ትክክለኛ ሕልም እንዴት ይቀመጣል? | Week 5 Day 27 | Dawit Dreams

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 окт 2020

Комментарии • 151

  • @bentbaba4317
    @bentbaba4317 3 года назад +31

    እኔም ህልም አለኝ ከስደት መልስ ያቋረጥኩትን ትምርት ካቆምኩበት በመቀጠል ትምርቴን ጥግ ማድረስ ጥሩ ትዳር መስርቼ ጥሩ ልጆችን መውለድ በሱ ፍቃድ ደስተኛ ሆኜ መኖር እፈልጋለሁ በኢምነቴ ጠካራ ተማሪ ሆኜ በፈጣሪዋ የምትተማመን ጠካራ ሴት ጠካራ ሚስት ጠካራ እናት መሆን እፈልጋለሁ 💪 የግድ መሆን አለብኝ::

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 3 года назад +14

    በጣም ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ድንቅ ትምህርት እንዳዳምጥ እራሴን እንዳውቅ የረዳኝን አምላኬን አመሰግነው አለሁ ጣት ማታም ተመስገን ተመስገን ተመስገን።።።።

  • @martamekuria4920
    @martamekuria4920 3 года назад +18

    በጣም እናመሰግናለን በዉጩ አለም እንዳሉት motivation speakers በመድረክ ላይ እንደምናይህ እና የብዙ ሰዎችን ህይወት እንደምትቀይር ተስፋ አደርግሀለው።

    • @Engudaytube21
      @Engudaytube21 2 года назад +1

      አልሰማሽም ብዙ ሰዎችን የቀየረ ድንቅ ነው። አዲስ አበባ ከሆንሽ 22 ባታ ህንፃ ላይ ይገኛል

    • @user-xb6jy2vp2j
      @user-xb6jy2vp2j Год назад

      @@Engudaytube21 8ኛ ክፍል አቆርጨ ስደት ነኝ ግን ይህን ሰዉ ማገኘት እፈልጋለሁ ኢትዮ ስገባ ህልም አለኝ ግደታ የትምርት ከፍተኝነት ይጠይቃል

    • @Engudaytube21
      @Engudaytube21 Год назад

      @@user-xb6jy2vp2j እረ አይጠይቅም አንቺ ብቻ ዝግጁ ሁኚ እንጂ

  • @user-lr2ws3md6s
    @user-lr2ws3md6s 4 месяца назад +1

    የምር ምክርህን በጣምበጣም ወዲጀዉአለሁ እግዚአብሄር እዲሜህን ያርዝምልን

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 3 года назад +7

    አወ በጣም ህይወቴን መቀየር እፈልጋለሁ ህይወቴም እንደሚቀየር አምናለሁ በጣም ።።።።።።ለሁሉም ጊዜ አለው ።።።

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 3 года назад +6

    ውድና እንቁ መምህራችን ከልብ እናመሰግናለን ሰላምህ ብዝት ይበል ሽሽሽሽ አመት ኑርልን ኑርልን ኑርልን አሜን አሜን አሜን።።።።።

    • @anwarhamza7160
      @anwarhamza7160 3 года назад

      When you dream big you feel fear and exited at the same time. So work on your dream hard because your new dream is now your new paradigm.

  • @fireselamgetu7232
    @fireselamgetu7232 2 года назад

    በጣም ጥሩ ነገር ካተ ተምሪያለሁኝ ወደፊትም እማራለሁኝ ተባረክ

  • @workiyetsegaye3163
    @workiyetsegaye3163 Год назад

    ዋው በጣም ደስ የምል ምክር ነው እናመሰግናለን የብዙ ሰው ውሰጥ ያለሁን እምቅ ችሎታ ይውጣል ምክነያቱም ቻለንጅን አንዴ አጋጠማቸው ተሰፍ በዛው ሰከንድ ነው በፊራቻ ይዋጣሉ ስለዚህ እንደዝህ አይነት ሰው ያስፈልገናል .

  • @amanutesfa8545
    @amanutesfa8545 2 года назад +6

    Amazing university in RUclips in Amharic language, As Robert kiyosaki said "the best teachers and knowledge is found nowadays in RUclips for Free " Dawit you are the best teacher may God bless you,your family and your Dreams . Thankyou for your Dream and Action !!

