ቢጥመው ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ( Bitimew New Ethiopian Dirama) 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 216

  • @ቃልየማርያምልጅ-ሸ7ደ
    @ቃልየማርያምልጅ-ሸ7ደ 3 месяца назад +18

    አረ ሀገሬ ናፈቀኝ ጠላዉን ሣይ አደዉሀ ጠማኝ ፈጣሪ ለሀገራቺን ያብቃን ቅመሞቼ አሜን በሉ❤❤❤

    • @EtheneshTadu
      @EtheneshTadu 3 месяца назад +1

      ❤❤❤❤💟💟✅✅✅✅🙏😭🙏

    • @FKret-e4b
      @FKret-e4b 2 месяца назад +1

      አሜንንንን❤

    • @fikadumola-n2b
      @fikadumola-n2b 25 дней назад

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @ኡሙጀሚላኢሻአላህ
    @ኡሙጀሚላኢሻአላህ 3 месяца назад +21

    እደት አደራችሁ ቅመሞ
    ች እኔስ አገር ናፈቀኝ አላህ አሳባ
    ችንን አሳክተን ለሀገራችን ያባቃን ደሞ አ
    እክ ሰዉ አደለም የሚናፍቀኝ ሳር ቅጠሉነዉ የሚናፍቀኝ ሱበሀን አላህ

    • @wyimam9103
      @wyimam9103 3 месяца назад

      አሚን

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 месяца назад

      ደሞቸ የኔውዶች ደምሩኝ❤

    • @ZeburaAli-db7wk
      @ZeburaAli-db7wk 3 месяца назад

      አሜንያረበልአለሚንንንንንን

    • @Jojo-i8m
      @Jojo-i8m 2 месяца назад

      💕💕💕💕

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 3 месяца назад +9

    ኡፍ 💝ያየሽን ስወዳት ከነ ሳክሷ 💝ዓለምወርቅ 💝አታጓጅ 💝ከነ ፀይምነትሽ 💝ዉብዬ 👌

    • @RnoAlrajhi
      @RnoAlrajhi Месяц назад

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 3 месяца назад +9

    ቅሞሞችዬ እዴአደራችሁ ሙቀቱስ እዴትነዉ ዉሀ ጠጡ ዉዶችዬ🎉🎉እወዳችሁለሁ❤ድል ለፍኖ ነፃነት ለአማራዬዬዬዬ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @alamneshshumet294
      @alamneshshumet294 3 месяца назад +1

      እኛም እንወድሽ አለነ እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያምን ካችጋር ትሁን እሽ አወ ሙቀቱ ከባድ ነው እህት ውሃ እንጠጣለን እንመስግን አለነ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 месяца назад +2

      የኔውዶች ደምሩኝ ❤

  • @Eman_bint_arega
    @Eman_bint_arega 3 месяца назад +15

    እኔ 3ተኛ ነኝ 😂😂አብሬ ያለሁ የሚመስለኝስ ነገር ወላሒ እንደገጠርኮ ሰላምጸየሚሰጥ ቦታ የለም😢❤አገራችንን ሰላም ያርግልን

    • @tesfamariyamlegese2158
      @tesfamariyamlegese2158 3 месяца назад

      እንኳን

    • @ethio1283
      @ethio1283 3 месяца назад

      😄😄😄😄 እግዚዮ ቅናት​@@tesfamariyamlegese2158

    • @ethio1283
      @ethio1283 3 месяца назад

      አሜን ሰላም ይሁኑልን

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 месяца назад

      ደምቸ የኔውዶች ደምሩኝ❤

  • @QumnegerBantayew
    @QumnegerBantayew 3 месяца назад +5

    እደኔ ከነሱ ፍቅርየያዘው እኔማ በቅን ሁለቴም ቢሰሩየማበቃአይመስለኝ ግን ።❤❤❤❤

  • @tigistdires9064
    @tigistdires9064 3 месяца назад +6

    ውዱች ትውነዉን ተውኑት ከባህል ጋር❤❤❤❤❤

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 3 месяца назад +4

    የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ የሚባለው ትዝ አለኝ😂🤣

  • @UmReyan-nv7em
    @UmReyan-nv7em 3 месяца назад +3

    የያለም ወርቅ እና የያሺ ቢጤ አባት ልጁን ውሺት ላስተምርህ አለው አሉ ከዛ አባት ሰማይ ላይ ጤፋ የወቃል አየህ አለው ልጂ ቀጥ አለና እብቁ ገባብኝ አለይባላል 😂😂😂 ጎበዞች ናቹህ ሁላቹህም

