"ታላቁ ትርክት" - ከእዳ ወደ ምንዳ (ክፍል-1)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 сен 2024
  • "ታላቁ ትርክት" - ከእዳ ወደ ምንዳ (ክፍል-1)

Комментарии • 232

  • @user-mn2xt9on3t
    @user-mn2xt9on3t 10 месяцев назад +10

    ምን አይነት ህዝቦች ነን....በጭፍን ጥላቻ የታወርን...ድንቁ መሪያችን እንደገባህ ምራን ...ሳይገባን እንዳይቀር ፈጣሪ ይርዳን❤🇪🇹🙏

  • @user-kr5ci4bv1q
    @user-kr5ci4bv1q 10 месяцев назад +9

    አብያችን ሺህ ዓመት ንገስ

  • @christopherbihon8513
    @christopherbihon8513 10 месяцев назад +5

    ከዚህ በላይ ትምህርት ለሹማምንቶቹ ይበቃል ። ብዙዎቹ የሌብነት መንፈስ አላቸው ። እርምጃ

  • @bkb6854
    @bkb6854 10 месяцев назад +14

    ድንቅ ሃሳብ ነው ሰምተን እንደ እንደህዝብ የተገበርናቸው ጥቂት ቢሆኑም ይህ የአብሮነት ራእይ ከሚተገበሩት መሃል እንዲሆን ኢትዮጵያውያን ሁላችን በጋራ ተሳትፎ አብረን ታሪክ እንስራ

  • @user-yp3of7py3o
    @user-yp3of7py3o 10 месяцев назад +6

    መሪያችን ይለያል አሏህ ረጅም ሀያት ይስጥህ

  • @zenebetilahun2234
    @zenebetilahun2234 10 месяцев назад +6

    እርሶ የሚስተምሩት ትልቅ ትምርት ነው ሰው በአምሮ ካልታደሰ እዴት ሊሰማ ይችላል ሰው መጀመሪያ ውስጣችን መዳን አለበት ጤናማ አስተሳሰብ ጤናማ አገር መፍጠር ይቻላል

  • @user-kb3ve4bv9j
    @user-kb3ve4bv9j 10 месяцев назад

    ይክበሩልን እድሜና ጤና ይስጥልን ክቡር ጠ/ሚ ዶ/ር አብይዬ ከዚህ በላይ ምንንም ማድረግ አይጠበቅብህም አሁን ትክክለኛ ወንፊት ለይቶ የሚበጥረውን ምክር ለግሰሃቸዋል በሌላ በኩል ግን በጣም አሳፋሪ ሆኖ ነው የታየኝ ምክንያቱም የግለኝነት ፍላጎት ላይ ተዘፍቀው ዛሬ አለምን እግር በግር እየተከተሉ የተለወጡ ሰንት
    ካደጉት አገር አውቀት ቀስመው አገራቸውን በመለወጥ እና በለውጥ ጎዳናዎች የገቡ እንዳሉ እገምታለሁ እኛም እስካሁን በድህነት ባለቆየን ንቃ ያገሬ ባለ ስልጣን እና ህዝቤ በሙሉ ልቦና እንነሳ

  • @user-zh4qr8ex4z
    @user-zh4qr8ex4z 10 месяцев назад +1

    Abichu ya hasabi saw great respect to you!!!

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 10 месяцев назад +1

    ዋሆ በጣም ወሳኝ የሆነህ ስልጠናነው ምናለህ ሰምተውት ወደተግባር መለወጥ ቢቺሉ🎉❤

  • @bualex4089
    @bualex4089 10 месяцев назад +23

    ምን ፡ አይነትጀግና ፡ ነዉ ፡ አገር ፡ እየመራ ፡ እያስተማረ ፡ ይንቁታል ፡

    • @jacobjericho8667
      @jacobjericho8667 10 месяцев назад +1

      Lemn TENEQA
      blo meteyeq blehnet nw

    • @user-zu5cs4hl7t
      @user-zu5cs4hl7t 10 месяцев назад +1

      Metyke yemayflgute estau enesu eynka selalehone nw ..

    • @halidjafer1122
      @halidjafer1122 10 месяцев назад

      ፈጣሪ ስያከብርህ ነው በሰውም የምትከበረው ገዳይ ደግሞ በፈጣሪ አይከበርም ዙሩ ለምን እሄን ያክል ከረረ ብሎ መጠየቁ አይሻልም??????

