ከሴት ጋር ስጠጣ ዉብዬ ያዘችኝ የእኔ እና ያንተ ነገር አብቅቷል😭😭😭

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024
  • #nahitube #couples #habesha

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @Hani-o6q
    @Hani-o6q 19 дней назад +290

    ናሂ የሚያመጣቸዉ ሴቶች ቆንጆ ስለሆኑ ዉበዬ ፕራክ ነዉ ቢሏትም ቅናቷን አታቆምም😂😂😂

    • @zinet4736
      @zinet4736 19 дней назад +3

      😂😂😂😂😂አዎ

    • @ኬሩ
      @ኬሩ 19 дней назад +2

      😂😂😂😂በትክክል🤣🤣🤣🤣

    • @qweqwe444
      @qweqwe444 19 дней назад +2

      😂

    • @Tube-cr9st
      @Tube-cr9st 19 дней назад +2

      Awo😂😂😂

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr 19 дней назад +9

      ተሶ አይበልጡም

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 19 дней назад +329

    ውብዬ ፕራንክ ነው ስትባል መረጋጋት አለባት የምን መጨማለቅ ነው የስራው ባህሪ አይደል እንዴ😂😂

    • @ማራናታ-ከ5ጘ
      @ማራናታ-ከ5ጘ 19 дней назад +4

      አንድአዴ እኮ ትጭንባታለች ዉብዬ

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 19 дней назад +6

      ​@@ማራናታ-ከ5ጘእኔ ከምር ዛሬ ነው የተጫንኳት እስከ ዛሬ ኮሜንቶችን ነው ተዉ የምለው ዩቱዩበር ናቸው መጠርጠርና ነው ስትባል መረጋጋት አለባት

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 19 дней назад +6

      በጣም ሁሌ ባሏልን ስትማታ አይከብዳትም እጭ ባለጌ

    • @Ftgt-e3f
      @Ftgt-e3f 19 дней назад +2

      አትቆላቆይ አበዛሽዉ

    • @Arabana-kobo
      @Arabana-kobo 19 дней назад

      ​@@setedegnuw4503አቤት አሽቃብጠሽ ሞተሻል ጥፊ ገረመሽ ይሄ ህይወት ነው ያ ይቀጥላል ያ ይቋረጣል መለጋለግና መጨማለቅ በሌላው ቤት እንጂ በውብየ ቤት አይደለም ቆፍጠን ያለ እርምጃ ከሌለ ነገም ሌላ ሴት ይዞላት ሊመጣ ነው

  • @konjetkonjet7731
    @konjetkonjet7731 18 дней назад +51

    ማርያምን ናሆም በማግኘትም በጣም እድለኛ ነሽ ከአንቺ ጋር ማንም ወንድ አይኖርም በዚህ ባህሪሽ ግን እኮ ብዙ የድሀ ልጆች ጥሩ ስው ሲያገኙ ክብር የላቸውም

    • @aduadu9102
      @aduadu9102 3 дня назад

      ትክክል ነው

    • @HyatHayat-mu9nm
      @HyatHayat-mu9nm 2 дня назад +2

      በትክክል እሷ ምን ፀባይ የላትም ገገማ ነች

    • @BelaymeshYelma
      @BelaymeshYelma 2 дня назад +1

      Er besew atfrdu be youtube sewen awkachew tew 😮

    • @KasaneshAsmare
      @KasaneshAsmare 2 дня назад

      ትክክነሽ እሷሲጀመር ደቆሮናት

    • @MMIf-e7c
      @MMIf-e7c День назад

      በርግጥአጥፍተሀልቢሆንምፍራክሲሆንመረጋጋትንልመጅወላሂለባልክብርእሚባልአለ

  • @mekdesyohannis6989
    @mekdesyohannis6989 4 дня назад +55

    ናሂ አጥፋተካል ትዳር ላይ የተለያዩ ሴቶች እያመጡ ፕራክ አይሰራም እርስ በራስ አትደራረጉም የምን መለፋደድ ነው ሴት ልጅ ከወደደች ወደደች ነው ኡኡ አጥፍተኸል እሷ ላይ ምትጮሁ ሰዎች ጤነኛ ናቹ 🥹🥹🥹🥹🥹

  • @UmuatikaBintabey
    @UmuatikaBintabey 17 дней назад +48

    እውነቷ ነው በንደዚ አይነት ነገር ፕራክ ሚባል ነገር የለም
    ፕራክ ደሞ ይቅርባቹህ ትዳራቹን ያሳጣቹሃል ዋ

    • @ሰለማይነገርስጦታውእግዚአ
      @ሰለማይነገርስጦታውእግዚአ 2 дня назад

      የተፈራው ደረሰ እኮ😢

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 2 дня назад

      Eko darisoli 😢😢😢😢

    • @user-ob1br7uh6s
      @user-ob1br7uh6s 2 дня назад

      ባለፈው እሷስ ወድ አምጥታ ፕራክ አድርገው የለዴ ስራቸው ስለሆነ በምሀከላቸው ክፍተት መፍጠር የለባቸውም

  • @SmJefdah-mh3cv
    @SmJefdah-mh3cv 19 дней назад +231

    ባለትዳር ሆናችሁ ከውጪ ሴት ጋር አትስሩ ይደብራል

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 19 дней назад +130

    ሚስትየው ግን የሰው ምክር እና ኮመት እንኳን የማይመልሳት የማይለዉጣት ድርቅ ያለ ባህሪ 🙄

  • @Fatumafatuma-mohammed
    @Fatumafatuma-mohammed 19 дней назад +80

    አኡዙቢላህ ዉብየ እራስ ወዳድ ናት እሷ ብቻ ፕራንክ ስታደርግ ደስ የሚላት ደረቅ😅😅

    • @FantaTeka
      @FantaTeka 18 дней назад +1

      አንች ብትሆን ምን ታደርጊአለሽ ትክክል ናት

    • @Fatumafatuma-mohammed
      @Fatumafatuma-mohammed 18 дней назад +4

      @@FantaTeka ስሜቱኮ ይገባኛል ፕራንክ ነዉ ከተባች ማመን አለባት ይሄ ደግሞ የስራዉባህሪ ነዉ

    • @hshdhdh5295
      @hshdhdh5295 18 дней назад +1

      ሳህ ስራ እስከሆነ ድረስ ዝንብላ ትደነፋለች ቆርጣ ላቆርጥ ናሆምን ተመሰለ ጀግና ሰው አክባሪ ሆ እረ ሙብየ አረጋጊው ክክክክ😂😂😂😂😂