  • @ebabiyebantider4016
    @ebabiyebantider4016 3 года назад +1

    Million thanks Dev.

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 3 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ተባረክ

  • @caleblyrics
    @caleblyrics 2 года назад

    God bless you all day long. Thanks so much for this big idea.

  • @fasikabera6123
    @fasikabera6123 Год назад

    waww! Lyu tmhrt🙏

  • @beginneratfootball4823
    @beginneratfootball4823 3 года назад +6

    Wow! amazing content dawitye. Thank you so much, you are my inspiration. Keep it going and God bless you.

    • @wealthlibrary
      @wealthlibrary 3 года назад

      ruclips.net/video/hEfW0NrO7Qs/видео.html

  • @lamyaaaa1718
    @lamyaaaa1718 3 года назад +5

    የኔ መልካም ሰው ፈጣሪ. የልብህን ይፈፅምለህ አሜን

  • @gelidecor7790
    @gelidecor7790 2 года назад +1

    I love your videos hopefully you will start online training. I can't wait to read your book

  • @user-my7nk4gf9s
    @user-my7nk4gf9s 2 месяца назад

    ዴቭ ደንቅ ሰው እናመሰግናለን❤❤❤🙏👍👌

  • @salamawithundibeko6499
    @salamawithundibeko6499 2 года назад

    WOW!! ግሩም ትምህርት ነው ተባርክ🙏🙏

  • @balancewz9584
    @balancewz9584 2 года назад +3

    Imagination is better than Knowledge

  • @alazarkalbo7243
    @alazarkalbo7243 2 года назад +1

    U are one of my best models thank u

  • @Zedo-Yemaye
    @Zedo-Yemaye 3 года назад +3

    Blessed my bro💝💝💝🙏

  • @chantaleskaff5176
    @chantaleskaff5176 3 года назад +1

    አግዙኡብሕር ይብርክ

  • @helmanlenur430
    @helmanlenur430 Год назад +1

    በሁሉም በአያሁት ቁጥር የአረብ ሀገር እህቴን ተጋበዙልኝ በጣም ተስፊ መቁርጠ በከባዱ ይታያል የማዳም ቅመም ምናምን እኔ የሪሴ ነኝ ነገም ልየላ ቀን ነው በዚህ አያበቃም👑👏🇪🇹❤

  • @zerihunchaka275
    @zerihunchaka275 Год назад +1

    መፅሀፍህን ልገዛ ነበር በጣም ተወደደ

  • @hanaendale9526
    @hanaendale9526 2 года назад

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እርዳታክን እፈልጋለሁ

  • @ayicheshtesfaye6067
    @ayicheshtesfaye6067 2 года назад

    ሰላም ላተ ይሁን መጻፍህን እነበብኩት ነው የ እውነትም ይኮረኩራል አውነት አመሰግንሃለው እኔ ድንቅነኝ ! እኛ ድንቅነን! ሀገሬ ድንቅናት !!እድሜ ይስጥልኝ !

  • @dawitertiban4600
    @dawitertiban4600 2 года назад

    በጣም ደስ Yሚል ትምህርት ነው።

  • @semhalberhe9736
    @semhalberhe9736 2 года назад +3

    “For a time is coming when people will no longer listen to sound and wholesome teaching. They will follow their own desires and will look for teachers who will tell them whatever their itching ears want to hear. They will reject the truth and chase after myths.”
    ‭‭2 Timothy‬ ‭4:3-4‬ ‭NLT‬‬

    • @compilation8104
      @compilation8104 Год назад

      what does zis comment even imply???? its not related

  • @user-hn3zd9gc9s
    @user-hn3zd9gc9s 3 года назад +1

    inee hilm aleny hilme yichalal ye unet betam qonjoo timhrit new

  • @haileniguse6255
    @haileniguse6255 Год назад

    እውነት ነው ይቻላል,,,,,🇨🇬,,💖'''Good

  • @thecolossaldudeepic1999
    @thecolossaldudeepic1999 3 года назад

    Wow thank you brother bless you wow

    • @wealthlibrary
      @wealthlibrary 3 года назад

      ruclips.net/video/hEfW0NrO7Qs/видео.html

  • @user-lq3gh6fi2g
    @user-lq3gh6fi2g 3 года назад +2

    አዎ እናመሰግናለን

  • @yodit587
    @yodit587 3 года назад

    Thank you 🙏

  • @Dannytube46
    @Dannytube46 2 года назад

    It is amazing content keep on reaching.

