"ብሄርን ከሚያገለግል ሥርዓት ፍትህን አትጠብቅ" | ልዩ ቆይታ ከረ/ፕሮፌሰር ትንግርቱ ገ/ጻድቅ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 май 2021
  • Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Комментарии • 125

  • @selamawitmamo8296
    @selamawitmamo8296 3 года назад +16

    ቤተሰቦችህ ስምህን ሲያወጡ የገባቸው ነገር አለ ብዬ አምናለሁ። ምክንያቱም እኔ ራሴ ትንግርት ነው የሆንክብኝ ከ ኢትዬ 251 ጀምሮ በምታደርገው ገለፃ እና እይታህ የዘመኔ ትንታግ ጀግናዬ ብየሀለሁ። ተባረክ

  • @adamnehmekete6677
    @adamnehmekete6677 3 года назад +20

    ፈጣሪ ዕውቀት ፣ አንደበት፣ እና ሞገስ ሠቶሀል በአግባቡ ተጠቀምበት ረ /ፕ ትንግርቱ

  • @user-ff6un4tt5d
    @user-ff6un4tt5d 3 года назад +16

    ስወድህ በውነት።አላህ ይጠብቅህ ጅግናችን

  • @genitube1438
    @genitube1438 3 года назад +16

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ከአውሬዎቹ

  • @user-sg7vb6eq1s
    @user-sg7vb6eq1s 3 года назад +27

    አላህ ይጠብቅህ ወንድም እውነትህን ነው 😢😢ከቤሄር የተዋቀረ ህገመንግስት ፍትህ አጠይቅ

  • @tigisteaafea8240
    @tigisteaafea8240 3 года назад +4

    ቃላት ያጥረኛል በምን ቃል ልግለፅክ እናት ኢትዮጵያ መሀፀነ ለምለም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ብሰማህ የማልጠግበዉ ሰው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እንደናንተ አይነት ኢትዮጵያ ትፈልጋለች ተባረክ

  • @weynitubesubscribe305
    @weynitubesubscribe305 3 года назад +15

    ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ ብልፅግና ሙሁራንን ማሰርና መግደል ስራው ነው ሙስጠፌ ጀግና ሰው ነው ሰላሙን ያብዛለት የአራጅን እግር ፈጣሪ ይሰርለት

    • @hannyky1361
      @hannyky1361 3 года назад

      Amen🤲Amelake tela kelel yhunew🤲

  • @weynitubesubscribe305
    @weynitubesubscribe305 3 года назад +15

    በሳል አስተሳሰብ ከእውቀት ጋ ጀግናዬ ብዬሀለው

  • @senaitbekele5643
    @senaitbekele5643 3 года назад +7

    እጅግ የበሰለ ጥልቅ እውቀት ያለህ ሰው ነህ እይታህን በጣም ነው የምወደው እዋቂ ነህ ችግራችን እንዳንተ የተማሩ እና ጥሩ እስተሳስብ ስብዕና ያላቸው ኢትዮጵያዊ ያን ነው የሚያስፈልጋት። አንትን ትልቅ ቦታ ላይ ማስቀመጥ እለባቸው ለሀር የምትጠቅም ጥሩ ጭንቅላት ያለህ ብዙ የምትለውጥ ወጣት የተማርክ ኢትዮጵያዊ ነህ። ጌታ ይጠብቅህ በርታ።

