How do I apply for passport correction without court evidence if the correction is only related to spelling in the English translation ? courts in Ethiopia can not give such kinds of corrections and the online services do not have options related to only English translation errors . can u help please
Hola .como hago para que me llegue mi pasaporte llevo 4 meses esperando .y no hay manera que me hagan caso en emigracion .esto es desespeante .gracias l
Escuché que mucha gente se está quejando. La mejor opción es esperar un poco. Si no, puede ir y hablar con inmigración en persona. (Pude aprender un poco de español para poder devolver el almuerzo.)
@@HowToDemx bueno no tengo problema en invitarte a comer .pasencia hasta cuando ??? En esta vida nada es gratis .todo cuesta hasta el aire q respiras .llevo 40 años fuera de mi pais .nuca quise tener otra cidadana .pq amo ser etiope .
በጣም ደስ የምል አገላለጽ ደስ ይላል 🙏🙏🙏💝💝
ቀለል ያለ አገላለፅ የተጠቀምክበትን ሳላደንቅህ አላልፍም።እግዚኣብሄር አብዝቶ ይስጥልን
Nationality Salasgeba confirm adrge payment kefeleku. ye mastekakeya amarch ynor yhon??
For a single spelling erorr , how can we proceed ?
ፖስፕርቴ.ታድሶ.ቀኑ.አልፏል.እና.ለመውሰድ.በስም.ፊደልነው.ስሜ.ከበደነው.መቼቀንነው.መውሰድ.እምቺለው.እሚያስፈልገውስ.ምድነው.ቅጣትስ.አለወይ.ሳሪስ.አካባቢ.መጥተህ.ውሰድ.ብለውኛል.ለትረዳኚ.ትቺላለህ
አፕልኬሽን ነምበሩ የጠፋ እንዴት ፕሪንት ማድረግ እችላለሁ?
ሌላው ከከፈልኩኝ በኃላ የሞላውትን መረጃ ኤዲት ማድረግ ብፈልግ እንዴት ኤዲት ማድረግ እችላለሁ?
የእናት ስም እና የትውልድ ቦታ ለማስተካከል እንዴት ነው
በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነዉ እናመሰግናለን።ኣንድ ጥያቄ ኣለኝ ዉጭ ሀገር ያለ ሰዉ በኦንላይን ቀጠሮ ካስያዘ ሌላ ሰዉ ሊቀበልለት ይችላል?
How do I apply for passport correction without court evidence if the correction is only related to spelling in the English translation ? courts in Ethiopia can not give such kinds of corrections and the online services do not have options related to only English translation errors . can u help please
የፆታ ስህተት እንዴት ማስተካከል ይቻላል?
እኔ ፓስፖርት አለኝ አገልግሎቲ ሊጨርስ ነዉ እና ሰሜን አሰቀይሬ ማሳደስ ፈልጌነበር ይቻላልወይ እባክህ አትለፈኝ መልስልኝ
Hiእዴትእዳማሳድስንንገርኝ ዉይቁጥርስጠኝ
እናመሠግናለን ወድም እኔ ጠፍቶብኛል አዲስ ማውጣት ነው እምፈልገው እና ስሜን መቀየር እፈልጋለሁ የፍርድቤት ወረቀት ያስፈልገኛል ለዚህም
የፓስፖርት ኦንላይን ከሞላን በዋላ ስህተት ስያጋጥመን ምን እናርግ
ሃይ ወንድም ።ጥሩ እወቀት እየገኛን እንገኛለን። ቀጥልበት። የእኔ ጥያቄ ሰሞኑን national id በሁሉም ወረዳ እየተሰጠ ይገኛል ። ግንዛቤ ስለላለን ከብዙ ጓዶኞቼ ጋስ ለፓስፖሪት በnational id online submitted አደረግን ። ታዲያ ምን ይሻለናል። አድስ አፕላይ ይደረግ ወይስ የምስተካከል መንገድ አለ ይህን?
አመስግናለዉ
እኔ ከዛሬ 10አመት በፊት ወደሳኡዲ ለመምጣት ስል የ15አመት ልጅ ነበርኩ የዛኔ 7አመት ጨምሬ ነበር ፓስፖርት ያወጣሁት አሁን እንዴት ማስተካከል እንደምችል ግራ ገብቶኝ ነበር እስኪ እሞክራለሁ አመሰግናለሁ ወንድም 🙏
Selam wendima enamesegnalen gin! PASS PORT lmasades gebcha ahun ESTEMETED DATE IS bilo kenu alasmeta aleghn meftiha yinorow ?min ladreg?
