አስቂኝ ቆይታ አርቲስት ባቡጂ ጌታቸው እጅጉ ከባቡጄ ) ጋር | Babuje | Ethiopian Movie | Amharic movie | Adwa

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • ►►►►►►►►► THANKS FOR WATCHING ◄◄◄◄◄◄◄◄◄ AND DON'T FORGET TO LIKE COMMENTS AND SUBSCRIBE!
    አስቂኝ ቆይታ ከጌታቸው እጅጉ ( ባቡጄ ) ጋር | Ethiopian movie | Ethiopian Film | ethiopian movie comedy | ethiopian film 2020 full movie | Babuje film | Meba Film | Shefu 2 | Des Endalesh | Jemari leba | Gura Bcha | YeArbagnaw LIJ 2 |Enqoqlshi | Ethiopian New Year | Addis hamet | Abebayosh | አበባዮሽ | seifu on ebs | Babuji | አርቲስት ባቡጂ ጌታቸው እጅጉ | Seifu on EBS
    የመግቢያ ሞኖሎግ ፣ ዜናን በቀልድ እና የፅድቅ መንገድ ......ባቡጂ ድንገት ለምን መጣ? | Seifu on EBS | Ethiopian Actor

Комментарии • 421

  • @dejustar3766
    @dejustar3766 3 года назад +57

    ራስን መሆን ማለት ይሄ ነው በሚድያ ጨዋ በቤት ባለጌ ከመሆን ይሰውረን ባቡጂ ራስክ ሰለመስልክ አድናቂህ ነኝ #የአራዳ ልጅ መሆን ደስ ይላል ሰውን
    ታከብራለክ
    ትወዳለክ
    ትረዳለክ ሰው ሆኖክ ትኖራለክ!!

  • @yonasbrhane688
    @yonasbrhane688 3 года назад +81

    ራሰህን መሰለህ መቅረህ ኣደንቅልሃለው ብዘዎቹ ኢንተርቪው ሲደረጉ ያላረጉት ያልሆኑትን ሲበጠረቁ እንሰማለን ያረቂው ግን ኣሰብበት

  • @nanishow-6604
    @nanishow-6604 3 года назад +85

    ሳስበው እራሱ አሁን በብርጭቆ ፒናታ ነው ሚጠጣው ወዳጄ አራዳ ከሆንክ ራስህን አድን የወደክ ለታ ወደክ ነው ነፃነቱ ግን ደስ ሲል👌

    • @bisrattube9656
      @bisrattube9656 3 года назад

      ruclips.net/video/kRPU0x2Netg/видео.html

    • @tomwie3253
      @tomwie3253 3 года назад

      Pinata mndn nw? Honest Question!

    • @neftalemmarcon5967
      @neftalemmarcon5967 3 года назад +3

      ወድቋል እኮ ስንቴ ይውደቅ

    • @henock8230
      @henock8230 3 года назад

      @@tomwie3253 Pinata Areke malete nw brada

    • @nattytaddese2815
      @nattytaddese2815 15 дней назад

      ብርጭቆ ጨረሰው ነብስ ይማር

  • @sofyamillion3237
    @sofyamillion3237 4 года назад +209

    እምትወዱት ከሆናችሁ ምን አለበት አረቄውን አስጥሉት ብዙ የሚሰራ ልጅ ነው

  • @neftalemmarcon5967
    @neftalemmarcon5967 3 года назад +39

    ዝብርቅርቅ ያለሰው ሊጠሉት ሊወዱት የማይችሉት ሰው

  • @user-jk7tt3ud1z
    @user-jk7tt3ud1z 3 года назад +15

    በጣም ራሱን የሆነ ልጅ ምንም ማስመሰል የሌለበት ። ግን መድሀንያለም ከአረቂ ሆቢ ይገላግልህ ።

  • @romaroma1651
    @romaroma1651 3 года назад +11

    እግዚአብሔር ይማርህ ታመህ አዋጡ እርዱኝ እንዳንሰማ የኢትዮጵያ ህዝብ ነው ሀብቴ ምናምን እንዳልሰማ አንተ ስንደዶ እራስህን ጠብቅ

