ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ እየተወሰደ ያለው እርምጃ ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል Etv | Ethiopia | News zena

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • የተረጋጋ የገበያ ሁኔታን የሚያውክ ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ መንግሥት እየወሰደ ያለው እርምጃ የሚበረታታና ተጠናክሮ ሊቀጥል የሚገባው መሆኑ ተገለፀ።
    #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #viral
    ፌስቡክ - / ebczena
    የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
    የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
    የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
    የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
    የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
    የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
    የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
    የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
    የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
    የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
    የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
    #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
    #ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
    #InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
    #NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Комментарии • 63

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq Месяц назад +7

    እሰይ ይዘጋ ጥሩ ነው

  • @BiruKidus
    @BiruKidus Месяц назад +3

    የኢትዮጵያ ሰላም እና የሕዝቧ ጭንቀት ግድ የማይላቸው ወሮበላ ነጋዴዎች በሕግ ሲዳኙ ማየት ደስታን ይሰጣል። በርቱልን! ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @emayiegar4498
    @emayiegar4498 Месяц назад +12

    ማሸግ ብቻ ሲሆን መውረስም ተገቢ ነው

  • @መላኩ
    @መላኩ Месяц назад +9

    ለሆዳሞችእንደደርግአስተማሪሳይሆንእማያዳግምመሆንግድነው

  • @ghmajk23
    @ghmajk23 Месяц назад +10

    ከወራት በፊት የገባ ዕቃ ላይ መጨመር ተገቢ አይደለም

    • @Hkim185
      @Hkim185 Месяц назад

      ድንች በመቶ ብር ገዛሁኝ ከወር በፊት
      ያንተን ምክር ሰምቼ በወር በፊት ባለዉ ዋጋ ሸጥኩልህ 120 ብር አዋ አትርፌያለሁኝ ሁለተኛ ድንች የማልገዛ ከሆነ
      ድንቼ ሲያልቅ ገጠር እሄዳለሁኝ የደንች ዋጋ ከ100 ብር 130 ብር ሆኖ ዋጋችን 30% ቀንሶ አገኘሁት
      በእጄ የያዘኩት 120 ነዉ ደንቹ 130 ነዉ 10 ብር ከሰርኩኝ ማለት ነዉ
      ሰለዚህ በዛሬ ዋጋ 100 ብሩን በ150 ይሸጣል
      ግን ሁለተኛ ዙር ደንች ሲገዛ በ130 ብር ትርፉ 20 ብር ብቻ ነዉ
      ድሮ በ120 ብር ሲሸጥም 20 ብር ነዉ ትርፉ ሰለዚህ ዋጋዉ አልጨመረም የገንዘብ የመግዛት አቅሙ ተዳከመ

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 Месяц назад +4

    ዋጋ በሚጨምሩ ነጋዴዎች ላይ ከሚወሰደው እርምጃ ባሻገር በተለይ አስፈላጊ በሆኑ ሸቀጦች ላይ መንግሥት ጣልቃ በመግባት በየቀበሌው የህዝብ ሱቅ በተመጣጣኝ ዋጋ በማቅረብ ገበያውን ማረጋጋት ይችላል ብዬ አምናለሁ ።
    አመሰግናለሁ ።

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k Месяц назад +2

    ቀጥሉበት

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 Месяц назад +4

    ስግብግቦች ባለመግዛት ብትተባበሩ እቃዉን በየመጋዘን የደበቃቹህ አከፋፋይም ሆነ ነጋዴ ይህን ድርጊታችሁን ካላቆማቹህ ዋ ስንት ነው ሆዳቹህ ጥሎ መሄድ እንዳለ አትርሱ.

  • @BirhanuTesfaye-ff7qf
    @BirhanuTesfaye-ff7qf Месяц назад +7

    ክልል ድረስ ካልደረሳችሁ መሞታችን ነው

  • @Sara-ue2wd
    @Sara-ue2wd Месяц назад +4

    ልአንድ ሰሞን ነው ባክህ ተመልሶ እዚያው ነው ለምደነዋል ማንን ነው ለማሞኘት የምትሞክሩት መታሸግ አይደለም የፍየል ወጠጤ ነው የሚያስፈልገው የሕዝብ ዝምታውን መፍራት ነው

  • @GirmaArgaw
    @GirmaArgaw Месяц назад +4

    ማሰር ነው ማሸግ ምን ያደርጋል

  • @user-jr4qh3mu2m
    @user-jr4qh3mu2m Месяц назад +1

    ማሸግ ብቻ ሳይሆን ፍቃዳቸውን መንጠቅ ነው

  • @user-kz9xc7op2d
    @user-kz9xc7op2d Месяц назад +1

    ,ጡሩ እርምጃ ነው ወደክልልም ድራሱልን

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 Месяц назад +6

    How on earth a country originates 87% of the Nile water with massive fertile lands can't produce a cooking oil for its own people?.