  • @tigistkassa610
    @tigistkassa610 10 месяцев назад +10

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @abuzareasehalaw3197
    @abuzareasehalaw3197 10 месяцев назад +7

    🎉🇪🇹👉የአንተን ታላቅነት ለመረዳት ከደነቆረ የዘረኝነት አስተሳሰብ መፅዳት ግድ ነው።

    • @halidjafer1122
      @halidjafer1122 10 месяцев назад +1

      ክክክክክክክክክክክክ አብይ እኮ ጥብ ዘረኛ ነው

    • @halidjafer1122
      @halidjafer1122 10 месяцев назад +1

      ተጃጅለህ አታጃጅለን በዚህ ወቅት ዘረኝነት የሚሰብከው ማን ነው??? ዘረኛ ካልሆነ ከኦሮሚያ ባንድራ አአ ት/ቤቶች ላይ ይሰቀል ለምን አለ???? እስኪ መልስልኝ ጋሽ ካድሬ

    • @abuzareasehalaw3197
      @abuzareasehalaw3197 10 месяцев назад +1

      @@halidjafer1122 እንዳንተ አይነቱ ጥብ ነዉ ለሀገር ሸክም ሁኖ ያስቸገረው

    • @abuzareasehalaw3197
      @abuzareasehalaw3197 10 месяцев назад

      @@halidjafer1122 እንኳን የኦሮሚያ ባንዲራ የባእድ ሀገሮች ባንዲራዎች ይሰቀላሉ 55 ሚሊዮን ህዝብ የሚወክል ባንዲራ መሰቀሉ ምንድን ችግሩ አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል የተባለው እንዳንተ አይነቱ ነው

    • @halidjafer1122
      @halidjafer1122 10 месяцев назад +2

      @@abuzareasehalaw3197 ቡችላ ስንት ተከፍሎሽ ነው እንስሳ በሰለጠነበት ዘመን ማትሰለጥኑ በክፍያ ብዙ ካድሬ ተስማርቶዋል ሰሞኑ አንዱ ነሽ ማለት ሴታሴት

  • @rozyrozy3003
    @rozyrozy3003 10 месяцев назад +12

    ልዑላችን ምርጥ መሪያችን ኑርልን ሰላምህ ይብዛልን 💪🇪🇹🙏

  • @seyoumsori4112
    @seyoumsori4112 10 месяцев назад +17

    እግዚአብሔር አንተን ቤተሰብህን ከጎንህ የቆሙትን ባልደረቦችህን ሁሉ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ

  • @endalebelay6807
    @endalebelay6807 10 месяцев назад +2

    Wow

  • @alemituhundie8506
    @alemituhundie8506 10 месяцев назад +1

    Best of the best ❤❤❤❤❤❤❤ KING what an Amazing see Wow proud of you 👏 👏 👏

  • @naileadevora-ff3vl
    @naileadevora-ff3vl 10 месяцев назад +2

    abechu zemene yebarekeeeeeeeeeee tebarekeeeeeeeee

  • @fatimaedrise2020
    @fatimaedrise2020 10 месяцев назад +3

    አሏህ እድሜና ጤና ለጠቅላይ ብሚንስተራችን

  • @1hagerachin
    @1hagerachin 10 месяцев назад +5

    The problem is the lower level government in each State doesn't practice what the Party heads trying to acheive

  • @genetmekonen2823
    @genetmekonen2823 10 месяцев назад +3

    Dr, Abeyeye We Love Love You!!!
    We wish you good health & Long Life!! I am proud you’re Ethiopia prime minister. All ways you’re the winner!!
    Your Enemies they can kill them self that’s the only choice.❤❤❤🎉

  • @user-sd3le7bp1w
    @user-sd3le7bp1w 10 месяцев назад +5

    የኔ ማር መንግስት ዘለላም ይበረክ በበዬ💯💐💔🍇🌹🕊🙏

    • @youtub4690
      @youtub4690 10 месяцев назад

      😂😂😂😂😂 አደል

  • @ayuictyoutube7933
    @ayuictyoutube7933 10 месяцев назад +1

    Good view

  • @GetumanAbay
    @GetumanAbay 10 месяцев назад +1

    ከምር ትለያለ ላንተ ምሆን ቃላት የለኝም

  • @tolossasisay5919
    @tolossasisay5919 10 месяцев назад +3

    Dear Dr. you try your best in order to correct the way for our country. thank you

  • @abdulmusbha-tq9iw
    @abdulmusbha-tq9iw 10 месяцев назад

    Tarate Tarate Ababa tesefya ya Tarate abate

  • @abuadika4886
    @abuadika4886 10 месяцев назад +2

    ባለራዕዩ መሪያችን ፈጣሪ ይርዳቹ በጣም ደስ የሚል ሀገራችንን ወደ ብሄራዊ አንድነት ከፍ የሚያደርግ ነው ደስ ብሎናል።

  • @user-ep9dp7jq5n
    @user-ep9dp7jq5n 10 месяцев назад +1

    መንግስታችን በርታ የታገልክላት ኢትዮጵያ አድጋና በልፅጋ ባንተ እድሜ እንድታያት ፈጣሪይ ይርዳህ።

  • @saygroupethiopia3079
    @saygroupethiopia3079 10 месяцев назад +8

    የምር ግን ምንድነው የሚፅፉት😂

    • @WindermereALF
      @WindermereALF 10 месяцев назад

      i TRIED TO HAVE NOTE TO MY SELF, I COULD NOT CATCH HIM DIFICULT SUBJECT

  • @helenh6930
    @helenh6930 10 месяцев назад

    ጀግናው መሪያችን ዶክተር አብይ ከጎንህ ነን

  • @TayeAsefa
    @TayeAsefa 10 месяцев назад

    Abbichu Abba Mala homtu hin baatu si jalaa nu jabaadhu si faana jira !!!!!.

  • @user-qu2wu2hr1b
    @user-qu2wu2hr1b 10 месяцев назад +1

    Abate meriye ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-zu5cs4hl7t
    @user-zu5cs4hl7t 10 месяцев назад +3

    We know they pay you to comment positive things..

    • @gm3419
      @gm3419 10 месяцев назад +2

      😂😝😂 of course. The thing is they don’t even understand what you just said here.

  • @mulugetamekonnen8086
    @mulugetamekonnen8086 10 месяцев назад +7

    ፋኖ ጀግና ነው ጉሮሮውን አንቆ ኦሮሙማን አስተሳሰብ አንቅሮ እንዲተፋው አስገድዶታል :: ገና ምን አይተህ ፋኖ አያስተኛህም !!
    እጅህ ላይየንፁሃን ደም ይጮሃል ::
    ቀይ ሽንኩርት እና ቀይ ባህር የተምታታበት ንጉስ ::

    • @user-em3jw6sk5e
      @user-em3jw6sk5e 10 месяцев назад

      አስተሳሰብም ስምህም ጅል። ይህን ጥላቻ ይዘህ እንዴት ሙሉ ጌታ ትሆናለህ? ዱቄት።

    • @mulugetamekonnen8086
      @mulugetamekonnen8086 10 месяцев назад

      @@user-em3jw6sk5e
      ንፁሃንን እያስጨፈጨፈ ይቀጥል ነው የምትለው ? ያስተሳሰብ ደሃ ነገር ነህ :

  • @temmenegsha225
    @temmenegsha225 10 месяцев назад +4

    ሰላምክን ያብዛው

  • @malik-8513
    @malik-8513 10 месяцев назад

    ትክክል እንደ ቁጭርማ ቢሆንእንግሊዝ የምታክል ደሴት አለምን ባልገዛችና ሲንጋፖርም... ነበር

  • @edentadesse5014
    @edentadesse5014 10 месяцев назад +3

    Majestyyyyy Longlife ❤🙏

  • @dawitginea276
    @dawitginea276 10 месяцев назад

    I wish actions more than speech. Let God be with you and your ruins.

  • @rozina3257
    @rozina3257 10 месяцев назад +9

    Class room and most of the student are sleeping 😅😅😂😂😂😂😂

    • @Hkim185
      @Hkim185 10 месяцев назад

      ቁምነገሩ 120 ሚሊዬን ሕዝብ እየተማረ ነዉ

    • @tigistkassa610
      @tigistkassa610 10 месяцев назад

      መቼ ከንቅልፍህ ነቃህና ነው

  • @luluwasiy4908
    @luluwasiy4908 10 месяцев назад

    አላህ ያገራችን ሰላም ይመልስላት

  • @adonaydimartini6130
    @adonaydimartini6130 10 месяцев назад +10

    ትልቅ ደደብ

  • @emishawbelachaw1312
    @emishawbelachaw1312 10 месяцев назад +1

    አይ ፋኖ እግዚአብሔር ይስጥህ
    ይህን ዱካክ ተቃጠለ

  • @user-db6nw9kr8i
    @user-db6nw9kr8i 10 месяцев назад +3

    ሰው መሆን ንግግር የሽዋ ፋኖ ንግግር ኩረጃ ናት። መችም ኩረጃ አንደኛ!

