Hebron Media - ሔብሮን ሚዲያ
Hebron Media - ሔብሮን ሚዲያ
  • Видео 196
  • Просмотров 522 866

Видео

የፃድቁ አቡነ ዘርዐ ብሩክ ጥዑም የህይወት ታሪክ ክፍል ፭(አምስት) ለሁሉም ይደርስ ዘንድ ሼር ያድርጉ💚💛❤
Просмотров 16311 месяцев назад
የፃድቁ አቡነ ዘርዐ ብሩክ ጥዑም የህይወት ታሪክ ክፍል ፭(አምስት) ለሁሉም ይደርስ ዘንድ ሼር ያድርጉ💚💛❤
የፃድቁ አቡነ ዘርዐ ብሩክ ጣፋጭ የህይወት ታሪክ ክፍል አራት 💚💛❤ ሼር ያድርጉ
Просмотров 255Год назад
የፃድቁ አቡነ ዘርዐ ብሩክ ጣፋጭ የህይወት ታሪክ ክፍል አራት 💚💛❤ ሼር ያድርጉ
የፃድቁ አቡነ ዘርዐ ብሩክ ጣፋጭ የህይወት ታሪክ ክፍል ሦስት 💚💛❤
Просмотров 244Год назад
የፃድቁ አቡነ ዘርዐ ብሩክ ጣፋጭ የህይወት ታሪክ ክፍል ሦስት 💚💛❤
የፃድቁ አቡነ ዘርዐ ብሩክ የህይወት ታሪክ ክፍል ፪ (ሁለት)
Просмотров 1 тыс.Год назад
የቅዱሳንን የህይወት ታሪክ መስማት እናዘውትር የሁል ግዜ መልእክቴ ነው ለሁሉም ይደርስ ዘንድ ሼር ያድርጉ ዘንድ በትህትና እጠይቃለሁኝ 💚💛❤💒💒💒
የፃድቁ አቡነ ዘርዐ ብሩክ የህይወት ታሪክ ክፍል አንድ ለሁሉም ይደርስ ዘንድ ሼር ያድርጉ
Просмотров 4 тыс.Год назад
ባለ አስራ ሁለት ክንፉ ኢትዮጵያዊው ፃድቁ አቡነ ዘርዐ ብሩክ የህይወት ታሪክ። የቅዱሳንን የህይወት ታሪክ ማዳመጥ ለህይወትዎ ትልቅ በረከትና ሰላም ስለሆነ ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉ
ከቅድስት ሀገር እየሩሳሌም የ2ኛ ቀን ምህላው እንደቀጠለ ነው በመላው ዓለም ያላችሁ እነዎ 💚💛❤🙏 ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን እግዚአብሔር ይታደግልን።🙏💒
Просмотров 416Год назад
ከቅድስት ሀገር እየሩሳሌም የ2ኛ ቀን ምህላው እንደቀጠለ ነው በመላው ዓለም ያላችሁ እነዎ 💚💛❤🙏 ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን እግዚአብሔር ይታደግልን።🙏💒
በሻሸመኔ ሰማዕትነቱ እንደቀጠለ ነው
Просмотров 97Год назад
በሻሸመኔ ሰማዕትነቱ እንደቀጠለ ነው
በኬኒያ ስለ ቅድስት ቤተክርስቲያን አንድነት ድምፅ እያሰሙ ይገኛሉ!!💒💚💛❤
Просмотров 263Год назад
በኬኒያ ስለ ቅድስት ቤተክርስቲያን አንድነት ድምፅ እያሰሙ ይገኛሉ!!💒💚💛❤
የጥምቀት በዓል ከቅድስት ሀገር እየሩሳሌም በረከት እነሆ
Просмотров 73Год назад
የጥምቀት በዓል ከቅድስት ሀገር እየሩሳሌም በረከት እነሆ
በኬኒያ የጥምቀት ድባብ
Просмотров 36Год назад
በኬኒያ የጥምቀት ድባብ
የጥምቀት በረከት
Просмотров 33Год назад
የጥምቀት በረከት
የፃድቁ ኢዮብ የህይወት ታሪክ ክፍል አምስት 💒💚💛❤
Просмотров 140Год назад
የፃድቁ ኢዮብ የህይወት ታሪክ ክፍል አምስት 💒💚💛❤
የትዕግስተኛው ፃድቅ እዮብ የህይወት ታሪክ ክፍል አራት 💒💚💛❤
Просмотров 78Год назад
የትዕግስተኛው ፃድቅ እዮብ የህይወት ታሪክ ክፍል አራት 💒💚💛❤
