Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Andem sehetet yelbtem tareku yehe hulu be Nigeria 🇳🇬 yedrgale yemchresha asferi ager nw
ዋው ገርጋሚ አገላለጽ ነው ግን ልትደነቅ ይገባል እያነበበ ሚያቀርብ እንኳን ይሳሳታል እኮ አንተ ግን ዋው ጎበዝ በርታ።
የፈጣሪ ያለህ ይህንን መሰል ግፍ በእኛ ሀገርም እለት እለት እየተከወነ ነው ያለው ። ሁሉንቻይ እውነተኛውዳኛ ህያውእግዚያብሔር ከእንዲህ አይነት ሰቆቃ አድነኝ 🤲
ትክክል እርሱ ያስበን🙏🏽
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ እምላክ ስለኛ በፈሰው ድምህ ጥብቅን😢😢😢😢
አቤት ፈጣሪ የሰው ልጅን ክፋትና ተንኮል እደታገሰ በስመአም የሚገርም ታሪክ ነው 😮😮😮😮እኔ ቃላት የለኝም
የሚገርም ታሪክ ነው በርቱ የሚስብ ጵምጵ ነው
ይገርማል የሰው ልጅ ጭካኔ ይህን ግዜ ያገራን ብናይ ከዚህ የከፋ 😔 ባይሆን
የሚገርም የሚያስፈራ አይ ሰው ከንቱ ያለንን ማመስገን ስለማንችል ይሆን እንዲህ ከሁለቱም አለም የምንጣላው/የምንወጣው ምናለ ያኛውን እውነተኛውን አለም አንዴ እንኳ ቆም ብለን ብናስብ አላህ ልቦና ይስጠን በጣም እናመሰግናቸዋለን ቤንጃ&አቅራቢው በርቱልን
ድንቅ ዝግጅት❤
ምርጥ ሰው ይመችህ ብሮ !!!
I never heard someone say bro in Amharic before 😁
bedenbe like yegebakal yebenja best friend yemechek yarada lege❤❤❤❤
እናመሰግናለን
እር አትልጅ የሚያስፈራ ነገር እየለቀክ እንቅልፍ ነሳከኝ ጌታሆይ😢😢😢😢
ተመችቶኛል ባባ በዚሁ ቀጥል❤❤
እግዞኦ በጣም ዘግናኝ የሰው ልጅ ግፍ 😢😢😢
Israel
እህህህህ የሰው ልጅ ጭካኔ
እንደ ናይጄሪያዮች ሚያስጠላኝ የለም ጩኸታቸው ለሰው ያላቸው ንቀት ዘፈኖቻቸው ላይ ክሊፓቸው እራሱ ሲጨንቁ ሴጣን ነው ሚመስሉት😌😌😌😌😌😌😌
They are funny though
ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይህዳል 🤣🤣🤣🤣🤣
ያጣ ብዙ ይናገራ🤭😂😂😅
@@bethelnnakuba9169 ማለት?
@@bethelnnakuba9169 ምን ማለት ነው?
Yemegerm history new thanks more bro✌️
በፈጣሪ ሢያፈሩ🙆🙆🙆🙆ሠዉ የማላምነዉ ለዚህ ነዉ😫😫😫😫😫 ኣቀራረብህ ማራኪ ነዉ
❤❤
Des telaleh terakiw❤❤
ሚገርም ታሪክ ነው
Tefetrekal kmr🎉🎉🎉🎉🎉❤
Selam Benjamin and your friend enkuane dehena metachu 🎉
አንዳንዴ ለአእምሮአችንም ምግብ ጋብዘን እንጂ አመስግኛለው ወንድምዬ
ቤንጃ ማኛ
😭😭😭 Yasazenal
መጨረሻዉ ደስ አይልም ልጁ ተገኝቶ ቢሆን መጨረሻዉን ፈልገክ አምጣ