  • @user-db6nw9kr8i
    @user-db6nw9kr8i 10 месяцев назад +2

    He is really looking for some lectures of mentality problems.

  • @halidjafer1122
    @halidjafer1122 10 месяцев назад +8

    ተው መምራት አትችልም ስትባል አልሰማ ብለህ ለዚህ በቃን እኔ የሚያዛዝኑኝ ቁጭ ብሎ የሚሰሙት እነሱ ሆኜ ከምኖር ዝንብ ብሆን እመርጣለሁ ቢቀርስ ሆድ ባይሞላስ ህሊና ከመሽጠት

    • @Hkim185
      @Hkim185 10 месяцев назад +1

      ለምን ትሰመዋለህ ሳይከፈልህ እነሱ እንኳን ዉሎ ተከፍሏቸዉ ነዉ አንተ አለህ በነፃ የምትሰማዉ ለምን ጥርግ አትልም መፈጠርህን የሚያቅም የለም

    • @halidjafer1122
      @halidjafer1122 10 месяцев назад

      @@Hkim185 አለቅላቂ ካድሬ

    • @halidjafer1122
      @halidjafer1122 10 месяцев назад

      @@Hkim185 ጥርግ የምለው ማን እንደሆነ ታየዋለህ እናንተ ለመሪነት እንዳልተፈጠራችሁ የመለስ የቅርብ ግዜ ትንቢት ተፈፀመ

    • @danielfite5380
      @danielfite5380 10 месяцев назад

      ስድብ ያስደስትሀል ፣ስሜታዊ ነህ ፣ስለሀገር ሲወራ ስለ ሆድ ታወራለህ ፣ ዋልታ ረገጥ ብሄተኛ ነህ ። ያወራዉን ከሰማህ እና ከገመገምክ እራስህን ታገኘዋለህ!

    • @user-em3jw6sk5e
      @user-em3jw6sk5e 10 месяцев назад

      ይህ ከሆነ ሃሳብህ ከዝንብም በላይ ቆሻሻ ነህ። ማለቴ ጥሩውን ሳይታይህ ስህተት ብቻ ከሆነ ያው ዝምብ ሆነሃል ዝምቦ

  • @MegaQ1984
    @MegaQ1984 10 месяцев назад +5

    Viva Fano

  • @estifanosworku4203
    @estifanosworku4203 9 месяцев назад

    ክብር ጠቅላይ ሚኒስትር ልክ ብለዋል ኢትዮጵያ ውስጥ ማንም ከማንም አያንስምም አይበልጥምም ። ይሁን እንጂ በዝቅተኝነት መንፈስ የሚስቀዩ ባለፈ ወይም በውሸት ትርክት የሚሰቃዩትን ቀና እንዲሉ ከማለቃቀስና ከማላዘን እንዲላቀቁ ቢመክሩልን ?

  • @chrstian-o4t
    @chrstian-o4t 10 месяцев назад +1

    abiy NIGUS new

  • @halidjafer1122
    @halidjafer1122 10 месяцев назад +6

    ምንድነው የሚፅፉት????????

  • @user-yb6th6fc5j
    @user-yb6th6fc5j 10 месяцев назад +6

    ደሞ ይፅፋሉ 😅😅😅😅

  • @bantialemu2847
    @bantialemu2847 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Siciid22
    @Siciid22 8 месяцев назад

    He is crazy President muse bixi from Somaliland

  • @sisaysheno2256
    @sisaysheno2256 10 месяцев назад +3

    ውሸታም መሪ ቢኖር አንደኛ ነህ

    • @danielfite5380
      @danielfite5380 10 месяцев назад

      ምንድነው የዋሸው?

  • @Black-2024
    @Black-2024 10 месяцев назад +2

    🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ 💚💛❤️

  • @gadisadiredire7425
    @gadisadiredire7425 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤

  • @abegazmark8066
    @abegazmark8066 10 месяцев назад +1

    አልገባኝም...

