እንዴት ተጠራጠርሽ❓6️⃣ቱ ካለሽ በጣም ሀብታም ነሽ‼️ | EthioElsy | Ethiopian

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 мар 2023
  • Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
    #EthioElsy #Ethiopia #habesha #ስኬት #ሀብታም #ሴት
    / elsa_fusion_lifestyle
    / elsa.getu22
    EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Comedian Eshetu, elsy lifestyle, SHEGER INFO,
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 294

  • @ababetefera6694
    @ababetefera6694 Год назад +80

    ተባረኪ እህቴ ፣መጽሐፍ ምሳሌ ምዕራፍ (31) ከቁጥር አስር እስከ ሰላሳ አንድ የለችው ድንቅ ሴት ልባምን ሴት ማን ሊያገኛት ይችላል ? ከቀይ እንቁ ይልቅ ትበልጣለች፣ይላል መጽሐፍ ቅዱስ አንችም አህቴ ከዝች ከተመሰገነች ሴት አታንሽም ፣ምክንያቱም ጥሩ አስተማሪ የሆነውን ለወገኖችሽ ታካፍያለሽ ዘበንሽ እንዲሁ ያማረ ይሁን!!!

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Год назад +14

    እኔስ እየሱስ ክርስቶስ በልቤ ስላለ በጣም ደስተኛ ነኝ እሱ ካለን ሁሌም ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ❤️

    • @selamselam6431
      @selamselam6431 Год назад

      ትክክል ነሽ እማ እዉነተኛ ደስታ እየሡሥክርስቶስነዉ❤❤❤🙏

  • @shewa4245
    @shewa4245 Год назад +7

    በስመአብ ...እጅግ በጣም ሀብታም መሆኔን ነገርሽኝ እኮ። ሁሉም አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን። እነ Dawitdreams ከfinancially አኳያ ብቻ ስኬታማ የሆኑ ሰዎችን እያቀረቡ ደሀ መሆኔን እያስታወሱኝ ነበር። ድርጅት ሆነ የሚቆጠር ሀብትና ንብረት ባይኖረኝም ብዙ ነገር አለኝ ሀብታም ነኝ። 😊

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 Год назад +5

    እዉነት ነዉ ጠብ የማይል ነገር ነዉ የተናገርሽዉ። ከምንም በላይ ለሰወ ልጅ ክብር ያላት ቅን እና ንቁ ሴት የምትከበርበት እና የምታተርፍበትን ቦታዎችን በልቧ አዉቃ ነዉ የምትገኘዉ እንጂ በልብሷ ተማምና አይደለም። ክብር ለሴት እህቶቼ🙏

  • @fikiryashenifal4493
    @fikiryashenifal4493 Год назад +7

    ይህ ሁሉ የሌላት ምስኪኗ ሴት ምን ይዋጣት ሲወራ ቀላል ነው ከሁሉ በላይ ሀብት በእግዛብሔር መታመንና እሱን መፍራት ነው ካለዛ ግን ሁሉም ከንቱ ነው

  • @Mercy-sw1zi
    @Mercy-sw1zi Год назад +8

    Amen, that’s true Elsiye……..
    1ኛ ጴጥሮስ 3
    3፤ ለእናንተም ጠጕርን በመሸረብና ወርቅን በማንጠልጠል ወይም ልብስን በመጎናጸፍ በውጭ የሆነ ሽልማት አይሁንላችሁ፥
    1ኛ ጴጥሮስ 3
    4፤ ነገር ግን በእግዚአብሔር ፊት ዋጋው እጅግ የከበረ የዋህና ዝግተኛ መንፈስ ያለውን የማይጠፋውን ልብስ ለብሶ የተሰወረ የልብ ሰው ይሁንላችሁ
    1ኛ ጴጥሮስ 3
    5፤ እንዲህ በቀድሞ ዘመን በእግዚአብሔር ተስፋ ያደረጉት ቅዱሳት ሴቶች ደግሞ ለባሎቻቸው ሲገዙ ተሸልመው ነበርና፤
    God bless you for sharing these ball points 👌👌👌

  • @solyanaruka3092
    @solyanaruka3092 Год назад +8

    ሃብታም ሴት አግዚኣብሄር የምታምን, ጊዜዋ ለእግዝኣብሄር ትሰጣለች, ድሃ ትረዳለች. በሃብት ኣትመካም, እዩኝ አትልም.

