ማንኛውንም ሰው የማሳመን ጥበብ ምንድነው ? ማርኬቲንግ ና ሴልስ ክፍል 1 Marketing and Sales Introduction for beginners 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024
  • ማንኛውንም ሰው የማሳመን ጥበብ ምንድነው ? ማርኬቲንግ ና ሴልስ ክፍል 1
    Marketing and Sales introduction for beginners Part 1
    “ በልማዳዊ አስተሳሰብ ተሸውደናል !…ማንም…ቤተሰባችንም ሆነ ፣ትምህርት ቤት፣ ዩቨርስቲን ጨምሮ
    ባላስተማሩን ፣ እኛም ባወቅናቸው ብለን በምንመኛቸው የአለማችን ምርጥ ስኬታማ ሰዎች ልጆቸውን
    በሚስጥር ና በድብቅ የሚያስተምራቸውን ዘላለማዊ የስኬትና የህይወት ሚስጠራት
    ተጠቅመን ህይወታችንን ቀላልና ጣፋጭ እናድርጋት” በሚል መርህ የዩቲዩብ ቤተሰቦቼን በእውነትኛው አለም ላይ የተመሰረቱ ልዩ ከውድቀት ሲኦል አውጥተው ወደ ስኬት ገነት የሚያስገቡ ዘመናዊና ሳይንሳዊ ህይወት ለዋጭ እውቀቶችን ከፈለጉ ምርጡ ስኬት የዩቲዩብ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ የስኬቶ አርበኛ ይሁኑ!
    - በምርጡ ስኬት ዩቲዩብ ቻናል ላይ የሚተላለፉትን በብዙ ዓመት ሪሰርቸና ድካም የተገኙ የስኬት ጥበቦችን ክተገበርክ የተመኘሃቸውን ማንኛውንም የህይወት ገፀ - በረከቶች በእጅህ ቀላልና ፈጣን በሆነ መንገድ በአጭር ግዜ ውስጥ ታስገባለህ…ገንዘብ፣ ሀብት፣ ጤና፣ የሚያምር የስፖርተኛ የሰውነት አቋም፣ተቃራኒ ፆታን በፍቅር ማማለል ፣ዝና፣ክብር፣ስልጣን፣ሀይል…የሚያስቀና የፍቅር ፣የትዳር ጣፋጭ ህይወት፣ በአማራጮች የተሞላ ማህበራዊ ህይወት ማለትም በጉዋደኞችህና በሰዎች ዘንድ የተከበርክና ተፅእኖ ፈጣሪ መሆንን፣ በተቃራኒው ደግሞ በዚህ ቻናል ላይ የሚተላልፉትን እውቀትና ጥበቦች አልከታተልም ካልክ ግን…በግራ መጋባት፣በፀፀት፣ በእጦት፣በቁጭት፣በድህነት ፣በፍርሀት፣በስቃይ፣፣በብቸኝነት፣በህመምና በውድቀት የተሞላ አሰልቺና ተራ ህይወትን መኖር እጣ ፋንታክ ይሆናል…የምርጡ ስኬት ሚድያ ዩትዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረ ምኞቶችህንና ህልምህን በእጀህ ፈጣንና ቀላል በሆነ መንገድ በአጭር ግዜ ውስጥ አስገባ፡፡
    በተጨማሪም እኔን ማግኘት ከፈለጉ
    በ ሳይንሳዊ ና ዲጅታል ቴክኖሎጂ የታገዘ ማርኬትንግ እና ሴልስ ስትራቴጂ በመጠቀም የቢዝነሶን ትርፋማነት በፍጥነት ማሳድገ ክፈለጉ ከስር በሚገኘው ኢሜል በመጠቀም ኮንታከት ያድርጉኝና ነፃ የ45 ደቂቃ የማርኬቲንግ የማማከር አገለግሎተን ያግኙ::
    my email : mertuseket@gmail.com or outriseconsulting@gmail.com
    ወይም ቀጥታ በቴሌግራም ቻናልሌ እንኔን ለስልጠና ወይም ለምክር አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ t.me/mertuseke...
    Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel👇
    🔔 ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ www.youtube.co....
    🔽🔽🔽🔽✅FOLLOW ME 🔽🔽🔽🔽
    Facebook: bit.ly/2RrDHYE​​
    Instagram: / bitsetesfaye

