Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

Ethiopia - ESAT ድሮና ዘንድሮ - "ገርማሜ ነዋይ በወላይታ ህዝብ ሊገደል ነበር... " | Sat 28 Aug 2021

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2021
  • #ESAT #Ethiopia #Ethiopianews
    የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ
    Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ
    ESATtv Ethiopia--Copyright protected

Комментарии • 23

  • @godisgoodgodismaylaif5379
    @godisgoodgodismaylaif5379 2 года назад +3

    አያቴንና አባቴን አስታወሱኝ እንደርሶ እዉነተኛ ታርክ ተናጋር ሀገሬን ኢትዬጵያን አያሳጣት ለዝህ ትዉልድ
    እድሜና ጤና ይስጦት 🙏💚🙏💛🙏❤️

  • @beyeneyimenu4215
    @beyeneyimenu4215 2 года назад +3

    ኢትዮጵያ በልማት ጎዳና እንድትጓዝ ምዕራባውያን አይፈልጉም ። ለዚህም ይህ ታሪክ ያረጋግጣል ። ድንቅ ታሪክ ነው ። አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @godisgoodgodismaylaif5379
    @godisgoodgodismaylaif5379 2 года назад +3

    ይች አሜርካ እግዝያብሔር ይገስጻት

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 2 года назад +3

    ደጅዝማች ወልደ ሠማያትን ልጅ ሆኜ ነዉ የማቃቸዉ ተብላቴን ጌታ ዘውዴ በላይንህ ነፍሳቸዉን ባጠደ ገነት ያኑርልንና ቤት ም ሆነ ነፍሱን ባጠደ ገነት ያኑረዉና በጋሺ አባሻዉል ወልደማርያም ቤት በጣም ብልጅነት አውቃቸዋለሁ ሃይለኛ ሠዉ ነበሩ ግን ልጆች ስለነበርን ልጆች ላይ ቆራጣ ሁሉ ትምህርታችሁ ላይ ብርቱ ናችሁ ይሉን ነበር እንኩዋን አየሁዋቸዉ ተ 25 ዓመታት ብሁዋላ እግዚእብሄር ዓምላክ ክብር ምስጋና ይግባዉ እሳቸዉን በህየወት ስላሳየኝ on the lighter note !

  • @berhanayele8466
    @berhanayele8466 2 года назад

    ዋው! በጣም ድንቅ ኢትዮጵያዊ ናቸው።

  • @zewudeseta4717
    @zewudeseta4717 2 года назад

    ለደጃዝማች ወ/ሰማያት ገ/ወልድ የወላይታ አባት መልካም ጤናና ዕድሜ እመኛለሁ ።

  • @addis1395
    @addis1395 2 года назад +3

    ማን ይናገር የነበረ
    ማን ያርዳ የቀበረ

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i 2 года назад +1

    ሰላም ለሕዝባችን 🙏🏼

  • @abrahamkifle9174
    @abrahamkifle9174 2 года назад +1

    Please ask about the helicopter accident and how majesti get away from the accident. Thank you very much for your service to Ethiopia abatachin.

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 2 года назад +3

    የሚገርም ነዉ ልጂ ነበርኩ ብልም እሳቸዉ የተማሩበት ዊንጌት ተተፈሪ መኮንን ሂጄ የዘጠነኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ አባቴም የግርማዊት እቴጌ መነን ምክትል እልፍኝ አስከልካይ ነበር ነፍሱን ባጠደ ጋነት ያኑረዉና ዋና እልፍኝ አስከልካይ ጄኔራል ደበበ ሃይለማርያም ዋን እልፍኝ አስከልካይ ሁኖ ግን በኩዴታዉ ግዜ
    ሚንስትሪ ልንፈተን እያለን አባቴ መጥቶ ና ውጣ ይለኛል ፈተና ላይ ነኝ አልኩ ና እኮ ነው ምልክ ይለኛል ተዚይ የግድ ወጣሁ ይህ የሆነበት ምክንያት አባቴ
    ምስካዬ ህዙናን ቤተክርስትያን ግማሹ ተፈሪ መኮንን ግቢ ውስጥ ያለ ለመሳለም ቲመጣ ሁለቱምመንግሥቱ ስለነበሩ ስማቸዉ መኪና ለመኪና ይገናኙና የት ነዉ ይምትኬደዉ ይለዋል ምስካዬ ህዙናን ለመሳለም ነዉ ይለዋል በሁዋላ እንደታሪክ ስንሰማ ትንሺ ችግር አለ ጦር ሠራዊት እምጾእልና ልጆችንና ቤተሰብ
    ይዘህ እቤት ግባ ይለዋል እኔም ተ ሚንስትሪ ፈተና ተፈታኝ ስለነበርኩ ፈተና ላይ ነኝ አልኩት ና ነዉ እኮ ነዉ የምልህ ብሎ ይዞኝ ወጣ ተዛ ቤት ግቢ ተገባን በሁዋላ ምግብና ውሃ ፍራሺ አንሶላና ብርድልብስ ትየዞ ልጆችና እናቴ ቀጨኔ መድሃኒዓለም ቤተክርስቲያን ተወደድን ተኩስዉም ተጥዋጥዋፈ እኛም ደክሞን ተኛን በምግስቱም ብዙ የማላስታውሳቸዉ ድርጊቶች ተፈጠሙ !!!!!!!!!!!!!!