  • @yimamhassen8439
    @yimamhassen8439 3 года назад +10

    እናት ወልዳለች አቦ ከነዚህ አውሬወች ፈጣሪ ይጠብቅምንግዜም አትጠገብም

    • @dawitkedana7465
      @dawitkedana7465 3 года назад

      እውነትም ትንግርቱ ስምን መልዕክት ያወጡታል በርታልን እንዳንተ ያሉ ምሁሮችን ያብዛልን

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 3 года назад +11

    ፍፁም እውነትና ትክክል

  • @papilon7651
    @papilon7651 3 года назад +10

    ምናለ you tube ለዚህ አገር ወዳድ ምሁር ሲባል ሚልዮን ጊዜ ላይክ ማድረግ ቢፈቅድልኝ

  • @myfano2708
    @myfano2708 3 года назад +33

    አላህ የአማራን ህዝብ መላ ይፍጠርልን ብአዴን መቸም አማራን አይወክልም

  • @comceil5329
    @comceil5329 3 года назад +24

    ሀገሬ እድልሽ ሆኖ ነው እንደነዚህ አይነት ሙሑር ቢመራሽ ምን አለበት😢

  • @fikruman1069
    @fikruman1069 3 года назад +17

    እውነት ፍቅር የሆነ የፖለቲካ ተንታኝ ነው በትክክል ከልቤ ያለ ነገር ጠብ ጠብ ነው ያደረገው

  • @susulove7872
    @susulove7872 3 года назад +8

    እወነት እድህ ትውጣለች ጀግነችን ኑረን እውነት ካተጋነት

  • @laureatetsegayegebremedhin5425
    @laureatetsegayegebremedhin5425 3 года назад +7

    ይገርማል። ትክክለኛ ሰብዕና በልቅና። የኢትዮጵያ የችግር ምንጭ ገብቷቸዋል። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

  • @lemlemw2256
    @lemlemw2256 3 года назад +7

    የሚገርም interview neber ሀገሬ ምሁር እያላት የማንም ቀልደኛ መቻወቻ ሆነች

  • @ethio8774
    @ethio8774 3 года назад +5

    ወንድማችን እራስህን እየጠበክ ።
    እውነተኛ ሰው አይፈለግም።
    እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @queenamhara4128
    @queenamhara4128 3 года назад +27

    የአማራ እናት አልሞተችም ዛሬም ጀግና ትወልዳለች ሀሌ ሉያ

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 3 года назад +4

    እናመሰግናለን ።

  • @user-jl4bk8xx1y
    @user-jl4bk8xx1y 3 года назад +6

    ኢትዮጵያዬዬ መህፀና ለምለም ናት ለኮ እውነት ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ይጥብቅህ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 года назад

      አዎ ግን ህዝብ የሚፈልገውን መሪ መ ምረጥ አልቻለም። አውሬዎች ናቸው ሁሌ ወደስልጣን የሚመጡት።

  • @rahelamen7300
    @rahelamen7300 3 года назад +7

    የብልፅግና አመራሮች ካንተ እግር ስር ቁጭ ብለው መማር ይኖርባቸዋል ሀገር እንምራ ከማለታቸው በፊት የልጅ አዋቂ ተባረክ የልቤን ነው የተናገርክልኝ

  • @lemlemlemlem9850
    @lemlemlemlem9850 3 года назад +7

    እንዳንተአይነት ጀግና ምሁሮች እያለን በማንም የደንቆሮስብስብ አገር ትታመሣለች

  • @achamyeleshademe9363
    @achamyeleshademe9363 3 года назад +2

    በጣም የሚገርም አንደበት :ፍሬ ያለው ::በጣም አድጌ ይህንን ምሁር አድንቄዋለሁ::ይህን የመሰለ ስው :ምሁር ልዝች ሀገር ያስፈልጋታል:
    ጤና እና ዕድሜ ይስጥህ keep it up!
    God bless you

  • @johnmatiys5896
    @johnmatiys5896 2 года назад +1

    ዋው ፦እውቀት ፣ክህሎትና እውነትና አንደበተ ዕርቱ ትታግና ነብር ሙህርና አናብስት ጅግናና ንስሩ የፖለቲካው ማንዲሰና ጅግናችነህ ክበርልን አናብስቱ ንስር ና እንቁ ሙህር ነህ።💗💖🙏🙏

  • @chernetshawlie1249
    @chernetshawlie1249 3 года назад +7

    i have no word to express about your personality and ability interpreting the issue. woooow guness

  • @shewanhager4940
    @shewanhager4940 3 года назад +3

    በጣም የሚገርም ወጣት ምሁር ነው የሚያፈልቃቸው ሀሳቦች አብዛኛውን ህዝብ ይገዛል በጥልቀት ነው ገብቶ የመረመረው " አለባበሳቸው እንጂ ዘመናዊ ያስመሰላቸው እይታቸውና ፖለቲካቸው ጥንታዊ ነው " እውነት ነው የገዢው ጎሳ ካልሆንክ እንዴት ፍትህን ትጠብቃለ ህገ " መንግስቱ እስካልተቀየረ በነሱ ቋንቋ ነው ማናገር ያለብን" ትልቅ አክብሮቴን መግለፅ ግድ ነው ለወጣቱ ሙህር ::👍✅🙏

  • @melakutamene3124
    @melakutamene3124 3 года назад +6

    I have no words to express my feeling? U are one of the real Ethioian.

