Ethiopia - ESAT ድሮና ዘንድሮ - "አባቴ የችሎት ፀሀፊውን ጣት በስለት ቆረጡት" | Sat 21 Aug 2021

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 16

  • @demelashwoldegiorgis5663
    @demelashwoldegiorgis5663 3 года назад +2

    ለወላይታ ልማት ትልቅ አስተዋጽኦ ያደረጉ ትልቅ አባት ነዎት ሁሌም ታሪክ ያስታውሶታል።

  • @SM-vx1uw
    @SM-vx1uw 3 года назад +2

    እግዚአብሄር የስጥሽ ይህንን ቃለ መጠይቅ ስላቀረብሽ እህቴ። ከሳቸው አፍ መስማት ደግሞ ይበልጥ ታሪኩን ያሳምረዋል፤ ብጣም ደስ የሚል ነው። አመሰግናለሁኝ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 3 года назад +2

    Thank you so much. Great interview. Awaiting with interest.

  • @biratuolika574
    @biratuolika574 3 года назад +2

    hule yemakebirtchew abat, ye Ethiopian tarik behak ena bemereja yemiyakeribu

  • @yosefakatsukihokage4817
    @yosefakatsukihokage4817 3 года назад +1

    Waweeeee.yena.abte

  • @oromay02
    @oromay02 3 года назад +1

    God bless you

  • @kediraliradia6048
    @kediraliradia6048 3 года назад

    ታድለህ እድሜ ነፍ ነህ በዛ ላይ ደጅማዝማች

  • @kediraliradia6048
    @kediraliradia6048 3 года назад

    ምን አንተ ብቻ እኔም ፍርድ ቤት ቁጭ ብሎ መስማት በጣም ደስ ይለኛል በናንተ ግዜማ ፍርድ ቤት እንደቲያትር ይመስለኛል ምክንያቱም ሁሉ ነገር ካለባበስ እስከ ንግግር ካሁኑ የተሻለ ስለሚመስለኝ

  • @abebealebachew2820
    @abebealebachew2820 3 года назад +2

    ስራና ሰራተኛ ሲገናኝ እንዲህ ነው ።
    ግሩም የሆነ የጋዜጠኝነት ሙያ ብቻ ሳይሆን ስነምግባርሽ ለሙያሽ ኮረሪማ ሁኖልሻልና መርች።
    ጥሩ ፕሮግራም ነውና የአገር ዋርካዎችን እያቀረብሽ አስተዋውቂን ለአበረከቱት አገራዊ ተዋጾም እንዳችንን እንወቀው።

  • @eliasteshome2633
    @eliasteshome2633 3 года назад +1

    des yemilu tarik awaki abat nachew, we have to read his book !

  • @kediraliradia6048
    @kediraliradia6048 3 года назад

    ድሮ ሰው ፈልጎ ነው ሚሞተው አሁን ተፈልጎ ነው ውነትም እኛ እንለያለን

  • @oromay02
    @oromay02 3 года назад

    Minty seven? I wish I can get your age with your brilliant mind ! God bless you ! But I do not think you !

  • @yamtube9166
    @yamtube9166 3 года назад

    Ende dena nger abate tat korete yilalunde maferya

    • @alemu1
      @alemu1 2 года назад

      ጣት ቆሩጣ ባይሆንም ሌባ በአግባብ ተጠያቂ ቢሆን ኖሮ ወያኔ 30 ቢልዮን አይዘርፍም ነበር

  • @kediraliradia6048
    @kediraliradia6048 3 года назад

    110 ማንም አይከለክልህም አቋምህ ንግግርህ ጥሩ ነው አትቀላቅልም