የኢትዮጵያ ታሪክ ክፍል ሰባት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ (deacon yordanos abebe)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 36

  • @Aa-fo9vj
    @Aa-fo9vj 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር✝️

  • @burteshibabaw9668
    @burteshibabaw9668 4 года назад

    በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተሰማያት ያዋርስልን በአገልግሎት ዘመንህ ያቆይልን የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን

  • @አዲስከተማ-ነ6የ
    @አዲስከተማ-ነ6የ 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን በጣም ድንቅ ታሪካዌ ትምህርት ነው ያገኝውት ፀጋውን ያብዛሎ መምእር

  • @azebewaltawu5049
    @azebewaltawu5049 4 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመንን ያርዝምልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን ለድህነት ያድርግልን አስተዋይ ልቦናን ያድለን አሜን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @almezsisay7440
    @almezsisay7440 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @የሰማዕቱልጅአበሻዊትነኝ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በድሜና በጤና ይጠብቅልን ሰሚልብ ካለ በምንም ቃላት የማይገለፅ ትምህርት ነው ሰሚ ጀሮ አስተዋይ ልቦና ያድለን

  • @neweyuio1755
    @neweyuio1755 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።

  • @እመቤቴሆይፍቅርሽንአብዥል

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን መምህር ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 4 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሠማልን
    መምህር የአገልግሎት ዘመን ይባርክ
    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሠቦችህ

  • @destaayalew1120
    @destaayalew1120 4 года назад +2

    በእውነት መምህር እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነዉ እንደዉ እግዚአብሔር አምላክ በልባችን ፅላት ይፃፍልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 4 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እራጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን ቃለ ህይወት ይሥማልን የቅዱሳን በረከታቹሁ ረአጠድኤታቹሁ ይድርብን ይጠብቅን

  • @wt5506
    @wt5506 4 года назад

    በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው ታሪክን እንደዚህ የሚተነትን ድንቅ አስተማሪ ቃለሕይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና የድንግል ልጅ ይስጥልን። ከተቻለ በመጽሐፍ ቢታተምልን የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁንልን።

  • @የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ
    @የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ 4 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @destaayalew1120
    @destaayalew1120 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእዉነት እንዴት ደስ የሚል ታሪክ በእዉነት በልባችን ፅላት ይፃፍልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር

  • @sairkisairki3906
    @sairkisairki3906 4 года назад +1

    ሁሉን ያደለወት ልቅ እኳነወት መምህራችን እረጅም እድሜ ከፀጋ ጋር ያድልልን

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 4 года назад +2

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን 🙏አሜን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ

    እረጅም ያገልግሎት ጤና እድሜ ያድልልን

  • @aynalemngtu6426
    @aynalemngtu6426 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @hirutkidane1785
    @hirutkidane1785 4 года назад

    መልካም ተግጻጽና ትምህርት ነው!!! ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 4 года назад +5

    ትንሣኤሽን ያሳየን ያሳየን፤ ውዲቷ ሃገሬ ሃገረ እግዚአብሄር…..የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!

  • @ፋሲካ.የተዋህዶልጅፋሲካ.የ

    እንደምን አደራችሁ ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን ለአማኑኤል ወርሀዊ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን፫
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    ለፀሎት በቆማችሁ ሰአት በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተመስቀል💠💠

    • @BabahuBabahu
      @BabahuBabahu Год назад

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @asterbekele8444
    @asterbekele8444 4 года назад +2

    የሚገርም ነው እኔ እስካሁን አገራችን በእምነት ላይ እደተመሰረተች እዲሁ ላይ ላዩን በስንክሳር ከምሰማው በበለጠ አሁን እየገባኝ ነው::

  • @tirualmm9755
    @tirualmm9755 4 года назад +2

    Qalhewten yasemalne

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 4 года назад +1

    qale hyewoit yasmalen bedemi betana yakoyln memhircen

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 4 года назад +1

    ቃለህይወትያሰማልን

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @GetachewTarekegn-u8m
    @GetachewTarekegn-u8m Год назад

    betam konjo temrte now egzihbher yemeshen

  • @genetube1227
    @genetube1227 4 года назад +1

    *እንካን ደና መጣህ እሽ እናዳምጣለን*

  • @krumus8024
    @krumus8024 4 года назад +2

    Amean Amean Amean (47)

  • @marituadeba2614
    @marituadeba2614 4 года назад

    Amen3 kale hiwot yasemalen💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MeleGajamila
    @MeleGajamila 3 месяца назад

    ❤❤

  • @almezsisay7440
    @almezsisay7440 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @almezsisay7440
    @almezsisay7440 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር