Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እኛ በልጅነት ሳናውቀው ተሰደን መመለሻው ጠፍቶናል ቀጣዩ ትውልድ እንኳን በሀገራቸው ይለወጡ
የምርህን ነዉ 🤔
ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢 ምነው ባልወጣሁ እዛው የድህነት መጨዋቻ በሆንኩ
@@ethio125 ፈጣሪ በቃቺሁ ይበለን አመቱ በጣም ነው የሚፈጥነው ከምኔው ደረሰ ነው የሚያስብለው እኔ 15 አመት ሆነኝ ከወጣሁ 😪
@@fatemahosain6027 አይዞሽ በርቺ ያልፋል
አራ ጡሩ ነገር ታማኝ አለህ ምንም ነገር አይከቢደውም አቢሽር😢@@fatemahosain6027
ሀብትሽ ምርጥ ሰው!!!!
Thanks
ዋው ኢትዮ ስገባ እገዛህን እፈልጋለሁ ሁሌም መስራት እፈልጋለሁ ግን ውሀ ችግር አለ እና ለማኑም ቀጣይ አመት ስለምገባ እንድታግዘኝ እፈልጋለሁ ወንድም ተባረክ ዘመናችሁ ይባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አንተ ወርቅ ሰዉ ነህ ለወገን የሚበጅ የሚያበረታታ ሰርቶ ማግኘትን ሁሉ ለወገን እያሳየህ ስለሆነ በርታ
የጨው መፍጫ ማሽን መረጃ ብትሰጠን
አሁንማ አይንዋይ ሆነብኝእኮ የትኛውን ስራ እንደምሠራ ሀብትሸ ክክክክ ሁሉንም የምታቀርባቸው አነስተኛ የቢዝነስ ሀሳቦች ወደድኮቸው በርታ የኛ ምርጥ ስው👌👌👍
ምርጥ ወድማችን ቅን
ግብርና ውስጤ ነው አብሬያቸው ሰራለው ደውላለው❤ሀብትሽ ምርጥ ሰው ወንድማችን❤
ተባረክ
ዛሬ ላይቭ ነዉ አህለን የኛ ምርጥ
ደስ ይላል
ሰለም ተስፊሽ አኳን ደነመጠክ❤❤
እኔ ደብብ ነኝ መሬት አለኝ ኑ አብረን እንሰራ
እኔም ተቀጥሬ መስራት እፈልጋለሁኝ በጣም የምወደው ይሄ ስራ ከልብሽ ከሆነ ኣስፈላጊ ከሆነም እኔም በገንዘብም
በናትሕ ዘሩን /ቺግኙን የት እናግኘው
Call us
Ine bet ategeb new
Thank you so much
habitsh tebarek❤
የእስራኤሉ ምርት ነዉ ?ኧረ የሌላ ሐገር ጠቁመን እንሰራለንየእስራኤል አንፈልግም
Agignitachu...new..chigaram..ashebare...hulu😂
Adderess
ቅንሰዉ ፈጣሪ ይባርክህ
aboo gurbaa kana jaaladhee du,uufi
እውነት እግዚአብሔር ይባረክ ታበረክ እኔ ባጣም ብዙ ጋሮ or ማርት አሌ ግን ዉጭ እየሳርሁት ምንም እርካታ የሌም የ እግዚአብሔር ፍቃድ ቢሆንም ሄጅ እጃምራሎ ባሆሳና አካባቢው ይቻላል እንዴ ❤❤አሳብክ ባጣም ዳስ የሚለው ነው ባርታ
አብሽር
Habtshi selam Lekitchen shita maswegeja dehna yemtlew kale yeager betm yhun yewchi iski asagen
Yehone sew yealmuniyem terefe mrt indet ina Yet ygenal betam bebzat yfelgal
እኔእፈልጋለሁ
🎉
ስልክ
ዘሩን እፈልጋለሁ
በግለሰብ ደረጃ ከ ሁሉም አንድ አንድ ለመግዛት ብፈልግ ማቅረብ ይቻላል ወይ?
የት አገር ነው pls
One seeding lemon or orange
ሰማ : ከመነገር አይቀሚም መነነጋገሩ ወንዳሜ : እስቲ ስልኩን አሲታህ አነግረው?