  • @tegistbale9574
    @tegistbale9574 Год назад +9

    ኤልስዬ ብዙ ግዜ ያልሽው አለ ነገር ግን ሁሌም የቱን ተጠቅሜ የቱን እተወዋለው ሁሉም ጠቃሚ ነው ።በመጀመሪያ በአምላክዋ የምትተማመን ቀጥሎ አንድ እናት በተለይ በውጭ የምትኖር ባልዋ ደካማ የሆነ ሐላፊነት እማይሰማው ከሆነ ልጆችዋን ለማሳደግ ከብዙ ነገር ለመታደግ ከእግዚአብሔር በታች ኮኔክሽን እና ኢንፎርሜሽን ያስፈልጋታል ።ኤልስዬ ግን የታዘብኩት ልንገርሽ ብዛት ያለው የኛ ሰው የምታውቂውን በየግዜው እምትሰሚውን ኢንፎርሜሽን በተለይ በልጅ አስተዳደግ ዙሪያ ፡ግዜውን በተመለከተ ሁሌ ስትነግሪው ይናደድብሻል 😊ኢንፎርሜሽን የሚወድ ወገናችን ጥቂት ነው ።

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Год назад +3

      ትግስትዬ ማሬ በጣም እረዳሻለሁ አንዳዴ ምን አገባኝ እንድንል ያደርገናል ግን የምናውቀውን የጠቀመንን ስንናገር እግዚአብሔር የበለጠ ይባርከናል መስጠት እኮ ብር ብቻ አይደለም ምክርም እኮ ትልቅ ሀብት ነው እንዳትሰለቺ ማሬ 🙏♥️🙏

    • @tegistbale9574
      @tegistbale9574 Год назад

      @@ethioelsylifestyle9486 💐💕

  • @user-bc6zz3ew8u
    @user-bc6zz3ew8u Год назад +4

    ዋዉ ሁል ግዜ ውስጤ ያለውን በደንብ ገልጠሽዋ ከአንዱ በስተቀር ሁሉም እኔ ይገልፀኛል በቃ ሀብታ ነኝማለት ነው❤ ታድያለሁ በተጨማሪ የምልሽ ኤልሲ ይህ ሁሉ ነገር እያለኝ በድንገት አደጋ ደርሶብኝ ዊልቸር ላይ አስቀምጦኝ በዚህ ሞራል ሁሉን አሸንፌው በጣም ብዙ ጎደኞችን ከበፊት የበለጠ ጥሩ ሰዎችን እንድተዋወቅ እረድቶኛል እንድመክራቸውም እድል ሰጥቶኛል ተባረኪ እራሴን እንዳይ አርገሽኛል

  • @alemhabtamu7278
    @alemhabtamu7278 Год назад +5

    ልክ ነሽ ኤልሲ ትልቁ ነገር ለፈጣሪ መገዛት ነው ።እንዲህም ቅን መሆን ።ከዚህ በፊት ዶ/ር ወዳጀነህ ፍትፍት አድርጎ ኳሊት ስላላቸው ወንዶች ና ሴቶች ሲናገር ነበር ።በፍቅር ፕሮግራም ቀርቦ በወርቃማ ሀሳቦች ። አድማጭ ካለ ዛሬ ቤትሽ ቁጭ ብለሽ ብዙ ነገር መማር ይቻላል ። እሚያስተምሩትንም ፈጣሪ ያብዛልን ።በርቱ

    • @alemnehdinknesh3322
      @alemnehdinknesh3322 Год назад +1

      የእኔ ፣እህት ፣በጣም ፣ልክ ፣ነሽ ፣እኔ ፣በሚዲያ ፣ብዙ፣ተጠቅሜያለሁ ፣ከቤተሰብ ፣በላይ ፣መጸሀፍ ፣ይጠቀማል ፣ሚዲያ ፣ጥሩ ፣ጥሩ ፣የሚሞክሩትን ፣በመከተል ፣ተጠቅሜያለሁ ፣አደገና ፣በጸሎት ፣በእምነት ፣መትጋት