  • @jemaneshhaile7010
    @jemaneshhaile7010 3 года назад +14

    I wish you got the chance to be appointed in one of the higher leadership positions in Ethiopia.

    • @birhanuwoldegebriel1340
      @birhanuwoldegebriel1340 3 года назад

      You are right but this kind of genius person can not be around with dummies. Because they scared educated peoples true telleres

    • @Rasdashen1
      @Rasdashen1 3 года назад

      Nope! The minute he joines " Belsgena" he will get fucked up. We may no longer entertain his genuine opinion

  • @user-gb5xq9jn7i
    @user-gb5xq9jn7i 3 года назад +5

    Wow 👏 am so impressed Brother!
    U are one of a kind! I wish we had more Ethiopia with an amazing brain 🧠 like u .

  • @stopamharagenocide7654
    @stopamharagenocide7654 3 года назад +3

    ሀገር መምራት አይችሉም እንዳላቸው አባታቸው መለስ እነሱም አሳዩን!!! ኢትዮጵያ በዘመናት ያልገጠማት ውድቀት በሦስት አመት ውስጥ ገጠማት እግዚኦ እነዚህ ገልትዎች ሀገራችንን አስረክበው ለፍርድ መቅረብ አለባቸው !!!!!

  • @mimifendrich6634
    @mimifendrich6634 3 года назад +9

    አንተ እውነተኛ ሚዛናዊና ሃቀኛ ኢትዮጵያዊ ነህ:: እንዳንተ ቢያስተውሉ ትውልድም ባተረፉ ማስተውሉን ይስጠን እናመሰግናለን !!

  • @richyamtube3415
    @richyamtube3415 3 года назад +23

    ምን ላርግህ አንተ ልጅ በቃ ትችላለህ!!

