Anchor Media የመከላከያ ካምፖች ላይ በፋኖ ጥቃቶች ተፈጸሙ፥ ተመስገን ጥሩነህ - የአብይ ትሮይ ፈረስ፥ የአፋርና ሶማሌ ደም አፋሳሽ ጦርነት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 июн 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Комментарии • 303

  • @Selmmillion
    @Selmmillion 11 дней назад +44

    መሳይ እና መቲ አንባገነኑ አብይ ከእንግዲ ከእግዚአብሔር ጋር ሦስት ወር አይቆይም ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤

    • @nuredinayub3846
      @nuredinayub3846 10 дней назад +1

      ዱቄት

    • @janemoha4420
      @janemoha4420 10 дней назад +2

      Dil le Ethiopiyawyan le Fano.🎉

    • @janemoha4420
      @janemoha4420 10 дней назад +2

      Fano is the winner, cause they are Ethiopians. They struggle for all Ethiopians.

    • @janemoha4420
      @janemoha4420 10 дней назад +1

      Humanitarians and all diaspora please help to stop the war in Amhara region.

    • @janemoha4420
      @janemoha4420 10 дней назад +1

      Ameraru resign madreg le ameraru le dehininetu teqami nw.

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amahara 11 дней назад +53

    ፋኖ በዚክ ግስጋሴው 2017 ላይ
    4ኪሎ ይገባል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ
    ድል ለፋኖ 🥰💚💛❤️

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt 11 дней назад +4

      2027❤

    • @MusaDander-bc6sb
      @MusaDander-bc6sb 11 дней назад

      2017ሊያበቃ ነው እባክህ በሌላ ጋላጊስ ይሆን

    • @GuMin-bo7jj
      @GuMin-bo7jj 11 дней назад

      ፋኖ የት ይሆን አሁን ያለው ፋኖ ከአማራ ክልል ሳይወጣ መሳይ መኮንን ቀንድ ያበበቅላል

    • @FirehiwotYedemie-on5gk
      @FirehiwotYedemie-on5gk 10 дней назад

      ስለመልካም ምኞትህ እናመሠግናለን።ድል ለፋኖ

    • @FirehiwotYedemie-on5gk
      @FirehiwotYedemie-on5gk 10 дней назад

      ስለመልካም ምኞትህ እናመሠግናለን።ድል ለፋኖ

  • @almazyoseph6077
    @almazyoseph6077 10 дней назад +5

    መቲ ቆራጥ አማራ ነሽ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ I am so proud of በርቺ

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 10 дней назад +6

    ድል ለጀግኖቹ ፋኖ ፋኖ ያሸንፋል💚💛❤💪💪💪

  • @BirtukanTadesse-oc9eo
    @BirtukanTadesse-oc9eo 11 дней назад +9

    ድል ለጀግኖቻችን ለፋኖ👍💪💪💪🙏🙏🙏

  • @user-lo9dj6ed2d
    @user-lo9dj6ed2d 10 дней назад +4

    ድል ለጀግናው ፋኖ

  • @AsterAligaz-gh5th
    @AsterAligaz-gh5th 8 дней назад

    በፋኖ ኢትዮጵያ ሰላሟ ይመለሳል ድል ለጀግኖች 💚💛❤️💪💪

  • @user-tv3ss8sm5w
    @user-tv3ss8sm5w 10 дней назад +3

    ሁለየም ወገን ወገን ክብርና ምስጋና ለእየሩስአሌም ወገኖቻችን ይሁን

  • @esayasmihertab7889
    @esayasmihertab7889 10 дней назад +4

    መሳይ በርታ በርቱ መቲ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @hanatilahun2769
    @hanatilahun2769 11 дней назад +20