የናይጄሪያዋ ኢዊዳ ከተማ ኦኮዳዎች ላይ ያስተናገደችዉ እዉነተኛ ጉድ ። እጅን በአፍ የሚያስጭን ሰቅጣኝ ስይጥንና የአባ ሉሲፈር ማርሻል ፊልድ ያስባለ ሰቅጣ ጉድ ዘግናኝ ጉድ ነዉ ። መዉደድ አሞራ ነዉ ያርፋል የትም ቦታ እንዲሉ አበዉ የቻፕን አቀራረብ አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ ። ግሩም ድንቅ አድርገህ ነዉ የመዲናችን ወ አሀጉራችን ክስተት የዘከዘክልን ። ተመስጬ ነዉ የተከታተልኩህ አጃዒብ ነዉ ። ሎሌችም አዝናኝና አስተማሪ ታሪኮችን በጉጉት እንጠብቃለን ክበርልን ቻፕ እንዲህ ያለዉን ዘለግ ያለ ታሪክ ለማቅረብ የሚጠይቀዉን ልፋት በሚገባ አዉቃለሁ በርታልኝ ወዳጄ ።
❤❤❤
Interesting 😮
😍
ዛሬ ይሔንን ዝግጅትሳይ የዘንድሮ የጴንጤ ፖስተሮች : ፕሮፌት ምናምኖችን አስታወሰኝ
በየቤተ እምነቱ ስንት ኮተት ሞልቶ አንድን እምነት ማጣጣል መሃይምነት ነው
እቺን ትረካ እኮ ከዚህ በፊት በራስህ ድምፅ ሰምተናት ነበር ቤንጃ
ተመሳስሎብህ ነው አላቀረብኩትም
👌👌👌💫💫💫💫💖
😢😢😢😢😢😢Mmmmmmmmm eeeeee
Ere iza 5 wer ke 1 ken koyiche naw yemetahut 😮
Yegeremal 😢
አበሻ ቺኮሽ ከናይጄሪያ ውጪ አይመቻቸውም እኮ ቻሉት እንግዲህ እንዲህ እየቆራረጠ ነው ሚያስተበትብብሽ አዳሜ
መቼስ ከኛ ሀገር ይሻሉ እኛ እኮ ሰውን በሕይወት የምናቃጥል የሰው ሰጋ ጠብሰን እንብላ የምን ሰው ነን
@@bethelnnakuba9169 አባትሽ ወይም ዘመዶችሽ ይሆናሉ የሰው ስጋ ሚበሉት እንጂ እኛ ኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት ታሪክም ባህልም የለንም ።
የትግሬ ወንዶች ናቸው የሚያቃጥሉ የሚያነዱ ዠ@@bethelnnakuba9169
ሰላም ቤንጃ❤❤🎉🎉
Where is Benja🤷♂️
አለው
Benja semeh manew? From gg3
ብንያም ነው
ማኛው
በስላሴ። እጅግ ሰጣጭ ነዉ የሰዉ ልጅ ግን ለነዋይ ብሎ ሰይጥኗልኮ። አቀራረብህ ግሩም ነዉ ቀጥልበት እሺ🙏
Ante demo maneh 😂
የቤንጃ ትዩብ አባል ነው
Andem sehetet yelbtem tareku yehe hulu be Nigeria 🇳🇬 yedrgale yemchresha asferi ager nw
ዋው ገርጋሚ አገላለጽ ነው ግን ልትደነቅ ይገባል እያነበበ ሚያቀርብ እንኳን ይሳሳታል እኮ አንተ ግን ዋው ጎበዝ በርታ።
የፈጣሪ ያለህ ይህንን መሰል ግፍ በእኛ ሀገርም እለት እለት እየተከወነ ነው ያለው ።
ሁሉንቻይ እውነተኛውዳኛ ህያውእግዚያብሔር ከእንዲህ አይነት ሰቆቃ አድነኝ 🤲
ትክክል እርሱ ያስበን🙏🏽
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ እምላክ ስለኛ በፈሰው ድምህ ጥብቅን😢😢😢😢
አቤት ፈጣሪ የሰው ልጅን ክፋትና ተንኮል እደታገሰ በስመአም የሚገርም ታሪክ ነው 😮😮😮😮እኔ ቃላት የለኝም
የሚገርም ታሪክ ነው በርቱ የሚስብ ጵምጵ ነው
ይገርማል የሰው ልጅ ጭካኔ ይህን ግዜ ያገራን ብናይ ከዚህ የከፋ 😔 ባይሆን
የሚገርም የሚያስፈራ አይ ሰው ከንቱ ያለንን ማመስገን ስለማንችል ይሆን እንዲህ ከሁለቱም አለም የምንጣላው/የምንወጣው ምናለ ያኛውን እውነተኛውን አለም አንዴ እንኳ ቆም ብለን ብናስብ አላህ ልቦና ይስጠን
በጣም እናመሰግናቸዋለን ቤንጃ&አቅራቢው በርቱልን