    • @FantaTeka
      @FantaTeka 3 дня назад

      @@Fatumafatuma-mohammed ምን ዋጋለው ውዴ ትልቅ ደረጃ ደረሱ😭😭😭

  • @setedegnuw4503
    @setedegnuw4503 19 дней назад +93

    ኧር በእናትሽ ክብር ለባልሽ ሁሌ በጥፊ ነው እምትለው እጭ

    • @user-ve2lo7go1x
      @user-ve2lo7go1x 18 дней назад

      እሱ እኮ ወድ አደለም ሴትነው😂😂😂😂😂

    • @YeshiChekole
      @YeshiChekole 18 дней назад

      እውነትሽነው😂😂😂😂

    • @kamelabasher2751
      @kamelabasher2751 16 дней назад

      እሷ ናት ወንዷ ክክክክ

    • @mazimazi7200
      @mazimazi7200 3 дня назад +2

      ብራክም ቢሆን እኮ ሴት ይዞ ነው የመጣው እልል ብላ እድትቀበለው ነውዴ

    • @እናትአለሜእወድሻለሁ
      @እናትአለሜእወድሻለሁ День назад

      በእሷዋ ቦታ ብትሆኚ በዘነዘና ትፈነክቺው ነበር 😂 ምን አስበሽ ነው ፕራክም ቢሆን ሌላ ሴት እኮ ይዞ መጣው

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 19 дней назад +55

    ውብዬ ዩቱዩበር ናቹ ታውቃለሽ ፕራንክ ነው ስትባይ ተረጋጊ አትውረግረጊ ስረአት አቦ አንቺ ስታደርጊ ደስ ይልሻል ሰው ሲያደርግ ግን ለከባድ ውሳኔ አትቸኩይ የባልሽንም ማንነት ታውቂያለሽ ሶ ረጋ በይ😂❤

    • @neimbintseid
      @neimbintseid 19 дней назад +3

      አረ ምነው በሴት እኮነው እሱ ሁሌ ፕራንክ የሚያረጋት ሌሎ አይዲያ ካጣ አይተውም

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr 19 дней назад +2

      የኔ ምርጦች ምርጥ አሥተያየት ነዉ❤❤

    • @KokobKokob-px6mn
      @KokobKokob-px6mn 19 дней назад +1

      በጣም ታበዘዋለች አተማርም

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 19 дней назад +34

    ውብዬ ግን በእውነት የፈለገ ቢያጠፋ ባል አይመታም ደጋግመሽ ስትመቺው አይቼሻለሁ ሁለት ወዶ አይሆንም ባልሽን አታምኝውም ምድነው ሚያስመታሽ እሱ እኮ በጣም ነው ሚያከብርሽ እባክሽ የፈለገ ቢያናድሽም ለመረጋጋት ሞክሪ አይደለም መምታት መፃፍቅዱስ ባሎቻችንን ቀና ብለክ አትይ እባሽ😮😮😮

    • @asnakutube6310
      @asnakutube6310 19 дней назад +4

      እሱም ተሌ ላ ሴት ጋር ለምን ይሰራል በሷም ስሜት ለምን ይረማመዳል በቃ በለ ትዳሮች ተሌላ ሰዉ ጋር ፕራክ አትደራረጉ

  • @uaua1419
    @uaua1419 19 дней назад +65

    ውብዬ ምንም ይሁን በጥፊ አትማቺ ለምን ለጆሮ በጣም መጥፎ ነው የኔ አክሥት ጆሮ በጥፊ ምክንያት ጆሮዋ ያማታል በደብ አይሠማትም እባክሸ ቶሎለመማታት አትሩጪ ። በጣም ከተናደድሽ እራሥሸን ቆንጭጪ ወይም እራሥሽን አረጋጌ

  • @የጴጥሮስእንባስጠኝእልሃለ

    ለባልሽ ክብር ይኑረሽ እሺ ሴት ልጅ ባሏን ስታከብር ነው ደስ ይላል ግን አንቺ ሁሌም እጅሽን ታነሻለሽ እሱ ላይ እረ ይደብራል የእውነት አንቺ ፕራንክ ስታረጊ ምንም አይመስልሽም እግዚአብሔር ልቦና ይስተሽ ይስጠን በእውነት ባልሽን አክብሪ እሺ

    • @tgyegna5636
      @tgyegna5636 19 дней назад +2

      Mn agebash ashkabach ewnetan new 🤐🤐🤐🤐🤐

    • @NiDs-fk3rf
      @NiDs-fk3rf 19 дней назад

      ❤😊😊😊

    • @abebatadese3690
      @abebatadese3690 19 дней назад +8

      አቦ በናታቹ አታሽቃብጡ በናንተ ይሄ ቢሆን ደስ እደማይላቹ ሁሉ በሰው ሲሆን ለመፍረድ አትቸኩሉ ቀልድ ሲቀዛ እጅጅ ይላል
      ውብየ ብዙ ታጋሽ የዋ ጨዋ ናት
      ናሂ በጣም ባልጓል ትዳሩን መናቅ ጀምሯል