    ፋኖዎቻችን በየቦታው ድል እያደረጋችሁ ነው በርቱልን💚💛❤️✊🏽

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426 11 дней назад +9

    ፍኖ ያሸንፍል የሚል ብቻ ድል ለአማራ ህዝብ

    • @Dayeda
      @Dayeda 9 дней назад

      ፍኖ አትበል ፋኖ በል አቤት ችኮላ በአፍ አራት ኪሎ አይገባም።ቸኩለሀል ለመግባት

    • @bkale6181
      @bkale6181 8 дней назад

      ህልም

  • @asfawwot8960
    @asfawwot8960 10 дней назад +2

    መቲ ጀግናችን።ኑሪል።አንች የወገንሽ የቁርጥ ቀን ልጅ ነሽ።

  • @FirehiwotYedemie-on5gk
    @FirehiwotYedemie-on5gk 10 дней назад +2

    መሳይ በጣም ከልብ እናመሠግናለን።ስለምታደርገው ሁሉን አቀፍ ዘገባ እኛ አማራዎች ከልብ እናከብርሃለን።የአንተን ያህል እየከፍልናቸው የሚሠሩት ሀብታሙ አያሌው እና መሠል ጓዶቹም አልሠሩልንም።ይልቁንስ ከፋፈሉን እንጅ

  • @user-zc3cs4gm6f
    @user-zc3cs4gm6f 11 дней назад +9

    ድል ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤❤❤ፋኖኖኖኖ ጠንክር አባቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @luwanjafish8413
    @luwanjafish8413 11 дней назад +3

    በዚህ ወሳኝ ሰአት አማራ በአንድነት አንድ ቋንቋ በመናገር አንድነቱን ካላጠበቀ አማራ በታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ውርድት ውስጥ ነው የሚገባው በመጀመሪያ የውስጥ ባዳዎችን በማፀዳት እራስክን አፀና አማራዬ ምንም አማራጭ የለም 🎉🎉

  • @zekATE
    @zekATE 10 дней назад +2

    መታስቢያ ብሩህ ጭንቅላት ያላት ልክ እንሌላዋ ታጋይ እህታችን መስከርም አበራ ጎበዝ ፓለቲካ አዋቂ ቆንጆ እህትችን ናት።ምምናለ ይኢትዬጲያ እናት እናንተን አይነቶች ሺህ በወለዱና ኢትይኦጵያን በአዳኖት።❤❤❤❤❤

  • @hulegebmedia8753
    @hulegebmedia8753 11 дней назад +8

    በራሳችን እንቆማለን እየወጣን ነው:: ድሮም ኢትዮጵያን በራሷ እንድትቆም ያደረጋት አማራ ነው አሁንም በመሪነት ሌሎች ኢትዮጵያውያንን በማስተባበር ኢትዮጵያን እከፍታዋ ማማ ላይ ማስቀመጥ ይቻላል::Victory for Fanoo💚💛❤️💚💛❤️💪💪💪

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 10 дней назад

      በትግራይ ክልል በማይ ፀብሪ ማይ ካድራ ሀዲ ኳላ ፀልምት ሁመራ ማይ ሎሚን አማራ አብይ የኔ መግስት ነው ብሎ ከብልፅግና ጋር ተባብረው የትግራይን ህዝብ ገለው ዘርፈው ጀኖሳይድ ፈፅመው በጅምላ ገለው ቀብረው አጣሪ ኳሚቴ ሲመጣ የቀበሩትን እሬሳ አውጥተው እሬሳው ላይ አሲድ ነስንሰው አቃጥለዋል ብዙ ግፍ ፈፅመዋል መሬት ወረዋል ምራብ ትግራይ ደቡብ ትግራይን ጨምረው ወረዋል የቤር ቤረሰብ ነግ በኔ ብለ እዬን ልትቃወም ይገባል😮 ከእውነት ጎን መቆም አለብህ😮

