Magie - Desta Seto(ደስታ ሰቶ) - Ethiopian Music 2018(Despacito Amaric Cover Official Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • Magie - Desta Seto(ደስታ ሰቶ) - Ethiopian Music 2018(Despacito Amaric Cover Official Video)
    Google+ :- plus.google.co...
    Facebook :- / minew-shewatube-record...
    Subscribe :- / minewshewatube
    Check Out New Ethiopian Musics,Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Tube
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2018: Minew Shewa Tube
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "Gildo Kassa ft Shakura (Lageba New) ጊልዶ ካሳ እና ሻኩራ (ላገባ ነው) New Ethiopian Music 2019(Official Video)"
    • Gildo Kassa ft Shakura...
    ~-~~-~~~-~~-~

Комментарии • 1 тыс.

  • @MameSeid-no4jy
    @MameSeid-no4jy 4 месяца назад +18

    Anyone 2024😂

  • @seblized7759
    @seblized7759 6 лет назад +30

    Despacito Cover ባልሣሣት በ8 ሀገራት ቋንቋ ዘፍነውታል የኛ 9 ጥሩ ስራ ነው 👌 ኮፒ ተሠረቀ ምናምን የምትሉት cover እኮ ነው guy's

  • @lubabatb7453
    @lubabatb7453 6 лет назад +481

    ለምንድነው ፋርጣ እምንሆነው እነሱ እኮ ሌላውም ሀገር እንደዘፈነው በኢትዮጵያውያንም እንደሚቻል ነው ያሳዩን ልናደንቃቸው ይገባል👏👏👏

    • @danielbrhane6537
      @danielbrhane6537 6 лет назад +2

      lubaba tb yes right

    • @milafilmproduction3062
      @milafilmproduction3062 6 лет назад +1

      lik nesh eko male gn endezih betegmama melku bayihon arif neber

    • @MesfinAdam
      @MesfinAdam 6 лет назад +2

      Exactly

    • @saesgg6712
      @saesgg6712 6 лет назад +1

      Er lekneshi konjo.alu enji zembelwe be coment mizbarkute mederi yemkgna sfer leji

    • @user-vn3uu7lb8j
      @user-vn3uu7lb8j 6 лет назад

      Baksh Anchi Nesh Ferta Doma

  • @nnnnaaaa1408
    @nnnnaaaa1408 5 лет назад +2

    እዉነት ነዉ ሚሠሩት በጣም ጥሩ ነገር ነዉ ለምን እንነቅፋቸዋለን መጥፎ አሥታየት ከመሥጠት የማይሆናቹ ከሆነ አለመከታተል መልክቱ የተመቸዉ ይመልከትበት የምን ማጨናበር ነዉ ይሄኔኮ ቅናት ነዉ

  • @57_mhd_
    @57_mhd_ 2 месяца назад +7

    Anyone from 2024/2016😂🎉

  • @hussenmohammed3582
    @hussenmohammed3582 6 лет назад +1

    በጣም አርፍ ስራ ነው። ሁሌ ሰመዋለሁ ግን አንድም ቀን ሰልችቶኝ አያውቅም። አሁን ራሱ እየሰማሁት ነው የኮመኩት። አርፍ ድምፅ ነው። keep it up!!

  • @ziyaali9737
    @ziyaali9737 6 лет назад +223

    ይሄ ሙዚቃ በብዙ ሀገር ተዘፍኗል
    በአማርኛ መዘፈኑ እኛ ምን ያንሰናል ያሰኛል
    የምትሳደቡት ግን በቁምጣ እየሄዳችሁ ባህል ጠብቁ ባዮች ናቸሁ #ቁምጣናም

  • @user-or8fm5uj6u
    @user-or8fm5uj6u 5 лет назад +15

    I love this song 😘😍 and Arab song❤💜

  • @femer1430
    @femer1430 6 лет назад +120

    ምርጥ ስራ ነው ቆንጆ 😍😍👌👌👌

  • @hellena2994
    @hellena2994 6 лет назад +6

    OMG girl represent damn your voice, the lyrics you killing me💖💖💖

  • @AbyssiniyaVine
    @AbyssiniyaVine 6 лет назад +88

    A big S/out to Minew Shewa and everyone who supported our work thank you Very much

    • @habeshaqueenrihannamyidol4911
      @habeshaqueenrihannamyidol4911 6 лет назад +3

      Abyssiniya Vine god bless u great job

    • @eternaleternal7947
      @eternaleternal7947 6 лет назад +3

      I kinda have a crush on a guy with white shirt ......let me get his phone number 😛

    • @ethiopianethiopian2258
      @ethiopianethiopian2258 6 лет назад +1

      Eternal Eternal his Instagram is Prince _belliti btw his name is abel achalu idt he is available IMAO

    • @kaba_tka
      @kaba_tka 4 года назад +1

      Nov 2019, you guys are amazing. Your big fan.

