Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ስንቱን አሳለፍነው ቤተቦቼ ፣ ግን ሁሉም ያልፋል ፣ በርቱ ወገኖቼ ፣ ኃይልን የሚሰጥ አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን #ሰላምለኢትዩጵያ🔹 የድርጅቱ ስም ቁሳቁስ ይባላል።🔹የሚፈልጉትን እቃ ከAmazon ላይ አግኝተው ሊንኩን (Link) በTelegram ላይ ይላኩ። እቃውን ለማስረከብ የሚፈጀውን ሙሉ ዋጋ በብር ይነግርዎታል።🔹ቅድመ ክፍያ 40% ከፍለው ከ10-15 ቀናት እናስረክባለን። ቀሪውን 60% ክፍያ እቃውን ሲረከቡ ይፈፅማሉ።🔹ከTelegram በተጨማሪ በ Qusaqus Mobile App, በWebsite Qusaqus.com ማግኘት ይችላሉ። 🔹አሜሪካን ያሉ ደንበኞቻችን ሀገር ቤት ላሉ ቤተሰቦቻቸው/ወዳጆቻቸው እቃ መላክ ከፈለጉ ሊንኩን በመላክ በQusaqus/ቁሳቁስ በኩል ግዢውን ፈፅመው እቃውን መላክ ይችላሉ። ሙሉ ክፍያውንም በAmerica ባለን አካውንት ማስገባት ይችላሉ።🔹ከአሜሪካ ውጪ በተለይም በአረብ ሀገራት ያሉ ደንበኞች የሚፈልጉትን እቃ ፎቶውን ወይም ሊንኩን በTelegram በመላክ ሙሉ ክፍያውን በUSD አካውንት ማስገባት ካልቻሉ በብር ወደ ኢትዮጵያ በመማስተላለፍ መፈፀም ይችላሉ። 📌 እኛን ማግኘት የሚፈልጉ ደንበኞች 🔹 የሚፈልጉትን እቃ በTelegram ለማዘዝ (Link ለመላክ t.me/QusaqusGebeya🔹 የTelegram Channel t.me/joinchat/AAAAAFdSYGPj_KBJP_-vXA የ Instagram channelinstagram.com/invites/contact/?i=u4ptxayy1w88&instagram.com/invites/contact/?i=u4ptxayy1w88&Mobile App ከGoogle Play Store ለመጫን play.google.com/store/apps/details?id=com.filenber.qusaqusWebsite. Qusaqus.comስልክ +251944032449
በጣምነው የምወድሽ ቪዲዮሽን እከታተላለው ጸጉሬ በጣም ይረግፍል ጡት አጠባለው ምን ትይኛለሽ???
Bexam weeeeddddddd naw margesh
መክብብ 3 (Ecclesiastes)1፤ ለሁሉ ዘመን አለው፥ ከሰማይ በታችም ለሆነ ነገር ሁሉ ጊዜ አለው።
በጣምምም አመሰግናለውውው ።እንዲህ አይነት ቪድዬ ይጨመርልን ያበረታልና
እግዚአብሄር መልካሙን ዘመን ያምጣልን እና ወደራሳችን እንድናይ ይርዳን የሚያስፈልግ ርዕስ ነው።
እውነት ነው ሀንዬ 💝
@@zemenawit ላይክ ማድረግ አይችልም ዝግ ነው
@@SaraSara-cq1yl ላይክ ማድረግ ትችያለሽ ግን ላይኩ እዳይታይ ኣደጋው ነው ላይኩን ክሊክ ስታደርጊው ይጠቁራል በዚህ መልኩ ኣድርጊ