የትዕግስተኛው ፃድቅ ኢዮብ የህይወት ታሪክ ክፍል ሦስት
Просмотров 48Год назад
የትዕግስተኛው ፃድቅ ኢዮብ የህይወት ታሪክ ክፍል ሦስት
ትዕግስተኛው ፃድቅ ኢዮብ የህይወት ታሪክ ክፍል ሁለት 💒💚💛❤
Просмотров 165Год назад
ትዕግስተኛው ፃድቅ ኢዮብ የህይወት ታሪክ ክፍል ሁለት 💒💚💛❤
ትዕግስተኛው ኢዮብ የህይወት ታሪክ ክፍል አንድ 💒💚💛❤
Просмотров 140Год назад
ትዕግስተኛው ኢዮብ የህይወት ታሪክ ክፍል አንድ 💒💚💛❤
ምስጥረ ጥምቀት ክፍል ሁለት 💚💛❤
Просмотров 51Год назад
ምስጥረ ጥምቀት ክፍል ሁለት 💚💛❤
ሚስጥረ ጥምቀት እና የጥምቀት አስፈላጊነቱ ክፍል አንድ
Просмотров 62Год назад
ሚስጥረ ጥምቀት እና የጥምቀት አስፈላጊነቱ ክፍል አንድ
ትክክለኛ ፍርድ የሚሰጥ አምላክ❤💛💚🙏🙏🙏
Просмотров 320Год назад
ትክክለኛ ፍርድ የሚሰጥ አምላክ❤💛💚🙏🙏🙏
የእግዚአብሔር መኖር እና ማንነት አዳምጡት በብዙ ያተርፉበታል!💚💛❤🙏🙏🙏
Просмотров 105Год назад
የእግዚአብሔር መኖር እና ማንነት አዳምጡት በብዙ ያተርፉበታል!💚💛❤🙏🙏🙏
ድንቅ የ5ቱ ገዳማት ታሪክ እነሆ
Просмотров 1092 года назад
ድንቅ የ5ቱ ገዳማት ታሪክ እነሆ
የቅዱስ ነአኩቶ ለአብ ድንቅ የህይወት ታሪክ 💒💒💒💚💛❤
Просмотров 1,2 тыс.2 года назад
የቅዱስ ነአኩቶ ለአብ ድንቅ የህይወት ታሪክ 💒💒💒💚💛❤
የቅዱስ ገብረ ማርያም ሃርብይ ድንቅ የህይወት ታሪክ እነሆ ለሁሉም ሼር በማረግ በረከቱን ያካፍሉ💒💒💚💛❤
Просмотров 2532 года назад
የቅዱስ ገብረ ማርያም ሃርብይ ድንቅ የህይወት ታሪክ እነሆ ለሁሉም ሼር በማረግ በረከቱን ያካፍሉ💒💒💚💛❤
የቅዱስ ይምርሃነ ክርስቶስ ልዩ እና ድንቅ የሆነው ታሪክ እነሆ 💚💛❤💒
Просмотров 1 тыс.2 года назад
የቅዱስ ይምርሃነ ክርስቶስ ልዩ እና ድንቅ የሆነው ታሪክ እነሆ 💚💛❤💒
ሐይቅ እስጢፋኖስ እና አቡነ ኢየሱስ ገዳም ትስስራቸው ምን ይመስላል እነሆ ሙሉ ታሪኩን 💚💛❤💒
Просмотров 1522 года назад
ሐይቅ እስጢፋኖስ እና አቡነ ኢየሱስ ገዳም ትስስራቸው ምን ይመስላል እነሆ ሙሉ ታሪኩን 💚💛❤💒
አባ ፍሪምናጦስ ማናቸው?💚💛❤💒
Просмотров 842 года назад
አባ ፍሪምናጦስ ማናቸው?💚💛❤💒
እድሜ ጠገቡ የእየላ ቅዱስ ሚካኤል ታሪክ እነሆ💚💛❤💒
Просмотров 1112 года назад
እድሜ ጠገቡ የእየላ ቅዱስ ሚካኤል ታሪክ እነሆ💚💛❤💒
ክብረ አበው ነገስት ታሪክዎን ይወቁ!💚💛❤
Просмотров 1892 года назад
ክብረ አበው ነገስት ታሪክዎን ይወቁ!💚💛❤
የቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘእንዚናዙ እና አንገረ ፈላስፋ ጥምር ምክር እና ተግሳፅ የቅዱሳን ህይወት ለነፍሳችን ምግብ ነውና እነሆ ተጠቀሙበት 💚💛❤
Просмотров 1,1 тыс.2 года назад
የቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘእንዚናዙ እና አንገረ ፈላስፋ ጥምር ምክር እና ተግሳፅ የቅዱሳን ህይወት ለነፍሳችን ምግብ ነውና እነሆ ተጠቀሙበት 💚💛❤