  • @MaheletK
    @MaheletK 6 лет назад

    Despacito wow ከ spanish ወደ Amharic
    በጣም በሚገርም እና በሚያስደንቅ ዉኔታ ነዉ ያቀነቀንሽዉ so አድናቂሽ ነኝ Because I love. Mexican music,

  • @ethioboot
    @ethioboot 6 лет назад +18

    Ethiopians please never discourage our people, we need excellence in every aspect.
    in this case, the girl is truly gifted and honestly, I would love to hear more of what she has to offer.

  • @mekdigachelove4031
    @mekdigachelove4031 6 лет назад +1

    ምርጥ ነው ማን ከማን ያንሳል ድምፅሽ ደስ ይላል

  • @habeshaqueenrihannamyidol4911
    @habeshaqueenrihannamyidol4911 6 лет назад +7

    She is talented think only posetive perfect version ever go go go girl go

  • @user-vn3uu7lb8j
    @user-vn3uu7lb8j 6 лет назад +1

    i Love You Mamaye Berchilegn Demo ድምፅ ከሙዚቃውና ከዜማው ጋር ዋው ነው እረ ምን ልሁንልሽ eeeemmmmpppuuuaaaaa!!!!!!!

  • @user-yf5bd3tj6p
    @user-yf5bd3tj6p 6 лет назад +22

    ዋው ፓሲዶ ፓሲዶ በአማረኛ ነው አደል በጣም ምወደው ሙዚቃ ነው እናመሠግናለን ጎበዝ ነሽ ምርጥ አድርገሽ ነው የዘፈንሽው😘

  • @tigisttigist6742
    @tigisttigist6742 6 лет назад +1

    ዋው በሚገርም ሁኔታ ሠርታችሁታል ፓሲቶ በጣም ይገርማል በቃ ሠርታችሁታል😍😍

  • @FitsumDemissie
    @FitsumDemissie 6 лет назад +21

    This is one of the best covers of despacito so far 👌 For those of you saying “why Steal?”, this song has a cover in many different languages so get over it! #don’t hate appreciate!

  • @user-qs8yo1tc2z
    @user-qs8yo1tc2z 6 лет назад

    የምር በጣም ጎበዝ ናት ይሄ ሙዚቃ በብዙ ቋንቋ ተዘፍኖዋል እስዋም በጣም አስመስላ ነው የዘፈነችው በጣም አደንቃታለው

  • @kal8342
    @kal8342 6 лет назад +74

    Wow የኔ ቆንጆ በጣም ደስ የሚል ለጀሮ የሚመች ድምፅ አለሽ እኛስ ከማን እናንሳለን እኳን ኮፒ አደርግሽ ምቀኞች ናቸዉ የሚጫጩት አትስሚያቸዉ በርች ♥♥♥