    • @Hkim185
      @Hkim185 Месяц назад +1

      ወርቅ
      የኢትዬጵያ ሰሊጥ በጥራት ከአንደኞቸ ተርታ ይመሰለፍ ነዉ እሱን እና ብዙ የቅባት እህሎችን ወደ ወጭ ልከን ልባችንን ትቦ የሚዘጋ የረጋ ዘይት ረከሰ ብለነ እናሰገባለን
      ከሞኝ ደጃፍ ሞፈር ይቆረጣል ሳወዲ በአቅሞ ብርቱኳን በጥሬወ ገዝታን የብርቱኳን ጭማቂ በአሰር እጥፍ እንገዛቸዋለን
      እንግዲህ አንተ አሰመጪ ከሆንክ የብርቱካን አሰመጪ ብቻ አይደለህም ብርትኳን ጭማቂ ፌፍላጎት ሲቀንሰ ዘይት የዘይት ፍላጎት ሲቀንሰ ሱኳር ወዘተ ግን አንዲት የብርቱካን ጭማቂ ብትከፍት ከሰራተኛ ከባለሰልጣን ጋራ ወዘተ እየተናተርክ ያለ እድሜ ታረጃለህ የብርቱከን ጭማቂ ከቀነሰ ሌላ መሄጃ የለህም
      ግን ከዉጭ ያለቀለት ዘይት ካሰገባህ በአምሰት ዘመዶችህ ሁሉንም ትሰራለህ ጭቅጭቅ ሳይኖር
      አንተ ዘይት ነዉ የገረመህ እንዴት ሱኳር ተረሳ በመለሰዜናዊ ግዜ አሰር ሜጋ ፋክተሪዎች ተሰርተዉ ነበር ግማሾቹ እሰካሁን አላለቀም ግማሾቹ የበቀለዉን ሾንኮራ ያቃጥሉታል ፋብሪካወ ሰለማይሰራ ብዙ ብዙ አሻጥር አለ
      ሲሚንቶም ይሀወ ነወ ተገላብጦሸ የሆነበት ሐገር እነዴት ተደርጎ ነዉ እኛ ከሱዳን ሹንኩርት የምንገዛዉ?
      የእኛ አተክልቶች ገበሬዉም ነጋዴዉም ሐቀኛ ቢሆኑም አይረክሰም ለምን መርዘኛ የኬሚካል ማዳበርያ በ6,000ብር ገዝተዉ የተባይ ማጥፊያ ወዘተ ወጪ አርገዉበት ሊረክሰ አይችልም የተፈጥሮ ማዳበርያ በነዛ እሰካልተጠቀሙ ድረሰ

  • @workuhabte8522
    @workuhabte8522 Месяц назад +4

    ከባለስልጣኖቻችን ትርክት ወጥታችው የህዝቡን ችግር ብሶት እዲህ ብትዘግቡ የመንግስት ሚዲያዎች ቅቡልነትን ታገኛላች ወደመንደርም ገባብላችው ብትዘግቡ ትሩ ነው

  • @mamomamomamo12345678
    @mamomamomamo12345678 Месяц назад +1

    በመጀመሪያ ተጠቃሚው አንገዛም ማለት አልበት ። ነጋዴ ሁልግዜ ወቅት እየጠበቀ ዋጋ ይጨምርልለዚህ ቁርጡን ሲያውቅ ይስተካክላል።።ምንግስት ድግ አደረገ።።

  • @YohannesGeday-dj3ls
    @YohannesGeday-dj3ls Месяц назад +1

  • @0000-t9t
    @0000-t9t Месяц назад +3

    Great program that's a fair report!! Keep up the great job!

