Lee Kuan Yew(1923-2015) Singapore's Founding Father Lee Kuan Yew the founder of modern Singapore, was a brilliant statesman and highly-regarded visionary who transformed the island into a formidable nation and economic powerhouse. was a Singaporean statesman and lawyer who served as the first Prime Minister of Singapore from 1959 to 1990, and Secretary-General of the People's Action Party from 1954 to 1992.
When GOD want bless and forgive a country , he gives such a real leader , a leader who is honest, compassionate, peace lover, humble and decision maker , LORD please give such leaders for this troubled world . Amen
"ስም ከመቃብር በላይ ይውላል"😢😢እረጅም መንገድ እየተጎዝኩ ደግሜ አዳመጥኩት በምንአብም ደረስኩኘ can you imagine i can't wait until i mate Singapore citizens shakein his hands.እስከዚያው ትሻልን አባርሬ ትባስን አመጣሁ. በቸር እንገናኘ
meri malet endih hiwotun endshama lehizeb ena letliled yemaynetif sera teto yemiyalef lezlealem behizeb lib tenkeso yemiyalef sihon ejig endet des yelel!!! ato eshet asefa erzim edme ketna gar sheger yegna radio kemlaw abaltu gar edem ketna yestlen yanurelen!!! lee kuan bedgagochu babrham ena yeshak yasreflen!!!
Past history is good but please do less take about today's situation Brexit politics, new global economic order s.africa within 30 years becomes industrialized....
You are very stupid person. Who is in power now? What are they doing? We have never seen a cruel, illiterate, ignorant and murder leader in our history like today's Ethiopia leader.
ይታደሏል እንጂ አይታገሉትም። እናመሰግናለን እሸቴ።
የኛ አገር አልፈረሰም ብሏቸው ይባዝናሉ ። ያደለው አገር መስርቶ ገንብቶ ለትውልድ ያወርሳል
አንዳንድ አገሮች የታደሉ ናቸዉ ። መልካም መሪ ያጋጥማቸዋል ። አገሬን ግን ማ ይሆን የረገማት ? በተለይ ባለፉት 49 ዓመታት በነፍሠ ገዳይ መሪዎች እንድትሠቃይ ተፈርዶባታል ። ፈጣሪ ሆይ የሕዝብህን የሥቃይ ጩኸት አዳምጥ ። በቃችሁ በለን ።
መሪ ማለት ይህ ነው ነፍስህን ይማረው 💞💞💞💞
ለእኛ ለኢትዮጵያው እንዲ አይነት አስተሳሰብ ያለውን ፈጣሪ ያምጣልን ያስፋልን ከቆሸሸ የዘር በሽታ ያላቅልን 🙏🙏🙏
አፍሪካውያን እንደዚህ አይነት መሪዎችን ሳናይ ዘመኑ እያለቀ ነው።😢
ሁላችንም የኢትዮጵያ ዜጎች ነን ብሎ የሚያምን መሪ ፈጣሪ ይስጠን 🙏🙏
አሜን የሚለው ታላቅ እና የተቀደሰ ቃል ብቻውን ያለተግባር በቂ አይደለም ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊ የሚል ትውልድ መፈጠር አለበት ይህም ትውልድን መቅረፅና ማነፅ የሚጀምረው ከእያንዳንዳችን ቤት ውስጥ መሆንን መረዳት እጅግ አስፈላጊ ነውና ይሄንን የማስተማር ጥበብ ፈጣሪ ሠጥቶናልና እንጠቀምበት በተለይ በስደት በውጭ ሀገሮች የምንኖር ኢትዮጵያውያንን ሁሉ ያጠቃልላል ።ይሄንን ተግባራዊ ካደረግን አይደለም ከሲንጋፖር ከአለም የማንበልጥበት ምንም ጥያቄ የለውም በልጆቼም ላይ እየሠራሁበት እገኛለሁ እግዚአብሔርም እየረዳኝ ነው ስሙም ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን።አሜን 🙏
Minew mekefafelun betewen Enkuan andliadergen
Eshete Assefa ! You are Ethiopian iconic Citizen! We Ethiopians love you forever! Sir , I love you , again. Thanks
እንዴት የታደሉ ናቸው ሲንጋፖሮች ከምሬን ቀናሁባቸው❤❤❤
Ohoo እንዴት የሚያስቀና መሪ ነው የኛ በሆነ የሚያስብል ምርጥ መሪ 👌
መቼነው ውዶ ሐገሬ ኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት ሐቀኛ መሪ የምታገኘው😊
የኛወቹ የተፈጠረን ሀገር ያፈርሳሉ
ድንቅ አቀራረብ ነው።
እናመሠግንሀለን!