  • @TheGreatTruth
    @TheGreatTruth 10 месяцев назад +4

    አንተም አውቀሃል፣ አልቀረብህም። ከንቱ ሁላ

  • @kedirmohammedidris8140
    @kedirmohammedidris8140 10 месяцев назад +2

    የማንነት መደባዊ ሥርዓት (ethno-class system) ተቋማዊ ሆኖ በሕገ መንግስት በተቀረፀበት ሀገር ሰብዓዊ አስተሳሰብ ቀልድ ነው።

  • @jiranekedir656
    @jiranekedir656 10 месяцев назад

    ye mecheresha mirtu nigigir

  • @meseretroge1232
    @meseretroge1232 8 месяцев назад

    ውይ ዶክተር ሰልጥነው ከመጡ ሌብነቱ ባሰባቸው እኮ

  • @asiyaebrahim7097
    @asiyaebrahim7097 10 месяцев назад +1

    Abet sidaw silalen naw laka daboo 15 birr yagabaw

  • @eliasyohanes8543
    @eliasyohanes8543 10 месяцев назад

    Talak trikt, be talak meri😂😂😂. Ye meles beshta yazew😂😂😂

  • @selamleethiopia4985
    @selamleethiopia4985 10 месяцев назад +1

    ዲስኩር ብቻ
    ሰው እድሜልኩን ሲቀደድ ይኖራል እንዴ?

    • @awisebillo3125
      @awisebillo3125 10 месяцев назад

      እዳቺ አይነቶቹን አህያ እያስተማረ ነው አንቺ ፋንድያ

  • @samuelbizu7180
    @samuelbizu7180 10 месяцев назад +19

    የተኛን ብዙ ህዝብ አለ ንቃ ህዝቤ ይህን መሪ ያጣን እለት ዋ የዛን እለት መምህር መሪያችን ነህ እናመስግናለን

    • @user-zu5cs4hl7t
      @user-zu5cs4hl7t 10 месяцев назад

      Do you think we have a leader. I don't think so ..

    • @user-ll9xq6et5u
      @user-ll9xq6et5u 10 месяцев назад +1

      ያለፉት መንግስታት ሲመሩ እሄን ያህል ህዝብ ሙቷልን

    • @solomonhaile9369
      @solomonhaile9369 10 месяцев назад

      ጠቅላይ ሚንሥተር ዶክተር አቢይ በርታ
      ሌቦች ላይ ሥራ። 23:26

    • @sihamtube3115
      @sihamtube3115 10 месяцев назад +2

      ኧረ ቀሽም አላህ ያንሳዉ ይሄ ቆሻሻ ባዶ ጭንቅላት

    • @asiyaebrahim7097
      @asiyaebrahim7097 10 месяцев назад

      Are iza damo yihe wusha are betagalagelan hizib aleke iko

  • @user-db6nw9kr8i
    @user-db6nw9kr8i 10 месяцев назад +1

    Around the bush talk! That is why you are looking for Afar and Asab when you liberate from Ethiopia. We don't have man common goal with the blood of Amhara. Killers are killers! Genociders are genociders and you are wanted for those crimes.

  • @Noah_Boston
    @Noah_Boston 10 месяцев назад +1

    You are cadre

  • @MunitCoccoliza
    @MunitCoccoliza 10 месяцев назад +1

    A drama Man. Illusion of Knowledge

  • @christopherbihon8513
    @christopherbihon8513 10 месяцев назад +1

    ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር :- መላዕክቶች ለክርስቶስ ምስጋና ሲያቀርቡ ያሰማዎት

  • @BiniamAraya-cm2qe
    @BiniamAraya-cm2qe 10 месяцев назад +1

    AY etihopia were bela yhone meri wedeqech AY hagerea uffffff 😢😢😢😢😢😢😢 Awurto hader mn anet seyta seat new lekeskas

    • @danielfite5380
      @danielfite5380 10 месяцев назад

      አታልቅስ፡ የራስህ አገር ላይ አተከኩር
      ከደበረህ ለኛ ተዉልን

  • @danielgebremichel2065
    @danielgebremichel2065 10 месяцев назад +1

    እኔ ምገርመይ ሜሪ ኣግንተን ብሎዉ ኣፋቸዉ ከፋተዉ እምሰሙት እምማሩት የተማሩ ሃላፊዎች የሃገር ደደቦች ለዙይ ኣጭበርባርይ ሌባ ኣለም ያወቀዉ ዉሸታም ነዉ ኣሁን ተነቅተሃል

  • @alemalememru1584
    @alemalememru1584 10 месяцев назад +1

    የውሸት ዓለም ውስጥ ነው ያሉት

  • @Ethiopia1285
    @Ethiopia1285 10 месяцев назад +11

    RIP Dictator Fascist Abiy Ahmed Ali!

