7 ምልክቶች❗️ በህይወትሽ እነዚህን ምልክቶች ካየሽ እግዚአብሔር አዲስ በረከት ሊሰጥሽ ነው ተዘጋጂ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 ноя 2024

Комментарии • 376

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 2 года назад +33

    በትክክል የሆነለት ሁሉ ይመሰክራል
    እኔ በበኩሌ ሁሉ ነገሬን አሳልፌ ስለምሰጠው ሊሆን ይችላል ግን ሁሉን አሳምሮ አሰማምሮ ማድረግን እንደሚችል ቀን በቀን ያሳየኛል በእግዚያብሄር ተደግፎ የሚያፍር የለም ❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад +1

      ትክክል አሜን

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 2 года назад +44

    አሜን እግዛብሔር ሳይነጉርት የሚያውቅ አምላክ ስላለን ስለሁሉም ክብሩን ሁሉ የድንግል ማርያም ይውሰድ!! ለእኔ ያደረገው ብዙ ነው ተመስገን!!

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 2 года назад +9

    ታድለሽ ለተጨነቁት ሁሉ እግዚአብሔር በበረከት ይሙላቸው። እቅዴን እንዳንቺ ሁሉንም ራይት እንዳደርግ😃 የእግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁን🙏

  • @askalaraya7139
    @askalaraya7139 2 года назад

    እግዚአብሔር ይሥጥሽ ተሥፋ በቆረጥኩበትና በጨለመብኝ ሰአት አጋጣሚ ሥከፍት አየሁሽ ያልሻቸውነገሮች ሁሉ በኔላይ እየሆኑ ነው የሚሆነው ነገር ሁሉ ተሥፋ አሥቆርጦኝ ነበር አሁን ግን ባንች ተሥፋየ ለመለመ ተባረኪ

  • @bethelderibie5149
    @bethelderibie5149 2 года назад +8

    ቃል ዛሬ ለመንፈሳችን ሀይለኛ ምግብ ሰጠሽን በጣም እናመሰግናለን ዋው

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 2 года назад

    ይገርማል ኣንድ ኣንድ ጊዜ ኣምላክ በሰው ኣምሳል ይመጣል ይባላል ዛሬ ብግልጽ እያየሁ ዛሬ ቀን ናት ወይይይይይ ፈጣሪ ተአምር ነው።ሳምሪየ ተባረኪ ፡🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @መልእክቶችንይከታተሉ

    ተባረኪልን እናመሰግናለን ውበትሽ ቅንነትሽ ነዉ በርቺልን ምክርሽ በእግዚአብሄር ቃል የተደገፈ ባይመሥልም የመፅሃፍ ቅዱሥን እዉነት መሰረት ያደረገ ነዉ፣ መፅሃፍ ቅዱሥን እንደሚገባ ብታነቢዉ ደግሞ ውሥጥሽ ያለዉ የምከር ፀጋ ውጤታማ ይሆናል ያነሣሻቸዉ ነጥቦች በትክክል እኔም በዘመኔ ህያዉ ምሥክር ነኝ እና እዉነት ነዉ፡፣ብርክ በይልን ።!!!!!!!!!!

  • @እዚኣብሔርጓሳይየይእዩ
    @እዚኣብሔርጓሳይየይእዩ 11 месяцев назад

    በሰመአብ ምክርሽ ደስ ሲል በእወሐነት ነወለምልሽ ወሐስጤ ነዉ ቸመስጨ ነወለ እማዳምጥሽ እና እድሜና ጤና ይሽጥሽ የኔ ማር ❤❤

  • @godislove4988
    @godislove4988 2 года назад +2

    እሰይ ነጋ ለማሰግነው ሰአት ደረሰ ተባረኪ ዘመናዊት ሃፍተይ 1000 አመት ኑሪ አሜንንንንንን

  • @adissbelete403
    @adissbelete403 2 года назад +2

    የሚገርም ነው ጌታ በአንድም በሌላ ይናገራል ሰው ግን አያስተውልም ተብሎ ተፅፏል እህቴ በዚህ ሳምንት እንዲህ ነው በህይወቴ እየሆነ ያለው ጌታ ሆይ ተባረክ።

