥብቀሽ ያዥ :: 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በጣም ገለኛ ነው ለእኔም እማይገባኝን ነው ያረገልኝ ይከበርልኝ አባቴ
ወለተ ማርያም አሜን ፫ ዋው በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው ያንችን ልበና የቀየረ የኛንም ይቀይርል አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጎዶልያስ 💐🌼🌸🌷እልልል እንዃዕ ደስ በለኪ ሐፍትና ፅብቅ መልእክቲ ምክርን ስለሀብክና እግዚአብሔር ይሀበልና ፍጻሜኪ የፀብቀልኪ አሜን
እልልልልልልል ❤❤❤❤
ኦ ፍጡነ ረደኤት ቅዱስ ጌወርጊስ ለኔም ድረስልኚ
አምላከ ሰማእት የኢትዮጵያ ገበዝ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይክበር ይመስገን ❤❤❤ ❤❤❤❤❤!!!!!!
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ክብር ምስጋና ይግባው ለአምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ❤🙏❤🙏❤🙏
🙏በጣም አስተማሪ ነው! ንስሐ እየገባን ድጋሜ አውቀን በድፍረት ወደ ሐጢያታችን ለምንመለስ! ከእኛ የሚጠበቀውን ትተን ከእግዚአብሔር* ብቻ ለምንጠብቅ! እግዚአብሔር* እስኪመልሰኝ እያልን ላለመመለስ ልባችንን ላደነደንን! የማንቂያ ደወል ነው! አቤቱ ይቅር በለን! 🙏አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ* ማረን🙏የሁላችንንም መጨረሻ አሳምርልን! 🙏አሜን እህታችን! አሜን አላዬ!🙏
ላንቺ የደረሰ ቅዱስ ጊወርግስ ለኔ ሃጥያተኛ ልጅህ ድረስልኝ ለደጅህ ኣብቃኝ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
የእኔ እህት እንኳን ለዚህ አበቃሽ። ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ካንቺ ጋር ነውና ሀብተ ስላሴንና ወለተ መድህን ያላቸውን ጉዳይ አንተ ታውቀዋለህና ጸሎታቸውን ሰምተህ ፈጽምላቸው። ከተፈጸመም በኋላ ስለቱ የሚፈጸመው ከመምህር ተስፋዬ አበራ ጋርም የተያያዘ ስለሆነ ስለታቸውን ለመፈጸም አብቃቸው ብለሽ ጸልይልን። ከዚያ በኋላ ሰማእቱ ለደጁ እንዲያበቃን ደግሞ በድምጽ አግኝቼ የማወራሽ ይሁን።ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስና እናታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም አይለዩሽ። እነሱ ከአንቺ ጋር ካሉ በእግዚአብሔር ፊት መገሶችሽ ናቸውና።እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ ❤❤❤
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤❤
ኣምላከ ቅዱስ ግዮርግስ ዛሬም ዘውትርም ክብር ምስገና ይድረሰው😮
ተመስግን
ፀሎት እርጊልኝ ዙፉን እና እላዪ ምአመናን ሁላችሁም በፀሎት እሰቡኝ
እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ያስበን
ለደጅህ አብቃኝን🙏🙏🙏
እግዚ አብሔር ግዜው የመምህር ግርማ ጸጋ ከላይ ከ ጌታ እንደሆነ ተገለጠ ንስሃ ግባ ስለ መምህር ግርማ ክፉ የተናገርግ ነገ መግቢያህን እወቅ
Memeher Girma leba new. Degemetun asereto ke andu wede andu menfes miastelalef tenekuaye new
