አለናት አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ ( Alenat New Ethiopian Dirama) 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 145

  • @user-ze5ug1rv3z
    @user-ze5ug1rv3z 5 месяцев назад +24

    እትየ አልማዝን ሥወዳቸው በማርያም❤❤❤❤❤

  • @ggfg5809
    @ggfg5809 5 месяцев назад +27

    ድራማ ሳይሆን ትክክለኛ ሜሬት ላይ ያለ ኡነትነዉ❤❤❤❤

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 5 месяцев назад +12

    ኡፍ ማነው እደኔ ቅዳሴውን ሲሰማ ደስ ያለው

  • @almaayala4768
    @almaayala4768 6 месяцев назад +27

    ወይ እናነተ😂😂 የገረመው እለቅሶ የእሱባለው እጉርጉሮ ትለያላችሁ❤😂😂

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 6 месяцев назад +15

    ትወና ግን ይገርማል የተፈጥሮ ነው

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 6 месяцев назад +11

    ወዬው ዛሬስ ሞትኩ በሳቅ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @ccu3907
    @ccu3907 5 месяцев назад +13

    እናትዬዋ ደሥ ትላለች

  • @yewubneshbazezew8624
    @yewubneshbazezew8624 6 месяцев назад +13

    ያየሽ ቆንጆ ከልዩ የትወና ተሰጥኦ ጋር የኔ ፈንድሻ❤❤❤

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 5 месяцев назад +7

    ❤❤❤ ምኑን በላሁታ☺️😁😁 ❤

  • @user-dq4nq4yf6e
    @user-dq4nq4yf6e 5 месяцев назад +13

    ከቤቱ ጭቅጭቅ የዉጭዉ ዝናብ ይሻላል አላችሁ አይ ወንዶችዬ 😂😂😂😂

  • @amelework8204
    @amelework8204 5 месяцев назад +7

    ወይ ዛሬ በሳቅ ገደላችሁኝ😂❤

  • @user-sp5dq8gx7l
    @user-sp5dq8gx7l 6 месяцев назад +7

    እትየ አልማዝ የኔ ደር ባባ ስወድሽ

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 6 месяцев назад +12

    የከተማ እናት ግን ወንድ ልጅ በተለይ ብር ካለው ቆሞ ቢቀር ነው ደስ የሚላቸው😂

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 5 месяцев назад +3

    እትዬ አልማዝን በጣም ነው የምወዳቸው::

  • @MeseretMekonn-bc1xl
    @MeseretMekonn-bc1xl 5 месяцев назад +6

    😂😂😂😂😂ኧረ የገረመው ልቅሾ እውይ እውይ እንደ ህፃን 😂😂😂የሚሻዥን ህ
    ፃን 😂😂😂😂😂

  • @ccu3907
    @ccu3907 5 месяцев назад +4

    ደሥ ትላላችሁ

  • @user-xw9cq7nx4c
    @user-xw9cq7nx4c 6 месяцев назад +6

    ሲመቹኝ😅😅

  • @user-fn3wf2wp6z
    @user-fn3wf2wp6z 5 месяцев назад +4

    ሴትወቺየ በርቱ እያስለቀሳቺሁ😅😅😅በዘነዘና ነዉ ደሞ😅😅

  • @user-pd1id7si8g
    @user-pd1id7si8g 5 месяцев назад +2

    እኔንየተሰማኝቅድስውነው❤❤❤❤❤ታምራላቹህ ❤❤

  • @muluwork5313
    @muluwork5313 5 месяцев назад +4

    እንዴት እንደምወዳችሁ❤️❤️❤️❤️

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 6 месяцев назад +7

    እታለም አልማዝ❤❤❤❤❤

  • @hasinashaikh391
    @hasinashaikh391 5 месяцев назад +1

    በጣም ነው ያሳቃችህኝ

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 6 месяцев назад +5

    የየሽ የልጅ አሮጊት ነገር ናት ቆንጆ ናት ደሞ ❤😂

  • @tigistdires9064
    @tigistdires9064 6 месяцев назад +8

    ክክክክክክክወይበሳቅ ሙቱኩ

  • @yalemworkmekonnen9222
    @yalemworkmekonnen9222 5 месяцев назад +7

    እትዬ አልማዝ እና አለሜ መልካቸው ይመሳሰላል። ዘመዳሞ ይሆኑ እንዴ?

    • @user-sv7qj7lr6q
      @user-sv7qj7lr6q 3 месяца назад

      እተየ አልማዝና ንፁህ ናቸው የሚመሳሰሎት በትክክል ቤተሰብ ናቸው ህፃኗ ልጅ ንፁህ የተዪ አልማዝ የልጅ ልጅ መሆን አለባት

  • @bateltigbe358
    @bateltigbe358 6 месяцев назад +5

    ❤❤

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz2394 5 месяцев назад

    የገረመው አለቃቀስ ግን 😂😂😂😂ሰውዳችሁ ደስ ነው ምትሉኝ ❤❤

  • @MekdesKebede
    @MekdesKebede 2 месяца назад

    ማርያምን ገረመውና እሱቤ በሳቅ ገደላችሁኝ😅😅😅😂😂

  • @mulukenyayeh8278
    @mulukenyayeh8278 4 месяца назад

    በጣም ያምራል አረቄ ተረሳች።

  • @muluwork5313
    @muluwork5313 5 месяцев назад +2

    ሐሐሐሀ❤❤

  • @user-mn5mi5zs8q
    @user-mn5mi5zs8q 3 месяца назад

    ኧረ ማዘር ማሪያምን አክስቴን ነው የምትመስለኝ የሆነ ነገር ከጠላች አትበላም አትጠጣም የእኔ እናት😂😂😂😂

  • @SelamAnimut
    @SelamAnimut 5 месяцев назад

    እናቴ የእውነት ስራሽን ነው ያገኘሽው ከዚህ በላይ ትሰሪያለሽ❤❤❤

  • @EnthusiasticArcticWolf-be8vv
    @EnthusiasticArcticWolf-be8vv 5 месяцев назад

    ላገባ ነበረ ተኩት😂😂❤

  • @user-xi2kb6kx6s
    @user-xi2kb6kx6s 5 месяцев назад +1

    ሴቶችዬከስደት መልስእግሬአችሁን የሚያጥባችሁእንግዳ ሲመጣ ምግብ የሚያቀርብመሆን አለበትሽ የምታገቡት😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 5 месяцев назад +2

    እር በሳቅ ትዳር መያዝ እንድህ ያንገሽግሻልደ ገርመውና እሱ ባለው የቅርብ ዘመድ እብደሞተበት ስው😢😢 ለቅሶ😂😂😂😂

  • @PooZx-yy5nj
    @PooZx-yy5nj 6 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤እረ

  • @zdyoutube4917
    @zdyoutube4917 5 месяцев назад

    ወላሂ አልማዝ ስትመቼኝ❤ በርቱ

  • @habeshainfo7337
    @habeshainfo7337 5 месяцев назад +2

    እትየ አልማዝን ስወዳት እናቴን ነው ምትመስለኝ

  • @user-km4ky2qs3e
    @user-km4ky2qs3e 4 месяца назад

    አይወዶቹ እዲህ ተማራችሁዋል😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-fk1fo1dx9g
    @user-fk1fo1dx9g 4 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይይይይይአየሽ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sebleebrahimseble
    @Sebleebrahimseble 2 месяца назад

    አረ😂😂😂😂😂ገረመዉ እና እሱ ባለዉ ወይኔ

  • @fgfdggf2658
    @fgfdggf2658 2 месяца назад

    ትክክል

  • @fgfdggf2658
    @fgfdggf2658 2 месяца назад

    ዙናቡ ደሥይላል

  • @mohammedseid344
    @mohammedseid344 5 месяцев назад +1

    እናተ የእውነት ትለያላችሁ

  • @user-un4wp1pu4u
    @user-un4wp1pu4u 5 месяцев назад

    ዋዉ እትየ አልማዝ ዪለያሉ ስወዳቸዉ❤

  • @Nicholawos
    @Nicholawos 5 месяцев назад

    Simply...... ይችላሉ ❤❤❤

  • @ccu3907
    @ccu3907 5 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤

    ❤❤

  • @user-fs4rg6jw6p
    @user-fs4rg6jw6p 5 месяцев назад

    ወይኔ ገጠር አናቅም ግን ደስ የምትሉ

  • @eilsabetbelay8363
    @eilsabetbelay8363 4 месяца назад

    ያየሽ የኔ ውድ

  • @eilsabetbelay8363
    @eilsabetbelay8363 4 месяца назад

    የሳቄ የደስታዬ ምንጮች ስወዳችሁ

  • @abahkw7599
    @abahkw7599 5 месяцев назад +1

    የለም ወርቅ የኔ ደርባባ አክስቴን ትመስልኛለሽ በካል ባገኝሺ ደስ ባለኝ

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 5 месяцев назад

    እትየ አልማዝ ወይ ስወዳቸው❤❤❤

  • @ksaksa404
    @ksaksa404 5 месяцев назад +2

    😂😂😂❤

  • @user-wu5jq9pc3v
    @user-wu5jq9pc3v 5 месяцев назад

    ትወደኛለቺ አላለም አይሲሳይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-ux2dg7yj6f
    @user-ux2dg7yj6f 3 месяца назад

    😂😂😂ያየሺ አንቺ ነሺ ያወቅሺበት 😂😂

  • @fitsumhaile5052
    @fitsumhaile5052 5 месяцев назад

    ስወዳቹ እኮ እነ ገረመውን😂😂😂😂😂

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 6 месяцев назад +2

    በቤትም በውጭም ባልና ሚስት እኩል መስራት አለበት

  • @user-yc5lt9ou5t
    @user-yc5lt9ou5t 6 месяцев назад +2

    አረበሳቅ

  • @user-xb4qp3uh5r
    @user-xb4qp3uh5r 5 месяцев назад +2

    እራሴን ኮኮ😂😂😂

  • @meseretseifu3810
    @meseretseifu3810 5 месяцев назад

    Abete yezarewe demo yabede new😂😂😂❤❤❤❤

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @user-xr7re9xg3n
    @user-xr7re9xg3n 5 месяцев назад

    እታተ ይ አደመቀችው ዋው ው ው 😂😂😂😂

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u 5 месяцев назад

    ❤❤❤ የደስታዬ ምንጮች! 😂😂😂

  • @marya-fo2en
    @marya-fo2en 6 месяцев назад +1

    Swedachihu

  • @DgDh-sd9yq
    @DgDh-sd9yq 5 месяцев назад

    😂😂 የገረመው ልቅሶ እና የሱባለው እጉርጉሮ መገን እኔ😂😂😂

  • @SelamAnimut
    @SelamAnimut 5 месяцев назад

    እናቴ የእውነት ስራሽን ነው ያገኘሽው ከዚህ በላይ ትሰሪያለሽ

  • @mulyemuhe2772
    @mulyemuhe2772 5 месяцев назад

    ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @madinaendre1634
    @madinaendre1634 5 месяцев назад

    የምወዳችሁ ምርጦቸ❤❤❤

  • @ejigayehu-cq5bi
    @ejigayehu-cq5bi 5 месяцев назад

    😂😂😂😂😂ሞትኩ በሳቅ

  • @ccu3907
    @ccu3907 5 месяцев назад +2

    😂😂😂😂😂😂

  • @123abay
    @123abay 5 месяцев назад +2

    😂አበጀሺ የአንችን ሀሳብ እደግፈዋለሁ ከአሁን ትዳር ብቻ መኖር ጌጥ ነው

  • @rabohcall5254
    @rabohcall5254 4 месяца назад

    😂😂😂😂😂 እንደዛሬ ስቄ አላውቅም ትዳር አስለቀሳቸው😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-fc7ng6id3k
    @user-fc7ng6id3k 5 месяцев назад +2

    አይ የአለም ወርቅ 😂

  • @meronabebe99
    @meronabebe99 5 месяцев назад

    Ay enat❤❤❤

  • @Ayal19
    @Ayal19 5 месяцев назад

    😂😂😂😂😂 አረ በሳቅ ገደላችሁኝ የገሬ ለቅሶ አይ ሲሳይ አንድ ቀን ነው እያለ አልቋል እንጂ😂😂😂

  • @user-ob5jj9cx4k
    @user-ob5jj9cx4k 2 месяца назад

    😂😂😂😂😂 ትውደኛለች. አላለም ፍልጣ ፍልጣ ጥላው ሲሳይ

  • @sundryman2123
    @sundryman2123 5 месяцев назад

    yayesh tewna 1gh nate

  • @user-rw7yw4xf3r
    @user-rw7yw4xf3r 5 месяцев назад

    እረ ሞትኩ በሳቅ 😅

  • @user-ng6cp9pp8t
    @user-ng6cp9pp8t 5 месяцев назад

    😂😂😂😂😂ወየሁበሳቅ

  • @Temesgn28
    @Temesgn28 5 месяцев назад

    Smart tv

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 5 месяцев назад

    ክክክክክክ ትዳርዬ ገሬን አጋቡኝ🙏

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 3 месяца назад

    ልቅሶ ተቀመጡ ምሲት ፈልጉ ሲባሉ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @halymaaa2042
    @halymaaa2042 5 месяцев назад

    እረ ላይክ አደድርጉላቸው እደዚህ እየለፉ❤❤❤❤❤❤

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u 5 месяцев назад

    "ባል ትክሻ ያደክማል" ያየሽ. 😂😂

  • @user-iv5gm7sr3v
    @user-iv5gm7sr3v 5 месяцев назад

    አረ ጉድ ነው😂😂😂😂

  • @user-mn5mi5zs8q
    @user-mn5mi5zs8q 3 месяца назад +1

    😂😂😂😂😂ሽምግልናውን መርዶ አደረጉት ኧረ የት ሂጀ ልፈንዳ መሳቅ እንኳን የማይቻልበት ሀገር ተቀምጨ

  • @alemetesfay6397
    @alemetesfay6397 5 месяцев назад

    👍👍👍

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 6 месяцев назад

    ውዶቼ❤❤❤

  • @AsiyaIbrahim-ek6sy
    @AsiyaIbrahim-ek6sy 5 месяцев назад

    አየ ያለም ወርቅ 😂😂😂😂😂ጉድ ሰራች

  • @user-ko6mg6xv1m
    @user-ko6mg6xv1m 5 месяцев назад

    እርግ ተመለስጂ አለይ አይያየሺ😂😂😂😂😂😂

  • @user-fc7ng6id3k
    @user-fc7ng6id3k 5 месяцев назад +2

    😂😂 እትየ አልማዝ

  • @madinaendre1634
    @madinaendre1634 5 месяцев назад

    ውይ በሴቶቹ ተማረዋል 😂😂ሴቶች አልተቻሉም😅

  • @alem23able
    @alem23able 5 месяцев назад

    ኦረግ ተመለስ እንጅ😂😂😂 አለችው ሻፍዶ ሊያቅፋት ሲል ዳሌዋን ስታወዛውዝ ሲያያት😜😜😜

  • @user-ob5jj9cx4k
    @user-ob5jj9cx4k 2 месяца назад

    ታጓች እንዲህ አርጌ ትፋሹን ማዳምጥ😂😂😂😂

  • @user-xi2kb6kx6s
    @user-xi2kb6kx6s 5 месяцев назад

    አሁን ማዘር ያሉትንሁሉን አማላለሁግንእሱ ቤት መኪናሰራተኛ የሚቀጥርልኝ ከሆነ

  • @user-hm1ht7ne1y
    @user-hm1ht7ne1y 5 месяцев назад

    አልገባም አልልም 😂😂😂

  • @amnahabdullah8108
    @amnahabdullah8108 3 месяца назад

    🤗🤗😋😋😹😹❤❤😂😂

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 5 месяцев назад

    ምነው ሙሉ፡በሙሉ፡ ሚስትን፡ ጥፋተኛ፡ ታደርጋላችሁ፡

  • @user-lx8rn9pq9v
    @user-lx8rn9pq9v 3 месяца назад

    😂😂😅😅😅😅

  • @user-rq9nq8ld2m
    @user-rq9nq8ld2m 5 месяцев назад

    ሁሉንየረሳሺ😂😂😂😂