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Год назад +6

    ኤልሲ ጥሩ ምክር ነው:: ጤና በአንደኛ ደረጃ ነው መቀመጥ ያለበት:: ጤና ከሌለ ምንም የለም::ብር ደግሞ አጠቃቀሙን ካላወቅንበት መጥፊያችን ነው የሚሆነው:: በርግጥ ብር በጣም አስፈላጊ ነው ኑሮን ስለሚያቀልልን:: ነገር ግን ሁሉም ነገር ሊሆን አይችልም:: አንድ ሐብታም ሰው በካንሰር ተይዞ ስለ መጨረሻ ቃል ሲጠየቅ "እኔ ብር አለኝ ነገር ግን ለመሞት ቀናት ቀርተውኛል::" ገንዘብ መሔድ የሚችለው ርቀት የተወሰነ እንደ ሆነ ነው የገባኝ ብሎአል:: ስለዚ ገንዘብም የሚሔድበት ርቀት ገደብ አለው:: ለዚ ነው ሁሉንም ነገር ማድረግ የማይችለው::

  • @chadiafarchoukh
    @chadiafarchoukh Год назад +3

    የኔ ድንቅ አንቺን የወለደች ምን የተባረከችናት ሁሌም የምልሽ ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ይስጥሽ❤❤❤❤❤

  • @mahidejan2182
    @mahidejan2182 Год назад +5

    ልባም ሴት ማን ሊያገኛት ይችላል ዋጋዋ ከ ቀይ እንቁ ይበልጣል አንችም ልክ እንደ መፀሀፍ ቅዱስ ላይ ያለችው ሴት ነሽ ጥበብን አሟልቶ የሰጠሽ❤

  • @maheletendale6674
    @maheletendale6674 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክሸ አንጀቴን ራስ ነዉ ያረግሽዉ እግዚአብሔርን ያየዘ ሰዉ ሞገስ አለዉ። 🙏

  • @enat1821
    @enat1821 Год назад +4

    የኔ ውብ ሁልግዜ አንቺ የምታቀርቢያቸው ነገሮች ጠቃሚ ናቸው ተባረኪ አላህ እድሜሽን ያርዝመው😘😘

  • @azebtefera272
    @azebtefera272 Год назад +6

    "ልባምን ሴት ማን ልያገኛት ይችላል ዋጋዋ ከቀይ ዕንቁ ይበልጣል "

  • @serkalemshibeshi4921
    @serkalemshibeshi4921 Год назад +3

    ኤልሲ ያለንን በረከት እንድንጠብቅ የሌለንን እንድናስተውል ሁል ጊዜ እውቀትሽን ስለምታካፍይን እግዚአብሔር ዘመንሽን ቤተስቦችሽኝ ልጆችሽን ይባርክ ውድድድ በብዙ እጥፍ በብዙ ይባርክሽ የኔ ተወዳጅ እስተዋይ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞

  • @elsakebede8634
    @elsakebede8634 Год назад +3

    የንጉሱ ሴት ልጅ ስለሆንክ በአምላኬ ደስ አለኝ ይህንን የገለጠልሽ ጌታ የመስገን ተባረኪ ከነቤተሰብሽ

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Год назад +3

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ኤልሲ እህቴ በእውነት እናመሰግንሻለን እናከብርሽ አለን የኛ እንቁ ምክሮችሽ ሁሉም ልብ ውስጥ ይገባሉ ማስተዋሉን ለሁላችንም ያድለን 🙏

  • @tsegatesfahunTsegayegeta-np2ye
    @tsegatesfahunTsegayegeta-np2ye Год назад +4

    ጀግና ነሽ ኤልሲዬ አነቃሽኝ አመሠግናለው❤❤❤❤❤

  • @tigistbelay840
    @tigistbelay840 Год назад +1

    በስማም በጣም ነው እምትገርሚኝ ሁሌ ሰሰማሽ ንግግርሽ ምንም መሬት ጠብ አይልም እዳንች አይነት በጣም መልካም ሴቶችን ያብዛልን በጣም አስተማሪ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ዘመንሽን የተባረከ ያድርግልሽ ❤❤thank you so much

  • @toleshidinsa5458
    @toleshidinsa5458 Год назад +2

    አሜን ተባረኪ ስላንቺ መግለጽ ከባድነው እናመሰግናለን👌!