  • @GibatuMalisha
    @GibatuMalisha 3 месяца назад +4

    ኧረ ስወዳችሁ እከ በማሪያም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 3 месяца назад +4

    😂😂😂😂😂ዲስኩር እር ስቄ ሞትኩኝ ወይ እታጏችዬ ያየሽዬ ያለምወርቅዬ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🌷🌹🌷❤️❤️❤️በጠቅላላ ሁላችሁንም ንው የምወደው እንደው ከን ሽክላድስቶቻቸሁ ከንቁሳቁሳችሁ ሳያችሁ እንደው ምኑም አይቀርኝም ቤቱውስጥ የተስቀለም ምግብ ስታበስሉ እንጨት ስትቆስቁሱ ሁሉም ያስደስተኛል🌷🌹🌷🌹❤️❤️❤️❤️❤️

  • @NabdMobile-y1f
    @NabdMobile-y1f 3 месяца назад +2

    ያየሽ ውዴ ስወድሽ በኡነት አች ያለሽበት አያልፈኝም ምርጥ እኮ ናቹሁ ስወዳቹሁ

  • @MariamAdm-go9on
    @MariamAdm-go9on 3 месяца назад +9

    ያየሺ የገረመው እውነተኛ ሚስት ናት ❤❤

    • @blackhabeshawit5954
      @blackhabeshawit5954 3 месяца назад

      የምርሽን ነው?

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 3 месяца назад

      እመቤት ናት አሉ ትክክለኛ ሚስቱ

    • @blackhabeshawit5954
      @blackhabeshawit5954 3 месяца назад +1

      @@Yeshi987
      እስትይ ማርያምን በይ

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 3 месяца назад

      @@blackhabeshawit5954 እኔ በኮሜንት ነው ያየሁት ሚስቱ ናት እያሉ ነበር

  • @ethio1283
    @ethio1283 3 месяца назад +5

    መችም አንዴ አይቼ አልጠግባችሁም እናተ ስትመጡ ባገኘሁት ሰአት ሁሉ ደጋግሜ ነዉ የማያችሁ እሥክመለሥ ቻዉ ሡሦቼ 😍😘😘😘😘😘

  • @setxggt2269
    @setxggt2269 3 месяца назад +5

    እረ ወይኔ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂🤣🤣🤣😂😂😂 አሣቃችሁኝ ይመቻችሁ 😂😂🤣

  • @Habtam21
    @Habtam21 3 месяца назад +3

    የኔ ሱሶች የእውነት ትለያላችሁ ❤❤❤

  • @3alemhh176
    @3alemhh176 3 месяца назад +4

    አረበሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @ነገንበተስፍእንጠብቅ
    @ነገንበተስፍእንጠብቅ 3 месяца назад +4

    እስኪደምሩኝ😢😢😢😢😢ፍቅሮቼ

  • @ሃይማኖትወለተሚካኤል
    @ሃይማኖትወለተሚካኤል 3 месяца назад +3

    ሰላማችሁ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ ውዶችዬ❤❤❤

  • @Rozashife
    @Rozashife 3 месяца назад +4

    በቃ አያ ታደ ለገሬ እና ለእሱቤ አጋባባቸው የዳቦ ሱስ😂😂😂😂

  • @ደሴላይነውቤቷ
    @ደሴላይነውቤቷ 3 месяца назад +6

    🤣ያየሽየ ስወድሽ 🤣🤣🤣

  • @nanikasa7078
    @nanikasa7078 3 месяца назад +5

    መጣችሁልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tነኝስደተኛዋየእናቴናፋቂ
    @Tነኝስደተኛዋየእናቴናፋቂ 3 месяца назад +13

    አይ የታዴ ልክፍት ያዘክ ገረመው 😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @EmebetjemanehAbera
    @EmebetjemanehAbera 3 месяца назад +5

    We love all❤

  • @ethio1283
    @ethio1283 3 месяца назад +3

    ❤❤❤❤እንዴት አደራችሁ ዛሬ ደሞ ያየሽ አለባበስሽ ጉራጌ መስለሻል ኑሩልኝ ባገኛችሁ ደሥ ይለኛል እኔም የምደሠኩረዉ አልኝ😀😀😀💚💛❤️ 💚💛❤️ 💚💛❤️ 😘😘😘

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 месяца назад

      ደሜዋ የኔውድ ደምሬኝ❤

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 3 месяца назад

      እኛ አማራዎችኮ ጉራጎ ዝንጣይነንአታቁም ይሄን

    • @ethio1283
      @ethio1283 3 месяца назад

      አልገባኝም
      ​@@wgwgwsvgay4617

  • @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ
    @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ 3 месяца назад +1