Комментарии

  • @BeKemeFeqadu
    @BeKemeFeqadu 3 дня назад

    የቅዱስ ያሬድኔ ገድል የት ባገኘሁት ❤

  • @BeKemeFeqadu
    @BeKemeFeqadu 3 дня назад

    ዣረም(Jerome) ቅዱስ አይደለም። በህይወት አኗኗሩም፣ ትቶት በሄደዉ መርዘኛ ፍሬም፣ ግን I love your zeal ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @BeKemeFeqadu
    @BeKemeFeqadu 4 дня назад

    Wow. ፀበለ ማርያም ተብላ የተሰመች ቅድስት ነበረች? ግሩም ሀገር፣ ግሩም ህዝብ። በረከቷ ይደርብን። ቃለ ህይወት ያሰማልን። this blows my mind

  • @BeKemeFeqadu
    @BeKemeFeqadu 4 дня назад

    ይህ 4 አመት የቆየ ቪድዮ መሰለኝ፣ አሁንስ ስለእህተ ማርያም ያለሽ አስተሳሰብ ምንድነዉ እህት። ዛሬ ስለ ይምርሀነ ክርስቶስ ታሪክ እዚሁ ቻናል ላይ ስሰማ፣ እሱም ዉጭ ሀገር እያለ በፈጣሪ ተጠርቶ ነዉ ወደኢትዮጵያ የገባዉ። የንግስና ስርአትም የተፈፀመለት በምድራዊ ሰወች አይደለም። ፈጣሪ በዚ ዘመን ስራ አቁሟል ማለት አንችልም፣ ስለዚ፣ እህተ ማርያምስ እንደዛ ተሹማ ቢሆን? ድምፅሽ በጣም ያምራል፣ በፀሎት አስቡኝ።

  • @BeKemeFeqadu
    @BeKemeFeqadu 4 дня назад

    :) የምወዳቸዉ ሁለቱም ❤። ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ወንድሜ

  • @BeKemeFeqadu
    @BeKemeFeqadu 4 дня назад

    የመጀመርያዉ ፓትሪያሪክማ የ ህንደኬ “ጃንደረባ”፣ በቅዱስ ሀዋርያ ፊልጶስ የተጠመቀዉ የኢትዮጵያ ልኡል ነዉ። ፍሬ-መንጦስ ኢትዮጵያዊ ነዉ። አባቱ መንጦስ ይባላል፣ አይነ ስዉር ቅዱስ ሰዉ ነበር። ልጁ ፍሬ-መንጦስ ከኢትዮጵያ ወጥቶ ሲመለስ መርከቡ ቀይባህር ተሰብሮ፣ ረጅሙን ታሪክ አሳጥሬ ነዉ የምፅፈዉ። ፍሬ መንጦስ ወደ ቅዱስ አትናቴወስ የሄደዉ። በ ጉባኤ ኒቅያ ዉሳኔ የጵጵስና መንበሮች ስለተሰመዩ( organized ያልሆነ አሿሿም ወደ ተጨማሪ ምናፍቅ ጳጳሳት፣ እንደ አርዮስ ያሉ እንዳያጋልጥ፣ ያንን በማክበር የ ኒቂያ ጉባኤ ዉሳኔ የጠበቀ ጳጳስ ለኢትዮጵያ በመንበረ ማርቆስ የተሾመ ጳጳስ ለማሾም ነዉ። እሄኛዉ በ 4ኛ ክፍለዘመን ክርስትና ተጀመረ የሚለዉ፣ የምእራባዉያን የሀሰት propoganda ነዉ። ለሱ ደግሞ archaeological ም ታሪካዉይም መረጃ አለን። እና፣ ፅሁፋት መታተም የጀመሩት በሀይለ ስላሴ ጊዜ ነዉ፣ እስቸዉንም ሸዉደዉ compromise አርገዋቸዋል ምእራባዉያን። እኔ የታተሙት infiltrated distorted የሆኑ ናፈዉ። በእጅ የተፃፋት ደግሞ፣ ከሺወች ምእራባዉያን purposely ከሰረቁን የተረፋት በየ ገዳሙ ናቸዉ አይገኙም ። ግን ወንድሜ፣ አንተ ያገኘሀዉን ነዉ ያነበብክልን፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን። የነገርኩህን እዉነት መረጃ ከፈለግህ እልክልሀለሁ

