Ethiopian Music : Habtamu Tebeje ሀብታሙ ተበጀ (ሲላ ምን ይባላል)- New Ethiopian Music 2018(Official Video)
HTML-код
- Опубликовано: 11 ноя 2024
- Ethiopian Music : Habtamu Tebeje ሀብታሙ ተበጀ (ሲላ ምን ይባላል)- New Ethiopian Music 2018(Official Video)
Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
Ethiopian music.
Google+ :- plus.google.co...
Facebook :- / minew-shewatube-record...
Subscribe :- www.youtube.com...
#minewshewatube #ethiopia #ethiopianmusic
Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2018: Minew Shewa Entertainment.
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "Gildo Kassa ft Shakura (Lageba New) ጊልዶ ካሳ እና ሻኩራ (ላገባ ነው) New Ethiopian Music 2019(Official Video)"
• Gildo Kassa ft Shakura...
~-~~-~~~-~~-~
ወሎ የወረባቦልጅነዉ ሀብታሙ ተበጀ እማኛዉ ሀገር
የኔ ወድም የወረባቦልጅ ሁነህ ምን ይወጣላሀል መሸአላ አላህ ይጨምርል
ሲላ ምን ይባላል። በጣም ያምራል በርታ
ባቦነን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ ላይክ አበረታቱ
ወይኔ የትነበርኩ ያገሬልጅ ቀጥልበት ሀብትሽ ዉይ ማመን አቅቶኛል የቢስትማዉ ማኛ የዛሬን አያድርገዉና አብረን ተምረናል ስላየሁህ ደስብሎኛል
በለው የኔ ልዩ ወንድም እንደት እንደምታምር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
ዋዉ በርታ ያገሬልጅ
ሚሚ ብርሀኑ የኔ እህት ደህናነሽ
ዋውውው አሪፍ ስራ ነዉ ውብ እኮ ነን እኛ አማራዎች ። አማራ ለዘላለም ይኑር አማራ አማራ አማራ አማራነት ኢትዮጵያዊነት ነዉ 💚💛❤
አሜንን ጠላታችን ይርገፍ
@@destakeremela3591 አሚን አሚን አሚን
አማራነቴ ኩራቴነው
ቀላል አማራ መልከ መልካም ውቦች ነን
አዎ አማራ የሠዉ መኩራራያ😍😍😍😍#########🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍አገራችን ለዘላም ትኑር እኛ ግን ብሄር አይለየንም 🇪🇹አድ ነንን
አንተ ቀጣፊ እንኳን የኔ የሆክ ይመችህ አይዞህ በርታ ጠንክር ግን መቼ አድገህ ነው እኛ ወረባቦዎች ማኛ ነን
ዋውው ያገሬልጂ
ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበረ ወሎ ገራገሩ መረሳ አባገትዬ😘😘😘
ሀብትሽ ላይክ አንዲ ግዜ ብቻ ሆነብኝ💞💞💞💞👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍አ አ ቢስቲማላይ ሲያንጎራጉር የነበራቺሁ ካላቺቸቹ እስኪ ብቅ በሉ
የሰፈሬ ልጂ በርታ
ያምራል በርታ ያገሬልጂ
ዋው ብያለሁ ሀብቱሽ ከምር ልዩ ነው ወንድሜ ሳላደንቅህማ አላልፍም
ዋውውው በጣም ያምራል ፈጣሪ ያበርታህ የኔ ማር ፈጣሪ እትልቅ ደረጃ ያድርስህ ጠንካራናህ ጠንክር ቀሽቱ
ዋው. የእኛ. ጀግና. ይመቸህ. የሰፈሬ. ልጃ. ሀብትሽየ. ጠንክራ. ገና. ብዙ. እንጥጠብቃለን
እውነት ነው
