An amazing piece of work !! ተባረክ አገሬ በከፍታ ላይ ነች ሌላዉ ሁሉ ግርግር ሳይሆን የናንተ አይነቱ ቻነል ስናይ ተስፋ ይሰጠናል i even imagine from the distance My beloved home country is thriving and shining under the young and visionary leadership of Dr. Abiy.
are you for real please come and see how many new generation are starving age between 5_15 because of the conflict and demolishing the house how they survive by taking petrol and different things with their age just to survive from hunger and cold.
Gobez lij berta my brother. I will support you. But this is not the Addis I know. Abiy is making big big development history. Abichu take my love for cleaning up the stinky lung destroying shanty town. We talked abot Kagame cleaning up Ruwand/kigali but Abiy is on another level completely rebuilding a huge dirty village practcly in months rather than decades
ሁሌም የሀገሬን መልካም ነገር ማየትና መስማት ያስደስተኛል ። ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን!!
በጣም ደስ የሚል ቪዲዮ
በርታ ስራህ ያዝናናል እና ያስተምራል
😀💚💛❤️
Wow - መጽሐፍ ብትፅፍ እገዛለሁ። ጠጅ ቤት የገባሁ ነው የመሰለኝ። ❤❤🎉
🤣🤣🤣 👍
ያደኩበት ሰፈር ነው። ከቱሪስት ሆቴል ጀርባ ይገባዋል ጠጅ ቤት በተለምዶ ፊት በር የሚባለው ሰፈር ልጅ ነኝ ።
An amazing piece of work !! ተባረክ አገሬ በከፍታ ላይ ነች ሌላዉ ሁሉ ግርግር ሳይሆን የናንተ አይነቱ ቻነል ስናይ ተስፋ ይሰጠናል i even imagine from the distance My beloved home country is thriving and shining under the young and visionary leadership of Dr. Abiy.
are you for real please come and see how many new generation are starving age between 5_15 because of the conflict and demolishing the house how they survive by taking petrol and different things with their age just to survive from hunger and cold.
ከአቼ ቤት ነው የወጣከው አሪፍ ዘፋኝ ነህ ይመችህ
የኬኔዲ መንገሻ ዘፈን በጣም ወደ ኋላ መለሰኝ ✌️
መዝፈን ምን አስፈለገ?
Wow bro. des yelal bednenb new metabraraw .
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
@ሰ.ካ፴፫፻፶፯
Good job! Keep it up !!!!!!
No more to say cry for nothing❤.
Tej bet lewefefitu derashu yetefal
ተመቸኝ ድምፅ 😄😄👌
በርታ እናመሰግናለን ❤
እሪበከቱ ሰው ተገሎ ተጥሎ አልሰማሁም በዛን ግዜ የለውን በሙሉ ወስደው ይለቁታል አሁንግን ለትንሽ ነገር ብለው ሰው ይገላሉ ያራዳ ልጅ ይግደለኝ የሚባለው ለዚህ ነዉ አንድ ግዜ የማረሳው የኛ ጎረቤት ዴተሞ የሚባል ንግድ ባንክ የሚሰራ በጣም ደግና የጓህ ነበር ጠጥቶ አምሽቶ ቤቱ ሲገባ አብረው ገብተው እሱን አስተኝተው ልብሱን በሻንጣ ሰብስበው ወሰዱ ጧት ሲነሳ ቤቱ ባዶ ምንም አላስቀሩም ስለዚህ ለእናቱ ለልዋጭ እንዲለውጡበት የሰጣቸውን ሰተውት ወደ ስራ ሄደ ለረጅም ግዜ እያነሳን እንስቅ ነበር
ከ1992-1995 አም 4ኪሎ ሲኖር በዚሀ ሰፈር ለማለፍ የሚያሳፍር የነበረበትን ታሪክ ሆኗል።
ልወዝወዘው ጠጅ ቤትንም አንድ የገጠር ትንሽ ከተማ ገብቼ መጠጣቴ ትዝ ይለኛል። ከነፍልስፍናው በጥቂቱ አውቃለሁ ለማለት ነው።
አይ ድምጥ!😊
ዘፈንህ ያስተጋባል ብሮ ወይ አውራ አሊያ ዝፈን:: ከዘፈንክ ደግሞ ኢኮውን አስተካክለው:: የሰሚዎችህን ጆሮ ያለ ሃጢያቱ እየደበደብክ ነው :-)
❤
Sew siwedki dingay meselachuw????
እእሪ ነው ሚባለው
Gobez lij berta my brother. I will support you. But this is not the Addis I know. Abiy is making big big development history.