  • @BeKemeFeqadu
    @BeKemeFeqadu 4 дня назад

    ግሩም ድንቅ። ለቦታዉ ያብቃኝ።

  • @BeKemeFeqadu
    @BeKemeFeqadu 4 дня назад

    በረከትህ ምልጃህ በማይገባኝ በእኔ፣ እና በልጆቸ ላይ ይደርብን፣ ቅዱስ ንጉስ ይምርሀነ ክርስቶስ አዲስ ያወቅሁህ። ኢትዮጵያ እዉነትም ቅድስት ሀገር ነች፣ እንደዚ አይነት ነገስት ከነበሩ

  • @AmareTabor
    @AmareTabor 7 дней назад

    ክፍል 2 የመጨ ረሻ ነው እንዴ ❤😮😊😮

    • @hebronmedia-4330
      @hebronmedia-4330 7 дней назад

      @@AmareTabor አይደለም ቀጣዩም ተለቋል እዩት

  • @GenteTaddese
    @GenteTaddese 7 дней назад

    አባቴ በረከቶትይደርብኝ

  • @HubalemiHu
    @HubalemiHu 10 дней назад

    Amen3 🤲🤲🤲🤲♥️♥️♥️♥️♥️

  • @ShabelAlemu-ye3xd
    @ShabelAlemu-ye3xd 13 дней назад

    አሜን❤❤❤❤

  • @kebeneshmom1202
    @kebeneshmom1202 13 дней назад

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልንታቦቷ አዲስ አበባ አለወይ

  • @user-ux8vc6ye2l
    @user-ux8vc6ye2l 16 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👐👐👐👐

  • @workieabitew6550
    @workieabitew6550 21 день назад

    abate abune zerabiruk enen adinewugnal atsimachew adet tsima kemitbal bota yigegnal botawun hido yetsalem 101 tiwuld yimarletal yesachewun gedil tenagiro kemecheres yilk Ye 400 ahiya tef chinet qutirun mawok yikelal new yemilewu gedilachew estub dink new miljachew ye abune zerabiruk amlak yimaren. kale hiwot yasemalin wondimachin.

    • @hebronmedia-4330
      @hebronmedia-4330 21 день назад

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @SeidMohammed-rq3xe
    @SeidMohammed-rq3xe 22 дня назад

    ያርሴማና የበርባራ ሥእል አድኖ አድ ሆነብኝ መልሱልኝ በማርያም

    • @hebronmedia-4330
      @hebronmedia-4330 19 дней назад

      የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችሁ ጋር ይሁን ሁለቱም ይለያያሉ ግን በተለምዶ በኢትዮጵያ የቅድስት በርባራናን የቅድስት አርሴማ እያልን ስለምንጠቀም ነው🙏🙏🙏

  • @wubishethailu5101
    @wubishethailu5101 23 дня назад

    Egziabher Yistilin

  • @wegahtateklemichael7703
    @wegahtateklemichael7703 27 дней назад

    Besmeab not besmeam

    • @hebronmedia-4330
      @hebronmedia-4330 27 дней назад

      በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን

  • @rahelmesfin4182
    @rahelmesfin4182 Месяц назад

    Amen amen amen 🙏🏼

  • @TamralechMuket
    @TamralechMuket Месяц назад

    የአባታችን ሀራ ድንግል በረከት ይደርብን አሜን

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን የአባታችን የፃድቁ የሀንሰ እጨጌ ረድሄት በረከታቸው በአእውነቱ ለዘላለም ይደረብን ፀሎት ልመናቸው በቸርነታቸው ይጎብኝን ። አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ ውድ እህታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተባረኪልን ፀጋው ይብዛልሸ ። አሜን ፫ ይቆየን ❤❤❤

