V12 Canadian Immigration Seminar (Amharic Part 1) - ወደ ካናዳ ለመሄድ ስለሚቻልባቸው አንዳንድ መንገዶች፣ ብቃቶችና መመዘኛዎች
HTML-код
- Опубликовано: 25 июл 2020
- በሰላምታ ኢሚግሬሽን የተዘጋጀ - January 30, 2020
Website: www.selamtaimmigration.com
Facebook: profile.php?...
LinkedIn: / syn-ሳይን-amanuel-rcic-4...
Email: info@selamtaimmigration.com
Thank you very much it's helpful advice
እናመሰግናለን
Betam bezu dekmealhu up and down all my life melewet memar mesrar betam felgalhu God bless your life time
Please watch the following videos for basic information.
ruclips.net/video/v8OlGXygaq4/видео.html
ኤክስፕሬስ ኢንትሪ (ካናዳ) - Express Entry (Canada)
Then based on the information you get from it; if you want me to assess your matter, you can submit the "assessment form" from our website. www.selamtaimmigration.com/assessmentform
በጣም ጎበዝ! ጥርት ያለ መግለጫ ነው። እንዲህ ግልፀልፀ አድርጎ የሚናገር የለም ደግሞ ብዙ ሰው እንደረዳሽ ሰምቻለሁ። ወደዚህ ለመምጣት ትክክል ምርጫ። (ዳኒ ከቶሮንቶ)
Are wendema enia canada memtate eflgalew mtrjgn nger kalle...?
Hi dani
Canada metiche mesrat efeligalehu erdagn benatik sponser endithonegn bicha nw yemifeligew birr alegn please help me
@@mesimesi8445 hey! ይቅርታ አልችልም ምክንያቱም አሁን ግሩፕ 5 ፈርሜአለሁ እስፖንሰር ለማድረግ ለሰው በመቀጠል የወንድሜን ፕሮሰስ ስለምጀምር! ነገር ግን ብዙ አማራጮች ስላሉ ከሴንጤኪ(ሰላምታ ኢምግሬሽን) ጋር ተነጋገሩ።
Eshi Wondim Ameseginalehu gn selamta immagiration be gil endagegnat litredagn tichilaleh?
@@mesimesi8445 email አድርጊላት ቶሎ ትመልሳለች። መልካም ቀን
እ/ር ይርዳሽ
Wawwwwwwwww tanks you
ነቶም ኣምሓሪኛ ዘይንሰምዕ ወላ ብሳብታይትል ተትገብርልና ጽቡቕ ነሩ ካብዚ ሰሚናር ተረባሕቲ ምኾና thank you
ok thank you. አብቲ ሰሚናር መዓልቲ ግዜ ኣይኣኸለናን ሕጂ ግን እዚኣ ብትግርኛ ንሰርሓ ኣለና፣ ዝመጽእ ዘሎ ወርሒ ክንዝርግሓ ኢና። መጻንሒ ኣብዚአ አላትካ ትግርኛ ruclips.net/video/7g8R_LbwmIM/видео.html
Enamesegnalen
betam trit yal merja new 10q
If it was not for RUclips i wouldn't have found you
Eshi sister amsginalehu ene english eyseltenku new lela kanka alchilm gin timhirt eske10 new ytmarkut yminorew addis abeba ethiopia new sil kifyas endet new malet sint new yemikfelew akefafelus endet new
kalib amasaginalew bzu gize yetasasate marajaa eyesamaw bzu tashawejalew amasaginalew kalib
Thank you for faithful information. I have question, how can I find the way to go to Canada? I am married we have 3 son's & 2 daughters. I have degree in pastoral ministry & the 2nd degree is leadership and management in the perspective of Theology. My name is. Mekoro Ontamo.
Hello syn
Can you give us the detail requirements for temporary work permit..? I really want to know and apply through this program. Thank you.
DV accept የተደረገ ሰው ቅድሚያ ማሟላት ያለበት ምንድን ነው
Dear sister, too interesting! please would you help me with some information specially the points that i should take care of while applying online application for a temporary visa this is due I have gotten the invitation letter from the international research conference organization!
Please send this req. to info@selamtaimmigration.com
Hello Syena could you please give us up-to-date information regarding the latest announcement regarding travel restriction and approved permanent residence.
Do you mean this one?
ruclips.net/video/SoaTGUoo9Jk/видео.html
@@syn-selamta not this but the ban for travel restriction on decalared on August 31.
@@henokteweldebrhan1198 Declared on Aug 31? Today is Aug 1.
*In any means tho' the Canadian border remains shut to non-essential foreign travelers who are not Canadian citizens & permanent residents. The update we have for approved permanent residents with COPR is already posted at the above link I gave you.
በዩኤን ኤች ሲአር እውቅና ወረቀት ያለው (ማንዴት)ስደተኛ የእጅ ሞያ ያለው (በሞዴል ልብስ ሰፊ)እና የትምህርት ደረጃ 9ኛእና10ክፍል ድረስ ያለው እንዴት እድሉን ማግኘት ይቻላል እህትአለም እናመሰግናለን
For individual assessment, please submit the assessment form from our website www.selamtaimmigration.com/
እና እንደት እንምጣ
Selam lanchi yhun sister sil canada min addis negr al ahun
ruclips.net/video/AgWkpEvJ4TM/видео.html
በአሁኑ ጊዜ ወደ ካናዳ መግባት የሚችሉት እነማን ናቸው?