የቢቲማልጂ ነው አደል አቀዋለሁ ግን ሣየው ደነገኩ እደዚህ አልጠብቅምነበር በረታ
አማራ ደሜነው ወሎዬዎች ሥታምሩ 😍😍😍😍 ውበት ቁጅና ካማራችሁ ለምለምቱ ወሎ በተወለዳችሁ😘😘😘😘😘😘
ምንድ ነው ግን የvideo ከለር ደስ አይልም በተረፈ አሪፍ ስራ ነው ወሎየዎች በርቱልን
እር እር ድስ ይላል አይዞህ በርታ
እናም አይዞህ አብራሀም እንዴት ነው መቼ አድገህ ነው ሻሂየን ፓስቲኒውንም አብልቸ አልቀረሁም ግን ስለ ቢስቲማ መዝፈን አለብህ በርታ አይዞህ በቸገረህ እንረዳሀለን
አወ መዝፈን አለበት ቢሲቲማ ስም ቢያስጠራ ደስ ይለኛል
ዋው ያምራል በርቱ ወሎወች
ደስ ይላል በርታ ሀብቴ!!!!! ኢትዮ ልጆጇ ውበትና ቁንጅና የግላቸው ነበር ችግሩ ዘረኝነት ጠፍቶ ፍቅር ና ሠላም የሚሰፍንበት ቀን እራቀን እንጂ
💕💕💕💕💕💕🌹💖💖❤️❤️❤️በርታ
ዋዉ የባቦ ሸበላ ጥሩነዉ ቀጥልበት አማራነቴ ኩራቴ
መገን ወሎ ጥሩ ስራ ነው ለክፉ አይሰጥም በርታልን 💚💛❤ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ምችግር አለዉ ስለኔ ብዘፈን😍😍😍😍ግን ድምፁ ብጀንን💔💔❤❤❤😍😍😍😍😍አሪፍ ዘፈን ነዉ
ብዙ እጠብቃለሁ ሀብትሽ ካተ በርታ
በርታ አይዞህ ያግሪ ልጀ የቦባወቹ የት ናችሁ
ወድሜ በርታ ካተ ብዙ እንጠብቃለን አሪፍ ጅምር ነው
Ethiopia ለዘላለም ትኑር አማራነት ፍቅር ♥♥♥♥♥
የኔ ቆንጆ ምርጥ ነው በጣም በርታወድሜገና ብዙ እንጠብቃለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍
ዋውውው በርታልን ወዲማችን
ካተ ብዙ እጠብቃለን በርታ
ወሎ ሀገሬ እንኳንም ተወለድኩብሽ
የባቦዉ ማኛ ካንተ ገና ብዙ እጠብቃለን
ዋውው ነው ይመችህ ያገሬ ልጅ😍😘😘😘
ወሎ የቆጆዎች ምድር 💜💜💜💜💜💜
Konjo music bro ajeka gxlelu eka. From Tigray.
ዋዉ ሀብትሽየ ቀጥልበት
እሥኪ ወሎየወች በቁጅና አደኛ ናች የምትሉ እንይአችሁ ላይክ ወሎየንይ
Woo
👍👍👍👍👍100%
እህትየ አማራ በይ አሁን አንድ ነን
ትክክል 100%
እኛ አማራወች በጎጥ ሳይለይ ሁሉመልከቀና
ዋው።አሪፍ።ስራነው።አማራየነይሙሽራየ።ወሎገራገሩ።😍😍😍😍😏💛💚💛💜💝💓💜💛💛💚💛
😍😍😍😉 አማራነቴ ማህተቤነው
ሀገሬ እማማ እንደምነሺ ከቶ ወይ ጊዜ የኔማር።አወ 💛💚💚💚💚
ወሎ ገራገሩ 😍😍😍😍ወሉመጀን
One love from South Sudan
ሀብትሽ የሰፈሬልጂ የቢስቲማዉ ማኛ ይመችህ
እኛ ወሎች ምርጥ ነን
ስወድህ💞💞💞💞💞
አማራ 🔒
ሀብቴ አሪፍስራኑው በርታ ወሎ የውቦች ሀገር
ይመችህ
ዋውውውውውውውውውአማራ ሆኖ መፈጠር በራሱ መታደልነው በውት አማራየ ክፉሽኝ አልስማ በውነት አባይ ወንዝና ቅዱስ ላሊበላ ተሰርተው ማየት የናፈቀው ማነው?ምርጥ ስራ ነው በርታልን
Hhh Mmm ትክክል አማራነት ኩራትነው
አማራነቴ ክብሬ ኩራቴነው እንኳን ከእናተ ተፈጠርኩ
ዋው ነው አንተ ወሎየ በርታልኝ
waw harifi konjo harifi new
ያገሬ ልጅ እሄ ልዩ ወድሜ እደት አያችሁን ጓደኞቸ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ዋዉ እደት እደምወደዉ🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌹
ዋዉ አገሬ ናፍቆኛል
😗😗😗😗😘😘
ለብራችሁ እያላችሁ. ልቤን አትርብሹ. እስክስ 👍❤
Waw! This is beautiful Amara song! Love to Wello, Gonder, Gojam & Shewa!