ዋይ እሸቴ ዛሬስ ቅኔ ነው የዘረፍከው ላሜዚንግ ነው
ሀገሬ እንዲህ ያለ መሪ መች ይሆን የምታገኘው?
Agegitalech የአለም ሎሬት DR ABEY AHMED ALI
ጠቅላይ ሚንስትራችን አንድ ንግግራቸው ላይ ልተኛ ስል የመቆያ ፕሮግራምን እሰማለሁ ብለው ነበር።
ይህ የዛሬውን ሰምተውት ይሆን?
ጥሩ መሪ እና ጥሩ ተመሪ ሲገናኝ እንዲህ ነው።
ሕዝቡን እንዴት እግዚአብሔር ይወደዋል፠
በጣም አስገራሚ ሀገር ናት በራሳቸው ሀገር በቀል ዘዴ ራሳቸውን የቀየሩ ያሳደጉ በአለም ላይ ሙስናን በዘዴ በቁጥጥር ሥር ያደረገች ሀገር ናት በየትኛውም ሀገር ሁልጊዜም ፈተና የሆነው ሙስናን መቆጣጠር የቻለችው እጅግ አስደናቂ ሀገር ናት የምታስደነቀዉም በራስአቅምናበሀገር በቀል ህግ እነጂ የማንንም ነገሮች አትቀዳም ትብብርና ከጥቅም ጋር የተቆራኘ አሰራርን ይተገብራሉ። ዜግነት ከፈለግህ ደግሞም ብሔራዊ ዉትድርና ግዴታ ነው አለበለዚያም በስደተኝነት የተወለደ ሁሉ መግባት እና ማገልገል አለበት አለበለዚያ ዜጋ አትሆንም።
Lee Kuan Yew(1923-2015)
Singapore's Founding Father
Lee Kuan Yew the founder of modern Singapore,
was a brilliant statesman and highly-regarded
visionary who transformed the island into
a formidable nation and economic powerhouse.
was a Singaporean statesman and lawyer who served
as the first Prime Minister of Singapore from 1959 to 1990,
and Secretary-General of the People's Action Party from 1954 to 1992.
እሼቴ እባክህን በዶክተር ዛክር ናይክ እና ህንድ መካከል የተደረገዉን ተርክልን
እሺ በዘገባዎችህ እጅግ እየተደነኩ ነው ኪዚ በኋላ አንትን አለመስማት አልችልም በርታልኝ በመጀመሪያ ማድነቅ የምፈልገው አንተን እና ስራዎችህን ነው❤❤❤❤❤❤❤
ገና ሳልጀምረው ደስ አለኝ ያው እንደተለመደው ስራ አስረፍደኝ
መታደል
lee kuan yew!!
my history teacher introduced me to him. what a legend!!
his son is also dong really good!
Keep up the good work with your golden voice
ኧርኔስቶ ቼ ጉቬራን በተመለከተ ብታቀርበው ደስ ይለኛል ።
www.youtube.com/_ስልጣን ያላሻው ታጋይ /ቼጉቬራ/ ሸገር መቆያ
እውነት በዝህ መሪ በጣም ቀናውኝ ምን አለ አላህ ኢትዮ ሀገረን ከገባችበት መአት አውጥቶ ከፍታ ማማ ላይ የምሰቅላት ቅን መሪ ብሰጠን ብዬ አምርረ ተመኘው
When GOD want bless and forgive a country , he gives such a real leader , a leader who is honest, compassionate, peace lover, humble and decision maker , LORD please give such leaders for this troubled world .