  • @user-gw7jb4ev1c
    @user-gw7jb4ev1c 3 года назад +15

    ከምር ምርጥ ሰው ነው አቦ ይመችክ

  • @elzaethiopia4012
    @elzaethiopia4012 3 года назад +14

    ረሃሃ የሆነ ሰው ነው እንደዚ አይነት ሰው ይመቸኛል አልኮሉ ግን ይቅርብህ ይጎዳሃል ያውም አረቄ

  • @etsegenetabera8015
    @etsegenetabera8015 3 года назад +5

    ትልቅ ደረጃ የምትደርስ ሰው ነህ ግልፅነትህ ደስ ይላል

  • @buy3701
    @buy3701 3 года назад +12

    You are one of the best actor. Thank you for being you. 🙏

  • @sejjisejji732
    @sejjisejji732 3 года назад +12

    የልደትዬ ልጅ አይደል ፈታያለ ነው ይመች

  • @natiasefa4863
    @natiasefa4863 3 года назад +9

    የዛሬን ብቻ የሚኖር አይነት ሰው ነው። መፅሀፍ አንባቢነቱ ግን ተመችቶኛል

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 3 года назад +22

    በቃ ፈታ ብሎ ራሱን ሳይክብ ራሱን ሆኖ ቀረበ

    • @bisrattube9656
      @bisrattube9656 3 года назад

      ruclips.net/video/kRPU0x2Netg/видео.html

  • @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ

    እኔ ግን ባቡጂ በጣም ነዉ የሚመቸኝ ለምን በራሱ አለም ነዉ የሚኖረዉ እደሌሎቹ አርቲስቶች እስኬሉን አይሰቅልም ኢትዮጲያ ስገባ በአካል ባገኝዉ ያራዳ ልጅ ጨዋታ የሚያቅ ይመቸኝል ካተ ጋር የሚዉሉ ሰዎች ታድለዋል መሳቅና ፈታ ማለት ብቻ ነዉ ነመስቴ ባቡጂ የጠጣሁበትን ከፍላቹ ሂዱ ካካካካካካካካካካ አቦ ይመች አባቴ ፈጣሪ ከክፍ ነገር ይጠብቅ ዉድድድድድ❤❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @focus-et.e
    @focus-et.e Год назад +3

    ባቡጂ በጣም ግልፀኛ መሆኑ ከሌሎች አርቲስቶች ለየት የሚያደርገው ነገር ነው የኤፍሬም አድናቂ መሆኑ ደግሞ በጣም ያስደስታል

  • @marymessele3423
    @marymessele3423 3 года назад +16

    በጣም ነው የምወደው እሄን ልጅ በጣም ነው የሚያስቁት የሚሰራቸው ፊልሞች በሙሉ

  • @derejebizualem2112
    @derejebizualem2112 3 года назад +6

    እመጓ በጣም የሚወደድ መጽሃፍ ነው ድጋሚ ወደ መጽሃፍ እንድዞር አድርጎኛል

  • @hasethaset1274
    @hasethaset1274 3 года назад +14

    ኮሜንት ለሰጣችውት ሰዎች ማለት የምፈልገው ነገር አለ እሔ ልጅ አልዋሸም እንደሌሎቹ አርቲስቶች ተደብቆ አፀያፊ ነገር አላደረገም የራሱን ሒወት ነው በመሰለው መንገድ እየኖረ ነው አላነበበም ያላችውት ደሞ በጣም አንባቢ እና ጥሩ እንጊሊዘኛ ተርጓሚ ነው ግን እራሱን ስላልቆለለ መዘለፍ የለበትም ለመከበር መዋሸት እና ያልኖረውን ታሪክ ማውራት የለበትም ትክክለኛ ሰው ነው እሱ ለሚደበቁት አረዐያ ይሆናቸዋል ከሱ ይማሩ ግልፅነት

  • @user-bu2qi6bz8f
    @user-bu2qi6bz8f 4 года назад +14

    ኧረ መበልቀጥ ቱ ሀሀሀሀሀሀለ አፍረት ብሎ ነገር የለም አረቂውን አስቁሙት ጎድቶታል እኮ

  • @belstihunie261
    @belstihunie261 3 года назад +22

    ወደፊት ደግሞ የቤተክርትቲያን መጥሃፎችን በደምብ አንብብ

  • @beliyouksolomon1652
    @beliyouksolomon1652 3 года назад +10

    I understand what he want to say but as artist he need to be role model to the people we need to think before we say something professionally.