  • @Kidane-vp3qy
    @Kidane-vp3qy Месяц назад

    እህታችን አነባበብሽን እባክሽን

  • @user-un6zp5rp8i
    @user-un6zp5rp8i Месяц назад

    Kal. Hiwot. Yasemalen. Amen. ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @adeytube2249
    @adeytube2249 Месяц назад

    የአባታችን የአቡነ ዘራብሩክ በረከታቸው ይድርብን አሜን

  • @TibebuLove
    @TibebuLove Месяц назад

    ቃለህይወት የሠማልን መመህርት

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k Месяц назад

    አላውቅም ነበረ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k Месяц назад

    አሜን

  • @fikadutesera1775
    @fikadutesera1775 2 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ስለ ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘእንዚናንዙ የሚየናገር ገድል ወይም የታሪክ መጽሐፍ ካለ ብትጠቁሙን

  • @user-tn7zs1fj9o
    @user-tn7zs1fj9o 2 месяца назад

    አባታችን ክፉ ከሚያስቡብኝ ጠብቀኝ ስለት አመጣለሁ

  • @hanitube9872
    @hanitube9872 2 месяца назад

    ያባታችን በረከታቸዉይደርብን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @fnankaleab322
    @fnankaleab322 2 месяца назад

    ❤Amen ❤Amen ❤Amen

  • @user-ch7gs6hd4f
    @user-ch7gs6hd4f 2 месяца назад

    አቡነ እጨጌ ዮሐንሰ የጡት ከንሰር ታገኝቶብኝ በፀበላቸው በእምናታቸው በቅባቅዱሳቸው ምህራት ሰጥቶኛል .......እሰከ መጨረሸው ይመሩኝ በፀሎታቹ አሰቡኝ ለዝክራቸው የብቀኝ ክብር ለአባተ እጨጌ ዮሐንሰ።

    • @hebronmedia-4330
      @hebronmedia-4330 2 месяца назад

      እሰይ እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርሽ አሜን ለዝክር ያብቃሽ🙏

  • @user-ch7gs6hd4f
    @user-ch7gs6hd4f 2 месяца назад

    አድሰ አባ ወይራ ሰፈረ ፀዮን ማሪያምን አለፈ ብሎ

  • @user-ch7gs6hd4f
    @user-ch7gs6hd4f 2 месяца назад

    አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን

  • @ael_zaablon4548
    @ael_zaablon4548 3 месяца назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @ael_zaablon4548
    @ael_zaablon4548 3 месяца назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @user-rl4ne1ig9w
    @user-rl4ne1ig9w 3 месяца назад

    Amen Amen Amen

  • @kidusendale8082
    @kidusendale8082 3 месяца назад

    በፅሁ

  • @MihiretgebireMedihin
    @MihiretgebireMedihin 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @poronicaarsema3024
    @poronicaarsema3024 3 месяца назад

    Bereket abune echege yewhans ykfelena

  • @user-cc2zn2wx1o
    @user-cc2zn2wx1o 3 месяца назад

    አሜን የፃዲቁ አባታችን በርከቱ ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ot2rk7jt1u
    @user-ot2rk7jt1u 3 месяца назад

  • @user-ki8du6gf2x
    @user-ki8du6gf2x 4 месяца назад

    berta wendma አቡነ ዘርዐ yetabkuhe

  • @tighist331
    @tighist331 4 месяца назад

    እሜን እሜን እሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @SoliyanaMulualem
    @SoliyanaMulualem 4 месяца назад

    ❤❤❤

  • @user-sp2qk3wm3s
    @user-sp2qk3wm3s 4 месяца назад

    berktachew ena redtcwi yidrbini

  • @user-hj7eb8ft2n
    @user-hj7eb8ft2n 4 месяца назад

    አሜን በረከታቸው ይደርብን

  • @user-of1uu8pb9fire
    @user-of1uu8pb9fire 4 месяца назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