  • @fastfast2080
    @fastfast2080 3 года назад +23

    አወ ሂወቴን መቀየር እፈልጋለሁ በአላህ ፍቃድ

    • @fitsumyasabu9286
      @fitsumyasabu9286 2 года назад +3

      በየትኛውም ሃይማኖት ውስጥ ብንሆንም እንኳ አምላክ በባህሪው የመልካም ነገሮች ብቻ ምንጭ ስለሆነ መልካም ሀሳቦቻችንን ሁሉ እንጀምራቸው እንጅ እንዲመራን ከፈቀድን በመነገዳችን ካስቀደምነው ያሳካልናል ይሳካልንማል ። በመጀመሪያ እኮ በሰው ልጆች አእምሮ/ልብ ውስጥ የሚውጠነጠነው መልካም ሀሳብ ምንጩ ከሱና የሱ ብቻ ነው።

    • @ferehailu6734
      @ferehailu6734 Год назад

      @@fitsumyasabu9286 eff

    • @getinetwondimu5120
      @getinetwondimu5120 Год назад

      Ala fekdolikal ante gin jemirew

  • @liwammulatu3196
    @liwammulatu3196 Год назад

    Thanks dawt dreams

  • @creativehands8476
    @creativehands8476 Год назад

    Absolutely True

  • @betiiabiyot9096
    @betiiabiyot9096 Год назад

    አመሰግናለሁ

  • @zeinaetbarak2611
    @zeinaetbarak2611 3 года назад +1

    Awo Betam

  • @QueenSunny168
    @QueenSunny168 3 года назад +1

    Thank you 👌

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 3 года назад +1

    Batami enamsgenalen dawete

  • @abebech9480
    @abebech9480 3 года назад +1

    Thank you

  • @sarahnugusee2179
    @sarahnugusee2179 3 года назад

    Thank you👌❤

  • @fatumabederu6637
    @fatumabederu6637 3 года назад +1

    Thanks sir!

  • @ibrahimmohammed9500
    @ibrahimmohammed9500 3 года назад +1

    ምርጥ ምክር

  • @meronzewdu5558
    @meronzewdu5558 3 года назад +3

    ሰላም ላንተ ይሁን የሰው ልጅ በሚያየው በሚሰማው መሞት ይጀምራል በተመሳሳይ ሁኔታ በሚያየው ነገር በሚሰማው ነገር ደሞ ከድክመቱ ከሞተበት መንጠራራት ይጀምራል ይሄን ልል ያልኩት እኔ ያንተን መልህክቶች ማዳመጥ ከጀመርኩ ውስጤ ያለው የሩቅ እልም የሞተው ሁሉ ስለተነቃቃ ነው ያሌለ ነገር መሞት አይችልም ማለቴ የሚኖር የኖረ ነገር ብቻ ነው ሚሞተው የሞተው የውስጥ ድክማታችን በፊት ያለ ስለሆና ነው መቃቂያ ሲሰማ የሚነሳሳው እና ሁላችንንም የሰው ልጆች ኖዋሪ የሆነ ስሜት ህልም እቅድ አለን በነገሮች አለመስተካከል ይሞታል እንጂ የሞተው ስሜታዊ ስለሆነ ማነቃቂያ በሰማ ግዜ እንደገና ያፀራራል እኔ ሀገር ቤት ሳለው ውስጤ ያለኝን ነገር መፃፍ በጣም ህልሜ ነገር ትልቅ ደረጃ መድረስ በጣም ህልሜ ነበር የሚገርመው እኔ ኢትዮ እያለው ትልቁ እቅዴ ወደ ስደት የሚሄዱ ሰዎችን ከስደቱ አለም ማስቀረት ማማከር ስራ መስራት ህልሜ ነበር ከምሰማው ነገር በዛ እድሜዬ ብዙ በስደት በአረብ አገራት በየመን በበሀር የተሰውቱን እሰማ ስለነበር እዚው ሳይሄዱ ሀገር ብቻ እንዲኖሩ ተፅኖ መፍጠር ህልሜ ነበር በሚገርም መልኩ ገኔ እድሜዬ እንኮን 18 ሳይሞላ ስደትን ቀማሽ አንዶ ሆንኩ ግን ያ ጥንካሬዬ አልተለየኝም እንጃ ህልሜ ሌላ ምኖረው አለም ሌላ የምሰራው የሰው ቤት ነው ግን ህልሜን መኖር እራሴን ማሸነፍ ፈልጋለው እባክህ በምን መልኩ ያንን ማድረግ ችላለው