  • @mekyamuhammed6187
    @mekyamuhammed6187 3 года назад +15

    ተስፋ የቆረጠ ሰው ነው ፈጣሪ ከዚህ ክስተት ይሰውረን

  • @benyamkebede1168
    @benyamkebede1168 9 дней назад

    God bless your soul Ethiopia miss you!!

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 года назад +3

    😂😂😂😂አስቂኝ እና እውነተኛ ሰው ነው::

  • @Itopeya222Itopeya
    @Itopeya222Itopeya 16 дней назад +1

    ውይ እንባ እየተናነቀኝ ነው ያዳመጥኩት ነፍስ ይማር

  • @hayaathayaat8924
    @hayaathayaat8924 4 года назад +5

    Mashnayen ale mashnawun yamiwod like

  • @jmw7824
    @jmw7824 3 года назад +1

    ማኛዬ እመጓ አሪፍ መዛፍ ልክ ብለሀል ዛጎራ አሪፍ ነው በጣም ያጓጓል

  • @ethiopianbeautiful5841
    @ethiopianbeautiful5841 3 года назад +3

    Mecha new ena endante raseh hogna nesaneten mawejew big respect bro.

  • @melkiedress6839
    @melkiedress6839 3 года назад +15

    እመብረሐን አረቄ ታሥተዉህ ሥራህ ጥሩ ሁኖ ታዳ አረቄ በመውደድህ ጠላሁህለማነኛውም እንዲአሥጠላህ እፀልይልሀለሁ

    • @tesfayedemse1861
      @tesfayedemse1861 3 года назад

      እኔ ደሞ ተሳዳቢነቱ እና አማጋጭነቱ ነው ያስጠላኝ
      ሚስቶችን እኮ ጨረሰ

  • @DanielMelkamu-qp5ys
    @DanielMelkamu-qp5ys 13 дней назад

    መፅሐፍ አላነበበም እንዴት እንደሚነበብም ሳይረዳ ነው ያለፈው ስለ መፅሐፍ አንባቢነቱ በህይወት ስለ ያደረገው ማቃለል መጠይቅ ከመፅሐፍት ጋር ትውውቁ እጅግ ዝቅተኛ እንደነበረ በግልፅ ያሳያል አንባቢ ለመባል ነበር ምኞቱ እንጂ አላነበበም ።

  • @user-zz1ui4on1r
    @user-zz1ui4on1r 3 года назад +18

    አርቲስቶች አረቄ ስትጋቱ ትከርሙ እና መጨረሻ እርዱኝ የምትሉት ነገር አይመቸኝም ቱፍፍ

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e 3 года назад +5

    አዪ እራስህን እየገደልከው ነው ባረቄ እረ ምከሩት የምትቀርቡት ሰካራም ቤት አይሰራም

  • @eeee4817
    @eeee4817 3 года назад +1

    አቦ ልጁ ምንሁኖል ቋንቋ አላውቅም ላለማለት ትርጉም በድፍረት ነው ማወቅ አያስፈልግም አላለም እንደኔ እንግሊዘኛ ቋንቋ አቦ እኝክ ነኽ