  • @negaseidmuhammed5676
    @negaseidmuhammed5676 11 дней назад +6

    ተመስገን ገረድ ነው

  • @user-rv9jh4fn7t
    @user-rv9jh4fn7t 10 дней назад

    ድል ለፋኖ

  • @user-ug2uk8fg8q
    @user-ug2uk8fg8q 8 дней назад

    ፋኖ..ያሸንፋል..ድል.ለአማራ

  • @user-zc3cs4gm6f
    @user-zc3cs4gm6f 11 дней назад +6

    ድል ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤❤❤

  • @asmara3973
    @asmara3973 11 дней назад +12

    ፋኖ የአማራ ህዝብ መሪ መሁኑ ማወጅ አለበት ብአዴን እሚባል ከአማራ ህዝብ ጭንቅላት ወጥተዋል ጭራሽ ማውጣት ነው

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 10 дней назад +1

      እናቴ መቼም አራት ኪሎ አትመጡም ሲታለቅሱ ነው የሚያምርባቹ ሱፍት ኢሰጣለን

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn 11 дней назад +11

    መቲ መሳይ እንቁዎቻችን ክበሩልን 🙏🙏🙏 ድል ለጀግናው ለአይበገሬው ለንጉሶቹ ዘር ለታላቁ አማሓራ ህዝብ ልጅ ፋኖ ፋኖ ይችላል ያሸንፋል 💪💪💪💚💛❤️

  • @user-us8pq3qi1h
    @user-us8pq3qi1h 11 дней назад +8

    ሀለተኛ ነኚ ኑርልን መሥየ

  • @asbb105
    @asbb105 11 дней назад +6

    መታሰቢያ መልካም ስራሽን እጅግ አድናቂሽ ነይ good job 👏

  • @fezekirezekur4392
    @fezekirezekur4392 11 дней назад +3

    አማራ በኢትዮጵያ ታሪክ ይሰራል

    • @Dayeda
      @Dayeda 8 дней назад

      በኢትዮጲያ ይላል እንዴ መጀመሪያ በክልላቹ ታሪክ ስሩ ከዛ የኢትዮጲያን አብረን እናያለን

  • @TigisteQonjo
    @TigisteQonjo 11 дней назад +2

    ድል ለተገፋዉ አማራ

  • @hhaaadd1212
    @hhaaadd1212 10 дней назад +2

    Victory to AMHARA-FANO ‼️
    We are all AMHARA-FANO ‼️

  • @nicolens12
    @nicolens12 11 дней назад +4

    ድል ለእናት ኢኢትዮጵያ!!!

  • @astherad1348
    @astherad1348 10 дней назад +1

    መሳይ ጎበዝ ልክ ነህ

  • @mekdelawitGetachew-jx5wp
    @mekdelawitGetachew-jx5wp 10 дней назад

    ፋኖ💪💪

  • @tezeraberhane9062
    @tezeraberhane9062 11 дней назад +38

    ፋኒት አርበኛ መታሠቢያ እንዲሁም ፋኖ አርበኛ መሣይ መኮንን ድንቆች ናችሁ ። ተጋድሎዋችሁ ከባድ ነው በርቱ ።

  • @ykt4447
    @ykt4447 10 дней назад +2

    ፋኖ የዲያስፖራ ተላላኪዎችን፣ባንዳንና የአማራን ሆዳም ካላጠፋ ማሸነፍ አይችልም!!!

  • @belayhaileyes809
    @belayhaileyes809 10 дней назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    I like Messay and Méti ❤❤❤❤

  • @habtiegebeyhu2315
    @habtiegebeyhu2315 10 дней назад

    ከእግዚአብሔር ጋራ ፋኖ ወደ ፍት

  • @alemhabeshawit3381
    @alemhabeshawit3381 11 дней назад +3

    መሴዬ በርታልን የኛ ጀግና

  • @eteneshgetnet6300
    @eteneshgetnet6300 11 дней назад +2

    ድል ድልለፋኖ ❤❤❤

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 11 дней назад +11

    አይ መከላከያ የአብይ አሽከር በሉት ድሮ ቀረ የደርግ መከላከያ እነሱን እያየን ያደግንበት ግርማ ሞገሳቸው ሀገር ወዳድነታቸው ያሁኖቹማ የአንድ ብሄር ወንበር አስጠባቂ ናቸው

  • @ewnetuewnet7507
    @ewnetuewnet7507 10 дней назад +2

    Say No to genocide

  • @user-vj4bx8qf1s
    @user-vj4bx8qf1s 11 дней назад +5

    የሴት ወንድ ነሽ ጀግና

  • @ykt4447
    @ykt4447 10 дней назад +1

    መታሰቢያ ❤❤❤

  • @spac-tellztruth2577
    @spac-tellztruth2577 11 дней назад +2

    Meti, most humanitarian person! I know her very well.