    እንካን ደህናመጣቹ ❤❤❤❤
    እደት እደትነ ው ነገሩ አጀማመሩ አያገረመው ወደ ታደነት ተቀየረ እደ የታደ ልክፍት ያዘው መሰል😂😂😂😂😂

  • @halmaabc9097
    @halmaabc9097 3 месяца назад +3

    ኧረ አታብዙት ይህን ውሽምነት ድሮ ነበር አለ ሲባል እምሰማው በአሁን ስዐት ደግሞ የት አለ ኤች አይ ቪ እሚባል ጀግና ሰትሮታል አሁን ውሽማ እሚይዝ አለ ብየ አላስብም ይህ ትምህርት ይቅርባችሁ

  • @tigiabebu5804
    @tigiabebu5804 3 месяца назад +33

    ቆይ ግን 1ኛ ነኝ 2ኛ ነኝ 3ኛ ነኛ የምትሉ ምንድነው 😂😂😂😂😂😂

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 месяца назад +1

      ደሜዋ የኔውድ ደምሬኝ❤

    • @RoziNure
      @RoziNure 3 месяца назад +1

      😅😅ኮሜንት አንደኛ ኮማች ነኝ ለማለት ነዉ❤

    • @BhbhbBhbhbh
      @BhbhbBhbhbh 3 месяца назад

      😂😂😂😂​@@RoziNure

    • @mekaneselam
      @mekaneselam 3 месяца назад

      ለመፈመሥ

    • @blackhabeshawit5954
      @blackhabeshawit5954 3 месяца назад

      @@tigiabebu5804
      እኔም ግርም 🤣የሚለኝ ጉዳይ 🤣🤣🤣🤣ጌታን

  • @ToibaAhmed-p7y
    @ToibaAhmed-p7y 3 месяца назад +5

    አታጓደ❤❤❤❤ልቤነሽ

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 3 месяца назад

    አድናቂችሁ ነኝ በርቱ❤🌷❤🌷❤🌷

  • @hayathayat1618
    @hayathayat1618 3 месяца назад +1

    የኔምረጦች በረቱልን❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @Hawa-gc2pl
    @Hawa-gc2pl 3 месяца назад +5

    አይ ገረመው አተም ጀመረህ ሴት ማመስ እዴ አየታደ😂😂😂😂😂😂

  • @Hayimi6536
    @Hayimi6536 16 часов назад

    ልጅነቴን አስታወሽኝ 😢😂😂😂😂

  • @LiliLili-xm8mj
    @LiliLili-xm8mj 3 месяца назад +2

    ድራማዉን
    ሳላይ
    ሁላችሁም
    ትመቹኛላችሁ

  • @DavidKal-wy4sp
    @DavidKal-wy4sp 3 месяца назад

    Atagwaji is my favorite person ❤❤❤

  • @dubaidubai5171
    @dubaidubai5171 3 месяца назад +4

    ጭጣህን ብላ ዝም ብለህ ገሬ ወገብህ ላልቷል 😂😂😂

  • @userenter2635
    @userenter2635 3 месяца назад +3

    ገረመውንም የታዴ መጋኛ መታው እንዴ😂😂😂😂😂😂

  • @ቃልየማርያምልጅ-ሸ7ደ
    @ቃልየማርያምልጅ-ሸ7ደ 3 месяца назад

    ዋዋዋዉዉዉዉዉ የዛረዉ ሥጀምረዉ ገናፈታ አልኩኝ

  • @FathimaAdem
    @FathimaAdem 2 месяца назад

    አቺስ የሰው ባል ❤❤

  • @ነገንበተስፍእንጠብቅ
    @ነገንበተስፍእንጠብቅ 3 месяца назад +2

    አይያየሽ ታዬየመጀመሪያው ስሬትነኝ አላላችም 😂😂😂😂😂እኔስተኛእሆን

  • @hawa6253
    @hawa6253 3 месяца назад +1

    ያየሽ ግን ሰችልበት 🎉🎉

  • @InnocentBirdwingButterfl-vm4qi
    @InnocentBirdwingButterfl-vm4qi 3 месяца назад +4

    ያየሽ የስው ባልና የጎረቤ ወፊት ነፍቱ ወደቤት ነው😅😅😅😅😅

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @MedinaTube-no5ko
      @MedinaTube-no5ko 3 месяца назад