  • @shwenzaminow614
    @shwenzaminow614 3 года назад

    Amazing 🙏🙏🙏🙏

  • @user-hb8zz2zm4j
    @user-hb8zz2zm4j 3 года назад +3

    ድስ ላይክ የምታረጉ ኑሯችሁ ድስ ላይክ ይሁን በርታ ዴቭ በቅውቀትላይ እውቀት ይጨምርልህ

  • @najimajamel2381
    @najimajamel2381 Год назад

    ወንድም ደዊት ትምህርቶችህን ቅርብ ጊዜ ነው ማከተታል የጀመርኩት እውነትም ድንቅ ሰው ነህ እኔ አረብ ሀገር ከመጣው ወራት ተቆጥሯል መፅሐፍህን የትና እንዴትነው መገኛው

  • @aaronred53
    @aaronred53 3 года назад +3

    ድንቅ ሰው

  • @bruktealemu1
    @bruktealemu1 Год назад +1

    I can’t wait to read the book wondering if you have an e-book available. I can’t seem to find it on Amazon to purchase the hard copy. How are you sharing this book with those who live outside Ethiopia? I am
    eager to hear back on how I can hunt this amazing book

  • @elbetheldesalegn2125
    @elbetheldesalegn2125 Год назад +1

    I'm a 8th grade student, I'm 14 years old and I want to live a better life for my family in the future, but I don't know my goal, what should I do? I'm worried.🙏🙏

  • @sadorstoregm3974
    @sadorstoregm3974 Год назад +1

    መፅሓፍህን እፈልጋለው

  • @almazt3763
    @almazt3763 Год назад

    Dawtey ❤🙏❤🙏👌🤔

  • @rewina1896
    @rewina1896 3 года назад +2

    Good job

  • @edomdaniel8876
    @edomdaniel8876 Год назад

    Endet new wedetegebari megebaw anden helim

  • @user-op3lq2ob3j
    @user-op3lq2ob3j 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤

  • @patiencemedia7394
    @patiencemedia7394 3 года назад +1

    well well come

  • @haymti2988
    @haymti2988 2 года назад

    it was good speech

  • @Abdi6119
    @Abdi6119 2 года назад

    Dev 🙏🙏🙏🙏

  • @yigazufanta6998
    @yigazufanta6998 2 года назад

    Thanks

  • @rosaahmed9566
    @rosaahmed9566 3 года назад +6

    አንደኛው (ዋናዉ) የህልም አይነት በጣም ይብራራልን

    • @martamekuria4920
      @martamekuria4920 3 года назад

      በህይወትሽ መሆን ማግኘት መስራት ወይም ማድረግ የምትፈልጊው ነገር ማለም ማለት ነው እንደኔ አመለካከት ።

  • @joyuddin6138
    @joyuddin6138 2 года назад

    ይቻላል

  • @sefanitayalew1023
    @sefanitayalew1023 3 года назад +2

    እኔ የምኞት ሰው ሁኘቀረሁመወሰንአልችልምመለወጥእፈልጋለሁእናትብሆንውስጤለመስራተጉጉነኝበእናትህዶክተርትምህርትበምትሰጥቀንአካተኝ

  • @ahlammuhammed3233
    @ahlammuhammed3233 2 года назад

    ena wetatma ena yetshale nuro menore eflglew be 10 kefel negi be temhrtem gobeke aydlhume gobeze mehone eflglew gen kemsrtu baze selelalyskue men mareg endlbegi gera gebtogial weyem betmhrtu alem weyem be lela yesera zerfem behone becha wetetma mehonebten menged amchachegi please bro erdagi wetetma lemhone gen mekfel yalbeten meswatenet ekflalew ante becha erdagi gen ayteh zem endatlegi adera brother bemtamnew tansewa sistereh yanten erdata tflgaleche enda erdate

