you don't mean it? do you think eveyrone is stupid? what about prophecy and prophets? i hoppe you will not try to persuade me! had it been about JESUS it already completed and the last prophet is St. John. there is no anymore prophecy. allow me to remind you, early time prophets where not as many as this time and most of the time one at time. ofcaurse, the scripture indicates several false prophets for every one true prophets. 4 example PROPHET ELSA AND ELIYAS. THANK YOU.
ኦ ጌታ ሆይ ስንት የታደለ ሰው አለ ጌታ ሆይ ድረስልኝ ባዶነት ይሰማኛል❤
ይሄ እኮ አንዱ ጌታ አንቺን የሚያጽናናበት መንገድ ሊሆን ይችላል
ጸልይ ኣጥብቀሽ ጸልይ አግዚኣብሄር ከጎንሽ ነው
Ayzo sdikin yemitemu yitegbalu tesfoal
ayzosch geta yegobeschal
ruclips.net/video/3ZOHjPnZCgY/видео.htmlsi=lXQFBkQGJarYVWQf
በጣም ድንቅ ምስክርነት ነው የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በብዙ ድክም ውስጥ አለው ጸልዮልኝ🤲🤲🙇♀️ የተወደድኩን ወንድማችን እዮ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይባረክ ኢየሱስ ያድናል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
😊
ጌታ ምህረት ያድርግላችሁ ንስሐ ግቡ ኢየሱስ ነው ለሐጢያታችን የሞተልን የገነት በር ኢየሱስ ክርስቶስ ነው እውነት ሕይወት እርሱ ብቻ ነው ። ጠበቃችን እርሱ አዳኛችን ጌታ ኢየሱስ ብቻና ብቻ
ኢየሱስ ጌታ ነው!!!!የምንድንበት ስም የኢየሱስ ክርስቶስ ስም ብቻ¡!!! እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች የተሰጠ ስም!!!!!!!
ተባረኩ በናንተ በምታቀርቧቸው ምስክርነቶች እጅጉን እየተፅናናሁ ነውና በርቱ ጌታይርዳችሁ
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ወንድሜ
በጣም በምታቀርባቸው ነገር እየተነቃቃው ነው ጌታ ይባረክ ❤
የሚደንቅ ነዉ ዘመንህ በኢየሱስ ስም ተባርኮ ይቅር ኢዩዬ
Amlkie hoy ante letaden yewodedhewun temertalehena enenem kensuga meretegn keber mesgana le eyesus kerstos❤❤❤🎉🎉🎉
ጆን ሙሌንዴ
ውጊያ በሰማያዊ ግዛት የሚል ምስክርነት አለ እንደ ጀምስ ካውሊን የሴጣን አገልጋይ ከነበረ ሰው ምስክርነት ነው። ሴጣን እንዴት ፀሎታችንን እንደሚከለክል ነው ትልቅ ምስክርነት ነው እባክህ የሱን ሙሉውን ስራልን 🙏🙏🙏
Ok thankyou can you send the link please
ጌታ ኢየሱስን የማያሳይ እና በእርሱ ዙሪያ ያለውን ሕይወት የማያማክል ትምሕርት እና ንግግር ከንቱ እና የሥጋ ፍላጎት ብቻ ነው። የሴትዮይቱ ምስክርነት እና ንግግር ሁሉ ባዶ እና አዋራ ብቻ ነው። ጌታ ኢየሱስ ያልታየበት እና ያልተገኘበት ታሪክ ሁሉ ከንቱ ነው።
you don't mean it? do you think eveyrone is stupid? what about prophecy and prophets? i hoppe you will not try to persuade me! had it been about JESUS it already completed and the last prophet is St. John. there is no anymore prophecy. allow me to remind you, early time prophets where not as many as this time and most of the time one at time. ofcaurse, the scripture indicates several false prophets for every one true prophets. 4 example PROPHET ELSA AND ELIYAS. THANK YOU.
የማይመለከተው ካለ እየሄዳቹ
በጣም ነው የምታቀርባቸው መንፈሳዊ ነገሮች ወድጃቸዋለው ተባረክ ተባረክ ተባርከህ ቅር።
ምን አይነት የታደለች ሴት ናት ❤️
ጌታ ይክበር 🙌
ኑሮ ከጌታ ከኢየሱስ ጋራ አሜን
ወንድሜ ተባርክ ለአማኞች ብርታትን የሚጨምር ነዉ የምታደርገዉ 😢❤
ሌላ የመሰከረችው የእርሷ ምስክርነት የላትም? በጣም አጭር ነው። ረጅምም ቢሆን ካለ ብሰራው ጥሩ ነው። ተባረክ
ተባረክ
🙏
ተባረክ ወንድሜ
ተባረክ❤❤❤
❤❤❤❤❤ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን !!!
So great message to the living man.Blessings!
ተባረኩ!!!!!!!!!
ወንድሜ ተባረክ❤
ተባረኩ
Wendmachen ye getan sera eyestrain selaleh tebarek geta eyesus yebarkeh
Tebarek wandime
🥰🥰🥰🥰🙏🙏🥰🥰
Abet metadel
Abetu abate woy endagena siragn shekla beshekla sariw eji endalech enem yantew negnin ina adisagn😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
thanks ❤🇪🇷
🎉🎉
ክበር ዎንድሜ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
Tebsrek bebzu
Ohhh goytay mhretka habeni
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
so butiful tearek
እግዚአብሄር ይመስገን እንዴት ያለ ምስክርነት ነው። ምን የታደለች ሴት ናት።
ሳክስ አሁንስ ሰለቸኝ
Hey there, this is a near death experience. ሁሉም የሆነው ለእግዚአብሔር ክብር እና ለትምህርታችን ነው።
ግን ለምንድነው ስለ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የማታወራው ?????? ሰማይ ድረስ ሄዳ ኢየሱስን አለማግኘት ከእውነት የራቀ ነው ። እግዚአብሔር ሁሉን በክርስቶስ በኩል ነው የሚያደርገው እንጂ በመላእክት አይደለም። በምስክርነቷ ውስጥ ኢየሱስን ስላጣሁት ቅር ብሎኛል
እየሱስ መካከለኛ ያላደረገ ስብከት ወይም ምስክርነት አልቀበልም ያሁሉ ስቃይ ለኛ የከፈለው የበሩ ባለቤት መግቢያው እየሱስ ነው❤❤❤
Yenem teyake yehe newe eyesuse yelelebet mesekrenet bado newe tekeme yeleweme ewneteme aydelem.
ተባረክ
Abet metadel
Abetu abate woy endagena siragn shekla beshekla sariw eji endalech enem yantew negnin ina adisagn😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
❤❤
❤❤❤❤❤❤❤