  • @emuyetola9355
    @emuyetola9355 3 года назад +4

    You are quite right.💚💛❤️‼️‼️

  • @gebiyamulat6795
    @gebiyamulat6795 3 года назад +1

    የኔ ጀግና እንኳን ደና መጣህ በጣም ሙህር ነህ። ምናለ አንተን ወደስልጣን ቢያመጣልን

  • @ethiopiahagere7370
    @ethiopiahagere7370 3 года назад +3

    ዋው ድንቅ ሰው በጣም እናመሰግናለን ወንድም አለም አትጥፋ

  • @BbBB-yv8vy
    @BbBB-yv8vy 3 года назад +3

    እንደ ኢትዮጵያዊያን በዓለም ለመጠፋፋት የሚፈልግ አንድም የለም። ከትዳር እስከህይወትነብረት ሁሉ ማዉደም የሚጠማ ነዉ።

  • @asdrasdr7357
    @asdrasdr7357 2 года назад +1

    ጀገና..አላህ..ይጠብቅህ

  • @user-dm4ow9pm2b
    @user-dm4ow9pm2b 2 года назад

    አላህ ይጠብቅህ
    ሀገራችንን ሰላም ያሪግልን
    ፋትሀዉይ መሪ እዉቀት ያለዉ ሀገራችንን ይስጠን

  • @masreshatesfaye9009
    @masreshatesfaye9009 3 года назад +3

    እውነትም ትንግርቱ እኔን የሚገርመኝ እንደዚህ አይነት ጎበዞች ወደፊት መምጣት አለመቻል ያሳዝናል

  • @dha689
    @dha689 3 года назад +4

    Great 👍 person 👏

  • @SaraSara-ur9jm
    @SaraSara-ur9jm 3 года назад +16

    ጀግና የሆንክ ሰው ነክ ምናለ አንተ ብታሰተምራቸው እነ አብይ ኮልኮሌን

    • @user-st8ki8vt4x
      @user-st8ki8vt4x 3 года назад

      የመሀይም ጥርቅም መቸ አስተምሩኝ አለ

  • @yerokhiwetyerok6179
    @yerokhiwetyerok6179 3 года назад +1

    ይሕንን ምሑር ከፊት ብታስቀድሙትና ቦታ ብትሰጡት ኢትዮጵያን ሊታደጋት የሚችል ጭንቅላት አለው ጎበዝ በርታልን።

  • @user-fm7pr8ub1x
    @user-fm7pr8ub1x 3 года назад +3

    I like the way u said corporative politics good job bro

  • @johnmatiys5896
    @johnmatiys5896 2 года назад

    ትታጉና ነበልባሉ ሙህር ትግርቱ ገብረጻቅ በእውነት የአማራ ሙር የመጄመሪውእና ግባር ቀደም ጅግና አናብስት ሙህር የአማራ ማህፀን ያፈራህ ገ ጀ የዘመናችን ንስር ፖለቲካና አናብስ ጅግናችነህ ክበርልን እንቁ ሙህርና ንስሩ ፖለቲከኛ ነህ። በእውነት በአማራ ፖለቲካ በትሳተፍ የአማራን ህዝብ ሃይል ማንቀጥቀጥና አዲስ ሃሳብናበለቲካዊ አይዶሎጅ የመዘወር ብቃት አለህ። 💖💗💗💖🙏🙏

  • @maruhailu2019
    @maruhailu2019 3 года назад +3

    Your guest is very very bright

  • @ayalewnigussie3070
    @ayalewnigussie3070 3 года назад +4

    Go on Tinge❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 года назад

    አንበሳው ወንድማችን ከእንዳተ አይነቱ ጀግና በመውጣቴ እኮራለሁ
    ምናለ ሐገሬ እንደናተ አይነቶች ጀግኖች ብትመራ የት በደረሰችልን ተነ ሕዝቦቿ

  • @addiszemenjembere4600
    @addiszemenjembere4600 3 года назад +32

    ምንአለበት እንደአንተ አይነቱን ምሁር ዕድል ቢሰጡህ እና ለሀገርህ ያለህን ብታዋጣ!!

    • @addisonline3947
      @addisonline3947 3 года назад

      አይሰጡትም ፡ አጋንንታዊ ጎጠኝነቱ እንደ ነቀዝ ቦጫጭቆ ሳይጥላቸው የትም አይደርሱም።

  • @wegenumekete2721
    @wegenumekete2721 3 года назад +1

    National hero,,,,,,,,,

  • @aamedemselassie552
    @aamedemselassie552 3 года назад +2

    PROF TENGERTU JEGENACHEN BEKAT ESKE TEG ALEH BE KEFETA MAMA LAY KEBER 💚💛❤🙏👍👍👍👍

  • @etshiwotmulatu1298
    @etshiwotmulatu1298 3 года назад +1

    ኢትዮጵያዊነት ነዉ መርሆችን!!!!!

    • @abrahamtafesse8454
      @abrahamtafesse8454 3 года назад +2

      ቀባጣሪ እንኳን ለእኛ ለራሳችሁም ግራ ገብቷችሃል!!! ቀኝ እጃችሁን ግራ እጃችሁ አይተማመኑም ታድያ እኛ እንደዴት እንመናችሁ!!!

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379 3 года назад +3

    ዋው እውነተም ሙህር በርታ ግን እራስክን ጠብቅ ወንድሜ በላይም ጥሩስራ ነው

  • @Jah-yesteserial
    @Jah-yesteserial 3 года назад +6

    በትክክል የተለያዩ ቅባቶች ተቀብቶ እንጂ ፖለቲከኛው ከዘረኝነት የፀዳ አካሄድ አልሄደም ዛሬ ከ70 ዓመት በኋላ ቢመዘን ንጉሱም ደርግም በጣም እጅግ በጣም ይሻላሉ በጥቂቱም ቢሆን ቢያንስ አንድ ሁለት ብለን ልንቆጥርላቸው የምንችላቸው ጥራት ያለው ወጥ አቋም ነበራቸው .

  • @user-wo3mw6cb7b
    @user-wo3mw6cb7b 3 года назад +1

    መልክህም ቆንጆ ነው ሙሁርም ነህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meliTsga
    @meliTsga Год назад

    በጣም እምወድህ ጀግና

  • @meserethagos3118
    @meserethagos3118 3 года назад +3

    Wawwww 👌👌

  • @yaredsalesawi5176
    @yaredsalesawi5176 3 года назад +1

    Interesting !!