  • @bruktesema3432
    @bruktesema3432 Год назад +4

    የማደንቅሽ በምክኒያት ነው❤

  • @almazsime4584
    @almazsime4584 Год назад +6

    አይ አንቺ ልጅ! ኧጭ ብለው ጀምረው ኧጭ ብለው የሚጨርሱ? በሳቅ ነው የገደልሽኝ!

  • @genetbaye4595
    @genetbaye4595 Год назад +2

    Wow.this so wonderful massage.thank you so mach my dear olwys I follow you .really I like ur topic. Keep it up!!

  • @tirhasawlachew1394
    @tirhasawlachew1394 Год назад

    ኤልሳ እህታችን እግዚአብሔር ከነቤሰቦችሽ ብርኪ ያርግሽ።ከሁሉም በላይ የእግዚአብሔር ስም በማስቀደምሽ ትክክለኛ የሆነ ሀሳብ ነው።stay blessed

  • @user-cs9ec7ro9y
    @user-cs9ec7ro9y Год назад +5

    እህቴ በጣም ያስጨነቐኝ አሳብ ላካፍልሽና ከተመልካችና ካንቺ ምክር ፈልጌ ነበር የዋትስ ቁጥርሽን ላኪሊኝ😢😢እባክሽ ልጠብቅሽ መልሽልኝ

  • @susuTube16
    @susuTube16 Год назад

    thanks yene wide elsiye ሁልጊዜ የምታነሽው ሀሳቦች በጣም ያስተምሩኛል እግዚአብሔር ይባርክሽ በብዙ ጠቅሞኛል ወድሻለዉ ❤🙏🌺🌺🌺

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 Год назад +3

    ብሰማው ብሰማው እልጠግበው አልኩ ።በከፊል የማምንበትን ነጥብ ነው የተናገርሸው ። ተባረኪ 🌹

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 Год назад

    ኤልሲየ ልዬ እና አስተዋይ ነሽ እውት ነው ሁሉም የምታቀርቢያቸው ጠቃሚ ነው ኑራን እናመሰግናለን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @asteryemer3458
    @asteryemer3458 Год назад +1

    የማገርም አገላለጽ ጎበዝ ጠንካራ መልካም ሰዉ ነሽ በርቺ ❤

  • @ukbahailetesfaghi598
    @ukbahailetesfaghi598 Год назад

    @ኤልስየ የኔ ቆንጆ በጣም ሃቁን ነው። የገለጽሽው ለሚረዳው ትልቅ። ትምህርት ነው እድሜና ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ።

  • @bettytegene7568
    @bettytegene7568 Год назад +2

    በጣም ትክክል። well said!!!

  • @belayneshenawgaw-lh8qb
    @belayneshenawgaw-lh8qb Год назад

    የኔ እናት ኑሪን ያነሳሽው ሀሳብ ምርጥ ነዉ በተለይ ለወንዶች የገዋን የሕይውት አጋር ለመ ምረጥ ይረዳል ለኛ ዳለሆኖ በጣም ምርጥ ሀሳብ በዓለም አችን ያለ የትዳረ ፉቺን ይታደጋል ለገበው ሰው ብዙ መልክት አለው በርቸልን ቀላል እዳይ መስልሸ ያነሳሽው ነጥብ ቀጥይበት በዚህ ❤❤❤❤

  • @munaabdo5945
    @munaabdo5945 Год назад +2

    ኤልስዬ የምታነሻቸው ሀሳቦች ሁሉ በጉጉት ነው ምከታተልሽ ሀብቷሟ ሴት አቺ ነሽ ምክንያቱም የሀብቷሟ ገፀበሀሪ አቺጋ በግልፅ ስለሚታይ ነው።

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri Год назад

    እናመሰግናለን ኤልሲ ጥሩ ምክር ነው 😊

  • @bettysolo3226
    @bettysolo3226 Год назад +1

    Thank you Elsiye! I really appreciate your advice God bless you and family

  • @user-dq5gs5ks2p
    @user-dq5gs5ks2p Год назад

    የኔዉድ ምርጥ ትምህርትነዉ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @hanasisay7752
    @hanasisay7752 Год назад +2