የ2015 ዓ.ም
የሰም ዘርዘር መቸ ነው የምመጣው ወይም
ምን መረጃ አለ?
የአያት ስም ተበላሽቶብኝ ነበር እና ልደት ካርዴና መታወቂዬ ተስተካክሏል ግን የፍርድ ቤት ወረቀት የለኝም የፍርድቤት ወረቀት ግዴታ ነው
Photo Alteqeyerem chigir alew inde?
Hola .como hago para que me llegue mi pasaporte llevo 4 meses esperando .y no hay manera que me hagan caso en emigracion .esto es desespeante .gracias l
Escuché que mucha gente se está quejando. La mejor opción es esperar un poco. Si no, puede ir y hablar con inmigración en persona. (Pude aprender un poco de español para poder devolver el almuerzo.)
@@HowToDemx bueno no tengo problema en invitarte a comer .pasencia hasta cuando ??? En esta vida nada es gratis .todo cuesta hasta el aire q respiras .llevo 40 años fuera de mi pais .nuca quise tener otra cidadana .pq amo ser etiope .
@@HowToDemx una pregunta ¿si no vivo ahi como puedo viajar ???? Es alusinate tu respuesta
የቀጠሮ ወረቀት ጠፋብኝ የፓስፖቴ ምን ማድረግ አለብኝ zizu እባክህ አግዘኝ እና (ሌላደግሞ የዲቪ ፎም ጠፍብኝ ምን ላድርግ እባክህን )❤❤❤❤❤❤
የዲቪው ፎርም ከጠፋብህ ዲቪው ሲወጣ መመለስ ይቻላል የተወሰኑ መረጃዎችን በማስገባት። ሲደርስ መውጫው ቀን እሰራለሁ። የፓስፖርቱ የጠፋብህን ደግሞ ኢሚግሬሽን ሂደህ በአካል ብትጠይቃቸው እንደገና ፕሪንት አድርገው ይሰጡሀል።
thank you zizu
How to correct speling erorr please
ፓስፖርቴ Expire ሊያደርግ 10 ወር ይቀረዋል apply ማድረግ እችላለሁ?
Thank you so much
ጤና ይስጥልኝ የምትሰጣቸው መረጃዎች በጣም አስተማሪ ናቸው እናመሰግናለን ። አንድ ጥያቄ ነበረኝ እህቴ የምትኖረው UK ነው አና passport እንዳድስላት ፓስፖርቷን ከውክልና ጋር ልካልኛለች። እዚሁ አልቆ መሄድ ይችላል ወይስ ግዴታ እሷ በ applicationu order ማረግ አለባት? አመሰግናለሁ።
በአፕልሌሽኑ ብታደርግ ታድሶ ካለችበት ቦታ ድረስ ይመጣላታል። ውክልና አያስፈልገውም
ከ18 አመት በታች ልጄ ፓስፖርት ከጠሮ ላስይዝ የኔን ፓስፖርት አስገባው ከዛ የልደት ካርድ ሚለው ጋርም በስህተት ድጋሚ ፓስፖርቴን አስገባውና ከጠሮ አስይዤ ከፈልኩ። ምን ይሻላል ትላለህ? ቀጠሮ ሲደርስ የልደት ካርዱን ይዤ ልሂድ?
Enamesegnalen bro tru sra new👍👍👍🥰🥰
Gn andi tyake lteykh... Yenem ye spelling stet new.... Lemsale belste mehon sigebaw belsti new yehonew ena endet lastekaklew... Zm bye sasadsew astekakye belste bye lmulaw formu lay....?
አዎ correction ውስጥ የስም ስህተት የሚለው ውስጥ ገብተህ ትክክለኛውን አስገባ። ግን የስም ስህተት እንደሚታወቀው የፍርድ ቤት ማስረጃ አብሮ ማስገባት ያስፈልገዋል ስማችን ለመቀየሩ። ስለዚህ አስገባና 8133 ላይ ወይም በኢሜላቸው ያለውን አሳውቃቸው።
በመጀመሪያ በጣም ላመሠግንህ እወዳለሁ ። የልጆች passport አወጣጥ ብትሠራልን.