@@SaraSara-cq1yl አዎ ሳርዬ ላይክ ማድረግ ይቻላል ግን እኔ ብቻ ነኝ የማየው ፣ ብዙ ሰው ላይክ ማድረግ ይረሳሉ ግን የሚያሳዝነው ክፊ ሰዎች ዲስላይክ ማድረግ አይረሱም እና ለዛ ነው ፣ እኔ ዋናው ሰዎችን የሚጠቅም ኢንፎርሜሽን ማምጣቴን እና ሰዎች መጠቀሜቸው ይበቃኛል ፣ ግን ሁሌ ቪዲዮውን ያየውን ሰው ቁጥር ሳየው እና ላይኩን ያደረጉትን ሰዎች ሳይ አዝናለሁ እና አንዳንዴ ባጠፋው ይሻላል ብዬ እወስናለው ፣
@@zemenawit ስላም ዘመናዊት እውትሽን ለመጥፎ ነገር አይርሳም ሰው እኔ ብዙ ግዜ ላይክ ላርግሽ ስለ ስለማይታይ ላይኩ ለዛነው እሺ አሁን አውቄለሁ ስው ጥሩ ሲሰራ ላይክ መደርግ አለበት ጎበዝ ነሽ የምታነሻቸው ሀሳቦች ጥሩ ነው በርቻ አመስግናለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝዝዝት ይበልልኝ እህታለም አመሰግናለሁ በርቺልን እማምላክ ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን እሺ እግዚአብሔር ትግስት ሀይል ይሁነንአሜን፫
አሜን አሜን አሜን የኔ እህት💝🙏🙌
የወቅቱ መልእክት ነው። የእግዚአብሔር ቃል በትንቢተ ኤርምያስ ምዕ 8*7, ጨረባ ዋኖስ እና ሽመላ የተባሉ አእዋፋትን ጠቅሶ እነርሱ እንኳ ወቅታቸውን ሲያውቁ ህዝቤ ግን የእግዚአብሔርን ፍርድ አላወቁም ይላል። እና ብዙ ቦታ በቃሉ ውስጥ ዘመኑን እንድናውቅ ይነግረናል ወቅቱን ማወቅ የእግዚአብሔር ፍላጎት ነውና። ተባረኪ እህቴ እኔ በመልእክትሽ ነቅቻለሁ ብሩክ ሁኝልኝ ቻውውው❤❤❤😀😀😀
Wede bewanat betama amesegenslhu🙏🙏🙏 ewanateshn naw negeroch sematu meyalfu aymeslam enem betam hewate gera gebet yalang sat nahu yagsngahush amasegenalaw yene asabi
ልክ ነሽ ቃልዬ በጣም እናመሰግናለን 😍👌👍
ወቅታዊና እበረታች ትምህርት ነው ብበዚሁ ቀጥይ ውዴ እናመሰግናለን
ቃልዬ ልክ ብለሻል በጣም እናመሰግናለን ትምህርት ሰጪ የሆነ ጠቃሚ ምክር አዘል ቪዲዮ ይዘሽልን ስለመጣሽ ተባረኪልኝ👍👍👌ሼር❤🙏
Thank you so much yene melkam 💝❤
Egzihaber yibarkish yene konjo innamasaginalen 🙏❤️💕😘😘😘
ጥሩ ምክር ነው እህታችን ሁላችንም ብዙ ችግር አሳልፈናል ትግስት ካለ ሁሉም ነገር ያልፈል
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን
የኔ ቆንጆ ሰላምሽ ይብዛ አንቺ መከተል ከጀመርኩኝ ጀምሮ እንዴት ለዉጥ እዳገኘዉ ሁሌም እደምልሽ ዘመንሽ ይባረክ የኔ መልካም የድንግል ልጅ ይባርክሽ ከነ መላዉ ቤተሰብሽ
God send us messages in different ways, everything you said is true, very inspiration and Eye opener!! We thank you so much pretty smart young lady!!
ምሳሌ 6 (Proverbs)6፤ አንተ ታካች፥ ወደ ገብረ ጕንዳን ሂድ፥ መንገድዋንም ተመልክተህ ጠቢብ ሁን።
በጣም አሰፈላጊ ሰአት ላይ የተዳሰሰ አበርታች ና እራሳችንን የምንፈትሸበት ሀሳብ ነውና ተባርኪ!!
በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ የኔ ቆንጆ
እናመስግናለን ቃልዬየሚያበረታታ እና አስተማሪ ነው በርችልን💕💕💕
ቃልዬ ልክ ነሸ እህቴ በትክክል የኔ ውድ እናመሰግናለን👌👍😍
Betam motivate argeshignal. Andande ene becha negn mlbet gize nbr so tnx for normalizing it. Thank u for sharing
በጣም እናመሰግናለን ስለ መልካም ምክርሽ የኔ ቆንጆ በጣም ትክክል ነሽ በብዙ ተባረኪልኝ ጎበዝ በርቺ ❤️🙏❤️
Eshi my dear thank you so much ♥ ❤
tebarkie my sister betekekle gelzeshwale thank you ❤
የኔ ምረጥ ሁል ግዚ የምታነሽው ሃሳብ አስተማራ ነው እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይመሰገን ውድ እህታችን ሰላምሺ ይብዛልኝ እጀግ በጣም አሰጋራም ትልቅ ትምህርት ነዉ እንወድሻለኝ
Thank you so much it’s true every time you share for us it’s amazing God bless you and your family too 💚💚💚
Amen amen yene konjo thank you 😊 🙏 ❤
ዋው የሚገርም ትምህርት ነው ቃልዬ ቀጥይ ሌላም ስሪ የኔ ቆንጆ ተባረኪ የሚገርም ቪድዬ ቅንብርጋ
በጣም አሰተማሪ ቪዲዮ ነው ቃልዬ የኔ አስተዋይ ተባረኪልኝ እህቴ😍😍😍
Beautiful in and out ! Thank you for your wise words gorgeous ❤️🙌🏽🙌🏽🙌🏽
ዘመንዬ የኔ ፍቅር ሁሉነገርሽእኮነው የሚመቸኝ በርቺ እንዳቺአይነቶቹን ብዝትዝት ያርግልኝ እ/ር ባለሽበት ምድር ከነዘሮችሽ ይጠብቅሽ እደጊ ይመችሽ!
ቃልየ ጥሩ ምክር ነው ያካፈልሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ በርች እህቴ ❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ሰላም የኔ ዉድ አምሮብሻል ጥሩ ነገር ነዉ ያካፈልሽን እናመሰግናለን 👍👍👍🙏
Thank you so much yene konjo 👍 😘 💖
welcome yene konjo betam enmasiginale arif hasab nw 👍👍🥰🥰
ትክክል ውዴ ሰወች እንፈተናለን ፈጣሪ ከታገሱት ያድርገን
እውነት ነው ጥሩ ምክር ነው ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳሽው
ስላም ቃልየ በጣም እናመስግናለን እኔ አሁን በጣም ደስተኛም አይድለሁም
ቃልዬየኔ ቆንጆ እውነት ብለሻል ማንነታችን ውስጣችን ነው እግዚአብሔር መልካም የምንሰማበት ዘመን ያምጣልን ግዜሽን ወስደሽ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ♥️
እናመሰናለን ቃልዬ ይሄን ከባድ ግዚ ፈጣሪ በቸርነቱ ያሳልፈን
Thanks so much it’s very helpful 😍🙏
Great video and great message my dear ፡ looking forward to seeing your next video. 💕💕💕
I am Eritreaya Betam amsgnsh alew ihatiye
