Serving the creator of the universe is like winning the lottery. Most of us have not won this lottery , but someone who has won the lottery has been abusing this gift... the Creator gives His gifts and grace not to those who seek Him, human being can not receive the gift of the creator, unless God wants to, give his gift for the one He wants to give , no matter what how much you want to go up or down you not going to get it/ that is the main reason most world people are not understand the grace of God . The bible says" I appeared to those who did not want me, i was revealed to those who did not ask me." . The creator gift and goddess are so amazing. Being and being are not the same.
አሜን አሜን አሜን ሁልጊዜ አዲስ እግዚአብሔር የመንሬ ምክንያት አባቴ
ካልፋ አይቀር ትልቁን እግዚአብሔር👑👑 አገልግልግሎ ማለፍ እልል እልል እልል አሜን ሆሆ ሃሉያያያ🙌🙌👏👏👏👏🤗🤗🤗
ፀጋውን ያብዛልን
1
አሜንንንንን አሜንንንን የተራጋጋ አምልኮ እግዚአብሔር ይበርካቹ ተበርኩ
በዝማሬሽ ተባርኬለው ጌታ ይባርክሽ
ቲጅዬ በሁሉ የተባረክሽ ስንወድሽ
eregatash dese yelale egziyabeher yemekberewe endehe new bchefera aydelem
ቲጂ የተባረክሽ የእግዚአብሔር ሴት ዘመንሽ ለዘላለም ይለምለም፣ ስትዘምሪ ውስጤ እርፍ አለ፣ እጅግ ተባርኬብሻለሁ አንቺም ተባረኪልኝ።
የእግዚአብሔር መንፈስ ክብር ያለበት ጉባኤ ያስታውቃል ከዘመኑ ጭፈራና ጩኽት የተለይ የሚባርክ አምልኮ ዘመንሽ ይባረክ እህቴ ይጨምርብሽ በኢየሱስ ስም
💖💖🛐🙏🏿🙏🏿🇪🇹👋👋👋👋
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen elelelelelelelelelelelelel hallelujah hallelujah thank you holly sprite bless sister
የተረጋጋ የእግዚአብሔር መንፈስ ህልውና ያለበት መዝሙር እግዚአብሔር ይባርክሽ
☦️☦️🕍📖👐👐👐
አሜን
ቲጅዬ ,ጌታ ዘመን ሽን ይባርክ!
ህያው የሆነ ፣ የእግዚአብሔር መንፈስ መገኘት ያለበት ትልቅ አምልኮ!!
ዋው !!! እናንተ የእግዚአብሔር ብሩካን እንቁዎች ፣ፈርጦች!!
ሰታምሩየአባቴጀግናበብዙተባረኩአሜንአሜንአሜን
የተራጋገሽ የእግዝአብሔር ሴት ተባረክ ።
እግዚአብሄር ከሰማይ ዘንበል ብሎ የሚሰማው ዝማሬ አምልኮ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ እናንተ የምድሪቱ በረከት ምቹ
Kengdih Mircha Yelegnm Mirchaye esu bicha nw!!!!💛💛💛
ትጅዬ በሁሉም ተባርክኝ God blessed u and family
God blesse you
Ye geta tsega yebezalish set tebarekkk
ቲጂዬ በጣም እግዚአብሔር ረድቶሻል፣ በጌታ ፊት በጸሎት ግዜን ውሰጂ ! ተባርከሻል እህቴ!!
Amen Geta yebarke. Tgy Geta yebarekeshi.
I love everything about you,
You are blessed.
Ethiop. 🕍💖💖💞💞💞👏👏👏👏👏
ቲጂዬ የኢየሱስ ወታደር ጌታን በጣም ስለምትወጂዉ እወድሻለሁ አሁንም ከዚህ በላይ ሰማይ ይከፈትልሽ መንፈስ ቅዱስ ከአንቺ ጋር ይሁን ለዛች ምድር ዲቦራ ያርግሽ ብዙዎችን የምታስነሺ ያንቺ የሆነ ሁሉ ይባረክ።
Shalom yetawodadachu kidusan
Amen Amen Amen Amen tabarekuu📖📖❤❤🙏🙏🙏🙏
Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Amen
ወወወወወወወወወወወወወወ
ተባረኩኩኩኩኩኩኩልኝ
በኢየሱስ ስም
አሁንም
የዝማሬ ቅኔ ቅባት
ጸጋ
ይትረፍረፍልሽ
ለሁላችሁም ይሁንላችሁ
የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር
ፈጽሞ
ይባርካችሁ ይቀድሳችሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🎶🎵🎶🎵🎶🎵🎶🎵🎶🎵🎵🎶🎵🎼🎙🎙🎙🎼🎙🎼🎙🎼🎙🎼🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎤🎧🎧🎤🎧🎤🎧🎤🎧🎤🎧🎤🎧🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷
I love this a women of God bless u ❤❤
Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Amen
ቲጂዬ በሁሉ የጌታ ፀጋ የበዛልሽ ነሽ ሰወድሽ።
Amen amen tebarki ❤❤
ጌታ ይባርክሽ ትጅዬ ስውድሸ
እሜንንንንንንንአሜን ተባረኪልኝ
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
(ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
*ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ወ
Amen,geta how anta gulebet hunegn
አንቺ የእግዚአብሔር ብርቅዬ ጥንቅቅ ያልሽ ልጅ ስወድሽ !!!!!!!