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 Месяц назад +1

    ማሸግ ብቻ ሳይሆን ብዙ ሺ ቢቀጡና ቅጣቱም በሚድያ ቢነገር ለሌላው አስተማሪ ሊሆን ይችላል።

  • @ghmajk23
    @ghmajk23 Месяц назад +15

    ሸማቹ ባለመግዛት መተባበር አለበት

  • @ashenafigetahcew4954
    @ashenafigetahcew4954 Месяц назад +2

    "Great job on reporting the market status after the Ethiopian government's implementation of a full macroeconomic policy! Keep up the excellent work! If possible, consider installing a live camera system to monitor and enhance the transparency of the trade system."

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 Месяц назад +1

    ሲስተሙ ነፃ ገበያ ቢሆንም ሕብረተሰቡ እጅግ በተጋነነ ዋጋ እየተሸጠ ነው ብሎ ሪፖርት ካደረገ ለመንግስት አካል አጣርቶ ከፍተኛ ቅጣት ይሰጣል። ይህ የሁል ጊዜ ስራ ነው።

  • @user-lp9iq7gd1i
    @user-lp9iq7gd1i Месяц назад +1

    ማሸግ ብቻ ሳይሆን ተወርሶ በመጀመሪያው ዋጋ ለህብረተሰቡ መሸጥ አለበት ለምን ዘይቱ የገባው ከወራቶች በፊት ስለሆነ ባለቤቶቹም ለህግ መቅረብ አለባቸው ዘይቱየሚገባው ከቀረጥ ነጻ ስለሆነ አዘጋጁ እናመሰግናለን

  • @ayana_factcheck
    @ayana_factcheck Месяц назад +2

    አስፈላጊ ክትትል እና ዘገባ ነው። በርቱ!! Please continue to report frequently, try to be a bit more discreet/investigative, and look into the importers & enforcement sides too.

  • @MulatuTadesseHaile-jj8hi
    @MulatuTadesseHaile-jj8hi Месяц назад +2

    Ubesha rabtagna alemahon mitchilawu machenawu

  • @user-jr4qh3mu2m
    @user-jr4qh3mu2m Месяц назад +1

    ሜዲያው ስራ ጀመረ

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r Месяц назад

    በጣም እሚገርመው ደሞዝ ተጨመረ ሲባል በነጋታው ነጋዴው በእጥፍ ጨምሮ ያድራል 🙄 ዶላር ጨመረ በነጋታው ሰማይ ይወረውሩታል መተዛዘን ቀረ እነዚህ ሰዎች አምላካቸው ማን ነው ??? ... በእውነት ለደሀው እግዚአብሔር ይድረስለት ግራ ይገባል አቦ ...😔😔😔

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Месяц назад +1

    እስዬ በደንብ ማሺግ ነው ስንት አመት ለመኖር ነው እንዲ መስገብግብ 😮

  • @user-bg7qm8im7p
    @user-bg7qm8im7p Месяц назад

    ብሔራዊ ባንክ ዛሬ ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ አድርጓል። ጥቆማ ነው።

  • @user-vi2qx2qy9i
    @user-vi2qx2qy9i Месяц назад +1

    Dollarm yaltegeba chimary eyasaye newu bezihu keqetele beyeqenu kechemere be 3 wer sint ligeba newu???

  • @yalemabebe6484
    @yalemabebe6484 Месяц назад +1

    መንግሥት ማሸግ ብቻ ሳይሆን ከሸጋው በስተኃላ ሊፈጠር የሚችለውን ሻጥርም በቅርበት መከታተል አለበት።ዛሬ ታሽጎ ነገ ሲከፈት ወይም ሲለቀቅ በውድ የሚሸጠው ከሆነ አሁንም ድሀ ይጎዳል።
    ባጠቃላይ መታሸግ ብቻ በቂ አይመስለኝም😊😊

  • @user-jr4qh3mu2m
    @user-jr4qh3mu2m Месяц назад +1

    Zigut

  • @user-wl3hu4ff7e
    @user-wl3hu4ff7e Месяц назад +1

    Mereshen new egha mronale mblate.kakaten tyayezen enalkalen aketm mzegate bcha adelm meketatel alebte mngste yande hoyeehoyta ayehun