እግዚአብሔር አምላክ እኛንም ለደጂ ያብቃን በሊቀ ሰማእት በቅዱስ ጊወርጊስ ምልጃ በርከት አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደርግልን ቃለሕይወት ያሰማልን
Esyyyyyyyy elelel elelel elelel 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾 egzabhre ymsgene 🤲🏾 fetarii tarekachenine yekyralee temsgne amelakee 🤲🏾🤲🏾🤲🏾 wedemachine tebarkelne 🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾 nurulnee 🤲🏾💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹⛪⛪
እህታችን እንኳን ከክፍላገር መጣሽ ወደ በርሜል ቅድስ በርሜል ጊዬርጊስ ላንቺ የደረሰልሽ ለኝም ይድረስልን🟢🟡🔴🙏🙏🙏
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን እኒ ሀጢተኝ ልጅህን ይቅርበለኝ
ልብሽ ንፁህ ነው... በቤቱ ያፅናሽ 🙌ያንችን የእንባ ንስሐ ስሰማ የኔ ልብ ደንዳናነት ገባኝ 😢 እኔም ሱሪ ያስወለቀኝ ሰማዕቱ ነው ግን ልቤ ገና ነው... ዋይ ለራሴ 😢
እግዚአብሔር አምለከ እሰራኤል የሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ምርት ደለጎን የመቤታችን የፈውሰ ቦታ ሰለሰጠኸን በጣመ እናመሰግናልን ። እህቴ ድንቅ ምሰክርነት ነው በሀይማኖትሸ እሰከፍፃሜ አገአዘ ሰላሤ ይርዱሸ ያፅናሸ ለንቺም የደረሰቸ እመቤቴ ቅድሰት ድንግል ማሪያም እና ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ፃድቃን ሰማዕታት መላዕክት በረከታቸው የደርብን በርቺ በቤቱ ያፅናሸ ። አላዬ ወንድሜ ተባረክልን ፀጋውን ያብዛልህ ። ለደጁ ለመምጣት እየተዘጋጀሁ ነው እንደሀጢያቴ ሳይሆን እንደቸርነቱ የቅር ብሎኝ በዓውደምረቱ ለመሰክርነት ይብቃኝ በፀሎታችሁ አሰቡኝ አንቺም እህቴ ወ/ሮ ዙፋንዬ በፀሎትሸ አሰቢኚ አፀደ ማሪያም ነኝ አንቺን ይቅር ያለ አምላክ እኔንም ይቅር ይለኝ ዘንድ በቤቱ ሁላችንንም የቀር ብሎን ከጌታ መደሀኒያለም አሰታርቆ በሀይማኖታችን ያፅናን ። አሜን(3)ይቆየን(3)❤❤❤
ውድ ወንድማችንአላዬ እድሜ ጰጤና ጋር ይስጥህ ገርጅ ማሪያም ን ዳግማዊ ጽዮን ናት ስትል ተደሰትኩ ። ገርጅ ማሪያም የተጎዳውን :የተቸገረውን የምታውቅ ድንቅ የቃልኪዳን ቦታ ነው።
በፀሎት አስቢኝ ፀዳለ ማርያም ብለሽ🙏
አላዬ መልካም ሰው ነህ ሰምአቱ ጊወርጊስ ይጠብቅህ❤❤❤❤
Egziabher ymesgen gobez ehitey enqae semaetu Redash
እግዚአብሔር ይመስገን
እንደኔ ልጂነቱን በኃጥያት የጨረ ይኖር ግን አምላኬ ሆይ ማረኝ ማረኝ ማረኝ አምላኬ😢 ማረኝ የዳዊት ልጂ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ማረኝ አምላከ ፍጥረታት😢 ኪዳነ ምህረት ደጓ እናቴ አንች ታውቂያለሽ😢❤
ዛሬ አንደኛነኝ ምስክር ለመስማት በጉጉት እንደኔ እሚጠብቅ ማነው አምላከ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ በስደት ያለን ልጆችህንለደጅህ አብቃን❤❤❤
እኔም አለሁልሺ
እኔ በጉጉት መሞቴነዉ 😢😢😢😢
እኔ አለሁ የሰማዕቱ ምስክርነት ሱስ ሁኖብኛል❤
አሜን
በማይሻረው ቃልኪዳኑ ይራራልን ያስበንም !አሜን !!!