  • @user-vj4bx8qf1s
    @user-vj4bx8qf1s 11 дней назад +4

    ጀግኖቻችን

  • @danielhadgu
    @danielhadgu 11 дней назад +7

    well done Mesay, keep it up

  • @user-pd6uc3fq3i
    @user-pd6uc3fq3i 9 дней назад

    መሳይሰላምትኩስዘናአሰማን
    እንወድሀለን

  • @iam-amhara
    @iam-amhara 10 дней назад

    በርቱ የኛ ጀግኖች❤❤❤❤

  • @user-mo7bf6yj4f
    @user-mo7bf6yj4f 11 дней назад +2

    ድልለአማራፋኖ

  • @mggg8841
    @mggg8841 11 дней назад +5

    Meti wlc to Anchor media 🙌❤️

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 11 дней назад +1

    ልክ ነሽ መታሰቢያ ድርድር ማዘናጊያ እንዲሆን አያስፈልግም ሻብያ ብዙ ግዜ ደርግን በድርድር ስም ግዜና ጉልበት እንደገዛ ሁሉ ፋኖም በአንድ ሃሳብ በድርድሩ ላይ መነጋገር አለባቸውም

  • @user-bq7yx8wh2l
    @user-bq7yx8wh2l 11 дней назад +1

    መቲ መሳይ ሰላም 🎉🎉❤❤

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 11 дней назад +2

    Fano 💚💛❤️💪💪💪

  • @reshidnuri7376
    @reshidnuri7376 11 дней назад +3

    የምክክር ኮሚሽኑ " ኢትዮጵያ እንዴት ትፍረስ ብሎ እየመከረች ነው"

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 11 дней назад +2

    Thanks Matiye and Mesaye

  • @MengstuMengstu-rg2lv
    @MengstuMengstu-rg2lv 11 дней назад +4

    አለን

  • @bunakuma874
    @bunakuma874 10 дней назад

    ሰላም አንከር ሚዲያ!!!! መታሰቢያ ድንቅ ነው ማብሪያሪያሽ ።

  • @SintayehuMoses
    @SintayehuMoses 9 дней назад

    ድል ለንጉስ ልጆች

  • @zelalemassefa1201
    @zelalemassefa1201 10 дней назад

    Bravo Meti! I admire your ideas. That is it for the long lasting solution of the nation.