  • @sisaybekele7516
    @sisaybekele7516 Месяц назад +1

    Beki akirbot new wanaw mefte. Yalecimare

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 Месяц назад +1

    ☝️🇪🇹🌎☝️🤲💪👌 ysssse

  • @TechEthioEntertianment
    @TechEthioEntertianment Месяц назад

    ብልግና እድሜክ አጥሯል በቅረቡ ህዝቡ ይዉጥካል

  • @user-kg4wy1um8s
    @user-kg4wy1um8s Месяц назад +1

    ምድያዉ የመንግስት ነው ነጋደዉ በምን እዉነቱ ይናገር መንግሲት የራሱን ጥፋት ወደ ነጋዴው ማላከክ ተጌብ አይደለም ለዝህ ሁሉ ተጠያቅዉ መንግስት ነው
    አንድ ወር ዘይት ከወደብ እንዳይገባ የከለከለዉ መንግስት ነው ወሩን ስጫን የነበረዉ የገበረዉ መዳበራ ነው
    ለዝ ተጠያቅዉ መንግስት ነው

    • @TersitTesfaye2009
      @TersitTesfaye2009 Месяц назад

      መንግስት ምን ያርግህ ስራውን ነው እየሰራ ያለው

  • @user-rp5nt1sq3z
    @user-rp5nt1sq3z Месяц назад +5

    ዶላር በገበያዉ ይወሰናል ከተበላ እቃዉ ደግሞ በዶላሩ ይወሰናል። ኢኮነሚክስ ማለት ሳይንስ ነዉ ማታዉቁ ከሆነ ጠይቁ አለማወቅ ሀፂያት አይደለም። ይሄ ግርግር ፈጥሮ እቃ ጭራሽ እዲጠፋ ታደርጉታላቹ እንጂ ይሄ መብቴ አያመጣም🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

    • @ayana_factcheck
      @ayana_factcheck Месяц назад +3

      የፍልስጤም ባንዲራን ምን አገናኘው ከዚህ ዜና ፣ ያውም 25? በኢኮኖሚክሱም እንደዚሁ ተሳስተሀል።

    • @GYF413
      @GYF413 Месяц назад

      Betam gobez!!!

    • @GYF413
      @GYF413 Месяц назад +1

      @@ayana_factcheck he is right , read Milton freedman, then you will understand

  • @teka1528
    @teka1528 Месяц назад

    Techethioenertnment!! Ante walge! Segahn amora yebla!! Besbasa, zerafe, neftegna!!

  • @helawisolomon8291
    @helawisolomon8291 Месяц назад

    Kitehen yashegewal tebek

  • @onedrop33
    @onedrop33 Месяц назад +2

    Unprofessional reporting and dress code.