  • @SunshineTube87
    @SunshineTube87 3 года назад +3

    yetetahubetin keflachihu hidu🤣🤣🤣🤣🤣

  • @yernebogale3859
    @yernebogale3859 4 года назад +15

    አቦ ይመችህ ያራዳልጅ

  • @tegeseteaferyme7052
    @tegeseteaferyme7052 3 года назад +1

    ጎበዝ

  • @wubiwubi3588
    @wubiwubi3588 3 года назад +2

    Lidetawoch like 👍👈 goteran agelaletsih temechitpngal yegebaw digame 👍👈❤️

  • @asdfgasdfg943
    @asdfgasdfg943 3 года назад +1

    ይመችህ

  • @werkwerk3418
    @werkwerk3418 10 дней назад

    Nefs yimar kedegagochu gon yasarfln

  • @dargeabebe5696
    @dargeabebe5696 3 года назад +3

    እረጌቾው የልደታው. ብቃትአንደያ. ድርው ስጋአትበላምነበር. አንድ የራስህ መንገድነበረክ ስጋላለመብላት. ሌላው በጣም ያዘንኩት አረቄ በፍጥነትማቆምአለብክ. ያለበለዝያ. እንደ ድሮ ጌቾቢድዬቤት ነውየምጥልክ. ጌች የድርው ወንድምህ ኑርልይ

  • @nasarasara7701
    @nasarasara7701 3 года назад +11

    ግልጽነት ደስ ይላል ተመቸኝ

  • @tijtij3933
    @tijtij3933 3 года назад +1

    2 na 3 film sertew yazun Lkekun ylalu
    Yhe gn ke 60 belay serto minm ayakabd gobezz ymechih yeldetye ljj

  • @gashu1222
    @gashu1222 3 года назад

    I like that , Artist balhone leba ehon neber , he tell the truth , he looks like

  • @lillyl4262
    @lillyl4262 3 года назад +1

    You’re just yourself......love it 👍👍👍👍

  • @bekinaf7489
    @bekinaf7489 3 года назад +1

    በራሱ አለም ላይ ያለ ሰው ክክክክክ

  • @mahilettsegaw7175
    @mahilettsegaw7175 3 года назад +2

    Berasu alem lay yale sew anbabi kehonek metetikn akum

  • @rodasyitbarek1719
    @rodasyitbarek1719 2 года назад

    Ershan tebeki weudamy arkwe kebed necha mrt sew .....💚💛♥️

  • @tigisthailearaya4218
    @tigisthailearaya4218 3 года назад +1

    Emgwa betam desi yemyle methaf

  • @Benny12-w3s
    @Benny12-w3s 3 года назад +15

    ጎተራ ፋራ ናቸው አልክ? አራዳ ከሆንክ ከዚ አረቂ ራስህን አድን።

    • @bisrattube9656
      @bisrattube9656 3 года назад

      ruclips.net/video/kRPU0x2Netg/видео.html

    • @bazadejene8709
      @bazadejene8709 3 года назад

      Esu endelemedew aynet mahberawi hiwot yelem

  • @ETHIOUNITY-pr3js
    @ETHIOUNITY-pr3js 3 года назад +1

    ገራፌ ነዉ ጠያቂ ጀዝባ

    • @BirkewaAsrat-d3c
      @BirkewaAsrat-d3c 13 дней назад

      እራስህ ጀዝባ ኘህ ከዚ በላይ እንዴት ዪጠይቅ

  • @nimahabitamu9938
    @nimahabitamu9938 3 года назад +8

    እንደኔ እርኩስ ነው ሚሆነው አለ ፀበል ግባ ተጠመቅ ከብዙ ነገር ትድናለህ

  • @tigisthailearaya4218
    @tigisthailearaya4218 3 года назад +1

    Arkawe yeberabh

  • @geez2115
    @geez2115 3 года назад +13

    ወንድሜ ተስፉ አትቁረጥ አንተን አይቶ እኮ ተስፉ የሚያደርግ አለ እንዴት ገንዘብ አጣው ሳይሆን እንዴት ገንዘብ ማግኝት እችላለው ብለህ ተነስ አይዞሽ አባቴ.