ያስበንም
ላንቺ የደረሰልሽ ሰማዕቱ ለኛም ይድረስልኝ ክብርና ምስጋና ለሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ
Amen Amen Amen 🙏
አሜን ተመስገን ምን ይከፈለዋል ሁላችንም የደጁን ያብቃን ወንድሞቻችን ፀጋው ያብዛችሁ እህታችን በፀሎተሽ አስብኝ ወለተ ስላሴ
አሜን፫❤❤
አሜን አሜን አሜን
ኡፍፍፍፍፍ በአባታችን በመምህር ግርም ትምህርት ያልትቅይረ ሰው የላም.. ብዙ ሰው ግን አይንግሩም እንጂ.. እግዚአብሔር ይመስገን ለአንቺ የደርሰው ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁላችን ይድርስልን ለዳጁ ያበቃን ❤️
Amen amen amen 🙏🏽
አሜን አሜን አሜን
እርእ ተቀይረናል እህቴ ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
ታድላ በእውነት እዛ የሄዳችሁ ሰዎች እያስቀናችሁኝ በቅናት ልሞት ነው እረ ተው የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሆይ የምህረት አይንህን ወደ እኔ ወደ ኃጢአትዋ ልጅህ አብርተህ ለደጅህ አብቃኝ።😢😢
እግዚአብሔር ቤቤቱ ያፅናሽ እህታችን። ሃገራችንን ሰላም አድርጎ አንድ ያድርገን። ትግራይ በምነታቸው ፅናት ያስደስቱኛል ❤❤
❤❤
አሜን አሜን አሜን
❤❤❤ Amennn ehtachin
@@ArsemaArsema-r2m 🙏🙏💕
አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ላንቺ እንደደረሰ ለሁላችንም ይድረስልን:: ቅዱስ ጊዮርጊስ በሰላም ከስደት መልሰህ ለደጅህ አብቃን::
እኔስ በጉጉት መሞቴነዉ ሰማእቱ ቅዱስጊወርጊስ ደጅህ ሳልደርስ ነፍሴ ከስጋዬ እዳትለይ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢😢😢😢
amennn
እኔንም አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@@የኛኢትዮጵያ ለደጁ ያብቃን
Amen
አሜን አሜን አሜን በእውነት በጣም ጎጎችልሁ እኔም
መምህር ግርማ የዘመናችን የእውነተኛ ሀይማኖታዊ አባት ናቸው።እሳቸውን የሚቃወም ከሰይጣን ነው
@@አለቤ23 ፣፧ን
የእኔ ውድ አንዴ እየሳቅኩ አንዴ እየተገረምኩ ነው ያዳማጥኩት እህታለምዬ በተለይ በትግራይ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እንጂ ጠፍተናል በተለይ አሸንዳ፣ መስቀል ከሀይማኖት ወጥቶ ባህላዊ ሆነዋል።ለአንቺ የደረስ ለሁላችን ይድረስልን አሜን።
የማቃት መሰለኝ የአውነት
Yene Ehit ene Amhara north wollo Kidus Lalibela new towolide Ashendye or Ashenda emebrhan woladite amlak gar gngnunet alewo .