  • @wegenumekete2721
    @wegenumekete2721 3 года назад

    Appreciate your idea

  • @bellwasie969
    @bellwasie969 3 года назад +7

    simin melak yawetawal...ewunetim Tingrtu.

  • @Jah-yesteserial
    @Jah-yesteserial 3 года назад +8

    እውነት ነው በብሄር ከተደራጀ ቡድን እንዴት በኢትዮጲያዊነትህ ፍትህ ልታገኝ ትችላለህ ?.

    • @addistasew2199
      @addistasew2199 3 года назад

      የሚገርም ፖለቲካዊ ትንተና ከንግግር ብቃት እና እዉቀት ጋር እዉነትም ትንግርቱ

  • @fentax111
    @fentax111 3 года назад +18

    መደመር ማለት በቃ የኔን ተቀብለህ ቀጥል ካለዚያ ትገደላለህ ነው። አለቀ ይሄን በ3 አመት በሚገባ በአይናችን አሳይተውናል።

    • @rebecacraft6537
      @rebecacraft6537 3 года назад +3

      Tekekel belehale

    • @weynitubesubscribe305
      @weynitubesubscribe305 3 года назад +3

      እውነት ነው መደመር እያሉ በሚሊዮን የሚቆጠር ህዝብ ነው የቀነሱት

    • @hannyky1361
      @hannyky1361 3 года назад

      Tekekle! Ene yalekut becha new tekekle yemelute. Amelake betebebu yenekelelen🤲

    • @abebawbiwota5922
      @abebawbiwota5922 2 года назад

      በእውነቱ እንደዚህ ዓይነት ሙሁር ባለባት አገር በሰፈር ካድሬ፣ በዘርና ሴራ ፖለቲካ አገሪቷና ህዝቧ እየታመሱ እስከመቸ ይቀጥላሉ። የዘር ፖለቲካ መሠረቱ የሐሳብ ድህነት ነው። ሃሳብ ስለሌለ ስልጣን መያዝ የሚቻለው በብሔር በመጠለል ነው እውነታው ይኸ ነው ። ይህ አስተሳሰብ ካልታረመ ሃገር ያፈርሳል።

  • @mulukassegn1895
    @mulukassegn1895 3 года назад +2

    ሁለት ውይይቶች ተከታትያለሁ፣ መልካም አስተያየት ታቀርባለህ፣ በርታ ማለት እወዳለሁ። ስሜታዊ ስትሆን የስውነትህ እንቅስቃሴ ስለሚበዛ እባክህ ተቆጣጠረው። ረጋ ብለህ ስትናገር ለዛ ስላለህና አድማጭም ወደ አስተያየትህ እንዲያተኩር፣ የናትነት ምክር ነው። ተባረክ።

    • @dawitlakew6639
      @dawitlakew6639 3 года назад

      እንዴት ደስ የሚል ሀስብ ነው በዕውቀት ብዙብዙ ማለት ያስችላል ክሆድ ክስፍሩ ውጭ የማይታየው ሁላ እገሬ ሰው ንበረሽ ደላላ በዛብሽ.........ስው ሁን ስው ጠልተህ ዘር እስብልጠህ ?????? ላለፍትም እልበጀ ተረኛው

  • @tsfberhanu38
    @tsfberhanu38 3 года назад

    Great point

  • @jaliyezegeye7109
    @jaliyezegeye7109 3 года назад

    My proud !"where are the othere Dr./Professors/Teachers /Elite peoples of Ethiopia?Its time to Ethiopia to solve problems together.Thank you sir.

  • @AAA-ei9uo
    @AAA-ei9uo 3 года назад +2

    ሰዉን ከሚበሉ ከሰዉ አዉሬዎች አላህ ይጠብቅህ ግን በስልጣን ላይ አማራን እንወክላለን የሉ ባለስልጣናት መቼ ነዉ ለኑጹሀን አማራ ደምና ህይወት ድምጺ የሚሆኑ መቼነዉ ከስደትና ከሞት የምታደጉ ከህዚባቸዉ ጎን መቆም ያሳፈራቸዎል (ስለ አማራ ታሪክና ቅረስ ማነዉ በመፀሐፊ የሚያሰፊረ

  • @ethiopiahagere7370
    @ethiopiahagere7370 3 года назад +1

    ስጠብቀው ተለቀቀ ልስማና አስተያየት እሰጣለሁ

  • @susulove7872
    @susulove7872 3 года назад +5

    ምት ለአቡይ ናለበአደን

  • @mobileshop4628
    @mobileshop4628 Год назад

    ❤️

  • @alem8640
    @alem8640 3 года назад

    Betam enameseginalen

  • @mamushasefa8617
    @mamushasefa8617 3 года назад +11

    ከሰምህ በላይ ልገልፅህ አልፈልግም የሞራል ስንቄ ነህ!