    • @Hkim185
      @Hkim185 Месяц назад

      ሱፍ መልበሰ ነበረረበት ወይ? ለኔ ጀላጅል ብጤ ይመሰላል ካሜራ ተሸክሞ ዋጋ ቆልሎ እንዲነግሩት ይፈልጋል ወይ
      ይህንን ከዉጮቹ ቢቀድት ጥሩ ነበር መጀመርያ በድብቅ ካሜራ ገብቶ ይጠይቃል ወይ ያገኛትን ሸማች የዘይት ዋጋ እንጠይቅ ይልካታል ገዠታ ከመጣች በኃላ EBc ገዠቶላት ያሰናብታታል ከዚያ ካሜሪያዉን ፠ይዘህ ትገባለህ ዋጋዉ አሁን ከቀነሰ ታፋጥጡታላቹሀ
      ይህንን ደግሞ የምታረጉት በሕዝብ ጥቆማ ብቻ መሆን አለበት ጥቆማዉ ማንን እንደምታጋልጡ ይረዳቹሀለዉ የዘይትን ዋጋ ሲጨምር ያላፈረ ፊቱን ለማሳየት ማፈር የለብም ክብሩን ያዋረደዉ ያልተገባዉን ገንዘብ ሲሰርቅ ነዉ፤
      ሲቀጥል ይህቺ ታሸጎል ጨዋታ የሙሰና በር ከፋች ነዉ ይህ የመጀመሪያቸዉ ሰለሆነ ከሁለት ቀን በላይ መዘጋት የለበትም የሚበላሹ ዕቃዎች ሊኖሩ ይችላል ነጋዴዉን አደኸየኸዉ ማለት ጦሱ የሚተርፈዉ ለእኛዉ ነዉ ሰለዚህ የመጀመርያ ዙር በሁለት ቀን ካለፈ በኃላ ባለቤቱ ማንንም ሳያማክር ቀዶ መግባት ይችላል በሁለተኛዉ ግዜ የሚበላሹ ዕቃዎች ካሉ ጅምላ ሸጦ እንዲጨርሳቸዉ ይፈቀድለታል ከዚያ ይታሸግና ለ15 ቀን ይታሸጋል ዋናዉ ንብረቱን እንዲያጣ ሳይሆን ለማሰተማር ነዉ ይህ ሪኮርድ ለሰባት ዓመት በሪኮርድ ዉሰጥ ይቀመጣል በዚህ ሰባት ዓመት ለሶሰተኛ ግዜ ከተዘጋበት ተዘጋ ነዉ አይቀጡቅጣት ይቀጣል
      ነገር-ግን ልብ ማለት ያለባቹህፍርድ ቤት እንጂ የዘጋዉ ባለሰልጣን መክፈት አይችልም የሱ ሰልጣን መዝጋት ብቻ ነዉ የመክፈቱን ፍርድ ቤት ሄዶ ይከራከራል
      እንግዲህ የንግድ ቢሮ ዘጊም ከፋችም ከሆነ ዘግቶ የሚጠይቀዉና እዘጋብሃለሁ እያለ እያሰፈራራ የሚጠይቀዉ ሙሰና አንድ አይደለም በጣም ካበዛዉ ዝጋዉ ፍርድ ቤት ሄጄ ሙሰና እሰጣለሁኝ ብሎ ነጋዴዉ ማሰፈራራት ይችላል ለምን የንግድ ቢሮዉ ቢዘጋ የሚጠቀመዉ ነገር የለም ሰለዚህ የተሰጠዉን ሙሰና ሰለሚቀበል ደንበኞችም በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ
      እንደኔ ከሆነ በደርግ ዘመን በየቦታዉ የዘይት መጭመቅያ ነበር በመለሰ ግዜ የዕርዳታ ዘይት መጥቶ የነበሩትን የዘይት ካምፒኒዎች በሙሉ ረሚም አረጋቸዉ ለምን ኤርምያሰን አመልጋን አትጠይቁትም ከሰራ አሰወጥተዉታል
      አሁንም መንግሰት በግፍ ዘይት ከሚያሰመጣ የዘይት ፋብሪካ ቢገነባና ለዘይት አመጪዎች በጅምላ ቢሸጥሰ። አሁን እዚህ ጋ አሜሪካ እንደልማዶ ነፃ ዘይት ከላከችልን ዘይቱን ወሰደነ የገላ ሶሙና መሰራት አለብን አለቀ

  • @zerhunlanta1954
    @zerhunlanta1954 Месяц назад

    መንግስት የወሰነው ውሳኔ ተክክል ነው ብዬ አላምንም ይህን ህዝብ በጭቆና ያለፍላጎቱ በግድ ሳያምንበት ልግዛ እያለ ነው ችግሩ ነጋዴው ጋር ነው የሚል እምነት የለኝም ስርዓቱ የልምድ እና የእውቀት ማነስ ይታይበታል

  • @aberhamhailu8300
    @aberhamhailu8300 Месяц назад

    ነፃ ገበያ እኳ ነው😅😅😅

  • @AdisuMengestie
    @AdisuMengestie Месяц назад

    It is Friee markate yaa

  • @zerhunlanta1954
    @zerhunlanta1954 Месяц назад

    ቀሸም መንግስት በማሸግ ልውጥ አይመጣም የሀገሪቱን ኢኮኖሚ የብር የመግዛት አቅም አዳከመ ጋዜጠኛው ሆዳም ነው

  • @elisatessema6159
    @elisatessema6159 Месяц назад

    Yamangiste chiger naw engi yanagade ayedaleme medera Dadaboch

  • @betellmoges
    @betellmoges Месяц назад

    ነፃ ገበያ አይደል ምን አገባችሁ

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm Месяц назад +4

      እሱን ሄድና ለመሳይ መኳንን ንገረው! የዛሬ ስድስት ወር ያገቡትን ፅቃ ዋጋ መናር አስፈላጊ አይደለም:: እንደአንተ ማፍያ ከሆኑ ህዝቡ እንዳይጎዳ ማሽግ ነው!

    • @seait840
      @seait840 Месяц назад

      @@Coffee-do1gm 👍👍🇪🇹🇪🇹

  • @FanusFanus-or4dw
    @FanusFanus-or4dw Месяц назад +2

    👍👍👍👍