    • @AuufYgcc-hk4vw
      @AuufYgcc-hk4vw 19 дней назад +1

      እረባክሽ አችም ብክብ ዝም አትይም ባሎእኮነው ልላ ሴትጋ ስታየም. ይሄም ያሳል አልዋሽም እኔም ብሆን አረገዋለሁ

    • @zouheirmaid6946
      @zouheirmaid6946 19 дней назад

      አች አታሽቃብጭ እራስሽ ቀዳዳ​@@abebatadese3690

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 19 дней назад +41

    ወይኔ እኛ እንዝናናለን ውብዬ እርርር ድብን ትላለች😂😂😂😂❤

  • @AsAs-cz6bo
    @AsAs-cz6bo 19 дней назад +15

    ኤጭ ለባሏ ክብር የለላት

  • @BehailuHailemariam-t8z
    @BehailuHailemariam-t8z 14 дней назад +17

    እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ ኮመንት የምትጽፉ ሰዎች። አትፍረድ ይፈረድብሃል ነው።
    ናሂ እንደዚህ አይነት ፕራንክ ከአንተ አይጠበቀም እግዚአብሔርን አትፈታተን።

  • @Afleza
    @Afleza 19 дней назад +23

    ኧረ ተይ ውቢዬ ተረገጊ ለበልሽ ክቢር ይኑረሽ. ፕረክ አደል ኢዴ

  • @kEe-q6c
    @kEe-q6c 19 дней назад +16

    ውብ አለሜ 😂😂😂😂😂😂ተረጋጊ ቅናት የትም አያደርስም😊

  • @rfds7894
    @rfds7894 19 дней назад +18

    እውነቷን ነው የእውነት የምን መጨማለቅ ነው ትዳር ከተባለ ትዳር ነው ስንት ማስተማር የሚቻል ነገር እያለ ደግ አረገችህ

  • @فوزيةالذيابب
    @فوزيةالذيابب 19 дней назад +23

    እውነት አስጠላሽኝ አካበድሽ ቢያራግፍሽ ልክትገቢያለሽ ጥሩባል

  • @zeylamulat3078
    @zeylamulat3078 3 дня назад +6

    ሚስትህ ሀይለኛ ናት። ፈጣሪ ይሁንህ።

  • @chalachewYouTube
    @chalachewYouTube 19 дней назад +18

    እውነትስ ቢሆንስ የሰከረ ሰው ይመታል ❓
    ውቭየ ደረቅናት ጥሩ ባል አጋጥሟት ነው እንጅ በውብየ ባህርይ አብሮ የሚኖር ባል አይኖርም
    ባል እንደ ሚስት በጥፈ መምታት ንቀት ነው ሴት ልጅ ተበሳጭቶ እንለያያለን ልትል ትችላለች እንጅ በጥፊ ወንድ ልጅ አይመታም

    • @YalemYalem-s4l
      @YalemYalem-s4l 11 дней назад

      Betam 😊 ena negn bali telalichi

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 3 дня назад

      ደግ አደረገች ፕራንክ እያለ ከሴት ሜን ያልከሰክሰዋል ሌላ አይድያ አይሰራም እንዴ

  • @Aste221
    @Aste221 19 дней назад +20

    ፕራንክ ነው ተባልሽ አይደል ወብየ😂

  • @NardosSega
    @NardosSega 19 дней назад +11

    በየሱስ ሰም 🫢የንቅትሽ ጠግ ነው ዛሬ ያሳይሽው ውብይ

  • @zainabatopyazainabatopya1314
    @zainabatopyazainabatopya1314 19 дней назад +21

    እናተ ባለትዳሮች አይደብራችሁም እዴ ከውጭ ሴት ጋር ለምንድነው የምሠሩት አደለም አብሮ መሥራት መተቃቀፍ እኳን የለባችሁም

    • @KsaKsa-gm9mo
      @KsaKsa-gm9mo 2 дня назад

      ትክክል

    • @KsaKsa-gm9mo
      @KsaKsa-gm9mo 2 дня назад

      እኔቢሆን፣ሁለቱኑም ነበር ምጠፈጥፈቸው

  • @sirgutshawull9106
    @sirgutshawull9106 19 дней назад +8

    ከሴት ጋር ፕራንክ ብሎ ነገር የለም😮

  • @user-kq9ie4id6s
    @user-kq9ie4id6s День назад

    ማነው እንደኔ የውብየ መመናቀር ያስጠላው የስራው ባህሪ መሆኑን እረሳችው እንደ ናሆም መልካም ሰው ነው የምትሉ

  • @comceill-5586
    @comceill-5586 18 дней назад +5

    በትዳር መሃል እንደዚህ አይነት ፕራንክ አትደራረጉ ልብ ላይ የምጭረው ነገር ይኖራል

  • @SofiayKedar-nn9io
    @SofiayKedar-nn9io 19 дней назад +53

    ተዋት ገገማ ነገር ነሸ ናሂ ምርጥ ሰው ነው

  • @Mesart-mr9sr
    @Mesart-mr9sr 18 дней назад +9

    እች ውብየ ምትባል ሴት ባሏመሆኑን እረስታዋለች መሰል እደታናሽ ወድሟ ምጠፈጥፈው አተም ቆፍጠን በል እሽ አልጫ ከካሜራ ጀርባ ባታከብርህ ነው እደዚህ ምጠፈጥፍህ

  • @alemmihretualem2193
    @alemmihretualem2193 19 дней назад +10

    ኧረ ይቺማ 2 ሰባት ያስፈልጋታል 😂😂😂😂😂ወይ ተግባቡ ወይ አትስሩ ምንድነው እንደማውወቅ ሰው ያዙኝ ልቀቁኝ ማለት

  • @እሙአብዱረህማንኢንሸአሏህ

    ናሂ ጥሩ ሰው ስለሆነ ውስጡን ስላገኘችው ነው እዴዚህ የምትጫወተው ፕራክ ነው ስትባይ ባሰብሽ ውየ አቦ ተከበሪ

  • @user-xn7ow5zf8v
    @user-xn7ow5zf8v 19 дней назад +7

    ምነው አበዛሺው ፕራክ ሰራሺ የገቢምንጭሺ እደሆነ ዘነጋሺው ብትሄጂም እንደናሆም አይነት መቸም አታገኝ እሱግን እጥፍ ነው የሚያገኘው ሁሉም በሚወደው ይቀናል ያች ደሞ ይለያል