  • @fozeyajemal2415
    @fozeyajemal2415 5 лет назад

    ዋዉ ምርጥ ስራ ነው በርቱ ምንም ብሠሩ እኮ ያምርባችኋል በጣም ነው ምወዳቹ

  • @samuelmesfin6743
    @samuelmesfin6743 6 лет назад +61

    ደስታ ሰቶ
    ምትቀመጥ ከልቤ ላይ
    ካንተ ውጭ ሌላ ሰው አላይ
    ማንም ሰው አይወድህም ከኔ በላይ
    ከ ደስታዬ በደበረኝ ቀን
    ፀባይህ ያለበት እንከን
    ስላንተ አስባለው ቀን ሌሊት ሌሊት ሌሊት
    አላውቅም ያላንተ ምን እንደምሆን
    ሁሌም ደስተኛ ነኝ ካንተ ጋር ስሆን
    የትም አይገኝም እንዳንተ አይነት ፍቅር
    ካንተ ሌላ ሰው እኔ አልፈልግም
    ት.ትናፍቀኛለህ ሁልቀን በጣም
    ስላንተ ሳስብ እንቅልፌ አይመጣም
    ናልኝ ስፈልግ ድረስልኝ ቶሎ ኦ ያ ያ
    ያ ያንተ ነገር መቼስ ለኔ አይሆንልኝ
    ስጠብቅህ መቼም እንዳትቀርብኝ
    አንተ በሌለህበት ይከፋል ኑሮ
    ደስታን ሰቶ ከማንም በላይ እኔን አስበልጦ
    ሁልቀን በፍቅሩ ልቤን አስደስቶ
    አያውቅም በፍፁም እኔን አስከፍቶ
    ደስታ ሰቶ የህይወትን ጣዕም ትርጉም አሳይቶ
    ከምጠብቀው በላይ ፍቅር ሰቶ
    ቤቱን ሰርቶ ይኖራል ልቤ ላይ መስርቶ
    አያውቅም ልቤ ከሱ ሌላ ሰው ተመኝቶ
    አልፈልግም እኔ ሌላ
    አዎ አልችልም አንተን መተው
    አንተን መተው አንተው መተው ቤቢ
    መቼም አልተውህም ምን ቀረኝ ብዬ ደሞ
    አላስበውም በጭራሽ እንዳንተ ማን ሰው ተገኝቶ
    እኔን ከልቡ ፈልጎ ከሴቶች ሁሉ አስበልጦ
    ቀልድ አይደለም ዝም ብሎ
    እሱ መቷል እኔን ብሎ
    ታዲያ ምን እጠብቃለሁ ሂጄ ሳም ሳም
    ደስታን ለሰጠኝ ሰው እማ አይበቃም ቃም
    አንነጣጠልም በቃ ቀናችን ነው ዛሬ
    ማነው ማነው ማነው እስኪ ደስተኛ እንደኔ
    የመዋደድ ፋንታ የፍቅር ቀልቤ
    የማስበልጠው ነው ሁሌ አለ ከልቤ
    በርትቶ በርትቶ እኔን አበርትቶ
    ደስታዬንም ባንዴ መስርቶ መስርቶ
    ጭዋታና ለዛ ደስታ የሚገዛ
    ፍቅርን የሚያወዛ ሀዘንን የሚያስረሳ
    ደስታ ሰጦ ከማንም በላይ እኔን አስበልጦ
    ሁልቀን በፍቅሩ ልቤን አስደስቶ
    አያውቅም በፍፁም እኔን አስከፍቶ
    ደስታን ሰቶ የህይወትን ጣዕም ትርጉም አሳይቶ
    ከምጠብቀው በላይ ፍቅር ሰቶ
    ቤቱን ሰርቶ ይኖራል ልቤ ላይ መስርቶ
    አያውቅም ልቤ ከሱ ሌላ ሰው ተመኝቶ
    አልፈልግም እኔ ሌላ አዎ አልችልም አንተን መተው
    አንተን መተው አንተን መተው ቤቢ
    መቼም አልተውህም ምን ቀረኝ ብዬ ደሞ
    አላስበውም በጭራሽ
    እንዳንተ ማን ሰው ተገኝቶ
    ደስታ ሰቶ አሁን ደሞ ይኖራል
    ልቤ ላይ ተቀምጦ
    እንደሱ አይነት ሰው ከወዴት ተገኝቶ
    አይታስብም መኖር አንተን ትቶ
    በርትቶ በርትቶ እኔንን አበርትቶ
    ደስታዬንም ባንዴ መስርቶ መስርቶ
    አልፈልግም እኔ ሌላ አዎ አልችልም አንተን መተው
    አንተን መተው አንተን መተው ቤቢ
    መቼም አልተውህም ምን ቀረኝ ብዬ ደሞ
    አላስበውም በጭራሽ
    እንዳንተ ማን ሰው ተገኝቶ
    ደስታ ሰቶ