      😂😂😂ኡኡ

    • @Hiwot19981
      @Hiwot19981 3 месяца назад

      Oh😂😂😂​@@Yeshi987

  • @Madenamedena
    @Madenamedena 3 месяца назад +2

    እንኳን ደና መጣችሁ ውዶቸ

  • @salemSalem-pr1so
    @salemSalem-pr1so 3 месяца назад +7

    የሳቄ ምንጮች😂😂😂😂

  • @alainfef176
    @alainfef176 3 месяца назад +3

    😂😂😂ተካደሉ ዛሬ

  • @Seadatube-py4ih
    @Seadatube-py4ih 2 месяца назад

    #እስቦርተኛዋነኝደምሩኝ😂😂😂😂😂💪💪🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹

  • @ودنش-ك9ر
    @ودنش-ك9ر 2 месяца назад

    አሜንአሜን❤❤❤❤

  • @YektieWubalem-y8d
    @YektieWubalem-y8d 3 месяца назад +2

    ስወዳቹ የዚ ቤተሰብአባል የሆናቹ ደምሩኝ በማዳም ሞት ይዣችሗለሁ ስደት መሮኛል ምን አለበት ብትተባበሩኝ ቅመሞቼ አይከፈልበት የስንት ሰዉ ቀን እያስወጣን ምን አለበት እርስበራሳችን ብንረዳዳ በተረፈ ግን ደመራችሁኝም አልደመራችሁኝም እወዳችሗለሁ 💚💛❤ከስደት ያዉጣቹ 🙏

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 месяца назад

      ደሜዋ የኔውድ ደምሬኝ❤

    • @fhhv1552
      @fhhv1552 3 месяца назад

      ማዳም አራት ርግሯን ትስቀል😮

  • @Ggg-wb4yf
    @Ggg-wb4yf 3 месяца назад

    ያየሽ እና ረመው ዋውውው❤❤🎉🎉

  • @KokabeShankot
    @KokabeShankot Месяц назад

    ንደቴ ናልኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይይ

  • @ambaneshgebeyehu
    @ambaneshgebeyehu 2 месяца назад

    አቲ አጓድየ የኔ ውብ 😂😂

  • @sofiatshome
    @sofiatshome Месяц назад

    ያየሽ ብቻ ትኑርበት ደምቀትናት የኔ ሽቅርቅር😅😅😅😅😅😅የቆላታል እደፈድሻ

  • @Hcitogj
    @Hcitogj 3 месяца назад +2

    በርች

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 3 месяца назад +3

    እኳን ደናመጣችውየኔውዶች 💚💛❤

  • @saraashenafi7305
    @saraashenafi7305 2 месяца назад +1

    አረ ያለምወርቅ እጥልጥሉን ላላ አርጊው አነቀሽኮ ደግሞ ልብስ ስታሰፉ እስከ ቁርጭምጭሚት መሆን አለበት ልክ እደአበሻ ቀሚሱ አስረዝሙት ባቷን የምታሳይ ልብስ የምታሳጥር ዘማ ናት እደ ሃይማኖትም አይፈቀድም በተረ እወዳችኋለው በርቱ ።

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 3 месяца назад +4

    እረ ዞረብኝ😂😂😂😂

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 3 месяца назад +2

    የታጠቀው ጥይት እንዲያበይማ ያዬሽ

  • @MkaAyw
    @MkaAyw 3 месяца назад

    አልማዝ አልማዝዬ

  • @طيبه-س8و
    @طيبه-س8و 3 месяца назад +1

    ዛሬ ሁለኛ ኮማች ነኝ 😅😅😅😅😅😅

  • @fhhhghnn8556
    @fhhhghnn8556 3 месяца назад +3

    እዴ ያየሽ የሰው ባልም ይዘሽ መደባደብም ያምርሻል😂😂ሆሆሆ አታጓጅ ዝምብዬ ሳያ ሀይለኛ ትመስለኛለች ያየሽ ይቅርብሽ 😅እደጨት ነው እምሰብርሽ😮😅😅ግን ምነው እያደር ደረሽ ያየሽ🤔🤔🤔

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 месяца назад

      ደሜዋ❤ የኔውድ ደምሬኝ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 2 месяца назад