የምባሪክ የአምልኮ ዝማሬ ነው ትጂ ተባረክ ።ነገሪ በዝሁ አጋጣሚ የሚለው ሁሉም መድረክ ላይ የሚቆሙ ሴት ዘ ማሪዎቻችን አለባበሳቸውን ካንች ብማሩ እላለሁ ተባረክ
እጄን አነሳው ላመልክህ 🙌🙌🙌🙏
ውድ እህቴ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን በክንፎችህ ስር ሰውራት
ውውውውውው ሀሌሉያ ትግስት እህቴ ለካ ትዘምራለች ሀሌሉያያ በጣም አጥንትን የሚያለምለም አምልኮ
Nomore another life other than following Jesus bless you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Hallelujah elelelelelel elelelelelel elelelelelel elelelelelel elelelelelel
ammen man of GOD
God bless all of them
God bless you ❤
ድንቅ ናችሁ ተባረኩ !!
አሜን አሜን አሜን ፣ ቲጂየ ስወድሽ በረከታችን ነሽ:: 🙏❤️
🙏🙏🙏tebarekelen👏👏👏🙏🙏🙏
አሜን አሜን ሂወቴ በጁ የያዘወ
Eysuse yadnal eysuse geta new ❗️
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ🙏
Tg geta Iyesus yibarkish
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እውነተኛ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ዝማሬ
geta birk birki yargilish
Ameeeeen
Ameeeeen
Tebarekuu
What a wonderful worship ? God bless you abundantly r በጣም ታምራላችሁ
Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah 🙏❤🙏
Uuffff be blessed Ameseginihalew Amlake🙏🙏❤❤
Egizabeher melkam new ✝️
Amazing worship
Tigi God bless you 🙏 ❤ 💖 ♥ 🙌
Geta abzto yebarkshe Tebarekilige ❣️💕🙋🏽♀️
May God bless you this is wonderful song thank you very much teg.
ቲጂዬ ስወድሽ የናዝሬቱ እየሱስ እየባረከ ይባርክሽ ብርክ በይልኝ በዝማሬሽ በጣም ነው የተባረኩት ጌታ እየሱስ ክብሩነ ይውሰድ ❤❤
God bless you and your family.
ከንግዲ ህይወት የለኝ ህይወቴ እሱብቻነውዘመንሽይባረክ
Wow Tigye tebarekilgn yene konjo, May the almighty God continue to bless you.
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መንፍስ ቅዱስ የተሞለበት ቅዱስ አምልኩ በጠም ተበርኪለው ፀጋ ይብዘለቹ ትጂዬ ጌታ እንደገለግል ወደ ፊት እንድህድ ትልቅ ምስል ነሽ ዊድ ዘመንሽ ይበረክ ለምልምልን ቅዱስን ሁለቹም ታበረኩ ፀጋ ይብዘለቹ
Serving the creator of the universe is like winning the lottery. Most of us have not won this lottery , but someone who has won the lottery has been abusing this gift... the Creator gives His gifts and grace not to those who seek Him, human being can not receive the gift of the creator, unless God wants to, give his gift for the one He wants to give , no matter what how much you want to go up or down you not going to get it/ that is the main reason most world people are not understand the grace of God . The bible says" I appeared to those who did not want me, i was revealed to those who did not ask me." . The creator gift and goddess are so amazing. Being and being are not the same.
Beautiful and Heavenly Worship from Beautiful woman of God 💐❤️🔥✨♥️♥️😇🤗
ተባረኪ እውነተኛ ዝማሬ
Bless you Tigeya.🙏🙏🙏
አሜን እግዚአብሔር ይባርክሸ ( ይባርካችሁ ሁላቹሁም) እየሱስ ጌታ ነዉ
ስታምሩ በጣም
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባካችሁ
Wow may God bless you! You're our blessing
Amen Amen Amen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Yes I give you my life 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
ere huuuuuuuuu kefe arkeshne eko tgye zemensh yebareke yene derbaba
አሜንንንን🔥🔥🔥🎶🎻👏👏የተወደድሽ.ቲጂ.ፀጋዉ.ይብዛልሽ.የትዉልድ.በረከትነሽ
Ameen Ameen Eebbifamaa
ድንቅ አምልኮ
Amen amen amen halelueya Egezabeher yebarekise tebarki tebareku
እግዝአብሔር ይባርኪሽ እነዉተኛ አምልኮ ውስጥ ገባውቱ እግዝአብሔር ይመስገን ሃለሉያ ።ተባረረኪ።
May God bless you more and more, I have touched by this wonderful message.
Wuuu haleluyya amennn
Amrnnnn
tigiye buruk nesh
Amen Amen Awo Adis new Egziabiher Tebareki Tigiye
Hallelujah 🙏 🙌
God bless you sisters and brothers.
አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🙏❤🔥🔥🍇🍇☝️
Tigiye Tebareki betam tamriyalesh
ተባረኩ
Quire God bless you more and more
Father God, we Love You in Christ Jesus, Your mercy is bigger than our mistakes. Thank You!
Ok
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏👏👏👏👏💞💞💞💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💙💙💙💙💙💙💙💙💙😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌💕💕💕💕💕💕💕💕💕🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😘😘😘😘😘😘😘😘😘☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️💚💚💚💚💚💚💚💚💚
ዘመንሽ ይባረክ!!!
ዘመንሽ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏
ዘመንሽ የተባረከ ይሀን
ጌታ ይባርክሽ
ስታምሩ ዛሬ አለባበሳቹ 🥰❤️👈🙏
ዘመንሽ ይባረክ። የትባረልሽ ነሽ ጌታ በሁሉ ባርኮሻል። እግዚአብሔር ስለ አንቺ ይባርክ
ሰይጣንን እንደዚህ አቃጥይው።
በሁሉ ውብ አድርጎ ይፈጠረሽ ጌታ ይባረክ።
እጄን አነሳሁ ላመልክህ፤
TG God bless you mightily.
እግዚአብሔር ይባርክሸ በዘመንሸ ይህ አይወሰድብሽ።