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw 19 дней назад +16

    እኔ ሀገር ልገባ ነው ፀልዩልኝ😢ደምሩኝ

  • @FantaTeka
    @FantaTeka 18 дней назад +16

    ትክክል ናት ውብዬ አንተ ለምን ከምታውቀው ዘምድህ ጋር አሰራም ስለምትወድህ አትፈልግም ከሌላ ጋር ማዬት ኮመንታተሮች ደግሞ ተረጋጉ በሰው ላይ ቀላል ነው በራስ ሲደርስ ነው ከባዱ ሁልሽም እምትሳደቡ ለራሳችሁ ክብር የላችሁም ምክንያቱም ያያችሁትን ወንድ ሁሉ በየኮመንቱ ስር ባልሺ ባልሽ ባሌ እያላችሁ ስትግማሙ እምትውሉ ስለሆናችሁ ምንም አይመስላችሁ ውብዬ ደግሞ እራሷን እምታስከብር ሴት ናት ይቅርታ አድርግለት ውብዬ🌹🌹🌹🌹

    • @aduadu8408
      @aduadu8408 3 дня назад

      Kalifelegech tita mehed tichilalech yemin mamitat bali kibir yelatim yesira bayir ayidel balige nati wondi liji be seti tedefer woyi zendiro😢

  • @BerbaraBetsha
    @BerbaraBetsha 19 дней назад +25

    ውብዬ የሌላ ሚስት ብትሆን በሰው እጅ ነበር የምትጠፈው እረ ይችን ደረቅ የማላይበት ስልኬ አስጠላኝ እራሱ ለወንድ ልች የጤፍ ቅንጣት ታክል ክብር የለላት አስጠሊታ ባል ተብየው እራሱ የወንድነት ቆመና የለው ሁሌ ሲደበደብ የማየው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Kaletube24
      @Kaletube24 3 дня назад +1

      ክብሯን የጠበቀች ጀግና ሴት ስለሆነች ነው

    • @merawethiopiawt
      @merawethiopiawt 2 дня назад

      ምን አገባሽ

    • @BerbaraBetsha
      @BerbaraBetsha 2 дня назад

      @@merawethiopiawt አይ ምን አገባሽ አየሽ ያ ድርቅና ዛሬ ላይ ለመለያየት እያደረሳቸው ነው አንዳደየ ምክር መቀበል ይጠቅማል ምክንያቱም ምክር ከተቀበልህ ብዙ ነገር ታተርፋለህ

  • @elsa4
    @elsa4 2 дня назад +2

    ሙሉ ቪዲዪውን አላየችውም እንዲ ? ይህ ፕራክ ነው ውብዬ ችግር አለባት እንዲ፣ ተዳርን የሚያሰተውና ከአገር የሚያሰወጣ አአይደለም አትጨማለቂ ትዳርሸንና ልጅሸን አጥብቀሸ የዚ ።

  • @Arabana-kobo
    @Arabana-kobo 19 дней назад +45

    ውብየን እደግፋታለሁ ምንም ቢፈጠር ባሌ ሌላ ሴት ጠጥቶ መጥቶ ቤቴ ውስጥ ሆ ፕራንክ እሚባል ነገር አይገባኝም እንዳውም ትልቅ ሴት ነች አክባሪዋ ነኝ በማይቀለደው ቀልድ ይሄ የግል ህይወት እንጂ የጓደኛና ዘመድ ህይወት እስካልሆነ ስሜቷን በደንብ እጋራታለሁ እንዳውም ሳታጋጫት እሷንም ጨምራ😂

    • @maymoona2094
      @maymoona2094 19 дней назад +2

      እሷም እስፖርተኛ ይዛ መታ ስትሺለጠለጥ ነበር ክክ

    • @FantaTeka
      @FantaTeka 18 дней назад

      ትክክል

    • @benezementube2119
      @benezementube2119 15 дней назад +1

      እሷ ስታደርገውስ ችግር የለውም❓

  • @user-br2hn1zy5i
    @user-br2hn1zy5i 19 дней назад +7

    ውብዬ ትእግስት ይኑርሽ ቢከብድም አይመታም ባል ጭራሽ እጅሽን አታንሺ ባልሽላይ ❤❤❤❤❤

  • @asnakechmeskela1732
    @asnakechmeskela1732 18 дней назад +7

    እንዴ ውብዬ ፕራንክ እወቂ አንችስ እስፖርተኛውን አላመጣሽም? ለፅብ ሰበብ ነው እንዴ የምትፈልጊው አረጋጊው እንጂ አመልሽን

  • @saraabate1804
    @saraabate1804 14 дней назад +4

    ጀግና ነሽ ውብዬ ቤቷን የምታከብር
    ባሏን የምቶድ ሴት በቤቷ በትዳሯ
    ቀልድ አታቅም።ጨምላቆች ቀልድ
    ነው የምትሉ ሞልፋጦች በትዳር አይቀለድም
    ሁለተኛ እንዳይደግም😂😂😂

    • @aduadu8408
      @aduadu8408 3 дня назад

      Ara bakish sporten amitita alineberem isu ichim kibir yelati inde tanash wondim bali titefetif woyi zenidiro😢

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 18 дней назад +5

    ፕራክ እያላችሁ የሚትሰሩ በተለይ ባለትዳር ሆናች እንዴዚ የሚታደረጉት አንድ ቀን ትዳራችሁ ይፈርሳልና ብትጠኔቅቁ ይሻላል ማር ይጣፍጣል ስበዛ ግን ጥሩ አይደለም