@@Mimi-qg1iq አዎ እህታለምዬ እኔምኮ ግኑኝነት የለውም አላልኩም ግን ከሀይማኖት ስርዓት ወጥቶ ባህላዊ ሆናዋል ነው ያልኩ።
ትክክል @@ኣቤየተዋህዶልጅ
ተዓድልኪ ንዓኪ ዝበፀሐ ሰማእቱ ቅድስ ጊወርግስ ንዓና ይብፀሐና
መንገዱ በመከፈቱ ባልሄድም እንዴት ደስ እንዳለኝ በስመአብ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ አባቴ ጨርሰህ ማረኝ🙏😢
አሜን
“እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በእግዚአብሔር መላእክት ፊት ደስታ ይሆናል።”
- ሉቃስ 15፥10
እንኳንም የሰማዕቱ አምላከ ቅዱስ እግዚአብሔር እረዳሽ ሰማዕቱ እኛንም ለደጁ ያብቃን
የሚገርመው በ7 ቀን ውስጥ የሚያስጨንቀኝ ጠላቴን ይዞ አሳፍሮልኛል
ናዓኪ ዝበፀሐ ክብርቲ ሓፍትና ሰማዕቱ ቁዱስ ጅወርግስ ለሁላችን ይድረስልን❤❤❤ኣሜንንን
ሁላቺንንም የአምላክ ስግደት የአምልኮ ግዜ እድንሰጥ ለእግዚአብሔር አምላክ ያስተማሩን መላከ ምንክራት ግርማ ወድሙ ናቸው እድሜ ጤና አብዝቶ እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን
ተመስገን ያንቺ ህይወት የቀየረ ለሁላችን ይቀይረልን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
እልልልልልልልልልልልልል🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልል🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልል ሠማእቱ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ላንቺ የደረሠ ለኛም ይድረስልን
በኡወነት ድንቅ ምስክርነት ነው በጣም ጎበዝ ነሽ ለዝ ያበቃሽ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብሩ ይስፋ እማብራሀን አማላጅቱ ፍቅራወ ይብዛልን አሜን
አሁንስ ከፍቶኛል😢 አምላአከ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ፍታኝ ከእስራቴ ፈተናዬ በዝቷል😢😢 ፈውሰኝ ስዴት እስከመቸ እባክህ ልምጣ ደጅህን ልርገጥ ሀፂአተኛንኮ አትጠላም አንተ ትፈውሰኛለህ 😢😢አምናለሁ
አይዞሽ ትሄጃለሽ
አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው ደሞ ሁሌም ሰገጂ ፣ፀልዪ ደሞም ትሄጃለሽ ሰማአቱ ጋር አሁን እኮ ሰሙን ሰትጠሪው ከአጠገብሽ ነው ያለው የሚያሰፈልግሸን ሁሉ ጠይቂው
እግ/ር ይፍታሽ እናቴ
አይዞሽ እማ
@@habtomrezene8287Egziabher blhe muluwune tsaf wendme.
አሜን አሜን እልልልልልልል
ቃለሕይወት ያሰማልን። ላንቺ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔም እስከቤተሰቦቼ እስከልጆቼ ይድረስልን🙏🏽 ለሁላችን ህዝበ ክርስቲያን ይድረስልን። እመቤታችን ቀድስት ኪዳነምህረት ሁላችንንም በሩህሩህ ዓይኖቿ ተመልክታ ከልጇ ከወዳጇ ታስታርቀን🙏
ደስስስ ስትልልል በጣም ምርጥ እህት አላዬ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህህህ
ለአንቺ የደረሰው ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረሰልን ❤❤❤ እባክህ ውንድሜ አላየ በትግርኛ አተርጉመህ ለቀቅልን ምክንያቱ ብዙ አማርኛ የማይችሉ ብዙ ሰለአሉ ከቻልክ እባክህ
ዛሬ ቅዱስ ጊወርጊስ ነው ላንቺ የደረሰ ቅዱስ ጊወርጊሰ ለኔም ይድረስልኝ ለቦታው ያብቃኝ!!!