  • @saraadamu4359
    @saraadamu4359 2 года назад +5

    እንኳን ደስ አለሽ የኔ እህት የተመኘሽውን ያሳካልሽ የኛንም ምኞት እ/ር ያሳካልን ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን

  • @hiwi0186
    @hiwi0186 2 года назад +13

    ደስ ስትይ እንደዚህ አንዳንዴ ሰለ እምነትሽ ሰለ እግዚአብሔር መስክሪበት ዩትብሽን፡፡ቃለ ህይወትን ያሰማልን::

  • @almnesheyegremu7934
    @almnesheyegremu7934 2 года назад +16

    አፌ ቁርጥ ይበልልሽ ዘመንዬ እኔ ሁሌ እንዳማረርኩ ነው ትልቅ ትምህርት ነው በርቺ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      እሺ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ

  • @ኤሎሄ-ተ6ፀ
    @ኤሎሄ-ተ6ፀ 2 года назад +1

    እንዳፍሽ ያርገው ሂወታችን ያለሱ ጥቅም የለውም በረከቴን ባገኘሁት❤

  • @weynitadesse9742
    @weynitadesse9742 2 года назад +1

    እ/ር ላንቺም የልብሽን መሻት ይስጥሽ የኔ ልጅ ተባረኪልኝ።

  • @እኔስየማርያምልጅኝአሜን

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝዝዝት ይበልልኝ የኔ ጀግና እህታለም እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን ፫ አመሰግናለሁ በርቺልኝ በጣም አሪፍ ነዉ እህቴ

  • @selamsamueltube5490
    @selamsamueltube5490 2 года назад

    አሜን እግዛቤር መልካም ነው

  • @frehiwotzebene6030
    @frehiwotzebene6030 Год назад

    እውነት ነው እግዚ አብሄር ያውቃል❤❤❤

  • @mamashows7815
    @mamashows7815 2 года назад

    wow በጣም የሚገርም ነገር ነው ያወራሽው ሁሉ የራሴን ህይወት የምትተርኪው ነው የመሰለኝ ፡አብረሽኝ ነው እንዴ የኖርሽው? በስመሀም በአሁን ሰሀት በገንዘብ ሆነ በትዳር በልጅ በጣም ተባርኬአለው ነገር ግን ይኤ ያልሽውን ሁሉ ነገር አልፌበታለው።ፈጣሪ ይመስገን ከሁንም በዋላ የበለጠ ያደገ በረከት እንዳለኝ በፈጣሪ ተስፋ አለኝ

  • @EpyaEpzya
    @EpyaEpzya Год назад

    ነገር ግን ሰው አለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱን ብያጎል ምን ይጠቅማመዋል
    ምክንያቱም እግዚአብሔር ከሚሰጥን ነገር በላይ ራሱን አንድንፈልገው ነው የምፈልገው በምድር የሚኖረው እሱን ወደመምሰል አስክናድግ ድረስ አንደሆንን ማወቅ አለብን
    "ልጅ አባቱን ዳቦ ቢጠይቅ ድንጋይ አንደማይሰጠው የሰማይ አባታችሁ እንዴት አብልጥ መንፈሱን አይሰጣችሁም አንደሚል ቃሉ
    እግዚአብሔር አንድባርከን ከምንለምን የበረከት ምንጭ የሆነውን መንፈሱን ነው መለመን ያለብን ::

  • @selamtesfaye3744
    @selamtesfaye3744 2 года назад +2

    አንደበትሽ ሲጣፍጥ የኔ ቆንጆ በጣም ነው ያነቃቃሽን ተባረኪ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @salitube1054
    @salitube1054 2 года назад +2