  • @setedegnuw4503
    @setedegnuw4503 19 дней назад +34

    አቤት ድፍርቷ ሁሌ በጥፊ ነው እምትለው ስንቴ አጋጨችው እሱ እራሱ የሆነ ሽልጥልጥ ልክ አያስይዝ እንዴ ሚስቱን እጭ

    • @sarahsarahaa
      @sarahsarahaa 18 дней назад

      😂😂😂ኮሜንት ተመስጨ የማነበው ነገርስ 😂

  • @RUtaTubeሩታቱዩብ
    @RUtaTubeሩታቱዩብ 19 дней назад +5

    ውብዬን አታስከፋት ደሞ ትዳር ላይ ፕራክ ቢቀር ደስ ይለኛል የምትሉ ደምሩኝ

  • @sebletegegne624
    @sebletegegne624 19 дней назад +7

    ምን አይነት ሴት ነሽ በእግዚአብሔር ወይ ፕራንክ ማቆም አለባችሁ ቢያንስ ቢያንስ ፕራንክ መሆኑ ከተነገረሽ ይህን ያህል ያዙኝ ልቀቁኝ ማለት ምን ማለት ነው ለባልሽ ክብር የሌለሽ ልጅትዋንም ማስደንገጥ ትክክል አይደለም ከምንም በላይ ደግሞ ከአንደበትሽ የሚወጣው ቃል በጣም መጥፎ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @MyLove-x8f
    @MyLove-x8f 19 дней назад +5

    ማርያምን ጠበል ያሰፈልጋታል ደርቅ እሚረጋት ነገር ትዳራ ያስፈርሳታል ይ ከባድ ነው ንሳሀ ጉቡ ቤታችሁ ጠበል ሩጩ ወደ ጠበል ሂዱ እማይበገር አይሆንም እሚትሎው ነገር እወነት የሆነ እሩኩስ መንፈስ አለ እሳላይ 😢😢😢 ነገሩ ስራ ስራ እያልን ለጠበል መች ግዜ እናገኛልን ግን መች እንድንሞት አናቅም ሰላም ይለለህ ሁሌ ድካም ድካም
    ደሞ በቅርባን ከታጋባችሁ ማርያምን ስንስራት ያዙ የድንግል ማርያም ልጅ በውስጣቹሁ ነጉሳል ክርስቶስ ማለት ነው ስለዚህ የልባችሁ ቤታችሁ ዝግ ነው ሌላ ማይት መደረበ አይቻልም 😢ግን እሳ በጣም ነው እመትጣራጠረው እሱ ከደረበ ወይኔም ወደ ሌላ ኬሄደ እግዚአብሔር አስቀይም ረከስ ማለት ነው ስለዚህ አያደርገውም አትጣረጠሪ ቡዙም አትናደጂ በማሀል ሰይጣን እንዳይገባ ሀያል አትሁኝ እንካን አንቺ አምላኩ የፈጠሩት ሥላሴ ረሳ ማለት ነው ይህን ካደረገ እና አያደርገውም እሱላይ እምነትሽ ይሰፋ ይሁን ❤ እግዚአብሔርን አመስጉኑ

  • @zinashgedamu1223
    @zinashgedamu1223 2 дня назад +2

    እዉነቷን ነዉ ምክኒያቱም ትዳርነዉ ቀልድ አይደለም እኛላይ ብደርስ ምን ይመሥለናል ዉሳኒያችንስ ምን ይሆን ብለን ማሠብ አለብን በዉብዬ ከመፍረድ ይልቅ ግን ፕራክ ስትባል መረጋጋት አለባት በርግጥ እናም ትዳራችሁን እራሳችሁ ሰዉ ሳይገባ ማዳን አለባችሁ

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe 4 дня назад +10

    ውብየን እምትሳደቡ ኮሜታትሮች ስራአት ያዙ እኔ ናሂን አከብረዋለሁ ነገር ግን ሁሌ ለምን በሴት ይፈታተናታል ለፕራክም ቢሆን ጥሩ አደል ትዳር ቀልድ አይደለም ቀታ እምትሉ ደግሞ ለምን እማቀነው ባሏ አይደል ሆ ሲቀጥል ዘመዴ ቤተሰብ ነች አለ እስከዛሬ የማታቃት ዘመድ ተየት መጣች😅

    • @rrrtt6sd5lg9k
      @rrrtt6sd5lg9k 3 дня назад +1

      ትክክል በጣም ባለጌ ናቸው ኮሜንታቸሮቹ ሲሳጀቡ የእውነት ውብዬ በጣም ታሳዝናለች ደግሞ መብቷ ነው ባለውን መናገሯ

    • @aduadu8408
      @aduadu8408 3 дня назад

      Isuy hule silemitkena tayito nawu 😂😂😂

  • @ekramali6409
    @ekramali6409 19 дней назад +6

    የሆንሽ ዚፍጥ ፖራክ ነዉ አለሽ አንችሥ ሥታረጊ ችግር የለም አንችሥ ወንድጋ እሥፖርት ሊያሠራኝ ነዉ ብለሽ አምጥተሽ ፖራክ ነዉ ብለሽዉ ዘፍዘፍ ሥትይ አልነበረም እሡ እንዳች አላካበደዉም ናሂ ወንድሜ 🥰🥰ዝንባላት አሁን አልፈልግሽም ብትላት ተከትላህ ነዉ የምለምንህ ድብን ያለች ቀናተኛ ናት ምክናየቱም የምታመጣቸዉ ሴቶች ልዕልት ልዕልት ሥለሆኑ🥰🥰🥰🥰

    • @FantaTeka
      @FantaTeka 18 дней назад

      ስድቡን ምን አመጣው ባትኮምችስ አሳዳጊ የበደለሽ

    • @ekramali6409
      @ekramali6409 17 дней назад +2

      ተከርበች 🙃🙃🙃 አዉነት ተናጋሪ ሠዉ አይወደድ ኮሜት አልወድም በጣም ሥላናደደችኝ ነዉ

    • @selambizani4119
      @selambizani4119 12 дней назад +1

      ስታስጠላ አሮጊት ስለሆነች ነው እንደዚህ የምትሆነው ደግሞ ፕራንክ ነው ስትባል እንኳን የማይገባይ ደደብ ናት ለባሏን ክብር ሚባል የሌላት

    • @aduadu8408
      @aduadu8408 3 дня назад

      😂😂😂😂zefi zefi

  • @Redu78978
    @Redu78978 19 дней назад +15

    ዉብዬ ትግስት የሚባል ነገር የለሽም ትግስት ሊኖርሽ ይገባል ባልሽን አክብሪ አተ ደሞ እንደዝህ ያለ ፕራንክ አታድርጋት❤❤😂😂

  • @thomasstories5080
    @thomasstories5080 3 дня назад +2

    በጣም ነው ያበዛኸው። ምንም በውብየ አልፈርድም። ትዳር ክቡር ነው!