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 3 года назад

    Ine bexam yemazinew sint mihuran iyalluu be tera mehayiman hagerachin sitimerra mayetu naw.Bilen bilen be sefer poletika megadel wisx megibatu naw lelaw lib sebariw kistet.Bizu balesilxanat ke chakkaa yewexu silehonu ayimiroachew chakkaa beqilobetal.Inesum sew ayihonu hagerim hager atihon.Yegexemen chigir ye iwiqet manes inna ye qininet yemaxat abaze naw.Silezi inimar inimeramer keziyam inde sew maseb inijemir. Thanks

  • @sisayassefa2141
    @sisayassefa2141 3 года назад +5

    Mustefe had not grown up in the tplf armpit. That is why he is different.

  • @wuebanchiethiopia
    @wuebanchiethiopia 3 года назад +7

    አይ:አንተን:ነበር:የማራ:ክልል:ፕሬዜዳን:ማረግ:እንዴው:ለምንም:ሳትበገር:ብትክክል:ትመራለህ:ብየ:አስባለሁ::ኧረ:ግዚያብሄር::ሆይ:ለምስኪኑ:ልአማራ:ህዝብ:ድረስ::

  • @meserethagos3118
    @meserethagos3118 3 года назад +1

    😍😍😍😍😍😍😍👌👌👌

  • @hopelove5100
    @hopelove5100 3 года назад

    Beletegena le Ethiopia aytekememe . Sasebewe be ll etegenane yamale. Keyesee newe. Gera yegebawe. Hezebene Gera yagabale.

  • @yerokhiwetyerok6179
    @yerokhiwetyerok6179 3 года назад

    አንተ መሑር ጥያቄ አለኝ?
    ይሕን መሳይ መልካም ሐሳብ ይዘሕ የት ቦታ ተደብቀሕ ነው አሑን መከራችን ሲበዛ ብቅ ያልክልን??የልመድብሕ በርታልን ጀግና ብያለሑ።

  • @jdmgj5723
    @jdmgj5723 3 года назад +1

    መቸየም:አይሰሙም:ንገራቸው

  • @akliluhabte3178
    @akliluhabte3178 3 года назад +1

    Mr Host where is the WATER?

  • @aminadabtadesse8532
    @aminadabtadesse8532 3 года назад +3

    Please release the Journalist Tadios Tantu. You would not be benefited by arresting such a respected person.Moreover, it violets democratic rights of Individuals.

  • @besratlegesse8986
    @besratlegesse8986 3 года назад

    Wow I never ever saw some one like this person...angry knowledge Dispelling Ethiopia she needs like this guy

  • @betelhemmelku4087
    @betelhemmelku4087 2 года назад

    Jegnachen mehurachen fetari amelak yetebkeh

  • @getachewwase1984
    @getachewwase1984 3 года назад

    Ripe. Man. Proof

  • @tesfayeteshome8786
    @tesfayeteshome8786 Год назад

    Hjj

  • @danieltilahun2556
    @danieltilahun2556 3 года назад +4

    የአማራን የፀጥታ ሀይል አሜሪካ የከሰሰችው በትነግ/እነግ በተለይ በብልፄግኔ በኦሮሙማ በቤሳኔጉል በፖርላማ በግልፅ በ/ሚ በተገኙበት በግልፅ ሲወነጀል ብአድንም ጠ/ሚሩም ዝም በማለታቸው የሀሰት ትርክቱ እውነት እንዲመስል ሆነ ተብሎ በተረኞቹ ኦሮሙማውች በውጭ የኣትይጵያ ዲፕሎማት ሴራ በአዜማ የሰራ ወጤት መሆኑን ለምን እንዘነጋለን።