  • @user-pm2ny8pk1g
    @user-pm2ny8pk1g 6 лет назад +1

    ወይኔ ድምፅሽ በጣም ያምራል በምርጥ ዘፈን ብቅ በይበት ይሄ እንኳን ይለፈኝ ብዙም አይደላም

  • @biz_tade
    @biz_tade 6 лет назад +30

    Omg her voice ♥️♥️♥️♥️

    • @sada382
      @sada382 6 лет назад +3

      bisrat tade wowow 😍😘😘

    • @sada382
      @sada382 6 лет назад +1

      Konjio

    • @sada382
      @sada382 6 лет назад +1

      Maree weddd

    • @sada382
      @sada382 6 лет назад +1

      😗😗😗😗❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sweetmuscut1054
    @sweetmuscut1054 6 лет назад

    Wow በረቱ በጣም ነው ድስ የሚለው ኢትዮጵያ ምንያህል እንዳደገች ያሳያል

  • @samuelaschale1110
    @samuelaschale1110 6 лет назад +12

    best song cover never seen in other country magie keep it up

  • @user-hv3fd8gw3f
    @user-hv3fd8gw3f 6 лет назад +1

    ዋው በአማርኛ የኔ ማር ይመችሽ 😘😘😘

  • @bnentertainment5865
    @bnentertainment5865 6 лет назад +105

    cant belive its a cover...better than the original song...THUMBS UP

  • @supermike6636
    @supermike6636 5 лет назад +1

    endet endemyamr demtsh rasu. degagme new yemsemaw wanawn endih alsemawtm. guadegnochen hula ketbeyachewalehu. LOVE THE COVER. Im sure I will meet u down the line and be sure I will help u with ur album girl

  • @kileigonedr3136
    @kileigonedr3136 6 лет назад +3

    yen konejo desta so to ayezoshe Berti yen marrrrrr😙😙😙😙😙😙😙😙😙
    kaneche lelam etebekalewo 👍👍👍👍👍berchi

  • @merishewhabte8183
    @merishewhabte8183 6 лет назад +1

    Kemza derfi gera zehegosetni yelen blt ye 2018 setchalew gobez nachew berta berta belu GBU🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹

  • @martndion4615
    @martndion4615 6 лет назад +24

    Nice new gen habesha menw wera kemetaweru adenku esti gobez berich yebalal meder asemesay wergna hula

    • @cocosol8457
      @cocosol8457 6 лет назад +1

      mãrťn diön tikekel😉

    • @nafkotbahta5071
      @nafkotbahta5071 6 лет назад +1

      Betam harif new abo ymechsh betam gobez nesh

  • @ayubmoha8641
    @ayubmoha8641 6 лет назад +2

    Wow amazing i never thought this song will cover by amharic I like it bzwy am not Ethiopian but was in Ethiopian more than 5 year.... So that mean i can speak Ethiopian language... . . love to Ethiopian....!

  • @memesha3346
    @memesha3346 6 лет назад +47

    _Best despacito version ever :)

  • @As-bo3iw
    @As-bo3iw 6 лет назад

    ይህንን ሙዚቃ በሊላኛ ቋንቋ ነበር እማቀው በዚህም መጣ እዴ ለማንኛውም ደስ ይላል

  • @ShalomEntertainment
    @ShalomEntertainment 6 лет назад +5

    The best cover never Ever I like your voise

  • @zharameles5177
    @zharameles5177 5 лет назад +1

    በጣም ዘፍናው አለይ የኔ መልካም ህት ቀጥይበት

    • @mominaahmed5515
      @mominaahmed5515 5 лет назад

      ዋው በጣም ታምራላችሁ ድምፅሽ ተመችቶኛል

    • @user-qg9ml8ok5t
      @user-qg9ml8ok5t 4 года назад

      በጣም ተመችተሽኛል

  • @jarihabeshawit1695
    @jarihabeshawit1695 6 лет назад +3

    Yena konjo yemegerm argeshe new yeserashew😗😗😗😗😗😗

  • @kidistamare8781
    @kidistamare8781 6 лет назад +1

    finally despacito by habeshans wow .good start loved it

  • @rahimadiriba959
    @rahimadiriba959 5 лет назад +3

    Wooooow! amazing song and she has good sound. This music is better than original song. Omgd, I love you guys