  • @user-no1ey7cu8w
    @user-no1ey7cu8w 3 года назад +3

    ወድሜ ግልፅነትክ ደሥ ይላል ግን አጠጣ ካተ የተሻለ ባላዉቅም ብዙ ጉዳት አለዉ

    • @bisrattube9656
      @bisrattube9656 3 года назад

      ruclips.net/video/kRPU0x2Netg/видео.html

  • @nahomnati3647
    @nahomnati3647 3 года назад +11

    እዚህ ውስጥ እንዳለ ኮሜንት አጠጣ እያለ እሚጨበጭበው እራሱ አረቂያም ነው እኮ

    • @user-kj6wi8vw7h
      @user-kj6wi8vw7h 3 года назад

      ቲሽወሬ

    • @nahomnati3647
      @nahomnati3647 3 года назад

      @@user-kj6wi8vw7h ምነው ሰብስክራይ ላርግህ እንዴ

  • @ኢክራምየገጠሯይቱብ
    @ኢክራምየገጠሯይቱብ 3 года назад +10

    ክክክክክ መሬት እቸበችባለሁ ውይይይይ

  • @ሰላምንናፋቂበሱፈቃድ
    @ሰላምንናፋቂበሱፈቃድ 3 года назад +1

    😂 😂 😂

  • @yasmalblooshi6939
    @yasmalblooshi6939 2 месяца назад

    በቢርጭቆ ያለዉ አረቄ😂😂😂😂 ጭዉ እያረክ አረ ይጨርስካል

  • @natiasefa4863
    @natiasefa4863 3 года назад +9

    እኔ በበኩሌ ግን ዝጎራም መርበብትም ተመችቶኛል።

    • @jmw7824
      @jmw7824 3 года назад

      መርበብት አላነበብኩቱም ዛጉራ ግን በጣም አሪፍ ነው

    • @natiasefa4863
      @natiasefa4863 3 года назад +1

      @@jmw7824 አትጠራጠሪ ድርሰት ባይማርም ጎበዝ ደራሲ ነው። ምን ያክል ታሪኮቻችን ውብ እንደሆኑ 3ቱም መፃህፍት ያሳያሉ።

    • @elihamezedin4671
      @elihamezedin4671 3 года назад

      ስንት መፃፍ አንብበሀል?😂😂😂😂

  • @merryyederrick
    @merryyederrick 3 года назад +8

    የኛ ሰውኮ ግልፅ ሰው አይመቸውም እንግዲህ ቻለው

  • @wendesenfekie
    @wendesenfekie 3 года назад +9

    ግልጽነትህ አሪፍ ቢሆንም የምትጠቀማቸው ቃላት የአንባቢ ሰው ባህርያትን የተላበሱ ስላልሆኑ እንደ ኤክስፐርት ብታስብበት አሪፍ ነው፡፡

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h 3 года назад +3

    እራበሳቅ ይመቻቹ ውዶቼ ላይክ ሰብስክራብ አድርጉኝ

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi 17 дней назад

    😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔የኔ አባት ነፍስህ በሰላም ትረፍ በዚህ ግዜ ሞት እረፍት ነው

  • @ethiopeaetio3090
    @ethiopeaetio3090 3 года назад

    Min yimeselale gin yarebiii gin gin betammm ewodehalhu

  • @Husnitii
    @Husnitii 13 дней назад

    😭😭😭😭

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 3 года назад

    Ena Ethiopia meteche agebahalehu. Areke asetewuhaleehu, bezu bezu..

  • @biggiesmallz6179
    @biggiesmallz6179 3 года назад +7

    Hahaha ma nigga አረቄ እየጠጣሽ ኢንተርቪው አደረግሽ ይቻምሽ

  • @samiahussein3458
    @samiahussein3458 3 года назад +2

    He is funny he said he likes he jank 🤣

  • @deebbelaataye4372
    @deebbelaataye4372 3 года назад

    መርበብት በጣም ሀሪፍ ነው።

  • @BiruKidus
    @BiruKidus Месяц назад

    ይሄን ሰው እንዲህ ሆኖ መመልከት ልብ ይነካል!