  • @user-bv1ej2dr4k
    @user-bv1ej2dr4k 11 дней назад +1

    መቲ ጉበዝ ነሽ ደስ ስትይ

  • @ewnetyifreden1480
    @ewnetyifreden1480 11 дней назад +1

    መቲ ጎበዝና አስተዋይ ተንታኝ ነሽ። ሙሉ በሙሉ ሀሳብሽን እደግፋለሁ።❤

  • @AmanuTaye-io6wd
    @AmanuTaye-io6wd 11 дней назад +2

    እድሜ ማራዘሚያ ነው

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 9 дней назад +1

    Del lafano 💪💪💪💪💚💛❤️

  • @user-fv4mv9pe9n
    @user-fv4mv9pe9n 10 дней назад

    መቲ በረች

  • @yemeserachyirgu1737
    @yemeserachyirgu1737 11 дней назад +3

    Mesfin araya hodam

  • @user-pd6uc3fq3i
    @user-pd6uc3fq3i 9 дней назад

    መሳይሰላምናችሁአዲስዜናላክልን

  • @saidalsaid-9006
    @saidalsaid-9006 11 дней назад +1

    ያማል

  • @user-dk9lp6cw9n
    @user-dk9lp6cw9n 11 дней назад +2

    ሰላምላገራችን

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 9 дней назад

    ሰላም ወገኖች

  • @user-pd6uc3fq3i
    @user-pd6uc3fq3i 9 дней назад

    እንወድሐለን

  • @EleniEleniwerku
    @EleniEleniwerku 11 дней назад +6

    ❤❤❤

  • @Alia-xl9pp
    @Alia-xl9pp 11 дней назад +2

    በርቱ የሚድ ታጋዪች

  • @habtemariammekebeb1946
    @habtemariammekebeb1946 11 дней назад +1

    በርቱ ጀግኖች ናችሁ

  • @shottellfit
    @shottellfit 11 дней назад +1

    በጣም ጥሩ ውይይት ነበር።እናመሠግናለን።

  • @0ahh858
    @0ahh858 10 дней назад +1

    እውነት ለመናገር ምርር ያለን ነገር ቢኖር መከላከያ ወንድሞቻችን እያገተ በብዙብር እየቀማ ነው በተለይ ደቡብ ጎንደር ንፋስ መውጫ ገበያም ሂደው መመለስ አልቻሉም

  • @yeshiwasengda1853
    @yeshiwasengda1853 11 дней назад +9

    ጀግኖች ናችሁ ህወሓት አፈር ድሜ የበላው በእናንተ ትግል ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንደነበር አይካድም ብልፅግናም አፈር እስከሚጫነው ድረስ ና ህዝብ የሚናፍቃት ኢትዮጵያ እስከምትስተካከል ድረስ ትግላችሁን አጠናክራችሁ መቀጠል ይጠበቃል

    • @Dayeda
      @Dayeda 8 дней назад

      ታድያ ህወሀትን ድሜ ያበላችሁ ጀግኖች አሁን ማን ያዛችሁ😂😂😂🤔

    • @yeshiwasengda1853
      @yeshiwasengda1853 8 дней назад

      @@Dayeda ለምን ያሳክክሀል አትቸኩል ፍልሚያው ግዜ መውሰዱ የግድ ነው ህወሐት በገጀራ ሲባረር አስረክቦት የሄደው ታንክና ድሮን ክምችት አሁን አገር የሚያወድሙበት ትግራይን ጨምሮ በዛ ትጥቅ እንደሆነ አትዘንጋ ግን የግዜ ጉዳይ ነው በአጭር ግዜ በዚህ ደረጃ መድረስ መቻሉን አትዘንጋ

    • @Dayeda
      @Dayeda 6 дней назад

      @@yeshiwasengda1853 አረ ወንድሜ የድሮን ክምችት ኢትዮጲያም የላትም።መበጥረቅ ቀላል ነው ለናንተ።ሁሌ ታያላችሁ እንዳላችሁን እየመጡ ነው እየተባለ ወፍ የለም የዩቲዩብ ጀግኖች

    • @Dayeda
      @Dayeda 6 дней назад

      ታድያ አሁን ህወሀትን ከወልቃይት ማስወጣት ለምን ከበዳቹ ጀግኖቹ።ድሮም በመከላከያ ጥላ ስር ነበራቹ😂😂😂😂

    • @yeshiwasengda1853
      @yeshiwasengda1853 6 дней назад

      @@Dayeda አማርኛውን ለተናጋሪው መተው ይሻላል ከአንድ በላይ የሆነ ነገር በክምችት ና በቦታ ሊገለጥ ይችላል አንድ እንኳን ቢቀር ስንት ክምችት አለን ቢባል አንድ ተብሎ ይገለጣል ምን አልባች ያለችው አንድ ነች ከተባለ ና ወለጋ የአማራ ፋኖ ጥሏታል ካልከኝ የቀረ የድሮን ክምችት የለም ማለት ትችላለህ ሌላውን ወሬ ብቻ የምትለውን ተወው ቢያንስ 17 አመት እንደ እናንተ እንደ ማይዘገይ እወቅ ያም የነበረው አማራው በሩን ከፍቶላችሁ ነው ወገን ብሎ እናንተ ግን ጠላት ትሉታላችሁ ዛሬም ከውድቀት የማትማሩ ጠላት ማን ወዳጅ ማን እንደሆነ የማታውቁ ውሀ የማያርሳችሁ አሁን ያለው ውድመት ሁሉ መነሻው የህወሐት ብክለት እንደሆነ ሁሉም ያውቃል