Комментарии • 65

  • @Foziyasiraj
    @Foziyasiraj 19 дней назад +1

    እናመሰግናለን ጀግና ነህ የእውነት ትልቅ እውቀት ነው ያገኘነው

  • @tigistTsegaye-u9h
    @tigistTsegaye-u9h 17 дней назад +1

    በጣም ደስ የሚል ትት ነው

  • @RUHAMATARIKU-im2iq
    @RUHAMATARIKU-im2iq 16 дней назад

    Yemthbet zerf betam arif new sleyhone negr lamwrat stnsa bednb btzegaj yeblete yhonal

  • @esuprime
    @esuprime Год назад +4

    በ እውነት እግዚአብሀር ይባርክህ ዎንድማችን በጣም አስተማሪ ነው በርታልን።

  • @Belete-mr2iz
    @Belete-mr2iz 10 дней назад +1

    Brather thanks,good explanation 👍👍👍

  • @user-so3iu5zm7o
    @user-so3iu5zm7o 4 месяца назад +1

    Go on my Teacher may god elongeted your life

  • @tigabuhalefom7952
    @tigabuhalefom7952 Год назад +3

    Thank you

  • @FrezewudMesfin
    @FrezewudMesfin 2 месяца назад +1

    Thank bro yemigerm hasabi new ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rightvision
    @user-rightvision 24 дня назад

    በጣም አሪፍ ነው ነገር ግን ኢነርጂ ጨምርበት

  • @FrezewudMesfin
    @FrezewudMesfin 2 месяца назад +1

    Wow

  • @hayatmuaz1347
    @hayatmuaz1347 3 года назад +2

    ይመችህ ወንድሜ

  • @rahelgedefawugedefawu985
    @rahelgedefawugedefawu985 11 месяцев назад +2

    Thank you betam

  • @jakoback8
    @jakoback8 6 месяцев назад +1

    ግሩም ገለፃ

  • @jonytadese8137
    @jonytadese8137 2 года назад +2

    በጣም ጎበዝ ነህ

  • @elizabethnigatu889
    @elizabethnigatu889 2 года назад +4

    It's very nice approach & thank u ! The way u explained z concept is easy & clear.
    P/s don't say አርግተህ, አርግተን .... አድርገህ , አድርገን ...በማለት ተለማመድ

    • @ehtemariamayele7554
      @ehtemariamayele7554 10 месяцев назад

      Around bishoftu Debrezeit it common to say argteh it's normal

  • @enyewtiruneh7341
    @enyewtiruneh7341 2 года назад +4

    አቀራረብህ ምቹነው ተከታታይ የሆኑ ስልጠናዎች ብታቀርብልን

  • @havendemeke6949
    @havendemeke6949 2 года назад +2

    Thanks bro keep it up

  • @eyerusalemgualhaile-rp7hw
    @eyerusalemgualhaile-rp7hw 11 месяцев назад +1

    በጣም ጎበዝ በርታ ወንድሜ

  • @jemalkasahun2691
    @jemalkasahun2691 9 месяцев назад

    Keep it up

  • @tewodrosweseni7858
    @tewodrosweseni7858 2 года назад +1

    Tebarek

  • @sebsibehussen1581
    @sebsibehussen1581 Год назад +2

    Really it nice i want to follow more and more please i need more understanding about marketing esp tell us about gab in the area and what will have to do to change our life

  • @eyerusalemteshome9458
    @eyerusalemteshome9458 2 года назад +1

    Hummm bezu mastemar techilaleck gin promotion abezahbet ena yeselechal in short time u can explain the key point about marketing and seals .

  • @karimakarima474
    @karimakarima474 Год назад +1

    Wow THANK YOU SO MUCH GOD BLESS YOU

  • @user-ub6lk2qk6c
    @user-ub6lk2qk6c 7 месяцев назад +1

    Ebakh besifat akrblin

  • @hayatmohammedali2932
    @hayatmohammedali2932 Год назад

    ጎበዝ

  • @mimiMare-xy8ui
    @mimiMare-xy8ui 4 месяца назад

    እኔ ብዙ ጌዜ ማስታወቂያዎችን ሳይ ልክ አይመስሉኝም እኔ ግን እንደዚህ ቢሆንስ የሚል የራሴ ሀሳቦች ሁሌ ይመጣሉ እና ምን ትመክረኛለህ

  • @kalstotaw715
    @kalstotaw715 9 месяцев назад

    እናመስግናለን

  • @taekegntuji5097
    @taekegntuji5097 2 года назад +1

    It is wonderful presentation but marketing course give any business college details!!!!