ቃልዬ WOW 🤩 what a great video👌🏾👍🏾💯 keep preaching girl 🙌🏽 I love it , thank you so much for taking your time and share this video we definitely need more of this much love and respect ✊🏽💝
Absolutely True beautiful sis thanks so much for your amazing advice 🙏🥰❤️🕊💕
በጣም ጥሩ መልዕክት ነው ተባረኪ
kaley ende edele hono ene lalhubet time yemehone nwe des eyalegne yalkew thanks a lot
‘There’s a time for everything and a season for every activity under the heavens’. What a blessing thought you shared with us darling .🥰😍
Konjo asteway set neshi tebareki
ቃልዬ የኔ ልዩ ድንቅ የሆነ እሚበረታታ ነገር ነው ይዘሽልኝ የመጣሺው 👌👌🥰 እኔ በሀረብ ሀገር ህይወትን ለማሸነፍ ደፋ ቀና እያልኩ እንደቀልድ እረዥም አመታትን አስቆጠርኩ የሆነ ወቅት ላይ በጣም ተስፋ ቆርጬ የመኖር ትርጉም ምንድነው ብዬ 🤔🤔በጣም አዝኜ ነበር አሁን ግን እራሴን በጣም እያበረታሁ ከዜሮ ለመነሳት በተስፋ ዳዴ እያልኩ ነው ከእግዚአብሔር ጋር ህወትን ለማሸነፍ 💪💪እና የበለጠ በጣም የሚያበረታኝ ቪዲዮ ነው ዛሬ ይዘሽ የመጣሺው ቀጥይ ቃልዬ በተለይ በሀረብ ሀገር ያለን ሴቶች እንደዚ የሚያበረታን ሰው እንፈልጋለን 🥰እወድሻለሁ የኔ ምርጥ እህት 🥰❤️🌷💐🌷💐🌹💐🌹💐
እግዚአብሔር ይስጥልን ትልቅ ሀሳብ ነው ያነሳሽው በርችልን ቃልዬ በጣም ወድጄዋለሁ
የኔ እህት ቆንጅዬ ዘመንሽን እግዚአብሄር ይባርከዉ ተባረኪ።
ደስየሚል፡ምክር፡በርቺ
Kaliye Thanks for giving your precious time 💓 Really love your Topic.
Lene melekit naw geta eyesus yibarekish
Very inspiring.could in fact influence any hireling.
ወይ ቃልዬ አስበው በማላውቀው መንገድ እንዴት አድርገሽ የገለፅሽው የኔ መልካም እናመሰግናለን እውነት ነው ጥሩ ግዜ እንዳለ ሁሉ መጥሮም አለ እና መፀለይ አለብን 🙏❤
Awo my dear ♥ thank you so much ❤ 💖
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ጥሩ ምክር ነው
wow it’s interesting thanks for sharing sis god bless you and your family 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
Kalye endet nesh hulu selam nw yene psychiatrist betam des yemil mkr nw thank you berchiln
እውነት ነው ሥለምንረሣው ነው እንጂ እኮ ሥንቱን አሣልፈናል
good job Kaleye very useful message dear old friend
እግዚአብሔር ይባርክሽ ቃልዬ አንቺ ቀና ሰው 🙏🏽❤️😍
Beautiful Mind
Betam betam tekami mikir naw kaliye
እናመሰግናለው ዉድ እህታችን እና ሳምት የሰራሺዉ ትሪትመቱ ተጠቅሚዉ ፀጉሬ እየተነቃቀለነው ደሞ ማሳከክ ጀመረኝ መፍትሄ ካለሽ
betam enmsegnaln Konjo 🙏💕