  • @mekdilv3402
    @mekdilv3402 3 года назад +1

    የሆንክ አዝግ ነገር 😂😂

  • @deee8032
    @deee8032 3 года назад +1

    የከረከሰ ኢንተሪቪው

  • @KedirEbrahim-gr3jv
    @KedirEbrahim-gr3jv 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤ባቡጂ

  • @feetvspedal
    @feetvspedal 17 дней назад

    Nefes yemar

  • @yunusnejmu6114
    @yunusnejmu6114 3 года назад

    አሌክስ አብረሀም ዶ/ር አሸብር በሚለው ላይ የተፃፈውን ፅሁፍ ነው የኔ ታሪክ ነው ብሎ ምያወራው .

  • @sunshine-ql4vo
    @sunshine-ql4vo 16 дней назад

    May your soul rest in peace

  • @ethiomo2033
    @ethiomo2033 3 года назад

    He was right!!Alemayehu Wase’s books were not like Emegua!!Emegua was the masterpiece!

  • @yasminhassen9138
    @yasminhassen9138 3 года назад +1

    mimechegn lij new betam astesasebu.
    menale hulachenem benaneb bezu
    astesasebachen yekeyer neber erse bersachen zare baltechekakenen

  • @selameselamegisla2358
    @selameselamegisla2358 2 года назад +1

    Men ere tew kkkkk

  • @heyatuumer149
    @heyatuumer149 3 года назад +4

    ይመችህ ስወድህ አድናቂህ ነኝ የኔ ምርጥ አክተር ነህ

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 3 года назад +3

    በጣም ታሳዝናለህ በሚድያ ላይ አፍህ ሞልተህ አረቄ ስትል አታፍርም ልጆች ካንተ ምን ይማሩ አማረልኝ ብለህ ልቅ አፍህ ትከፍታለህ

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 3 года назад +6

      አጉል ጨዋ ጨዋ ይሁን ሀበሻ አስመሳይ እየወደድን እስከመቼ

    • @nebihanebiha6689
      @nebihanebiha6689 3 года назад +1

      ያልሆነውን ውስኪ አይጠጣ ግልጽ መሆኑ በቂነው

    • @aboneshworku8027
      @aboneshworku8027 3 года назад +1

      @@Sofi-ks3zo እኛ እኮ እንዲህ ነን የቱ ጋ ምን ማውራት ምን ማድነቅ ምን መኮነን የማንችል ፕ ድንቄም ግልፅ መሆን አሁን ግልፅ በመሆኑ ምን ቁም እንዳገኝህ ንገረኝ አንድን አገር የሚያገለግል አርቲስት ብዙ ፊልም ሰራሁ የሚል በሚድያ ስለአረቄ ስላወራ ነው ግልፅ ምኑ ከምኑ የተምታታብን ትውልድ

    • @user-my7wh5ox5w
      @user-my7wh5ox5w 3 года назад +1

      ከግልፅነትጋ አይገናኝም ሲጀመር ንግግሩ የሚያነብ ሰው አይመሥልም ቁጡብ መሆን አንደበትን መግራት እባካቹ ከግልፅነትጋ አታገናኙት

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 3 года назад +2

      @@aboneshworku8027 ባህሪው ይሄ ነው በቃ ይሄን አይቶ ጓዴኛ ከመከረው ይመከር ያልሆነውን ነኝ ይበል??

  • @alebo3421
    @alebo3421 2 года назад

    Babuchu kkkkkkkkk

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 3 года назад

    ይሄ ልጅ እኮ አርቄ የሚጠጣበት ወይንዴት ይኖርዋል ብቻበምክንያት ንው ዝም ብሎ አይደለም እባካችሁየቅርብ ጋደኞቹ ቀርብ ብላችሁብትርዱት ምን አለበት አንደኛ በጣም ቅን ንው ጥሩ ጭንቅላት አለው የሚርዳ ንው እውንቱን ንው የአራዳልጅ ትክክል ንግግሩ በጣም ይስባል የራሱን የሚስማውን የእውንት ይማይደብቅ ግልፅ ንው

  • @etsegenetasrat3289
    @etsegenetasrat3289 3 года назад

    Ahun gena endemataneb astawekebh
    Emegua
    zeguara
    merbebtem
    sebezem betam new des yemilut yehonk turinafa

  • @elias_tube2115
    @elias_tube2115 3 года назад +1

    አሁን አርቲስት ነኝ እያለ ባልሆነ!!!