    Your are right my sister. Thanks. 👍👍🙏

  • @hanitad1992
    @hanitad1992 Год назад +1

    የምወድሽ እኮ በምክንያት ነው ቅን ሰው ለኔ እንቁ ነሽ ከዚ በላይ ብርክርክ በይልኝ❤❤❤

  • @fortunapuscale8676
    @fortunapuscale8676 Год назад +4

    You know what you should be counsellor, for give me for saying this ,because I don't really know about your education backgrounds ,but you have the gift how to put words together for progress on life and empowering people. A lot of counsellor and physiologists they can tell the theory but not the practical things in life.
    Well done!!

  • @meseretterefe3042
    @meseretterefe3042 Год назад

    ኤልሲ የሚገርም መልዕክት ነው እያስተላለፍሽ ያለሽው አንዱ የእድገታችን ካንሰር ሆኖ እያስቸረገ ያው እኮ ድብቅነታችን ነው፡፡ የሚያውቁትን ነገር አይነግሩሸም ደህና ደመወዝ የሚከፈልበት ማስታወቂያ እንኳን ሲወጣ ካለፈ በኃላ ነው የሚወሩት እር ስንቱን አንቺ ወርቅ የኢትዮጽያ ልጅ በርቺልኝ ትልቅ አክብሮት አለኝ ለአንቺ

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 Год назад +1

    Elsy,
    I 100% agree!🙏🏿💗
    Thx

  • @marty1045
    @marty1045 Год назад +2

    የተባረክሽ የውነት መብራት ነሽና መብራት ሁነሽ ኑሪ 🙏❤

  • @kalkidanmdm767
    @kalkidanmdm767 Год назад +3

    እኔ አለሁልሽ ምስክር አምስት ሳንቲም ሳይኖረኝ የባረከኝ ቸገረኝ ብል እማልታመን ክብሩን እሱ ይውሰድ❤ኤልሲዬ በብዙ እወድሻለሁ በፀሎትሽ አስቢኝ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤

  • @ghjtg6229
    @ghjtg6229 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም አስተማሪ ነው. ❤

  • @zerfemengistu3117
    @zerfemengistu3117 Год назад +6

    እባክሽ ኤልሲ ስልክ በማውራት ብዙ ጊዜ ለሚያጠፉ አንድ በይልኝ።

    • @saraababa
      @saraababa Год назад +1

      I see what you mean but those people don’t have life any more.

    • @user-yx8zm4ho7y
      @user-yx8zm4ho7y Год назад

      አሎድም ለረጅም ሰዓት ማውራት ፈልጌ ሳይሆን ተፈጥሮዬ ለመቀነስ ሞክሪ ምንም አይጠቅምም ባይ ነኝ

  • @tigisttaye4087
    @tigisttaye4087 Год назад +1

    ዘመንሽ ይባረክ በጣም ጎበዝ ሴት

  • @user-gd5gs4yy8j
    @user-gd5gs4yy8j 8 месяцев назад +1

    ብዙ ነገር ካንቺ ተምራለው ተባረኪ

  • @user-zr1vx4vu3x
    @user-zr1vx4vu3x Год назад +2

    የታናገርሽዉ.ሁሉ ልክ ነዉ አመሰግናለሁ

  • @user-yx8zm4ho7y
    @user-yx8zm4ho7y Год назад +2

    የኔ መልካም ሴት አክብርሻለሁ ❤️❤️❤️

  • @ethiopian6561
    @ethiopian6561 Год назад

    Great job!!! Points well taken!!

  • @TsiTsi1904
    @TsiTsi1904 Год назад

    ትክክል thank you,

  • @sintayehutefera
    @sintayehutefera Год назад +4

    የኔ አስተዋይ 🤍

  • @AlmazWassie
    @AlmazWassie Год назад

    Hello Elsa,
    I have been following your channel for a long time. I have learned a lot from you; your teaching techniques are fantastic. You teach us etiquette and how to care for ourselves and our loved ones. your all-around knowledge gives us some wisdom on how to tackle daily life. I'm fascinated by your knowledge and wisdom. Good job, keep it up !!

