How to update satellite receiver software ? ሪሲቨሮች ሶፍትዌር አጫጫን ክፍል 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 81

  • @ethiotube7392
    @ethiotube7392 3 года назад

    በጣም አሪፍ ነው አመሰግናለው እኔም ልጀምር ብየ ብዙም ችሎታው የለኝም እናም ሌላ ተጨማሪ ብዙ እደምትሰራ ተስፋ አለኝ ቀጥልበት በርታ

  • @yonisat1
    @yonisat1  Год назад

    በቀላሉ በቤትዎ የሙያ ባለቤት መሆን ይፈልጋሉ ?
    ጠቅላላ የኤሌክትሮኒስ ትምህርቶችን + ጠቅላላ የቲቪ ጥገና ስልጠና ማለትም Crt እንዲሁም የአሁኖቹን LED/SMART ቲቪዎች ጥገና ስልጠና በተጨማሪም የሪሲቨር የHardware ጥገና እና Software ጥገና ፕሮግራሞችን በቀጥታ በቴሌግራም Private ቻናል በመቀላቀል ባሉበት ሆነው ስልጠናችንን መከታተል ይችላሉ ።
    Electronics +Tv maintenance + Receiver = 2000 ብር ብቻ
    ለተጨማሪ መረጃዎች +251930756350
    Telegram @Yonisat1 ወይም @Yonisat2

  • @hize9986
    @hize9986 10 месяцев назад

    yoine
    የኔ እሪሲቨር classlc star cr-2350hd ነው
    የላይፍ እስታር 2350 ይሆነዋል

  • @muhidinbiya1929
    @muhidinbiya1929 8 месяцев назад

    wed mejemeriaw indet new yeminimelisew?

  • @AbelLijalem-l9m
    @AbelLijalem-l9m 23 дня назад

    ሪሲቨር ቢበላሽ እንዴት ነው የምናስተካክለው

  • @CHEZ-BABA
    @CHEZ-BABA Год назад

    Lifestar 9200hd smart ላይ latest software upgrade አድርጌ ትንሽ ቀን ከተጠቀምኩ በኃላ አሁን youtube ena tiktok ስከፍት authentication error እያለ መጠቀም አልቻልኩም. ምን ላድርግ

  • @habtombayisa4258
    @habtombayisa4258 3 месяца назад

    software UN ket enagegnalen

  • @amanuelteklu4620
    @amanuelteklu4620 6 месяцев назад

    why the upgrade file is wrong ?

  • @yeabtsegamathewos4221
    @yeabtsegamathewos4221 2 года назад +1

    የ salvadore reciver እንዴት ነው አብዴት የሚደረገው

  • @asgdomggebre9015
    @asgdomggebre9015 4 года назад +6

    ሃሳቡ ገብቶኛል ነገር ግን መጀመርያ ፍላሽ ላይ ሶፍት ዌሩን ከምን እንዴት ማውረድ እና መጫን እንዳለብን ግልፅ አይደለም

  • @MelkamuTerefe-bq3kt
    @MelkamuTerefe-bq3kt 6 месяцев назад

    የኔ ዲኮደር liFstare *ሲሆን unversal remote tetekima nebere yerasu rimote nebere gine endemisera lemaweke be yunversale mokire yelifestareru alserame alege yekirta chegerune negerege esti

  • @Blenhabtamu-xx7ky
    @Blenhabtamu-xx7ky Год назад

    Yene life star 2000hd smart mn larg

  • @FeredawekGeletaw
    @FeredawekGeletaw 4 месяца назад

    ቻናሎቹ ጠፉብኝ ምን ላርግ

  • @aloneab3920
    @aloneab3920 Год назад

    ድምፁ እኛ መጀመሪያ ስንጨምርበት ዝም ይል እና ከዛ ቡሃላ ድምፁ እራሱ ይመጣል እራሱ ይሄዳል Tv = video ላይ በሰራሀው TV

  • @kinde7_24
    @kinde7_24 2 года назад

    Salvador receiver እንዴት update እንደሚደረግ ብትነግረኝ softwareን download አድሪግያለው ግን አጠቃቀሙን

  • @amaretadesse5923
    @amaretadesse5923 4 года назад +1

    Thanks Yoni !!! for your nice information ,but how we can get receiver software's?

    • @yonisat1
      @yonisat1  4 года назад

      የሪሲቨሮችን Software ቴሌግራም የምትጠቀም ከሆነ @YONASDISH ብለህ ታገኛለህ ቴሌግራም ላይ Search በማድረግ

  • @abadirjemal2042
    @abadirjemal2042 Год назад

    bro telegraam laay gabichee on blo ye qare super max F20-HD+ soft ware alaganyewum benatih indeet larg mikirachun lagisun wayim soft ware kalachuu sixun amasaginalew

    • @yonisat1
      @yonisat1  Год назад

      Supermax ከፊት ለፊቱ Standby button አለው ? ካለው +251930756350 አናግረኝ ይስተካከላል

  • @asegidameka9164
    @asegidameka9164 Год назад

    Software eyechanin mebirat bitefa endat new masitekakel yeminchilewu?

    • @yonisat1
      @yonisat1  Год назад

      Receivereh ምንድ ነው ማስተካከል ይቻላል በቀላሉ በፍላሽ ብቻ

    • @asegidameka9164
      @asegidameka9164 Год назад

      @@yonisat1 LEG m18

  • @Blenhabtamu-xx7ky
    @Blenhabtamu-xx7ky Год назад

    Yene life star 2000hd new

  • @retagech1496
    @retagech1496 2 года назад

    Softwarun keyet nw mnagegnewu

  • @messig.o.a.t2359
    @messig.o.a.t2359 2 года назад

    Softwarochun keyet lagegn brother

    • @yonisat1
      @yonisat1  2 года назад

      Telegram @YonsatTech1 ብለህ ተቀላቀል። በመቀጠል @software365 ላይ ታገኛለህ

  • @HabshaEthiopian
    @HabshaEthiopian Год назад

    ለኔ ሰርቶልኛል ግን ቁጥሮቹ ተዘበራርቀዋል በጣም ግራ ያጋባል እና factory defaultማድረጊያው ቦታ ላይ ደሞ የበፊቱን password ማለትም 0000 ባስገባም ልክ አይደለም ይላል ይህንን እንዴት ማስተካከል እንደምችል ብትነግረኝ የተዘበራረቁትንስ ቁጥሮች እንዴት እናስተካክል መልስህን እጠብቃለው

  • @YonasYona-v8o
    @YonasYona-v8o Год назад

    መጀመሪያ ፍለሹ ላይ ከየት ነው ምናስጭነው

    • @yonisat1
      @yonisat1  Год назад

      ቴሌግራም ላይ +251930756350 አናግረኝ

  • @kennysmart4680
    @kennysmart4680 3 года назад

    ኧረ bro supermax sm hd 2300 sd tech ኳሊቲ አለው ሰርች ስታደርገው ግን
    ኖፕሮግራም ፋውንድ ይላል ችግሩን
    ብትነግረን

    • @yonisat1
      @yonisat1  3 года назад

      2300 new 9300 any ways sd kehone only 11545H 30000 becha nwe miseraw

  • @yetimgecho2071
    @yetimgecho2071 2 года назад

    ቴሌግራም ላይ አግኝቼ ነበር ስሞክረው ግን አልሠራልኝም የኔ 9200 Hd ነው ለሱ ይሆናል ?

    • @yonisat1
      @yonisat1  2 года назад

      ይህ ለሱ አይሆንም

  • @dagimashenafi9750
    @dagimashenafi9750 4 года назад

    Ye hulum supermax f18 hd receiveroch softwarachew temesasay new ende bro

    • @yonisat1
      @yonisat1  4 года назад +1

      ተመሣሣይ አይደለም ነገር ግን አጫጫኑ ተመሳሳይ ስለሆነ ነው ወንድሜ

  • @aronamare8133
    @aronamare8133 4 года назад

    software mecanu ena alemecanu bemen maweq yechalale ye lifestar resiver

    • @electronicswork8808
      @electronicswork8808 4 года назад

      software yetechanu mehon alemehonun lemawek menu lay gebteh kezan software upgrade weyem about stb lay gebteh check setarege yemeche endehone mayete nw

  • @haylekasahun3737
    @haylekasahun3737 3 года назад

    Ibox 3030 software yegegnal kale please video seralen btam amesegenalewo

    • @yonisat1
      @yonisat1  3 года назад

      Awo ale eshii i will bro

  • @nejmedinmohammed1142
    @nejmedinmohammed1142 2 года назад

    if you have software for supermax f26- HD+ super prime can you please show me how to update or instal

  • @natize3802
    @natize3802 Год назад

    Ezi lay biss key endet new menmolaw

    • @yonisat1
      @yonisat1  Год назад

      Update አድርግ ከዛን Page -

  • @YonasYona-v8o
    @YonasYona-v8o Год назад

    ሶፍትዌሩን ስንጭን ብዙ ይቆያል እንዴ

    • @yonisat1
      @yonisat1  Год назад

      አይቆይም የራሱ ትክክለኛ መሆኑን ግን እርግጠኛ ሁን

  • @mentemesge9910
    @mentemesge9910 3 года назад +1

    የኮሮኔት ሪሲቨር ቢስኪይ አሞላል ዮኒ

    • @yonisat1
      @yonisat1  3 года назад

      Menu ከዛን bisskey የሚል patch menu ውስጥ

  • @tesfaygerezher6306
    @tesfaygerezher6306 2 года назад

    ወዳጄ በመጀመሪያ ለመልካምነትህ ማመስገን እፈልጋለው ሙሉ የኤሌክትሮኒክስ ጥገና ስልጠና መውሰድ ፈልጌ ነበር

    • @yonisat1
      @yonisat1  2 года назад

      +251930756350 አናግረኝ ስሎጠና እየሠጠው ነው 3ኛ ዙር ላይ ነኝ

  • @aker_tech
    @aker_tech 4 года назад

    Bro flash sisekabet `initializing usb disk ` blo kere (alkeftim ale) lemndn new?