  • @hasethaset1274
    @hasethaset1274 3 года назад +1

    አርቄ ይጠጣ እራሱን ያውቃል የሚጠቅም የሚጎዳ መሆኑን አሉ አይደል እንዴ ኑ ለፊልም ትወና ተመርጣችዋል እያሉ ሴት እህቶቻችንን መሪ ተዋናይ ትሆናላችው እያሉ በሀሺሽ እና በመጠጥ አታለው ሴቶችን የሚደርሩ ለምን ስለ እነሱ ጥሩ አልሰራችውም ብላች እነሱን አትናገሩም የውሸት ሚዲያ ላይ ዘንጠው ስለሚወጡ ብዙ አታስወሩኝ ሁላችንም እንተዋወቃለን በተረፈ ለምትሰጡት አስተያየት እያሰባችው ቢሆን ጥሩ ነው

  • @Homelander66-y1q
    @Homelander66-y1q 14 дней назад

    bring me more alcohol 🙏😍

  • @user-sm5zu5pk1y
    @user-sm5zu5pk1y 8 месяцев назад

    😂😂😂😂

  • @yasinlove2814
    @yasinlove2814 3 года назад +3

    ባቡጂ የአራድየ ልጅ አወ እድህ ግልፅ መሆን ነው ደስ የሚለው ይመቺህ

  • @tilahunbaye3625
    @tilahunbaye3625 3 года назад

    ራስን መሆን ማለት ይሄ ነው በሚድያ ጨዋ በቤት ባለጌ ከመሆን ይሰውረን ባቡጂ ራስክ ሰለመስልክ አድናቂህ ነኝ @/%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%88%AB%E1%8B%B3 ልጅ መሆን ደስ ይላል ሰውን
    ታከብራለክ
    ትወዳለክ
    ትረዳለክ ሰው ሆኖክ ትኖራለክ!!

  • @hayaathayaat8924
    @hayaathayaat8924 4 года назад +3

    Adnakih negn yemachih

  • @ሚያ
    @ሚያ 3 года назад

    ክክክክክክክክክክክክ መሽናዬን

  • @kuniskenya299
    @kuniskenya299 3 года назад

    Ewnat sila tangargark wowwww

  • @betitube12
    @betitube12 3 года назад +1

    አክችዋሊ አርቂህን ተው
    ግልጽነቱ /ነጻነቱ ድስ ይላል
    አክችዋል በአማርኛ ሲተርጎም ፍሪጅ ይባላል ፍሪጅ መስልካል ይመችህ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 3 года назад +1

    ባቡጂ እውነት እውነትዋን ሚዲያ ላይ በሽፍንፍን ከሚቀርቡ ሰዎች ፍርጥ

  • @sofiamuhammed5265
    @sofiamuhammed5265 Год назад

    Babuje

  • @NasirDegan
    @NasirDegan 2 месяца назад

    እንደሙድ ጃ ምርጥ ሰው ቄራዋም ኖርማል ናት

  • @weranegari1997
    @weranegari1997 3 года назад

    Sew.akebare.selametgn.Tiru .sew

  • @user-ke2hz7lw5w
    @user-ke2hz7lw5w 3 года назад +2

    4000 መጽሃፍ ያነበበን ሰው መምከር አቅሜ ባይፈቅድም ነገር ግን ሳላደንቅ የማላልፈው የመጠጥ ምርጫህን ነው፤ ጥሩ መጠጥ መርጠሃል ልብህ ፈርሶ ኩላሊትህ ተበስቶ ከስተህ ለመሞት አረቄ አሪፍ ምርጫ ነውና ጠንክረህ ጠጣ በርታልኝ ወዳጄ!!!