  • @wesilabintmustefa7296
    @wesilabintmustefa7296 5 лет назад +2

    ዋው ቆንጆ ነው በርቱ ፐ ምርጥ ድምፅ አለሽ

  • @ethiopiawit945
    @ethiopiawit945 6 лет назад +13

    Wow /despasito/ desta seto andegna wede wow

  • @user-nm6gs5pm8m
    @user-nm6gs5pm8m 6 лет назад

    በለዉ ምርጥ ነው ጎበዝ

  • @kibromzebrhe6188
    @kibromzebrhe6188 6 лет назад +27

    Be Ethiopian bcha kerta neber yaltezefenech enkan zefenshat gobez

    • @user-bb9bj1lp8e
      @user-bb9bj1lp8e 6 лет назад +1

      Kibrom Zebrhe 👍👌 l like you comnet

  • @user-ij3ry8vv1c
    @user-ij3ry8vv1c 6 лет назад

    ድምፅ ብሎ ዝም ነው ጎበዝ በጣም

  • @justnate9739
    @justnate9739 6 лет назад +7

    This is actually good!

  • @user-vs7qv8le9j
    @user-vs7qv8le9j 5 лет назад

    ዋውውው ምርጥ ነው ክልፕ ስርበት ይነፋል ዝስ በስቶ ምወደው ዘፈን ነው

  • @user-uf4jp5sv4p
    @user-uf4jp5sv4p 6 лет назад +13

    ዋውውውውውውውው ባማርኛም ወጣ ማን አለ ያልዘፈነው እኔ ራሱ ልክ እንደ ምግብ እዘረጥጠዋለው

  • @samiabrha6991
    @samiabrha6991 6 лет назад

    واوووووو أروع أغني حبشي شفت في حياة
    wwww des yemtel yehabesha music behiwety zari semuhat
    wwwwwww des tebel habesha music abe hiwetei ezia ey
    wowww wonderful habesha music
    😍😍😍😍😍😍

  • @fraoledao9617
    @fraoledao9617 6 лет назад +3

    Woowwwwww yahgere lij desta seto

  • @user-gf3wt1cd2i
    @user-gf3wt1cd2i 5 лет назад

    የኔ ምርጥ የኔ ውብ የሚመች ነው ለድጋይ አሟቂ ጎረምሶች እናተ አራያ ናቹ በርቱልይ

  • @user-mi3by5dc5s
    @user-mi3by5dc5s 6 лет назад +14

    ዋውውውውው ነው ያምራል ማን ከማን ያንሳል አሳይታችሁናል ከማንም እንደማናንስ ተሳዳብውች ደሞ እናንተን ብሉ ሀገር አስከባሪ ይሄኔ በግማሽ ልብስ ይሆናን የምትሄድ

  • @IBxMIKE
    @IBxMIKE 6 лет назад +1

    That is really nice 👍 you change the real music Despacito is really really nice I really love it good job ❤️❤️❤️

  • @buhetube4044
    @buhetube4044 6 лет назад +10

    Destaseto(dispasitoooo)👌👍🏽👍🏽

  • @rakavababa2981
    @rakavababa2981 5 лет назад +2

    Despacito!! Really! Good job☝️

  • @abdumuhamad6274
    @abdumuhamad6274 6 лет назад +4

    Nice song

  • @fatmaahmed6437
    @fatmaahmed6437 4 года назад

    Betam serteshiwal gud newu dmtachuh ymesaselal kenglizegnawa zefagni gar 👍👌❤

  • @selemawibeyan9939
    @selemawibeyan9939 6 лет назад +6

    Wey ane gele semie despasito kdegma enda hasebku

  • @selamawitselamawit2376
    @selamawitselamawit2376 6 лет назад

    ዋው ምችት ብሎኛል ይመቻቹ

  • @kaleabyodit2165
    @kaleabyodit2165 6 лет назад +5

    Er menshet nw yabede nw ★★★★★

  • @tigesttigest619
    @tigesttigest619 6 лет назад

    wow nice konjo des yemeli music new le demtsishe tesmamey belela sira entebkeshalen mar

  • @enatagare7340
    @enatagare7340 6 лет назад +6

    Basito Basito........Des pacito

  • @bezagetnet590
    @bezagetnet590 6 лет назад

    yena konjo betam gobez nesh yehabesha wera atesmi berci eshi

  • @newtv4569
    @newtv4569 6 лет назад +3

    gobez nesh

  • @abdumbeshir2345
    @abdumbeshir2345 4 года назад +1

    Wowo very nice music

  • @abelabi6782
    @abelabi6782 6 лет назад +4

    Des ylal

  • @Moahs
    @Moahs 5 лет назад +1

    ዋውውው ስታምሩ ጋደኝነታቹ ሲያስቀና አይለያቹ

  • @ethioboot
    @ethioboot 6 лет назад +4

    who is the girl? she has promising talent. she needs to be encouraged ...