    • @user-rx2wq6se7h
      @user-rx2wq6se7h 5 месяцев назад

      በጣም ይገርማል . ታሪኩን ስለአካፈሉን ልዑል እግዚያብሄር ያክብርልን.

  • @biratuolika574
    @biratuolika574 2 года назад

    betam yemigerm interview, huletatchum dink sira newu

  • @Mankush995
    @Mankush995 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ሰሌቀረብሺልን
    እንደዚህ ያሉ ታሪክ አዋቂ አባቶቻችን ሳያልፉ የሚያውቁትን ሊገኝ የማይቻል ስለሆነ በሰፊዉ በመጽሐፍ ላይ እንዲፃፍ ቢሆን የበለጠ ለትውልድ ይተላለፋል።
    እናመሰግናለን ንግግራቸውን እስከሚጨርሱ ጊዜ እየሰጠሽ ስለምትጠይቂ እንኳን ሰይፉ ሾው ጋር አልቀረቡ ገና የጠየቃቸውን ሳይመለሱ ይቆርጥና ይጠይቃቸዋል ።

  • @itneshethiopia2956
    @itneshethiopia2956 2 года назад

    Yeresone Edemna Tena Yedelen

  • @zainabzainab2503
    @zainabzainab2503 2 года назад +1

    👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🐏🐏🐏

  • @user-tp5hz5ge5b
    @user-tp5hz5ge5b 2 года назад

    ኧረ ድምፅ ለሰሜን ወሎ ህዝብ

    • @anteneh41
      @anteneh41 2 года назад

      እከካም ወታደሩ ደሙን እያፈሰሰ አደለም እንዴአዚ ተጎልተሽ ከምተጭሪ ሄደሽ ስንቅ አታቀብይም

  • @kiberenigestsebez6633
    @kiberenigestsebez6633 2 года назад

    Germame andu ahaya niber... lelaw ahaya ye 60woch temarewoch neberu.

  • @AA-114
    @AA-114 2 года назад

    Andereebi is poltergeist

  • @aklilmesele9384
    @aklilmesele9384 2 года назад

    ገርማሜ ለዐመታት አስቦበት ያደረገው ነው ፤ ስርነቀል ለውጥ ተደርጎ ኢትዮጵያ በ constitutional monarchy እንድትተዳደር ነበር ሀሳቡ። ፈላጭ ቆራጭ ንግስናን (absolute monarchy)ሙሉ በሙሉ መወገድ አለበት የሚል ሀሳብ ቢኖረውም በወንድሙ በንዋይም ሆነ በተባባሪዎቹ ዘንድ ተቀባይነት ስላልኖረው አልጋ ወራሹ በ constitutional monarchy status የአገሪቱ state head እንዲሁኑ የሚል ውሳኔ ነበር የቀረበው። በዚህም የአገሪቲ ጠቅላይ ሚንስትር በፖርላማ የሚመረጥ ሲሆን ፤ እሱም head of govenment ይሆናል ፤ ንጉሱ በመንግስት ስራ ውስጥ አይገቡም። ይሄ ከሆነ ከዐመታት በሁዋላ እነ ዋለልኝ መኮንን እና ጥላሁን ግዛው ብቅ አሉ.....

  • @solomongerma2406
    @solomongerma2406 2 года назад

    ውድ እህቴ tee shirtሽ አስታካካይ it is important.

    • @addis1395
      @addis1395 2 года назад

      ምነው ቁምነገሩን ሳትክ

    • @begashawabate419
      @begashawabate419 2 года назад

      የክብር ዶክተር