የራሳቸው ተክቶክ ወይም ዩቱብ ይነኖራቸው ይሆን?
selam atana wendme. ere tselyulin
ዝግጅት ህን እያየሁ ነበር ሰለ ባር እና ሬሰቶራንት general የሆነ ነገር ንገረን
How much one seeding please let me know the price please
ብዙ አፕል ተክዬ4አመትሆኖታል አበባ አፍርቶ ይከስማል ምን አይነትመፍቴ አገኛለሁ ከእነሱ ?
እኔ ብዙ ቦታ አለኝ እሰራበታለሁ ትንሽ ውሃው ነው ችግር የሚሆነኝ እየቀዳሁ አለማለሁ
ውሃውንም አስወጭ ተጠናክረሽ
እኛ በልጅነት ሳናውቀው ተሰደን መመለሻው ጠፍቶናል ቀጣዩ ትውልድ እንኳን በሀገራቸው ይለወጡ
የምርህን ነዉ 🤔
ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢 ምነው ባልወጣሁ እዛው የድህነት መጨዋቻ በሆንኩ
@@ethio125 ፈጣሪ በቃቺሁ ይበለን አመቱ በጣም ነው የሚፈጥነው ከምኔው ደረሰ ነው የሚያስብለው እኔ 15 አመት ሆነኝ ከወጣሁ 😪
@@fatemahosain6027 አይዞሽ በርቺ ያልፋል
አራ ጡሩ ነገር ታማኝ አለህ ምንም ነገር አይከቢደውም አቢሽር😢@@fatemahosain6027
ሀብትሽ ምርጥ ሰው!!!!
Thanks
ዋው ኢትዮ ስገባ እገዛህን እፈልጋለሁ ሁሌም መስራት እፈልጋለሁ ግን ውሀ ችግር አለ እና ለማኑም ቀጣይ አመት ስለምገባ እንድታግዘኝ እፈልጋለሁ ወንድም ተባረክ ዘመናችሁ ይባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አንተ ወርቅ ሰዉ ነህ ለወገን የሚበጅ የሚያበረታታ ሰርቶ ማግኘትን ሁሉ ለወገን እያሳየህ ስለሆነ በርታ
የጨው መፍጫ ማሽን መረጃ ብትሰጠን
አሁንማ አይንዋይ ሆነብኝእኮ የትኛውን ስራ እንደምሠራ ሀብትሸ ክክክክ ሁሉንም የምታቀርባቸው አነስተኛ የቢዝነስ ሀሳቦች ወደድኮቸው በርታ የኛ ምርጥ ስው👌👌👍
ምርጥ ወድማችን ቅን
ግብርና ውስጤ ነው አብሬያቸው ሰራለው ደውላለው❤ሀብትሽ ምርጥ ሰው ወንድማችን❤
ተባረክ
ዛሬ ላይቭ ነዉ
አህለን የኛ ምርጥ
ደስ ይላል
ሰለም ተስፊሽ አኳን ደነመጠክ❤❤
እኔ ደብብ ነኝ መሬት አለኝ ኑ አብረን እንሰራ
እኔም ተቀጥሬ መስራት እፈልጋለሁኝ በጣም የምወደው ይሄ ስራ ከልብሽ ከሆነ ኣስፈላጊ ከሆነም እኔም በገንዘብም
በናትሕ ዘሩን /ቺግኙን የት እናግኘው
Call us
Ine bet ategeb new
Thank you so much
habitsh tebarek❤
የእስራኤሉ ምርት ነዉ ?
ኧረ የሌላ ሐገር ጠቁመን እንሰራለን
የእስራኤል አንፈልግም
Agignitachu...new..chigaram..ashebare...hulu😂
Adderess
ቅንሰዉ ፈጣሪ ይባርክህ
aboo gurbaa kana jaaladhee du,uufi
እውነት እግዚአብሔር ይባረክ ታበረክ እኔ ባጣም ብዙ ጋሮ or ማርት አሌ ግን ዉጭ እየሳርሁት ምንም እርካታ የሌም የ እግዚአብሔር ፍቃድ ቢሆንም ሄጅ እጃምራሎ ባሆሳና አካባቢው ይቻላል እንዴ ❤❤
አሳብክ ባጣም ዳስ የሚለው ነው ባርታ
አብሽር
Habtshi selam
Lekitchen shita maswegeja dehna yemtlew kale yeager betm yhun yewchi iski asagen