    አሚን ውዴ ስለ እኔ እያወራሽ ሁላ እንዳለ እንዲሰማኝ ነው ያደረግሺኝ እና በጣም አመሠግናለሁ..........ከደረሰብኝ ነገር ብዙ ነው የተማርኩት እንዳልሽውም ወዳጅ እና ጠላቴንም እንድለይ እረድቶኛል ብቻ አልሃምዱሊላህ..........አሁን ግን የሆነ ነገር አስቤያለሁ እናም ሁላችሁም በዱአችሁ እንድታስብኝ.........እናም አንቺ ካወራሽው ተነስቼ ወደ ስኬቴ እያመራሁ ይመስለኛል ኢንሻአላህ እጄን ልታጠብ ነው😁 ...........እውነት ግን ከተሳካልኝ ብዙ የምትናገራቸው ነገሮች አሉኝ እናም በጣም አመሠግናለሁ አሁን ላይ ጥሩ ንግግር እንኳን

    • @salitube1054
      @salitube1054 2 года назад +3

      ለኔ ትልቅ ቦታ አለው እና እባካችሁ ሁላችሁም በዱአ እንድትረዱኝ እንማፀናለሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад +2

      አይዞሽ የኔ ውድ

  • @ethio4421
    @ethio4421 2 года назад +20

    This is for me! I m crushing down and crying when I listen to you! Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      አይዞሽ የኔ ውድ በርቺ

    • @ethio4421
      @ethio4421 2 года назад +4

      @@zemenawit
      Thank you my dear, you may not believe me but I see all the seven points that you mentioned it in my life now. Everything is upside down!! I hope God’s grace is coming soon
      Thank you for being a messenger for me. Definitely he send you for me.

    • @bethunin3877
      @bethunin3877 2 года назад

      ተባረኪ

  • @derejesenaye9190
    @derejesenaye9190 2 года назад +2

    እውነት ብለሻል አምላክ ለሁላችን ማስታዋል ያድለን

  • @melatTUBE
    @melatTUBE 2 года назад +1

    🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 amen

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      Thank you sister 😘 💓

  • @makientertemient5686
    @makientertemient5686 2 года назад

    Amen yne konjo ewnet nw yawerashw ngr hulu lib wst krit ymil nw E/ber lhulachnm yalelin ngr aykerim zare dgmo banchi endnastawsew adrgonal yhe tilk melikt nw ysemaw hulu feel yaregewal tnxs berchi wde

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 2 года назад

    እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ በጣም ነው ልቤን የነካው ለኔ ነው ይህ መልክት አሁንም ወደፊትም ከነ ውድ ቤተስብሽ ይጠብቅሽ!!

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 2 года назад

    Kaleye ewenet eneba eyanekegn new yesemawesh , yaleshew bemulu alamost be heyewete west ale ena tesefa bekotlretekubat seat yetesefa chelanechel tayegn ena enede egzabher fekad yesakal beye amenalew, thank youuu.

  • @ציונה65
    @ציונה65 Год назад

    እዉነት ነዉ አሜን

  • @lelejejuliyagemechu3801
    @lelejejuliyagemechu3801 2 года назад +5

    ቃልዬ ይሄ የኔ መልክት ነው የአምስት ወር እርግዝና ወረደብኝ የተማመንኩባቸው ሰወች የሉም ይባስ ብሎ ስራዬ ላጣ ነው ግን ውስጤ ምስጋና ብቻ ነው ያለው

    • @legessefrehiwot5576
      @legessefrehiwot5576 2 года назад +3

      Ehete ayezush lij ye egeziaberere sexota new selezi Edu beteshale lij yebarekeshal❤️

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад +2

      አይዞሽ ውዴ በጣም ከባድ ሀዘን ነው ግን እግዚአብሔር ያፅናናሻል እሺ በርቺ ጠንክሪ በህይወትሽ አዳዲስ የሚመጡ እድሎችን ተጠቀሚባቸው እሺ እግዚአብሔር ሁሌም በሰዎች ነው የሚሰራው በርቺ

