የኢትዮጵያ ታሪክ ክፍል ዘጠኝ በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ (deacon yordanos abebe) ''በማስተዋል ይደመጥ''

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024
  • የቅዱሳንን ዜና (ታሪክ) እንድናገር ፍቅር ያስገድደኛል
    " ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን "
    " አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ "
    ትምህርቱን ለሌሎች ያዳርሱ
    #ZETEWAHEDO-ዘተዋህዶ

Комментарии • 32

  • @neweyuio1755
    @neweyuio1755 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን ቃለሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እድሜ ለንስሐ ዘመን ለፍስሐ ያድልልን የመንግሥቱ ወራሽ ያድርግልን።

  • @tesfayetefera846
    @tesfayetefera846 2 года назад

    መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማዎት።

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 3 года назад

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣ስለ፣ቃሉ፣የቃሉ፣ባለቤት፣ልዑል፣እግዝያብሔር፣የተመሰግን፣ስሙም፣ከፍ፣ከፍ፣ያለ፣ይሁን፣አሜን፣የተዋህዶ፣እንቁ፣መምህራችን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣የአገልግሎት፣ዘመንክን፣ይባርክልን፣እድሜው፣ጤናውን፣ያድልልን፣በረከታቸው፣ይደርብን

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን መምህራችን ዲያቆን ገብረመድህን በድሜና በጤናይጠብቅልን አባታችን

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 3 года назад +1

    💚💛❤💒💚💛❤ አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏💚💛❤

  • @tsehayneshkassa3851
    @tsehayneshkassa3851 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yamagest2151
    @yamagest2151 3 года назад +1

    እንኳን በሰላም መጣህልን እግዛብሔር ይመስገን አሜን

  • @bhcon854
    @bhcon854 3 года назад +1

    እንኳን ደሕና መጣሕ ፀጋዉን ያብዛልህ ።

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🤲🤲🤲

  • @yemanebereket8764
    @yemanebereket8764 3 года назад

    አጼ በካፋ በጣም ይማርከኛል የሁሉም አባቶቻችን ነገስታት ለ እመብርሃን ያላቸው ፍቅር

  • @betiynigus1298
    @betiynigus1298 3 года назад

    Kale hiwote yasemalin egziabher erejem edima ena tena yisetelin

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሥጥልን ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ይሥማልን

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመን ይባርክ

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 3 года назад

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን 🙏አሜን

  • @emako7241
    @emako7241 3 года назад +1

    እውነት ነው በትግራይ አክሱም እና አቡነ መድኃኒነ እግዚእ ጥሩ ልምድ የአለ ይመስለኛል።ልጃችን ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @tigistsisay4974
    @tigistsisay4974 3 года назад

    ቃል ህይወትን ያሰማልን

  • @tirualmm9755
    @tirualmm9755 3 года назад

    Qalhewten yasemalne

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 3 года назад

    ቃለህይወትያሰማልን

  • @hirutmengiste5490
    @hirutmengiste5490 2 года назад

    መምህር መድረክ ካገኘሁ ብለዉ እንደ ልብዎ የሚናገሩ ሳትሆን ትውልዱን በእውነተኛ ኦርቶዶክሳዊ ህግ ለመምራት እግዚአብሔር ያስነሳልን ነዎት ላልተዋጠለት እግዚአብሔር ልብ ይስጠን

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @fanaabraha2222
    @fanaabraha2222 3 года назад

    Amen amen amen kelhewot yesmalen edmeyn tana yestlen mehmehrcan wendmecan yegleglewt zemeinh yetberk yehun mehmehrcan enmesginle desi meyl track new semey geraew asetaewy leban yestn legaem

  • @ዉበቴነሽማርያም-ኸ8ዐ
    @ዉበቴነሽማርያም-ኸ8ዐ 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን 🕯🙏🙏🙏

  • @solomongirma1467
    @solomongirma1467 3 года назад +1

    6kilo St.Markose & Gola St. MIcahel church ye Egziabher Menfesekedus Tselat ale

  • @senaittessema6641
    @senaittessema6641 3 года назад

    Aman

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 3 года назад

    Qale heyewot yasemalen memeherachen mbdema bexana yaqoylen tesfa mengeseta semayten yawereselen

  • @asterbekele8444
    @asterbekele8444 3 года назад +1

    እንኩዋንስ ታቦቱ ሊፈራ ቀርቶ ጭራሽ ፎቶ ለማንሳት አፍጦ ይጋፋል::

  • @krumus8024
    @krumus8024 3 года назад

    Amean Amean Amean (49)

  • @aynalemtekly8995
    @aynalemtekly8995 3 года назад

    እንዴ ሁለተኛ ይሄንን ቻናል በእዉነት አልጠቀምም ይሄሁሉ ማስታወቂያ ጋጋታ ምንድነዉ የመምህር ትምህርት በማስታወቂያ መሸፋን በጣም ነዉር ነዉ

    • @bladobelly9989
      @bladobelly9989 3 года назад

      Eheta menem newer yleuem mastaweqeywn eysalefeshe admexi

    • @aynalemtekly8995
      @aynalemtekly8995 3 года назад

      @@bladobelly9989 ማስታወቂያዉን ማሳለፍ አይቻልም ስራላይ ሆኜ ሄርፎን ሰክቼ አንድ ሳለዳምጥ ማስታወቂያ እኔ እያፀዳሁ እየተኮስኩኝ ነዉ ማዳምጠዉ ከኪሴ ዉስጥ እያወጣሁ ነዉ አንድመቶ ጊዜ አዉጥቼነዉ ማስታዉቂያዉን የማሳልፈዉ ለነገሩ በተዋህዶ ቱዩብ ሲለቀቅ በሰላም አዳምጣለሁኝ

    • @bladobelly9989
      @bladobelly9989 3 года назад

      @@aynalemtekly8995 new ayzoshe eheta masetawoqea nelelebt adamexe