  • @hhelenaniley1848
    @hhelenaniley1848 2 года назад

    wawoo bexam des yamele new zare gena new yayehuk enem bex hilem alegn ena beka hulem ke 6 milion ena eske 50 milion new yemalemew

  • @zelalemeshetu896
    @zelalemeshetu896 2 года назад

    wawe

  • @fikruzewde5212
    @fikruzewde5212 2 года назад

    Selam endet nachu? Endet bemen menged lagegnachu silkachun please

  • @hanaendris2083
    @hanaendris2083 3 года назад +2

    ዴvዬ መቼ ነው ወደ ደሴ የምትመጣው

  • @hanaendris2083
    @hanaendris2083 3 года назад

    ለማጠራቀም እንዲረዳኝ ብዬ ነው

  • @johntamirat5761
    @johntamirat5761 3 года назад +8

    I have getting 60,000 birr/month. Thank you dawit.

  • @frno8227
    @frno8227 Год назад

    ትልቅ ህልም አለኝ ህልሜ ይቻላል ግን መከፈል ያለበትን ማወቅ ያለብኝን ነገር እፈልጋለሁ ዳዊት ድሪምን በአካል ባገኘው ትልቁን ችግሬን እደምፈታ አውቃለሁ ግን አድሬሱን

  • @YordanosBiniyam
    @YordanosBiniyam Год назад +1

    Dagim

  • @mulushewa869
    @mulushewa869 3 года назад +3

    የተግባር (የማከናወን)የህልም አይነት ይመስለኛል !!!!

  • @joyuddin6138
    @joyuddin6138 2 года назад

    ይቸለል

  • @keftam
    @keftam Год назад

    4ቱ ሕልሞች በቂ ወይም አሳማኝ ያልሆነ ማብራርያ ነው የተደረደረላቸው።
    የሰዎች የእይታና የግንዛቤ አድማስ የተለያየ ነው። ሰው የሚያልመው እንደ እውቀቱ እንደ ንቃተ ሕሊናው ነው። የማያውቀውን ወይም የማይገምተውን ነገር ማለም አይችልም። ስለዚህ ሕልምን እንዲህ በቀላሉ ማስቀመጥ አይቻልም። በእወቅትና በትምህርት እጅግ ዝቅተኛ ችሎታ ያለው ጎልማሳ ሰው ሕልሙን እንዲደርስበት ተመጣጣኝ የሆነ ሕልም እንጂ እንዲሁ አገርና ሕዝብን የሚቀይር ሕልም አለኝ ቢል ከንቱ ልፋት ሆኖ የመቅረት ዕድሉ ከፍተኛ ነው።

  • @mashoteklaymasho2705
    @mashoteklaymasho2705 2 года назад

    ወንድማችን እኔም ነገ ተቀያሪ ነኝ ምክንያቱም ሰው የምቀየር ነገር እየሰማው ነዉ

  • @zmlmfiker7216
    @zmlmfiker7216 2 года назад

    ዳዊት ድሪምስ መማር እፈልጋለሁ ምንድን ነው ቅድመ ሁኔታው ?እመሰግናለሁ

  • @helenheli410
    @helenheli410 Год назад

    Plz tigrigna dma jemir

  • @computerpillar8285
    @computerpillar8285 2 года назад

    1gnaw yelhlm aynet mindinew algebagnim

  • @nebat_hesen2710
    @nebat_hesen2710 Год назад

    🤩👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰

  • @ebrahimyibeltal1010
    @ebrahimyibeltal1010 Год назад

    እረረረረረ የት ነው ቦታው መሰልጠን እፈልጋለሁ

  • @yaredhunex2618
    @yaredhunex2618 3 года назад

    So salakd endet new hlmen Lasaka emchlew🤔🤔🤔

  • @abrahamgetaneh4966
    @abrahamgetaneh4966 3 года назад +3

    የትልቅ ህልም ተከታታይዎች እና ከዳዊት ድሪም መልስ እጠብቃለሁ
    በአሁኑ ሰዓት ትልቅ ህልም ጀምሪያለሁ እምነቴ የፀና ቢመስለኝም ግን ፍራቻ አለኝ ፍርሀቴን እንዴት አድርጌ መቀነስ ወይም ማሻሻል እችላለሁ እባካችሁ ?