    • @ፍቅርያሸንፋል-ቀ9ቐ
      @ፍቅርያሸንፋል-ቀ9ቐ 2 года назад

      እግዚአብሔር ካንቺ ጋራ ነው

  • @yeglieayele5250
    @yeglieayele5250 2 года назад +1

    ተባረኪ የኔ ቆንጆ

  • @abebaabraha9393
    @abebaabraha9393 Год назад

    Ewnet new kleegziabher amlak mnm madreg anchlm negerachn ngetachn enstew tebareki

  • @ዮዳሄንኹሉ-ኸ3ደ
    @ዮዳሄንኹሉ-ኸ3ደ 2 года назад

    እምነትሽ በጣም ደንቆኛል እንኳን ደስ ኣለሽ እመን ይሰጠሃል ይላል ሃያሉ እግዚአብሔር ኣሜን የልሽያቸው ሁሉ የሰው ልጅ ልያደርገው የምፈልጋቸው ናቸው በቸሩ ይቆየን

  • @melesepetros457
    @melesepetros457 10 месяцев назад

    Zemensh ybarksh . Bayzewe sme helen ybalal.hule emeleketshalew

  • @abrisosfam7139
    @abrisosfam7139 2 года назад +2

    ኡፍፍፍፍፍ የኔ ቆንጆ እንዴት እንዳበረታሽኝ ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ የልብሽን መሻት ሁሉ ይስጥሽ መልካም የሚመኝ ሁሉ ለሱም ይሆንለታል። አንቺ መልካም ሴት ነሽ ተባረኪ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 2 года назад +2

    እውነት ነው የኔ ቆንጆ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ብሎ መታገስ መልካም ነው የኔ ውድ❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      አዎ የኔ ቆንጆ

  • @meseretberihun4656
    @meseretberihun4656 2 года назад +5

    ስታወሪ ደስ ስትይ !!!ያንች ቤተሰቦች እድለኛ ናቸው

  • @rishu_tube6433
    @rishu_tube6433 2 года назад +1

    አሜን የኔ ቆንጆ የምትናገሪው ያለ ምክር ቀላል አይደለም ኡነት ነው ጨለማ እንዳለ ብርሀንም አለ❤️🇪🇷🫶🏽

  • @eyuyesolo708
    @eyuyesolo708 2 года назад +1

    የኔ ቅመም ስወድሽ እኮ ሱሴ ሆነሻል ትናፍቂኛለሽ ተባረኪ ዘመንሽ ሁሉ ያማረ ይሁን

  • @nebiyouteferi1927
    @nebiyouteferi1927 2 года назад

    እውነት ነው እሕቴ ለምንም ነገር ተሰፋ መቁረጥ የለብንም አንችም እንኳን ደስ አለሽ ሁሉም ያሰበው ይሙላለት አሜን

  • @haimanotneguse2208
    @haimanotneguse2208 2 года назад

    Yanchin desta selagabashibegne amesginalhu
    Awo lenme yedrgilegne AMEN Yehun beyalhu

  • @tigistaraya3624
    @tigistaraya3624 Год назад

    እንካን ደስ አለሽ እሕቴ እናመሰግናለን 🙏

  • @seblegeto851
    @seblegeto851 2 года назад

    ሰላም በትክክል ነው እግዚአብሔር ከኛጋራ ነዉ

  • @rahelteshome3788
    @rahelteshome3788 2 года назад +1

    እውነት ነው አመሠግናለሁ

  • @aynadesgetahuen1529
    @aynadesgetahuen1529 2 года назад +1

    Betam amesegen alew

  • @genetkassa610
    @genetkassa610 2 года назад

    Amen 👍

  • @senaietzergaw2761
    @senaietzergaw2761 2 года назад

    Wow, ዘመናይት ደስ የሚል መንፈስን የሚያድስ ነገር ነው ሼር ያረግሽን ተባረኪ

  • @lesesahelemichael367
    @lesesahelemichael367 2 года назад

    Amne enkwan fatare semashe

  • @ethyopiaethyopia2641
    @ethyopiaethyopia2641 2 года назад

    Edegzabr yale manm yelm tkkl gezabr ybarksh betam tru hasb new yakflshn tebareki

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 2 года назад +3

    ተባረኪ ስላካፈልሽን የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ!! እግዛብሔር እንኳን ለዚህ አበቃሽ !!