Edemna tena yestsh fetre 🙏❤️
U are so amazing your advices
ዙዙዬ ሙዚቃው አገባብሽ እንዴት ደስ ይላል ቆንጆ 😍
Betam naw yegaremagn kaliye ene betam kebad yemibal gizyatochin asalifeyalew awunim eyasalefiku naw gin fetarin amesseginalew bichagarin lelujoche naw, be achiru yeminoraw erop naw ke 3 lijoche gar esu tilon yehedabat magadi betam kebad naber ,,, hodi yifjaw zafanuni betam sadamit simetawu ehonalew,,,, lemanignawum betam amesseginalew kaliye
yene libam set kemelk melk kesirat sirat ergata hulun amoalto yesetesh
Marr 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 love you more Always Beautiful 😍❤💖💗♥💕😍❤💖💗♥
Thank you my dear ❤ 😘 💕
ለኔ ወቅታዊ ምክር ነው አመሰግናለው ቃልዬ
ቃልየ የኔ መልካም ትልቅ ትምህርት ነው ክበሪልኝ🙏🙏❤❤
ውዴ እናመሰግናለን፡ቁሳቁስ ባንቺ በኩል ቅናሽ አለው ብለሻ እንዴት ነው የምንጠቀመው ቃል ፡
Thank you Kal, this was very helpful, stay blessed beautiful 😘😍
yene konjo 🥺🥺🥺🥺🥺🙏🏽🙏🏽💚💛❤️💚💛❤️🙌🏽🙏🏽
Thank you so much
ጣፋጭ እና መሳጭ ንግግር #1 ብርታት
Btame tru tmhrt naw
Thanks marr enam le 12 amet arboche Bate nabrku ahunem eza nagn gin ahun yalhubat waket kogemii newu lena meskarem letbalgn newu fetarii yemsegenwu ye Tigestan waga layii newu dekam sayehone yaschegragn Tigeset naber ehet wedmocha tagesu lalmchu setlu Tagesh sewu hulam ashenafii newu ena mesker nagn Thanks bedgamii kaleya enam betnshum bihone edtanfese argshignal yelmdebsh
Telk ababale belschal eute yemnalfebachw chegroche yega manent ayedelm ewnt nw! Betam amesgenalu
ፈጣሪይ መልካሙን ዝመን ያምጣልን መልካም ነው እህቴ፡" ግን ይህን ጊዚ ያልፍ ይሆን"?
ዊንታዬ የኔ ቆንጆ ፣ ግድ ነው ሁሉም አላፊ ነው ፣ ያለና የሚኖር ሁሌም የማያልፍ እግዚአብሔር ብቻ ነው ፣ ሁሌም በሱ ላይ መታመን ነው እሺ
@@zemenawit አሜን። አመስግናልሁ እህቴ
ነገም ሌላ ቀን ነው ብሩህ ይሆናል 💚🌷
🤩 Thank you so much
የት,ነው,ቦታው,ኢትዯ,ነሽ,,አሳውቅኘ,በጌታ,ቃል
ደሰ ይላል ዳር ዳር ቢሆንም እኔ ጠለቅ አድርጌ አዳምጨሻለዉ አመሰግናለዉ
Hi Zemenawit lawerash felge neber
Zamaneye isaki laf xaran yemihon gadangahe baxam techagaralach laf xaran eski mafte falgilat
🌸🌾🌸💐