  • @hasnahusain3061
    @hasnahusain3061 19 дней назад +5

    አራ ውብዬ አትጨመላቅ ፕረክ ነው ተባልሽ አይደል ለነገሩ ካንቺ በጣም ቆንጆ ነት

  • @meseretdeboch1649
    @meseretdeboch1649 18 дней назад +3

    ውብዬ ደሞ አበዛሽው ፕራንክ ነው ከተባልሽ መተው አለብሽ እስቲ እንደወጣት ሁኚ ቤተሰብ ናት ካለሽ ወረድ ማለት አለብሽ አታብዣው የሰጠሽው ጥፊ እራሱ አጠያያቂ ነው

  • @TigisJemu-tg3es
    @TigisJemu-tg3es 19 дней назад +4

    ስራ ብላ አምና ገብታበት የለ እንዴ በጣም ነው እየደበረችኝ የመጣችዉ በፊት አሪፍ ፀባይ ነበራት አሁን ሙዝዝ ማለች ጀምራለች የኔ ብቻ ቨራክ ያለች ትመስላለች

  • @YASMIN-x4n3h
    @YASMIN-x4n3h 19 дней назад +6

    ምን ትመስላለች ክብር የሚባል ነገር አታውቅም ምን ያጨማልቅሻል የስራችሁ ባህሪ አይደልዴ ሙትቻ ስታስጠሊ ጉቶ ፊት

  • @MadinaMuhammad-j9y
    @MadinaMuhammad-j9y 16 дней назад +3

    ጥሩ ባል ያላችሁ ሴቶች ግን እንደት ነው የሚያጨማልቃችሁ አረ ለዺባልሽ ክብር ይኑርሽ ምን ደረቅ ናትበአላህ

  • @Miska-lm6tt
    @Miska-lm6tt 19 дней назад +5

    ፀባይሽ በሙሉ ተቀየረ ምን ሆነሽ ነው ድሮ እንደዚህ አይደለም❤❤❤❤

  • @alemzertube4322
    @alemzertube4322 2 дня назад +1

    ውብዬ በጣም ይደብራል ፈቃደኛ ሆነሽ ፕራንክ እየተደራረጋችሁ አሁን ምን መጣልሽ የእውነት ይደብራል ከአንቺ አልጠብቅም ችግር ከለበትም ከአሁን በኃላ ለትዳራችን ወይም እኔ ደስተኛ ስላለንኩበት በሴት ፕራንክ ማድረግ ይቅርብን ብለሽ ወደራስሽ ተመለሺ

  • @miretmi3845
    @miretmi3845 19 дней назад +4

    ሁለታኛ እኔ እዚ ቤት አልመጣም piranik ነው አደለም ለምን እድዝ ትሁንለሺ

  • @benezementube2119
    @benezementube2119 15 дней назад +11

    ብዙም ኮሜንት አይመቸኝም
    ውብርስት ግን ብስለት ይቀርሻል በራስ መተማመን የለሽም ማለት ነው የስራውን ባህሪ ተረጂ ወይም መስራት አቁሚ ፋራ መሆንሽን እኮ ድሮም እናውቃለን ከናሆም ጋር ስትገናኚ የሰለጠንሽ እና የበሰልሽ መስሎን እንጅ😏
    ራስ ወዳድ አትሁኚ ትዕግስትም ይኑርሽ የምር ሰክሮ አግኝተሽው ቢሆን ኖሮ ራሱ በትዕግስት ነገሩን ለማጣራት መሞከር እንጅ የሰከረ ሰው ላይ ርምጃ መውሰድ ከባድ ነው ብሰይይይይይ።

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 19 дней назад +5

    ይቼ ደሞ ጎ ማለት ትወዳለች ዮትበር መሆናችሁን አትርሺ ነው መሮሻል መሄድ ፈልገሽ ከሆነ ላጥ በይ ባላችሁን በጥፊ መመታት ነውር ነው🙄

  • @BehailuHailemariam-t8z
    @BehailuHailemariam-t8z 14 дней назад +2

    ወይ ዘንድሮ እግዚአብሔር በምህረቱ ያስበን ልቦና ይስጠን ኮሜንት ሰጪዎች ግን ሰከንንንን በሉ ነውር ነው አይባልም።

  • @ሀበሿዊት
    @ሀበሿዊት 19 дней назад +8

    እሱሷ ስታደርግኖርማልነዉ እሱግን እንደሚወዳትስላወቀች በቃ በትንሹምበትልቁምነዉ የምታሸማቅቀዉ ለባሏክብርየላት ሁለየ እንደለመናትነዉ ይደብራል ስትልጂለባሏክብርከለለት

  • @user-yz4tl6tq3b
    @user-yz4tl6tq3b День назад

    እኔኮ ፕራንክ ነው እምትሉ ሰወች ሴት ጋር እየተላፉ ፕራንክ የለም ወብዬ ሁሌም እምተናገረው ውነት ነው

  • @لعل-ب3ك
    @لعل-ب3ك 19 дней назад +6

    ውበየ በጣም ኣስጠለች😊😊😊😊

  • @frieneshelias9413
    @frieneshelias9413 5 часов назад

    እውነት ነው ከውጭ ሰው ጋር እንዲያውም ከሴት ጋር በመጠጥ መገኘት እጅግ ያስጠላል። ለምስትህም ለእምነትህ ክብር መስጠት አለብህ። እውነቷን ነው ይህ ለውብዬ ትልቅ ንቀት ነው። በቁርባን ተጋብታችሁ መጠጥ ይዞ ፕራንክ መሥራት በጣም ያስጠላል። ብቻህን እንኳን ቤት ውስጥ ሰከርኩኝ ብለህ ብታስቅ ደስ ይል ነበር።