አመሰግናለሁ። የልጅ ፓስፖርት ተመሳሳይ ነው። የሚለየው የምናስገባው መታወቂያ የወላጅ መሆኑ ብቻ ነው ከዛ ውጭ ሁሉም መረጃ የልጁ ይገባል። ምናልባት ስልክ የቤተሰብ ይገባ ካልሆነ ምንም የሚለየው ነገር የለም።
Thanks
Nationality yemilewn salmolaw resahut degmom submit adrgiyalew, kfyam fetsmeyalew. Chgr alew?
ስላለፍከው ሳይሆን በራሱ ስለሞላልህ ነው። ማለፍ አይቻልም ናሽናሊቲን። ግን ኢትዮጽያዊ ብቻ ስለሆኑ በኦንላይን የሚያወጡት በራሱ ኢትዮጽያ ብሎ ይሞላዋል። ስለዚህ ችግር የለውም
ወንድሜ አመሰግናለሁ ግን እኔ እድሜየ ተበላሸቷ አላወኩም ነበር ሄጀ 2000 ከፍዬ ምንአምን ፎቶ ብቻ አስተካክዬ ከመጣው በኋላ እድሜዬ ተበላሽቷል ቀጠሮዬ ለመስከረም 15ነዉ አሁን ምን ላደርግ 3 አመት ተሳስቶብኝ ደጋሚ መሄድ ነው ወይ በዚ መስተካከል የምችለበት መንገድ አለ
Ke 15 amet belay lehonews ?
ቆጆ ነው ትምእርት አሰጣጥክ ግን እኔ የእኔም የአያት ስምም እድሜም 3 ነው የተሳሳተብይ የ3 ስቱም የፍርድቤት ወረቀት አለኝ የልደትም ሰርተፍኬትም አስተካክያለሁ አሁን ያለገባኝ የአያቶን ስም እንዴት ነው የማስገባው
ውጭ አገር ነኝ እንዴት ማሰደስ እችላለሁ
ውጭ ሀገር ላላችሁ የሚታደሰው በዌብሳይት ሳይሆን የራሳቸው ሞባይል አፕልኬሽን አለ እሱን በመጠቀም ነው።
ስሜ በአማርኛ ትክክል ነው በ እንግልዘኛ ግን የአንድ ስፔሊንግ ስህተት አለው ምንማድረግ አለብኝ please 🙏🏾 zizu
አሁን Kassim ነው እንዲስተካከል እምፈልገው ግን Kasim ሆኖ ኣንዷን S ለመቀነስ ና ከትምህርት ማስረጃዎቼ ጋር ለማመሳሰል ነበር ምን ማድረግ አለብኝ ❓
እንደስህተት ካየነወ ብዙም ችግር አያመጣብህም። ነገር ግን የግድ መቀየር አለበት ካልክ የስም ኬዝ ከሆነ የፍርድ ቤት ማስረጃ ይጠይቃሉ። አንድ ፊደል ስለሆነ ግን ብትጠይቃቸው ስታሳድስ ሊተባበሩህ ይችላሉ። ለማንኛውም 8133 ላይ ነጻ መስመር አላቸው ደውለህ የፈለከውን መጠየቅ ትችላለህ።
@@HowToDemx thanks so much zizu love and respect ❤️🙌🏾
Can I renew passport that is experied next one month,
passport tefabign ena kutirunim alawukim mn madireg alebign kechalk video siralign eski
ኢሚግሬሽን በመሄድ ቁጥራችንን እንዲነግሩን መጠየቅ እንችላለን። ቁጥሩን ስናገኝ ወደ ፖሊስ ጣቢያ በመሄድ እንደጠፋብን ማረጋገጫ እናጽፋለን። ስንጨርስ በኦንላይን በመሙላት ማውጣት እንችላለን።
@@HowToDemx thankyou for your quick reply
Betam enamsgnaln wendm
Passport kfeya chersha nber gn SMS message almetalgnm endat ladrg lela demo yetfa nber ashara ayasfepgegnm enda?