  • @hermikku5926
    @hermikku5926 6 лет назад

    I'm so proud of you guys baxmi nawe yakurchu bazalye ewnat gudnocha barsacwo kownkuw sezfenu ena ba English becha nebar zara gen ewnat baxmi nawe ba gudnocha laye ya kurwbchwo eshi Ameseginlw kalba bartulen

  • @danielberhe6124
    @danielberhe6124 6 лет назад +36

    Better than the original 💫

  • @firaolasefa6779
    @firaolasefa6779 6 лет назад

    DESPACITO
    1gna ...love it guys ...live long

  • @yididiyatekalign2202
    @yididiyatekalign2202 6 лет назад +3

    If you like the song like this

  • @user-oh5bt6ze9g
    @user-oh5bt6ze9g 6 лет назад

    የኔ ቆንጆ ቀጥዪ
    በርቺ💖💖👌

  • @fraoledao9617
    @fraoledao9617 6 лет назад +3

    Yarda lij yemechshe

  • @user-mj9md8oh2r
    @user-mj9md8oh2r 4 года назад

    የኔ ቆንጆ ድምፅሽ ያምራል

  • @jordanjah8719
    @jordanjah8719 6 лет назад +4

    Gobez berchi yihe zefen bebizu hageroch tezefnual be hagerem sitebk neber

  • @kbebwustulve8710
    @kbebwustulve8710 4 года назад +1

    Betam new des milew

  • @biniamdesaley7855
    @biniamdesaley7855 6 лет назад +9

    Flfulu betam yamral

  • @user-ez8sm3oh3c
    @user-ez8sm3oh3c 6 лет назад

    በጣም። በጣም ምርጥ አድናቂያቹ ነኝ ዋዉውውውውውውው

  • @yesemgnlijehanamesganaw9378
    @yesemgnlijehanamesganaw9378 6 лет назад +11

    ሌስፐሲቶ የታል ታዳ ዳንሱ

  • @ahelameseyedeahelamseyede3725
    @ahelameseyedeahelamseyede3725 5 лет назад

    ዎውውውውው ወድጀው ደጋግሜ አዳመጠውት

  • @user-yf5bd3tj6p
    @user-yf5bd3tj6p 6 лет назад +4

    ኪዲ ዛሬ ተቀድመሻል😂

    • @yididiyayidu199
      @yididiyayidu199 6 лет назад +1

      ሀይሚ የዩቱብ ዘበኛ ፍተሻ ላይ ይዘዋት ነዋ😜

    • @user-yf5bd3tj6p
      @user-yf5bd3tj6p 6 лет назад

      yididiya Mesfin መሠለኝ😀😜

  • @yatelhunnabesmhltera6212
    @yatelhunnabesmhltera6212 5 лет назад

    wow. ደስ ይላል ልቀላቀላችሁ ፕሊስ

  • @iamgroot7077
    @iamgroot7077 6 лет назад +26

    *አንቺ ዘፋኝ እኔ ሙያ ፈት*
    *አንቺም ዜሮ እኔም ዜሮ*
    ሆሆሆሆ

  • @kebretkebret5128
    @kebretkebret5128 6 лет назад

    ዋውውውው ቃላት ያጥርብኛል ኢ/ያ ከማን ታንሳለች ተመቸን

  • @TINATO73
    @TINATO73 6 лет назад +46

    የዜማ የቅኔ ሃገር ዜማ እጥረት ገጥሟት ከስፓኒሽ መዝረፍ ጀመረች ወይ ሃገሬ የሾቀ ትውልድ

    • @yididiyayidu199
      @yididiyayidu199 6 лет назад

      ጭላሞ በረገድ 😂😂😂😂 እንጃ

    • @user-hl9kk5ne2o
      @user-hl9kk5ne2o 6 лет назад

      እኮ 😂

    • @heraldtora6105
      @heraldtora6105 6 лет назад

      gura bcha

    • @simonbisrat7834
      @simonbisrat7834 6 лет назад +4

      @ጭላሞ በረገድ you dumbass ...you don't even know what she is doing...stop being negative or else do it and show us.