  • @ruthyemane9623
    @ruthyemane9623 3 года назад +1

    Most in pp are robots,seeking.seats and.authority even never.understood the meanings of ideology and politics but.to.fill thier pockets.and bellies .
    The betrayal ,''even death cant separate us''

  • @weynitubesubscribe305
    @weynitubesubscribe305 3 года назад +5

    ይቅርታ በላይ ብልፅግና ሳይሆን ብልግና ፓርቲ ብላችው ጥሩት የበለፀገ አላየንም እንደቅጠል የረገፈ ህዝብ የተፈናቀለ መኖሪያውን ያጣ ሀብታም የነበረው ደሀ የሆነበት ሰዎች የተቃጠሉበት ነብሰጡር ሆድዋ ተቀዶ ከነልጅዋ ተቆራርጣ የሞተችበት ህዝቦች እንደከብት የተቆራረጡበት ሴቶች የተደፈሩበት ህፃናት ያለወላጅ የቀሩበት እረ ስንቱን አይተን የማናውቀውን ነው ያሳየን ብልግና ፓርቲ እና ምኑን አበልፅገው ነው ብልፅግና የምትሉት ሰዎች ያለወንጀላቸው ታስረው የሚሰቃዩበት የአራጅ ስብስብ ነው ብልፅግና

    • @jofhkjs2177
      @jofhkjs2177 Год назад

      በትክክል ገለጥከው አላህ ይጠብቅህ

  • @abeloabebaw2990
    @abeloabebaw2990 3 года назад

    soundu mn hono new yategabal astekaklut

  • @betelhemmelku4087
    @betelhemmelku4087 2 года назад

    Weye sewedew enen erasu poletikegna aderegegne yeewenet

  • @hiruthseyoum5969
    @hiruthseyoum5969 2 года назад

    ከንጉሱ: ስርአት: ወደፊት: በሚመስሉ: የተሳሳቱ: መንገዶች: ወደኇላ: እንጂ: ወደፊት: አለመጏዛችን: ዛሬ: ግልፅ: እየሆነ: የታየ: ይመስላል::

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 3 года назад +2

    በኦነጉ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ ተማሪዎች 544 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም

  • @meryemmahammed8425
    @meryemmahammed8425 3 года назад +3

    ዓብይ አህመድ - ባፋጣኝ ስልጣንህን ልቀቅ ! ልቀቅ !!! ሀገራችንን አስደፈርክ ! ሕዝብ አጫረስክ ! ባንተ ጨቅላ አመራር ሀጋራችንን እያፈረስክብን ነው !!!
    ---------------------------------------------------------
    የጨቅላው ቡድን የቀመረው - Confuses እና Convince - የማምታቻ እሳቦት እራሱን በራሱ እየበላው ነው ! የእኛ ሚና የብልፅግናን - እኩይ አስተሳስቡን ተቆጣጥረን - አከርካሪቱን የምንሰብርበት - አምስቱ ታክቲካላዊ የአመራር ማዕከላት : -
    ሀ - በምስራቅ ኢትዮ - በሀረሪ ሱማሊያ - - - ሕዝብ
    ለ - በሰሜን ኢትዮ - በትግራይ አፋር - - - ሕዝብ
    ሐ - በምዕራብ ኢትዮ - በኦሮሚያ እና - - - ሕዝብ
    መ - በደቡብ ኢትዮ - በጉራጌ ሲዳማ - - - ሕዝብ
    ሠ - በማዕከላዊ ኢትዮ - በጀግናው የአማራ - ሕዝብ
    **********************************
    የኦሮሞዑማ ፕሮጀክትን ለማስፈጸም ብለን የትግራይ ህዝብ በረሃብና በኤርትራ ሠራዊት የጭካኔ በትር እንዲያልቅ ፈጽሞ አንፈቅድም !!!
    አማራ መሆን የሚያስገድል ! የሚያሸማቅቅ ! እንዲሆን እያደረገ ያለው የብልፅግና የአስተሳሰብ እድፍ ነው !!! አማራነት ስልጡንነት ! አማራነት ጀግንነት እንደሆን የማይገባቸው - ጨቅላዎች ብቻ ናቸው !!!
    :::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::
    ግራ የተጋባውን የብልፅግና መንግስት - እና - ፓርቲው ውስጥ ስርገን ገብተን በታችኛው የስልጣን ደረጃ ያለውን - ማለትም በወረዳና ከዚያ በታች ያለውን የስልጣን ደረጃ ላይ ያሉትን የብልፅግና አባላት ሙሉ በሙሉ መልምለን እና በድርጅቱም ውስጥ ስርገን ገብተንበት - ተቆጣጥረንው - በራሱ በብልፅግና በጀትና አባላት ዓላማችንን እያሳካን - እንቅስቃሴያችንን እናፋጥናለን ከሕዝባችንም ጋር በቅርበት እንገናኛለን !!
    :::::;;;;;;;;;:::::::::::::::::::::::::::::::::::;;;;;;;;;
    በብል(ጽ)ግና ውስጥ መሽገን - ብልጽግናን ማክሰምና ከጥቅም ውጭ ማድረግ የጊዜው አንገብጋቢ ጉዳይ ነው : ትግበራው በተደራጀ ታክቲክ ሊመራና በአመርቂ ውጤት ሊጠናቀቅ ይገባል !!?!!
    ወደፊት ! ድል ለኢትዮጵያዊያን !!!?!!!?!!!
    ሠላም ለሀገሬ !!
    ሠላም ለሕዝቤ !!!
    ሠላም ለትግል አጋሮቼ !!
    ሠላም !!! ሠላም !!! ሠላም !!!