    • @dawitdreams
      @dawitdreams  3 года назад +3

      Please read the book “ትልቅ ሕልም አለኝ”፣ and I am sure it will help you to overcome your fear and bondage and live in freedom.

    • @ghfh3038
      @ghfh3038 3 года назад

      @@dawitdreams ወንድሜ ዳዊት መፅሀፉን የት ማገኘት እችላለሁ

  • @alibeka130
    @alibeka130 2 года назад

    በንግግርህ ውስጥ ካለው ፍሬ ነገር ይልቅ አለባበስህ፣ የአካል እንቅስቃሴህ ስልት፣ የድምፅህ ቅላጼና የቃላት ድርደራህ ጎልቶ እንዲታይልህ ጥረት ታደርጋለህ። አድማጭ ተመልካችህም አልፎ አልፎ ከምታቀርባቸው ምርጥ ሰዎች እንጂ ካንተ ዳንስ ብዙ አንጠቀምም ። ተከታታይህ ነኝ፤ ተከታይህ? እንጃ

  • @abrehamtsegazab2024
    @abrehamtsegazab2024 2 года назад

    100ኛ comment

  • @netsitube8346
    @netsitube8346 3 года назад +1

    Daveye please how can I find your book ?

    • @dawitdreams
      @dawitdreams  3 года назад +1

      You can get the book in Dawit Dreams office, Haya Hulet Mazoriya, Bata Complex, First Floor, or in all book stores in Addis Ababa.

  • @ebrahimyibeltal1010
    @ebrahimyibeltal1010 Год назад

    ወይስ የመፀሀፉን እርዕስ ይነገረኝ

  • @habibguta
    @habibguta 2 года назад

    እኔ ምን ነክቶኛል ? ምንም ያህል ራሴን ለመቀየር ቢጥር አልሳካ አለኝ ; ምን ሆኛለሁ ? ፈጣረሪ ሆይ !!..

  • @michaelhabesha2571
    @michaelhabesha2571 2 года назад

    አኔ ትልቅ ህልም ኣለኝ እፈልጋሎ የት ይገኛል ሆላንዲ ነኝ ምነሮ

  • @mulushewa869
    @mulushewa869 3 года назад +2

    እየጠበቅሁህ ነው 1እኛ የህልም አይነት ምን ሊሆን ይችላል?¡!!!!❤😘😘😘

  • @alfyiashukur4780
    @alfyiashukur4780 3 года назад +3

    እናመሰግናለን! ❤️🙏
    ከሀገር ውጭ መፅሐፉን እንዴት ነው ምናገኘው?

    • @dawitdreams
      @dawitdreams  3 года назад +4

      We happily can send you the book to your address through one of the postal services. Please inbox us on Facebook messenger, and we will let you know how to get the book.

    • @user-bo6kc1ng5o
      @user-bo6kc1ng5o 2 года назад

      እኔም እፈልጋለሁ ሣኡድ አረቢያነኝ

    • @user-ck2li5lq8z
      @user-ck2li5lq8z 2 года назад

      @@dawitdreams እኔም በጣም እፈልጋለሁ ከሳኡድ አረብ

    • @user-xb6jy2vp2j
      @user-xb6jy2vp2j Год назад

      @@dawitdreams ካገር ዉጭ ብሆንም አተን ማገኘት ህልም አለኝ ብዙ ተስፋ ብዙ ህልም ያለኝ ልጅ ነኝ አደቅሀለሁ እድሜ ጤና ይስጥህ ወንድም🙏😘