    • @yonisat1
      @yonisat1  4 года назад

      ፍላሹን Format አድረግህ ፋይሉን ጫንበት ከዛን safelt remove በለውና ንቀለው

    • @aker_tech
      @aker_tech 4 года назад

      @@yonisat1 ere bro adrgewalew gn alseram

  • @ALGASHOW
    @ALGASHOW 3 года назад +1

    Lifestar 9300hd asayen endit argo RUclips endimesera

  • @tewodrosalemu3779
    @tewodrosalemu3779 3 года назад

    Software እንዴት ማግኘት ችላለሁ

    • @yonisat1
      @yonisat1  3 года назад +1

      Telegram ላይ @YONASDISH2 ብለህ ታገኛለህ

  • @laterakidanu6372
    @laterakidanu6372 3 года назад +3

    Ls cornet asayen

  • @NatimanAcucaa
    @NatimanAcucaa Год назад

    የኪንግ እስታር

  • @mullerkingtube6520
    @mullerkingtube6520 2 года назад

    yemechih bro

  • @henisoleyanatube3671
    @henisoleyanatube3671 2 года назад

    supermax sm9200 ca hd እንዴት ነው የሚጫነው ዩቱዩብ ለመጠቀም በሪሲቨሩ?

    • @yonisat1
      @yonisat1  2 года назад

      9200 ዩቲዩብ አይሠራም

  • @aotman8876
    @aotman8876 3 года назад +1

    ከ LIFESTAR9090 እን ከLEG H14 ሪሲቨር የትኛው ምርጥ ነው ቶሎ በል ሪሲቨር ልገዛ ስለሆነ አንተን ምክክር ብዬ ነው👍

    • @yonisat1
      @yonisat1  3 года назад +1

      LEG H14 የተሻለ ነው።

    • @aotman8876
      @aotman8876 3 года назад

      ግን በምን ብምን ምክንያቱም ስለ lifestar 9090 ብዙ ሰዎች ያወሩለታል ብዙ ፓኬጆችን ይከፍታል ይላሉ አንተስ ከዚህ አንፃር ምን ትላለህ ግራ ተጋባው እኮ

  • @muchenewbelay8911
    @muchenewbelay8911 4 года назад

    10 Q amesegnalew. Soft wirochun yet new yemagegnachew

    • @yonisat1
      @yonisat1  4 года назад +1

      ቴሌግራም ላይ @ን በማስቀደም YONASDISH ብላህ search አድርግ

  • @temeabinfoworld2586
    @temeabinfoworld2586 2 года назад

    Please softwareru laklign

    • @yonisat1
      @yonisat1  2 года назад

      የምን ሪሲቨር ነው ወንድሜ
      ቴሌግራም @software365 ላይ አለ የኔ ቻናል ነው

  • @Yetayal-qq5wg
    @Yetayal-qq5wg 4 месяца назад

    Starsat sr 26000 hd

  • @ryaninfotech4198
    @ryaninfotech4198 3 года назад

    gena lemagi nek ende

  • @yabsrayuhanis1597
    @yabsrayuhanis1597 4 года назад

    kir kalaleh be life star ena be erou star

    • @yonisat1
      @yonisat1  4 года назад

      በቀጣይ ሠራለሁኝ

  • @AshebirShambel
    @AshebirShambel Год назад

    Please send software

    • @yonisat1
      @yonisat1  Год назад

      Contact me Telegram @Yonisat1

  • @Yoni62
    @Yoni62 4 года назад

    Softiweru dawlod yderegal filu

    • @yonisat1
      @yonisat1  4 года назад

      Awo telgram lay @YONASDISH ብለህ search በማድረግ ተቀላቀል

  • @efaboss7890
    @efaboss7890 4 года назад

    ያለ wifi አንቴና $$$ በዋይፋይ ብቻ መክፈት አንችልም

    • @yonisat1
      @yonisat1  4 года назад

      ሪሲቨርህን ከInternet ጋ ለማገናኘት የግድ Wifi አንቴና መሠካት አለበት ።250 ብር wifi ትገዛና መጠቀም ነው

  • @binimili4523
    @binimili4523 4 года назад

    ዳሜጅ ማለት

    • @yonisat1
      @yonisat1  4 года назад

      Damage ማለት ሪሲቨሩ በድጋሜ ለማስተካከል ይከብዳል። ይህም የሚያውቅ ሠው ካልሆነ በቀር ለማስተካከል የግድ Rs 232 cable እና ኮምፒውተር እንዲሁም Loader software ይፈልጋል። ስለዚህ አብዛኛው ሠው ይህን መስራት አይችልም። መጠንቀቁ የተሻለ ነው ከዚህ ሁሉ ጣጣ

  • @habtombayisa4258
    @habtombayisa4258 3 месяца назад

    software UN ket enagegnale

    • @yonisat1
      @yonisat1  3 месяца назад

      Telegram @Yonisat1