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw 19 дней назад +3

    ውብየ ግን እች ብቻ ነው ፕራክ ማረግ የምትፈልጊ አትፈሪ እሱን ሁሌ ስታረጌ እሱ አያፍርም እች ግን ታካብጃለሽ

  • @TeweldeTube
    @TeweldeTube 18 дней назад +1

    ዉቡየ ሠገጤ ናት

  • @AshuLidutube
    @AshuLidutube 19 дней назад +6

    መጨረሻዉ ያሳዝናል በቀረብ ወንድሜ😭😭😭

    • @user-go6hd9sy5l
      @user-go6hd9sy5l 18 дней назад

      ውብየ ደረቅ ናት ኤጭ ሁሌ በጥፊ ለባሉዋ ክብር የላትም ምከሩዋት😢😢😢

  • @አላህንፈሪ
    @አላህንፈሪ 4 дня назад +2

    ትዳር ላይ ምንም ፕራክ ቢሆን አንደዚህ መሆን የለባቼውም አበዙት

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 19 дней назад +4

    ሰው አገር ያላቹ ፈጣሪ ያልታሰባቹት
    ሲሳይ ይስጣቹ 🙏❤🙏❤❤❤❤❤🙌

  • @user-ri9hj9ez
    @user-ri9hj9ez 2 дня назад +1

    ምን ትመስላለች ክብረ ቢስ ፕራንክ ነው ተባለች አይደል😮

  • @abebawflower5769
    @abebawflower5769 19 дней назад +3

    ውብየ ሰርአት ይኑርሽ ወንድ ልጅ አይመታም ተደጋጋሚ አስተያየት ይሰጥሻል ግን አትሰሚም እናት አባት ቤተሰቦቹ ጓደኞቹ ልጅሽ ሲያዩት እሚያስቡትን እሚሰማቸውን ማሰብ አትችይም እንዴ ተደጋጋሚ ይህ እኮ ትዳር ነው ቀልድ አደለም ስትይ እሰማሻለሁ ነገር ግን ለትዳራችሁ ናሆም ስለሆነ እንጅ በዚህ ባህሪሽ ማንም አብሮሽ አይሆንም ነበር ይህን ባህሪሽን አስተካክይ ዘመናዊ ሴት ለመሆን ሞክሪ እንጅ ሲስቱ

  • @HyatHayat-mu9nm
    @HyatHayat-mu9nm 2 дня назад +1

    ይች ገመል ሁልጊዜ በጥፊ እየመታች ነው የምታኖርው😊

  • @kEe-q6c
    @kEe-q6c 19 дней назад +2

    ደሞ እኮ ቆንጆ ቆንጆ ልጆች ናቸው ሚያመጣቸው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 15 дней назад +1

    ምስኪን ወንድ ሁሌ በጥፊ እንደተመታ ነው😢😢😢

  • @ZahraZahra-y6l
    @ZahraZahra-y6l 19 дней назад +4

    ውብያ ቅናታም መሆን የተነሳ ያዙ ልቀቅ ትላለች ናህ የምመጡ ሴቶቹ በጣም ቆንጆናቹ ለዛነው😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hayathussien1907
    @hayathussien1907 19 дней назад +2

    ስገጤ ሆነች እኮ ሆ እሷ ስታደርግ ደስ ይላታል ኢ ምኑ ናት

  • @sebletegegne624
    @sebletegegne624 19 дней назад +12

    በፕራንክ ሰበብ ሴት ትጎትታለህ ያልታረመ አንደበት ይህን ያህል ናሂን የመሰለ ጨዋ ባል በእየሱስ ስም

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 3 дня назад +1

      እኛ እምናቀዉ እዚት እሷ እምታቀዉ ዉሎ አዳሩን እናቱ

  • @FtimahFfyi
    @FtimahFfyi 3 дня назад +1

    እባካችሁ ለፕራክ ቢሆንም ልክ ይኑራችሁ እናተ እኮ በቤተክርስቲያን በስረአት የተጋባችሁ ናችሁ ኮሜንቶ ብትችሉ መልካሙን ተናገሩ ወይ ዝም በሉ ወደዛዉ ማባባስ ምድነዉ ባለ ትዳር ዉስጥ ገብተን ምን ፈራጂ አደረገን ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን😢😢

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 19 дней назад +6

    ውብዬ ሲበዛ ሰገጤ ሰገጤ ነሽ ፕራንክ ተፈቃቅዳችው አርጋችው ቻይዉ አለቀ ስታስጠይ ኤጭ ወደዛ

  • @SalamSalam-vw1nr
    @SalamSalam-vw1nr 18 дней назад +1

    እች ሰትዮ በቅርቡ ጀምራ አስጠላችኝ እጭ !!😮😮😮 በተሰቦች ወንድ ልጅ ክብር እኮ ነዉ በጥፍ መምታት ምን አስፈለገው ፍራክ ከሆነ በቃ!! ፍራን አንች!!! ክብር ብስ ነሽ እውነት😮😮😮😮

  • @ahmedtube3504
    @ahmedtube3504 19 дней назад +2

    ወብየ በጣምነው የምታበዛው ብርክ ነው እየተባለይ ያዙኝ ልቁኝ ሸይጣን ነች ደረቅ በፈጣሪ ስታሰጠላ ቆጆ ሴት ስለሚያመጣባት ነው ቀንታ ነው ኢጪ ብራክ ብራክ ነው😢😢😢😢😢