    • @geletahirpa4382
      @geletahirpa4382 6 лет назад

      correct !@#

  • @misrakesundale8203
    @misrakesundale8203 4 года назад +1

    Omg betam aref nw wowe

  • @kiruayele4540
    @kiruayele4540 6 лет назад +8

    እረ የት ሄጄ ልፈንዳ😄😄😄😄😄😄

  • @fikerasalifew6778
    @fikerasalifew6778 4 года назад +2

    I like it despasito in amharic

  • @user-og6th7zg5m
    @user-og6th7zg5m 6 лет назад +15

    በራሳችን እምንኮራው መቼ ነው ያቀን ናፍቀኝ

    • @user-hf2ku8xp2y
      @user-hf2ku8xp2y 6 лет назад +2

      ሰጠኝ መርቆ መጎዳቴን አውቆ were bicha anchi yetezefenewin enkuan atidegmim. Stop the negative

    • @habeshaqueenrihannamyidol4911
      @habeshaqueenrihannamyidol4911 6 лет назад +3

      ሰጠኝ መርቆ መጎዳቴን አውቆ አስተያየት ሚሰጠው ሲሰራ ሁሉም አናናቂ ሆኖ ምን ኩራት አለ

    • @tititeka698
      @tititeka698 6 лет назад

      denez nesh

    • @mayatekeba4985
      @mayatekeba4985 6 лет назад

      ሰጠኝ መርቆ መጎዳቴን አውቆ ቱልቱላ ነገር

    • @user-og6th7zg5m
      @user-og6th7zg5m 6 лет назад

      maya tekeba
      Tenefi mingebash silene comment

  • @arsenalganners5290
    @arsenalganners5290 6 лет назад

    የኡነት ጎበዝ ነሽ ድምፅሽ ያምራል

  • @susuhassen4645
    @susuhassen4645 6 лет назад +4

    ካንተ/ካንች ውጭ አይኔ አያይ ማለት ብቻ😏
    ወንዱም ሤቱም በጥራቃ ቱ አይነፋም

  • @samibassil5749
    @samibassil5749 5 лет назад

    ቆንጆ በጣም አሪፍ ነው ፐስ ፓስቶ ፓስቶ

  • @sofiyaethiopia3913
    @sofiyaethiopia3913 6 лет назад +6

    ኦረ ወዳ ሌባ በጣም ይደብራል። መቼም አይጠይቁኝም ብለሽ ነው። የሜክሲኮ ሙዚቃ ነው።

    • @H.B-Records
      @H.B-Records 6 лет назад

      Its cover version doma ras

    • @habeshaqueenrihannamyidol4911
      @habeshaqueenrihannamyidol4911 6 лет назад +2

      Sofiya Ethiopia ወረኛ ሚሰራን ከማንቋሸሽ ለመስራት መሞከር ነው ዝም በኡ እስኪ

    • @yohan7782
      @yohan7782 6 лет назад

      ድንጋይ እራስ

    • @mayatekeba4985
      @mayatekeba4985 6 лет назад

      Sofiya Ethiopia አማሪኛ version ይላል ካልገባሽ

    • @hayatmahamed9867
      @hayatmahamed9867 6 лет назад

      Mikegna

  • @xvanes9933
    @xvanes9933 4 года назад

    esti men lebel Unet betam betam harif nw yasarshew and i love you berchi fkr

  • @user-ms5wf9gz8i
    @user-ms5wf9gz8i 5 лет назад

    Wow btam arefsarnew bartu jsbasto 😘😘😘

  • @ateischakur5217
    @ateischakur5217 5 лет назад

    Betam arif shra new Ariffffffff new ketlubet 💋💋💋💋💋💋

  • @user-vw1yt1mq8b
    @user-vw1yt1mq8b 6 лет назад

    ቻ..ኦ...ያ....የሚል ዘፈን አይመቼኝም ድምፂሽ ግን ዋውውእ...

  • @mh-em4gn
    @mh-em4gn 5 лет назад

    ዋው እናተናችሁ የሰራችሁት