  • @azebassefa270
    @azebassefa270 Год назад +1

    Elsi bella all you have said is right. Also information is extremely important. ❤️😘

  • @seblewongel844
    @seblewongel844 Год назад +2

    siwedish eko💕💕💕 you are way smart. loved every issues you brought.

  • @tsigehailesellassie725
    @tsigehailesellassie725 Год назад +3

    You are very wise and your family is very lucky to have you.

  • @EBMT
    @EBMT Год назад +3

    Amazing is not the word. I even shared it, I don't normally do. I also listen to it twice already. On point, you touched my gut 😅

  • @kellydavid7646
    @kellydavid7646 Год назад

    Thank you for sharing.
    everyday life lessons are important.

  • @chappibow4120
    @chappibow4120 Год назад +1

    ኤል ስዬ ሰላም ላንቺ ይሁን ስወድሽ የኔ ሜንቶር መፅሐፍ ቅዱስ ልብ ምን ሴት ማን ያገኛታል ዋጋዋም ከቀይ እንቁ ይበልጣል።ይላል እውነት ብለዋል እህቴ።

  • @ET-cw8ro
    @ET-cw8ro Год назад +8

    አይይ በውጭ ሃገር አውሮፓ ከኢትዮጵያውያን ጋር Connection ከባድ ነው:: ከሌላ አገር ጋር ይሻላል ኤርትራውያን እራሱ አሪፍ ናቸው

    • @fortunapuscale8676
      @fortunapuscale8676 Год назад +1

      It doesn't matter wherever you are living in to be yourself my dear 😊

  • @ElsaMezgebe
    @ElsaMezgebe Месяц назад

    የኔ ውድ ኤልሲየ እናመሰግናለን

  • @sabamengesha6463
    @sabamengesha6463 Год назад

    Thank you for your advice beautiful

  • @user-wr5xq4vw3b
    @user-wr5xq4vw3b 7 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ❤

  • @geteneshasfaw8706
    @geteneshasfaw8706 Год назад

    Hi Elysa thank so much for all your videos. They are amazing. Can you please put in the link for the hair shine and all the other links or if no link if you can put the product on the video a lot longer so we can write down the name of the product that would be helpful. We would love to use the products but you indicate you will include links but majority of the time there are no links. We appreciate it so much. Thank you for all your beautiful videos. May God continue to bless you and your family.

  • @amrotaberra1022
    @amrotaberra1022 Год назад +2

    I like how your thoughts make one uncomfortable at times Elsiye,wisdom is only found in the truth and unvarnished facts of life,as painful as they are,they also set us free ❤❤❤

  • @naninilsson8015
    @naninilsson8015 Год назад +3

    You know Elsiye i may mentioned abt yr personality before. I appriciate you as usual.🤗

  • @fikirweselamselamlehagerac3942
    @fikirweselamselamlehagerac3942 Год назад +1

    Yene fikir,yene zemenay,yaskebereshn geta hulem behedshbet bota, lezaum simun bemaskedem kefffy silemitaderg ena kenishn beruheh, yamare endon argesh silemtjemiry lene liyu nesh

  • @genethailemariam-xk1ho
    @genethailemariam-xk1ho Год назад +1

    ተባረኪ

  • @bitiyoutube4671
    @bitiyoutube4671 Год назад +5

    በምን ቃል ልግለፅሽ አችን ሳዳምጥ የሚሰማኝ ኮንፍዴሥ

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg Год назад +1

    ልክ ነሽ ኤልሲ❤

  • @elenidesalegn7281
    @elenidesalegn7281 Год назад +2

    Elsyeee btammm new yemdenkshe endene. asab tv lay show binorshe bezuwoch tedrshalsh btammmmm gerami. Tekami asboche new yemtakrbiew❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 Год назад

    እውነትሽን ነው ኤልሲ ፡ በጣም ነው የምስማማበት ፡ ❤❤❤

  • @ethiopiaabebe5033
    @ethiopiaabebe5033 Год назад

    አዉነት ነዉ ኤልሲዩ ተባረኪ❤❤

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 Год назад

    ኤልስየ ሸኮር thank you more gearis to gearis Amen እዝግአብሄር ፍፁም አምላክ ነው

  • @Teki1986
    @Teki1986 Год назад

    Siwodish yene konjo yegebash anchi nesh! Bemaninetua enna be fetareewa yemetimekan set grace magignet kebad new! Grace is beautiful world under God!!