ሀብትሽ ጎበዝ በርታ የትወልድ ቦታህን ወርባቦን ታስተዋውቃታለህ ብለን ተስፍ እናርጋለን ያገር ልጅ በርታልን
fareha yamam ወሎየነውደ።ማሬ
@@እፍጠኛዋአማራወሎወልዲያ አወ የወርባቦ ልጅ ነው ካውቅሽው የሰፈር ልጂ
አይቀርም ጓደኛየ በርታልን የኛ ጀግና
ዋውውውውውው መገን ወሎ አሃገሬ ውድድድድ😘😘😘😘😘
ወሎ የፍቅር ሀገር የመርሳ ልጅ ነኝ
ፍቅር ካማራችሁ ኑኑኑ😍❤❤
ጠክር ሀብቴ ያበደነዉ የምር
እኛ ወሎወች ይኸም ያስብናል❤😘❤❤ሸበላዉ @ብየህ አለሁሁ
አማራወች በይ
ሀሪፍ ስራነዉ ያገሬልጅ ቀጥልበት
በጣም ያምራየወሎ ልጅበመሆኔ ምንጊዜምእኮራሁ...ያምራል....
ዋዉ ሀብትየ ያገሬ ልጅ
ወሎ የቆንጆአገር ኩራት ይሰማኛል 💔
የኔድንጋ እራስ አርቲስት ሁነህ ቁጭ አልክ አይ ቢሲቲማ ሀብትሸ በርታ
ክክክ የኔደንጋ እራስ ተመቺቶኛል
ዋዉዉዉ በጣም ደሥስስ ይላል
Koraaaaaaaaaaaa keberrrrrrr ymechih konjo sira new❤️✋🌹🌹🌹
ጎበዝ
Habtish yene andegna bertalign gadegnaye
የሰፈሬልጂ h የቢስቲማዉ💃💃💃
ወሎ ማኛ አማራነት ኩራት
አዎዎዎዎዎዎዎዎ አኔ ኩራት😍😍😍#😍😍😍😍#🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሓሪፊ እዮ ሽኾሪና
ሸጋው የወሎ ልጅ ይመችህ
ምን ማለት እዳለብኝ ግራ ቢገባኝም ወንድሜ ኮራሁብህ እንኮንም የኔ ሆንክ
አዎ ወሎ ገራገሩ ወሎ የፍቅር ሀገር
በኔ ብቻ ኮሜንት ቢሆን
ስንተየ በፀፍኩልህ ነበር
ኮራ ቀብርርር nise
Only ugandan loving Ethiopian music
ዋውውውውውውው ውሎ የማኛወች አገር 💚💛❤👌
ohh......it's good bra keep it up
አሜን አሜን
ያገሬ ልጅ ባቶን ይቆጨኝ ነበር😍😍😍
ዋውው በጣም ደስስ ይላል
Arif naw like andeya
በርታልኝ ይኔ ወንድም ያምራል
ቤት አማራወች በጣምኮነው እምናምርው ክፏችሁን አልስማ የኔ ውዶች ♥♥♥♥♥♥♥♥
nice 💜🧡
አሪፍነው በርታ
Waaaaaaaw konjo seta new
በጣ ያምራል እውነትም ኮራ ቀብረር በኢትዮጵያዊ ነት
ሀብትሽ፡ጠንክር፡በርታ፡እድህ፡ቢሲቲማንአስጠራት፡የሠፈሬልጅ፡ሀብትሽ፡ተበጀ
ዋው
ሀብትየ የቢስቲማ ጀግና
Zewdet Negash ገና ከሱ ብዙ እጠብቃለን በርታልን ሀብትየ
በትክክል
Wawww,Yageri Lijoch Stamru,,Ketlubet,,Desea,,,
ma bro habte yemigerm sera new
ቤተ አማራ
Good job bro,
Amara weseti new arif New
Like habubi tray hji fer fer aytbelu
Bertaaa
የወሎ ልጅ ነኝ ለዛውም የሀይቋ ቀበጥ
Amhara one love ❤️❤️❤️
wowwwww
የኔ ማር ብሎም ይማረል
ወለየወችስወዳችሁ
እስይ እስይ