sms ባይመጣም ችግር የለውም online ላይ status የሚለው ውስጥ ገብተን መከፈሉን ማረጋገጥ እንችላለን። አሻላ ለጠፋ እና ለማሳደስ አይጠይቁም።
Thank u wendma
Yqrta wendma lela demo form semola set milewn wend adrgewalew lka ahun States west segba ayhut molcha chersha kfyam chershalew mn ladrg chiger yeftrbgn yehon
@@najjiba8947 አዲስ ለማውጣት ከሆነ ችግር የለውም ለአሻራ ስትሄድ ማስተካከል ትችላለህ። ለእድሳት ከሆነ ምናልባት ለምን ጾታህን መቀየርህን ካዩ ጥያቄ ሊኖራቸው ይችላል። ከዛ ውጭ ግን እድሳት ከስም እና ከልደት ቀን ውጭ ያሉትን ብዙ ስለማናስቀይር እንዳለ የድሮን ይጠቀማሉ። ስለዚህ ያለችግር ገብቷቸው ያልፉታል ብየ አስባለሁ። ስልክ ካለሱ 8133 ላይ ማናገርም ይቻላል የነሱ መስመር ነው።
Eshi eski mokralew thank u
የምትሠራቸው ነገሮች ሁሉ በጣም አስተማሪ ናቸው።
ጥያቄ; ፓስፖርት ማሳደስ በ አስቸኳይ ማሠራት ይቻላል እባክህን ቶሎ ልትመልስልኝ ከቻልክ።
አመሰግናለሁ ።
አዎ ይቻላል ይህን ለማድረግ ግን በአካል መሄድ ያስፈልጋል ኢሚግሬሽን። በ2 ቀን ወይም በ 5 ቀን ማሳደስ እንችላለን ብር ጨምረን
@@HowToDemx እሺ አመሰግናለሁ ሂደቱን ጀምሬ ልሂድ በ online ወይስ ዝምብዬ ልሂድ i already stared but am in the 2 step what did u offer pls abd big respect zuzu
@@hilinaymeresha449 አስቸኳይ ከሆነ ኦንላይን አያስፈልገውም። ፓስፖርታችንን ይዘን መሄድ ብቻ ነው የሚጠበቅብን። ኦኦንላይን የምንሞላው በቀጠሮ ከ 1 ወር በኋላ ለመውሰድ ሲሆን ነው። አስቸኳይ ከሆነ ከ5000-6500 ብር ያስፈልገዋል። በኦንላይን አስይዘን ከሆነ ግን 2000 መሰለኝ
@@HowToDemx betam amesagnalhu zuzu
አሳደሽ እዴ እኔም ላሳድስ ነበር መሄድ ይጠበቅብኛል ወይስ ለከፊሌ መላክ እችላለሁ ያያችሁ መልሱልኝ ሳኡዳነዉ ያለሁት
ye ayat sew andua word ye A ena E leyunet nw mndenew yemaadergew
thanks bro enamesegnalen
በጣም አመሰግናለሁ! በኦንላይን ላይ ለአዲስ ፓስፖርት ተመዝግቤ ጨርሼ ክፍያ ልከፍል ስል እድ ሜይ ስህተት እንደሆነ አየሁ ለሰኔ25/9/2015 ነበር ቀጠሮ ያሲያስኩት እኔ ግን ቀበሌ ሔጄ እድምዬን አስተካክለው አዲስ የልደት ሰርተፍኬት ተሰጠኝ ግን እንዴት እንደማስተካክለው ግራ ገብቶኛል ባድስ ብመዘገብስ ችግር አለው?
ክፍያ እስካልከፈልክ ድረስ ያኛው የሞላሀው በ 48 ሰዓት ውስጥ ይቃጠላል። ስለዚህ ክፍያ ሳትከፍል አስተካክለህ አዲስ መሙላት ነው። ያኛው ውድቅ ይሆናል።
ወንድሜ አሪፍ ስራ ነው ምሰራው በርታ የኔ ጥያቄ የላኩልኝ application number statuse ላይ አይሰራም መፍትሄ አለው?