❤❤❤❤❤አገላለጿ እራሱ እንዴት ደስ ይላል በቤቱ ያፅነሽ❤❤
ላንቺ ለደረሰ ሰማዐቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛም ይደረስልን ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ከስደት አዉጥተህ ለደጂህ አብቃኝ🤲
ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ከነቤተሰቤ ለደጅህ አብቃኝ❤❤
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብርና ምስጋና ይድረስህ ለደጂህ አብቃኝ አባቴ ወለላይቱ እመቤት እማ ፍቅር ኪዳነ ምህረት የደለጎዋ ለደጂሽ አብቂኝ😢🙏
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህን እርዳኝ ለደጀሰላምህ አብቃኝ እባክህን
ላንቺ የደረሰ አምላከ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ለኛም ይድረስልን👏
ላንቺ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን ከስራቴ ፍታኝ ለደጅህ አብቃኝ የኔ አባት🙏🙏💖
አችን እደጁ የወሠደሽ ሠማአቱ ጊወርጊሥ እኛንም ለቤትህ ያብቃን የሥደትት እመብርሀን እርጂን አዛኝቱ❤
ወይ ምነኛ መታደል ነው እረ እንደው ለኔ ፀልይልኝ የኔ እናት በእግዚአብሔር ፀልይልኝ ወደ ደጁን እንድረግጥ 😢😢😢😢😢😢
ተመሰገን ጥሩ ትምህርት የሚሆነን ነገር ነው የነገርሸን እኔም እራሴ ጥፍርቀለም እቀባነበር ጥፍርአሰተክልነበር እሁን ትቺእለሁ የቀረኝ መተው ዊግ መሸረግ ሊፒሰቲክ ኩል እሰካሁን እየተቀባሁነው መተው አልቻልኩም እግዝአብሀረር ይርዳኝ እድተው እሜን እሜን እሜን
ገጠመኝ መምህር ተስፋዬ አዳምጮ
ዛሬ አንደኛነኝም ስክርለመስማት በጉጉት እንደኔ እሚጠብቅ ማነው አምላከ ሰመአቱ ቅዱስጊወር ጊስበስደት ያለን ልጆችህ ንለደጅህ አብቃን❤❤❤🙏🙏
መምህር አባታችን መምህር ግርማ እምነታችን እንድናውቅ ብዙ ሰው እምነታቸውን እንዲውቁ አድርገዋል እግዚአብሔር ይባርካችው
የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይክበር ይመስገን❤
ቃለ ሂወት ያሰማልን ከይቅርታ ጋር በትግርኛ ብታስተላልፍ ጥሩ ነው ንትግራይ ያሉት እህቶቻችን እንዲማሩበት በትግርኛ ብትናገር ጥሩ ነው የእግዛብሄር ድንቅ ምስክርነት በቅዱስ ጊዮርግስ ተአምራት ስለተገለፀው እናመስግናለን
ክብር ምስጋና ለአምላከ ሰማዕታት ይሁን ሁላችን ተመልሰን ወደ ክርስትናችን በምግባር በሃይማኖት ያፅናን።
በፀሎትሽ አስቢኝ እህቴ ወለተ ማርያም ብለሽ 🥹
ለደጅህ ያብቃአን አባቴ ሰማዕቱ ጊዮርጊስ
Egzabihier ymesgen des kitiblu fri Selamn yhabena Egzabihier ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
ቅዱሥጊወርጊሥ አባቴ
ላንች የደረሰው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛም ይድረሰን ❤❤❤❤❤
ሰሟእቱ ቅዱስ ጊወረጊስ ለደጁ ያብቃን ላአንቺ የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን የጌታየ እናት ከልጅሽ ከወዳጅሽ አስታርቅኝ❤❤ 😢😢
አሜን አሜን አሜን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ወንድሞቸ በርቱልን የሰማዕቱ ጥበቃ አይለያችሁ አይለየን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን።
❤❤❤አቤት መመረጥ እንዳንቺ እይነት የእዋ ልብ ይስጠኝ ❤❤❤አምላክ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም እባክህ እንአዲስ ፍጠረኝ😢😢😢😢