    • @aseabe4843
      @aseabe4843 3 года назад

      ወንበዴውና አሸባሪው ህወሃት ከእንግዲህ ወደ ማዕከላዊ መንግሥት ላይመለስ አከርካሪው ስለተሰበረ አክትሞለታል ። ስለሆነም ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ከሀገር አፍራሾች ጋር ምንም አይነት ህብረት የላቸውም ። game over woyane.

  • @alg7524
    @alg7524 3 года назад +1

    ጎበዝ ሰው ነህ ግን የብልፅግናን አደረጃጀት በተመለከተ ተሳስተሀል። ብልፅግና ከኢህአዴግ የተለየ አደለም። ህውሀት ወ፣ አጋር ድርጅቶች መጡ። ዝቅ ሲል በወያኔ ምትክ በአብይና በኦህዴድ ይዘወራል። ከፍ ሲል በመለስ ዜናዊ ምትክ በአብይ አህመድ ይመራል። የመንግስት ሥራ በህግ አይመራም።

  • @ruthyemane9623
    @ruthyemane9623 3 года назад

    Tingrtu's perception and view about the west to divide Ethiopia in 4 is at thier table,we should understand why they wanted this,who will benefit from division ,they unite(USA ,UK) but divide us,the most affected and inflicted will beOromia but no one understands that Oromia will be the battle field for at least 50years Awake Oromos,should be better nationalist than Amharas,get out of narrow minded wisdom ,learn from Ass.Professsor from jigjiga University,Mustefe of Somali r region ,believe in merits,value it not my ethnic background ,we have seen Oromos hurt Oromos in bringing devt,highly.corrupted of.all the region

  • @Jah-yesteserial
    @Jah-yesteserial 3 года назад +2

    ቢታያቸውማ የዜግነት ፖለቲካን ቢጀምሩት ያማረ ውጤቱን ያዮት ነበር ለምሳሌ መሪያችን ሲመጡ የነበረውን ድጋፍ ማየት በቂ ነው ; እንኳን ልማት ሰርተህለት ባትሰራለትም ብሄርህን ይዘህ ዜግነትህን ብታስቀድም ከብዙ ከማይፈይዱ ጭቅጭቆች እንተርፍ ነበር .

  • @nemu2838
    @nemu2838 3 года назад

    አንተ የአብን ሊቀመንበርን ትግራዋዊ ወይም ኦሮሞ ቢሆን ይመችሃል! አማራክልል በትግራዋዊ ቢመራ ፤ አብዛኛው መከላከያ ከፍተኛ ስልጣኖች ኦሮሞ በብቃቱ ብየይዙ የኢትዮጵያ መከላከያ ወይስ የኦሮሞ!!! ኢትዮጵያን የማይመስል ስልጣን ክፍፍል የሀገር ህልውና አደጋ ነው!!!