  • @user-bo6kc1ng5o
    @user-bo6kc1ng5o 2 года назад

    መጽሀፍህን የትላግኘው

  • @hanaendris2083
    @hanaendris2083 3 года назад

    እባክህ እንድረዳኝ እለምንሃለሁ

  • @abukilove7320
    @abukilove7320 3 года назад +2

    ዴቬ አይንህን ምን ሁነህ ነው ብሮ ?
    በመቀጠል በጣም ደስ ይላል
    ቪዲዮ ደይቃ ፕሊስ ከቻልክ ዘለግ ላለ ደይቃ ይሁን የምታስተምረው ነገር በጣም ግርሙ ሆኖ ሳላ ደይቃ የምታሳጥረው ነገር ግን ያነስረኛል

  • @user-lr2ws3md6s
    @user-lr2ws3md6s 4 месяца назад

    እኔታሪኬ ብዙነዉ ብነግርህ ትዳሬን ፈትቸ ያለሁት አረብሀገርነኚ እናምን እደማረግ አላቅም ቤትእሰሪለሁ ብየነበር ግንቤትሠርቸ ለእጀብርያስፈልገኛል ግንስትአመት ልቆይ በጣምደከመኚ ምክርህ ያስፈልገኛል እባክህምከረኛ

  • @hanaendris2083
    @hanaendris2083 3 года назад +1

    ግን ዴvዬ በናትህ ወደ ደሴ መተህ አስተምረን

  • @hanaendris2083
    @hanaendris2083 3 года назад

    እና ያንተን ትምህርት ለመውሰድ ስንት ነው ገንዘብ የሚወስድብን

  • @hawayenus3780
    @hawayenus3780 3 года назад +4

    ሰላምህ ይብዛ፡ ዳዊት ሀሳብችህን በጣም አድናቂህ ነኝ ጥያቂየ አለኝ 1፡ መጽሀፍህ የት እናገኛለን?
    2፡ ከ3አራት አመት ብሃላ ውደ ራሲየ መመለስ ናፈቀኝ ፡
    3 በጣም ፈሪይ ሁኛለሁ
    4ምን እንደማረግ ግራ ገብቶኛል፡በአጠቃላይ እራሲየን መሆን አቃተኝ ?

    • @dawitdreams
      @dawitdreams  3 года назад +3

      You can find the book at DREAMS'office, Haya Hulet Mazoria, Bata Complex, First Floor and in all book stores in Addis Ababa. I am sure you will find out the answers for your questions from 2-4. Please read and study the book, and if you still hold the questions unanswered, please contact us back.

    • @hawayenus3780
      @hawayenus3780 3 года назад +2

      እንግልሽ ብዙም አልችልም

    • @mezmurtv3591
      @mezmurtv3591 3 года назад +2

      @@hawayenus3780 ''መፅሀፉ በድሪምስ ቢሮ አዲስ አበባ ሀያ ሁለት ማዞሪያ፣ ባታ ኮምሌክስ ህንፃ አንደኛ ፎቅ እና አዲስ አበባ በሚገኘ በሁሉም የመፀሀፍት መሸጫ መደብሮች ማግኘት ትችያለሽ። ከተራ ቁጥር 2-4 ድረስ ያሉት ጥያቄዎችሽ እንደሚመለሱልሽ እርግጠኛ ነኝ። መፅሀፉን አንብቢው እንዲሁም አጥኝው። ያልተመለሱ ጥያቄዎች ካሉሽ ደግሞ መልሰሽ ልታገኝን ትችያለሽ።''

    • @hawayenus3780
      @hawayenus3780 3 года назад

      እሽ አመሰግናለሁ ዘሪየ እገዛለሁ

    • @QueenSunny168
      @QueenSunny168 3 года назад +1

      @@dawitdreams በጣም አመሰግናልሁ ብዙ ቪዲዮችህን እይተከታተልኩ ነው መፅሀፍህ እስኪደርሰኝ ማን እንደሆኑክ አውቂያለሁ አማዞን ላይ መፅሀፋን እንድናገኝ አመቻችልን

  • @nesibel7287
    @nesibel7287 3 года назад +1

    እኔ በጣም ግራ ገብቶኛል