  • @edunabeautyhealth
    @edunabeautyhealth Год назад +1

    የኔ እህት እግዛቢሄር ጸጋውን ያብዛልሽ 🙏😘👍👏

  • @aynideju1112
    @aynideju1112 Год назад +3

    የኔ ውብ መምህር በስንት ግዜ አየሁሽ ❤❤❤

  • @AliAli-cj4hl
    @AliAli-cj4hl Год назад +1

    ወላሂ አላህ ይጠብቅሽ አስተዋይ ነሽ♥♥♥♥♥♥

  • @yordanosserawit1582
    @yordanosserawit1582 Год назад +3

    I am a big Fan of you. Tebareki 100 % correct.

  • @yetemgirma7653
    @yetemgirma7653 Год назад

    ኤልሲ ምን ላርግሽ አስተዋይ ነሽ እኮ♥♥♥

  • @tizitazenebe9715
    @tizitazenebe9715 Год назад +1

    Thank you so much ❤❤❤

  • @merongirma611
    @merongirma611 Год назад +2

    I couldn’t agree more, Elsy ! Leading by example … 💕

  • @fatumaahmed2152
    @fatumaahmed2152 Год назад

    ትክክል እህቴ

  • @user-ic1jh4uv6l
    @user-ic1jh4uv6l 9 месяцев назад

    የውነት ለየት ብለሽብኛል ፈጣሪ ይባርክሽ በዚሁ ቀጥይበት

  • @rahelbullo6586
    @rahelbullo6586 Год назад +2

    እውነትሽን ነው ኤልሲዬ ❤❤❤❤❤

  • @elsatewelde6188
    @elsatewelde6188 Год назад +2

    Elsa haftey nezi habtam hasab zhabkna buzuh nemesgneki shkor haftna ❤

  • @Daname573
    @Daname573 Год назад

    ተባራክ!!

  • @user-vs7yb3wr5o
    @user-vs7yb3wr5o Год назад

    thanks my dear 🤗🥰🥰

  • @Senait.K
    @Senait.K Год назад

    What coincidence, more than anything always my confidence is in God. Also I feel blessed for I am healthy. Totally agreed with what you said.
    You are wonderful❤

  • @tshaymekuria4665
    @tshaymekuria4665 Год назад +2

    የኔ ማር ወርቅ ነሽ የምትናገሪው እውነትን የያዘ ነው እመቤቴ ማርያም ትባርክሽ

  • @aresemagirma5285
    @aresemagirma5285 Год назад

    I believe that thank you sister God bless you ❤

  • @anchinalu3250
    @anchinalu3250 5 месяцев назад

    ልክ ነሽ እህታችን !!!!❤.

  • @eyesusfikir9501
    @eyesusfikir9501 Год назад

    እውነት ነው እህቴ ትባረኪ ጌታ እየሱስ እርሱ ራሱን ማወቅ ለነፍሳችን ደስታ እና እርካታ ነው ልክ በለሻል ነፍሳችን እውነት ህይወት መንገድ የሆነውን ጌታ ካላወቀች ብርና ወርቅ ደስታን አያመጣም ! እውነተኛ ደስታ ከእብ የተላከው የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ብቻ ነው! ጥበብ ሀብት ደስታ ምንም በሉት ሁሉ በሁሉ ጌታ እየሱስ ብቻ ተባረኪ ውድ እህቴ!!!!❤

  • @hareglulu8331
    @hareglulu8331 Год назад

    Thanks 😊

  • @afrowomanherostube6699
    @afrowomanherostube6699 Год назад +1

    That so true I don't so much but I have my Secured blanket Around me I am very lucky thank you for your juice message

  • @banchamlakmihret4104
    @banchamlakmihret4104 Год назад +2

    Elsi you are my inspiration ❤

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 Год назад

    Hi Elsye good information and can you share with us what you have been doing as your job if you don’t mind

  • @zewdiw8406
    @zewdiw8406 Год назад

    Thank you so much Elsy ❤❤