  • @tsegaadonay4018
    @tsegaadonay4018 2 дня назад

    በነገራችን ላይ ባለትዳር ስንሆን ለምን ባህሪ ለባህሪ መግባባት ያቅተናል በእውነቱ ናሂ በጣም ጥሩ እና አስተዋይ ሰው ነው ቆይ prank ከተባለ ያው prank ከተባለ መረዳት ነበረብሽ ደሞ እኮ ፍቅር ማለት እራስን መውደድ ሳይሆን ለዛ ሰው ፍፁም መሸነፍ በማይመች ሁኔታ ምቹ መሆን ማለት ነው ስለዚ ታረቁ

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa 19 дней назад +2

    ይችሴት ግን እሶስታርግ ብቻነዉ ደስእሚላት

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 18 дней назад +1

    ማንኛውም ሴት ብትሆን በባሏ ትቀናለች ውብዬም ለዛ ነው የተናደደችው በቃ እንደዚህ አይነት ፖራንክ አታድርጉ ከማታውቁት ሰው ጋር ናሂ ደግሞ በተደጋጋሚ ከሴት ጋር ስለምትሰራም ነው የምትበሳጨው ለሁለተኛ እንደዚህ የሚያበጣብጥ ፖራንክ አታድርጉ በስሜት አትጫወቱ የሚያዝናና ፖራንክ ብታደርጉ ይሻላል በተረፈ ውብዬ ምንም ስሜታዊ ብትሆኚ ባልሽ ላይ እጅ ባታነሺ ተደጋጋሚ አየውሽ ጥሩ አይደለም ናሂን ከተመልካች በላይ አንቺ በደንብ ታውቂዋለሽ አክብሪው እጅሽን አታንሺበት ደስ አይልም

  • @user-bd2vs4mc9j
    @user-bd2vs4mc9j 19 дней назад +4

    ውብየ ደደብ ነገር ናት ፋራ የሄ የመሰለ ባል የትም አይገኝም እናቱ ትህትና ትዕግስት ይኑርሽ ደረቅ አትሁኚ 😢

  • @Fatoommohammed-fq8jc
    @Fatoommohammed-fq8jc 2 дня назад

    እኔ ሴት ልጅ ባሏን እንኳን በጥፊ መማታት ይቅርና ምላሷን እውጥታ ስትሳደብ በጣም ነው የምደብረኝ በዛላይ ፕራንክ ነው እየተባልሽ እኔ ነኝ ጀግና አልሽ ስራአት የሚባል ነገር ልመጅ ክብረ ቢስ ነሽ ናሂ ማለት በጣም ምርጥ ልጅ ነው ላንች አይገባሽም ነበር ደረቅ

  • @እሙአማር-ፐ7ለ
    @እሙአማር-ፐ7ለ 19 дней назад +3

    ፕራክ ነው ስትባይ ለምን አሰሚም 😮

  • @marthateshager8284
    @marthateshager8284 15 часов назад

    ናሒዬ በጣም ነው ያበዛከው ምክንያቱም በትዳርህ ላይ ክፍተትና ችግር እንዲመጣ እየፈጠርክ ነውና አስብበት

  • @yemariam7570
    @yemariam7570 19 дней назад +4

    Betammmm askeyami tesbay now yaleshi zero neshi betammm now mtanadjew prank now eyetebalshi aydel 😏😏😏😏😏

  • @muna4453
    @muna4453 День назад

    ውብዬተብዬዋግን ስትሰግጥ 😮😮 አረ ደበረችኝ ልጁን አታሳቂው መልካም ቤተሰብ ነው ያሳደገው እዳሰብሽው አይደለም

  • @netsaizet4033
    @netsaizet4033 19 дней назад +3

    Wubiyee nahi indez Aynet sew Aydelem teregagi demo prank new sit bay teregag mnd nw😢😢

  • @user-ob6ru9rj9k
    @user-ob6ru9rj9k 19 дней назад +2

    ውብዬ ደሞ ፕራንክ ነው ከተባልሽ ትዕግስት ይኑርሽ ያለ በለዛ አቸ ታረጊው የለ እዴ

  • @Tube-cr9st
    @Tube-cr9st 19 дней назад +2

    ውብየ ጠግባለች ጌታን

  • @diseimansur8605
    @diseimansur8605 День назад

    ለላይክ ብላችሁ ክፍተት አትፍጠሩ ሰይጣን አታስገቡ ስርአት ያዙ ትዳር ክብር አለው አትቀልድ ❤❤❤❤

  • @tigistDemeke-he7hi
    @tigistDemeke-he7hi 19 дней назад +3

    ፕርክ ካታባላ ፕርክ ነው ስትዮዬ 😂😂😂😂

  • @JerryJerry-ws8bh
    @JerryJerry-ws8bh 18 часов назад

    በትዳር ላይ ቀልድ አይመቸኝም ውብዬ እውነት አላት።። ከትዳር ውጭ ምንም ዝባዝኪ አያስፈልግም ።።
    በሰው ላይ ለምትፈርዱ ሁሉ ባላችሁ ፕራክ ነው እያለ ሴት ይዞላችሁ ይምጣ ያኔ ህመሙን ታዩት አላችሁ ምድረ አሽቃባጭ ትዳር እኮነው😡

  • @ethiopia-wj3vo
    @ethiopia-wj3vo 19 дней назад +7

    የማትረባ እራስህን አታስከብርም ሁልጊዜ በጥፊ በንቀት ነው የምታይህ።ለባሏ ክብር የሌላት ሴት።ሁሌ መጨረጨር አይሰለችሽም ፕራንክ ነው አለሽ አሰሚም።

  • @ספרזאודה-נ3ד
    @ספרזאודה-נ3ד 19 дней назад +2

    ውብዬ በጣም ቀናቸኛ ነሽ ፍራንክ ነው
    ስትባይ። ተረጋጊ ለአንች ሲሆን ወንድ አምጥተሽ ስፓርት የሚያሰራኝ ብለሽ ፍራንክ
    ሰትሰሪ ደስተኛ ነሽ ለሁሉም ባልሽን በካሜራ
    ፊት አትማች ሰነስርአት ይኑርሽ