ከከፈልክ ይሰራል። ላከው እና ወረቀቱን ፐሪንት ያደረከውን አየዋለሁ
የ ልደት certeficate number ግዴታ ነው እንዴ ብሮ
ለማሳደስ ሳይሆን አዲስ ለማውጣት አዎ
አመስግናለው bro ሀሳቤን አቀለልክልኝ😮😮❤
ሰላም ወንድሜ DV ስሞላ ፖስፖርት ላይ ባለው ስም ነው የሞላሁት የአያቴ ስም Regassa ነው የትምህርት ማስረጃዎቼ ላይ ግንRegasa ነው ችግር ይፈጥራል?እዴትስ ማስተካከል እችላለሁ pls❤
ዋናው በፓስፖርትህ መሆኑ ነው። ኢንተርቪው ላይ መጥፎ ሰው ካላጋጠመህ ሌላው ችግር አይፈጥርብህም የብዙ ሰው አነባበብ ላይ ችግር ስለሚፈጠር
@@HowToDemx አመሰግናለሁ 🙏
Zizu Thanks so much
Yene addis ababa new estimation date is ብቻ ነው የሚለው ምን ላድርግ next አይልም
አልገባኝም የተሰጠበትን ቀን ብቻ ነው የሚገልጸው ኤክስፓየርድ የሚያደርግበት የለም ለማለት ነው?
መታወቅይዬ የክፍለሀገር ነው በዛላይ ጠፍቷል ማውጣት ደሞ አልችልም ፓስፖርቴን ነዉ እንደ መታወቅያ የምጠቀምበት አሁን ማሳደስ አለብኝ እና ካለ መታወቅያ ይሰጡኛል ? ይቻላል ? ...
አዎ ለማሳደስ መታወቂያ ፎርሙ ላይ አይጠይቅም። ፖስታ ቤት ሒደህ ለማውጣት ግን ስለሚያስፈልግ ብታወጣው መልካም ነው
ምርጥ ሰዉ ነክ
tank you
መጀመሪያ እድሜው መሞላት አለበት
ግዜው ያለፈው ፓስፖርት በውክልና ይታደሳል?
ትክክለኛ የውክልና ማስረጃ ያለው ከሆነ አወ
ሰስልክ ብታስቀምጥ ጥሩ ነበር
Jegna
በርታ
good
Hello ma beloved Sex ተሳስቸ ነበር ስሞላ ምን ማድረግ እችላለሁ????
ክፍያ ካልፈጸምክ ድጋሚ ሙላ። አዲስ በሚሰጥህ የክፍያ ቁጥር ክፍያ ፈጽም
ክፍያ ፈፅሜ ሁኜ ነው እንጅ መፍተሄው ምን ሊሆን ይችላል በዛው የሞሉት እንደሁ email አድርጌላቸው ነበር + ደውየ ነበር አያነሱም።
BETCHEL CBE BIRR AKEFAFELUN BESRALEN
እሽ እሰራለሁ
eshe etbekalw
ye lidet certficate kelelen ena ye lidet ken masetekakel kefelegenes like lidet ken becha new setetu gn 4 amet alew gena
የልደት ሰርትፍኬት ግድ ነው። የልደት ቀንህን ለማስተካከል እና በፊት ያስሞላሀው የተሳሳተ እንደነበር የምታስረዳበት ህጋዊ ዶክመንትህ ሰርትፍኬቱ ብቻ ነው።
@@HowToDemx ok gebagn gn 4 years alew heje certificate yeshe heje mastekakel echelalew? Kefeyaws sent ne?
አዎ ማስተካከል ትችላለህ። ግን ከ 6 ወር በፊት ቀን ስላለው። ክፍያው እጥፍ ይሆናል። ማለትም 1200 ብር
@@HowToDemx be video meseret limulaw beka a kelay belekekew ?
አዎ ግን መጀመሪያ ሰርትፍኩትህ በትክክለኛው ቀን መሰረት መስተካከሉን እርግጠኛ ሁን። ምክንያቱም እሱን ስካን አድርገህ መላክህ አይቀርም።
አብዱል ዋሂድ አብዱል ከፍ ሀዊ
@how to demx online ቀጠሮው አስዤ ነበር ግን ቀኑ በጣም አሩቅ ነው እና passport ደሞ አስቸኳይ ያስፈልገኛል እና አስቸኳይ ይሰጡኛል ከ ቀጠሮ ቀን ዉጪ?????እባክህ መልስልኝ 🙏🙏🙏
ማስረጃ ካለ አስቸኳይ ለመጠየቅ ይሰጡናል። ለምሳሌ የህክምና የትምህርት ዲቪ። ከዚህ ውጭ ይከብዳል
@@HowToDemx አስፈላጊውን ክፍያ ከከፈልን በአስቸኳይ መውሰድ አንችልም ወይ?
How can i contact you please
@ZizuDemx Telegram
የፓስፖርት ኦንላይን ከሞላን በዋላ ስህተት ስያጋጥመን ምን እናርግ