Welcome beautiful ❤️
Thank you sis 🥰❤
Yene mar💗💗💗💞💞
Hi 👋 dear 😘
ወላሂ በጣም ነው የምወድሽ💗💗💗💗💗💗
Tikikiik new 🌹
Thank you my dear ❤ 🌹
😍😍🙏
😍😍😍
Kebad woket
እድሜ ካበሰለዉ ችግር ያበሰለው ይጠነክራልና መበርታት እና ታግሶ ማለፈ ጥሩ መዳሃኒት ነው ቃልዬ ቆንጆ :)
Inkuan dehna metashe yene kmem betselotshe asbgn cenkognal
ምነው ሳርዬ አይዞሽ እግዚአብሔር ብርታት ይሁንሽ እሺ
ይሀ ቪድዮ ለኔ ብርታት የሰራሽው ነወ የመሰለኝ ከ3 ልጆቼ ጋር በጣም በችግር ውስጥ ነኝ ግን ያልፋል,,,,,,,,
Kebad yemeyalfu yemaymelu kenoche wost neg gen egzabher kena ga selale eshageralhu
Watching ቃልዬ
💝💝💝💝
Betam anesegnalehu des yemil new Berchi
ስንቱን አሳለፍነው ቤተቦቼ ፣ ግን ሁሉም ያልፋል ፣ በርቱ ወገኖቼ ፣ ኃይልን የሚሰጥ አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን #ሰላምለኢትዩጵያ
🔹 የድርጅቱ ስም ቁሳቁስ ይባላል።
🔹የሚፈልጉትን እቃ ከAmazon ላይ አግኝተው ሊንኩን (Link) በTelegram ላይ ይላኩ።
እቃውን ለማስረከብ የሚፈጀውን ሙሉ ዋጋ በብር ይነግርዎታል።
🔹ቅድመ ክፍያ 40% ከፍለው ከ10-15 ቀናት እናስረክባለን። ቀሪውን 60% ክፍያ እቃውን ሲረከቡ ይፈፅማሉ።
🔹ከTelegram በተጨማሪ በ Qusaqus Mobile App, በWebsite Qusaqus.com ማግኘት ይችላሉ።
🔹አሜሪካን ያሉ ደንበኞቻችን ሀገር ቤት ላሉ ቤተሰቦቻቸው/ወዳጆቻቸው እቃ መላክ ከፈለጉ ሊንኩን በመላክ በQusaqus/ቁሳቁስ በኩል ግዢውን ፈፅመው እቃውን መላክ ይችላሉ። ሙሉ ክፍያውንም በAmerica ባለን አካውንት ማስገባት ይችላሉ።
🔹ከአሜሪካ ውጪ በተለይም በአረብ ሀገራት ያሉ ደንበኞች የሚፈልጉትን እቃ ፎቶውን ወይም ሊንኩን በTelegram በመላክ ሙሉ ክፍያውን በUSD አካውንት ማስገባት ካልቻሉ በብር ወደ ኢትዮጵያ በመማስተላለፍ መፈፀም ይችላሉ።
📌 እኛን ማግኘት የሚፈልጉ ደንበኞች
🔹 የሚፈልጉትን እቃ በTelegram ለማዘዝ (Link ለመላክ t.me/QusaqusGebeya
🔹 የTelegram Channel t.me/joinchat/AAAAAFdSYGPj_KBJP_-vXA
የ Instagram channel
instagram.com/invites/contact/?i=u4ptxayy1w88&

Mobile App ከGoogle Play Store ለመጫን play.google.com/store/apps/details?id=com.filenber.qusaqus
Website. Qusaqus.com
ስልክ +251944032449
በጣምነው የምወድሽ ቪዲዮሽን እከታተላለው ጸጉሬ በጣም ይረግፍል ጡት አጠባለው ምን ትይኛለሽ???
Bexam weeeeddddddd naw margesh
መክብብ 3 (Ecclesiastes)
1፤ ለሁሉ ዘመን አለው፥ ከሰማይ በታችም ለሆነ ነገር ሁሉ ጊዜ አለው።
በጣምምም አመሰግናለውውው ።እንዲህ አይነት ቪድዬ ይጨመርልን ያበረታልና
እግዚአብሄር መልካሙን ዘመን ያምጣልን እና ወደራሳችን እንድናይ ይርዳን የሚያስፈልግ ርዕስ ነው።
እውነት ነው ሀንዬ 💝