      እኔም ፈጣጣነቷ ገረመኝ

  • @Donakale-M
    @Donakale-M 3 месяца назад

    አራት ሰአት ሙሉ ሳላያችሁ ገና መጣሁ

  • @zelalemtam
    @zelalemtam 2 месяца назад

    እኔ የአአ ልጅ ነኝ ግን በገጠር ፊልም እጄን ስጥቻለሁ ልክየእባቴሃገር እነጋገርስልት እወዳችሁዋለሁ።

  • @AsiyaIbrahim-ek6sy
    @AsiyaIbrahim-ek6sy 3 месяца назад +1

    ያየሽ ግን ምን አስበሽ ነው ሁሌ የሰው ባል እደቃማሽ 😂😂😂😂😂

  • @bateldamte
    @bateldamte 3 месяца назад +1

    ❤❤❤

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq 3 месяца назад +3

    😂😂😂😂😂

  • @EldanaSisay-qp3dj
    @EldanaSisay-qp3dj 2 месяца назад

    ወገብክን,ጠንከር,እዲያደርግህ😂😂😂😂

  • @FullScollar
    @FullScollar 2 месяца назад

    Abet Yetewona Bekat 😢😢😢😢😢

  • @እላናጎንደሬዋ
    @እላናጎንደሬዋ 3 месяца назад +2

    😂😂😂❤

  • @ZmzmM-dn1mm
    @ZmzmM-dn1mm 3 дня назад

    ወይጉድ😅😅😅😅 11:50

  • @ذهبحسن
    @ذهبحسن 2 месяца назад

    😂😂ውሽምዬ

  • @ኢTዮ.ሲTCOም
    @ኢTዮ.ሲTCOም 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @HudyBjgjh-qw2wb
    @HudyBjgjh-qw2wb 3 месяца назад

    እህየ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @ngstiabreham-wc1km
    @ngstiabreham-wc1km Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ሙሀመድረሱልአላህ
    @ሙሀመድረሱልአላህ 3 месяца назад

    አታጓች❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @VipA04e
    @VipA04e 3 месяца назад +1

    Yayeshiye😂😂😂😂😂😂

  • @ኖርማነው
    @ኖርማነው 14 часов назад

    ኪኪኪ

  • @BettySweety
    @BettySweety 2 месяца назад

    💚💛❤️😅😅😅😅

  • @YeytD3vrvu
    @YeytD3vrvu 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KokabeShankot
    @KokabeShankot Месяц назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ
    @የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ 3 месяца назад

    ያያታዴ አመል ወደ ገሬ ተጋባዴ😅😅😅😅😅😅

  • @HabinaHab
    @HabinaHab 22 дня назад

    ፈታ ነው እምታረጉኝ ይመቻቹ

  • @abedalkader3770
    @abedalkader3770 3 месяца назад

    ❤❤❤🎉❤🎉❤🎉

  • @PhoneHouse-f6x
    @PhoneHouse-f6x 27 дней назад

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @adentega-pr1gy
    @adentega-pr1gy Месяц назад

    አይ ያየሽ 😂😂😂

  • @amefke2069
    @amefke2069 3 месяца назад +1

    አይ አታጎች ያዬሽ

  • @የሽየድንግልማርያምልጅ
    @የሽየድንግልማርያምልጅ 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😂

  • @tadegeayana9489
    @tadegeayana9489 3 месяца назад

    ገሬ የተከበረው

  • @MitoAmito
    @MitoAmito 2 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂😂❤🤣🤣🤣

  • @mimizewde246
    @mimizewde246 2 месяца назад

    😊

  • @GirumZerfu-b1f
    @GirumZerfu-b1f 3 месяца назад +3

    ድራማችሁ ሁልጊዜ ብልግና ይብዛዋል

    • @ethio1283
      @ethio1283 3 месяца назад +1

      ማነዉ የላከህ አሥሬ የምፅፈዉ እነሡ ምንም ይሥሩ ተመችቶናል

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 2 месяца назад

      @@ethio1283አይ እዉነቱን ነዉ ትወና እኮ አንደኛ ናቸዉ ግን ጭብጡ ግን ዉስልትና ይበዛዋል።

  • @SalamSalamah
    @SalamSalamah 3 месяца назад

    ገረመውምጀመርክእደሴትማደንጀመርክእደታደሰ😂😂😂

  • @madi2644
    @madi2644 3 месяца назад +1

    ሰላምናኅሁ

  • @Hcitogj
    @Hcitogj 3 месяца назад +3

    አረትታስቁ

  • @EldanaSisay-qp3dj
    @EldanaSisay-qp3dj 2 месяца назад

    ,ለጊዜው,ልደሰት

  • @gedefawmisgan
    @gedefawmisgan Месяц назад

    አቤት ነገር ስራው

  • @user-fd3ij5mt5s
    @user-fd3ij5mt5s 3 месяца назад

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 3 месяца назад

    የታየኝ ጎታውነው አገሬስገባ ጎታ እሠራለሁ❤😂

  • @lidiyalove5683
    @lidiyalove5683 Месяц назад

    😅😅😅😂😂😂

  • @wubewuletaw4769
    @wubewuletaw4769 3 месяца назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lidyayalew-9741
    @lidyayalew-9741 2 месяца назад

    ቆይ ግን ያየሽ ሁሌ የሰው ባል እየቀማሽ አበዛሽው ምነው እቴ