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      አሜን አሜን የኔ ቆንጆ

  • @etagegnworku4196
    @etagegnworku4196 2 года назад

    Betame nawe ymewdeshe Egzhaber yebarekhesh

  • @marshetsolomon6316
    @marshetsolomon6316 2 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ለኔ በዚህ ሰዓት ያበረታኝ ት/ት ነው አመሰግናለው

  • @yz7517
    @yz7517 2 года назад

    ዘመንዬ ስለ እኔ እያወራሽ ያለ መሰለኝ አንደበት ሽን ፈጣሪ ይባርክልሽ ያወራሽውን ሁሉ አልፌበታለሁ ።

  • @gehiwotm4602
    @gehiwotm4602 2 года назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @meserettamiru6353
    @meserettamiru6353 2 года назад

    አሁን ላለሁበት ሁኔታ የሚጠቅመኝን እየነገርሽኝ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @azebgeremew4624
    @azebgeremew4624 2 года назад

    Betam grum new yezarew programs betekikile bleshal Renee new FETARY BEGROCHEN YEMILEET AMLAJE NEW KEBERE LEMEDENAELEM YHUN THX FOR UR ADVISE GOOD LUCK ENKUAN DES ALESH😍🙏

  • @FasiNico
    @FasiNico 2 года назад +4

    እግዝአብሔር ድንቅ ነው እኮ ነው ሁሌም እኛ ካሰብነው ይልቅ እሱ ያዘጋጀው ይበልጣል 🙏 ክበሪልን ቃልዬ 💖

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад +1

      በጣም አመሰግናለሁ ፋሲዬ የኔ ቆንጆ አሜን አሜን

  • @blessedblessed_
    @blessedblessed_ 2 года назад +1

    ዘመንሽ ይለምልም 🙏 እውነትም ደስታሽ ይጋባል እሰይ❤🤗❤❤❤❤

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 2 года назад

    ጀምሬ ሳልጨርሰው ትቸው ነበር አሁን ሳዳምጥሽ ጥሩ ነገር አግኝቸበታለሁ እና እህቴ ያብዛልሽ እንዲሁ ሰውን በሚያንፅ መልካም ነገር ተገለጭ ተባረኪ። ከአዲሰ 🌸🌸🌸

  • @ፋፊየ
    @ፋፊየ 2 года назад

    የእኔ እመቤት በጣምነው እምወድሽ የምር ጎበዝነሽ

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 2 года назад +1

    መቶ በመቶ ትክክል ነው ያልሽው ቃልዬ።

  • @hanawondimu8345
    @hanawondimu8345 2 года назад +8

    i was crying when you tell the points that is what am passing through all points are happening now i never see you rising this kind of topic other than beauty lessons i thought its a message from GOD through you thank You GOD.

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад +1

      Yes my dear God always uses people am glad you liked it 👍 thank you and I hope all your dreams come true 💞

    • @ethio4421
      @ethio4421 2 года назад

      Same here, I got all the points in my life currently! Wow I feel the same thing, I feel like God send me message

  • @nuhamtube3366
    @nuhamtube3366 2 года назад

    አሜን ማሬ ልክ ነዉ እኔም በህይወቴ ማየዉ ነገር ነዉ ግን አንዱንም አስተዉዬዉ አላቅም ነበር ወደራሴ እንዳይ ሆንኩ አመሰግናለዉ በጣም

  • @ምምምምምም
    @ምምምምምም 2 года назад

    ተባርክ መልካም ምክርን ነው ሼር ያደረግሽልን 🙏💕

  • @selamfilagot8586
    @selamfilagot8586 2 года назад +2

    የኔ ወድ ቃላት የለኝም ስላንቺ ለማውራት በጣም ነው የምወድሽ።ግን በጣም ጨንቆኛል ልጁወልጄ ሞታብኝ አመት አልፎታል እንቢ አለኝ እና ከፍጣሪ ጋር እየተጋጨው ነው እመብ ራሃን እንቢ ብላኝ አታውቅም ነበር ግን አሁን እንጃ !ፀልይልኝ ቃልዬ ብዙ ለመንኩት ፈጣሪዬን ተስፋ ቆርጫለሁ አሁን ለሚኝልኝ ቃልዬ!!!