@@zemenawit ላይክ ማድረግ አይችልም ዝግ ነው
@@SaraSara-cq1yl ላይክ ማድረግ ትችያለሽ ግን ላይኩ እዳይታይ ኣደጋው ነው ላይኩን ክሊክ ስታደርጊው ይጠቁራል በዚህ መልኩ ኣድርጊ
@@SaraSara-cq1yl አዎ ሳርዬ ላይክ ማድረግ ይቻላል ግን እኔ ብቻ ነኝ የማየው ፣ ብዙ ሰው ላይክ ማድረግ ይረሳሉ ግን የሚያሳዝነው ክፊ ሰዎች ዲስላይክ ማድረግ አይረሱም እና ለዛ ነው ፣ እኔ ዋናው ሰዎችን የሚጠቅም ኢንፎርሜሽን ማምጣቴን እና ሰዎች መጠቀሜቸው ይበቃኛል ፣ ግን ሁሌ ቪዲዮውን ያየውን ሰው ቁጥር ሳየው እና ላይኩን ያደረጉትን ሰዎች ሳይ አዝናለሁ እና አንዳንዴ ባጠፋው ይሻላል ብዬ እወስናለው ፣
@@zemenawit ስላም ዘመናዊት እውትሽን ለመጥፎ ነገር አይርሳም ሰው እኔ ብዙ ግዜ ላይክ ላርግሽ ስለ ስለማይታይ ላይኩ ለዛነው እሺ አሁን አውቄለሁ ስው ጥሩ ሲሰራ ላይክ መደርግ አለበት ጎበዝ ነሽ የምታነሻቸው ሀሳቦች ጥሩ ነው በርቻ አመስግናለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝዝዝት ይበልልኝ እህታለም አመሰግናለሁ በርቺልን እማምላክ ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን እሺ እግዚአብሔር ትግስት ሀይል ይሁነንአሜን፫
አሜን አሜን አሜን የኔ እህት💝🙏🙌
የወቅቱ መልእክት ነው። የእግዚአብሔር ቃል በትንቢተ ኤርምያስ ምዕ 8*7, ጨረባ ዋኖስ እና ሽመላ የተባሉ አእዋፋትን ጠቅሶ እነርሱ እንኳ ወቅታቸውን ሲያውቁ ህዝቤ ግን የእግዚአብሔርን ፍርድ አላወቁም ይላል። እና ብዙ ቦታ በቃሉ ውስጥ ዘመኑን እንድናውቅ ይነግረናል ወቅቱን ማወቅ የእግዚአብሔር ፍላጎት ነውና። ተባረኪ እህቴ እኔ በመልእክትሽ ነቅቻለሁ ብሩክ ሁኝልኝ ቻውውው❤❤❤😀😀😀
Wede bewanat betama amesegenslhu🙏🙏🙏 ewanateshn naw negeroch sematu meyalfu aymeslam enem betam hewate gera gebet yalang sat nahu yagsngahush amasegenalaw yene asabi
ልክ ነሽ ቃልዬ በጣም እናመሰግናለን 😍👌👍
ወቅታዊና እበረታች ትምህርት ነው ብበዚሁ ቀጥይ ውዴ እናመሰግናለን
ቃልዬ ልክ ብለሻል በጣም እናመሰግናለን ትምህርት ሰጪ የሆነ ጠቃሚ ምክር አዘል ቪዲዮ ይዘሽልን ስለመጣሽ ተባረኪልኝ👍👍👌ሼር❤🙏
Thank you so much yene melkam 💝❤
Egzihaber yibarkish yene konjo innamasaginalen 🙏❤️💕😘😘😘
ጥሩ ምክር ነው እህታችን ሁላችንም ብዙ ችግር አሳልፈናል ትግስት ካለ ሁሉም ነገር ያልፈል
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን
የኔ ቆንጆ ሰላምሽ ይብዛ አንቺ መከተል ከጀመርኩኝ ጀምሮ እንዴት ለዉጥ እዳገኘዉ ሁሌም እደምልሽ ዘመንሽ ይባረክ የኔ መልካም የድንግል ልጅ ይባርክሽ ከነ መላዉ ቤተሰብሽ
God send us messages in different ways, everything you said is true, very inspiration and Eye opener!! We thank you so much pretty smart young lady!!
ምሳሌ 6 (Proverbs)
6፤ አንተ ታካች፥ ወደ ገብረ ጕንዳን ሂድ፥ መንገድዋንም ተመልክተህ ጠቢብ ሁን።