Amen
Ameen in Jesus name
"ይህ ታሪክ ግን እውነተኛ ነው ?"የሚያስብል መሪ
እናመሰግናለን እሸቴ🙏👍👍
Please share this for our little dictator abiy ahimed
የኛ መሪ አለንጅ አንዱን ብሄር በሌላው ላይ “ ለ መቶ አመት የገዟችሁ” እያለ ህዝብን ያለያያል፡፡
"ስም ከመቃብር በላይ ይውላል"😢😢እረጅም መንገድ እየተጎዝኩ ደግሜ አዳመጥኩት በምንአብም ደረስኩኘ can you imagine i can't wait until i mate Singapore citizens shakein his hands.እስከዚያው ትሻልን አባርሬ ትባስን አመጣሁ. በቸር እንገናኘ
Very good as always, but i like the previous background classical music
በርታ ዎንድሜ
ጎበዝ በርታ ጥሩ ትምሕርት ሰጪ ዘገባነው ሐገራቸውን ከሚያቃጥሩ ከሚያባሉ ወሮበሎች ራቅብለሕ በጥሩ መንፈስ በጥሩ አቀራረብ የሲንጋፖር ዘገባሕን አሪፍ ነው በርታ ሁሌ እውነትና ጥሩነትን ተከተል አእመሮሕ ደስተኛ ይሆናልና ነው ።
እሸቴ ኢትዮጵያዊው ሸክስፒር
ሰላም
Eshete 💚💛❤
He is awesome,copy him bring that to Ethiopian
የምታቀርበው ታሪኮች በቪዲዮ የታገዘ ቢሆን የበለጠ ገላጭ ይሆን ነበር
wow❤
Eshete Abiye Ahmed yehene program besemaw arife nebere hagere mawdem yakom nebere
እንዲህ ተመስጬ ሰምቼ አላቅም!🙏🙏
Nice
ምናልባት እኛ የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን እንደምትጥለው ገልቱ ሴት ሆነን እንዳይሆን ።
ነብስሕ በገነት ትረፍ ታላቅ ሠው
i wish to have this type of leader
እዉነተኛ መሪ ምሎ መገዛት ፣ ሐይማኖተኛ መሆንም አያስፈልገውም : : ሰው መሆን ፣ ተሰጥኦና ፣ አእምሮ ያለው እና አገር ወዳድ መሆን በቂ ነው ። እግረ መንገዱንም ፈጠሪ የሚወደው ስራ በምላስ ሳይሆን በተግባር ይሠራል ። ልክ እንዳተከበረው ሊ ። ኢትዮዽያ እንደዚህ የተሟላ ስብዕና ያለዉ መሪ አግኝታ ስለማታውቅ በጣም እናዝናለን።
ለአፍሪካ መሪዎች የሚሆን ታሪክ ነው
አይ Africa😢😢😢
WOW🥰😍
የአፍሪካ መሪዎች ትምህርት ቢወስዱበት መልካም ነበር
የሰዉ አገር መሪ እዲህ ነዉ የኛማ ቁልቁል ወደ ታች ፈጣሪ በቃ ይበለን በሰዉ አልሆነም😂😂😂😂😂
ጋሽ እሸቴ እናመሰግናለን ❤
ወንድም ጀግናው ተራኪ እሸቴ አድናቂህ ነኝ፣ ግን የመረጥከው የመጊቢያ ሙዚቃ ይደብራል። በርታ
ለኛስ የተናገረውን የሚያደርግ መሪ የሚሰጠን መቼ ነው
አለን እኮ 😅
👍👍👍👍👍👍👍
ወገኖቼ፣ እኛስ ምን ይሻለናል?
❤❤❤🎉🎉🙏🏿
ኦይ ኦይ አይ የአግራሞት ሳቅ እናት አገር ሲንጋፖር ጥሪኝ
Le hagere indezih aynet meri temegnehulat😢
የየትኛውም ሀገር መሪ ሀገርን የሚቀይረው ተመሪዋቹ ሰዋች ሲሆኑ ነው የአሀያ ስጋ እየበላ እንደ አህያ ልራገጥ የሚል አጋሰስ በበዛበት ሀገር መሪ አይደለም እየሱስ ክርስቶስ ቢመጣ አይለውጣትም።
Baba ዝም ብለሽ ጋሪሽን አትገፊም 😂
🎉 yegnawe gude yetegnaw budene west new yemimedebeaw?