  • @dawityontandawit4249
    @dawityontandawit4249 11 дней назад +4

    መቲዬ ሙጢ እኮ ነሽ ቃላቶችሽ የብልፅግናን አባላቶችን ተስፋ ያስቆርጣል በርቺ አንበሲት

  • @user-rz9rm3ly8j
    @user-rz9rm3ly8j 10 дней назад

    መሳያችን በርታ ይቅርታ መቲ መሐተብ አርጊ

  • @kebnesh4482
    @kebnesh4482 10 дней назад +1

    Hi የፋኖ ጉግማንጉጎች

  • @dawityontandawit4249
    @dawityontandawit4249 11 дней назад +1

    እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 11 дней назад +1

    Mesay blessed 💚💛❤️

  • @yayehwonderad401
    @yayehwonderad401 11 дней назад +3

    Hi Mesay and Meti !!! Need to appreciate you!

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 9 дней назад

    Mety & masay well came 🙏❤️❤️❤️❤️

  • @Senait-Senait
    @Senait-Senait 11 дней назад +3

    Welcome wedochachen ❤

  • @yaredtegegn9167
    @yaredtegegn9167 11 дней назад +2

    We need Equality and the rights to live for all Ethiopian

  • @user-mh9eh7tm5o
    @user-mh9eh7tm5o 11 дней назад +1

    መሳይ መቲ የተገፋዉ ህዝብ ድምፅ እግዚአብሔር ያበርታችሁ።

  • @user-vj4bx8qf1s
    @user-vj4bx8qf1s 11 дней назад +2

    Great Analysis

  • @danielamare8280
    @danielamare8280 9 дней назад

    Thank you, Ethiopia Le zellalem bekeber and peace and prosperity tinur, tinur! Meti did we hear you say tinur! what a beauty you are tinur!

  • @TitaLema-bf3yz
    @TitaLema-bf3yz 11 дней назад +2

    Hello our heroes!

  • @cheguevara5751
    @cheguevara5751 11 дней назад +1

    Good point

  • @brookmmmwww
    @brookmmmwww 11 дней назад +1

    Keep Strong 💪

  • @Jo05319
    @Jo05319 10 дней назад

    Thankd

  • @dagmawibelay3408
    @dagmawibelay3408 10 дней назад

    Excellent program !

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 9 дней назад

    መንግስት የለም አሁን ያለው ወበዴውን እየቀጣ ሀገር ሊረከብ የቀረበ ፋኖ አለ
    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ 💚 💛 ❤️

  • @EsanTube-su6fg
    @EsanTube-su6fg 9 дней назад +1

    ❤❤❤❤

  • @dabaroba1829
    @dabaroba1829 11 дней назад +2

    Good job guys

  • @EleniEleniwerku
    @EleniEleniwerku 11 дней назад +2

    አንደኛ ነኝ

  • @user-jp3ry1on6b
    @user-jp3ry1on6b 11 дней назад +3

    እኔ ግን ከወንድ ጋዜጠኛ እንደ መሳይ የማደንቀው የለም ከሴት መአዛ እና መታሰቢያ አንደኛ ናቸው

  • @kirstanmore1709
    @kirstanmore1709 11 дней назад +2

    የፈረንሳይዋ red it looks good on you.

  • @user-tv2cl3du3y
    @user-tv2cl3du3y 11 дней назад +3

    ጦርነት መስፋፋቱ መንግስት አለመኖሩን ሳይሆን መኖሩን ነው የሚያሳው ! ባይኖርማ ሰላም ይሆን ነበር መቲ።

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 11 дней назад +3

    ፋሽስቱ አብይ አህመድ በዘር ማጥፋት ወንጀል መጠየቁ የማይቀር ነው ድል ለፋኖ ሞት ለወራሪው ሰራዊት

  • @abatefamily1756
    @abatefamily1756 11 дней назад +2

    🙏🙏🙏