Abichu take my love for cleaning up the stinky lung destroying shanty town. We talked abot Kagame cleaning up Ruwand/kigali but Abiy is on another level completely rebuilding a huge dirty village practcly in months rather than decades
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@ጁስትንፌር - ፻ኤክስ
መቼስ ጠጅ ቤት ብዙ ልምድ ቢኖርህ ነዉ ይህን ሁሉ ገፀ ባህሪይ ያየኸዉ😂 Nice narration
አንድ ብድዮ ምን እንደምትሰራ ልጦቅምህ የእግረኛ መንገድ is that comfortable for disabled bicycle ልጅ ይዘህ ጋሪ እየገፋህ ወደ ህንጻ መግባት ያስችላል ወይ ትንንሽ ሞቶሮች ለአካለ ስንክላን እምሆኑ አሉ ህንጻወቹ እምሰሩት ደረጃ ያስገባል ወይ እየዞርክ ብትቀርጽ ከቻልክ ማ disable ሰው ህነህ ብትቀርጽ ሰው ግንዛቤ ያስይዛል እምመለከተው ትክረት ይሰጠዋል ሌላ በ ቤት እግረኛ መንገድ እምደረጉ አበቦች መንገድ ያጣብባሉ your video different from another people because you know it the place well የህ ቦታ ገደል ነው ሰፊ ቦታ ግን እምሰራው ብዙም አያምርም ሳይክልና መሮጫ አለው በመምላትም በመቆፎርም ሜዳ ማረግ ያስፈልጋል ከህንጻወች እምወጡ አፈር መምላት የወንዝ ውሀ መገደብ እንድከፈት እንድዘጋ ማረግ 😊
K 4 kilo wedi eri bekuntu teji beti😅
እኔ ተወልጄ ያደኩት አሬበከቱ ነዉ እኔ እድሜዬ ሀምሳ ሶስት ሚኒሊክ ነበር የተማርኩት የተወለድኩበት ያደኩበት ሰፈሬ እንደዚህ ሆኖ በማየቴ ተደስቻለሁ እድሜና ጤና ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶከተር አብይ በጣም ደስ ይላል በልጅነቴ ቆሎ እሸጥ ነበር ጠጅ ቤት እየዞርኩ ብቻ የፍቅር ሰፈር ነዉ ብዙ ፍቅር ይዤ ነው የተሰደድኩት አሁን በምኖርበት ጀርመን ሀገር ፍቅሩን እያካፈልኩ ነዉ ኑሮም አልከበደኝም ምክንያቱም ከእሪበከንቱ ስለመጣሁ አመሰግናለሁ ስላሳየህኝ
እኔ ሰባ አመቴ ነው። ተወልጄ ያደግኩት አዋሬ ቀበና ሲሆን የዚህ ሰው ትረካና አገላለፅ ለየት ያለና የተዋበ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። ሁሉም በውጭ የሚኖሩ ኢትዬጵያዊያን የአዲስ አበባ ተወላጆች እየገቡ ቢያዩት መልካም ነው። እኔ ከሀገሬ ከወጣሁ 32 አመቴ ነው፣ ትዝታዬን ሁሉ ቀሰቀሰው።
ቀላል ቀሰቀሰው በጣም ቆንጆ አድርጎ ነዉ የገለፀው እኔ ውጭ ለሚኖሩ ጓደኞቼ ልኬላቸዋለሁ እንዲያዩት እግዚአብሔር ይመስገን ይሄንን ለማየት ስላበቃን እኔም ከሀገር ከወጣሁ ሰላሳ ሁለት አመት ሆኖኛል @@salemabraha6289
እሪ በከንቱ በእሪ ለለውጥ ሆነ
Kkkkkkkkkkkkkkk
Gedele Gobu?????????
እሪ በከንቱ
ከንቱ ሆኖ ቀርቶዋል😂😂😂
The area has been renovated but it looks desolate and empty, not much commercial activity. Quite depressing.
Yeteje batu btame Askkgne
Gobze Nehe Draci HuneThsafewe
Zefen Atzfen Bemnthe Zemre
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@ ደቦርሃተፈሪ፸፩፻፳፪
ዘጠኝ ቂጣ ሳይሆን ዘበጥ ቂጣ ለባልና ለሚስት ይበቃል ነው ትክክለኛው
ዘበጥ ምን ማለት ነው እህቴ?
ወፍራም ማለት ነው
You talk too much; and leave your singing to the songer
እስቲ ከ4ኪሎ እስከ መድሐኒያለም ከፈረሰ በሆላ የተሰራ ካለ አሳየን? አንበሳ ግቢ ተነስቷል ወይስ አለ?
አለ አንበሳ ግቢ በጀርባው ያለው ከአራት ኪሎ መጥተህ ወደ ቤላ መታጠፍያው እሱ ጋር ያለው ተነስቷል ኬክ ቤቱ ጋር ተከትሎ እስከ አንበሳ ግቢ ጫፍ ፈርሷል
Anta. rashe. tegam nahe
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@ ትሰሃይአረጋ፰፻፵፰
Please stop singing
ጠጃም
yordiin.....ቅናት ነው ? ምንድነው ? እስቲ መልሺ እንደ አናንተ ያሉ ዕጢያሞች ባትኖሩ አገር የት በደረሰች ? 😂
በጣም የተዘብኩት ሁሉም ጢንጥዬ ከበላ ለማቃጠር ዝግጁ ነው ሁሉም ኢትዮጵያዊ አንድም ሰው ከተወለዱበት ከለመዱት ተፈናቅለም ምን አይነት እራብ ችግር እንዳለባቸው የሚዘግብ የለም ሆድ አደር ሁላ