Menale abeye yezhene mere areya besema meheme beredaw
👀ይታየኛል ከጥቂት ዓመታት ወዲህ ዐለም ስለ'ኔ መሪ(ዶ/ር ዐብይ)ይሄን አይነት Documentary ስትሰራ❤
የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታው ቃል ። ከዚህ ሁሉ በኋላ ?
እሸቴ እግዚአብሔር ይስጥልን !!!
Bertulene enamsgenalene
ሙስጠፋ አታ ቱርክ መቆያ
👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☝️
Color the behavior of any .
meri malet endih hiwotun endshama lehizeb ena letliled yemaynetif sera teto yemiyalef lezlealem behizeb lib tenkeso yemiyalef sihon ejig endet des yelel!!! ato eshet asefa erzim edme ketna gar sheger yegna radio kemlaw abaltu gar edem ketna yestlen yanurelen!!! lee kuan bedgagochu babrham ena yeshak yasreflen!!!
ለሀገሩ ዳንታ የሌላዉ የእኛ መሪ በሠለም የተራካባትን ሀገር እየባተነት ነዉ።የሀገሩ ጉደይ የሳሳባዉ ጀግና የስንጋፖር መሪ ግን ታባትና የነባራችዉን ሀገር በማስተባባርና በማሳባሳብ የለማች፣ የደገችና የባለፃገች ሀገር፣በመድራግ በአለም ከምርጥ ሀገሮች ታርታ እንድትመዳብ አድርጓታል።ክብር ይጋባቸዋል።
ደደብ
@@mogesgebreyes8766antes😂
😂😂
@@mogesgebreyes8766 የችግኝ አባት ነው አብይ
እንዳንተ አይነቱን ኣህያ ጭምርም ሰብስቦ እንደተረከበ ተናገራ ‼ ዱቄት
አዎን የኢትዮጵይ ህዝብ በናቱ የሚቀና ምቀኛ ህዝብ ነው :: ከአፄ ቲዎድሮስ ጀምሮ አላሰራ ያለ ክፉ የተረገመ ህዝብ ::
አፄ ቴዎድሮስን አለስራ የሉት የመንደሩ ክፉ ሕዝቦች እንጂ የኢትዮጵያ ሕዝብ አይደለም :፡ በደፈናው አትፍርድ /ጅ ! ቴዎድሮስን በጠላት እጅ እንዲዎድቅ የደረጉት ጥቅማቸው የተነካባቸው አስመሳይ የእግዚአብሔር ሰዎች ዲያቆናትና ቀሳውስት ናቸው። እንጂ ተጨቋኙ ሰፊው የኢትዮጵያ ሕዝብ አይደለም :: መጀመሪያ የታሪክ ማህደር ለማገለበጥ ሞክር ። ውሽታሞ ፀሐፊዎች የፃፍትን አትመን ። ከተለያየ አቅጣጫ ታሪክን ለመመርመር ምክር።
አፄ ቴዎድሮስን አለሰራ የሉት የመንደሩ ክፉ ሕዝቦች እንጂ ተጨቋኙ ሰፊው የኢትዮጵያ ሕዝብ አይደለም ። ጥቅማቸው የተነካባቸው አስመሳይ የእግዚአብሔር ሰዎች ' ቀሳውስትና ዲያቆናት ናቸው : :
ለምን በግልዽ ለራሱ አትልኩልትም
27:04 gemere engidi 😂😂
he is send to Singapore land from the God
Ato Abyi ሰምተሀል
Hizbm Wesagninet alew🤌🏻
የሚተላለፉ ታሪኮች ግዜያት እና ቦታወች መስረት የዳረገ ለዚህ ትውልድ ለመጭው ትውልድ ተምሳሌት የሚሆነውን ታሪክ ማስተላለፋችሁ የዜግነት ግዴታ ተወጥቷል :
ለእሽቴ አስፋ ምስጋና ይድረስ
Past history is good but please do less take about today's situation Brexit politics, new global economic order s.africa within 30 years becomes industrialized....
