Hurry up and tell in english to refute the westerners who are ruining the reputation of this saint! Theres no way amhairic language is going to be wiped out by another ethiopian language; stop evangelizing only in Amhairic!! Ethiopian Orthodox are in the western European countries for 40 years now and still too lazy to care to evangelize enough in English !
በምኖርበት ሃገር Canada ካንሰር አለብሽ ተብዬ ህክምናውን ከወሰድኩ በውሃላ ሃኪሞች ያሉኝ በመድሃኒቱ ተስፋ ቆርጠናል ቀዶ ጥገና አድርገን ማህጸንሽን እናወጣዋለን ነበር በእግዚአብሄር ድንቅ ስራ አንዲት እህቴ የእናታችን የቅድስት ወለተጴጥሮስን እምነት ጠጥቼ ድኛለው አይዞሽ ብላ እምነቱን ሰጠችኝ በውሃ ጠጣው፡፡ ገና ከመጀመርያ ቀን ጀምሮ እንደ ደም ሆኖ ወረደ ለ7 ቀን፡፡ በ8ኛው ቀን MRI ነበረኝ ሃኪሞቹ በሽታው የለም ምን አድርገሽ መጣሽ ብለው ወደቤቴ እንድሄድ ነበር የነገሩኝ፡፡ አሁን ሶስተኛ አመቴ ነው ፍጹም ጤነኛ ነኝ፡፡ ከእኔ ጋር 3 ነን በእምነትዋ የተፈወስነው፡፡ ወገኖቼ የዛሬ አመት ደብርዋን ልርገጥ በረከትዋን ላገኝ ብዬ ሄድኩ፡፡ ቤተመቅደስዋ ትንሽና የተጎዳ ስለሆነ ሊታደስ ተጀምሮ አቅም እየፈለገ ነው በረከት ለማግኘት ጊዜው አሁን ስለሆነ ደስ ያለኝ፡፡ የሚተዳደረው በሬማ መድሃአለም (እናታችን ራስዋ ያሰራችውና የተቀበረችበት) ደብር ነው፡፡ ይሄን እድል ከጻድቅዋ በረከት ለማግኘት አያምልጠን፡፡ተሳተፉ....... ንግድ ባንክ "ሬማ መድሃኒአለም አንድነት ገዳም" 1000012949212 ነው፡፡ ለትክክለኛነቱ ባንክ ደውላቹ ማጣራት ተችላላቹ፡፡
ስራውን እንድመሰክር እና በቸርነቱ ያዳነኝ አምላክ ክብርና ምስጋና ለሱ ይሁን፡፡
ቅድስት ወለተጴጥሮስ ለእኔ ይደረገችውን ተአምር ለተጨነቁት ሁሉ ታድርግላቸው፡፡ ምስጋና ይድረሳት፡፡
አገሩ የት ነው
Kale hiwot yasamalin 💝👃💚💛❤️🇪🇹💝
ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የእናታችን የወለተ ጴጥሮስ በረከቷና ረደዔቷ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን
የእናታችን ቅድስት ወለተ ጴጥሮስ በረከትዋ አይለየን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛላችሁ
Amen amen amen berekata milegawa ayelayam
Kale heyewot yasemalen eheta
አሜን አሜን አሜን የናታችን ቅድስት ወለተ ጴጥሮስ እረድኤት በረከት አማላጅነት ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን
amennnnn kale hiwot yasemalen
የእናታችን ቅድስት ወለተ ጴጥሮስ በረከትዋ አይለየን እኛንም ከስደት ያሉትን ልጆችሽን አንቺ ጠብቂን አሜን ፫
አሜን አሜን አሜን
ተባረኩ
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእናታችን የቅዱስት ሁለተ ጴጥሮስ በረከቷዋ ይደርብን
አሜን የእናታችን የ#ቅድስት ወለተ #ጴጥሮስ በረከት እረዴቷ በሀገራችን 🇲🇱ኢትዮጵያ ጸንቶ ለዘላለም ይኑር እህታችን ጸጋውን ያብዛልሽ የ ህይወት ቃል ያሠማልንም
አሜን አሜን አሜን 💚💛❤
አሜን አሜን አሜን
ቃለሒወት ያሠማልን የእናታችን የቅድስት ወለተ ጴጥሮስ በረከቷ አማላጂነቷ አይለየን አሜን አሜን አሜን
Kal hiwet yesmalna xolotan berketan nay kdsti welete titros ms kulatna hzbe krstyan ykun Amen Amen Amen
የእናታችን የቅድስት ወለተ ጴጥሮስ በረከቷ ይደርብን
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Amen Amen Amen bew ewunet lahetach kale hiwot yasemalen
Amen , Amen , Amen Egzyabhr yemesgen Kale hiwet yasemaln !
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን
Amen amen amen.. God bless you
ቃል ሂወት ያሰማል አሜን አሜን አሜን እሄታችን
Amen (3) kale hiwet yasemalen !!!
Kale hiwet yasmaln,berketfachu yidrbn,Amen
አሜን አሜን አሜን
Egziabher yestelen ehetachin
ቃለህይወትን ያሰማልን እህታችን ግን ገድል ነው እንጅ ታሪክ አይባልም አስተካክይ ሌላው ሁሉም ጥሩ ነው
እንዴህ መማማር እንዴት ደስ ይላል የ ወለተጴጥሮስን ገድልን አላውቅም ነበረ ቃለ ህይወት ይስማልን
የእናታችን እረድኤት በረከት ይደርብን
Qala hiyoti ymsgani 🤲🤲🤲
aemen. aemen. aemen. kakhiywet. yasemaln. ehitachen. ykudsan. melga. kenchga. yhun
ሰላም ለእዚህ ሜዲያ ባለቤት ለሆናቹህት ለተከበሩ ገድላት ለምታነቡ ሴቶች በሙሉ ሚዴያለይ ገድላት የምታነቡ ሴቶች በሙሉ እንድታቆሙልን ስንል በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን የአባቶቻችን ስልጣን እንክብር እባካቹህ ስራችን እንወቅ እንመርምር ብዙ ሴቶች መልእከ ስንክሳር የተለያዩ በሚዴያ የምታነቡ አላቹህ ለእራሳቹህ ብቻ ነው የተፈቀደው እጅ ሚዲያለይ እየወጣቹህ የምታነቡ ሴቶች አቁሙልን ክብራቹህን ጠብቁ !።
ውቤ ለሰጠህን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን። የቅዱሳንን ገድል ማንበብ ለሴቶች አልተከለከለም አባቶችን ጠይቀን ነው ማንበብ የጀመርነው እንዳልከው የማይፈቀዱልን ብዙ ነገሮች አሉ። የቅዱሳን ገድል ልክ እንደ መፃህፍ ቅዱስ ነው። የነዛ እግዚአብሔር የመረጣቸውን የተጋደሉትን ተጋድሎ እና ጥንካሬያቸውን እንድንማር እና እንድናውቅ መንገዳቸውን ከተከተልን ደሞ በተሰጣቸው ቃል ኪዳን እንደምንድን የምንማርበ እና በነፍስም በስጋ እንድንጠቀምበት የተዘጋጀ ነው ይህንን አሳብ ስጀምር ጠይቄ ነው 🙏🙏🙏
Hurry up and tell in english to refute the westerners who are ruining the reputation of this saint! Theres no way amhairic language is going to be wiped out by another ethiopian language; stop evangelizing only in Amhairic!! Ethiopian Orthodox are in the western European countries for 40 years now and still too lazy to care to evangelize enough in English !