  • @momychannel2840
    @momychannel2840 10 месяцев назад +1

    እኔኮ የሚገርመኝ ይሄ ስልጣን ላይ ከወጣ ጀምሮ አደየ የሀይማኖት መምህር ሲሆን አደየ ገበሬ ሲሆን አደየ ዶክተር ዝብለህ ወሬ አተ የምመራው ህዝብ ጦርነት አስጠልቶት የኑሮ ውድነት አገሽግሾት ዝብለህ ስታወራ አይደብርህም በፈጣሪ እራት በልቶ ለማያድር ህዝብ ወሬ እረ ያተን መጨረሻ ያሳጥርልን

  • @bety2338
    @bety2338 10 месяцев назад

    💪💪💪🤴👌👌👌🙏🙏🙏❤

  • @abdissayilma7804
    @abdissayilma7804 10 месяцев назад +3

    Thank you, your Excellency

    • @sisaysheno2256
      @sisaysheno2256 10 месяцев назад

      ለዳተ አይነት ደንቆሮ ነው የሚያወራው እኮ

  • @Trure7Love
    @Trure7Love 10 месяцев назад

    🎺🎺🎺🎺🎺ነገር ነህ‼️‼️‼️🎺🎺

  • @ethiolinkage2136
    @ethiolinkage2136 10 месяцев назад

    DESTA LENDAMO WOTATOCHINI ASIRO SILTENA LEMEWUSED MEKEMETU YIGERMAL

  • @seneshawasress6940
    @seneshawasress6940 10 месяцев назад

    የሀገራችን ዋነኛው ችግር የሰላም እጦት ነው:: ብልፅግና በ እርሶ አመራር ላለፉት 5 አመታት ኢትዮጵያ በታሪኩዋ አይታው የማታውቀውን ሰቆቃ: ግድያ: መፈናቀልን በየቀኑ ማስተናገድ የተለመደ ክስተት ሆኖአል:: ህፃናት እና እናቶች በ ኦሮሚያ ሲዘለዘሉ አንድም ቀን አውግዘው : ኮንነው ወይንም ለፍርድ አቅርበው አያውቁም:: ህገወጥነት ነግሶ እብደት ነግሶአል:: በዙሪያዎ ያሉትን አመራሮች ብናይ እንኩዋን አንዳቸውም የ ኢትዮጵያ ራእይ ያላቸው አይደሉም:: ከፍተኛ ስልጣን እና እንደልባቸው ሀገር የሚያምሱት ሽመልስ አብዲሳ እና ከ 700 ሺህ ህዝብ በላይ ያፈናቀሉት አዳነች አበቤ የብልፅግና የፊት ገፅ ናቸው:: የ ኢትዮጵያ ህዝብ አሁን በደንብ አውቆታል:: የሚፈልገውን ይነግሩታል - የምትፈልጉትን ደግሞ በ ሽመልስ አብዲስ ክንፍ ታደርጉታላችሁ! ቅቡልናችሁ አብቅቷል!

  • @jacobjericho8667
    @jacobjericho8667 10 месяцев назад

    The Ego maniac Just Got himself a Right Name ✅ J I N G O 👌

  • @AA-vz7yo
    @AA-vz7yo 10 месяцев назад

    ተረግመዋል አለያ ኦቨር ዋልመድ ( በጣም ተደስተው አልያም ከብዶአቸው) ምን እንደጎደለኝ ነው ግራ የገባኝ

  • @ararbb1234
    @ararbb1234 10 месяцев назад +7

    እረ ኤሄ ሰውየ ኣብድዋል😂😂😂😂

    • @1hagerachin
      @1hagerachin 10 месяцев назад +3

      In what sense? Which point he made make him insane? Elaborate?

    • @fbeyene91
      @fbeyene91 10 месяцев назад

      ​@@1hagerachinIs this academic lecture or work instruction? And what is his role leader or lecturer?

    • @1hagerachin
      @1hagerachin 10 месяцев назад +3

      @@fbeyene91 This is supposed to be a training for his party members. You can disagree with his ideas, but saying he is insane is just being closed minded

    • @user-zu5cs4hl7t
      @user-zu5cs4hl7t 10 месяцев назад

      He have an excellent point of view..but he don't have the dick to lead Ethiopian

    • @binyam3098
      @binyam3098 10 месяцев назад +1

      እድል ቢሰጥህ የህይወት ታሪክህን እንዲ አታብራራም ..እርግጠኛ ነኝ የጻፍከው እንኳን google translate ተጠቅመህ ነው

  • @naileadevora-ff3vl
    @naileadevora-ff3vl 10 месяцев назад

    to late belachew

  • @kenbonnurgi6255
    @kenbonnurgi6255 10 месяцев назад

    16:25, You mean Structure a? hasabu gen tsede new, lik ende Israel Zionism wey ende Vikings Valhala aynet hagerawi Myth yasfeligenal.