yeteseralen melkam sra kdo @kdom bcha sayhon chrash chelema wst nebern mil msgana bis amara eyastedaderk Ltadg kerto eyetengedagedn menorachnm amlak agzon new
Laysera@selamm layameta gzat lemasfafat bcha lmra bay msgana bis
B
😢😢😢😮😮😅😅😮😅😅😊
አብይ አህመድ ደግሞ ሃገር ያፈረሰ በሚል ፕሮግራም ስራልን:: ህዝብ አለቀ ሃገርም ደቀቀ፤ አንድ መሆን አቅቶን በየተራ ፈጀን::
I saw hileslase pic between a good leaders that you used in this video how can you level this monarchy with them? First be true to yourself don't lie
አብይ ይህን የመሰለ እድል አምልጦታል አሁን የቀረው እንደጋዳፊ ተጐትቶ መውጣት ነው።
የኤርትራና የጂቡቲ መዶሻ ጭንቅላት መሃይማን መሪዎች ይሄን ዝግጅት ቢያዳምጡ ተመኘሁኝ
የኛ መሪን ሚያክል ደደብ አልፈህ እዛ ምን አስኬደህ
ምን እሩቅ ትሄዳለህ ያንተ ዶማ አለልህ አይደል እንዴ እዚ
Isayas aforki is legend leader
እሸቴ አሰፋ ድምፄና አተራረኬ አማረ ብለህ ስትደሰኩር መስማት ያሳፍራል።ኢሠፓ ሆነህ የደርግ መንግሥትን ስታገለግል እንደነበር አዲሱ ትውልድ ቢረሳው ታሪክ አይረሳውም።ሃገሪቷን ለምዕተ አመታት ማጥ ውስጥ የጨመሯትን ነገስታትና ሃያ ሰባት አመት የዕዳ ማጥ ውስጥ የጨመራትን ወያኔን ለመተቸት ከመሞከር ይልቅ አዲሱን የአብይ አህመድን መንግሥት በአሽሙር ለመውጋት መሞከርህ ያሳፍራል።ጽንፈኛና ዘረኛ የአማራ የኦሮሞና የትግሬ ሰዎችን መምራት ምን ያህል አስቸጋሪ እንደሆነ ጠፍቶህ አይመስለኝም። "እንዝርት በሰው እጅ ያምር ሲይዙት ያደናግር" አለ የሃገሬ ሰው።
ዝም በል ቂጣ ራስ ያልተነካ ግልግል ያውቃል አሉ እንደ አብይ አይነት መንግስት ህዝብ በሚሊዎን የጨፈጨፈ በሚሊዎን የአገር ህዝብ በራብ እያለቀ በ10 ቢሊዎን ዶላር ቤተመንግስት የሚገነባ ሺ አመት የሚኖር የሚመስለው በሰው ደም የሚቀልድ ዘረኛ ድፍን ጭንቅላት አውሬ መሪ ገጥሞን አያውቅም ጥንብ ካድሬ ነህ ጅብ!!!
እግዚአብሔር እንኳን ቢምጣና ላስተዳድራችሁ ቢል የ ኢትዮጵያ ህዝብ ዘቅዝቆ ይስቅለዋል:: ድንቄም ጨዋ ድንቄም ሃይማኖተኛ ክፉ ህዝብ :: የማያልፍለት :: ምቀኛ በራሱ የሚቀና ጨካኝ ::
absolutely habesha kebad hzb nw Meri bcha sayhon Open minded yehone Hizbm wesagninet alew🤌🏻
ህዝቡ እኮ በሰላም ይኖር ነበር ምን አደረገ?
እንዳአንተ አይነት በክፋት የጨቀየ አስተሳሰብ ያለው እና ለሰው ክፉ የሚይስብ በጅምላ ህዝቡን ይናገራል ተማር አስብ እግዚአብሔር አይምሮ የሰጠክ እንድታመዛዝንበት ነው
you are wrong. always the leadre only make the mistake not the people
ቁርጥ አብይ አህመድ አቤት መመሳሰል !!!
😂ክክክክ ልክ ነህ ማንን ይመስላል እያልኩ ነበር
ኧረ ባክህ ? እውነትህን ነዉ?