ጆሮ ያለዉ ይስማ!!! እህታችንን ከአለማዊ አርቲፊሻል ከዘፈን አዉጥቶ መርጦ ላፀዳት ክብር ይሁን እኛ ንም ይምረጠን,ያዉጣን ያዉጣን ያዉጣን።
የእናትሽ ጸሎት ነው የረዳሽ ሰማእቱ እኛንም ከዚህ አለም ውጥቅጥ ህይወት አውጥቶ ሰው ያድርገን ለደጁ ያብቃን
እግዚአብሔር ይመስገን❤ የኔእናት ላንቹ የደረሰ ለኛም ይድረስ 😢
ለአንች የደርሰ ሰማአቱ ቅደስ ጊወርጊስ ለእኛም ይድርስ ለደጁ ያባቃን በባአድ ሀገር ሁኝ በጉጉት ለሞት ነዉ በጾለታቹሁ አስቡን ጌታየ መዳሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ለደጁ አብቃን
አላዬ ቅዱስ ጊዯርጊስ ከነ ቤተስብህ ይጠብቅህ::🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ቀረ እያረግን የተዋሂዶ ልጆጆ ሁሉም ይሥማ የቅድሥ ጊወረጊሥን ታምረ አምላኬ ሆይ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ
ሰማእቱ አባቴ በጣም ፈሪቻለው ርዳኝ እመብርሃን እናቴ እርድኝ😢😢😢❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እፁብ ድንቅ ነው እህታችን የሰማ ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ እኛንም ይስማን አሜን አሜን አሜን ውድ ወንድማችን አላዬ በርታልን
ተመስገን ታዓድልኪ ተስፋ ንገብር ብትግርኛ ብድጋሜ ክትምስክሪ ❤❤❤
ለአንች የደረሰ ለእኛም ይድርስልን አምላክ ቅዱስ ጊዮሪጌስ ይማርን ይቅር ይበለን ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮሪጌስ እኔንም ለደጂህ አብቃኝ❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ እውነታችን በቤቱ ያጽናሸ አንቺን የመለሰ አምላክ ሰማይ ጊዮርጊስ እኛንም ከሃጢአት መልሶ ለደጁ ያብቃን የስደት ልጆችንም በፀሎት አሰቢ
አምላኬ ሆይ ለዙ ኣብቃኝ🤲🤲🤲
አሜን ፫ ቃለሂወትን ያሰማልን ተስፋመንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ❤❤❤በጣም ደስየሚል ምስክርነትነው ለናንተ የደረሰላችሁ አምላከ ሰማዕቱ ቅዱስገወርጊስ አምላክ ለእኛም ይርዳን ለደጁ ያብቃን ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ የገለዶዋ ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ለደጅ አብቃኝ
ኦ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ኑጉስ ሰማይን ምድርን የት አላቹ እንጂ የት ነበራቹ የምትል አምላኬ ፈጣርዬ ለኔ ሓጥያተና ይቅር በለን እመ ቤቴ ቅድሰተ ቅዱሳን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃሽ አይለየን ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔ ሓጥያተና ባርያ እግዚአብሔር ባርያህ የሆንኩ ከስደት መልስህ ለደጅህ አብቀን አባቴ🙏🙏🙏
.እጅግ በጣም የሚገርም ነዉ ሠመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ወላድተአምላክ ቅድስት ኪዳነምህረት ለዛ ቅዱስ ስፍራ ያብቁን በእወነት በጣም ልዩ ነዉ እንኳን አወጣሽ እህታችን እኛንም ከክፉ ጠላት ይፈዉሰን የኔ እናት ❤❤❤እናት አበባየ እናት ለዘላለም ትኑር
እግዚአብሔር ይመስገን በጸሎትሽ አስቢኝ
ቃል ሂወት ያሰማልን የኔ እናት ላች የደርሰ ለኛም በያለንበት ይድርስል
የእውነት እህታችን የዛሬው ምስክርነት ይለያል በእንባ ነው የጨረስኩት ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለአንቺ የደረሰ ለኛም ይድረስልን ይርዳን ከስደት በሠላም መልሶኝ ለደጅህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን
ወለተ ይህንስ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ እባካችሁ
አቤቱ እደቸርንትህ ይቅር ብልን ቡዙ ተምረላን እህታችን ብአምስላ ስላስ ነው የተፈጠርነው ኡሱ አይሳሳትም😢😢😢
መታደል አምላኬ ና መድሃኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ለኔም ለምስክርነት አብቃኝ❤❤❤❤🤲🤲🤲ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርግስ አባቴ❤❤❤❤🤲🤲🤲
ድንቅ ምስክርነት ነዉ ሰማዕቱ የሁላችንም ህይወት ይቀይርልን ለንስሃ አብቅቶ ለደጁ ያብቃን
ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እንደ ፈቃድህ ጥራኝ እኔ ሀጥያተኛዋ ስደተኛዋ ልጅህ በምህረትህ ማረኝ ለደጅህ አብቃኝ
ወንድሜ አላዬ እያደረከው ያለው መንፈሳዊ ተጋድሎ እጅግ ፈጣሪ የሚወደው ተግባር ነው በርታ አንችም እህቴ በምነትሽ ጠንክሪ ኪዳነምረትን እን ስማአቱን አጥብቀሽ ያዥ :: 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በጣም ገለኛ ነው ለእኔም እማይገባኝን ነው ያረገልኝ ይከበርልኝ አባቴ
ወለተ ማርያም አሜን ፫ ዋው በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው ያንችን ልበና የቀየረ የኛንም ይቀይርል አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጎዶልያስ 💐🌼🌸🌷እልልል እንዃዕ ደስ በለኪ ሐፍትና ፅብቅ መልእክቲ ምክርን ስለሀብክና እግዚአብሔር ይሀበልና ፍጻሜኪ የፀብቀልኪ አሜን
እልልልልልልል ❤❤❤❤
ኦ ፍጡነ ረደኤት ቅዱስ ጌወርጊስ ለኔም ድረስልኚ
አምላከ ሰማእት የኢትዮጵያ ገበዝ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይክበር ይመስገን ❤❤❤ ❤❤❤❤❤!!!!!!
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ክብር ምስጋና ይግባው ለአምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ❤🙏❤🙏❤🙏
🙏በጣም አስተማሪ ነው! ንስሐ እየገባን ድጋሜ አውቀን በድፍረት ወደ ሐጢያታችን ለምንመለስ! ከእኛ የሚጠበቀውን ትተን ከእግዚአብሔር* ብቻ ለምንጠብቅ! እግዚአብሔር* እስኪመልሰኝ እያልን ላለመመለስ ልባችንን ላደነደንን!
የማንቂያ ደወል ነው! አቤቱ ይቅር በለን!
🙏አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ* ማረን🙏የሁላችንንም መጨረሻ አሳምርልን!
🙏አሜን እህታችን! አሜን አላዬ!🙏
ላንቺ የደረሰ ቅዱስ ጊወርግስ ለኔ ሃጥያተኛ ልጅህ ድረስልኝ ለደጅህ ኣብቃኝ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
የእኔ እህት እንኳን ለዚህ አበቃሽ። ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ካንቺ ጋር ነውና ሀብተ ስላሴንና ወለተ መድህን ያላቸውን ጉዳይ አንተ ታውቀዋለህና ጸሎታቸውን ሰምተህ ፈጽምላቸው። ከተፈጸመም በኋላ ስለቱ የሚፈጸመው ከመምህር ተስፋዬ አበራ ጋርም የተያያዘ ስለሆነ ስለታቸውን ለመፈጸም አብቃቸው ብለሽ ጸልይልን።
ከዚያ በኋላ ሰማእቱ ለደጁ እንዲያበቃን ደግሞ በድምጽ አግኝቼ የማወራሽ ይሁን።
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስና እናታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም አይለዩሽ። እነሱ ከአንቺ ጋር ካሉ በእግዚአብሔር ፊት መገሶችሽ ናቸውና።
እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