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад +1

      አይዞሽ የኔ ውድ እግዚአብሔር በአዲስ ደስታ ቤትሽን ይሞላዋል በርቺ የኔ ቆንጆ

  • @edenm.6985
    @edenm.6985 2 года назад +11

    Your positive vibe transmits through the screen!!! From 1-7 , you accurately described it!! It's true , very true everyone!!!

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад +1

      Thank you Edu 😊 glad you liked it 👍 😊

  • @semeretchane4728
    @semeretchane4728 2 года назад

    እግዚአብሄር ይስጥልኝ በእውነት ለኔ የግዜው መልክቴ ነው!!!❤

  • @rahwahagos1142
    @rahwahagos1142 2 года назад

    tnx z l like u gobez

  • @romangetahun2183
    @romangetahun2183 2 года назад

    አሜን አሜን እግዚአብሔር መልካም ነው

  • @serkeabebe4919
    @serkeabebe4919 2 года назад +1

    ቃልዬ እምወድሽ እንዴት ነሽ አለሽልኝ? ዛሬማ እግዚአብሔር ቀጥታ ለኔ ነው የላከሽ የሚመስለው የሚገርምሽ ማታ በጣም አዝኝ እንዳልሽው ከእርሱ ጋር ግብግብ ፍጥሬ ለምን አላረክልኝም ብይ ያለወትሮይ ስቅስቅ ብይ አልቅሼ አንተማ እኔን አትወደኝም ብዬ አኩርፌ ተኝሁ የሚገርመው 1ስዓት እንኳን አልተኛሁም ሁለቱም ልጆቼ ታመው እያለቀሱ ከእንቅልፍ ቀስቀሱኝ ታዳያ ለሊቱ እንዴት እንደረዘመብኝ አይነጋ የለም ነጋ ሀኪም ቤት ስወስዳችው አንዷን ብሶባት አስተኞት ለካ ልጆቼ ስላም በመሆናችው ብቻ አመስግኜ መተኛት ነበርብኝ በትንሽ ተማርኩኝ ቃልዬ አንችን ያስደስተ መዳኒዓለም እኛንም የስድስት አሜን አሜን አሜን

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад +1

      Amen amen yene konjo ❤️ ገና ምን አይተሽ በብዙ ይባርክሻል አንቺ ብቻ አመስግኝ ልጅሽንም እግዚአብሔር ይማርልሽ

  • @meseguragaw9176
    @meseguragaw9176 2 года назад

    ዉዳዋ እህቴ ተባረኪ ምክርሽ በጣም ደሥ ይላል በቺ

  • @lidiyademissie7405
    @lidiyademissie7405 2 года назад

    አመሠግናለሁ የኔ ቆንጆ ! u just made my day !!🙏🙏🙏❤️ በጣም በፈገግታ ነው ያየሁት እውነት ስለሆነ! ተባረኪ !

  • @almazbelaye5977
    @almazbelaye5977 2 года назад

    Amen

  • @fevenmiki4597
    @fevenmiki4597 Год назад

    Tebareki yene konjo Egzabher banchi hono astemrognal😘😘😘

  • @saramamo5332
    @saramamo5332 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሀሳባችንን ይፈፅምልን ስለምክርሽ አመሰግናለው በብዙ ተባረኪሊኝ።

  • @godislove4988
    @godislove4988 2 года назад

    አሜን አሜን ለባም ጭዋ ተባረኪ

  • @anaiyabiza6077
    @anaiyabiza6077 2 года назад

    betham enamsginalen betham arf temhirt new tebarkelegn.