ታላቅ ወንድሙ ነው@@ShimelesAlemu-bf2df
😂😂😂😂😂
Nege lijochachin miyawerulet meri alen የአለም ሎሬት DR ABEY AHMED ALI
አቶ መለስ ዜናዊ ብሄራዊ ጀግና የሁለት ድጅት እድገት ባለቤት ያደረገ መሪ? በፅንፈኛ ኢትዮ ኣማራ ልሂቃን ከሽፎ 1000000 ተጋሩ ኣስጨፈጨፉ።ለዘለኣለም ኣንረሳውም Lee ሰላም ዕረፍት?
26% ቡዲስት 18% ሙስሊም 17%ክርስቲያን 8%ሂንዱ 6%የቻይና እምነት ተከታዮች ናቸው ይሄ ነው ትክክለኛው የእምነት ስብጥር
አብይ አህመድ የዚህ ተቃራኒ ነዉ
የደርግ መንግስት ሃገር ለመገንባት ሲንቀሳቀስ ወያኔ እና አማራ አንድላይ ዘምተው አጠፉት አሁይ ደሞ አብቹ ሃገር ልገንባ ብሎ ሲነሳ ሰሜኖች በየተራ እየተነሱ ይወጉታል እንዴት እነዚህ ሁለቱ ቤሔሮች እያሉ ሃገር ይገባ
Bro yelben nw yetnagerklign
Sis yelben nw yetnagershilgn
You are very stupid person. Who is in power now? What are they doing? We have never seen a cruel, illiterate, ignorant and murder leader in our history like today's Ethiopia leader.
የአፍሪካ ህዝብ ደግ መሪ አይወድለትም ስለዚህም ለዚህ ባልጌ ጋጠወጥ ትውልድ እንደኢዲያሚንና መሰሎቹ መንግስት እመኛለሁ : ሀገርን ለማልማት ወያኔ በአፅሟ ያስቀራትን ሀገር እንድታገግም ደፋ ቀና ሲል የፈረንጅ አሽክሮች የነአሜሪካ ፍርፋሪ ልባቸውንይሳበጣቸው ጭቅላታቸው በጥላቻ ዩተሞላ ሰግራ ቤት ለወንበር ጥማት ሲያጏሩ የማዝነው ሁገርውስጥ ያሉትምትልቅ አስተዋይ ያልናቸውትልቆች ዛሬ አንሰው ስናይ አዎን ለ ኢትዮጵያውያን ጭካኝ መሪ ይስጣቸው አዎን በአንድ ወቅት ሃይሌ ገብርስላሴ ለአፍሪካ ዲሞክራሲ አያድፈልግም ሲል ተናድጀበት ነበር :: ሺ ግዜ ይቅርታ ጠይቄዋለሁ እሱ ትክክል ነበርና: : እደግመዋለሁ ለኢትዮጵያህዝብ እንደኢዲያሚን ያለ ደደብ ጨካኝ መሪ ጀባ::
ኢትዮጵያ ጥሩ መሪ አላት ብለህ ካሰብክ አይንህ ታውሯል።
መሪ ተብየው እያፈረሳት ነዉ ሀገሪቷን
1, በዘር ፖለቲካ እና በተረኝነት ታዉሮ ዜጎች ወተዉ መግባት እንዳይችሉ እያደረገ ነዉ
2, ኑሮ በታሪክ ታይቶም ተሰምቶም በማይታወቅ ደረጃ ተወዶ ሽንኩርት የቅንጦት ምግብ ኾኗል
3, ነጻነትን ለፓርቲ ደጋፊዎች እና ካድሬዎች ብቻ ወስኖ ዘጎች እርስ በርስ እንዳይተማመኑ እያደረገ ነዉ
😂😂😂
😂😂😂
የዘቀጠ ግንዛቤ
ይህንኑ ታሪክ ለ ዶ/"ር አብይ አህመድ ያዳምጠው ይሆን ብዬ አሰብኩ" ዳሩ እሱ እራሱን ላይ ተሰቅሏል መስሚያው ጥጥ ነዉ አቦ ፈጣሪ የተሻለውን አምጣ ለሀገራችን
አብይ አሕመድ አሊ ሠምተሐል አንተ እንቦቀቅላ ሸለፈታም