  • @MartaMt-uy6ii
    @MartaMt-uy6ii 10 месяцев назад

    ቢሾፍቱ እስቲ ብቅ በሉ ብዙታያላችሁ!

  • @mulatgetachew647
    @mulatgetachew647 10 месяцев назад +1

    ይህ ስው ወደህክምና የሚወስደው ዘመድ የለውም !

    • @oly7063
      @oly7063 10 месяцев назад

      Erasih giba mejemeria

  • @user-db6nw9kr8i
    @user-db6nw9kr8i 10 месяцев назад +1

    አሻንጉሊቶች ማስታወሻ እየያዙ ነው።

  • @khaireosman7300
    @khaireosman7300 8 месяцев назад

    Ani hibuti arti turadhan jira roba dha mécanique daimtiti faraday gama durant s'agira foto Isabelle naf kani ji in Isabelle asiatique nara abandonné ta e kana n dafi foot robadha nafkani bien in macula bira jiru kanan

  • @robelassaye9488
    @robelassaye9488 10 месяцев назад

    kedada

  • @rozina3257
    @rozina3257 10 месяцев назад +3

    ሰወቹ ግን እውነት ሠውየው የሚለው እየተረዱት ይሆን? እሚገርሞው ግን ዶሞ ይፅፋሉ😂😂😂😂😂

    • @Hkim185
      @Hkim185 10 месяцев назад

      120 ሚሊዬን ሕዝብ ነዉ እየተማረ ያለዉ ችግኝ ትከሉ ሲላቸዉ የተመሙትን አይተሀል እሸ አትረብሸ ይሰሙሀል ይማሩበት አትረብሸ

  • @13.Month.of.Sunshine
    @13.Month.of.Sunshine 10 месяцев назад

    He's clearly willing to sale Ethiopia to others not teach Ethiopians and create jobs for Ethiopians.

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 10 месяцев назад

    Brother Abiy ! I just want to ask you one question , you said that Christianity and Islam have many things in common. Abraham/Ibrahim ,Moses/Musa ,Dawit/Daud ,Solomon/Sulaiman.....Do you think this similarities have a purpose or is it coincidence for example I heard you saying Prophet Ibrahim climbed to the mountain to sacrifice Ishmael in order to accept this narrative I have to deny Abraham climbed to the mountain to sacrifice Issac. Please let me know which one is true and which one is fake since Abraham did not make sacrifice twice. Be watchful when discussing spiritual matters since the all knowing God " Yitazebal "

    • @malik-8513
      @malik-8513 10 месяцев назад

      ሳራ ኢስሀቅን የወለደችው ሀጋር ኢስስማኤልን ከወለደች ከ13 ዓመት በሁዋለ መሆኑን ከተቀበልክ መፅሀፍ ቅዱስ ደግሞ አብራሃም አንድዬ ልጁን ለመስዋእትነት አቀረበ የሚለውን ከተቀበልክ ኣብቹ እንዴት ስህተት ሊሆን ይችላል?

    • @menelikjanhoy2053
      @menelikjanhoy2053 10 месяцев назад

      @@malik-8513 brother as a Christian what I know is Abraham ordered Hagar and Ishmael to leave his home. The thing is Abraham sacrifice was only once either Christianity or Islam is telling not the truth. And Abiy knows the truth