  • @lawitetube
    @lawitetube 2 года назад

    ዋውውውው ዘመንየ እውነት እንቁ ምርጥ ኢትዮጵያ እማ እናመሰግናለን በጣም ቆንጆ ነገር ነው 👌👌👌👍👍👍👍👍👍

  • @serkadisbizuneh5418
    @serkadisbizuneh5418 2 года назад

    እህቴ አመሠግናለሁ❤❤

  • @jhovha690
    @jhovha690 2 года назад

    ሰትንጋሪ ድሰ ይላል

  • @tesfaybelay7883
    @tesfaybelay7883 2 года назад

    Amen Amen Amen tru tmhrt naw

  • @simrethailu9393
    @simrethailu9393 2 года назад

    Egezabehare ybarekshe berche

  • @zeinebahasen2309
    @zeinebahasen2309 2 года назад

    ይገባሻል የኔ ቆንጆ ይጨምርልሽ

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 2 года назад

    አሜን እግዚአብሔር ትልቅ ነው

  • @sameerasameera309
    @sameerasameera309 2 года назад

    ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ በሙሉ የተናገርሽው ሁሉ የኔ ነው

  • @frezerify
    @frezerify 2 года назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ።ተባረኪ። ጥሩ ምክር ነው ቀጥይበት❤️❤️❤️😇

  • @AyelechiBeqala
    @AyelechiBeqala 7 месяцев назад

    Unati. Nawu. Ene. Ayichalewu ❤

  • @melatberhanu9149
    @melatberhanu9149 2 года назад

    እውነትሽን ነው ቃልዬ ሁሉም ለበጎ ነው

  • @abebechyemiru5387
    @abebechyemiru5387 2 года назад

    አሜን እግዚአብሔርን አምነዋለሁ እህቴ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ፣

  • @alemmohammed935
    @alemmohammed935 2 года назад +1

    ውይ የእኔ እህት ይገርማል በእኔ ነው የደርሰው ሁሉም

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      Ow thank you my dear ❤️

  • @masreshamalore6312
    @masreshamalore6312 2 года назад

    እጅግ ድንቅ ምክርና መልክት ነው እውነት ነው በብዙ የተዘጋጀሽበት እንደሆን አመንኩ እስከዛሬም ካስተላለፍሽው ይህ%።።።ተባረኪ እግዚአብሔር አንችና የአንች የሆነውን በአብርሀም በረከት ይባርክ።።።።

  • @bezadegafe3523
    @bezadegafe3523 2 года назад

    Yenejo igizaberi zemenishin yibarikewu

  • @emitube-5760
    @emitube-5760 2 года назад +1

    እግዚያብሔር ይርዳኝ አንዳንቺ ለመመስከር እንድበቃ በትልቅ ጭንቀት እና ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ነኝ ቃልዬ መንፈስን ያበረታል ንግግርሽ እናመሰግናለን

  • @addiswendemagen4310
    @addiswendemagen4310 Год назад

    Yene konjo sewedesh ❤❤ berke beyelegn

  • @tigistsisay2336
    @tigistsisay2336 2 года назад

    ልክ ነሽ የኛ ትእግስት ሲያልቅ አግዚአብሔር ስራውን ይጀምረል

  • @muluwengelseifu4914
    @muluwengelseifu4914 Год назад

    Tebarekilen leyu sewenesh

  • @mimiasfera305
    @mimiasfera305 2 года назад

    ተባረኪ

  • @mafikasa6764
    @mafikasa6764 2 года назад

    Ewnet kalye geta ybarksh westen betam new yaberetashgn

  • @Blenkelali12
    @Blenkelali12 2 года назад

    ,ስወድሽ

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 2 года назад +1

    በእውነት መልካምና አንቃቂ ሀሳብ ነው ያነሳሽው ተባረኪ ቃል። ሁሉን ለእግዚአብሔር መስጠት እና ከኛ የሚፈልግብንን ማድረግ ነው የሚጠበቅብን እርሱ ስራችንን ያከናውንልናል ።