ሀይ ሳይን, ሶሪ በኮረና ውጥ ሚዲካል ተብዬ ልኬ ነበር ከዛ March 29 በድጋሚ ከወንጀል ነጻ ሰርተፍኬት ላክ ተብዬ ልኬ እስካሑን መልስ እየጠበኩ ነው ምን ማረግ አለብኝ ሶሪ
ሰሞኑን በካናዳ የጉዞ እገዳዎች ላይ የተደረጉ ለውጦች የሚመለከት ቪድዩ እንተለቃለን
hello dear 💜 i just want to get protection visa i am afraid to go back my country can you please help me 🙏 can i contact you personally please!
You can reach us at 587 707 2989 or info@selamtaimmigration.com
ሠላም ...አዲስ ማመልከቻ በ email ለማስገባት address or email እንዴት ላገኝ እችላለው ?
If you mean our email it is
Info@selamtaimmigration.com
Slam sis wreqtka n Nairobi key halefe File number ysdulka dyom. Thanks
ewe
Syn thanks for all yene ehet ebakesh help me ahun yalhut yordanos new and I can speak English so baby sitter mesrat efelgalhu please help me
Please watch the following videos for basic information.
ruclips.net/video/v8OlGXygaq4/видео.html
ኤክስፕሬስ ኢንትሪ (ካናዳ) - Express Entry (Canada)
Then based on the information you get from it; if you want me to assess your matter, you can submit the "assessment form" from our website. www.selamtaimmigration.com/assessmentform
Canada be international student lemehed Ethiopia process yemiyareg yemtaqiw ale
ከ ICCRC ፋቃድ (license) ሲሰጠን የትም ቦታ ሆነ ፕሮሰስ ማድረግ እንድንችል ነው። ስለዚህ እኛ ከካናዳ ሆነን ነው የምንሰራው። ኣዲስ ኣበባ ለጉዳይ ማስፈጽምያ ብቻ የሚሆን ቢሮ ኣለን። አስካሁን ፋቃድ ያለው ከኢትዮጵያ ሆኖ የሚሰራ ግን የለም።
ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች/ሰዎች ስም ዝርዝር እዚህ ሊንክ ላይ ይገኛል።
iccrc-crcic.ca/find-a-professional/
U Process taragalesh
ielts የለኝም ድግሪ አለኝ ከ6 ዓመት በላይ ልምድ አለኝ ክፍያውን ከፍየ ፕሮሰስ ልታደርጊልኝ ትችያለሽ?
ጤናይስጥልን፣ በExpress Entry ወደ ካናዳ ለመምጣት የ IELTS (General Training option) ወይም CELPIP-General ፈተና መውሰድ የግድ ነው። በዌብሳይታችን ላይ የሚገኘውን አሰስመንት ፎርም (www.selamtaimmigration.com/assessmentform) ብትሞሉ ለማመልከት ብቁ መሆን አለመሆናችሁን እንገመግማለን፣ እንዲሁም ከሞላችሁት መረጃ በመነሳት በግለሰብ ደረጃ ምን ብታደርጉ የተሻለ ተወዳዳሪ ልትሆኑ እንደምትችሉ የምክር አገልግሎት እንሰጣለን።
Your payment for the process pls ?
Please contact our admin team for more information at info@selamtaimmigration.com or +15877072989.
Canada international student lemehed u process taregalesh
awo
@@k.3418 +1 587 707 2989
እባክሽ በምን ላግኝሽ
በ5797072989 ላይ በቀጥታ፣ በTelegram, IMO, WhatsApp መደወል፣ መልዕክት መተው ወይም መጻፍ ትችያለሽ። ወይም በ info@selamtaimmigration.com በኢሜይል ጻፊልን
35000 *52= 1800000
ይሄ ሁሉ ለትምህርት እንዴት?
ኢንተናሽናል undergraduate ተማሪዎች በአማካይ የሚክፍሉትን tuition ክፍያ ለማየት ስታትስቲክስ ካናዳ (የመንግስት ድረገጽ ነው) ያወጣውን ዝርዝር በሚከተለው ሊንክ ማየት ትችላለህ። (www150.statcan.gc.ca/t1/tbl1/en/tv.action?pid=3710000501)
ማየት እንደምትችለው ይህ ቪዲዮ በወጣበት ጊዜ ከነበረው ጨምሮ አሁን አማካዩ $36,123 ሆኗል። እንደየትምህርቱ አይነት እና እንደ ቦታው ከዛ ያነስ የሚከፈልባቸው ክፍላተሃገራት አሉ። በዚሁ ስታትስቲክስ ውስጥ ያየነው ዝቅተኛ አማካይ በNewfoundland and Labrador ሲሆን እሱም $16,786፣ ከፍተኛው ደግሞ Ontario $45፣242 ነው። በትምህርት ፈቃድ ወደካናዳ የሚመጡ ሰዎች በትምህርት ወቅት በሳምንት 20 ሰዓታት እንዲሁም ትምህርት ዝግ በሚሆንበት ወቅት ደግሞ ሙሉ ሰዓት እንዲሰሩ ይፈቀድላቸዋል። ያም ሆነ ይህ አንድ ሰው ለትምህርት ወደ ካናዳ ለመምጣት ለትምህርት ፈቃድ ሲያመለክት የኢሚግሬሽን ኦፊሰሩ ተማሪው የትምህርት እና የኑሮ ወጭውን የመሸፈን አቀም እንዳለው ካላረጋገጠ ፈቃዱን አይሰጠውም።
እናመሰግናለን