  • @wynitaye5377
    @wynitaye5377 2 года назад +1

    እናመሠግናለን ተባረክ

  • @havendemeke6949
    @havendemeke6949 2 года назад +1

    anazing kep it up bro

  • @hiwotmelese8680
    @hiwotmelese8680 2 года назад +1

    ምርጡ ስኬት እናመሰግናለን! ግን "አርግተን" አትበል "አድርገን" ማለት ተለማመድ ግሩም ገለጻ ነው፡፡

  • @Qmadie_527
    @Qmadie_527 3 года назад +2

    God bless you 💌

  • @gashawagidew6328
    @gashawagidew6328 2 года назад

    It is good lesson be contineu

  • @hanayetbark1403
    @hanayetbark1403 Год назад +1

    Bexaaam amsgnaleww Wedmachn Bertalnnnnnnn Hululm ektatlalewww Program en enm Gobz enm Bank account ly Marketing sales bank esralew en eyagzgn neww 🙏👌👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👏👏👏👏👏👏

  • @user-xd7dz2zv1p
    @user-xd7dz2zv1p Год назад

    ሳይህ ልቤ ደነገጠ በጣም ደስስ ብሎኛል በርታ

  • @ashebirassefakidane8216
    @ashebirassefakidane8216 3 года назад +1

    persuasion

  • @mekrezmedia
    @mekrezmedia 3 года назад +2

    Well come too!!

  • @kassiesenshaw6806
    @kassiesenshaw6806 2 года назад +1

    Thank you 🥰🥰🥰

  • @user-ef2tt5cp5e
    @user-ef2tt5cp5e 5 месяцев назад

    Lela vidio liqeqln

  • @gediyongetachew4866
    @gediyongetachew4866 3 года назад +2

    የት ነው የምናገኝህ ለማማከር ማርኬቲንግ እና ሴልስ ማኔጀር መቅጠር እንፈልጋለን ከማስተርስ የቀለም ማምረቻ ነው

  • @user-xd7dz2zv1p
    @user-xd7dz2zv1p Год назад

    ዋዉ ❤❤❤❤❤

  • @seniyaabdala2416
    @seniyaabdala2416 7 месяцев назад

  • @saiman644
    @saiman644 2 года назад +2

    Your presentation have no flows . Get prepared before you came in to line. The rest I like it

  • @aset1822
    @aset1822 2 года назад

    ሰላም ነው እናመሰግናለን እኔ ያልኩት ውጭ አገር ነው መነገድ እፈልጋለሁ እዴት ማድረግ አለብኝ

  • @user-mn2dk5mt8n
    @user-mn2dk5mt8n 8 месяцев назад

    Hiok

  • @jakoback8
    @jakoback8 3 месяца назад +1

    ብሮ የዚህ ፓርት 2 ሰርተኽልናል ?

    • @bitsetesfaye
      @bitsetesfaye  3 месяца назад

      Yes Full Marketing course

    • @jakoback8
      @jakoback8 3 месяца назад

      @@bitsetesfaye
      Where do we get that Bro ?

  • @erma3434
    @erma3434 Год назад +2

    አንተን like ena subscribe ያለማድረግ አይቻልም አናመሰግናለን

  • @natnaeltilahun5056
    @natnaeltilahun5056 10 месяцев назад

    I do appreciate your initiation; but your "lecturing quality" is very poor. SORRY TO TELL THIS. You look yourself as creator of different mktg theories.
    I found nothing new in marketing. PLUS the definition you gave for marketing is totally wrong. You need to read more.

  • @SadikSeid
    @SadikSeid 10 месяцев назад

    እኔ በጣም ሀብታም መሆን እፈልጋለሁኝ ማለት ለሰዎች ሚጠቅም ባለሀብት መሆን እፈልጋለሁኝ ምን ተመክረኛለህ ፡፡

  • @temesgentagesse2605
    @temesgentagesse2605 4 месяца назад +1

    Thank you

  • @bethlehemtesfayetadessebet9718
    @bethlehemtesfayetadessebet9718 Год назад +1

    Wow

  • @milliongirma
    @milliongirma Год назад +1

    Thank you