  • @mulatubushalo4721
    @mulatubushalo4721 8 месяцев назад

    fenda

  • @tssel
    @tssel 10 месяцев назад +4

    Dr. Water!!! Dr. Aqua !!ቱልቱላ ! ኣንተን ብሎ ዶክተር።

  • @gm3419
    @gm3419 10 месяцев назад +1

    አንድ ሰሞን እዚህም እዛም ሲወረውራት ከነበረች የወል እውነት ከሚላት የቀጠለች ነች እቺ::
    ተለዋጭ እውነት ; ሌላ እውነት ; የገሌ እውነት ;የኔ እውነት የሚባል ነገር ያለ ይመስል::
    እውነት አንድ ነው :: ተነጻጻሪም አይደለም ማነጻጸሪያም የለውም :: እውነት በራሱ ህልው ነው:: እውነት የራሱ ሚዛን ነው:: ግልብ አዋቂው ጥራዝ ነጠቁ :: ደደብ ግን ደሞ ደፋሩ አብይ ኢሄን ይገነዘባል ተብሎ አይታመንም::
    ነገር ግን ኢሄ ሁሉ መጋጋጥ ለምን እንደሆነ ይገባናል:: እኛን የማይመስል እውነት ; እኛን የማይወክል ማህበራዊ እሴት :: እኛ ያልተወከልንበት ሃገራዊ ምንነት ብለው የፈረጁትንና የሚጠሉት እውነት ሁሉ መበረዝ ; መከለስ ; ብሎም ጨርሶ ማጥፋት ስለሚፈልግ ነው::
    ምክንያቱም እሱ እያለ ሙሉነት አይደለም እኩል ነን ብለው ሊያምኑ አይችሉም:: በሽታው ራስን መጥላት ነው :: እውነት መካድ ነው :: ከራስ እውነት አለመስማማት ነው:: ስለዚህ የሌሎች የሚሉትን እውነት እንዳይኖር ማድረግ የሚል የደንቆሮ ስሌት ውስጥ ገብተዋል:: በውሸት በትርክት :: በምንም ሊደገፍ በማይል በተረት ተረት ራስን በመሸንገል ሃገርን የሌላትን ያልነበረችውን ገጽታና ማህበራዊ እሳቤ የመስጠት ትግል ላይ ነው ያሉት:: ይሳካል ወይ ነው ጥያቄው ?
    መልሱ ግልጽ ነው!

  • @e4p226
    @e4p226 10 месяцев назад +1

    Milassssssss bicha

  • @user-ww8bz8zm2e
    @user-ww8bz8zm2e 10 месяцев назад +5

    Abiy is crazy.

  • @malkmustfa7586
    @malkmustfa7586 10 месяцев назад +1

    አብቹን ያገኘች ሀገር ምነኛ የታደለች ናት።

  • @bekelegutema7875
    @bekelegutema7875 10 месяцев назад +4

    Abiy, Dr. Acting morally and speaking morally are two distinct things. First, we're just focusing on fixing corruption, bias, and ethnicity. You wouldn't have ordered a war to break out in Tigray and Amhara if you were wise. It's possible that you still have ethnicity cancer. You are one of the ethinic cancer victims. It is essential that you speak at the appropriate moment.

    • @Hkim185
      @Hkim185 10 месяцев назад

      አባባ ጉተማ በቂላ
      በሁለት ቢላዋ መብላት አይችሉም የትግራይንም የአማራንም ጦርነት በአንድ ላይ መቃወም አይችሉም ይህማ ዘወድም ጎፈርም እንደማለት ነዉ ሳንቲሞ ሰትወረወር
      የትግሬን ጦርነት ከተቃወሙ ለምን ተቃወሙ አማራዎች ወልቃይት እርሰታችን እናሰመልሳለን ብለዉ ትግሬዎቹን ሰለወጉ ከሆነ መልሰዉ የዋጡትን ለማሰተፋት አብቾ ሲዘምት መቃወም አይችሉም ወይ አንዱን ምረጡ
      ሰለሙሰና እኔ ባህላዊ ኤኮኖሚሰት ኤክሰፕርት ሰለሆንኩ አሰረዳዎታለሁኝ አሁን ይህን ብቻ መልሱልኝ አማሮች ወልቃይትን መልሰዉ አርፈዉ ክልላቸዉን ብቻ ያሰተዳድሩ ወይሰ ወለጋ የአማራ ነዉ ወልቃይት እርሰታችን ነዉ አዲሳባ የኛ ነዉ ቤንዣጉል የአማራ ነዉ አሰብ የአማራ ነዉ እያሉ ይበጥብጡን ወይ

    • @user-em3jw6sk5e
      @user-em3jw6sk5e 10 месяцев назад

      Cancer means you yourself

  • @ayanakumsa9805
    @ayanakumsa9805 10 месяцев назад +5

    አረ ኢትዮጵያን ከዚህ የሰነ ልቦና ችግር ካለበት እብድ ሰውዬ እንገላግላት !!!

    • @gn2377
      @gn2377 10 месяцев назад +1

      እስቲ ያአንተን የእብደት Level ጀባ በለንና compare እናድርግህና ከኢትዮጵያም ከሰውዬውም እንገላግልህ።

    • @user-dl2fh4uo1e
      @user-dl2fh4uo1e 10 месяцев назад

      እዚያዉ እቤትህ ዉስጥ ይገላግልህ

  • @abyssiniataste-5118
    @abyssiniataste-5118 10 месяцев назад +1

    ቀዳዳ

  • @negeselemma104
    @negeselemma104 10 месяцев назад

    Thank you , Our PM Dr . Abiy , Our African legend(Star) , show us the direction or the way we go , but not the terminal because the terminal must for generation